በአንድ ሺ ብር አምስት ልጅ ለሚያሳድግ ህዝብ ገንዘብ አጠቃቀም አታውቅም ብሎ ማለት...ዳዊት ድሪም ፣ ዳጊ እና ዶ/ር ወዳጄነህ ክፍል 2 Seifu on EBS
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 11 มิ.ย. 2023
- ዳዊት ድሪም ፣ ዳጊ እና ዶ/ር ወዳጄነህ የተጣመሩበት ልዩ ፕሮግራም ክፍል 2 | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow - บันเทิง
ዶክተር ወዳጀነህ ግን ሰዎችን ለማስተማር የተፈጠረ ወርቅ የሆነ ሰው ነው።
Lerasu yaltemare sew biastemer mn yaregal your life to be a testimony not fufa
@@kokobtemelso5204 ምን ማለት ነው ለራሱ ያልተማረ ማለት የተማረ ጨዋ ነው ሰውን መዘርጠጥ ማዋረድ እራሳችሁም ከፍ እሚያደርግ ይመስላችኋል የበታችነት ስሜት በሽታ ነው
ሁሉም ያስተምራሉ
Dr Wodajeneh. You are hugely respected and loved by many of us. Even on the interview, you are always educating our nation. MAY GOD BLESS YOU! I hope God well brig forward people like you to heel and educate our nation.💜
በጣም
ለዶክተር ወዳጄነህ በእግዚአብሔር የታየ እስከሽምግልና የሚከተለው ትዳር ይስጠው የምትሉ
ከዚህ ብሃላ ትዳር አልመስ......ብሎል
Amen amilke yetbarekie tedare yesthieeee❤❤❤
ዳቦ መንገድ ላይ እየበላ ሕዝብ አጠቃቀም ስለአላወቀ ነው ብሎ የተናገረው አነቃቂስ ለምን አልቀረበም እዝህ ፕሮግራም ላይ
ይስጠው ያድርግለት ይሁንለት
Alagebam bilali
ሴይፉ ዳዊት ድሪም ላይ ይቅረብ የምትሉ በላይክ ደግፋን 👍
ሰይፍዬ ልዑል እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ጤና ይስጥህ ሁሌም ደስተኛ እንድትሆን እመኝልሀለሁ ልጆችህን ባለቤትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤❤ እንኳን ለ13 ተኛ አመት የስራ ዘመን (ለሾው) አደረሰህ 🎉🎉🎉❤እያሳከን😊 ወገኖቻችንን እየረዳክ ለአርቲስቶቻችንም ጥሩ ወዳጅ ሆነህ በችግር ጊዚያቸውም እርዳታ አስባስበህ እየረዳህ ያለህ ያልተነገረልህ ጥሩ ሰው ነህ❤ኑርልን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ከሚለው ቃል በላይ ድንቅ ቃላት የለም!
3 ድንቅዬ ኢትዮጵያኖች በናተ እንኮራለን እድሜያችሁን ጨማምሮ ጨማምሮ አምላክ ይስጣችሁ
አሜን
በነገራችን ላይ ሰይፉ ኮመንት ለምን ዘጋህ??? የምር ከዘጋህ በኔ ላይ አንሰብስክራይብ አስርግገህ ነው የሚሄደው ብሽቅ ነገር ምንም ሳልናገር ትዝጋለህ 😔😔😔
በ 13 አመት ውስጥ ሰይፉ ፋንታሁን ስህተት የሰራው @ ተሳዳቢ ሰውን Yoni ማኛውን media ላይ ማቅረቡ ብቻ ነው
የጠቢብ ሰው ንግግር ለልብ ሰላም ትሰጣለች,Dr wodajeneh ሰላም ላንተ ይሁን
I like the way seifu deliver his messages to the public. So confident, funny and natural
Indeed i got a chance to know seifu's trust in GOD.
They have already planned what to say as script before the interview about the training and everything😁 It clicked in my mind that seifu might stop the show
እነዚህን ሰዎች መቃወም አስተምህሮታቸው ስህተት ነው ማለት ሃጢያት ነው ።መንፈሳዊ አባቶቻችን እራሱ በደንብ ሊያስቡበት እና እንደውም ይህን ስልጠና ቢወስዱ የልጆቻቸውን ነፍስ ያድናሉ ።ክብረት ይስጥልኝ ሰይፍሻ እናመሰግናለን❤❤❤
Dr ወዳጄነህ በሁሉም ቦታ መሆን የሚችል ድንቅ ሰው very impressive. 💚💛❤️🙏
ዶክተር ወዳጀነህ ምክርህን ብሰማው የማልጠግበው
ሰይፊሻ አቆማለሁ ያልከውን አቁም ያላንት show አይታሰብም ሰይፉ እኔ በበኩሌ በጣም አድናቂህ ነኝ🙏
የዛሬዉ ልዩ ነዉ ሰይፉ አንተኮ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 3ብርቅዬና ድንቅ የሆኑ ሰወችን ስላቀረብክሎን እናመሰግንሀለን
በትክክል ያላንተ አይሆንም
እውነት ነው ብዙ ጊዜ የማስበው ነገር ነበር ሰይፉን ቃለመጠይቅ የሚያረግ አሪፍ ሰው ያስፈልጋል።❤❤❤😊
በእውነት ሰይፉ ያልተወራለት ምርጥ ሰው ነው
ዳጊዬና ዶ/ር ወዳዴነህ ቢጋቡ አቤት ለሁለቱም መልካሙ ይስጣቸው❤
ዳዊት እና ዳግማዊት ግን የጥልቁ አባል ይመስሉኛል ትውልዱን በገንዘብ ጥማት እግዚአብሔርን አስቅደው ወደሞት የሚመሩ የዘመኑ ሿሿ ናቸው ወዳጄነህ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ወደ ወጥመዳቸው ውስጥ እየገባህ ነው ጌታ ይድረስልህ
የድንቁርና ጥልቅ ላይ ነሽ፡ ተማሪ ኣንብቢ፡ ኣረጋግጠሽ ተናገሪ፡ ዳዊት ፡ዳጊ እና ዶክተር ወዳጀነህ ያላቸው እውቀት ለዘመናት ተምረሽ ኣትደርሺውም
እውነት ለመናገር ለሶስቱም እንግዶች ትልቅ ክብር ቢኖረኝም : ዶ/ር ወዳጄነህ መሓረነ ግን በእውቀት የተሞላ አሁን ላለነው ለኢትዮጵያ ወጣቶች ትክክለኛ እና ሁነኛ ሰው ነው; አመሠግናለው!
የ 13 አመቱ ምርጥ ፕሮግራም ሰይፋ እንወድሀለን❤❤❤
እውነት ሰይፉ ያልተወራለት ሚገርም ሰው ምርጥ ልብ ነው ያለው በጣም ተመቸኛለህ
እስካሁን የሰይሰይፉ ተወዳዳሪ ወይም የሚተካው ሾው እላይሁ አንተ ሾው ይለያል በጫወታ ያዋዛህ ብዙ ቁመነገሮችን ሰርትሃል እየሰራህም ነው ወደፊትም ትሰራለህ በጣም የተዋጣለት ሾው ነው በርታ ሰይፉ እንወድሃለን ኑርልን የኔ ደግ አሜርካን ነው ያለሁት ስመጣ አንድ ቀን አገኝህ ይሆናል
ማሻ አላህ ሰይፉ ምረጥ የኢትየጵያ ልጂ የደሀ አባት አላህ ይሰጥህ የኔ ወንድም I LOVE YOU MY MY HERO BIG RESPECT❤😊❤
እውነት ነው
መጀመርያ ሶስታቹንም ማመሰገን እፈልጋለው በጣም ነው የምከታተላቸው ደግሞ እራሰን የለወጥኩት በወዳጄህ ትምህርት እና በዳዊት ትምህርት በዳግም ትምህርት ነው በጣም ነው የምከታተለው በጣም ሶስታቹንም ከልብ አመሰግናቸዋለሁ❤ የናንተን ፕሮግራም ከመማር ወደኋላዋ አልመለስም ደግሞ ትልቅ ደረጃ ማድረሴ የማይቀር ነው
ቃላት ያጥረኛል! ዶ/ር ወዳጄነህ ከሚባለው በላይ እጅግ ድንቅ ሰው ነህ ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁልህ....ዳጊ፣ ዳዊት የናንተ ማ አይወራ!! እንኳንም ኢትዮጵያዊያን ሆናቹ🙏
የወዳጄነህ መረጋጋት ደስ ይላል እኔ ወድጄዋለው 😊የነ ዳጊና ዴቭም ኢነርጂ ደስ ይላል ወድጄዋለው እግዚአብሔር ይርዳቹ በርቱ
Dr wedajeneh so humble and God loving person 😊❤❤
በእውነት ሰይፉ እንደዚህ አይነት የሚያረካ ዝግጅት አይቼ አላውቅም ። ውስጤ የሆነ ስሜት ገብቷል፤ በቃ ፍቅር ፍቅር ፍቅር... ይቅር ማለት። ምክንያቱም ህይወት አጭር ናትና። አመሰግናለሁ።
ሁሉንም እወዳቼዋለሁ ግን ዶ/ወዳጄነህን እጅግ በጣም የምወደው በሂወቴ ማገኜት የምፈልገው ልዩ ወርቅ እንቁ ሰው ነው🥰🥰
ሰይፉ ዋና አዘጋጅ ዶክተር ወዳጄነህ ዳዊት ድሪምስ ዳጊ ሾ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ።አነቃቁን።
የሶስታችሁ ጥምረት የበለጠ ብቁ ዜጋ መፍጠር እጅግ በጣም ይችላል እና በርቱልን ነው የምለው።
ዳጊየን ስስማት እውነት ውስጤን ሌላ መንፈስ ነው የሚስማኝ በአካል ባገኛት ሙሉ በሙሉ እንደምቀየር እምነት አለኝ ዝም ብየ ደጋግሜ ነው እማዳምጣት እጅግ በጣም ነው የምወዳት❤
እኔ በግሌ በጣም እቃወማለው ከእግዚአብሄር ይመስገን ማለት የኔ አሜዚግነት በልጦ ነው ብቻ ይሄ የፍልስፍና አለማ ከመንፈሳዊ አለም ማራቅ ነው
ማሻአላህ ብያለሁ ሰይፉ በጣም ምርጥ ሰወች ናቸዉ የኢትዮጵያ እንቁ ብያቸዉ አለሁ ብዙ እያስተማሩን ያሉ ሰወች ናቸዉ በተለይ ዶክተር ወዳጂነይ በጣም ግሩም ሰዉ ነዉ እደነሱ አይነቶቹን ያብዛልን ያረብ ::
ሰይፊ በዳዊት ድሪምስ ይጋበዝልን 😔
❤ዶክተር ወዳጄ ነህ በጣም ቅንም ሰው ነው ስለሚሳደቡት ምንም ስድብ አልተሳደበም ተባረክ
ዶክተር በጣም ልክ ነው ተማሪው ችግር ውስጥ ነው በተለይ ዩኒቨርሲቲ ላይ ያሉ ወጣቶች እኔ እዛ ስለምሰራ ከባድ ነው።መፍትሄ በማሰብ ሂደት ውስጥ ያለሁበት ወቅት ነው እና ብታግዙን።
በጣም ቅን፣ ድንቅ፣ እና የባለራዕይ ሰዎች ጥምረት ብዙዎች በእናንተ ስልጠና ብዙ እንደሚያተርፉ እርግጠኛ ነኝ። ፈጣሪ እንደ አናንተ አይነቱን ቅን እና ለማህበረሰባችን ያለውን እውቀት እና ገንቢ የሆነ ተሞክሮ የሚያካፍሉ ቅን ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን...ጥሩ ጥምረት...ሴፉዬ ምስጋና ይገባሀል እነዚህ ድንቅ ሰዎችን ስላቀረብክልን❤❤❤🙏🙏🙏
በጣም የሚያስገርሙ የሚያስደንቁ ድንቅ ሰውችን ሁሌ ጋብዝልን በጣም ለኛ ላለንበት ለቆምንበት ቦታ የሚጠቅሙን እነዚህ ናቸው
ሶስት ውዶች የኢትዮጲያ ድንቆች ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜያችሁን ያስረዝምልን
ሰይፉን እንጠብቅሀለን ዴቭጋ
ብሰማችሁ ብሰማችሁ.... የማልጠግባችሁ እንቁዎች❤ Thank you again and again 🙏🙏🙏
I never comment on any video.
But now I can't pass without sharing my deepest appreciation to the three noble Ethiopians.
Remain blessed forever. I am speechless. You are priceless and special.
Wake up our people!!!!!!!
Love you ❤❤❤❤
I couldn’t agree more. These three are saving the generation.
@@AEtt2023 they saving the generation by charging 7k birr from these people I’d say they are scammers they ain’t saving nobody they talk sweet and soft but they are scamming you at best. Manew ethiopia hizb enklfam new yalew anekaki bezu then they tell u pay 7000 birr if I have that much money konjo Kurs lesebat ken ebelabetalew I won’t need these folks to tell me what to do in my life
Amazing!Amazing!Amazing! Ethiopian Assets! Seifu is also amazing talk show host! God bless you 🙏 ❤️ all and Ethiopia!!
ዶክተር ወዳጄነህ ድንቅ ሰዉ
ስይፉ ፊት ለፊት መተያየት አለባቸው ሲቀመጡ አንድ ላይ አስቀምጠኃቸው እንደ ዳኛ ዴቨ ዶክተርን ጀርባ ማየት የለበትም ዳጊም ዴቨን ለማየት ተንጠራርታ አስተያየት ነው ሁሌም በነጻ እያስተማሩን ነው እንወዳቸዋለን ከ USA
@@borumint መጥፎ ጎን መንገር ለነገገው ከስህተት መማሪያ ነው
Abate anchi eko atewoki
@@yemisrachababula6599 ይቅርታ ቸኩዬ አስተያየት ከሰጠሁ ግን እኔ የሰይፉን በጎነት ከጥቂት ጊዚያት ቦሀላ መስጦነኝ እያለ ያንችን ኮሜንት ሳይ ነዉ በድጋሚ ይቅርታ
በጣም የማዝነው እነዚን ሰዎች ለምትከተሉ ፈጣሪን ብትከተሉ የት በደረሳቹ አነቃቂ ፈጣሪ ብቻ ነው
ትክክል
ሁላቹህንም እግዚአብሔር ይባርካቹ
ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ በጣም እወድሀለሁ ።
ምርጥ ዜጋ ናቹ ዶክተር እረጅም እድሜ ኑርልን
ክክክ ሰይፍ እኮ የነፍስ አባት ነው ሁሉም እየመጣ ይናዘዛል ዶ/ር ወዳጄነህ እዚ መጥተው ተፈውሰው ይሄዳሉ ስትል መጥተው ሚናዘዙት ትዝ አሉኝ ሁላቹም እወዳቹሀለሁ እኔ በበኩሌ ዶክተር ወዳጄነህ ግን እስማርት ነህ ትህትናህ እራሱ ያስተምራል
ተስፍ እያየሁ ነው ለሀገሬ በነዚህ ሰወች
ሰይፉ እናመሰግናለን የዛሪው እንግዶችህ የተለዩ የሀገራችን መርጥ
የሀገር ዋልታዎች ኩራታችን ተምረው የሚያሰተምሩን ያብዛልን እግዚአብሔር
አምላክ ይርዳችሁ የሀገሪ ዋልታዎች
እባካችሁ የሐረርን ልጆች አስቧቸው በጫቱ በምኑ በምኑ ሱስ ተይዘው አርቀው ማሰብ ላቃታቸው አስቢላቸው ።❤❤
እሚገርምነዉ አሁንእንኳ ሣዳምጠመችቱ የሆነነገር ቀለልአለኝ መጥፎመጥፎዉንብቻ እየሰማን ደንዝዘንነበር
እደ እናንተ አይነት እልፍአላፍ ያስፈልጋል ለሀገራችን ደደቡ በዝቶ ል❤❤
ስልጣን ሲይዙ. ሸርተት ይላሉ እንጂ አብይም መጀመሪያ ምርጥ ስዉ ነበር
በክልሎች እየሄዳችዉ በታስተምሩ ብዙ ትዉልድ ይቀየራል❤❤❤ እናመሰግናለን
እውነት ሰይፉ በጣም ገራሚ ሰው ነው አንድ ቀን እንኳን ስራ ተሳስቶ አርፍዶ አያውቅም እናም አርቲስት ዘነበ የማር ውሃ ድኜ ከተነሳሁ ቃለ መጠይቅ ለሰይፉ እንደሚያደርግ ቃል ገብቷል ስለዚህ እግዚአብሄር ይመስገን ቃልህን አክብር ለመጀመሪያ ጊዜ ቃለ መጠይቅ እንድታደርግለት በአክብሮት እጠይቃለሁ::
ሰይፋ የዛሬው ፕሮግራም ልይዩ ነው !!! ❤
ሁላችውም መልካም አስተሳሰብ ያላችው ናችው እናመሰግናለን ስለሰጣችውን ምክሮች
Wowwwwwww its amazing የኔ እንቁዎች 3ቱ,,,.....
በርታ ሰይፍሻ በጎ ስራ እየሰራህ ነው በልጆችህ አግኘው
24 ሰዓት ሙሉ ብሰማቸው በጣም ነበር ደስ የሚለኝ..!!
ዶ/ር፣ ወዳጄነህ፣ ምርጥ፣ ኢትዮጵያዊ ፣ ነው፣ ።
ስለ ሰይፉ ዩገለፃችሁት እጅግ ድንቅ ነው ።ብልህ የሚኖር ሰው ስለሆነ እድሜና ጤና ይስጠው።እናንተም ሃያ ሺ ሳይሆን ሃያ ሚሊዮን ይሆናሉ ምክንያቱም ትችላላችሁ
ኮሜዲያን መሆንህ ምናልባትም የጠቀመህ ይመስለኛል ሰይፍየ
በጣም 😂ጥሩ ነው አቅም አለ እናንተ ውስጥ እና እግዚአብሔር ለምድራችን እንዲ አይነት አይምሮ ቢሆንልን ብዬ እመኛለሁ እፀልያለሁ ተባረኩ ሁላችሁም ❤❤❤❤
ሁላችውም. 4ቶችም የኢትዪቢያ ድንቅየዎች ናችው. አላህ ይጠብቃቸው
ዛሬ ከመቼውም በላይ የሚያስንቁ እንግዶች አቀረብክ በተለይ ዶ/ር ወዳጄነህ ይገርማል ሰይፍዬ በዚህ ምድር ላይ እንአባቴ የምወደው የለም ዶ/ር ወዳጄንም እንደዛው
Wow, እንደነዚህ በእውቀት የተሞሉ ለትውልዱ የሚያስቡ ሰዎችን ስናይ..እንደ ሀገር ተስፋ አለን እንላለን..በጣም ድንቅ ልዪ ፕሮግራም ነው..ብዙ ተምረንበታል..በዚሁ አጋጣሚ ግን ሰይፉ ያልተነገረውን ጠንካራውን አርዓያ የሚሆነውን የሙያህን ጥንካርም አይተናል..ለመላው የፕሮግራምህ አዘጋጆችም ጭምር አክብሮት አለን
ስለሶስቱም ለማለት አልመጣሁም ብዙ ሰው የሚያከብራቸው በተለይ ዶ/ር ወዳጄነህ እንዴት እንደሚወደድ እዚሁ ኮመንት ስር እዮ ዳዊት ብዙ ሰው የቀየርክ ጀግና ዳጊ አንበሲት...እናመሰግናለን
ከዚ ሁሉ ግን ዶ/ር ወዳጄነህ እኛ ልብ ያላየነውን ስለ ምርጡ ሰው ሰይፉ ፋንታሁን አሳይቶናል በግሌ የሚያዝናናኝም በበጎ ስራውም የማከብረው ሰው ቢሆንም ግን በበቂ እና በህብረት የሚገባውን ያህል ያላከበርነው ያላመሰገነው ሰው ነው እና እስኪ ከዚች ስር እናመሰግናለን ሰይፋሻ ብቻ በሉ
እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ተባረኩ❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ብሆን እማር ነበር ያው የፈረደበት በዩቱዩብ ላይ እንጠብቃለን
❤️❤️❤️እንደ እናንተ አይነት መልካሙን ያብዛልን🙏
Dr.Wedajeneh, you are really amazing. That’s how I am thinking.
እናንተን ነበር ሀገር መሪ ማድረግ ዶክተር እረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤🙏
ሰይፍሻ ያራዳ ልጅ ታፅናናለህ አናመሰግናለን🏆🥇🥇
እነዚህ የተከበሩ ሁለት ወንድሞቼና የተከበርሽው እህቴ የእኔ ዕውቀት እጅግ ኢምንት ከእናንተ ብዙ መማር ይቻላል እናንተም እጅግ የተለየ ተሰጦ ያላችሁና በትምህርትም በልምድም ያካበታችሁት ዕውቀት እጅግ ልዩ ነው ይኸንን በማጋራታችሁ በጣም ትመስገናላቸሁ እኔ ግን አንደ ለየት ያለ ሀሳብ አለኝ እሱም ንፁሀን በማንነታቸው በሚገደሉበት በሚታሰሩበት ቤታቸው በሚፈርስበት ሰዎች እውነት ስለተናገሩ በግፍ በሚታሰሩበት እንዲሁም በጥርጣሬ ከቤታቸው ከሚታፈኑበት ታፍነው በማንነታቸው ምክንያት ጥፍራቸው በሚነቀልበት ማንነት ተኮር ስድብ በሚስደቡበት የሀገርን ዳር ድንበር ለመጠበቅ ህዝብ በሚከፈለው ግብር በተገዛ የጦር መሣሪያ በሻሸመኔ በአጣዬ በወለጋ በሸዋሮቢት በቡራዩ በምዕራብ ሸዋ በአሩሲ በጎጃም በጎንደር በሸዋና በወሎ በተለያዩ ቦታዎች ንፁሀንን ማሊያ እየቀያየረ አንድዬ በኦነግ ሸኔ ስም አንድዬ በኦሮሞ ልዩ ኃይል ስም አሁን ደግሞ በመከላከያ ስም ንፁሀንን የሚያስጨፈጭፈው የሽብሩ መሪ ዳግማዊ ሂትለር አብይ አህመድ አሊ በሚያስተዳድራት አገር ላይ የዕውቀት ዋጋ ምን ያህል ነው ? እናንተ የምታነሷቸው ወርቅ ሀሳቦች ተግባር ላይ ለማዋል እኮ በመጀመሪያ የህግ የበላይነት መኖር አለበት ያለበለዚያ ግን ወለጋ ላይ ለሚጨፍጨፋ ማህበረሰብ ጣፎ ላይ ለሚፈናቀል በግፍ ለታሰረ ጦር ለተዘመተበት ህዝብ ፍይዳው ምንድን ነው የእኔ ስጋት ህዝብ ለመብቱ እንዳይተገል ማደንዘዣ እንዳይሆን ስጋት አለኝ የእናንተ ትምህርት ጥቅም የሚኖረው በመንግስት ለሚተዳደሩ አገራት ነው በሽብር ቡድን ለማተዳደር አገር ግን ማደንዘዝ ነው የሚሆነዉ ይኸ የእኔ እይታ ነው ለእናንተ ትልቅ ክብር አለኝ ከምስጋና ጋር
ዶክተር ወዳጀነህ ተባረክ 🙏
ትክክል ብለሀል ዴቭ ሰው ያለውን ነው የሚሰጠው በትክክል ይገልፀዋል ስድብና ሀሜት ለመሰማት ጊዜ መስጠት አያስፈልግም
በርቱልን የእኛ ጀግኖች
One of the Best Interviews 🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ሁለተኛ ዙር ዳጊ life class ኮርስ ሰልጣኝ በመሆነ!
እውነት በጣም እማከብራችሁ እምወዳችሁ የኢትዩጵያ ልጆች እናመስግናለን ፈጣሪ ብርታቱን ጽናቱን ይስጥልን እኛ ልባችንና ሀምራችን በመጥፎ ነገር ተሞልታል
መልካም ወጣትን ይመስላል ጥሩ ነው
ሰይፍሻ በጣም ነዉ ደስ ያለኘ እነዚህን መልካሞች የወገን አለኘታወች አስተማሬ የሰዉን ልጆች አርቀዉ አስተካክለዉ መገንባትን የሚመኙ ወንድሞች ና እህታችን ዳጊን ስላቀረብካቸዊ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
እንደናንተ አይነት ያብዛልን አቦ እግዚአብሔር ሰላም ላሀገራችን ይሁን
This is very smart, Dr. Wodajeneh , Dawit and our Queen Dagi you came here for an interview but you used your bright mind to motivate the audience and most importantly Seifu by answering his question you endup awakening his spirit. I am sure @seifu is motivated to share his life struggle, experience and even write his own memoir! You three are SMART!!!!
and
thank you Seifu!!!
ሰይፉ በደብ አሥተማሪ ሊሆን ይችላል የብዙ አመት ልምድ ሥለለው ዶክተር ወዳጀነህ እንዳለው
ሰይፍሻ ዛሬ ድንቅ ሰወችን ነው ያቀረብክልን እውቀትን መቅሰም ብልጥነት ነው እናማ እየተገበርን አይዞን ለማለት ነው
ላንተ ቃል የለኝም ዶክተር 😊❤
Great job seifu I’m glad you came ready with great questions Without losing the style of a host you are. I’m glad to watch this intellectual people.
የኢትዮጵያ.3.ድንቃድንቅ.ናቹ.መናቹ.ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የአመቱ ምርጥ እንግዶች
ሰይፉ እንደዛሬ ተዘጋጅቶ ገብቶ አያውቅም 👏🏽👏🏽👏🏽
Wow it is good future to Ethiopia 🇪🇹🇪🇹
3 ድንቅ እንቁ ሰወች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
3ቱም ትዳራቸውን በፍቺ የተለያዩ ቤታቸውን ማስተዳደር እና መምራት ያቃታቸው እኛን ስለ ህይወት ስኬት እንንገራችሁ ሲሉ አያፍሩም ?
Thank you Seyfuye ante award yegebacal bezu Amet asdesitkenal we love u❤️, Dr wedajeneh Ante melkam sew kalat yelgnm lante👌❤️, Respect & love for all of u🙏🙏🙏
ምርጦች በጣም ደስ የምትሉ
No way with out you show we love you so much so far no body substitutes you show still you have good energy to work we wish you long life to come 💕💕💕💕💕
Thanks for everyone 🙏 was amazing show
ሰይፉ ትክክል ስራዬን እወደዋለሁ👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
አሪፍ እንግዶች፣ ቆንጆ ጥያቄዎች፣ ጥሩ ፕሮግራም 👌👌