ዶክተር ወዳጄነህ - ከሶፍያ ሽባባው ጋር የነበረው የትዳር ህይወት ለምን ፈረሰ ??

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.ย. 2024
  • Sheger Daily - News | Awaze News | Merara Gudina | Lema Megeresa | Yamal Qinew | Teddy Afro Che Belew | Teddy Afro Demo Be Abay | New Ethiopian Music | TPLF Zehabesha Special | Alemneh WASE ZEHABESHA | World History | Ethiopian History | Zehabesha News | Trump | Tigray TV | Fana Bc l Abel Birhanu , jewar mohamme

ความคิดเห็น • 411

  • @zaharazahara188
    @zaharazahara188 ปีที่แล้ว +42

    ፈጣሪ ሁለታችሁንም ለልጆቻችሁ ሰትሉ ያሰማማችሁ ኢንሻአላ

  • @sisaybelay24
    @sisaybelay24 ปีที่แล้ว +5

    ጆሲዬ እውነት ለመናገር የአንተ ቶክ ሾው እጅግ ተወዳጅ እና አስተማሪ ነውና በተጠናከረ መልኩ ይህንን ሾው ብትቀጥልበት በጣም ደስተኛ ነኝ በነገራችን ላይ ዶ/ር ወዳጄነህ በየትኛውም ሁኔታ ሳየው የተሠጠው የአዕምሮው ምሁራዊ ልእልናው ሁሌም ይደንቀኛል በትዳር ሕይወቱ ጉዳይ የገለፀው ጉዳይ ለብዙዎቻችን በዚህ ችግር ላለፍንም ሆነ ለምንኖሮ አስተማሪ ነው የተማረ ይግደለኝ የሚለው አባባል በግሌ ለዶ/ር ወዳጄነህ ይገባዋል ።

  • @genetgenethaile3832
    @genetgenethaile3832 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር ይባርክህ አስተሳሰብህን በጣም ወድጄዋለሁ በተለይ ለልጆቾህ ያለህ ነገር በጣም ልቤን ነካው አላገባም ልጆቼን ማሳደግ እፈልጋለሁ ስትል ደስ አለኝ እኔም የአንተን ህይወት እጋራለሁ ግን ኦናት ነኝ የ3ልጆች እናት የእኔ ልጆቾ አባት ግን እንደአንተ አይነት ሰው አይደለም ለልጆቹ ምንም ግድ የሌለው ሰው ነው በዚህም ልቤ ሁልጊዜ ያዝንበታል አንተን ስሰማ ግንበጣሞ ገረመኝ እንደዚህም አይነት ሰው አለ ለካ አልኩኝ በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳህ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @Future979
      @Future979 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ በመንገድሽ ይሁን

    • @mesiredu6173
      @mesiredu6173 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ውድ አይዞሽ እናትነት ትልቅ ክብር ነው የሁላችንም ነገር ተመሳሳይ ነው ውዴ

    • @centsole5410
      @centsole5410 6 หลายเดือนก่อน

      ወደ ፊት ባልሽ እንደሚመለስ ተስፋ አደርጋለሁ
      አይዞሽ የኔ እናት

  • @elizabethwoldegebriel5376
    @elizabethwoldegebriel5376 2 ปีที่แล้ว +30

    ዶከተር ወዳጄነህ በጣም ግልፅና ትሁት ሰው ነህ በአንተና በሶፊ መካከል ተለያይታችሁ ነገርግን በአንድ ጎጆ ባትኖሩም ተሳስባችሁና ለ ልጆቻችሁ በፍቅር ስለምትኖሩ አከብራችኃለሁ። በይቅርታ እንደገና አብራችሁ ብትኖሩም እላለሁ።

    • @nebyoudaniel-he3xx
      @nebyoudaniel-he3xx 5 หลายเดือนก่อน +1

      የመጀመሪያ ሚስት እኮ አለችው::

  • @Bekkam22
    @Bekkam22 ปีที่แล้ว +80

    ጆሲዬ please የማስታረቅ ልምድህን ተጠቅመህ ደ/ር ወዳጀነህን ከሶፊያ ጋር ብታስታርቃችው የእግዚአብሔርን ፍላጎት አሳካህ ማለት ነው።እግዚአብሔር እርቅን ፣ፍቅርን ነው የሚፈልገው የዶ/ር ወዳጀነህና ሶፊያ ተለያይተው አይለያዩም ምክንያቱም እግዚአብሔር በፍሬ ባርኳቸዋል።ሰለዚህ ጆሲዬ ወንድሜ የቻልከውን ሁሉ አድርገህ በአንድ ጣራ ስር የሚሆኑበትን ነገር እንድትፈጥር በድንግል ማሪያም ልጅ በሆነው በሀያሉ እግዚአብሔር ስም ዝቅ ብዬ እለምንሃለሁ።አመሰግናለሁ

    • @baritutamiru6045
      @baritutamiru6045 ปีที่แล้ว +2

      From

    • @sisaybelay24
      @sisaybelay24 ปีที่แล้ว

      ጆሲ እኔም ይህን ሃሳብ እጋራለሁ ዶ/ር ወዳጄነህ ስለ ሃትሪኩ ስትጠይቀው በእሱ በኩል ለ3ኛ ጊዜ እንዳማያደርገው ሲገልጽ የሶፊያን አላውቅም ሲል ለመታረቅ እሷ እሺ ካለች በእሱ በኩል ብዙ እሚያስቸግር አይመስለኝም ሽምግልናው እንሚሳካልህና አስደሳች የሆነ ድንገቴ ቃለ መጠይቅ እንጠብቃለን።

    • @tilahunamare5996
      @tilahunamare5996 ปีที่แล้ว +2

      ቅድስት ድንግል ማርያም በል ወይም ቅድስት ማርያም በል ቅድስናዋን አትርሳ

    • @edenvogel3722
      @edenvogel3722 ปีที่แล้ว

      @@sisaybelay24 🎉0:00 0:00 ❤ون❤

    • @natenaeltinfu2440
      @natenaeltinfu2440 ปีที่แล้ว

      Who r u እንዲ ምትለዉ
      የድንግል ማርያም ፈጣሪ ይርዳቸዉ

  • @kidestgeorge5581
    @kidestgeorge5581 ปีที่แล้ว +9

    እባካችሁ አንድ ላይ ሁኑ፣ ጌታ ይርዳችሁ።

  • @astertizazu1012
    @astertizazu1012 ปีที่แล้ว +5

    ዶ/ር ወዳጀነህ ትልቅ ሰው ነህ ሶፊም ከዚህ በኋላ ልጅነት የለም ስለዚህ ለልጆች ስትሉ አንድ ብትሆኑ ጥሩ ነው ካልሆነ እንግዲህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ምርቃት እወዳለሁ ብለህ የለ 🙏🙏🙏

    • @nebyoudaniel-he3xx
      @nebyoudaniel-he3xx 5 หลายเดือนก่อน

      የመጀመሪያ ሚስት እኮ አለችው::

    • @MosheaDayan-eq3jk
      @MosheaDayan-eq3jk 4 หลายเดือนก่อน

      Agibito yefeta bealem yemejemereya seaw aydelem degagimeh/sh yemejemereya mist alechiw min malet neaw gineous lay indemezegeb neaw?

  • @negedelemma7021
    @negedelemma7021 ปีที่แล้ว +7

    ሶፊም ዶ/ር ወዳጄነህም ጥሩ ሰዎች ስለሆናችሁ ሁሌም የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ አምላክ ሁሌም የፈቀደውንና የወደደውን ያድርግላችሁ

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 ปีที่แล้ว +11

    ወዳጅነህ እኮ❤ ታረቁ ከሶፊ ጋር

  • @bertukanali7780
    @bertukanali7780 ปีที่แล้ว +22

    I am praying to God to both of you
    to start all over again!
    It’s possible with God!
    forgiveness

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 ปีที่แล้ว +60

    እንሻአላህ ዳግመኛ ከባለቤትህ ጋር ታርቃችሁ ልጄቻችሁን ታስደስታላችሁ።

  • @sarateketay5432
    @sarateketay5432 ปีที่แล้ว +7

    የኔ አስትዋይ በጣም ብዙ ነገር ካተ ተምሪያለሁ መምህሬ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว +26

    በጣም የምወደው የማከብረው ሰው ዶክተር ወዳጄነክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ጆስዬ የኔ የዋህ

  • @DesalegenSimeon
    @DesalegenSimeon 6 หลายเดือนก่อน +2

    His teachings or conversation in the area of divorce.is Right and attractive .

  • @tsionslays
    @tsionslays 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ነዉ አሳብክ ለልጆች ጠንቅ ነዉ ባይሆን እነሱ እራሳቸውን ሲችሉ ታገባለህ ወንድ ልጅ ግዜ አለዉ ወይም ከልጆችክ እናት ጋር አንድ ትሆናላችሁ ሁሉን እግዚአብሄር ነዉየሚያዉቀዉ 2እወዳችዋለዉ አብሶ ስለ አለም እናት ድንግማርያም ክብር
    አለክ ❤

  • @yilmaaklilu5615
    @yilmaaklilu5615 ปีที่แล้ว +11

    ተመልሳችሁ አንድ ላይ ኑሩ

  • @TeshomeAtire1965Tutoria-ck4it
    @TeshomeAtire1965Tutoria-ck4it 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr.Wadajeneh. I love your ways of communication in all advices. As I understood from your history with Sofia, you t are telling her kindness and you have two children. This is great and you are still 75% together. I hope your remarriage because loneliness is not good.

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd ปีที่แล้ว +7

    ከሶፊያ ጋር አብራችሁ ኑሩ እግዚአብሔር በልጅ ባርኩዋቹሃል ባህሪያችሁን እርስ በርስ ትተዋወቃላችሁ አዲስ ሚሆን ነገር የለም ያለፈውን ትታችሁ በይቅርታ ተቻችላችሁ ብትኖሩ ደስ ይላል ።

    • @ezraman1186
      @ezraman1186 ปีที่แล้ว

      ሁለም እዲኸ ሰላማዊ የሆነፍቺ በመረዳዳት ቢሆን ይመሰጣል ነገርግን የማይቻል ከሆነ ነው በሁለታችሁ መሀል ግን አሁንም እግዚአብሄር አለ አይዞኸ

  • @loveandkindnessinternation2321
    @loveandkindnessinternation2321 ปีที่แล้ว +5

    ከመጀመርያም ዶ/ር ወዳጄነህ ከማግባቱም በፊት የቸገረው ሰው እንዳልሆነ በትምህርቶም በሥራም የተሟላ ኑሮ የነበረው ሰው ነበረና ሀብቷን አይቶ አላገባም ። ደግሞ ከትውልዱም ከአስተዳደጉም በጨዋ ቤተሰብ የወጣ ትሁት ሰው እንደነበረ አውቃለሁ። ስለባለቤቱ የፕሪዚደንት ሚስትነት አገር ውስጥ እንዴት ነበረ የሚለው ይቅርና ባጭሩ በእምነቱ ሳይጠነክር በጥድፍያ የተደረገ በመሆኑ ይህ ሆኗል መጽሄቶች የባለቤቱን አንተርቪው በወቅቱ በ ወዳጄነህ ላይ የቀረበው ጥሩ አልነበረም ይህን ሁሉ አልፎ ዛሬም በጌታ ቆሞ በርትቶ ማየቴ ጌታን አመሰግናለሁ የረዳው ጌታ ይባረክ።

  • @getteshome6501
    @getteshome6501 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚሰለችና የተደጋገም ንግግር! ብዙ ጊዜ በተለያየ ሚድያ ሰማነው

  • @atakiltberihun
    @atakiltberihun 6 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዜአብሔር መንፈስ ፍታ አይልም ስለዚሕ አትቀልድ ያንም ያዝ ያንንም
    ለቀቅ አታደርግ
    ጌታ ይርዳሕ

  • @AssbuTilahun
    @AssbuTilahun 3 หลายเดือนก่อน +1

    Great proud to Dr wedajeneh

  • @sine4297
    @sine4297 ปีที่แล้ว +11

    ዶክተር ወዳጅነህ በጣም አክባሪህ አድናቂህ ነኝ

  • @milehighlimo3813
    @milehighlimo3813 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ልዩ የሆነ ቃለ መጠየቅ ነዉ ፣ ሁላቸዉም ትልቅና አዋቂ ሰወች ነዉ በርቱ

  • @abejedaba
    @abejedaba ปีที่แล้ว +32

    ዳግም በልጆቻችሁ ምክንያት አብራችሁ እንደምትሆኑ እርግጠኛ ነኝ አብዝቼም እመኛለሁ

    • @angezuo671
      @angezuo671 6 หลายเดือนก่อน +2

      亲爱的小心肝宝贝:比心♥️比心♥️🔥❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍

    • @MerihunShikur-h3n
      @MerihunShikur-h3n 5 หลายเดือนก่อน

      ቤትህ መምራት ሳችል ቀርተህ ሚስተህ መፍታትህ እንደ ጀግና ታወራለህ

    • @babyfuntime9616
      @babyfuntime9616 4 หลายเดือนก่อน

      Stop being judged mental, you don't know what he went through and what they're going through.

  • @azebkassa3380
    @azebkassa3380 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምወደዉ ሰዉ ደ /ር ወዳጄነ ሰብናዉ ዉበት እዉቀት ያለዉ ሰዉ እስማርት የሆነሰዉ

  • @wearenothingwithoutlove5337
    @wearenothingwithoutlove5337 ปีที่แล้ว +20

    ከባለቤትህና ከልጆችህ ጋር ባንድ ላይ ያኑራችሁ የፍቅር አምላክ መሀላችሁ ይግባ ጠላትን ያርቅላችሁ

  • @tgtg1197
    @tgtg1197 ปีที่แล้ว +2

    I appreciate your honesty and willingness to share your experience. You are only human and we all mistakes.

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 ปีที่แล้ว +6

    ብትታረቁስ?የጌታ መንፈስ አይለያችሁ ።አሜን!!!!!!!!

    • @tidbin6905
      @tidbin6905 ปีที่แล้ว

      ውይ እመቤቴን የዘላለም ፀሎቴ የሁለቱ መልሶ መገናኘት እንደው እመብርሀን አርጋው ማርያምን የኔን ደስታ ሳልኩት

  • @AbaynehWoldhana
    @AbaynehWoldhana 4 หลายเดือนก่อน

    ወደጄ የለፈ አልፈዋል አሁን ግን ከሚስቱ ጋር ለህይወትም ከእግዚአብሔር ጋር ለመኖር በጣም ይጠቅማል ከልጆችህ እናት በመናገጋር ተስማምተህ ሕይወትህን ቀጥል እላለሁ ።

  • @ududhhdhfhf3732
    @ududhhdhfhf3732 ปีที่แล้ว +5

    ሁሉም የሚችል አምላክ መልሶ አንድ ያርጋቹ ምኞቴ ነው

  • @mekiyamohammed5682
    @mekiyamohammed5682 ปีที่แล้ว +2

    እባካቹህን ለልጆቻችሁ ስትሉ ታረቁ

    • @angezuo671
      @angezuo671 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @Biniam8212
    @Biniam8212 ปีที่แล้ว +3

    Jussie, my brother, if you are very happy that you are back to work, God blessus 🙏🙏🤞🤞❤️❤️👑👑✝️✝️

  • @emmanuelhabte4672
    @emmanuelhabte4672 ปีที่แล้ว

    Great advisor Dr. Mahrene. My favorite person. God bless you

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata 4 หลายเดือนก่อน

    የዶክቶር ወደጄነህ ግልጸኝነት ደስ ሲል ተለያይተችሁም የምተሰዩት ፍቅር እጅግ ይደነቀል መልካሙን ሁሉ እማነለሁ

  • @enanugelaw3803
    @enanugelaw3803 ปีที่แล้ว +1

    ጆሲ እንዴት ነህ በጣም ጠፍተሃል ለምን የሆን? እነደዚህ ታሪክ ያላቸውን ሰው እየፈለግህ የምታስተዋውቀው ነገር ተመችቶኛል ግን የጠፋህበትን ምክንያት ለአድናቂዎችህ ብትነግረን

  • @AbejeBerhanu-j6w
    @AbejeBerhanu-j6w 5 หลายเดือนก่อน

    እኔን ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር ሁለቱንም በጣም ነው የምወዳቸው ሁለቱም ትሁት እና ቅን መሆናቸው ያስደስተኛል ኑሩልን

  • @fatumahussentube9631
    @fatumahussentube9631 ปีที่แล้ว +5

    ውይ መለያየት

  • @eyobtesfamariam1683
    @eyobtesfamariam1683 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ወዳጀነህ ንግግረህ በህሉም መደብ ምታቅርባቸው መልክት የእናቴ ቃንቃ ትግርኛ እንካን ብሆን ከኣስመራ ወደ ኣዲስ ሲመጣ ብቀን ረድዮ የስማሁት ነው ቅባ ስእል እይሳፕልኩ የስው ታሪክና ብህል ያወቁት ያደግኩት እንደወጣት ማታ ወደ ምተበት ቤት ሲገባ ብቲቪ መዝናኛ በ ያየለሁ ያንተ መደብ ብከናዳ ትንሽ ግዜ ስያገኝ ያይሁት ይህ መደብ ስለቀቕ ኣላይሁትም ግን የሂወት ታሪክን ይህ ሽግር ያስለፍክ ኣይመለኝም ንበር ማንም ስው ውን ኣይጥብቅም ይሁን እንጂ ኣንድንገር ብትዳር ውስጥ ምኖሩ ሁሉም ስው እንደ ጥሩ ባለ ትዳርና እንደጅግና ራሱ ማያውቅ ሰው ትዳር ያልሁኖሉት ይቀልዳል ይወራል፡እውነተኛ ፍቅር የትዳር መሰረት ነው።ፍቅር ከጎደለ ግን ትዳር ይፍርሳል ብፈርስ ግን ልጅህ የትዳራቹ መሰረት ፍሬ ናቸው፡፡ስው ደሞ ብትዳር መነሩ ያለመነሩ ኣደለም ሚገለጸው የታሪኩ ምነሻው ባህሩኡና ከህዝብ ምያስታውወቀው እውቀት ያለው ሞያ ስጦታ ነው ።ብምጻፍ ብትግርኛ ብብሉይ ኪዳን እና በኣዲስ ኪዳን ያለው ስያነብብ ስለ ፍቺ ልጌታቸን እዮሱስ ኽርስቶ ስብከት ሲሰጥ ሙሴ ፍቺ እንደፈቀደላቸው፡ማስፈቀዱ ትክክለኛ ምሆኑን ያለሞሆኑን ብግደሎ እምነት ሲጠይቁት እንድብለው ነው የመለስላቸው የልባቹ ትሪ ( ቀናው ልቢ ያለመኖራቸው ) ነው የፈቅርድላቹ እኔ ደሞ የሙሴ ሕግ ለማፍረስ ኣደለሁም የመጣሁት ብሎ ኣስተምሮ ይስጥ ነበር በዚን ወቅት ወዳጄህ እምነትህ ጴንጠ ይሁን ኣይሁን ኣያውቅም እኔ ግን ኦርቶዶክስ ብሆን ብሰው እምነት ሊፈርድ ኣይፈልግም ስለ መጽሓፍ ቕዱስ ያለህን እወቀትና ፡ትርጋሜ ትክክለኛ ሞሆኑ ተስፋ ኣድርጌ ነው ምልእክቴ ምያስተላልፍልህ ከ ባለቤትህ የልጆጅህ እናት ወደ ትዳርህ እንድትመለስ ኣንድቀን ትስፋ ኣድርጋልሁ፡፡ራስ እግዝብሔት ወደትዳራ እንድትመለስ ይጠራታል ምያለያየቸሁ ንገር ምፍቺ ኣንዳቹ እሺ ይሁን ብላቹ እንድትቀርቡት ኣንድ ያኣንድ ምያቃት ታሪክ ባልዋ ወደ ትዳሩ እንድትመለስ ይተጠቀበት ሲስተም እንግርህ ኣለሁ ሃይ በለኝ ብቻ፡

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel5190 ปีที่แล้ว +2

    Greatest man Dr wodajeneh

  • @እንዳወቅይርሳው
    @እንዳወቅይርሳው ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይካስህ ወንድማችን

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee 4 หลายเดือนก่อน +1

    ልጆቹን እያታለሉ ወላጆቻቸው ኣብረው እንዳይሆኑ ስነልቦናቸዉን የሚያሳምኑ ተንኮለኞች እንዳሉ እና በ መጽሔት ስማቸዉን ሲያጠፉ የነበሩት የቀን ጅቦች እንደሆኑ ባለማወቃቸው ይዉህናቸው ያሳዝናሉ ሶፊ እና ወዳጄነህ

  • @yaberalij7508
    @yaberalij7508 ปีที่แล้ว

    ሶፊ የእውነት ደግ ነች የ260 መንገድ ስንት እንደከፈለችኝ መገመት ይከብዳል ,ቃልዋን አክብሪ ነች

  • @minalejesus9097
    @minalejesus9097 ปีที่แล้ว +3

    ጠላት ስራዉ ይፍረስ ለመልካም አይተጋም ለማፋታት ትጉ ነዉ

  • @LOVEETHIOPIA303
    @LOVEETHIOPIA303 ปีที่แล้ว +13

    ሚዲያ ላይ ሲቀርቡ ጨዋ ጨዋ ሚጫወቱት ነገረ😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ሰዎችች ስወዳችሁሁ

  • @HituSule
    @HituSule 3 หลายเดือนก่อน

    ጆሲዬ አንተ ትለያለህ ሁሉም ያምርብሃል 😊ወደ ቲቪ ሾው ሰራህ ብትመለሰ ደሰ ይለናል?

  • @AddisuAlem-yl6xd
    @AddisuAlem-yl6xd 4 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሔርን የምታውቆ ሰወች ናችሁ!!!!!

  • @alganehwmariam5970
    @alganehwmariam5970 8 หลายเดือนก่อน

    ጆሲ እባክህን እነዚህን ተመልሰው ወደ ትዳራቸው ተመልሰው እንዲገቡ አርጋቸው ትዳርን ለማቆየትና። ዘላቂነት እንዲኖረው ሞኝ መሆንንም ይጠይቃል ; ጆሲስ ብትሆን በጣም ከዚህ በፊት በነበረህ ሚዲያና ታደርገው በነበረው በጎ ተግባርህ የማደንቅህ ነውና ከዚህ በሁዋላ ያለ ትዳር መቆየት የለብህምና አግብተህ ትዳር መስርተህ እንድሰማ እፈልጋለሁ።

  • @abebamahashe9
    @abebamahashe9 ปีที่แล้ว +3

    Very educational!!! Thank you so much l really appreciate you and respect you 🙏 ❤️

  • @bettytadesse3005
    @bettytadesse3005 ปีที่แล้ว +5

    ጆሲ ግን ጋዜጠኛ ከመሆንክ በፊት በደንብ ትሬኒንግ ማረግ አለብክ

  • @familyeffort5881
    @familyeffort5881 ปีที่แล้ว +2

    Good and very complicated

  • @getachewadelow8279
    @getachewadelow8279 ปีที่แล้ว +4

    Dr.Wodajene, is one of elite person, versatile and spiritual man. I appreciate him for he is frank and genuine person. May God keep him safe in Jesus name.

  • @Medanit-cu5sd
    @Medanit-cu5sd 4 หลายเดือนก่อน

    Menfesawim alemawim iwuket yalew sew tidarun ayifetam. Egziabiher fichin abzito yitelal. Fichin yemiwed setan new isun demo be menfes tinkare betselot tigat yishenefal. I except ur remarriage eith sofi. So u r man of God. Bezihim mikniyat adnakih negnim aydelehumim. And ken sagegnih i will tell u Dr. I wish all the best. May God be with u

  • @ezranigussie-official
    @ezranigussie-official ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር ወዳጄነህ አዋቂም አላዋቂም ነው የሚመስለው 1ኛ ልጆቻችን ላይ ምንም ችግር የለም እንዴት ማለት ይቻላል ? የአባትን እና የእናትን ፍቅር የማያዩ ልጆች እየሳደጉ ሁለተኛ መ
    ና ወሳኙ ከመጀመርያው ችግሩ አልተማረም 3 ተኛ ወደ ሁለተኛው ትዳር ሲገባ ቀድሞ መስራት ያለበትን ስራ አልሰራም ሌላው ደሞ የመጀመሪያውን እሱ እንዳለው መንፈሳዊ ብስለት ስለጎደለው ነው ሁለተኛውም ላይ መንፈሳዊ ብስለይ አይታይበትም ስለመፅሄቶች ያወራወም ቢሆን ፀሀፊዎቹ የፅሁፋቸውን አላማ አስቀምጠው ነበር እነሱም ልክ ናቸው የሚያስብል ሀሳብ አላቸው ከባለመፅሄቶች ጋር የነበርው ችግር ሁለተኛ ጋብቻን ዲስካሬጅ አድርግ አንተን የሚከተሉ ብዙ ወጣቶች አሉ የሚል ጉድይ ነበር የዶክተር ወዳጄነህ የትዳር ህይወት ለብዙዎች ትምጅርት እንደሚወጣው እርግጠኛ ነኝ ግን እሱ በሚለው መልክ ብቻ አይደለም እኔ በግሌ አድናቂው ብቻ ሳልሆን አክባሪውም እንደ ወንድም የማያውቀኝ ወዳጁ ነኝ እግዚአብሄር የቀረው ዘመንህን ይባርክ።

    • @sisayt5318
      @sisayt5318 ปีที่แล้ว

      ዶር ወዳጄነህ እግዚያብሄር እድሜ ጤና ይስጠው።ጆሲ ለአንተም ይስጥህ። በጣም ነው የምወዳችሁ ሁለታችሁንም። ዶ፡ር ወዳጄነህ ትምህርትህን ሰምቼ አልጠግብም፣ከልጆቼ ርቄ ስለምኖር ለኔ ብዙትምህርት እየሰጠኝ ነው እና ተከታተሉ ፣ተማሩ እላለሁ ሁሌ ።ልጆችህ ይባረኩ ፣ጆሲ፣እንደ እግዚያብሄር፣ፍቃድ ፣ይሁንና ከሶፊ ጋር ብታስማማቸው በጣም ደስ ይለኛል።ፈጣሪ ይርዳችሁ።

    • @zennymen
      @zennymen 8 หลายเดือนก่อน

      ይሄ ሰውዬ ውሸታም ቀጣፊ ሰው ነው የእኛ ህዝብ ብስለት ስለሌለን እየተቅለሰለሰ ታዋቂ ለመሆን እየሰራ ነው::

  • @ethioittutorial6005
    @ethioittutorial6005 ปีที่แล้ว +2

    Great interview

  • @teddyinchrist3678
    @teddyinchrist3678 ปีที่แล้ว

    Doc እኔም በሰዓቱ መንፈሳዊ እዉቀት መካፈል ጅማሮ ላይ(ልጅነት) ስለነበርኩ መጽሔቶችን አንብቤ እንዴት እሱ ሁለተኛ ያገባል ብዬ አስቤ ነበር ከቅዱስ ቃሉ አንፃር ። ብቻ አይድረስ ነው ጋብች ዘሎ አይገባም ዘሎ ስለማይወጣና እግዚአብሔር ይጠብቅ ነው የሚባለው። በተረፈ ከሶፊ ጋር ጤናማ የሆነ የቃሉን እውነት ተረድታችሁ ከጌታ ከኢየሱስ ጋር ህብረታችሁን ብታድሱና መታረቅአብሮ ለመኖር ብትወስኑ ጌታ ይረዳችኋል ባይ ነኝ ። ቃሉም ይኼን ነው የሚለውና።

  • @meryem1143
    @meryem1143 8 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ሁለታቹም ወደ ሀቁ ጎዳና ወደ እስልምና ይምራቹ ያረብ ትዳራቹ ያማረ እንዲሆን ሁለቱንም አገር እንዲያምርላቹ ምኞቴ ነው።።

    • @robelr1012
      @robelr1012 7 หลายเดือนก่อน

      ከመቼ ወዲህ እስልምና ጥሩ ትዳር ኣላችሁ? 1 ወንድ ለ4 ሴት መጋራት ነው?

    • @meryem1143
      @meryem1143 6 หลายเดือนก่อน

      @@robelr1012 እና በዝሙት እይሻላል እንዴ?

    • @robelr1012
      @robelr1012 6 หลายเดือนก่อน

      @@meryem1143 kezmut lemedan 1 bal le1 set enji 1bal le 4 set aydelem

  • @saniethiohabeshaanki
    @saniethiohabeshaanki ปีที่แล้ว

    Dr Wedajeneh Liyu Sew New.. I Like Him🙏🙏

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው ปีที่แล้ว +2

    ሠላማችሑ ብዝት ይበል ሁለታችሑም እማከብራችሁ. ባለሙያ ሰው ናችሑ

  • @Hally-ze9cu
    @Hally-ze9cu หลายเดือนก่อน

    ቆይ ቆይ እኔ አንድ ሰው explain እንዲያደርግልኝ እፈልጋለሁ መፅሐፍ ቅዱስ ትዳር መፍታትን ያወግዛል ወይ ?

  • @EndaleZewdie
    @EndaleZewdie 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ ዶክተር ወዳጄነህ ዛሬ እንኳን አላናደድከኝም

  • @rahelmehari-x6l
    @rahelmehari-x6l 5 หลายเดือนก่อน

    i love dr wedajneh from eritrea

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you Dr.

  • @simonberhane6450
    @simonberhane6450 ปีที่แล้ว +1

    You are one of the models in you-tube i wish God will re-unite you again

  • @sameulweldehiwet3800
    @sameulweldehiwet3800 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing Dr w and joss bro

  • @denekewtizazu5442
    @denekewtizazu5442 ปีที่แล้ว

    ሳልሞት በህይወተ ስጋ እያለሁ ባገኛቸውና እግዚዓብሔር ከቀባቸው የእውቀት በረከት እኔንም ቢቀቡኝ ብየ ከምመኛቸው ሰዎች ውስጥ አንዱ ዶ/ር ወዳጀነህ መሃረነ ነው።ትለይብኛለህ።

  • @tsiondaniel1482
    @tsiondaniel1482 ปีที่แล้ว

    Do/c melkam sew neh tebark bebezu 👉ke sofi gar plic aberachew nuru🙏🙏🙏😢

  • @mqw544
    @mqw544 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር ወዳጀነህ እንዳንተ ያለ አላህ ያብዛልን

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ አንድ ላይ ያድርጋችሁ!
    ስለት ነው

  • @እለታዊትኩስመረጃዎች
    @እለታዊትኩስመረጃዎች 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምሳሌ ❤❤

  • @kibirumardasa9693
    @kibirumardasa9693 ปีที่แล้ว +1

    God bless you!

  • @temesgenbelete4466
    @temesgenbelete4466 6 หลายเดือนก่อน

    Meleyayetn seyxan bcha new midegifew, mefithie aydelem,, demo tdar Iko semayawi yehone misxr alew ❤❤❤

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ሰው ነህ ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህን ይባርክልህ : ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ባርኮ ሲሰጥ ነው ብዙ ውጣ ውረድ ይገጥማል ችሎ መኖር አይነተኛ አማራጭ ነው ካልሆነ ደግሞ ምን ይደረጋል ካሁን በሁዋላ አላገባም ያልከው ግን ያሳዝናል እስቲ ለጌታ ተወው ለአንተ ያለው ስለሚኖር 🙏

    • @dr.iyasuhailesellassie7915
      @dr.iyasuhailesellassie7915 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ብዙ ውጣ ውረድ ያለ ነው
      በሕይወትህ ግን የእግዚአብሔር
      መልክተኛ መሆንህንና አስታራቂ
      መሆንህን አትርሳ ሁለታችሁም
      ያለፈውን ማንሳትም በማስታወስም
      አያስፈልግም አልፎአል ከሁላችንም
      ከንፈር መምጠጥ ብቻ ነው።
      ሲራክ ጠቢብ ስለምንን እንዳለው
      መርቀኝና ሸኘኝ ሲለው መንገድ ሰትሄድ
      መንታ መንገድ ከአጋጠመህ አትወላውል
      በአንደኛ ሂድ በሄድክበት መንገድ አትመለስ ለአለፈው አትበሳጭ
      ለሚመጣው አትበለጥ። ሁሉም የሆነው
      የሰሎሞንን አንዲትዋን ሲራክ ወዶ
      ስለነበር ሳይነቃብኝ ቶሎ ልሰናበት
      ምከንያቱም ሲራክ ሚሰት ላገባ ነው
      ብሎ ለሰሎሞን ሲነግረው መልካም
      ነው ልመርቅልህ አለው ሲራክም
      ከቤትህ አጠገብ ትንሽ ቤት ልስራና
      ሰገነቱላይ አይተህ ትመርቅልኛለህ አለው
      ፋቅረኛውን በይ እንግዴህ እሱ ሰገነቱን
      ሲወጣ አንቺም ተንደርድረሽ እኔ ሰገነት ላይ ውጪ አላት ስለምንም ከራሱ ሰገነት ላይ ወጥቶ እየተጠራጠረ ይህቺ
      የኔ መሰለችኝ እያለ እየተጠራጠረ ሳለ
      ሲራክም በዚህ መንገድ ተመራርቀዋል
      ዶክተርም የልጆችህ እናት ነች ለአንተም
      እናትም እህትም ባልጀራህም ነች ምክርም አያስፈልጋችሁም ምከንያቱም
      በሁለታችሁም መሀል አገርጋሪ ገብቶባችኋል ና መዝሙረ ዳዊት
      ምዕራፍ 11,14 ,22,26,27,28,120,139
      ጧትና ማታ ሁላታችሁም አንብቡት
      ዶክተር የልጆችህን እናት ገልበት ስመህ
      የልጆችህንም ጭምር እግዚአብሔ ሁላችንም ይቅር ይበለን።
      አሰቀይሜአችሁ ከሆነ ይቅርታ እጠይቀለሁ ።
      ዶክተር ኢያሱ ኃይለሥላሴ

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 ปีที่แล้ว +1

    ሶፊን ተመልስህ አግባት ዶክተር

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 ปีที่แล้ว +15

    በትቢት ከተጋባህ በትቢት ትፋታለህ አለ አይ ዶክተር ወዳጀነህ ይመችህ😂😂😂😂

    • @flexa_fro3163
      @flexa_fro3163 ปีที่แล้ว

      Tenbit new not tebit

    • @emano5974
      @emano5974 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂እኔም ስቂአለሁ

  • @mirtawegen6022
    @mirtawegen6022 ปีที่แล้ว +4

    That’s our culture we do t stand out life’s it’s wrong… this man is amazing very sad for him

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጣምአሳዘንኸኝ እባክህ ብቻህን አትሁንአግባ

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ድንቅ ሰው ነህ ዶክተር ወዳጄነህ በዚህ ምክንያት ምንም በቂ ነው ሊባል በማይችል ትዳርህን ማጣትህ ልቤን ነው የነካው ለትዳራችው መፍረስ ምክንያት የሆኑ ሁሉ ፈጣሪ መቼም በጊዜው ይፈርድባቸዋል.እረጅም ዘመንን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ .

  • @AgegehushGete
    @AgegehushGete 7 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ይሰማማችሁ

  • @zelalemkebede5698
    @zelalemkebede5698 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፍቺን እጠላለሁ ብሏል

  • @valeriimahu8852
    @valeriimahu8852 ปีที่แล้ว +1

    ስወድክኮ

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያለ ትዳር መኖር ከባድ አጥያት ነውና እባክህ አግባ። ❤❤❤😢😢

    • @Hally-ze9cu
      @Hally-ze9cu หลายเดือนก่อน

      መፅሐፍ ቅዱስ ሐጢአት ነው አይልም

  • @mirtawegen6022
    @mirtawegen6022 ปีที่แล้ว +8

    This one is very interesting and intellectual person in Ethiopia in our century… I appreciate him 🕎🔯✡️💚💛❤️🇲🇱🇮🇱🇲🇱🇮🇱🇲🇱

  • @dariktefera1394
    @dariktefera1394 ปีที่แล้ว +4

    Somehow educational. Every marriage is not perfect we skip so many thigs for each other for the ske of saving the marriage especially having children together.

  • @Helen-bf8jt
    @Helen-bf8jt ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ወዳጀነህ የምር ልዩ ነህ

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 8 หลายเดือนก่อน

    ሶፊያ እንኳን ቀረችበት እንኳን ለትዳር ለሀገር የማትሆን ተሳዳቢ ለሰው ክብር የሌላት ሰማይና ምድር ናቸው ይሄ የጴንጤዎች ችግር ነው ተጋቡ ብሎናል ተፋቱ ብሎናል 😂😂😂 ቀልድ ነው እንዴ ትዳር ግን ዶ/ር ግን የተሳሳትከው የቺን ጨበሬ ከምታገባ አስቴርን በአንተ ፀባይ ማስተካከል ትችል ነበር አንተ በጣም ትህትናህ ማንንም ያገራል መልካም ሴት ብትሆን አንተን የመሰለ የልጆቿን አባት አትፈታም ነበር አሁንስ ምን ሰላም አላት በሚዲያ የፈረደባትን በተ ክርስቲያን ስትቦጭቅ ነው ምትውለው ደግ ናት አትበል ለልጆቿ ሊሆን ይችላል ለሰው ግን ክብር የላትም አንተን ግን በጣም እናከብርሀለን

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 ปีที่แล้ว +3

    I love to 👂 hear sofiys side of the story.

  • @DesalegenSimeon
    @DesalegenSimeon 6 หลายเดือนก่อน

    May God help you for the rest of your life

  • @emmanuelhabte4672
    @emmanuelhabte4672 ปีที่แล้ว

    YetNsh talaq sew Jose tebareklgn

  • @DeginshDemisse
    @DeginshDemisse 3 หลายเดือนก่อน

    Yetergag sew❤❤❤❤❤❤woow

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 ปีที่แล้ว

    Dr. Wedajeneh
    አትራቀቅ
    ትንሽ ቆይ የልጆችህን መጨረሻ ታየዋለህ።
    ይልቅስ ለልጆቻችሁ ስትሉ ወደ ትዳራችሁ ተመለሱ

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታሆይእነዚህንሰዋችአንድአድርጋቸው

  • @Alemye777
    @Alemye777 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ወዳጀነህ ጥሩ ሰው :ሶፊያም በሳል ልጅ ነች:ክፍተቶችን አጥብበው አብረው ቢኖሩ ደስ ይላል::

  • @enanugelaw3803
    @enanugelaw3803 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር በጣም ይገርማል ትምህርት ነው እኔ ምጠይቅህ የምን ሃይማኖት ተከታይ ነህ

  • @sittinaahmed8961
    @sittinaahmed8961 5 หลายเดือนก่อน

    ይህን ጥሩ ኮምዬንኬሽን በጋራ ሁናችሁ ለምን አታደርጉም?እባክህን ዶክ ትዳራችሁ አሁንም ይወት አለዉ ልታድኑት ይገባል!

  • @afradantube1866
    @afradantube1866 5 หลายเดือนก่อน

    ጆሲ ቀደም ሲል በጄ ቲቪ ታደርገው እንደነበረው የተጠፋፉ ወገኖች የሚገናኙበት መድረክ ይሆናል ብዬ እጠብቃለሁ

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ የትዳርን definition ኖራችሁ አሳዩን፤ታርቃችሁ የእ/ርን ቃል እንደምታከብሩ አሳዩን፤አለበለዚያ የሶፊያ መዝሙር የወዳጄነህ ስብከት ይቅርብን።

  • @qarokebede8311
    @qarokebede8311 ปีที่แล้ว

    Dr you are the right person.

    • @tenagnewoldeyohannes1495
      @tenagnewoldeyohannes1495 ปีที่แล้ว

      For divorce or for what? There is a missing thing, that I didn't get. Why someone like Sophie, divorce because of external pressure? I am sorry I don't get it. It doesn't add up.

  • @drwasihun8698
    @drwasihun8698 ปีที่แล้ว +3

    ታረቁ!!