አስቴር በዳኔ እና ዶ/ር ወዳጄነህ ተፋጠጡ | የ ዶ/ር ወዳጄነህ ማርያም ታማልዳለች ወይስ አታማልድም? | Haleta tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 4.8K

  • @haletatv
    @haletatv  ปีที่แล้ว +89

    የሀሌታ ቲቪ አጋር ሚዲያ የሆነውን ረቡኒ ሚዲያን ሰብስክራይብ አድርገዋል?
    👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
    th-cam.com/video/bvqkI6twIgM/w-d-xo.html

    • @meletsega6255
      @meletsega6255 ปีที่แล้ว +7

      I did

    • @romanbetew9232
      @romanbetew9232 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ጥሩ ግዚ ነበር ክብር ይስጥልን🙏🏽

    • @proud_Orthodox27
      @proud_Orthodox27 ปีที่แล้ว +5

      አስቴር እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ። ሌላ ቃል የለኝም።

    • @tigistfiseha2087
      @tigistfiseha2087 ปีที่แล้ว +4

      አይ አስቱ ለካ ጴንጤ ነሽ አትመስይኝም ነበር ግን ሁለታችውም ጥሩ ውይይት ነው ያደረጋችውት

    • @godsplan3262
      @godsplan3262 ปีที่แล้ว +7

      አስቴር ቲፒካል እና አሰልቺ የሆኑ የፕሮቴስታንት ተከታዮች ጥቅሶችን "መዳን በማንም የለም"ን በማንሳት ኦርቶዶክሳዊያን እንደማያምኑባቸው አድርጋ አቅርባለች ይሔ ሊታረም ይገባል የክርስቶስን ማዳን የሚተካ የለም የቅዱሳኑን ማዳን አውቆ ከክርስቶስ ማዳን ጋር እያምታቱ ማቅረብ ሊታሰብበት ይገባል

  • @Dokimas_tube
    @Dokimas_tube ปีที่แล้ว +864

    የእመብርሃንን ፍቅር ስትቀምሱት ደግሞ ከዚህ በላይ ነው የምታለቅሱት እመብርሃንን ፍቅራን የቀመሰ ውሌታዋ ያለበት እስኪ እመብርን እያላችሁ ምስክርነታችሁን ግለፁላት❤❤❤❤❤

    • @Myen0912
      @Myen0912 ปีที่แล้ว +15

      ማርያም ምንም አይነት ፍቅር ሆነ ጥላቻ ለሰው ልጅ መስጠት አትችልም።

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 ปีที่แล้ว +38

      ለመቅመስም መመረጥ ያስፈልጋል

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 ปีที่แล้ว +27

      ​@@Myen0912ማን ነበር ያ ፓስተራችሁ በኢየሱስ ብሎ አስክሬን ቆፍሮ አውጥቶ ነፍስ እዘራበታለሁ እያለ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል የነበረው ተሳክቶለት ይሆን?? 😂😂

    • @mekalihtigray8627
      @mekalihtigray8627 ปีที่แล้ว +2

      ​@@Myen0912ዑዕ ህሊና ቢስ

    • @DawitAsmerom1
      @DawitAsmerom1 ปีที่แล้ว +7

      Dngl Mariyam Motalech behiwet yelechim.

  • @yenenehejigu255
    @yenenehejigu255 ปีที่แล้ว +245

    ገና እስከ ዓለም ፍፃሜ ድረስ ተከራከራላቹ. ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ , ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ እናት ለድንግል ማርያም .

    • @AbebaMoke
      @AbebaMoke ปีที่แล้ว +3

      ክብር የሚገባው የሰማይና የምድር ፈጣሪ እግዚአብሔር ብቻ ነው

    • @ssss-ko9ed
      @ssss-ko9ed ปีที่แล้ว +8

      ​@@AbebaMokeክቡር አብይ አህመድ እያልክ ትሰግድ አይደል እንዴ ይሄ ምን አስገረመህ😂

    • @አዲስምዕራፍ-ለ5ጰ
      @አዲስምዕራፍ-ለ5ጰ ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +3

      👉 ባጭሩ ወዳጄነህ እያመቻመቸና እያጭበረበረ ነው❗ እውነትን መናገር አልፈለግም❗ማወናበድ ጥሩ አይደለም❗ወዳጄነህ አስመሳይ ነው❗

    • @EskinderGebreyohannes
      @EskinderGebreyohannes ปีที่แล้ว +5

      @@AbebaMoke "....በፃድቅ ስም ቀዝቃዛ ውሃ እንኳን ያጠጣ የፃድቁን ብረክት(ዋጋ) ይቀበላል!
      ቅድስት ድንግል ማርያም ከፃድቃንም በላይ ናት ብለን እናምናለን:: አሜን!

  • @messya7125
    @messya7125 ปีที่แล้ว +100

    የጌታችን እናት ክብር ይገባታል ዉይይታችሁ ጥሩ ነዉ ዶክተር ወዳጄነህ ትምህርትህን እንወደዋለን❤

  • @Meargmagii
    @Meargmagii ปีที่แล้ว +14

    ክብር ለእመቤታቺን ከልጅዋ የተነሳ በሁሉም ከመቅፅበት ትገኛለች ታማልዳለች እወድሻለው እመቤቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ
    @መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ ปีที่แล้ว +238

    አስቱ እባክሽን ዶክተር መምህር ዘበነንም ጋብዢ እና እንደዚሁ ሰላማዊ ፍቅር እና አክብሮት የተሞላበት ውይይት እንድታደርጊ በእግዚአብሔር ስም እጠይቅሻለው🙏🏽🙏🏽

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 ปีที่แล้ว +1

      የዘበነን ተረተረት ሰምተን ጨርሰናል።

    • @KhalkedanTazeb
      @KhalkedanTazeb ปีที่แล้ว

      ​@@habtamudehne8502 መፅሀፍ ቅድስን በደንብ ስላላነበብህ መረዳት አትችልም መምህር ዘበነን የነተ ፓስተሮች ነቸው አይደል ትክክል የሞተ እነስነሳለን እያሉ በያዳራሱ የሚዘሉት እግዚአብሔር በቅንነት በፁሎት ጠይቁት እውነተኛውን መንገድ ይመራቹሀል

    • @MahiletbelayAbebe-zl5qt
      @MahiletbelayAbebe-zl5qt ปีที่แล้ว +5

      Ewunet btgabezwu dess yilegn neber bedenb yigebat neber

    • @abrilotrading1238
      @abrilotrading1238 ปีที่แล้ว +19

      ​@@habtamudehne8502ለሰይጣን አዎ ተረት ነው።

    • @haregewainfisseha5971
      @haregewainfisseha5971 ปีที่แล้ว +9

      Memhir Dr. Zebene Lemma is knowledgeable. He's teaching you the truth with evidence. It's sad to see comments from those who don't know about bible. The Almighty God will protect our Orthodox Tewahido church & our blessed country!!!

  • @metasebyasintayehu9466
    @metasebyasintayehu9466 ปีที่แล้ว +72

    ዶክተር ወዳጄነህ ጌታዬና አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ዘመንህን ይባርከው እመብረሐን በህይወትህ ዘመን ሁሉ ጥላ ትሁንህ አሜን 🙏🙏🙏

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 ปีที่แล้ว +2

      የኦርቶዶክስ ማርያም የሰይጣን ተረት ናት፤አማላጅነት ከተራ ሰው ጋር አይገናኝም፤ማንኛውም ንፁህ ክርስቲያን ከማርያም እኩል ክርስቲያን እንደሆነ የማያውቅ ሰው ከኢስላም አይሻልም።

    • @seblewongel9369
      @seblewongel9369 ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ

    • @kdstteklu8409
      @kdstteklu8409 ปีที่แล้ว +1

      ሲጀመር መጽሐፍ ቅዱስ ከማን ነው ያገኛችሁት ???

    • @nathnaelll
      @nathnaelll ปีที่แล้ว +2

      ​@@hailachin7104ክደሀታል እና ለክብሯ ትሰግዳለክ፤ ይሀው ልጇንም እሷንም ምስክር አሬጊያለሁ

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

      👉 ባጭሩ ወዳጄነህ እያመቻመቸና እያጭበረበረ ነው❗ እውነትን መናገር አልፈለግም❗ማወናበድ ጥሩ አይደለም❗ወዳጄነህ አስመሳይ ነው❗

  • @tezeramekonnen5393
    @tezeramekonnen5393 ปีที่แล้ว +816

    ድንግል ማርያም ወደድሽም ጠላሽም አለቀሽም አላለቀሽም እመቤቴ ዛሬም ዘወትርም አማላጅ ነች

    • @Barsey7
      @Barsey7 ปีที่แล้ว +55

      ውደድክም ጠላህም እየሱስ ነው አማላጅህ የሞተልህ የተነሳው በ አብ ቀኝ ያለው ደግሞም ስላንተ የሚማልደው ነው አማላጅህ!!!!!! ማርያም እንደምታማልድህ ከየትኛው መፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ነው ያገኘከው???? ከሚገባት ክብር በላይ አትስጣት ማርያም የምትማልድልን ከሆነ እኮ ቀድሞውንም እየሱስ መምጣት አያስፈልገውም ነበር::

    • @CHERNETAYELE-io5re
      @CHERNETAYELE-io5re ปีที่แล้ว +15

      እናትህን፣ አባትህን ውይም የሆነ ሰው ጽልዩልኝ ብለህ አታውቅም??????ማርያም የምትማልድልን ከሆነ እኮ ቀድሞውንም እየሱስ መምጣት አያስፈልገውም ነበር::ፍጣሪ ለሰራው አንተ ምን ወሳኝ አደረገህ ????

    • @meletsega6255
      @meletsega6255 ปีที่แล้ว +2

      እንዴት አወቅክ ? መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ተጽፍዋል ?

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 ปีที่แล้ว +8

      ​@@Barsey7ከማነው የሚያማልድህ እኛ የምናውቀው ክርስቶስ አንድ ነው

    • @muke614
      @muke614 ปีที่แล้ว +3

      ​@@Barsey7እስኪ የልቡና ዓይንሽን ክፈቺ ያለቀሰችበትን ነጥብ እንደገና አድምጪ።ማሪያም ታማልዳለች አላለችም መቸም አትልም ስለማታማልድ።

  • @ethiopiahagera2488
    @ethiopiahagera2488 ปีที่แล้ว +8

    አስቱ መንፈስ ቅዱስ ስለእመቤታችን አስለቀሰሽ እኮ ገና ስለእባሽ ብላ ከቅፏ ታስገባሽ ። ወዳጄነህ ውዱ የሀገራችን ብርቅዬ እና ድንቅ ስጦታ እድሜህን ያርዝምልን እንወድሀለን ውይ እንዴት እንደምንሳሳልህ !!! አስቱ ስለጋበሽል አንቺንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ። ማርያም ታማልዳለች እምነቴ እንዳቺ ነበረ ኦርቶዶክስም ሆኜ ማለቴ ነው ከለታት ባንዱ ቀን ግን ከጤና ባለሙያ የተነገረኝ መዉለድ ያለመቻልውጤት ፡ ቀርቤ በተሰበረልብ እነድጠይቅ አደረገኝ ከሶስት አመት ደጅ ፅናት በሓላ ግሸን ማሪያም /ግማደ መስቀሉ / ንግስት እሌኒ አሳርፋበታለች ተብሎ ከሚታመንበት ቦታ በየአመቱ ከጉዞ ማሀበርተኞች ጋር እንሄድ ነበር ፡ከዚያም በሶስተኛው ጉዞአችን ፡ከዛው ስፍራ ቆሜ በፍፁም እምነት በተሰበረ ልብ ስለእናትሽ ስለሀና ብለሽ ስለአባትሽ ስለያቄብ ብለሽ ፡ ማሀንነትን እነሱ ያውቁታልና ፡ ልጅሽ ስለኔ ስለተቀበለውም መከራብለሽ ፡እባክሽ ፡በልጅ እባረክ ዘንድ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አሳስቢልኝ የቃና ዘገሊላን ወይን ጊዜው ገናነው እዳለው አልሆነብኝም ፡ እንባዬ በአራት መንታ ይፈስ ነበር ።እዛው እቅልፍእቅልፍ አለኝ በጥፍሬ ቁጢጥ ብዬ እንባዬን እጠራረኩ ጉልበቴ ላይ ደፋ አልኩኝ ። ፍራሽ ላይ የተኛሁ ያህል ሀይለኛ እንቅልፍ ወሰደኝ ከዚያም መጣች አየሗት በጣም ከባድ ነበር ባካል ካገኘሁሽ እነግርሻለሁ መሀሉ አይነገርም አደል የለው ባጭሩ መበስከረም 21 ራይ አየሁ ግንቦት 29 ሴት ልጄን አቀፍኩ አሁን የሁለትሴትናየአንድ ወንድ በድምሩ የ3ልጆች እናት ነኝ። ክብሩን የድንግልጅ ይውሰድ ። እናቴ እኔን የሰማች ሁሉንም ትስማ አሳምናኛለች ።አስቱ ከቻልሽ እንደቱሪስትም ቢሆን እናትና ልጁ የተሰደዱባቸውን ገዳማት ጠይቂና ሂጂ የኔ ይገለጥልሻል ታሪክሁሉአይነገርም ብለሻል እውነት ብለሻል
    ፍኩ

  • @Tigiget
    @Tigiget ปีที่แล้ว +40

    ተምታቶብሻል አስቱዬ ማርያም እንዴት አሳዘነችሽ የምታሳዝኝውስ አንቺ እመቤተ እሷ ትዘንልሽና ቃሉ ይገለጥልሽ። የነ ዲያቆን ሄኖክን ትምህርት ተከታተይ

    • @DawitAsmerom1
      @DawitAsmerom1 ปีที่แล้ว +3

      ትምርት ክክክክ ተረት ኣይሻልሽም

    • @SebaDegu
      @SebaDegu ปีที่แล้ว +1

      Yhenok temret men yaregal METSHAF KEDUS eyale

    • @SebaDegu
      @SebaDegu ปีที่แล้ว +1

      WEDE selemareyam yalew fikshen YEKER EMNET KEMESEMAT NEW MESEMATEM KEGZABHER KAL NEW selmle yegzabhet kal khulum yebeltal

    • @shewatsehay1
      @shewatsehay1 ปีที่แล้ว

      መቼም ደንቆሮ አይባልም ግን እንደነዚህ ያለሰው አይምራቸው ከተዘጋ አይሰሙም ዲንጋይላይ ውሀ እንደማፍሰስ ነው፡አንድቀን ልቦናዋ ሊከፈት

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 ปีที่แล้ว +1

      የእግዚአብሔርን መንፈሰ የሚገልጸው መምህር ሄኖክ ሳይሆን መንፈሰ ቅዱሰ ነዉ አሰቴር ደግሞ ተገልጦላታል።

  • @uriel2216
    @uriel2216 ปีที่แล้ว +207

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም እወዳታለሁ ለዘላለም አከብርለታለሁ ፀጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ እላታለሁ አወድስሻለሁ🙏

    • @Zurieshwork
      @Zurieshwork ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen dess yebelesh ❤❤❤❤

    • @FikralemFikr
      @FikralemFikr ปีที่แล้ว +1

      ልክ አንቺ ያልሽውን አስቴርም ብለዋለች እንደውም እያለቀሰች,ታዲያ እግዚአብሄርን ያዕቆብ,የአብርሀም ,የ ይሰሀቅ አምላክ ካልን,እሳ ከሁሉም ትበልጣለች ካለች ለምን የጌታ ዬ እናት ስንል ፀልይልን ስንል ማርሽ ያዘች.ደ/ ር ተናገረ እኮ ፻ አመት ነው,ልብ ያለው ልብ ይበል ቅዱሳን ክብር አግኝተው ክብር የተሰጣቸው ናቸው,እሱ ያከበረውን እኛ ማቅለ ል አንችልም ብናቀል እኛ ነን የሚቀርብን.

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን እሰይ

    • @BashBash-s8h
      @BashBash-s8h 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @sosetg1
    @sosetg1 ปีที่แล้ว +162

    እመቤታችን ቅድስትድንግል ማርያም ከመውለድዋ በፊት ድንግል ከወለደች በሃላ ድንግል ናት .ክብር ምስጋና ለመድሃኒአለም ይሁን .

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 ปีที่แล้ว +5

      ብትወልድስ ምን ችግር አለበት እግዚአብሔር ይችላል ስለቻለ ደሞ ልጆች አሏት ፍጡር እኮ ናት ሰው እኮ ነት

    • @cellmany8160
      @cellmany8160 ปีที่แล้ว

      Awo wndme enem yemaryam lij negn😃

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 ปีที่แล้ว +3

      ​@@roziroza3655አውሬው አፍን ሲከፍት በዚህ ልክ ነው ። ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም ። ቢመራችሁም ዋጥ

    • @DawitAsmerom1
      @DawitAsmerom1 ปีที่แล้ว

      ​@@roziroza3655ewnet new

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 ปีที่แล้ว

      ​@@Mantegibosh2016❤❤❤

  • @MULU-c9y
    @MULU-c9y 2 หลายเดือนก่อน +4

    እናቱ ሃይማኖት ከተባለ እርተደክስ ተዋህዶ
    ፍቅር ከተባለ እየሱስ ክርስቶስ
    ዉበት ከተባለ. ድንግል ማርያም
    ድንግል ማርያም ኣማላጅ ናት
    የድንግል ማርያም ፍቅራ ስትቀምሺ ይገበሻል
    እመ ኣምላክ
    ወላድት ኣሞላክ
    እመ ብርሃን
    ንፅህተ ንፅህቲ
    ሩኩሰት የሌሌባት
    በህልናዉ ድንግል
    በስጋዋ ድንግል
    መትህተ ፈጣሪ
    መልእልተ ፍጡራን
    የሜላእክት እህት
    የኣዳም ተስፍ
    የነብያት ትንብት
    የሃወርያት ስብከት
    የሰማእታት ኣክልል
    የፃድቃናት ምርኩዝ
    የሙሴ ፅላት
    የኣሮን በትር
    የኖህ መርከብ
    የያቆብ መሳልል
    የዳዉት በገና
    የኤልሳ ማሶራ
    ራእ ምልእተ ሎዛ
    እሜብየትየ ድንግል ማርያም
    የመንግስተ ሰማይ መርታ የምታገባ
    ማ👉ማህደረ መሎከት
    ር 👉ርግቢ ርሆርህቲ
    ያ👉 የሜላእክት ምግብ ሁሉ ትዉልዲ ወደ ኣንቺ ያንቃእዱ
    ም👉ምግቢ ስለዚ ማርያም ኣማላጅ ናት እግዛብሄር ኣንደ ኣከበራት እግዛብሄር ያከበረዉ ማንም ኣያረክሰዉም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም’ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም. ኣማለጅ ናቴ ማርያም አሜብየትየ የተዋህዶ ልጆጅሽ እንወድሻለን እንከብርሻለን እንዘምርልሻለን እናመሰግንሻለን እንሰግድልሻለን ማርያም ኣማላጅ ናት ❤❤❤❤❤❤

  • @yibekalbelachew637
    @yibekalbelachew637 ปีที่แล้ว +152

    አንተ የተባረክ ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እመቤቴ ቀሪ ዘመንህን ሁሉ ትባርክልህ !!

    • @meseretmengistu6492
      @meseretmengistu6492 ปีที่แล้ว

      ኧረ የጠራውን መንገድ ይግለጥልህ በሉት።

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡

    • @tersitasrat6748
      @tersitasrat6748 11 หลายเดือนก่อน

      I don’t understand. Did this guy forget his preaching calling Virgin Mary the Mother of our Lord, (Yetilkua nigist) comparing her to jazabel. He is very indecisive.

  • @ኩምሳሌሊሳ
    @ኩምሳሌሊሳ ปีที่แล้ว +17

    እኔ እደዚ አይነት አደበቱ የሚጣፍጥ የሀሳብ የውቀት ሀብታም ትሁት ትልቅ ሰው አይቼ አላቅም ጨምሮ ይባርክህ thank you so much ዶክተር ወዳጄነህ ማርህነ።

    • @fissehahibeste
      @fissehahibeste ปีที่แล้ว

      አይገርምህም ምንም ኣያውቅም ተመሳስሉ መኖር የሚወድ ሰው ነው

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 ปีที่แล้ว +52

    ጥሩ ውይይት ነው ስለ እመቤታችን ብዙዎቻችን ያልተገለፀልን ሚስጥር አለ እመቤታችን ለሚቀርቧት በጣም ቅርብ ናት በሕልምም በራይም ለወዳጆቿ ትገለፃለች ከወዳቾቿም አንዷ ልጇ ነኝ ብዙ ታአምር አድርጋልኛለች ታዲያ ሰዎች ሲከራከሩኝ ለእነሱ ነው የማዝነው አልተሰጠቻቸውም እየሱስ መስቀል ላይ ሆኖ ለዮሐንስ እንጂ ለደቀመዛሙርቱ ሁሉ እነኃት እናታችሁ አላላቸውም ዮሐንስም ከዚያ ጀምሮ ወደ ቤቱ ወስዳት ይላል አሁንም እንደዮሐንስ ወደቤታችን ለምንወስዳት ብቻ ነው እናትነቷ sorry ላልተሰጠቻችሁ ፀልዪ🙏 እመቤታችን ሌላ ልጆች ቢኖራት ኖሮ ለምን ለዮሐንስ ተሰጠች ?

    • @Li-pk2ng
      @Li-pk2ng ปีที่แล้ว

      Enam wedatalew mariyamyen lemgnilgnim elatalew and neger teyikat esu gin altemeleselgnim endat lilemnat? Endat ladrg ema amakrigni

    • @ruthtamiru9554
      @ruthtamiru9554 ปีที่แล้ว +1

      100% right

    • @mh6773
      @mh6773 ปีที่แล้ว

      ዛር ናት ምትታይህ ማርያም አይደለችም

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว

      @@mh6773 😂😂😂😂😂

    • @EskinderGebreyohannes
      @EskinderGebreyohannes ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው! ብዙ ጠቃሚ መልዕት እና አስረጅ አግኝቸበታለሁ:: ከሃሳብህ የአምላክ በረከትና ፍቅር ይጨምርልህ:: አሜን::

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ወዳጄነህን በጣም ስለምወደው ነው ይሄንን ፕሮግራም የሰማሁት እንጂ አንድም ቀን ይሄንን ፕሮግራም አይቼ አላውቅም:: እመቤቴ ድንግል ማርያምን ውድድድ ነው የምናደርጋት ያለድንግል ማርያም የኛ የኦርቶዶክሶች ህይወት ህይወት አይደለም ልክ ከውሃ እንደወጣ ዓሣ ነን::

  • @ጠአመዜማ
    @ጠአመዜማ ปีที่แล้ว +35

    እውነትም ጣፋጭ ወግ ሁሉም እንደናንተ ቢሆን ጋዜኞች በሙሉ እንዳናንተ ቢስማሙ ኢትዮጵያ ትድን ነበር።አመሰግናለሁ ተባረኩ❤

  • @sofiaengida6534
    @sofiaengida6534 ปีที่แล้ว +41

    አስቱ እኛ ኦርቶዶክሶች ከጌታ ትበልጣለች አንልም እመብርሀን እንደ ደ/ር ትገለፅልሽ ።ዶ/ር ስወድህ እንደው አንድ ቀን ከልጄቼ ጋር ለአንድ ሰዓት ባገኝህ ህልም ነው በጣም ምልከታህን እወደዋለሁ፣ንግግርህ ያረካኛል። እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @ቤቲተስፋዬ
    @ቤቲተስፋዬ ปีที่แล้ว +87

    እባካቹህ ይሄን መልካም ሰው ተውት !!

    • @ntsuhmandefro3896
      @ntsuhmandefro3896 ปีที่แล้ว +2

      መልካም ሰው እና ትክክለኛ ሰው መሆን በጣም የተለያዩ ናቸው መልካም ሰው ማለት ሰወችን እያስደሰተና በሰውች እየተጨበጨበለለት በሰወሽ ዘንድ እውቅና ያለው ግን ፈጣሪውን የሚያሳዝን ከንቱ እና የከንቱ ከንቱ ነው

    • @16Titi
      @16Titi ปีที่แล้ว

      ​@@ntsuhmandefro3896እየነገራቹ እያስረዳቹም የማይገባቹ ፍጥረቶች ለምን እኔን አልሆነም ብላቹ ድድብናችሁን ታሳያላቹ

    • @James-oj8kq
      @James-oj8kq ปีที่แล้ว

      @@ntsuhmandefro3896just like you😅

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare หลายเดือนก่อน +1

    አስቴር በጣኔ የምወድሽ ኑሪልኘ ስለክሽን ባገኝ ደስ ባለኝ ፣ወደ ዋናው ልግባና እንግዳሽንም በፍቅር የማየው በመሆኑ ድርብ ደስታ ነው ደክተር ወዳጄነህ ምንም እንኳን ጴንጤ ቢሆንም ኦርቶዶክስን ያከብራል ፈጣሪ ያክብረው ስለዚህ አትጣሉ ተመካከሩ በደል ይሁ ይሁንእድል አንዳንቺ ወልኬሳ በመሆኔ መንታ መንገድ ላይ ሳልቆም የምወራጭ ነኝና ለዚህ ነው ማግኘት የፈለኩት አስቴር እውነቴን የ71 አመት አዛውን ነኝ አስቲ አንገናኝ አመሰግናለሁ፣፣፣፣

  • @fitsum8100
    @fitsum8100 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተርዬ አንተ ስለእመቤታችን ምስክርነት አንድ ቀን እንደምትሰጥ በጣም እርግጠኛ ነበርኩ ማርያምን አይነውሀህ የማርያም ልጅ እንደሆንክ ያስታውቃል❤❤❤

  • @chombebeshewa7325
    @chombebeshewa7325 ปีที่แล้ว +7

    ውድ እህቴ ለእራሴ በትህትናቸውና እና በጠለቀ የክርስትና እውቀታቸው የምወዳቸውን ዶክተር ወዳጄነህን እና ወንድም ኃይሉን በማቅረብሽ ደስ ብሎኛል። ተባረኪ የእኔ እህት ። በነካ እጅሽ እስቲ ከእኛ ዘንድ ያሉት መምህር ዘበነን አቅርቢና ተወያይ።

  • @mussiemichael5667
    @mussiemichael5667 ปีที่แล้ว +34

    He is a brilliant ,intellgent, and blessed person, God bless you.

  • @michaelbeyene3864
    @michaelbeyene3864 11 หลายเดือนก่อน +4

    ኣይደለም ቅድስት ድንግል ማርያም ኣንችም ማማለድ ትችያለሽ ወ/ሮ ኣስተር። ማስተዋሉን ይስጥሽ

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 ปีที่แล้ว +331

    ውይ ዶክተርዬ እድሜህን ሙሉ ስለራስህ ስታስረዳ መኖርህ ይግርማል እኔ ላንተ ደከመኝ እባካችሁ ተፋቱት ትምህርቱን ያስተምርበት ጊዜውን አትሻሙት የአርቡን ትምህርት በጉጉት እንጠብቃለን

    • @Azeb-y5b
      @Azeb-y5b ปีที่แล้ว +12

      I swear you exactly said it well my dear. He Truly tired 🥱

    • @Spurgeo
      @Spurgeo ปีที่แล้ว +4

      He himself love media...😅😅😅

    • @mercy9108
      @mercy9108 ปีที่แล้ว +10

      አስቴር መንፈሳዊ መረዳት ጀምረሻል ጥሩ ነው ነገርግን መንፈሳዊ ዕድገት ግን ያስፈልግሻል ። የእግዚአብሔር ን ሀይል እና አሰራር እንደ መንፈስ ቅዱስ መረዳት ሳይሆን እንደ ሰው ጥበብ እና ዓይምሮ ነው ያለሽ እይታ። ዳሩ ሁሉ በእንዴ አይገኝም እለት በእለት በማደግ እንጁ ።
      " ሰው ከሰማይ ካልተሰጠው አንዳች ሊቀበል አይችልም " ስለሚል ፈጣሪ ይፈቅድልሽ ምኞቴ ነው በርቺ እህቴ

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 ปีที่แล้ว +12

      በጣም እኮ የሚገርም ነው፣ ደርሰው ልፅደቅልህ በዚህ ሁን በዚያ ሁን ማለት ተገቢ አይደለም። እንኳንስ ዶክተርን ቀርቶ በወለድናቸው ልጆች ሀይማኖት አያገባንም በተለይ ለአቅመ-አዳም ከደረሱ በኃላ ምርጫው የግላቸው ነው። እውነት ለመናገር በዚህ ዘመን ይሄ ሰው መልካም ስብእናው ብቻ በምድር ላይ በጣም ጥቂት ከሚባሉት ሰዎች መሀል አንዱ ነው። ለዚህም ነው ዱላው የበዛበት። እግዚአብሔር ይጠብቀው🙏🏾

    • @Meiraf-s7z
      @Meiraf-s7z ปีที่แล้ว +3

      በትክክል

  • @arisemafeqirearisemafeqire583
    @arisemafeqirearisemafeqire583 ปีที่แล้ว +102

    እመብርሃን የኔ እናት አዎን በሚገባ ታማልዳለች ❤የጌታዬ እናት የተመሰገነች ትሁን🙏❤️❤️❤️

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +2

      👉 ባጭሩ ወዳጄነህ እያመቻመቸና እያጭበረበረ ነው❗ እውነትን መናገር አልፈለግም❗ማወናበድ ጥሩ አይደለም❗ወዳጄነህ አስመሳይ ነው❗

    • @KifluNedi-j6j
      @KifluNedi-j6j ปีที่แล้ว +1

      Rome 8.32 anbeb mariam mchem amalaj alnebrechm aydelchm wedfitm athonem amnkm alamnkm amalajachn eyesus nw

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 7 หลายเดือนก่อน

      wendim mamaled yemilew tirgum awkehuawal ? lemangnawm emebtachin bekana zegelila le dakimas amaldalech

  • @edeng.michael6683
    @edeng.michael6683 ปีที่แล้ว +30

    ደስ የሚለው የታረቃችሁት በማርያም ጣታችሁ ነው ይህም ማርያም አማላጅ አስታራቂ መሆኑዋን ያሳያል!!! ክብር ለድንግል ማርያም አምላክን ለወለደች!!!! በሚያሳዝን መልኩ" ማርያምዬ ስታሳዝን በጣም ነው የምወዳት" አባባልሽ እያላገጥሽ እንደሆነ ያስታውቃልና አትድገሚው
    እባክሽ!

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 ปีที่แล้ว +4

      ኸረ ባክህ መፀሀፍ ቅዱሰ አንብብ ለምን ወግ ትወዳለህ? ሰለ ማሪያም ጣት ማን ነዉ የማሪያም ጣት ያለዉ? በደሙ ያማለደን ክርሰቶሰ ነዉ በተረፈ ሰለ ማሪያም አማላጅነት መፅሀፍ ቅዱሰ ላይ የተገለፀ ነገር የለም።

    • @edeng.michael6683
      @edeng.michael6683 ปีที่แล้ว +4

      @@habtamudehne8502ይቅር ይበልህ ወንድሜ መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአለም መድሃኒት፡ ጌታ ሳይሆን የጌቶች ሁሉ ጌታ ፤ንጉስ ሳይሆን የንጉሶች ሁሉ ንጉስ አማላጅ ሳይሆን ፈራጅ ነው እንጂ እናንተ እንደምትሉት አማላጅ አይደለም። ደሞስ ከማን ነው የሚያማልደው? ማርያም ሲባል ደምህ አይፍላ ተዋትና መጀመሪያ ስለክርስቶስ አምላክነት እመን አማላጅ ነው ማለቱን ተው!
      ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እንጂ አማላጅ አይደለም!!!!! እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፤መላአእክት፤ ጣድቃን ሰማእታት ከጌታችን ከመድሃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ያማልዱናል ያስታርቁናል፡፡

    • @sunrise2739
      @sunrise2739 ปีที่แล้ว

      ጥላቻህን ፡ ጣለው! respect others sentiment instead of judging

    • @daameealemayehu9386
      @daameealemayehu9386 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @ethiobesttv8490
      @ethiobesttv8490 ปีที่แล้ว

      Thanks

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ገራሚ ነው ያላወኩበትን ነገር አወኩት እናመሰግናለን ዶክተር ወዳጄነህ እና አስቴር መራምን የኢየሱስን እናት እወዳታለሁ ግን አማላጃችን አይደለችም አማላጃችን ኢየሱስ ብቻ ነው።

  • @ዋጋየኪዳነምህረትልጅ
    @ዋጋየኪዳነምህረትልጅ ปีที่แล้ว +7

    ዶ/ር የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ያክብርህ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 ปีที่แล้ว +19

    Dr. Wedajeneh, very amazingly briefing all details about the religion's difference ,you have done an amazing speech, I always respect you.
    You are " Man of God"

  • @ካልተገለጠውገጽ
    @ካልተገለጠውገጽ ปีที่แล้ว +22

    “ሙሴም በምድር ላይ ካሉት ሰዎች ሁሉ ይልቅ እጅግ ትሑት ሰው ነበረ።”
    - ዘኍልቁ 12፥3
    ዶ/ር ትሁትነትህ ሁሌም እንዳስገረመኝ ነው🙏

    • @tutut7120
      @tutut7120 ปีที่แล้ว +1

      You are absolutely right he’s very humble human being however He , go through a lot in his life and God brings out the beautiful, beautiful humility Are you wishing for that?

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡

  • @DanielDan-zz1hq
    @DanielDan-zz1hq 2 หลายเดือนก่อน

    ድንግል ማርያም አማላጅ ለመወኗ ጥርጥር የለውም ምክኒያቱም ልጅን ወደክ እናትን መጥላት አይታሰብም ድንግል ማርያም አማላጅ ናት ክብር ለእናት እና ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elizabethsnow1628
    @elizabethsnow1628 ปีที่แล้ว +32

    Thank you for being a great example by showing great respect for each other which in itself explained what you were trying to do! God bless you BOTH! May our Lord bring peace to our beloved country 🙏

  • @hannahailu1579
    @hannahailu1579 ปีที่แล้ว +52

    ከሴቶች ሁሉ የተባረከች ነች ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟም ማር ማር የሚል የጌታዬ እናት ንፅተ ንፁሃን ምልይተ ክብር የኔናት ማርያም የማልጠግባት እናቴ ውይ ፍቅሮ ያንገበግበኛል❤

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

      👉 ባጭሩ ወዳጄነህ እያመቻመቸና እያጭበረበረ ነው❗ እውነትን መናገር አልፈለግም❗ማወናበድ ጥሩ አይደለም❗ወዳጄነህ አስመሳይ ነው❗

  • @MS-mb1cl
    @MS-mb1cl ปีที่แล้ว +8

    እህታችን አስቴር እግዚአብሔር ይባርልሽ። ማመን ያለብን የተጽፈልንን እንመን ። ከመዳናችን ጋር ግንኙነት ያለውን እንመን። የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ናት። እናት የሆነችው ግን እግዚአብሔር ስለመረጣት እንጂ በራሳሷ አይደለም። ግን ይህ ክብሯን አይቀንስም። ግን ለመዳናችን ጌታ እየሱስ ብቻ እንጂ ማንም የለበትም።
    ተባረኪ

  • @AgimasSisay
    @AgimasSisay 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ እጅግ በጣም ጥልቅ እውቀት ያለህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ሰውነህ።እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ!ግንያለእውቀትየሚጮሁብህ ሁሉከንቱናቸው።እናም አንተ በጣም መልካም እውነትን የምትፈልግ እና ክርስቶስ ለከበረ ውድ እቃውክርስቶስያስቀመጠህሰውነህ። ካንተየተሻልኩነኝ ብላ የምትጠይቅህ ሰውግን አላዋቂነቷን ጥሩ አድርገህ አስተምረሃታል።

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 ปีที่แล้ว +20

    የኔ ውድ ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤እንዳንተ አይነትያብዛልን እመቤቴ ቅድስት ማርያም አማላጃችን ናት

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 ปีที่แล้ว

      የኦርቶዶክስ ማርያም የሰይጣን ተረት ናት፤አማላጅነት ከተራ ሰው ጋር አይገናኝም፤ማንኛውም ንፁህ ክርስቲያን ከማርያም እኩል ክርስቲያን እንደሆነ የማያውቅ ሰው ከኢስላም አይሻልም።

    • @DrAbayforkids
      @DrAbayforkids ปีที่แล้ว

      @@hailachin7104አዲስ አስተምህሯት less than 100yrs theology Luther

  • @kassufekadu2422
    @kassufekadu2422 ปีที่แล้ว +73

    ድንግል ማርያም ዛሬም ነገም ትናንትም አማላጅ ነች ድንግልዬ❤❤❤❤❤

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡

    • @mussiemihretab59
      @mussiemihretab59 11 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @لنننن-ه7ج
      @لنننن-ه7ج 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @nahomtsehaye-c3k
      @nahomtsehaye-c3k 6 หลายเดือนก่อน

      ♥♥♥♥♥

    • @tsiongetish9586
      @tsiongetish9586 5 หลายเดือนก่อน

      ዕብራውያን 7
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።
      ²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
      ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
      ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
      ❝የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።❞
      -ሮሜ 8: 34

  • @Skay-Tech
    @Skay-Tech ปีที่แล้ว +61

    ሉቃስ 1: 45 ከጌታ፤ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና ያመነች ብፅዕት ናት። 💓💓💛🙏 አሜን

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡

  • @esayasthaye2252
    @esayasthaye2252 ปีที่แล้ว +1

    ዶከተር ወዳጆ በዚዝህ ሓጥያተኛ እና ደካማ አእምሮዬን ስለ እመቤታችን በመናገርህ መጋቤ ምስጥር ብየሓለሁኝ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ አከብራለሁ

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 ปีที่แล้ว +27

    Wow በጣም ጥሩ ውይይት ነው መለመድ አለበት ሀሳባችሁን ግለጹ እንጂ አትሳደቡ ስለማይጠቅም።

  • @tirsetmekonen204
    @tirsetmekonen204 ปีที่แล้ว +51

    የሚገርም ትንታኔ ነው ። ዶ/ር ወዳጀነህ አንደበተ ርዕቱ መሆንህ የማስተማር ብቃትህ ን ዋጋውን ከፍ ያደርገዋል ስለዚህ ቸሩ መድሐንያለም ከነእናቱ ዘመንህን ይባርልህ። አሜን ። 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @AlasaAlasa-zz9gg
    @AlasaAlasa-zz9gg ปีที่แล้ว +8

    ዶክተር እወድሀለሁ አከብርሀለሁ አክባሪህ ነኝ የድንግል ልጂ በክብር በሞገስ በድሜ በጥና ያኑርህ❤❤❤

  • @DawitDadi-v4z
    @DawitDadi-v4z 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ የምወደው ሰው ዶክተር ወዳጄነህ ምርጥ ሰው ።

  • @tensaetilahun9062
    @tensaetilahun9062 ปีที่แล้ว +24

    ክብር ይግባትና የጌታዬ እናት የአምላኬ እናት እንኳን ጌታን የወለደች የክርስቶስ እናቱ የመረጣት የወደዳትና በማሕፀኗ ያደረው!!!!!!! ትቅርና ምድራዊውም ሰው ሐጢያቸኛው በደለኛውም ፀልይልኝ እጅሕን ጭነሕ ይባል የለም እንዴ

    • @rahelmelesse6913
      @rahelmelesse6913 ปีที่แล้ว

      በህይወት ላለ

    • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
      @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ ปีที่แล้ว

      ​@@rahelmelesse6913ግን አምጣነዉ የመለደችዉ ጌታ ሀያልነዉ አይመለድም አይገረፍም አይሰቀልም እርሱ በፈጠረዉ እጨትላይ አይሰቀልም እጨት ሰማይ ና ምድርን የፈጠረን አምላክን የመሸከም አቅም የለዉም አምላክ አጋር የለዉም ብቻዉን ሁሉን ማድረግ ይችላል ከደዚህ ካለ ሺፈት የጠራ የሆነዉ አምላክ አሏህ ጥራቻ ይገባዉ እየሱስም አልሞተም የመጨረሻዉ ዘመን ሲቀርብ ይመጣል የአሏህ ሰላም በእርሱና በእናቱ መሪየም ላይ ይስፈን

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 ปีที่แล้ว

      @@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍye Arab sharmuta shimagileh Ezaw Saudi Arabia moto tekebiroal 😂😂😂. Haymanot endalew sew afihin tikefitaleh ? Nefise geday 😂😂😂

  • @سميرهسميره-ح2ص
    @سميرهسميره-ح2ص ปีที่แล้ว +123

    እግዚአብሔር የመረጠው ነው ኦርቶዶክስ የሚሆነው መመረጥ ያስፈልጋል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 ปีที่แล้ว +12

      እግዚአብሄር የመረጠው ኦርቶዶክስ ይሆናል ተብሎ ተጽፏል እንዴ? እግዚአብሄርማ አለምን በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው ትልቁ አጀንዳው አለም በልጆ አምኖ እንዲድንና የዘላለም ህይወትን እንዲያገኝ ነው ጥቅሱም እንዲህ ይላል
      (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 3)
      ----------
      16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
      17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
      18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። በቃ ይኼው ነው የእግዚአብሄር አላማ አንቺን እኔን እኛን የአለምን ህዝብ ሁሉ በሀይማኖት ስም እንድንታጠር አይደለም በክርስቶስ አምነን ዳግም ተወልደን ልጆቹ እንድንሆን ነው

    • @zeinuko
      @zeinuko ปีที่แล้ว +2

      Amen

    • @mesnoyeshimelis9302
      @mesnoyeshimelis9302 ปีที่แล้ว +7

      መመረጥማ የክርስቶስ ልጅ መሆን ነው

    • @emebetmerga7291
      @emebetmerga7291 ปีที่แล้ว +1

      Egziabeher yemasegene.

    • @MelkamsewAyal
      @MelkamsewAyal ปีที่แล้ว

      @user-uq4ur3nu1u
      🤔ከምርህ ነው❓ አሀ❗ ለዚህ ነው ለካ የተመረጠ ነብስ ገዳይ፣ በአስማት ብድግ ምት ሰው አደንዛዥ አፍዛዥ የሆነችው የአንተዋ ኦርቶዶክስ ምርጧ❗
      ዱብዳ መስቀሉን ደረቱ ላይ አንጠልጥሎ፣ የማርያምን ስእል ደረቱ ኪስ ከቶ፣ በገኑ አስማት መስሪያውን ድጓ አንጠልጥሎ፣ ጠበንጃውን አነጣጥሮ፣ ሰውን ሲተኩስና ሲገል የሚውል *የተመረጠ ኦርቶዶክስ* ስለሆነ ይሆን❓
      ማርያምም ሆነች እየሱስ እኮ በዘር ከሄድክ ኦርቶዶክሶች ሳይሆኑ የአይሁድ ዘር ናቸው።
      ❗በደንብ ብታዳምጣቸው ኑሮ እንደ አንተ ያለ ግብዝ ተሰባስቦ፣ በሁሉም እምነት የኔ ሀይማኖት የተመረጠ ነው እንደምትል ነግረውህ ነበር። እንደገና አድምጠው፤ *የሌላውን ስታከብር ያንተንም ያከብርልሀል*
      እድል ደነዝ👎👎👎

  • @hiwotwoldesenbet8906
    @hiwotwoldesenbet8906 ปีที่แล้ว +37

    ከወለደችም በኋላ ድንግልናዋ የፀና ነው የጌታዬ የእየሱስ ክርሰቶስ እናት ተመስገን❤

    • @shewashon2983
      @shewashon2983 ปีที่แล้ว +3

      አረ ላሽ ትራስ ያረከውን ቅዱስ መጸሀፍ አንሳ እና አንብብው ከዛ ጌታ እየሱስን ከወለደች በኃላ የወለደቻቸውን ታገኛቸዋለህ

    • @tinsaetafese
      @tinsaetafese 11 หลายเดือนก่อน

      አረ መጸሐፍ መቅደሱን አንበቡ ማርቆስ 6:3 ምን ይይላል ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስን እመኑ እርሱ የእግዘአብሔር ልጅ ነው ዮሐንስ 20:31

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 7 หลายเดือนก่อน

      sewye metshaf kidus lay getachin eyesus hawaryatn wondmoche ylachew neber siketl degmo abath luther bednglina welda bednglina tsenta menoruan ynageral kemenagerh befit le christianity history anbib

  • @dagimabera6914
    @dagimabera6914 ปีที่แล้ว +2

    አስቴር በዳኔን ሳስብ በጣም አንባቢ ጠያቂ እና አስተዋይ ትመስለኝ ነበር! ነገር ግን አደለችም! የአለመሆንዋ ምክንያት ደግሞ ከምታሳያቸው ባህርያት እና የአስተዋይ የአንባቢ ሰው መሀለጫዎች አንፃር ስቃኝ፡፡ ሰው ውስጡ ያለን ማንነት በመናገር እና በማድረግ ያወጣዋል ስለሆነም ከአነጋገር ይፈረዳል ከአያያዝ ይቀደዳል እንዲሉ! የሚያነብ ሰው ረጋ ይላል መረጋጋቱ ብዙ የማያቃቸው ነገሮች እንዳሉ ስለሚገባው ለማድመጥ እና ለመረዳት ነው! ስለሆነም ተረጋግቶ ያልገባውን ይጠይቃል ያመሳክራል ለራሱ እስኪገባው ይጠይቃል እንጂ እንደ ልጅ ጫዋታ እንደመንገድ ንትርክ አያደናቁርም! አስተዋይ ሰው ነገርን ለመመርመር ለማረጋገጥ ማስረጃ ትርጉም ሚስጥር ወዘተን ይፈልጋልም ያረጋግጣልም ካልሆነም ወይም ካቻለ ያሳውቃል፡፡ ስለሆነም በነዚህ መንገዶች እና ሁነኛ ባህርያት/መገለጫዎች አስቴር በዳኔን ታዝቤ! ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነን ያላቸውን ዕውቀት እና አስተውሎት ሳይ አደነኳቸው!!! በእኛ መድረክ ባይሆንም ነገረ ማርያምን ያስረዱበት ሚስጥር ጥሩ ነውእና ቃለ-ህይወትን ያሰማልን!!! እህታችን አስቴር መረጋጋትን ያድሎት!

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 ปีที่แล้ว +32

    እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ይግባሽ እናቴ ሚስጥረኛዬ አማላጄ❤❤❤❤❤❤❤

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 ปีที่แล้ว

      እህቴ ቅ/ድንግል ማሪያምን መውደድ ልመናሽን ማቅረብ መብትሽ ነው ፡፡ ግን መጽሀፍ ቅዱሳዊ ነው ወይ ብትይኝ መጽሀፉ ቅዱስማ አንቺ እና ስላሴዎችን (አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን ) ማዶ ለማዶ ተራርቃቹህ በመካከላቹህ የሚያቀራርባቹሁ ቅዱሳን ሰው ወይም መላእክታን አንደሚያስፈልግሽ ፈጽሞ አይናገርም ፡፡ ይልቁንም አንቺ ልጅ እግ/ር ደግሞ አባት ሁኖ እንድትቀርቢው ኢየሱስ በመስቀል ላይ ደሙን ያፈሰሰው ምክንያቱ ሀጢያታችንን ሁሉ አጥቦና አስወግዶ ከንግዲህ ወደ እግ/ር በቀጥታ ቀርበን የመጸለይን መብት እንድናገኝ እንጂ በሶስተኛ አካላት ወደ እርሱ እንድንቀርብ ከንግዲህ እግ/ር ስላልፈለገ ከስትንፋስ ይልቅ ቅርብ ነኝ ብሎናል፡፡ ለዚህ ነው ስንጸልይ አባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር ....እህቴ ልብ በይ እግ/ር ለአለም ህዝብ ሁሉ ያሳየው ፍቅር እንዴት እንደሆነ መጽሀፍ ቅዱስን አንብበሻልን ? የሐ 3 ፡16 “ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚያብሄር አንድያ ልጁን እሰኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶአልና ፡፡ “ ይላል አየሽ እግ/ር የወደደሽ አንድ ልጁን ስላንቺና ስለኔ ሀጢያት ሲል በመስጠት ነው ፡፡ ታዲያ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ሊኖር አይችልም ! ስለዚህ ላንቺ የተሰጠሸ ፍቅር ኢየሱስ እንጂ ማሪያም አይደለችም ! ልብ በይ ከክርስቶስ ፍቅር የሚበልጥ ለጣኦት የሚቀርብ እንጂ በፈጣሪ ፊት ጸያፍ እና ሀጢያት ነው ፡፡

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂ሚሥጥረኛዋ

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 ปีที่แล้ว +53

    እፁብ ንፅህት ድንግል ማሪያም የአማኑኤል እናት አዎ ታማልዳለች 🙏

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 ปีที่แล้ว

      የኦርቶዶክስ ማርያም የሰይጣን ተረት ናት፤አማላጅነት ከተራ ሰው ጋር አይገናኝም፤ማንኛውም ንፁህ ክርስቲያን ከማርያም እኩል ክርስቲያን እንደሆነ የማያውቅ ሰው ከኢስላም አይሻልም።

    • @zewudekebedemerssa6682
      @zewudekebedemerssa6682 ปีที่แล้ว +1

      ማሪያም አታማልድም መጽሃፍ ቅዱስን አጥና የሱስ በቂ ነው ።
      ሐዋርያት 4
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁰ እናንተ በሰቀላችሁት እግዚአብሔርም ከሙታን ባስነሣው በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ ደኅና ሆኖ በፊታችሁ እንደ ቆመ፥ ለእናንተ ለሁላችሁ ለእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ የታወቀ ይሁን።
      ¹¹ እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው።
      ¹² መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

  • @mishomishomeseret8863
    @mishomishomeseret8863 ปีที่แล้ว +24

    የኔዋ ማርያም እመቤቴ ማርያም ሄይ ማንም ስለአንቺ አላዋቂዎች ምንም ቢያወሩ በልቤ ላንቺ ያለኝ ቦታ አይቀየርም :አንቺ ንፅይት ሆይ በድንግልና ወልደሽ በድንግልና የኖርሽ ለኔ ግን ታማልጅኛለሽ ዛሬም ከኑሮዬ፣ ከቤቴ፣ ከመንገዴ ከነልጅሽ ከ እየሱስ ክርስቶስ ጋራ ሆነሽ ጠብቂኝ

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡

    • @keabdest3135
      @keabdest3135 11 หลายเดือนก่อน

      ከትልቅ ይቅርታ ጋር
      ብቻውን የሞተልን ኢየሱስ በቂ ይመስለኛል ።

  • @zoziZozi-uo3hn
    @zoziZozi-uo3hn 11 หลายเดือนก่อน +3

    ክብር ለእናታችን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ምሥጋና ይገባታል❤🙏🙏

  • @shewayegidaye904
    @shewayegidaye904 ปีที่แล้ว +10

    እናቴ ትውልድ ነኝና ብጽዕት ዕልሻለሁ። አዎ አባቴ አዳም ተስፋ አድርጎሽ በንሰሀ ስለጠበቀሽ ምህረትን አግኝቷል። እናቴ ሔዋንም መርገሟ ተነስቶላት እርፍ ብላብሻለች። እኔም ልጃቸው የእነሱ ትውልድ ነኝና በተስፋ ሆኜ እያመሰገንኩሽ በደስታ እኖራለሁ።

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ ปีที่แล้ว +34

    እመቤቴ የክርስቶስ የጌታየ እናት አማላጀ የአለም ብርሀን ናት እኛ ኦርቶዶክስዊያን እንወዳታለን እናከብራታለን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ቅ/ድንግል ማሪያምን መውደድ ልመናሽን ማቅረብ መብትሽ ነው ፡፡ ግን መጽሀፍ ቅዱሳዊ ነው ወይ ብትይኝ መጽሀፉ ቅዱስማ አንቺ እና ስላሴዎችን (አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን ) ማዶ ለማዶ ተራርቃቹህ በመካከላቹህ የሚያቀራርባቹሁ ቅዱሳን ሰው ወይም መላእክታን አንደሚያስፈልግሽ ፈጽሞ አይናገርም ፡፡ ይልቁንም አንቺ ልጅ እግ/ር ደግሞ አባት ሁኖ እንድትቀርቢው ኢየሱስ በመስቀል ላይ ደሙን ያፈሰሰው ምክንያቱ ሀጢያታችንን ሁሉ አጥቦና አስወግዶ ከንግዲህ ወደ እግ/ር በቀጥታ ቀርበን የመጸለይን መብት እንድናገኝ እንጂ በሶስተኛ አካላት ወደ እርሱ እንድንቀርብ ከንግዲህ እግ/ር ስላልፈለገ ከስትንፋስ ይልቅ ቅርብ ነኝ ብሎናል፡፡ ለዚህ ነው ስንጸልይ አባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር ....እህቴ ልብ በይ እግ/ር ለአለም ህዝብ ሁሉ ያሳየው ፍቅር እንዴት እንደሆነ መጽሀፍ ቅዱስን አንብበሻልን ? የሐ 3 ፡16 “ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚያብሄር አንድያ ልጁን እሰኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶአልና ፡፡ “ ይላል አየሽ እግ/ር የወደደሽ አንድ ልጁን ስላንቺና ስለኔ ሀጢያት ሲል በመስጠት ነው ፡፡ ታዲያ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ሊኖር አይችልም ! ስለዚህ ላንቺ የተሰጠሸ ፍቅር ኢየሱስ እንጂ ማሪያም አይደለችም ! ልብ በይ ከክርስቶስ ፍቅር የሚበልጥ ለጣኦት የሚቀርብ እንጂ በፈጣሪ ፊት ጸያፍ እና ሀጢያት ነው ፡፡

    • @teddbelay9392
      @teddbelay9392 ปีที่แล้ว

      @@habtamusium8646 ወንድሜ እርግጥ ነው እግዚአብሄር አባታችን ነው በልጁ በኢየሱስ በማመን ይልጅነትን ስልጣን ስላገኘን ግን የእመቤታችን የቅዱሳንም የመላእክትም አማላጅነት እግዚአብሄር ከኛ እሩቅ እንደሆነ ከማሰብ የመጣ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ከራሱ ከአባቱም በቀር ማንም ህይወትን ሊያስተሰርይ በይችልም ግን ሀጥያትን ያስተሰርዩዘንድ ለሀዋርያት ስልጣንን ሰጣቸው ሀጥያቱን ይቅር የምትሉት በሰማይ ይቅር ይባልለታል ታዲያ ይህን ስልጣን ሲሰጣቸው የኢየሱስ ለሀጥያታችን ስርየት ቤዛ ለመሆን መምጣቱ በቂ ስላልነበር አይደለም እግዚአብሄር አባ እባት ብለን የምንጮህበትን መንፈሱን ስለሰጠን ከእስትንፋሳችን ይልቅ ቅርብ ነው ግን እራሱ ጌታ መካከለኛነቱን ጭምር ድል ለነሱ ቅዱሳን ከሰጣቸው ስለእኛ ሊማልዱልን ይችላሉ2ኛ ቆሮ.ም.5÷5 ጌታ በመስቀል ላይ የከፈለልን ዋጋ መንግሥቱን ለመውረስ በቂ ሆኖ ሳለ ግን በደቀ መዝሙር ስም ትንሽ ውሀ ለታናናሾች በመስጠት የደቀመዝሙርን ወይም የነብዩን ዋጋ እንድንወስድ ቃል ገባልን እንግዲህ የነብዩ ዋጋ ምንድን ነው? የእግዚአብሔር መንግስት ነው አለምን ስላልተገባቻቸው በበረሀ የሚቅበዘበዙ ነበሩ እንግዲህ እነሱ ዋጋ የከፈሉበትን የጌታን መንግስት እኛ ትንሽ ውሀ በስማቸው ለታናናሾች በማጠጣት ብቻ እንድንቀበል ጌታ ሰጠን እና ይሄ አያስፈልገንም ጌታ በመስቀል የከፈለው ዋጋ ብቻ ይበቃኛል ልትል የእሱንም ነፃ ስጦታ ልታቃልል ትችላለህ?

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy ปีที่แล้ว

      አንድ የመፅሀፍ ቅድስ ጥቅስ የለም አታማልድም

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 ปีที่แล้ว

      ምንም ችግር የለም ማሳየት እችላለሁ ፡፡ አማላጅ ማለት በሰውና በእግ/ር መካከል የመሚቆም ጠበቃ ወይም ተሟጋች ማለት ስለመሆኑ በመጀመሪያ እንግባባ ፡፡ ማሪያም ይህንን ስራ እንድትሰራ ከእግ/ር ሹመት ስለማግኘቷ በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ በርግተኝነት የተጻፈ ነገር የለም ! ታዲያ በመጽኀፍ ቅዱስ እንደምናምን እርግጠኛ ክርስቲያን አድርገን ራሳችንን የምንቆጥር ከሆንን ግን ይህንን
      F የጥብቅና ሹመት የተቀበለ
      F ሰውንና እግ/ርን በመሀከል የሚያገኛኝ
      F ለሰው ሁሉ ዘውትር የሚማልድ በሚተሉት ጥቅሶች በግልጽ ተጽፎ ይገኛል
      ማስረጃ
       1ዮሀ 2 ቁ 1-2 ልጆች ሆይ ---- - - - - - ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ፡፡
       1ጢሚ 2 ቁ 5 አንድ እግ/ር አለና በእግ/ር እና በሰው መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢሱስ ነው
       ዕብ 7 ቁ 25 ስለ እነሱም ሊያማልድ ዘውትር በእይወት ይኖራል - - -

  • @sosetg1
    @sosetg1 ปีที่แล้ว +27

    ቃልኪዳኔን ከመረጥክቸው ጋር አደረግሁ ይላል መፅሃፍ ቅዱስ
    ሌላደግሞ በደቀመዝሙሬስም ውሃ ያጠጣ በሰማይ ዋጋው ይከፈለዋል ይላል መፅሃፍ ቅዱስ እናም ብዙ ብዙ በማስተዋል እንብቡ

    • @Dokimas_tube
      @Dokimas_tube ปีที่แล้ว +1

      @DawitAsmerom1 ስለእግዚአብሔር ቃልና ስለጠበቁት ምስክር: የታረዱትን :የሰዎች:ነፍሳት ከመሠዊያ በታች አየኹ።ዮሐንስ ራዕይ 6:9
      መሰዊያ የእግዚአብሔር ዙፋን ነው ሰው ጻድቃን ሰማዕታት ከሞቱ በኋላም እንደሚያማልዱ ከዛ በመቀጠል በህይወት እያሉ ያማልዳሉ አለች መላዕክት ይሞታሉ?ሔኖክ እና ኤሊያስስ ሞተዋልን?

  • @21miracles22
    @21miracles22 4 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ወዳጄነህ እድሜ ይስጥህ ትክክለኛው ሀቁ ልትገልጸው ጥረክ ነበር ግን ምን ዋጋ ኣለው ጠያቂዋ ፋታ ኣልሰጠሀችም ጉድለትዋ ስለ ገባት፥ እውነቱም መገለጽ በጣም ኣስፈራት። ምክንያቱ በእምነትዋ እንዳትጠራጠር ስለ ፈራች። ጠያቂ መስማትም ይጠበቅበታል። ለማንኛዉን እስዋ እያስመሰለች ነው እንጂ የእመብርሃን ፍቅር የላትም፡ ቢኖራት ታምናት ነበር፡ ያሳዝናል!!! እግዚኣብሄር ይቅር ይበለን፡ ኣሜን! ዶ/ር ግን እውነቱን ለማውራት የተፈጠረ ድንቅ ሰው ነው፥ እድሜና ጤናም ይስጣቹ ለሁላቹም I love you guys❤..

  • @gelaadaz2515
    @gelaadaz2515 ปีที่แล้ว +35

    ይቅርታ አርጊልኝና ይህ እንደ ሕፃን የሚያረግሽን ነገርና ስትናገሪ የምትሞላቀቂውን፤ሰሞኑን ደግሞ በእንግሊዝኛም ልትሞላቀቂ ምትሞክሪው ነገር ምንምምምም አይነፋም!! ፀጥ ብለሽ ራስሽን ሆነሽ ብትቀርቢ አሪፍ ነው።

    • @elizabethyemane9570
      @elizabethyemane9570 ปีที่แล้ว +4

      Exactly, such a turn off

    • @famel9098
      @famel9098 ปีที่แล้ว +4

      እንግሊዝኛዋ ቢቀርባት። አምርረው ቢያናግሯት የምትገባበት ይጠፋታል።

    • @samiaman442
      @samiaman442 ปีที่แล้ว

      yemitasiq sew nat balefew be Dr. Wedajeneh zuria program siseru.. andand sewoch english words bemetekem yetemare lememsel yimokiralu aynet neger sitinager neber ahun degmo rasua piririrrm malet jemerech😂😂😂

    • @senaitgebrehiwot6290
      @senaitgebrehiwot6290 ปีที่แล้ว +1

      ትልቅ ምክር ነው መስማትና ተግባራዊ ማድረግ ብትችል።

  • @mayaye8892
    @mayaye8892 ปีที่แล้ว +8

    Not only my flesh, even my gut feeling respect Dr. Wedajeneh!
    Aster: This was exactly how I wanted you to communicte with him. He deserves this. Thank you! What I see on him is humbleness and modesty. The rest isn't in my domain and cannot cross his red line! Let us all love & respect eachother and stay calm!

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 ปีที่แล้ว +20

    አስቴር ይቅር ይበልሽ አሁን ዶክተር ወዳጄነህን የጠመድሽበት ምክንያት ማርያምን ለምን ፀልይልኝ
    ከልጅሽ አማልጅኝ አላት ብለሽ ነው እንደ መናፍቅ አስመሳይ እንደሌለ እያሳየሽን ነው የአዞ እንባ እየሆነብሽ ነው ለማንኛውም ማርያም አማላጅ ናት 🙏

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ምሁር የሆኑና የተረጋጉ ሰው ናቸው❤❤

  • @LL-im6jw
    @LL-im6jw ปีที่แล้ว +30

    ወይኔ አፌ ቁርጥ ይበልልህ ጥዑመ ልሳን ብየሃለሁ❤❤❤

  • @berket2497
    @berket2497 ปีที่แล้ว +27

    ውይይ እንደው ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እኮ ምንም ፈልገን እምናጣው ታሪክ ትውፊት የዶግማ እና የመሳሰሉት አናታ ሙሉ ሁሉ ሙሉ ስንዱዱዱ❤❤❤❤

  • @tekabetsegaye3735
    @tekabetsegaye3735 ปีที่แล้ว +9

    እመብረሀን.እመቤታችን.ድንግል.ወላዲት.አምላክ.እሩህሩህ.እናት.የሷ.ፍቅሯ.የገባው.ብቻ.ነው.ስለሷ.ማውራት.የሚችለው.እመብረሐን.ከልጅሽ.አማልጅኝ.እናቴ❤❤❤❤❤

  • @Helena-vs3pt
    @Helena-vs3pt 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛልህ ዶክተር ወዳጀ ነህ ❤😊 አች ደሞ ተስተካከይ ልቦና ይስጥሽ

  • @ሎዛ
    @ሎዛ ปีที่แล้ว +15

    ድንግል እመቤታችን የጠፉትን መንገዱን አሳያቸው!

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡

  • @addisu755
    @addisu755 ปีที่แล้ว +24

    እንኳን የአምላኬ የጌታዬ እናት እመብርሀን አንቺም ታማልጃለሽ ማማለድ ተራ ስልጣኗ ሲሆን እሷ ግን ልጇን ታዝዘዋለች::

    • @hiwotfitsum7615
      @hiwotfitsum7615 ปีที่แล้ว

      Perfectly

    • @hanydereje3343
      @hanydereje3343 ปีที่แล้ว

      ታዘው ነበር.... እርሱም በፍጹም ትህትና ይታዘዛት ነበር
      አንተ እናትህ እንደምታዝህ አደለም ምታዘው

    • @eyeruslegesse1081
      @eyeruslegesse1081 ปีที่แล้ว

      ትኩረት ወደ ኢየሱስ።

    • @addisu755
      @addisu755 ปีที่แล้ว

      @@eyeruslegesse1081 ምነው ህመም ብጤ ተሰማሽ እንዴ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባው እና እየሱስ አይባልም እየሱስ ክርስቶስ ነው ሙሉ ስሙ :: ጎዶሎ ነገር ይዛችሁ አትንጦልጦሉ

    • @addisu755
      @addisu755 ปีที่แล้ว +1

      @@hanydereje3343 እናትሽ እንዴት እንደሚያዙሽ ወይንም እኔን እንደምታዘኝ የምናውቀው ነገር የለም ቁም ነገሩ እናት እና አባትህን አክብር ብሎ ያዘዘን አምላክ እናቱ እንደምታዘው እሱም በደስታ የእናቱን ትእዛዝ መፈፀሙ ነው:

  • @yeglineshgetachew9355
    @yeglineshgetachew9355 ปีที่แล้ว +33

    እናቴ ድንግል አማላጄ የመስቀሉ ስር ስጦታዬ ❤❤❤❤

  • @AlexTafesa-rl4lf
    @AlexTafesa-rl4lf ปีที่แล้ว

    በዚህ ደረጃ አስተዋይ መሆንሽን አላውቅም ነበር ብሩኽ ነሽ !!! you are blessed

  • @ሁሉንቻይ-ጠ2ከ
    @ሁሉንቻይ-ጠ2ከ ปีที่แล้ว +7

    ሁለት በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸው ሰዎች ታርቃችሁ ስላየሁዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @LL-im6jw
    @LL-im6jw ปีที่แล้ว +18

    ይህ ሰው በጣም የተለየና አዋቂ ነው just I like him !!! ማርያም ታማልዳለች የጌታዬ እናት ታማልዳለች ልጇ ምን ተስኖት

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements ปีที่แล้ว +183

    ማርያም የየሱስ ክርስቶስ እናት ሆና አለማክበር አማልጅኝ አለማለት አይቻልም ማርያም ሆይ ከዚህ ክፋ ዘመን ከልጅሽ አማልጅን

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 ปีที่แล้ว +3

      እየሱስ አልሰማ ብሎሽ ነው እህቴ😊እሱን ቀጥታ ለምኚ ይሰጥሻል🙏🏾

    • @NmoBo-ys7bg
      @NmoBo-ys7bg ปีที่แล้ว +7

      @@Setotaye2024 በቤተሰብ መሃል ጥል ሲፈጠር አማላጅ ሽማግሌ በሚላክበት ሃገር ኖሮ
      የ ጌታችን የመድሃኒታችን የየሱስ ክርስቶስ ሆና ፣የ መድሃኒት አለም ማደሪያ የሆነችህን የተቀደሰ አካልን በማህጸኑአ የያዘች የፍቅር ማደችርያን አማልጂልን ብንል ምን ሃጥያት ይኖረዋል ።
      እንኩአን ቅድስት ድንግል ማርያምን ተራውን ሃጥያተኛ ሰውን ጸልዩልን ብለን አናቅም?

    • @Lula2090
      @Lula2090 ปีที่แล้ว

      ​@@Setotaye2024gem leba hegena ke pasetera tebagi shotham

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ! አሜን ! አሜን ! 🙏 እውነት ነው የጌታዬ እናት ታማልዳለች 👏👏💚💛❤️

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 ปีที่แล้ว +2

      ​@@NmoBo-ys7bgበጣም ትክክል ነው ካልገባቸው ንቆ መተው ነው መውረድ አይመጥንም ይቅር ይበላቸው 🙏😥💚💛❤️🙏

  • @IdelawtAlemu
    @IdelawtAlemu 2 หลายเดือนก่อน

    የእመብርሃንን ፍቅር ሰትቀምሱት ደግም ከዚህ በላይ ነው የምታለቅሱት እመብርሃንን ፍቅራን የቀመሰ ዉሌታዋ ያለበት እሰኪ እመብርን ታለያለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 ปีที่แล้ว +21

    ሁለት እምወዳቸው ሰዋቹ ❤
    ደስ እሚል ወግ ሙልቅቅያለ ፍቅር ያለው ወግ ምንም መጨመር አልፈልግም ❤

  • @GalilaRout
    @GalilaRout ปีที่แล้ว +31

    እኔ ዶክተርን
    ስርአቱን በጣም ነው
    እምወድለት
    መታደል ነው
    እደዚ ስብእና
    ያለው ስው

  • @FirehiwotYenealem
    @FirehiwotYenealem ปีที่แล้ว +6

    እኛ ኦርቶዶክሳውያን ዛሬም ነገም ዘወትርም እመቤታችንን አማላጃችን ብለን እንጠራታለን። ይህንንም የፈቀደልንን ጌታችንን እናመሰግነዋለን። አቤቱ እንዴት መታደል ነው።

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 ปีที่แล้ว +1

      Esti Ke metsihaf kiddus wusit asayen 😂😂😂. Mefekir atadirgew😂😂😂

    • @kidistzewdu2200
      @kidistzewdu2200 ปีที่แล้ว

      ኧረ እንዲ ሚል የእግዚአብሔር ቃል የለም😅😅😅😅

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 ปีที่แล้ว

      በቃ ፡ እመቤታችን ፡ አትንኩብን ፡ አዳራሽ ፡ ሂደህ ፡ ጨፍር

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 7 หลายเดือนก่อน

      hawaryat sra lay endih yilal kiduan sleenante simaldu yina fkachual kezyam slemayneger sitotaw egziabher yimesgen yilal silezih kezih tiks yemnredaw milga ke egziabher yetesete mohonu new siketls enante eyehedachhu ke pastor egir wodkachhu limnulugn yemtluts.

  • @NanyTadese-wu4ek
    @NanyTadese-wu4ek 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቅድስት ድንግል ማርያም ከጌታ ሌላ ልጆች አላት ለምትሉት አዎ አላት እነሱም የተዋህዶ ልጆች ናቸው ጌታ በፍቃድ እናቱን እናታችን እድቶን ውድ ስጦታችን ናት

  • @brainbite101s
    @brainbite101s ปีที่แล้ว +4

    Dr. Wedajeneh, you are really intelligent. the way, you are trying to express your idea, understand others...OMG!, it's absolutely professional and positive. It's my prayer to have a 1000x Dr. Ethiopian Wedajenehs. I also appreciate Aster on the way she called virgin momy.

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 ปีที่แล้ว +38

    ካላወቅሽ አምነዋለሁ የምትይውን አምላክ ከልብሽ አልቅሰሽ ጾም ጸሎት ይዘሽ ለምኝ ግለጥልኝ በይው።እንኳን የአምላክ እናት ሆና አይደለም ለእኛ ለኃጢአተኞቹ እናትና አባትህን አክብር ብሎ ትዕዛዝ ሰጥቶናል።

    • @gebrezemariam3846
      @gebrezemariam3846 ปีที่แล้ว +3

      Exactly ☝️ 👌

    • @ethio4ever850
      @ethio4ever850 ปีที่แล้ว +1

      መቼ አላከብራትም አለች!

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 ปีที่แล้ว

      አሰቴር እዉነት ተገልጦልሻል ወንድሜ ራሰህ ፆምና ፀሎት ይዘህ እንደ አሰቴር ይገለጥልህ!!

  • @almaztessema6105
    @almaztessema6105 ปีที่แล้ว +25

    ንጉሳዊ ቤተሰብነት ቀደም ብሎ ነዋ ሚነካካሽ "ሚነካካሽ" ምን ማለት ነው? ወንድ ነው:: ሙሉ ሰው ነው: እያወራሽው ያለሽው ሰው:: በፍጹም አይባልም:: ልጆቻችንን እንኳን ማለት በተውንበት ዘመን ትልቁን ሰውዬ በሚዲያ ላይ እንዲህ ማለት ያሳፍራል:: የቅርቤ ሰው ነው ለማለት ብዙ ተጋጋጥሽ:: ደስ አይልም::

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 ปีที่แล้ว +3

      Kkkkk😂 that is how I felt

    • @samiaman442
      @samiaman442 ปีที่แล้ว +2

      She’s kinda መንደራይዝድ… she couldn’t even choose words suitable for media. Last time also she said ምንሼ in a discussion 🤔

  • @AlishuStotawu
    @AlishuStotawu ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርየ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ትባርክህ ከዚች እርኩሥ ጋ ግን ዳግም አትገናኝ

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 ปีที่แล้ว +15

    የጌቶችን ጌታ የንጉሶችን ንጉስ በድንግልና በንጽህና በቅድስና የወለደችልንን ቅድስት ድንግል ማርያምን እንወዳታለን እናከብራታለ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልጅን ብለን እንጠይቃታለን አዎ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅ ናት አዎ እኔ በእሷ ብዙ በረከትን አግኝቼአለው

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡

  • @lishanregassa
    @lishanregassa ปีที่แล้ว +10

    አስቱ እባክሽን ዶክተር መምህር ዘበነንም ጋብዢ እና እንደዚሁ ሰላማዊ ፍቅር እና አክብሮት የተሞላበት ውይይት እንድታደርጊ በእግዚአብሔር ስም እጠይቅሻለው

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 ปีที่แล้ว

      Ye Zebenen teret semiten cherisenal 😂😂😂

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂ዶሮና እቁላል😂😂😂😂መሥማት ኣንፈልግምእሡም ኣይቀርብም ኣሥቴር ኣዋቂነች እሡየተረትኣባትነዉ😂😂😂

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 ปีที่แล้ว

      @@mengsteabteklit-lm3xm Ewunet bilehal 😂. Ahun Le Orthodox Zebenem awaki memihir new 😂. Ababa Tesfayen tekitoal 😂

  • @TewediRegassa
    @TewediRegassa ปีที่แล้ว +17

    ዶክተር ወዳጄነሀ ማህረነ አሁንም ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትርዳህ

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 ปีที่แล้ว

      የኦርቶዶክስ ማርያም የሰይጣን ተረት ናት፤አማላጅነት ከተራ ሰው ጋር አይገናኝም፤ማንኛውም ንፁህ ክርስቲያን ከማርያም እኩል ክርስቲያን እንደሆነ የማያውቅ ሰው ከኢስላም አይሻልም።

  • @Tigist-d8y
    @Tigist-d8y 9 หลายเดือนก่อน +1

    ደ/ር ራጅም ዕድሜ የሰጠህ እንወድሃለን በጣም

  • @hiwehiwe6708
    @hiwehiwe6708 ปีที่แล้ว +15

    ያም ሆነ ይህ ያለ ድንግል ማሪያም አለም ጨለማ ናት ክብር ምስጋና ለድንግል ማሪያም ለጌታችን እናት

    • @andukiya9998
      @andukiya9998 11 หลายเดือนก่อน +1

      ፍጡር ለአለም ብርሃን አይሆንም ፍሬንዴ እንኳን የሞተ በሂወት ያለም... ብርሃን ነች የሚል አንድ የመፅሃፍ ቅዱስ ጥቅስ ንገረን እስኪ ... ሃይማኖት በፉከራ ሳይሆን በመፅሃፍ ቅዱስ መመሪያ ነው... ክርስቶስ እኔ የአለም ብርሃን ነኝ ብሏል (ዮሐንስ ወንጌል 8፥12

    • @andukiya9998
      @andukiya9998 11 หลายเดือนก่อน +1

      ፍጡር ለአለም ብርሃን አይሆንም ፍሬንዴ እንኳን የሞተ በሂወት ያለም... ብርሃን ነች የሚል አንድ የመፅሃፍ ቅዱስ ጥቅስ ንገረን እስኪ ... ሃይማኖት በፉከራ ሳይሆን በመፅሃፍ ቅዱስ መመሪያ ነው... ክርስቶስ እኔ የአለም ብርሃን ነኝ ብሏል (ዮሐንስ ወንጌል 8፥12

    • @AbebaMoke
      @AbebaMoke 9 หลายเดือนก่อน

      መልስ የለማ ከየት ይመልሳሉ

    • @tadessetumato9471
      @tadessetumato9471 2 หลายเดือนก่อน

      Folse

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 ปีที่แล้ว +61

    ድንግል ፡ ማርያም ፡ ሆይ ፡ አንቺ ፡ ረቂቅ ፡ ነሽ
    ዉበቷ ፡ ከኔ ፡ መጠበብ ፡ በላይ ፡ ነው❤❤❤❤❤❤❤
    ስለሷ ፡ ሚነገረውን ፡ አሟልቶ ፡ መስበክ ፡ አይቻለም❤❤❤❤❤❤❤
    መውለዷንም ፡ ከታተመ ፡ ማህጸን ፡ ጋር ፡ እዩ❤❤❤❤❤❤❤
    አለማት ፡ ሂወትን ፡ የጠጡበትን ፡ ምንጭ ፡ ያጠባች ፡ እሷ ፡ የተባረከች ፡ ናት❤❤❤❤❤
    ስሟ ፡ ሲጠራ ፡ መንፈስ ፡ ያለቅሳል

  • @azebmulugeta9092
    @azebmulugeta9092 ปีที่แล้ว +13

    ዶክተር ይሄ ከሁሉጋር ለመኖር የምታደርገው ነገር ነው የምታመኩትን ዛሬ ምረጡ መወላወል አያስፈልግም

    • @helinasebsibew8615
      @helinasebsibew8615 ปีที่แล้ว

      Yemiyamelkew kirstos new::

    • @16Titi
      @16Titi ปีที่แล้ว

      ያንተን አምላክ ስላላመለከ አምላክ የለውም ማለት ነው

  • @AlemZergaw-e7c
    @AlemZergaw-e7c 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር እርጋታህ እንዴት ደስ ይላል!ትልቅ አክብሮት ይገባሀል!

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 11 หลายเดือนก่อน +3

    ለምን ስለማርያም ሲያወራ ታደናቅፊዋለሽ እንዴ ጠያቂ ነሽ ተጠያቂ እኔ ፕሮግራምሽን ለማየት እየፈለኩ ስለማታስጨርሺ ያስጠላኛል ይሄንንም ዶክተር ወዳጄነህ ስለሆነ ነው ያየሁት አቅርበሽው ለፈለፍሽበት አጭር ጥያቄ ነው የተጠየቅሽው ግን አትመልሺም ለሌላ ጊዜ ከለፈለፍሽ አናይሽም እረበቃሽ ያውራበት ሀሳቡን አታስቀይሺው ወዳጄነህ ብዙ ጨዋ ሚዲያዎች አሉ በእግዚአብሔር ከአባቶች ከመምህራኖች ጋር አውራ ይህ ሚዲያ የኔን ስሙኝ ነው በጣም ይረብሻል

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 ปีที่แล้ว +27

    ፀልይልኝ በያትና ሞክሪ የዛ ጌዜ እዴት እደምትፀልይልሽ ታይዎለሽ ድራቅ ያለ መልስ ጥሩ አይደለም ዶክተር ወዳጄነህ ክበርልኝ ❤

    • @helinasebsibew8615
      @helinasebsibew8615 ปีที่แล้ว

      Tebareki:: ene yayehutin yenekahutin yekemeskutin awukewalehu:: tebareki yene fikir💖

    • @marthahagos1762
      @marthahagos1762 ปีที่แล้ว

      Pls do try asking emebetachin to pray for you then come back and ask for forgiveness.

  • @zemenudubale7777
    @zemenudubale7777 ปีที่แล้ว +6

    ለአስቴር ጥያቄ አለኝ! አንቺ እንዳልሽው በክርስቶስ ያመነ በክርስቶስ በማመኑ ብቻ ስለዳነ ቀጥታ ገነት ነው የሚገባው ካልሽ እና የሚያደርጋቸው በጎ ነገሮች የዳነ ሰው መግለጫዎች እንጂ ከመዳኑ ጋር ግንኙነት የሌላቸው ናቸው ካልሽ፣ በክርስቶስ ያመነ እና የዳነ ነገር ግን ከዳነ በዋላ እስኪሞት ድረስ ሃጢያት ሲሰራ የነበረ አንድ ጴንጤ ሃጢያቱ ባላየ ታልፎ ገነት ይገባል ማለት ነው? ቅዱስ ጳውሎስ ለምንድን ነው ታዲያ በመልክቱ ፊሊ 2፣12 "....በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ" ያለው? መዳን የሚፈፀም ሂደት ነው ማለቱ አይደለም? ደግሞስ "እሩጫዬን ጨርሻለው የድል አክሊል ይጠብቀኛል" ያለውስ ለምንድን ነው? ከዳነ ለምን መሮጥ አስፈለገው? ለምንስ ይደክማል? ስለቅዱሳን መላእክትስ መጸሃፍ ቅዱስ ዕብ 1፣14 "...ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?" አይደለም እንዴ የሚለው። ጌታ በሃሙስ ምሽት ላይ በጌታ እራት ጊዜ ሉቃ 22፣31"ጌታም። ስምዖን ስምዖን ሆይ፥ እነሆ፥ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤ 32 እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ።" በዚህ የጌታ ንግግር ውስጥ ሴጣን ሃዋሪያትን እንደ ስንዴ ሊያበጥራቸው ከለመነ ቅዱሳን መላእክት እንዴት ሰውን ለማዳን አይለምኑልንም ማለት እንችላለን?

  • @TesfayeMillion-e7s
    @TesfayeMillion-e7s ปีที่แล้ว +1

    አውነት ሲገለጥ አንዲህ ነው ዶክተር እመቤታችን በበረከት ታኑርህ ጌታ ይባርክህ

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh ปีที่แล้ว +6

    አስቱዬ ድንቅ ሴት ነሽ ገነት የሚገባው በየሱስ ስናምን ብቻ ነው ሌላ መንገድ የለም ሊኖርም አይችልም❤❤❤❤❤

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 ปีที่แล้ว +65

    የእየሱስ ክርስቶስ እናቱ ደግል ማርያም አዎ ታማልዳለች ❤🙏❤🙏❤🙏❤

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 ปีที่แล้ว

      የኦርቶዶክስ ማርያም የሰይጣን ተረት ናት፤አማላጅነት ከተራ ሰው ጋር አይገናኝም፤ማንኛውም ንፁህ ክርስቲያን ከማርያም እኩል ክርስቲያን እንደሆነ የማያውቅ ሰው ከኢስላም አይሻልም።

    • @Benjo_12345
      @Benjo_12345 ปีที่แล้ว

      Never atamalidm

    • @eyeruslegesse1081
      @eyeruslegesse1081 ปีที่แล้ว

      በህይወት የሌለ ሰው አማልድም ወንድሜ።

    • @Tech-x9v
      @Tech-x9v ปีที่แล้ว

      @@hailachin7104ሂድ ከዚ ደደብ ለነገሩ ባለማወቅህ አልፈርድብህም። ከንት።

    • @adinasentube0020
      @adinasentube0020 ปีที่แล้ว +1

      ​@@hailachin7104 "ማንኛውም ክርስቲያን ከማርያም እኩል" እንዲያው ሌላውን ሁሉ እንተወውና ከድንግል ማርያም ውጭ በድንግልና የጸነሰ ሰው አይተህ ታውቃለህ? ከእርሷ ሌላ ፈጣሪዋን የወለደች ሰው ታውቃለህ?

  • @hirutkassaye8618
    @hirutkassaye8618 ปีที่แล้ว +7

    ለተዋህዶ ልጆች አይናችን ናት ። እመአምላክ ወላዲት አምላክ ቅድስት ንጽህት ድንግል ማርያም እመቤታችን አማላጃችን እናታችን ናት፡ የመላዕክት እህት የሰማይታት እናት የጻድቃን እመቤት ናት ። እና ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ እንደሆነች እናምናላን እንመሰክራለን ፡ የጌታዬ እናት ወደእኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል ፡ ብላ ኤልሳቤት እንዳከበረቻት፡ መልዕኩ እንዳመሰገናት ፡ እናመሰግናታለን እናከብራታለን እንወዳታለን ።

  • @BahiruTesfaye-i5z
    @BahiruTesfaye-i5z 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም እንደናንተ ቢወያይ መልካም ነበር (ከመነቃቀፍ)በጣም የወደድኩት ውይይት ነው )አመሰግናለሁ

  • @yemaryam-lz5tz
    @yemaryam-lz5tz ปีที่แล้ว +32

    ወ/ሮ አስቴር በመቤቴ በድንግል ማሪያም ጉዳይ አታውሪ በቃ ይብቃሽ ስለሁሉም ነገ ማውራት እኮ ያስገምታል። አትታበይ ሰው አክብሪ ታላቅነት ነውና። እግዚያብሄርን የማይፈራ ሰውን የማያፍር ሰው አያንጽም። እባክሽ ሰው ሁኝ ሰውን አታሳዝኝ በተለይ የድንግልን ወዳጆች እንደኔ በእመቤቴ ምልጃ ከመከራ የዳንነውን ። ሰው ባታፍሪም ፈጣሪዬ ስለምትይው ክርስቶስ እየሱሰ ብለሽ የክርስቶስን እናት የኔን እመቤት በየሚዲያው አትሚያት ልለምንሽ ።

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 ปีที่แล้ว

      AYI inanate inde inanate jil ale gin ba alem lay..mariam rasua tisikibishalech bitasama lanageru motalech indet tisamalech..bichagnau ye medan mengad kirstos naw mahayimoch nachiu ayigabachu lanagaru ba dabitara dankuarachuali

    • @MahiletbelayAbebe-zl5qt
      @MahiletbelayAbebe-zl5qt ปีที่แล้ว +2

      Ewunet new zemn ametash emnet awekhu meslot yeamlak enat lay afun sikeft mn yakil almawek new.betam yigermegnal amlake new yilalu amalji yilalutal .keza demo esu yakeberatin enatun yankuashishalu .

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 ปีที่แล้ว

      @@MahiletbelayAbebe-zl5qt mejamaria amilakin iwuku jiloch ye amilak inat ihit zemad iyalachu zamadochun ba mulu litamalikuachaw naw inde..

    • @alshamdamena
      @alshamdamena ปีที่แล้ว

      መዳንበኢየሱስ ብቻ.ነው

    • @Azahel294
      @Azahel294 ปีที่แล้ว +1

      ​@@alshamdamenaእና ምን አልን እኛ❓❓🤔

  • @tesfahunendalew
    @tesfahunendalew ปีที่แล้ว +7

    ማሪያምን እማ ክደሻል መካድ ብቻ ሳይሆን ሰለመውለዷ የሚሳለቁተዠባት ወገን ነሽ!!

  • @azebmulugeta9092
    @azebmulugeta9092 ปีที่แล้ว +30

    ይቅርታ ማንም ሰው ኦርቶዶክስ ቢሆን ባይሆን ለራሱ ነው እንጂ ለማንም አይጠቅምም