ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣቴ መሬት ስቆፍር አበባ ከመሬት ስር ሌላ ከተማ ማየት
እህቴ ለምፈችልን የህልም ፍቺ ከለብ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብስሽ አንድ ህልም አለኝ ያለሁት በስደት በጣም ስቃይዉስጥ ነዉ እባክሽ ተባበሪኝ አንድ ህልም አለኝ በመኪና መገድ እየመጣን ከማጋ እደሆን አላቅም ከብት እየነዳ ነበር ድልደይዩላይ ስደርስ ወደላይ ልንታጠፍ ሰንል ከጀርባ በጣም በሀይል በመካክለኛ ደጋይ ጀርባዬን ተመታሁ ልብ ልትወጣ በላ እንግን ለሰወቹ ምንም እዳልተፈጠር ሳስመስል እነሱ እዲሄዱ እየነገርካቸዉ መገዳገድ ስጀምር እነሱ ወድምቼ ይመስሉኛል ከበቱን ይዘዉ ሰወጡ እኔ እዜወ ለመዉደቅ እየተገደገድኩ ወደሃላ ሲነዳኝ ባፌ ደምም ቡልቅ ብል ግን መለሼ ስዉጠዉ ወዳዉ ጣነኛ ህኩ በቅምኩበት ብታ ላይ ባሬቱም አቅጣጬ መገድ አለ ወደፊት እና ወደሃላ የመኪና መገድ ነዉ በዛዉ ነቃሁ ከዛሰአት ጀምር ጡሩ ስሜት እየተሰማኝ አደለም እባክሽ ፍቺልኝ
ስላም እህት በርቺ በጣም ደስይላል
ትልልቅ ድጋይ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ ግን ቀርቤ ስነካው ዳቦ ሆነ ስቀምሰው ይጣፍጥ ነበር ውስጡ ለስላሳ ነጭ ቅቤ የተቀባ ነበር
በጣም ልትመሰገኚ ይገባል እኔም ነጭ ፈረስ ስሯ ወስጄ ድንጋይ ሳስቀምጥ አየው እህቴ በናትሽ ፍቺልኝ
th-cam.com/video/CzVnUrcbkMg/w-d-xo.htmlsi=2RxQCHSf-Cjokevx 👈th-cam.com/video/3MCWsvYJ0Rg/w-d-xo.htmlsi=XO0xQOM9DHbBjPQz 👈
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እባክሽ ፍችልኝ ሲንግል ነኝ በህልሜ ልጄን በነጠላ ኣዝየው ውጣውረድ ያለው ረጅም መንገድ እየተጋዝኩ እያለ ወደ ነጭ እባብ ይቀየራልና በእጄ እጨብጦዋለው የሆነ ኣስፈሪ ገደል ስሻገር ከእጄ ይወድቅብኛል ልጄን እያልኩ በጣም ሳለቅስ ነቃሁ ገደሉ በጣም ጨላማ ነው
የኔዉድ በርች
አሰላ ሙአለይኩም ውዴ ዛሬ ደሞ በህልሜ ቀሚሴን ስቀድ አየሁ አጭር ጉርድ ይመስለኛል ጉልበቱ ጋር ያለውን ጠርዙን ዙርያውን በመጋዝ እቆርጠዋለሁ ጠርዙን ከጨረስኩ በኋላ መሀሉንም ሽርክትክት አድርጌ ቆረጥኩት እናቴ አንዴ ወደወጭ አነዴ ደሞ ወደቤት ወጣ ገበ ወጣ ገባ ትሌለች እኔም ልብሱን እንዳታይአኝ ደበኩት የሞተው አባቴ ደሞ ከአ አ እኛ ወዳለንበት ሀገር የሚመጣ ይመስለኛል መኪና አቶ እንዳይጉላላ እያልኩ አስባለሁ ወደ አባቴ ስልክ ስደውል እሚያናግሩኝ ሌሎች ሰዎች ናቸው አይዞሽ አባትሽን ምንም ሳይጉላሉይዘንልሽ እንመጣለን ሲሉኝ ነቃሁ
አላህ ይሥጥልን ሀቢብቲ እስኪ የኔንም ፍችልኝ ጡሩ ካልሆና ተይዉ እኔና ያክሥቴ ልጅ ሰዉ ሲሞት የሚሠገድ ሶላት አድ ረካአ ስንሠግዲ ለብቻችን ነዉ እናገጣጥምዉ ስላት እቢ አለችኝ የኔ ሡጃዳ ተለቅ ይላል እኔ አላገባሁም አሶ ዴሞ እጠብላይ ናት
As w w ውዴ እንዴት ነሽ ህልም አለኝ ፍቺልኝ ባለቤቴ ወንዱን ልጄን መኝታ ቤት አስገብቶ ይቆነጥጠዋል እሱም ድምጹን አፍኖ ያለቅሳል ተወው እያልኩ ስከላከልለት ነቃሁ በሌላ ግዜ ደሞእቤታችን ለቅሶ ያለ ይመስለኛል ለቅሶ ሊደርሱን የሚመጡት ሰዎች ክርስቲያኖች ናቸው አንደኛው ከጥቂት አመታት በፊት የሞተ ሰው ነው ስሙ ሴፉ ይባላል ፣ቀጥለው ንጉሴና ሲሳይ የሚባሉ ሰዎች መጡ ገና ከግቢው በር ላይ እጃቸውን ከቧቧ ውሀ ቀድቼ በሚያፈስ ጆግ አስታጠብኳቸው የሲሳይ ሱሪ በውሀ ረጥቦ ነበር ወደሳሎን ሲገቡ በር ላይ የተበተነ ዱቄት አለ ቤቴም አልተጠረገም ኮተት ነው መጅሊሱ ላይ ላስቀምጣቸው ስጠራርገው ከኋላዬ ካለ ሶፋ ላይ ዘፍ ብለው ሲወድቁ ዞሬ ሳያቸው ንጉሴ ሲሳይ ላይ ተደግፎ ሶፋው ላይ ወድቀዋል ወደ መኝታ ቤት ገብቼ ድምጼን አፍኜ ሳላሰማ ፍርፍር ብዬ እስቃለሁ እነሱም በቀዳዳ ሲያዩኝ እደበቃለሁ ትንሽዋ እህቴ አልጋ ላይተቀምጣ ታየኛለች ምን ይሆን
ከሰማይ ከሰማይ ውይይይይይ😢 ምናለ መዝለል ምናምን ከይሮን ብትናገሪ😢😢😢
ማለት አልገባኝም እህቴ
በተደጋጋሜ የማየሁ ህልም ማር አችንም አዛ አረግሽ አለሁ ብየ ላለመጠየቅ ወስኔ ነበር ዛሪም ደገመኝ አላህ ኸይር ያርገዉ ጮኛየ ጋር አሀልጋላይ ተኝተን ተነስተን ከዛ እኔ ተነስቸ ልወርድ ስል ወገቤን አመመኝ እለዋለሁ እሱም አትዉረጂ እያለ ወገቤን በፍቅር እያየኝ ያሸኛል እኔም ያመመኝን ሲሽልኝ ደስእያለኝ እሱም ማሸቱን እደቀጠለ እዛዉ አሀልጋላይ እደተቀመጥን እስራችን ማንም የለም
wa wr wb wlecame
አሽዋ ከጅረት ላይ ማፈስስ እሕቴ
ገንዘብ ማግኘት ነው
በርሽ
Wl wr wbtu Hitee anichima susii honishibigni iko inkoni Dena mexashii
ህልመም ይሄ ነው የሚግባባው ልጅ ነው ብዙ ሰዎች ድንጋይ እየወረወሩ ይመቱታል እሱ ግን ዝም ብሎ ቆሟል አንገቱን ድፍት አርጎ አይናገርም መቸረሻ ላይ የሆነ ሰዉዬ በጣም ትልቅ ድንጋይ ይዞ ቺንክላቱ ላይ ሊለቀው ሲል ሮጭ መሃል እገባለሁ ዝም ስላላችሁ ነው ምን አረጋችሁ ብዬ ሰዉየዉን ይዤው ካጠገቡ ዞር አርጌ ወደሱ ስዞር ሁለቱ እግሮቹ ተሰብሮ ያለክሳል እንደምንም ደግፌው ወደቤት ይዤው ገባለው ከልጁጋር ተጣልተናል አሁን ላይ እንደበፊቱ አይደለንም single ነኝ እባክሽ በአላህ ይዤሻለው አትለፍኝ እጠብክሻለ
👍👍👍👍❤️
ውወ እስኪ መልሽልኝ
ሰላም ሃልማዬ ከዚ በፊት የፃፍኩልሽን ህልሞቼን አልመለሺልኝም በአላህ ይዤሻለው ይሄንን ግን አትሌፍኝ እኔ ይምትለክዉን ቪድኦችሺን እከታተላለው የኔን ህልም ፍቺ ባላገኘዉም like አረገዋለው
አሰላምአሌኩም እህቴ እባክሽ ፍቺልኝ እኔና እህቴ እየሄድን የተለየችው ባሏው ነው እሷ ብር ወረችለት እኔ ላይ ደሞ ጠጠር ይወረውርብኛል ከዛ ስርአት አርግ እኔ አክብርሀለሁ ተው እለዋለሁ ሳቅ ብሎ የወረችለትን ብር አንስቶ ሄደ
ሰላምሽ ብዝትዝት ይበል እህቴ። አንድ የማላውቀው በጣም ቆንጆ ልጅ ፍቅረኛዬ ይመስለኛ ነገርግን ውስጥጤ አይወደውም ምክንያቱም መሰሪ ይመስለኛል በጓሮ በኩል ቁጭ ብየ ወደኛ ቤት ይመጣል ለምንእንደመጣ ስጠይቀው ቤተሰብሽን ለጋብቻ ልጠይቅ ነው ይለኛል ግን በሰአቱ እንዴለሉ እና ሰአቱ እንደማይመቻቸው እያወቀ ስለመጣ ተናደ ድኩ የሉም ስለው ሄደ ከዛ እቤት እያለው በመስኮት ሳይ ካንዲ ልጅ ዊልቸር ላይ ቁጭ ብሎቤት ስወጣ አየሁት የቤቴን ቁልፍ ከደበቀበት ሲያወጣ አይቸ ቁልፌን እንዲሰጠኝ ስጠይቀው ተናደደ ከዚህ አምልጭ ከያዝኩሽ ግን እገልሻለሁ ይለኛል እኔም አመልጥና ሌባ ስል በጣም ብዙ ሰዎች ይዘው ይደበድቡታል እኔም ፖሊስ ፍለጋ እሄዳለሁ። በጣም ረጅም ነው ግን አደራ🙏🙏🙏
❤❤❤
አሰላም ዋለ ወራ ወበ እህቴ በውነታው አለም ሁለት ያገቡ ታላላቅ ወንድሞች አሉኝ እናበህልሜ ያንደኛው ሚስት ትልቁ ወንድሜ ጋር እንጀራ እየጋገረች የሁለቱም የመጨረሻ የተወለዱ ሴትህፃናት እየተጫወቱ ነበር ከዛ እኔወጥቼ አንደኛው ወንድሜ ጋርስሄድ ሰግዶ ጨርሶ መስገጃው ላይቁጭ ብሎአየሁት ምንም ሳላወራው ቤቲላይ ዞር ዞር ብዬ ሁለት ቦታላይ ትንንሽ እንጀራ ያላቸው መሶብ አየሁ ከዛወጥቼ ይመስለኛል እቤቴ ልደርስ ስል አንዴት እንጀራ እየተጋገረ ሳሊዝ ወጣሁ አነሱስ እንዴት ያዢ አላሉኝም እያልኩ ተመልሼ እየሄድኩ ልደርስ ስል ሰአት ሳየ 04:45 ሆነበቃ ይቅርብኝ ይደነግጣሉ ብዬልመለስ ስልያለሁት የትውልድ አገሬሆኖ ከዛ የሆነ ክረምት ላይ የሚመነጭ ምንጭ አለ እሱለይ ላይ ስልኬ ገባአወጣሁት እራቆቴ የሆንኩ ይመስለኛል የሆነ የሰፈር ሰው ምነሆነሽ ነውሲለኝ ወይኔ አየኝ ስል ቀይቲሸርት ጉልበቴ ጋርእሚደርስ ለብሻለሁ ከዛወደ ሜዳስመለስ የሆነድግስ ነገር ያለይመስለኛል ሰልፍም ነበር ሰልፉ ለሁለተኛ ጊዜነው ሳየው ሌላደሞ ስራቦታ ይመስለኛል ተኝቼሳለ የዛው ሰፈር ልጅ መጥቶ ከኋላዬ ተኝቶ እጁ ከወገቤስር አስገብቶ እቅፍ አረገኝ ሻይቡና እምትሰራ ክርስቲያን ጓደኛ አለችኝ እሷና አብሮኝ እሚሰራ ልጅያዩኛል እያልኩ እጁን እንዲያወጣው ድብን አርጌም ብቆነጥጠውም አልገባ አለው አብሮኝ የሚሰራ ያጎቴ ልጅ የተኛንበት ቦታላይ የሆነ እቃ እየፈለገ ይመስለኛል ከዛልጁ ጭራሸ እጁ ወደጡቴ ሲደርሰ ዞሬተነስ አዛን ብሎአል ወደመስጂድ ሂድ ስለው እሺአለኝ ልጅበእውነታ አለም ቀይነው ዞሬሳየው የፊቱ ደምስሮች ግትርትር ብለው በስሜት የተዋጠ ይመስል ነበር ጠይምም ብሎነበር እህቴ ልጁና የትውልድ አገሬ በተደጋጋሚነወ እማየው ምንድነው አላገባሁም
አህት ሰላምሽ ይብዛ በህልሜ ጓደኛየ እስራ ቦታየ የበሬ እቃ እደገጠመ ተሸክሞ ደረጁን ይወጣል እኔ ከላይ ነበርኩ አጠገቤ ሲደረስ ስልኩን እደረሳው ነገረኝ ወረጀ እፍራሽ ላይ አግኘች ይዠለት ስመጣ የለም እህቲ ክርስታን ሴት ወሰደቸው ትለኝ አለች እና የሞተቸው አማቲ ከፍ ባለ ወንበር ተቀምጣ እጀራ ብየ ብላ የተዘረጋ እጀራ ትሰጠኝ አለች ወጥ የነካካው ነው እና እህቲ አትብየ የክርስተሰኒት ትራፊ ነው ትለኝ አለች እኔ ዝም በየ በለው ይጣፍጣ ሁለት እጀራ ነው የተዘረጋው ወጡ ሽሮ ነው አማቲም ትጭምርልኝ አለች ግን ብየ ነው ያለችኝ እንጅ ሌላ አታወራኝም ዝም ብላ ነው የምታየኝ
አህሌን ሆቤ 😘😘😘
👍ላይክ አድርጉ ❤❤❤ውዴ የቴሌግርም ይፈታልን 😍😍
አሰላም ወአለይኪ እህት ሰማይ ላይ ዝናብ ሊዘንብ ደመና አለ እና በደመናው መሀል ላይ ብዙ ጥቁር ድንጋይ እንደደመና ዳምኖ ሊዘንብ ይመስለኛል ምን ይሆን እህቴ
መልሱ እኮ እዚሁ ላይ አለ ድንጋይ ሲዘንብ የሚል አለ አንች ያየሽው ሊዘንብ ሲል ነው ድንጋ ሲዘንም ማየት የሚሰጠውን ትርጉም አይተሽ ከሱ ክስተት ሊመጣ እንደሚችል ያሳያል
በእልም መሬት መቆፈር ንጹውሀ ድጋይ ቤቶች
th-cam.com/video/cPiNPr9vuEI/w-d-xo.htmlsi=SVBxy4doURQkJxt-th-cam.com/video/CzVnUrcbkMg/w-d-xo.htmlsi=2tf8eoVR9liuH9gY
ሰላም እህቴ ወንድሜ ነጭ የድንጋይ ጉድጓድ ውስጥ ይገባልነጭ ስልሽ ወተት ነው የሚመስለው ዙሪያውን ቦታ ሁሉ ወተት ይመስላል እና ድንጋይ ነው ደሞ ጉድጓዱም ቦታውም እና ወንድሜ ጫፍ ላይ ነበር የቆመው እና እኔ ለማት ዞር ሲል ይገባል እኔም ገባ በቃ እያልኩ እዛው ቁሜ ዝም እለዋለሁ ከዛ ሌላሰው ያወጣዋል እና ምን አልተጓዳም።
th-cam.com/video/Fl-WaDIgU0E/w-d-xo.htmlsi=LDH3-VUfItrKkdNy 👈ነጭ ቀለም ግልፅነትን የልብ ንፅህናን ያሳያል።th-cam.com/video/CzVnUrcbkMg/w-d-xo.htmlsi=x5aMViEI7S7l2ep9 👈
የዲጋይ ካብ መዝለል እደት ይታያል መልሽልኝ
በህልሜ ቀይ ሰውየ አሮሩጦ በሽጉጥ መታኝ ከዛም ከብብቴ ውስጥ ጠጠር ወንፊት በሚመስል ነገር ተቆጥሮ ከዛም ብእጀ ያዝኩት ቀለሀውን ለማውጣት ሀኪም ህጀ ማደንዝዣ ተውጋሁ ምንድን ነው በኮሜንትመልሽልኝ
አሰላሙአሌኩም እህቴ በህልሜ እናቴ እኔ ያለሁበት ሀገር የቤት ሠራተኛ ይዛ መጥታ ኪችን ውስጥ አገኘዋትና እዚህ ነሽ እንዴ ስላት አዎ ይቺ ልጅ እቃሽን ካጠበች ቦሀላ ይዣት ልሄድ ነው እያለችኝ ቆማ እቃዎቹን ታሳጥባለች ወደምታጥበው ልጅ ዞር ብዬ ሳይ በ3 በርሜል ሙሉ ውሃ አለ እና በሱ ውስጥ ነው ምታጥበው ለምን በዚ ሁሉ ዉሃ ልላት ብዬ እናቴ ቅር ይላታል ብዬ ተውኩኝና ወደ ወጭ ስወጣ አንድ ዘመዳችንና እህቴ ፀጉራቸውን ተላጭተው የቤቴ መግቢያ ላይ መንገድ ዘግተው ቁጭ ብለዋል እኔ ግን የማየው ጀርባቸውን ነበር ምንድነው የተፈታው ነኝ
ሰላም ዉዴ አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ።።። ምን እዳየሁ ታዉቂያለሽ ልጅ ከወለድኩ በኋላ ወደድጋይ ሲቀየር አየሁ ምንድ ነዉ ውዴ
መውለድ ከጭንቅ መላቀቅ ነው ድንጋው ደሞ እንደሁኔታው እርዝቅ ወይም ጥንካሬሽን ያሳያል
አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ያዉ ነፍሰጡር ስለሆንኩ እና በተደጋጋሚ ህልሙን ሳይ ተጨንቄ ነዉ
በህልም ትልቅ ድንጋይ በጉድጋድ ማየት
New dish
አኔ ፎቶ ላይ እንደምታየው ጠጠር ከአፌ ሲወጣ ማየት ምንድነው?
አሰላም አሌኩም እኔ በህልሜ 2ቅማል በፀጉሬ ውስጥ ስዬድ አንዱን አስቼው ገደልኩት አንዱ ደሞ አሎጣም ስለኝ በሙሽጥ አበጥሬ ላወጣው ስል አሎጣም ይለኛል አንድ ኃደኛሄ. አምጭ ላውጣልሽህ ትለኛለችህ
የቴሌግራም ሊንክሽን ተደጋጋሚ ጠይቄሽ ነበር ግን አልነገርሽኝም
እኳንደህናመጣ
ሰላም እህቴ በህልሜ የሆነ እቤት ውስጥ የተጣላሁት ፍቅረኛዬ በሁለት ሰሀን አንጀራ ፍርፍር ይዞ አንዱን እንኪ ሲለኝ እኔ ደሞ አትስጠኝ አታውራኝ እያልኩ ስጮህበት እሱም አንገቱን ስብር አርጎ ቀና እያለ ደሞ ያየኛል ከዛም ወደ ጕአዳ ስገባ ሴቶች አሉ እየበሉ ነው ከዛም እሱ መጣና እሺ ምግብ ያልደረሰው. አለ ሲል ሁሉም ቀና ብለው. እንዴ እሱአ አልደረሳትም. ይሉታል እሺ እንኪ ሲለኝ አሁንም አልፈልግም አልኩህ ብዬ ስጮህበት እሺ ብሎ ሊወጣ. ሲል በቃ አምጣው ብዬ ተቀበልኩት እና ግን አልበላውም. ብዬ አስቀምጠዋለው. ምንድነው እህቴ እባክሽ ንገሪኝ
ህር በቴሌግራም ብቅበይልን ዉደ
አሠላሙአለይኩም ዉድእህቴ ህልሜንፈተሽልኛል አመሠግናለሁ ያሥደነገጥኩሽልጅነኝ አፉበይኝ እኔእራሡደግጨ ነዉ እደተነሣሁየፃፍኩልሽ
ሰላም እህቴ የህልምሽ ተከታታይ ነኝ ዛሬ እስቲ ፍችልኝ ባለትዳርና የልጆች እናት ነኝ ምሽት ይመስለኛል መብራት የመንገዶች መብራት በርቷል ቦርሳየን ስከፍት አስር ቡር ብቻ ነው ሴት ልጄን እስቲ ከቤት አምጡልኝ ብየ የድሮ የሰፈረ ልጆች ለቤተክርስትያን አድርሱልኝ ብዮ የምጣራው ስም አዲስ እያልኩ ነው በውነታው አለም ሞታለች ስጣራ ሌሎቹ ከፌቴ ራቅ ብለው ነጭ ለብሰው አምጪ እያሉኝ የሞተችው ድንገት አጠገቤ መጥታ እሷም ነጭ ለብሳለች እኔ እኔ ላቀብላቸው ስትለኝ እሺ ብዮ ሃያ ብር ሰጠሃት በህይወት ያለች ነው የመሰለኝ ስሟ አዲስ ነው።እኔም በህልሜ ደስተኛ ነበርኩ ሟችም ደስተኛ ነበረች ስለ በዛ ይቅረታ ስለጨነቀኝ ነው።
አሠላሙአለይኩምእህት በህልሜ የሞተዉአባቴ እርሻእያረሠ እኔደሞ የነጭሽንኩርትቡቃእያየ ነበር እናለቤተሠብጓዝልኬነበር እናአባቴለኔሥምንላክሽልኝ እረሣሽኝአይደልይለኛል አረእልክልሀለሁ አልኩ ምችላክሽል እፊትሽ ላይደንጋጤእያየሁነዉአለኝ በቃአረቡይልክልሀልእለዋለሁ ወድሜነዉ እናጎረብታኝን ቁልፍወሥዳችለምደነዉ የጣላችሁብኝ ሠማንያብርነዉ የገዛሁት እያለይናደዳል እዛእኔወደእህቴ ጋርእየሄድዉነበር እናየማላቃቸሁለት ፀያይም ሤቶችይመጡእና ግንለምደነዉ ቁልፋቸዉን የጣላችሁባቸዉ ይሉኛል እኔወላሂ መልኩንምአላየሁት እነሡናቸዉየተዋሡትአልኳቸዉ አድኛይቱ ሣቅብላ ይሀሄነዉ የሚሥጥሩ ቁልፍ ብላ ወርቃማአይነትነዉ ከሁለት ከሁትመፍቻጋርሠጠችኝ እኔምታዳእነሡይዘዉነዉእደ ወሠዳችሁየሚሉትእያልኩ እህቴምጋርሣልሄደ ሥራሠርቸላባቴመላክአለብኝብየ እሠዉጋርሥራ እቀላቀላለሁ ምንይህን ጀዛካላህኸይር እህትበጉጉትእተጥቅሻለሁ
እናት በሴት ሌጃ ድንጋይ ስትወረውር ከልመታት ምንይሆናል
ድንጋይ መወርወር ማራቅ ነው 🙏 ካልመታት የከፋ አይሆንም ሴት ልጅ አዱኒያንም ትወክላለች እና ከልጅቷ ጋር ብቻ ላይተረጎም ይችላል
😂😂😂
በህልም ድጋይ ሲወረወር እና አሮጊት ስታባርነን ምድነው ትርጉሙ
th-cam.com/video/CzVnUrcbkMg/w-d-xo.htmlsi=NECmp9ddnsp3e_uo 👈th-cam.com/video/O1AFBVCgwcc/w-d-xo.htmlsi=bRaN5SCCyTs4tXDQ 👈
ለምን የቴሌግራምን አሰሪልንም ስንጠብቅሽ አስቢልንተይ
ድንጋይ መልቀምስ
th-cam.com/video/CzVnUrcbkMg/w-d-xo.htmlsi=aMQWmgIaBG9_ck1J
ሰላም ሰላም እህቴ ህልሜ ፍቺሊኝ ተወልጄ ባደገበት አገር ላይ ስፈር ላይ ገበያ ላይ መደብ ሰርተዉ እንደ ሚቀመጡትን እንደዛ በድንጋይ ተሰርቶ ነበር ከዛ እኔም ነጭ ቀሚስ እና ወርቃማ ከለር ነጠላ አደርጌ ሁለቱ እግሬን ሰብስቤ ተቀምጫለሁ ግን ሲጨንቀኝ ነበር ምን ላደርግ ነው የመጣው እያሉክ አንዲት የሰፈሬ ሴተኛ ምን አደረግሽ እንካን ኣንቺ ሌሎች መጥተዋል ትለኝ አለቸ ነገር ግን እንደ አጋጣሚ ነወ የተከሰችው ከዛ እሷ የቆሞቺው በእውነታው አስፓልት ነበር በ ህልሜ ግን የለመለመ ዛፍ ጋ ቁማ ነበር ከዛ ወደነበረበት ቤት ህጄ እዛ ቤት የነበሩ እቃዎች ስሰበስብ ነበር ቡረት ድስቶች ከነዛ በረት ድስቶች አንዱን በ ጪስ የጠቆረ ይመስለኛል ከዛ ከ ሁለት አመት በፊት ያስቀመጥኩት ፎሮኖ ዱቄት ሳይበላሽ አዲስ ነበር እንዴት እስካሁን አልተበላሸም ብይ እራሴን እየጠየቁክ ከዛ ከ ሁለት አመት በፊት ያጠቡኩት ልብስ እርጥብ ነበር ውሃ እያንጠባጠበ እንዴት አለደረቀም እያልኩ ከዛ ግን አብራደግ ጓደኛዬን አትሂጂ እሰከ መቼ ተለያይተን ትለኝ አለች ።ይቅርታ አበዛሁት።
th-cam.com/video/AKrccwE26wM/w-d-xo.htmlsi=7YNC9B8M-vSzasCn 👈 ገበያ th-cam.com/video/aLdmmJmpUYo/w-d-xo.htmlsi=rYDXC9pPKKMhrgCk 👈እርጥብ ልብስth-cam.com/video/k8xnmWX0EYQ/w-d-xo.htmlsi=VLwLqwOiCazYw9Hb 👈የድሮ ቤትየቆየ ሀዘን እና ደስታ አለሽ
ASWawb baalatidaar nayni dingiyi siwarawaribin inynaa bizuu naan mindinawu
ማስወገድ
ሰላምሽ ይብዛ እህት በህልሜ አብይ አህመድን እርጉዝ ሴቶች ተቃውመውት ቤተ መግስት ይሄዳሉ አብይ መሳሪያ ይዞ ወጥቶ ከቤተ መንግስቱ ግድግዳ ላይ የወጡትን ሴት ልጆች ተኩሶ ይመታቸዋል አድት ልጅ ዘላ አመለጠች ህዝቡ ይተራመሳል እኔም አብይ ደህና ሰው አልነበር እላለሁ አብይ ጋር በረዳው ላይ አብረን ነበርን እሱ ግን በስናይፐር ይተኩሳል ምድን ነው ካሁን በፊት ስለ መግስት የፈታሽውን አዳምጫለሁ እደተረዳሁት ከሆነ ሴቶችን እደሚበድል ነው በተረፈ ፍቹን ከአች እጠብቃለሁ ባለ ትዳር ነኝ
Agebeche yftahu negn set negn be helme tense bet west bezu swoch alu ene alga ategeb tekemch yelgoch engelizgna yebet sra serche megemrya guadegnaye ysrachwen yanbal yeshalal ylal ynen syaneb manew ysraw chrash lek aydelem ylal ymiyanebew abdukader yene yesra baldrbaye nw sesmaw algawen tedegfe tekemche nebrna endaytykugn mesgegayen antefe slat ekomalehu kezam ye ehete lege lebsoch tesetetwal eyansahu ye ehete lege sudys ymibal abrogn ale yehe yman nw bigama slew ye hayat ylegnal yehes sel yehayat neber ylegnal
እረ ይህ ነገር በሸሪአ ይፈቀዳል ??
አሰለሙአሌኩም ሰለምእህቴበህልሜ ይታቃበረ ይዱበይ ብር ይመስለል200 100 50 አሉ አንድለይ ሁለት ፎቶ ይሴት ይዎንድ ደብታር ፁፉ አይታይም ታቃብሮ አጋነዉ ብርና ፍቶ አዎጥቼ ፎቶ ለዎንዴሜ ሰጣዉ አንድ ህፃን ሸክሜነበራ ሁለት አመትይሆነል ይመንልጅ እንዴሆነ አለቅም ያዎጠዉት ብር ይዤ ዎደ ሆቴል ይመስለል ቤታሰቦቼ ይሁለቱም ይእናቶች ቤታሰብም አለ ብርን ለእህቴ ነግራለዉቤዬ ሰልናግራት ቃራዉ አጎቴልጅ ሰለት ልስግድ ብሎ ጃመሆኖ ቆሞል አቅጣጫ ዎዴዝነዉ ብዬ ናግራለዉ ፋታና አመለጠን ብዬልህድ ስል ጎደኖቼ አስታመር ቃይሮል አሎን ቃራው
ውድአድነሸጸፀጉራሲንቅለምድነውፍችለኝ
th-cam.com/video/5fKrtbXz0y0/w-d-xo.htmlsi=SZw6TvQWk7WwwZtV
በጣቴ መሬት ስቆፍር አበባ ከመሬት ስር ሌላ ከተማ ማየት
እህቴ ለምፈችልን የህልም ፍቺ ከለብ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብስሽ አንድ ህልም አለኝ ያለሁት በስደት በጣም ስቃይዉስጥ ነዉ እባክሽ ተባበሪኝ አንድ ህልም አለኝ በመኪና መገድ እየመጣን ከማጋ እደሆን አላቅም ከብት እየነዳ ነበር ድልደይዩላይ ስደርስ ወደላይ ልንታጠፍ ሰንል ከጀርባ በጣም በሀይል በመካክለኛ ደጋይ ጀርባዬን ተመታሁ ልብ ልትወጣ በላ እንግን ለሰወቹ ምንም እዳልተፈጠር ሳስመስል እነሱ እዲሄዱ እየነገርካቸዉ መገዳገድ ስጀምር እነሱ ወድምቼ ይመስሉኛል ከበቱን ይዘዉ ሰወጡ እኔ እዜወ ለመዉደቅ እየተገደገድኩ ወደሃላ ሲነዳኝ ባፌ ደምም ቡልቅ ብል ግን መለሼ ስዉጠዉ ወዳዉ ጣነኛ ህኩ በቅምኩበት ብታ ላይ ባሬቱም አቅጣጬ መገድ አለ ወደፊት እና ወደሃላ የመኪና መገድ ነዉ በዛዉ ነቃሁ ከዛሰአት ጀምር ጡሩ ስሜት እየተሰማኝ አደለም እባክሽ ፍቺልኝ
ስላም እህት በርቺ በጣም ደስይላል
ትልልቅ ድጋይ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ ግን ቀርቤ ስነካው ዳቦ ሆነ ስቀምሰው ይጣፍጥ ነበር ውስጡ ለስላሳ ነጭ ቅቤ የተቀባ ነበር
በጣም ልትመሰገኚ ይገባል እኔም ነጭ ፈረስ ስሯ ወስጄ ድንጋይ ሳስቀምጥ አየው እህቴ በናትሽ ፍቺልኝ
th-cam.com/video/CzVnUrcbkMg/w-d-xo.htmlsi=2RxQCHSf-Cjokevx 👈
th-cam.com/video/3MCWsvYJ0Rg/w-d-xo.htmlsi=XO0xQOM9DHbBjPQz 👈
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እባክሽ ፍችልኝ ሲንግል ነኝ በህልሜ ልጄን በነጠላ ኣዝየው ውጣውረድ ያለው ረጅም መንገድ እየተጋዝኩ እያለ ወደ ነጭ እባብ ይቀየራልና በእጄ እጨብጦዋለው የሆነ ኣስፈሪ ገደል ስሻገር ከእጄ ይወድቅብኛል ልጄን እያልኩ በጣም ሳለቅስ ነቃሁ ገደሉ በጣም ጨላማ ነው
የኔዉድ በርች
አሰላ ሙአለይኩም ውዴ ዛሬ ደሞ በህልሜ ቀሚሴን ስቀድ አየሁ አጭር ጉርድ ይመስለኛል ጉልበቱ ጋር ያለውን ጠርዙን ዙርያውን በመጋዝ እቆርጠዋለሁ ጠርዙን ከጨረስኩ በኋላ መሀሉንም ሽርክትክት አድርጌ ቆረጥኩት እናቴ አንዴ ወደወጭ አነዴ ደሞ ወደቤት ወጣ ገበ ወጣ ገባ ትሌለች እኔም ልብሱን እንዳታይአኝ ደበኩት የሞተው አባቴ ደሞ ከአ አ እኛ ወዳለንበት ሀገር የሚመጣ ይመስለኛል መኪና አቶ እንዳይጉላላ እያልኩ አስባለሁ ወደ አባቴ ስልክ ስደውል እሚያናግሩኝ ሌሎች ሰዎች ናቸው አይዞሽ አባትሽን ምንም ሳይጉላሉይዘንልሽ እንመጣለን ሲሉኝ ነቃሁ
አላህ ይሥጥልን ሀቢብቲ
እስኪ የኔንም ፍችልኝ ጡሩ ካልሆና ተይዉ እኔና ያክሥቴ ልጅ
ሰዉ ሲሞት የሚሠገድ ሶላት አድ ረካአ ስንሠግዲ ለብቻችን ነዉ እናገጣጥምዉ ስላት እቢ አለችኝ የኔ ሡጃዳ ተለቅ ይላል እኔ አላገባሁም አሶ ዴሞ እጠብላይ ናት
As w w ውዴ እንዴት ነሽ ህልም አለኝ ፍቺልኝ ባለቤቴ ወንዱን ልጄን መኝታ ቤት አስገብቶ ይቆነጥጠዋል እሱም ድምጹን አፍኖ ያለቅሳል ተወው እያልኩ ስከላከልለት ነቃሁ በሌላ ግዜ ደሞእቤታችን ለቅሶ ያለ ይመስለኛል ለቅሶ ሊደርሱን የሚመጡት ሰዎች ክርስቲያኖች ናቸው አንደኛው ከጥቂት አመታት በፊት የሞተ ሰው ነው ስሙ ሴፉ ይባላል ፣ቀጥለው ንጉሴና ሲሳይ የሚባሉ ሰዎች መጡ ገና ከግቢው በር ላይ እጃቸውን ከቧቧ ውሀ ቀድቼ በሚያፈስ ጆግ አስታጠብኳቸው የሲሳይ ሱሪ በውሀ ረጥቦ ነበር ወደሳሎን ሲገቡ በር ላይ የተበተነ ዱቄት አለ ቤቴም አልተጠረገም ኮተት ነው መጅሊሱ ላይ ላስቀምጣቸው ስጠራርገው ከኋላዬ ካለ ሶፋ ላይ ዘፍ ብለው ሲወድቁ ዞሬ ሳያቸው ንጉሴ ሲሳይ ላይ ተደግፎ ሶፋው ላይ ወድቀዋል ወደ መኝታ ቤት ገብቼ ድምጼን አፍኜ ሳላሰማ ፍርፍር ብዬ እስቃለሁ እነሱም በቀዳዳ ሲያዩኝ እደበቃለሁ ትንሽዋ እህቴ አልጋ ላይተቀምጣ ታየኛለች ምን ይሆን
ከሰማይ ከሰማይ ውይይይይይ😢 ምናለ መዝለል ምናምን ከይሮን ብትናገሪ😢😢😢
ማለት አልገባኝም እህቴ
በተደጋጋሜ የማየሁ ህልም ማር አችንም አዛ አረግሽ አለሁ ብየ ላለመጠየቅ ወስኔ ነበር ዛሪም ደገመኝ አላህ ኸይር ያርገዉ ጮኛየ ጋር አሀልጋላይ ተኝተን ተነስተን ከዛ እኔ ተነስቸ ልወርድ ስል ወገቤን አመመኝ እለዋለሁ እሱም አትዉረጂ እያለ ወገቤን በፍቅር እያየኝ ያሸኛል እኔም ያመመኝን ሲሽልኝ ደስእያለኝ እሱም ማሸቱን እደቀጠለ እዛዉ አሀልጋላይ እደተቀመጥን እስራችን ማንም የለም
wa wr wb wlecame
አሽዋ ከጅረት ላይ ማፈስስ እሕቴ
ገንዘብ ማግኘት ነው
በርሽ
Wl wr wbtu Hitee anichima susii honishibigni iko inkoni Dena mexashii
ህልመም ይሄ ነው የሚግባባው ልጅ ነው ብዙ ሰዎች ድንጋይ እየወረወሩ ይመቱታል እሱ ግን ዝም ብሎ ቆሟል አንገቱን ድፍት አርጎ አይናገርም መቸረሻ ላይ የሆነ ሰዉዬ በጣም ትልቅ ድንጋይ ይዞ ቺንክላቱ ላይ ሊለቀው ሲል ሮጭ መሃል እገባለሁ ዝም ስላላችሁ ነው ምን አረጋችሁ ብዬ ሰዉየዉን ይዤው ካጠገቡ ዞር አርጌ ወደሱ ስዞር ሁለቱ እግሮቹ ተሰብሮ ያለክሳል እንደምንም ደግፌው ወደቤት ይዤው ገባለው ከልጁጋር ተጣልተናል አሁን ላይ እንደበፊቱ አይደለንም single ነኝ እባክሽ በአላህ ይዤሻለው አትለፍኝ እጠብክሻለ
👍👍👍👍❤️
ውወ እስኪ መልሽልኝ
ሰላም ሃልማዬ ከዚ በፊት የፃፍኩልሽን ህልሞቼን አልመለሺልኝም በአላህ ይዤሻለው ይሄንን ግን አትሌፍኝ እኔ ይምትለክዉን ቪድኦችሺን እከታተላለው የኔን ህልም ፍቺ ባላገኘዉም like አረገዋለው
አሰላምአሌኩም እህቴ እባክሽ ፍቺልኝ እኔና እህቴ እየሄድን የተለየችው ባሏው ነው እሷ ብር ወረችለት እኔ ላይ ደሞ ጠጠር ይወረውርብኛል ከዛ ስርአት አርግ እኔ አክብርሀለሁ ተው እለዋለሁ ሳቅ ብሎ የወረችለትን ብር አንስቶ ሄደ
ሰላምሽ ብዝትዝት ይበል እህቴ። አንድ የማላውቀው በጣም ቆንጆ ልጅ ፍቅረኛዬ ይመስለኛ ነገርግን ውስጥጤ አይወደውም ምክንያቱም መሰሪ ይመስለኛል በጓሮ በኩል ቁጭ ብየ ወደኛ ቤት ይመጣል ለምንእንደመጣ ስጠይቀው ቤተሰብሽን ለጋብቻ ልጠይቅ ነው ይለኛል ግን በሰአቱ እንዴለሉ እና ሰአቱ እንደማይመቻቸው እያወቀ ስለመጣ ተናደ ድኩ የሉም ስለው ሄደ ከዛ እቤት እያለው በመስኮት ሳይ ካንዲ ልጅ ዊልቸር ላይ ቁጭ ብሎቤት ስወጣ አየሁት የቤቴን ቁልፍ ከደበቀበት ሲያወጣ አይቸ ቁልፌን እንዲሰጠኝ ስጠይቀው ተናደደ ከዚህ አምልጭ ከያዝኩሽ ግን እገልሻለሁ ይለኛል እኔም አመልጥና ሌባ ስል በጣም ብዙ ሰዎች ይዘው ይደበድቡታል እኔም ፖሊስ ፍለጋ እሄዳለሁ። በጣም ረጅም ነው ግን አደራ🙏🙏🙏
❤❤❤
አሰላም ዋለ ወራ ወበ እህቴ በውነታው አለም ሁለት ያገቡ ታላላቅ ወንድሞች አሉኝ እናበህልሜ ያንደኛው ሚስት ትልቁ ወንድሜ ጋር እንጀራ እየጋገረች የሁለቱም የመጨረሻ የተወለዱ ሴትህፃናት እየተጫወቱ ነበር ከዛ እኔወጥቼ አንደኛው ወንድሜ ጋርስሄድ ሰግዶ ጨርሶ መስገጃው ላይቁጭ ብሎአየሁት ምንም ሳላወራው ቤቲላይ ዞር ዞር ብዬ ሁለት ቦታላይ ትንንሽ እንጀራ ያላቸው መሶብ አየሁ ከዛወጥቼ ይመስለኛል እቤቴ ልደርስ ስል አንዴት እንጀራ እየተጋገረ ሳሊዝ ወጣሁ አነሱስ እንዴት ያዢ አላሉኝም እያልኩ ተመልሼ እየሄድኩ ልደርስ ስል ሰአት ሳየ 04:45 ሆነበቃ ይቅርብኝ ይደነግጣሉ ብዬልመለስ ስልያለሁት የትውልድ አገሬሆኖ ከዛ የሆነ ክረምት ላይ የሚመነጭ ምንጭ አለ እሱለይ ላይ ስልኬ ገባአወጣሁት እራቆቴ የሆንኩ ይመስለኛል የሆነ የሰፈር ሰው ምነሆነሽ ነውሲለኝ ወይኔ አየኝ ስል ቀይቲሸርት ጉልበቴ ጋርእሚደርስ ለብሻለሁ ከዛወደ ሜዳስመለስ የሆነድግስ ነገር ያለይመስለኛል ሰልፍም ነበር ሰልፉ ለሁለተኛ ጊዜነው ሳየው ሌላደሞ ስራቦታ ይመስለኛል ተኝቼሳለ የዛው ሰፈር ልጅ መጥቶ ከኋላዬ ተኝቶ እጁ ከወገቤስር አስገብቶ እቅፍ አረገኝ ሻይቡና እምትሰራ ክርስቲያን ጓደኛ አለችኝ እሷና አብሮኝ እሚሰራ ልጅያዩኛል እያልኩ እጁን እንዲያወጣው ድብን አርጌም ብቆነጥጠውም አልገባ አለው አብሮኝ የሚሰራ ያጎቴ ልጅ የተኛንበት ቦታላይ የሆነ እቃ እየፈለገ ይመስለኛል ከዛልጁ ጭራሸ እጁ ወደጡቴ ሲደርሰ ዞሬተነስ አዛን ብሎአል ወደመስጂድ ሂድ ስለው እሺአለኝ ልጅበእውነታ አለም ቀይነው ዞሬሳየው የፊቱ ደምስሮች ግትርትር ብለው በስሜት የተዋጠ ይመስል ነበር ጠይምም ብሎነበር እህቴ ልጁና የትውልድ አገሬ በተደጋጋሚነወ እማየው ምንድነው አላገባሁም
አህት ሰላምሽ ይብዛ በህልሜ ጓደኛየ እስራ ቦታየ የበሬ እቃ እደገጠመ ተሸክሞ ደረጁን ይወጣል እኔ ከላይ ነበርኩ አጠገቤ ሲደረስ ስልኩን እደረሳው ነገረኝ ወረጀ እፍራሽ ላይ አግኘች ይዠለት ስመጣ የለም እህቲ ክርስታን ሴት ወሰደቸው ትለኝ አለች እና የሞተቸው አማቲ ከፍ ባለ ወንበር ተቀምጣ እጀራ ብየ ብላ የተዘረጋ እጀራ ትሰጠኝ አለች ወጥ የነካካው ነው እና እህቲ አትብየ የክርስተሰኒት ትራፊ ነው ትለኝ አለች እኔ ዝም በየ በለው ይጣፍጣ ሁለት እጀራ ነው የተዘረጋው ወጡ ሽሮ ነው አማቲም ትጭምርልኝ አለች ግን ብየ ነው ያለችኝ እንጅ ሌላ አታወራኝም ዝም ብላ ነው የምታየኝ
አህሌን ሆቤ 😘😘😘
👍ላይክ አድርጉ ❤❤❤ውዴ የቴሌግርም ይፈታልን 😍😍
አሰላም ወአለይኪ እህት ሰማይ ላይ ዝናብ ሊዘንብ ደመና አለ እና በደመናው መሀል ላይ ብዙ ጥቁር ድንጋይ እንደደመና ዳምኖ ሊዘንብ ይመስለኛል ምን ይሆን እህቴ
መልሱ እኮ እዚሁ ላይ አለ ድንጋይ ሲዘንብ የሚል አለ አንች ያየሽው ሊዘንብ ሲል ነው ድንጋ ሲዘንም ማየት የሚሰጠውን ትርጉም አይተሽ ከሱ ክስተት ሊመጣ እንደሚችል ያሳያል
በእልም መሬት መቆፈር ንጹውሀ ድጋይ ቤቶች
th-cam.com/video/cPiNPr9vuEI/w-d-xo.htmlsi=SVBxy4doURQkJxt-
th-cam.com/video/CzVnUrcbkMg/w-d-xo.htmlsi=2tf8eoVR9liuH9gY
ሰላም እህቴ ወንድሜ ነጭ የድንጋይ ጉድጓድ ውስጥ ይገባል
ነጭ ስልሽ ወተት ነው የሚመስለው ዙሪያውን ቦታ ሁሉ ወተት ይመስላል እና ድንጋይ ነው ደሞ ጉድጓዱም ቦታውም እና ወንድሜ ጫፍ ላይ ነበር የቆመው እና እኔ ለማት ዞር ሲል ይገባል እኔም ገባ በቃ እያልኩ እዛው ቁሜ ዝም እለዋለሁ ከዛ ሌላሰው ያወጣዋል እና ምን አልተጓዳም።
th-cam.com/video/Fl-WaDIgU0E/w-d-xo.htmlsi=LDH3-VUfItrKkdNy 👈ነጭ ቀለም ግልፅነትን የልብ ንፅህናን ያሳያል።
th-cam.com/video/CzVnUrcbkMg/w-d-xo.htmlsi=x5aMViEI7S7l2ep9 👈
የዲጋይ ካብ መዝለል እደት ይታያል መልሽልኝ
በህልሜ ቀይ ሰውየ አሮሩጦ በሽጉጥ መታኝ ከዛም ከብብቴ ውስጥ ጠጠር ወንፊት በሚመስል ነገር ተቆጥሮ ከዛም ብእጀ ያዝኩት ቀለሀውን ለማውጣት ሀኪም ህጀ ማደንዝዣ ተውጋሁ ምንድን ነው በኮሜንትመልሽልኝ
አሰላሙአሌኩም እህቴ በህልሜ እናቴ እኔ ያለሁበት ሀገር የቤት ሠራተኛ ይዛ መጥታ ኪችን ውስጥ አገኘዋትና እዚህ ነሽ እንዴ ስላት አዎ ይቺ ልጅ እቃሽን ካጠበች ቦሀላ ይዣት ልሄድ ነው እያለችኝ ቆማ እቃዎቹን ታሳጥባለች ወደምታጥበው ልጅ ዞር ብዬ ሳይ በ3 በርሜል ሙሉ ውሃ አለ እና በሱ ውስጥ ነው ምታጥበው ለምን በዚ ሁሉ ዉሃ ልላት ብዬ እናቴ ቅር ይላታል ብዬ ተውኩኝና ወደ ወጭ ስወጣ አንድ ዘመዳችንና እህቴ ፀጉራቸውን ተላጭተው የቤቴ መግቢያ ላይ መንገድ ዘግተው ቁጭ ብለዋል እኔ ግን የማየው ጀርባቸውን ነበር ምንድነው የተፈታው ነኝ
ሰላም ዉዴ አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ።።። ምን እዳየሁ ታዉቂያለሽ ልጅ ከወለድኩ በኋላ ወደድጋይ ሲቀየር አየሁ ምንድ ነዉ ውዴ
መውለድ ከጭንቅ መላቀቅ ነው ድንጋው ደሞ እንደሁኔታው እርዝቅ ወይም ጥንካሬሽን ያሳያል
አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ያዉ ነፍሰጡር ስለሆንኩ እና በተደጋጋሚ ህልሙን ሳይ ተጨንቄ ነዉ
በህልም ትልቅ ድንጋይ በጉድጋድ ማየት
New dish
አኔ ፎቶ ላይ እንደምታየው ጠጠር ከአፌ ሲወጣ ማየት ምንድነው?
አሰላም አሌኩም እኔ በህልሜ 2ቅማል በፀጉሬ ውስጥ ስዬድ አንዱን አስቼው ገደልኩት አንዱ ደሞ አሎጣም ስለኝ በሙሽጥ አበጥሬ ላወጣው ስል አሎጣም ይለኛል አንድ ኃደኛሄ. አምጭ ላውጣልሽህ ትለኛለችህ
የቴሌግራም ሊንክሽን ተደጋጋሚ ጠይቄሽ ነበር ግን አልነገርሽኝም
እኳንደህናመጣ
ሰላም እህቴ በህልሜ የሆነ እቤት ውስጥ የተጣላሁት ፍቅረኛዬ በሁለት ሰሀን አንጀራ ፍርፍር ይዞ አንዱን እንኪ ሲለኝ እኔ ደሞ አትስጠኝ አታውራኝ እያልኩ ስጮህበት እሱም አንገቱን ስብር አርጎ ቀና እያለ ደሞ ያየኛል ከዛም ወደ ጕአዳ ስገባ ሴቶች አሉ እየበሉ ነው ከዛም እሱ መጣና እሺ ምግብ ያልደረሰው. አለ ሲል ሁሉም ቀና ብለው. እንዴ እሱአ አልደረሳትም. ይሉታል እሺ እንኪ ሲለኝ አሁንም አልፈልግም አልኩህ ብዬ ስጮህበት እሺ ብሎ ሊወጣ. ሲል በቃ አምጣው ብዬ ተቀበልኩት እና ግን አልበላውም. ብዬ አስቀምጠዋለው. ምንድነው እህቴ እባክሽ ንገሪኝ
ህር በቴሌግራም ብቅበይልን ዉደ
አሠላሙአለይኩም ዉድእህቴ ህልሜንፈተሽልኛል አመሠግናለሁ ያሥደነገጥኩሽልጅነኝ አፉበይኝ እኔእራሡደግጨ ነዉ እደተነሣሁየፃፍኩልሽ
ሰላም እህቴ የህልምሽ ተከታታይ ነኝ ዛሬ እስቲ ፍችልኝ ባለትዳርና የልጆች እናት ነኝ ምሽት ይመስለኛል መብራት የመንገዶች መብራት በርቷል ቦርሳየን ስከፍት አስር ቡር ብቻ ነው ሴት ልጄን እስቲ ከቤት አምጡልኝ ብየ የድሮ የሰፈረ ልጆች ለቤተክርስትያን አድርሱልኝ ብዮ የምጣራው ስም አዲስ እያልኩ ነው በውነታው አለም ሞታለች ስጣራ ሌሎቹ ከፌቴ ራቅ ብለው ነጭ ለብሰው አምጪ እያሉኝ የሞተችው ድንገት አጠገቤ መጥታ እሷም ነጭ ለብሳለች እኔ እኔ ላቀብላቸው ስትለኝ እሺ ብዮ ሃያ ብር ሰጠሃት በህይወት ያለች ነው የመሰለኝ ስሟ አዲስ ነው።እኔም በህልሜ ደስተኛ ነበርኩ ሟችም ደስተኛ ነበረች ስለ በዛ ይቅረታ ስለጨነቀኝ ነው።
አሠላሙአለይኩምእህት በህልሜ የሞተዉአባቴ እርሻእያረሠ እኔደሞ የነጭሽንኩርትቡቃእያየ ነበር እናለቤተሠብጓዝልኬነበር እናአባቴለኔሥምንላክሽልኝ እረሣሽኝአይደልይለኛል አረእልክልሀለሁ አልኩ ምችላክሽል እፊትሽ ላይደንጋጤእያየሁነዉአለኝ በቃአረቡይልክልሀልእለዋለሁ ወድሜነዉ እናጎረብታኝን ቁልፍወሥዳችለምደነዉ የጣላችሁብኝ ሠማንያብርነዉ የገዛሁት እያለይናደዳል እዛእኔወደእህቴ ጋርእየሄድዉነበር እናየማላቃቸሁለት ፀያይም ሤቶችይመጡእና ግንለምደነዉ ቁልፋቸዉን የጣላችሁባቸዉ ይሉኛል እኔወላሂ መልኩንምአላየሁት እነሡናቸዉየተዋሡትአልኳቸዉ አድኛይቱ ሣቅብላ ይሀሄነዉ የሚሥጥሩ ቁልፍ ብላ ወርቃማአይነትነዉ ከሁለት ከሁትመፍቻጋርሠጠችኝ እኔምታዳእነሡይዘዉነዉእደ ወሠዳችሁየሚሉትእያልኩ እህቴምጋርሣልሄደ ሥራሠርቸላባቴመላክአለብኝብየ እሠዉጋርሥራ እቀላቀላለሁ ምንይህን ጀዛካላህኸይር እህትበጉጉትእተጥቅሻለሁ
እናት በሴት ሌጃ ድንጋይ ስትወረውር ከልመታት ምንይሆናል
ድንጋይ መወርወር ማራቅ ነው 🙏 ካልመታት የከፋ አይሆንም ሴት ልጅ አዱኒያንም ትወክላለች እና ከልጅቷ ጋር ብቻ ላይተረጎም ይችላል
😂😂😂
በህልም ድጋይ ሲወረወር እና አሮጊት ስታባርነን ምድነው ትርጉሙ
th-cam.com/video/CzVnUrcbkMg/w-d-xo.htmlsi=NECmp9ddnsp3e_uo 👈
th-cam.com/video/O1AFBVCgwcc/w-d-xo.htmlsi=bRaN5SCCyTs4tXDQ 👈
ለምን የቴሌግራምን አሰሪልንም ስንጠብቅሽ አስቢልንተይ
ድንጋይ መልቀምስ
th-cam.com/video/CzVnUrcbkMg/w-d-xo.htmlsi=aMQWmgIaBG9_ck1J
ሰላም ሰላም እህቴ ህልሜ ፍቺሊኝ ተወልጄ ባደገበት አገር ላይ ስፈር ላይ ገበያ ላይ መደብ ሰርተዉ እንደ ሚቀመጡትን እንደዛ በድንጋይ ተሰርቶ ነበር ከዛ እኔም ነጭ ቀሚስ እና ወርቃማ ከለር ነጠላ አደርጌ ሁለቱ እግሬን ሰብስቤ ተቀምጫለሁ ግን ሲጨንቀኝ ነበር ምን ላደርግ ነው የመጣው እያሉክ አንዲት የሰፈሬ ሴተኛ ምን አደረግሽ እንካን ኣንቺ ሌሎች መጥተዋል ትለኝ አለቸ ነገር ግን እንደ አጋጣሚ ነወ የተከሰችው ከዛ እሷ የቆሞቺው በእውነታው አስፓልት ነበር በ ህልሜ ግን የለመለመ ዛፍ ጋ ቁማ ነበር ከዛ ወደነበረበት ቤት ህጄ እዛ ቤት የነበሩ እቃዎች ስሰበስብ ነበር ቡረት ድስቶች ከነዛ በረት ድስቶች አንዱን በ ጪስ የጠቆረ ይመስለኛል ከዛ ከ ሁለት አመት በፊት ያስቀመጥኩት ፎሮኖ ዱቄት ሳይበላሽ አዲስ ነበር እንዴት እስካሁን አልተበላሸም ብይ እራሴን እየጠየቁክ ከዛ ከ ሁለት አመት በፊት ያጠቡኩት ልብስ እርጥብ ነበር ውሃ እያንጠባጠበ እንዴት አለደረቀም እያልኩ ከዛ ግን አብራደግ ጓደኛዬን አትሂጂ እሰከ መቼ ተለያይተን ትለኝ አለች ።ይቅርታ አበዛሁት።
th-cam.com/video/AKrccwE26wM/w-d-xo.htmlsi=7YNC9B8M-vSzasCn 👈 ገበያ
th-cam.com/video/aLdmmJmpUYo/w-d-xo.htmlsi=rYDXC9pPKKMhrgCk 👈እርጥብ ልብስ
th-cam.com/video/k8xnmWX0EYQ/w-d-xo.htmlsi=VLwLqwOiCazYw9Hb 👈የድሮ ቤት
የቆየ ሀዘን እና ደስታ አለሽ