የህልም ፍቺ :- መስታወት መሰበር እና ዋና መዋኘት እና ሌሎችም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 70

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 ปีที่แล้ว +2

    ህልሜን ስለፈታሽልኝ በጣም አመሰግናለው ተባረኪልኝ

  • @tigistgashaw968
    @tigistgashaw968 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ።

  • @መኖርደጉ-ረ6ቈ
    @መኖርደጉ-ረ6ቈ 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @mrkonjet1292
    @mrkonjet1292 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲ በጣም አመሰግናለው ህልሜን ስለፈታሽልኝ እግዛብሔር ይባርክሽ

  • @hamsalat1768
    @hamsalat1768 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam amsegnaluw tebrkiy

  • @amalebambam8008
    @amalebambam8008 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ቤትዬ

  • @AminaAmina-st5sx
    @AminaAmina-st5sx 3 ปีที่แล้ว +1

    Allhe yasebshewn yaskalesh amesgnalew mamaye

  • @multezemmuhammed9941
    @multezemmuhammed9941 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እህቴ ቤቲ የኔን ህልም በፅሁፉ እጠብቃለው በርች

  • @tizitateseema8543
    @tizitateseema8543 3 ปีที่แล้ว +1

    Yesahmawin ebakseh bety fechlig

  • @TeA15-ef7ex
    @TeA15-ef7ex 6 หลายเดือนก่อน

    ሰለመ

  • @አሊያ
    @አሊያ ปีที่แล้ว

    ውዴ በህልሜ ትልቅ የናቶች ጉፍታ አዲስ ነው እና መስታወት ጋ ሆኘ እመለከታዋለሁ በጣም ያምራል አዱን ለብሸ ሁለቱን አስቀምጨ ፡አዱን ስለብሰው መስታወቱን እመለከታለሁ

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 3 ปีที่แล้ว +2

    ሌላ ያየዉት ሕልም ደግሞ እኔ ወን ሥደት ላይ ነኝ ወደ አገር ሥገባ ምንም እጄ ላይ በረ የለኝም በተሠቤ ይበሣጩብኛል እና ያባሩሩኛል በጣምከፈቶኝ አለቅሣለወ በጣም አየተከባለልኩኝ አለቀሣለዉ ካዛ ሰዋች አነድበርም ሣቲምም ይሠጡኛሉ በጣም ተቸግሬ ነበረ የሰወ ቤት ሕጄ ሥራ እነደ ማፈላለግ ይመሥልኛል ወነድሜ በዚሕ አጋጣሚ ይመጣና አጠገቤ የቀመጥ እና የሠራወትን ቤት የሸጥ እና ገነዘቡን አካፈይኝ ይለኛል እኔ ግን አልሥማማም እባቹን ፍቱልኝ ባለፈዉም ጽፌሔ ነበር አለፈታቹልኝም እባኽሽን ፍችልኝ።

  • @selamemiu2900
    @selamemiu2900 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲ በጣም ነው የማመስግነው ተባርኪ

  • @temesgenfetari1535
    @temesgenfetari1535 3 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @tgyegetaleji2537
    @tgyegetaleji2537 3 ปีที่แล้ว +2

    Selmi leanechi yehune bettye

  • @birtukanayele4703
    @birtukanayele4703 22 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም እህቴ እባክሽ ፍችልኝ
    አንድ በህይወቴ የገባች ሴት ነበረች የ8 ዓመቷ እህቷ የውሸት ጨርቅ ጎዝጉዛ ማለቴ ነው እርጉዝ ሆና ትልቋ ስሜን እየጠራች አየሻት ማማ አርግዛ እያለች ከት ብላ ትስቃለች ልጅቷም ፈገግ እያለች እየተሽከረከረች ታሳየኝና ትወጣለች እኔም ፈገግ ብየ አየዋትና ነቃሁ ምንድነው እባክሽ

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ 💝 ሰላም ነው 😘

  • @aaalll2565
    @aaalll2565 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤትዬ እድሜ ይስጥሽ ለምትመልሺልን ህልም ፍች በጣም እናመስግናለን። ዛሬ ያየሁትን ህልም እባክሽ ፍችልን። ከግብዣ ይመስለኝል የመጣነው እኔ ወንድሜ እና ባለቤቴ መተን በጣም ስለደከመን አንድ አልጋላይ ተኝተን በር ይንክዋካል በጣም ስለደከመን አንከፍትለትም እና ብሌላ በር ይገባል እና ባለቤቴ ምግብ ከውጭ አዞ ለካ ያንንይዞ የመጣው ልጅ ምስርወጥ ነው ብሉ ብሎ ይሄዳል ከዛም እውጭ ልንበላ ወንድሜ። ምግቡን ይዞት ሲሄድ ከቤት እንደወጣ ወጡ ይደፍበታል እኝም በጣም ደንግጠን እንነሳለን እንደው ምንይሆን እስኪ ፍችልኝ ቤትዬ

  • @tizitateseema8543
    @tizitateseema8543 3 ปีที่แล้ว +1

    Selam bety key sahma siybera ayehu yalksehn almleseligm bzu sahma neber betam yamral yedro fekergye bet wisit neber sibra yayehut nekdada tedbke fekrgye agbtwan

    • @AddisViewmedia
      @AddisViewmedia  3 ปีที่แล้ว

      ከርሡ ጋር ያለሽን ማንኛዉንም ቃልኪዳን አቋርጪ በአንቺ በኩል አሁንም ያልተቋረጠ መውደድ እንዳለ ያሳያል።

  • @ttdd8413
    @ttdd8413 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እህቴ በህልሚ የማቃት ልጅ ከጆረየ ጌጥ ታረግልኝ አለች ያምራን ወርቅ ይሁን አላቅም ትንሽ ልም አብሮት አለ

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 3 ปีที่แล้ว

    Egziabihir ybarksh eht Eni 2 gizi xfilsh neber yeni kutr telifon xfilsh mels almelshilgm betam keftogal ebaksh

    • @AddisViewmedia
      @AddisViewmedia  3 ปีที่แล้ว

      እባክሽ ደግመሽ ንገሪኝ ወይም በቴሌግራም ላኪልኝ አሁኑኑ እመልሳለሁ

  • @BelatuLema
    @BelatuLema 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @bettymulugeta9372
    @bettymulugeta9372 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጤና ይስጥልን ቤትዬ እንኳን በሳላም መጣሽ ።እኔ የየሁት ህልም በእነትህሽ መልሽልኝ።እኔና ወንድሜ ትንሽ ጠበብ ወንዝ ውሀ ዉስጥ እይዋኛን ነበር ከዚህም አንድ ሚወድሁ ልጅ ነበር ግን ዝም ዝም ብላን የላናሁ ግን እሱ ከብዙ ሰዎች አብሮ ተቃምጦ በጣም እኔን የያል ከዚህም እውድሻላሁ።አለው።ግን እኔ ምንም አለልኩም።ምንድነው እባክሽ

  • @waseterefe4049
    @waseterefe4049 3 ปีที่แล้ว +2

    Bete selam new . helma ande yemtekgn sew Nebr escaun alagewtm . gen ulem gen eyakfgn ayalew medenew

    • @AddisViewmedia
      @AddisViewmedia  3 ปีที่แล้ว

      ተተርጉሟል ያለፉትን ህልሞች

  • @yeabseratube3527
    @yeabseratube3527 3 ปีที่แล้ว

    ስላም ቤትዬ በሕልሜ የሆነ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ግብዣ ላይ ነበርን ተሰልፍን ምግብ እያንሳን ስንብላ ነበር ምስጋና ስናቀርብና ስንዘምር ነበር ግን አባ ማትያስ ፓትርያርክ የሚያምር የፓትርያርክ ለብሰው ፌታቸውን አዙረው አዝነው አየሁኝ

  • @noralam6392
    @noralam6392 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለሁላችሁም ዪሁን ወገኖቼ አረብሀገር ሆነን በቁማችንም እንቃዣለን ሥለዝህ ቁምነገር ያለውን ህልም መናገር ዪኖርብናል እናም ለፈችወቹም እዳናሥቸግር ህልም ከእግዚአብሔር ለውና

  • @tizitateseema8543
    @tizitateseema8543 3 ปีที่แล้ว +1

    Bewnet regim edmey emeglisahew kibrt bety legese ketnagar hilmen silftashlig bedgami lela hilm metyek echlalew bety ?

  • @kedjatube9725
    @kedjatube9725 3 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት ሰላም በህልሜ ሁለት ግዜ ምድጃ አየዉ አንድ ቀን ጎደኛይ እቤቴ ስር አቀጣጥላ ጀበና ጥዳ ስገባ አያቼ ደነገጥኩ አንድቀን ደሞ የማላቀዉ ሰዉ ብር እና ሳንቲም ሰጥቶኝ ስሄድ ምድጃ አገኘዉ ገና እሳቱ እየተቀጣጠለ ነበረ እቤቴ ይዤዉ ስገባ አየዉ

    • @kedjatube9725
      @kedjatube9725 3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግኔለዉ

    • @AddisViewmedia
      @AddisViewmedia  3 ปีที่แล้ว

      ከምድጃ እና ከከሰል ጋር በተያያዘ ብዙ ህልም ፈተናል እርሱን ይመልከቱት

  • @tiratdadazeleke5106
    @tiratdadazeleke5106 3 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ በጣም ነው ማመሰግንሽ የምትፈቺልኝ ህልም ሁሉም ልክ ነው ያልሽኝን ሁሉ ደሞ አድርጊያለው ብቻ ልክ ነሽ አመሰግናለሁ ዛሬ ደሞ ያለምኩትን ልንገርሽ አገር እያለው የጎረቤታችን ልጅ ሰርጓ ይመስለኛል ሰርጉን የምሔደው ግን እዚ ካለችው ጓደኛዬ ጋር ነው እና ጓደኛዬ የለበስኩት ልብስን አሎደደችውም እና ሰረገላ ላይ ሆኜ መስታወት ሳይ እውነትም ጥሩ አለበስኩም እንደውም ፀጉሬ ጭብርር ብሎ እላዪ ላይ ስንጥር ምናምን አለበት ከዛ ቶሎ ብዬ እዛው ሰረገላ ውስጥ ፀጉሬን መታጠብ ጀመርኩ ከዛም ሰረገላውን አስቁሜ ልብሴን መቀየር ፈልጋለው ብዬ ገበያ ይመስለኛል አንድ ልጅ አትክልቶች የሚሸጥ ልጅ ልብሴን ምቀይርበት ስጠይቀው ውስጥ ጊቢ ይለኛ ውስጥ ስገባ የከበት በረት ይመስለኛል የሚታለቡ ላሞች ይመስሉኛል እና ልብሴን ልቀይር ሻንጣዬን ስከፍት ሰዎች ሁሉ እያለቀሱ ሙሽራዋ ሞታ ተገኘች እያሉ ያለቅሳሉ እኔም ቅውጥ አድርጌ በጣም አለቅሳለው ከዛ ሳያቸው ሁሉም ዘንጠዋል ግን ምን ሆና ነው ስላቸው ሞታ ነው ያገኘናት ለባብሳ ድፍት ብላ ነው ያየናት ይሉኛል ከሻንጣው ውስጥ ለሰርጉ የገዛውት ቦርሳየን አየዋለው ከዛ ነቃው

  • @hannaaddis8312
    @hannaaddis8312 3 ปีที่แล้ว +1

    Selamsh yibza betye bekidmiya salamesegin alalifm abizagnawin geze hilem ayalew babizagnaw kemitfechachew eyesemaw yerasen eteregumalew yezarew gin leyet silale new yetsafikut ebakish fichelign

    • @hannaaddis8312
      @hannaaddis8312 3 ปีที่แล้ว

      Eyetbeku new ema alimeleshilignim ebakishin fichelign

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 3 ปีที่แล้ว +1

    Hi ehita salame lanichi yehuni anede heleme alani esume abata baheyewote yalame Ena gini abatani laqabere sewosedu ayahuna enami laseqaberawu lihide selawu batasabe laqabere ayahademi alumina kalakaluni yaha mini yehuni ehita

  • @addismedia9882
    @addismedia9882 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበል የኛ ቤቲ🌹😍 በጣም ብቻ ሳይሆን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ህልሜን በትክክል ነው የፈታሸው የመልካምነትሺን ዋጋ ፈጣሪ የክፈልሽ😭። #ቤቲዬ ባለፈው ከሽማግሌ ሰው ስጋ መግዛትና ወንዝ ዳር ተቀምጨ መሻገሪያ አጥቼ እንዴት እንደምሻገር ማሰብ ምን እንደሆነ ጠይቄሸ አልፈሽኛል ከቻልሽ ፍቺልኝ🙏

    • @AddisViewmedia
      @AddisViewmedia  3 ปีที่แล้ว +1

      የሚመክርሽ ሰው እንደሚያስፈልግሽ ይጠቁማል። በሌላ በኩል ወንዝ አለመሸገርሽ አሁን ላይ ያልተፈታ ጥያቄው ነው፡ ግር ገብቶሻል ።

    • @addismedia9882
      @addismedia9882 3 ปีที่แล้ว

      ልክ ነው የኔ ውድ ነገር 💋 ከልቤ አመሰግናለሁ

    • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልኩ
      @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልኩ 3 ปีที่แล้ว

      @@AddisViewmedia ቤቲዬ እባክሽ እልሜን ፍችልኝ እማቃት በጣም አትኛኟ በሚያስጠላ ሁ ኔታ አየዃት እና እየዞርኩ እያየሁ ሶሉ ቀጭን ጫማ ለብሸ ጥቁር ሂጃብ ለብሸ ደረጂ ወጣሁኝ

    • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልኩ
      @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልኩ 3 ปีที่แล้ว

      @@AddisViewmedia ቤቲዬ እዚጋ እባክሽ ህልሜን ፍቺልኝ

  • @yeabseratube3527
    @yeabseratube3527 3 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ ስለም በሕልሜ የሆነች ሴት ወርቄን አድርጋ እየኌት ክዛን ተቀበልኩዋት በሌላ ቀን የውስጥ ሱሪዬን ስርቃ ቦርሳ ውስጥ ከታ አየሁኝ ግን መልሼ ወስድኩኝ ከዛን ሳጥብ አየሁኝ

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም እንዴት ናቹ እስካሁን አዳማጭ ነበርኩ ዛሬ ግን ህልማን ላካፍላቹ ወሰንኩ "" በባህር ላይ በመሳፈፍ ተሻግሬ ብር ለአንድ ሰው መስጠት ብሩን አቃቢው ተብዬ ነው እና ተንሳፍፌ ስሻገር በጣም ምትናደድብኝ ሴት ነበረች ባህር ዳር ያሉትን ሰወች ሁሉ በውን አላቃቸውም ወታደሮችም ይመስሉኛል" ። እና ግራ ገባኝ ህልም ብዙ ጊዜ አያለው ላለማየት ባልተኛ ደስ ይለኛል ግን ከልጅነቴ ጀምሮ ግን ሁሌም አልማለው ግን ባልናገር እመርጣለው

  • @BekeleSisay-v8f
    @BekeleSisay-v8f 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሐይቅ ላይ መዋኘት አትችልም ተብዬ ንፁሁ ነበረ ሌላው ውጭ ያለች እህት ስትታጠብ ሳይ ሟች እናቴን አየሁ ይህ ምንን ያሣያል

  • @zaheramohamad4781
    @zaheramohamad4781 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ነው. እህት. እኔ በህልሜ. የበፊት ጋደኛዬ ጋር. ስንሄድ. ባንድ ላይ. የሱን ልብስ. ከኔ ጋር. አስሮት አብሮኝ ይሄዳል እረጅም ምንገድ

  • @aberashhadgugebru6964
    @aberashhadgugebru6964 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ቤቲ በህልሜ ልጄ ጠፍቶብኝ ፈልጌ ሳጣው ራሴን ለማጥፋት ከሆነ አጥር ዘልየ ግን ጭቃ ላይ ወደኩ እና ቆም ሰል ሦስት ሰዎች ሲቀሉድብኝ ጭቃውን ስረጫቸው አዮህ አመሰግናሎ

    • @AddisViewmedia
      @AddisViewmedia  3 ปีที่แล้ว

      በጣም ስለ ልጅሽ ትጨነቂያለሽ:: ተስፋ የምትቆርጪ ው የሁሉ ነገር መጀመሪያዬና መጨረሻዬ ልጄ ነው ብለሽ ታሰቢያለሽ፡፡ ነገር ግን ልጁን የሚሰጥ እግዚአብሄር ስለሆነ ተስፋሽን አምላክሽ ላይ አድርጊ። ልጅሽንም ለእግዚአብሄር ሰጪ

  • @curlyKale-j8n
    @curlyKale-j8n หลายเดือนก่อน

    በህልም ነብይ ማየት ምንድነው እኔ protestant ነኝ

  • @ሻሎምለአለም
    @ሻሎምለአለም 3 ปีที่แล้ว +2

    ውዶች ደሞ ሳብስክራይብ ላይክ ሼር በማረግ እንተባበራት ዝም ብለን ሰምተን አንውጣ🙄

    • @addismedia9882
      @addismedia9882 3 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ሀሳብ ነው ብዙ ቪውስ አለ ግን በዛ ልክ like የለም።እኔም እንደ ሀሳቤ ተጠቃሚ ብቻ ሳይሆን ጠቃሚም እንሁን።

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 3 ปีที่แล้ว +1

    በሕልሜ የሆነች ነጭ ሤት ትደፈርኛለች እጮዋለዉ ሤት እነዴት ሤትን ትገናኘለች እያለኩ አለቀሳለዉ

    • @AddisViewmedia
      @AddisViewmedia  3 ปีที่แล้ว +1

      እባክዎ በቴሌግራም ይላኩልን

    • @abdulrahmanhabshi2124
      @abdulrahmanhabshi2124 3 ปีที่แล้ว

      @@AddisViewmedia የቴለግራም ቁጥር አለግኝዉም

  • @itsme-ei8wq
    @itsme-ei8wq 3 ปีที่แล้ว +1

    Betty yenes almeleshlgnmee yet nw betaxt melsalew yalshw mn lay nw ጓደኛዩ ቤት መቶ ምግብ እየበላ ይመስለኛል አየውት ቤተሰቧቼንም አላስተዋወቅኩትም ግን እንደሚያቁት ነው ምንም ግር አላላቸውም ነበር eree bttyee fchilgna..?

    • @AddisViewmedia
      @AddisViewmedia  3 ปีที่แล้ว +1

      አብራችሁ በጋብቻ ልትተሳሰሩ መሆኑን ያሳያል።

    • @itsme-ei8wq
      @itsme-ei8wq 3 ปีที่แล้ว

      Amesegnalehu

  • @woderyeleshzeleke3032
    @woderyeleshzeleke3032 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤቲ ሁለት ግዜ አልመለሽልኝም ቴክስት ላይ እዩ ምትይው አልገባኝም

    • @AddisViewmedia
      @AddisViewmedia  3 ปีที่แล้ว

      እባክዎ ጥያቄዎን ይላኩልኝ የተመለሰበትን ስፍራ እነግርዎታለሁ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882 3 ปีที่แล้ว

      እህት ሰብስክራይብ ከሚለው በላይ ቀስት አለ እሱን ስትጫኒ ከታች ስም ዝርዝር ይመጣልሻል።

    • @woderyeleshzeleke3032
      @woderyeleshzeleke3032 3 ปีที่แล้ว

      ቆጮ መብላት በህልም

  • @teretfilmproduction1538
    @teretfilmproduction1538 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን በህልሜ ሳሎናችን ውስጥ ይመስለኛል በፊት የማቃት ጓደኛዬ በግራ በኩል በቀኝ በኩል የእስዋ እናት ተቀምጠን ፊትለፊታችን የሆነ ሰው እጁ ብቻ ነው የሚታየኝ የልብስ ካውያ ይዞ ልብስ ይተኩሳል ከካውያው ስር ሰማያዊ ብርሀን ያበራል ምን ይመስልሻል

    • @AddisViewmedia
      @AddisViewmedia  3 ปีที่แล้ว

      እጓደኞችህ ቤት መስተካከል ያለበት ነገር አለ

  • @ሻሎምለአለም
    @ሻሎምለአለም 3 ปีที่แล้ว

    ማማዬ ሰላም ላንቺ😍 ህልሜን ፍቺልኝ እባክሽ ❤
    ማዳም ቤት እኔና ጓደኛዬ እንሰራለን!! ማለቴ አብረን እንስራ እንጂ ተስማምተን አናቅም አንድም ቀን: ግን የማዳም ሳሎን ውስጥ ሁለት ጉድጓድ ቆፍራ አንዱላይ ድንጋይ አርጋለች አንዱ ላይ የቆመ ብረት ልታቆም ስትታገል አንቺ ልች ጤነኛ ነሽ ወይ ብለሽ ብለሽ የሴትየዋን ሳሎን ትቆፍሪያለሽ ብዬ ተበሳጭቼ ስናገራት መልስ አሰጠኝምና ቆይ እሺ ላግዝሽ ማዳም ከመጣች ትገለናለች አንድ ሰው ካጠፍ ጦሱ ለሁለታችን ነው ብዬ ዞር ስል ባባ የማዳም ባል በስተቀኝ ቁጭብሎ ይመለከታታል ተተረጋግቶ ከዛ እሱ አዟት ይሆን ብዬ ተጠግቻት ጉድጓድ ውስጥ ልታቆም የምትታገለውን ድንጋይና ብረት ጉድጓድ ውስጥ ልተክልላት ስታገል ያዝ ያረገውና አፈሩ ይወድቃል መትከል ማቆም አልቻልንም ጉድጓዱን ሳንደፍነው ደክሞኝ ጉድጓዱ አጠገብ ቁጭ እንዳልኩ ነቃሁ😇

    • @AddisViewmedia
      @AddisViewmedia  3 ปีที่แล้ว

      እነርሱ በሚያቅዱት እቅድ ላይ ፈጽሞ እንዳትተባበሪ::ምልናባት መልካም የሚመስል ትብብር ሊጠይቁሽ ይችላሉ። አንቺ ግን በቅንነት ስራሽን ስሪ። ፈጣሪ መልካም ስራሽን ይከፍልልሻል

    • @ሻሎምለአለም
      @ሻሎምለአለም 3 ปีที่แล้ว

      @@AddisViewmedia እሺ እናት አመሠግናለሁ በጣም😍❤️❤️❤️

  • @aaalll2565
    @aaalll2565 3 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ ህልም ልኬልሽ ነበር አልደረስሽም መስለኝ አልፈታሽልኝም እስኪ ድጋሚ ልላክልሽ ብዬ ነው አዲስትምህርት ቤት ገብቼ ይመስለኝል እሄዳለው በጣም ዘንጫለው እና ስደርስ ትምህርት ቤቱ በጣም ትልቅና ፎቅ ስለነበር ክፍሌ ይጠፋብኝል እየፋለኩት እያለ ከፎቅ አንዱ ጫማዬ ወደመሬት ይወድቅብኝል እሱን ላመጣ ወደመሬት እወርዳለው ግን እታች ተማሪዎቹ ጫማቸውን እያወለቁ ስለሆነ የሚገቡት ይደባለቅብኝና ይጠፍብኝል እየፈለኩ እያለ አንድ የክፍል ተማሪዬ ክፍልሽ ጠፍብሽ ትለኝና እንድገባ ስትጎትተኝ በጣም አፍርና አልገባም ብዬ በአንድ እግር ጫማ ታክሲ ለመያዝ ሄድኩ ጫማየን አላገኝሁትም እስኪምን ይሆን

    • @AddisViewmedia
      @AddisViewmedia  3 ปีที่แล้ว

      አሁን የገባሽበት ያልተቋጨ ህይወት ነው። ህይወትሽ መስመር አልያዘም :: እዚህም እዚያም እየረገጥሽ ነዉ። ያዝኩ ያልሸውም ከእጅሽ ያመልጣል።

  • @hannaaddis8312
    @hannaaddis8312 3 ปีที่แล้ว +1

    Tikitik bale bemiyasfra chaka kutikuwato weset ke ehite ga eyehedin bizu bewetimed yetyazu ensesatochi enayalen weyine bewetimed teyizew new eyalin eyefran sinhed lam yihun bere and yebeg gilgel lebichwa bewetimed teyizalechi biwesdat biye emegnalew enenija gimash akaltu teblito weyine jib eko new yeblaw eyalin nebsua alotachim yitenfisal tolo tolo enhid eyaliku egotitatalew keza gelata meniged lay deresen tilk merikeb wedegna yimetal weyine merikeb be meret lay yihedal ende sil selam beyiew tilegnalechi ejen eyawilebelebiku selam silew yikomal sewiyew ferenji new ende merkeb yikomal ende sil legna sikom sewochi yishageralu be menigadu betseb yimeslugnal yemishagerut enatiyewa mehageb nat ebakishin fichelign ema

  • @ruhama2017
    @ruhama2017 3 ปีที่แล้ว

    ድምፅሽ አይሰማም