ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዛሬ አንደኛ ነኝ ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ናችው ወይ አሏህ በአላችውበት ይጠብቃችው ከሰደት መልስ ወደ እምዪ ሀገራችን በሰላም ትመልሰን አሚን አሚን በሉ
Good morning ☕️🍪🌹 ባለፍት ሳምንታት ተፅፈው ያልተተሮጎሙ ከ videoስር የመጀመሪያዎቹን ብትፈቺልን ጥሩ ነበር ቤቲዬ የመጀመሪያ ላይ የተፃፍትን አልፈሽ ከመጨረሻ የጀመርሻቸው ህልም ላይ ተባረኪን እንወድሻለን
Salami yibizalish yene ithi matha ba hilime arabocbuu beti. Andi. Dimatii. Gadiye. Koshasha layi arakutui. Gin manim Alawokamii. Kane wuci ibakishi fichilign
ሰላም እኔ አባት በይወት የላም ብዙ ግዛ አዮሎሁኝ ትቶኝ ይሄዳል ከኛ መሬት የዉጢ ሽንት አይቾ ብዙ ፍያሎቹ ስከተሉኝ ወደሃላ ቃሩና አንድ የምታጣባ ፍየል ተከተለችኝ
በህልም የደከመ ፍየል መከባከብ
ሰላም ሸ ይበዛልኝ እህት እንዴት ነሽ እኔ ሰላም ነኝ እኔ ሰናይት እባላለሁ በጣም ተጨንቀ ነው የምጠይቅሽ ና ከ 3ተ ቀን በፍትበህልሜ አንድት ትንሸየ ድመት ወልጀ ይመሰልኛል ከዛ እች የተወለደቹ ድመት በጨረቅ ጠቅልልው ይሰጡኛል እና እደአቅፍኳት ሰያያት የሆነች ነጭና ቀይ ደመት ናት በናትሽ በጣም ተጨናንቄ ነው ና እዳታልፊኝ በናትሸ😢
ቤትየ ሰላምሽ ይብዛ የዛሬ ህልሜ የማቃት ሴት ናት አርግዛ እረጂም መሰላል እሳ ከፋት ሆና እኔ ከሀላ እንወጣለን ወድሜ ከታች ሆኖ ይጠራታለ ዝም በይውና ተከተይኝ ትለኛለች
ሰለምለችይሁን ስለፍታሽ አመሰግነለው አሁንም ልጠይቅ አሰርይ ይልጅልብስ አጥበ ታሰጩለች ከዘ ጋበያ ስቴድ ልጁን ጠብቅ ታንቶል ትለሌች ግን ልጅይለትም ምንይሁን ፍቹንንግሪን
ቤትዬ ስላም ነሽ ግን ሰላም ሁኝልኝ ሁሌም ወደ ህልሜ ልግባና እኔና ባለቤቴ ሁነን ተራራ ጫፍ ላይ እንወጣለን እኔ በጀርባዬ ተኝቻለሁ እሷ አጠገቤ ቁጭ ብላለች እነም ከሰማይ ሽሮ መልክ ያለው የሚለጠጥ ልብስ ከእራስ እስከ እግሩ የተሸፈነ መልአክ ከሰማይ ቀጥ ብሎ ወደ እኛ ይመጣና እኔ የተኛሁበትን ዙሪያየን በምላሱ ክብብ አድርጎ ወደመጣበት ቀጥ ብሎ ወደ ሰማይ ሲወጣ አየሁ# ቤትዬ ፍትት አድርጊልኝ ቻው ####****
ሰላም ቤትዬ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ። የአክስቴ ልጅ ከባሏ ጋር ተለያይተዋል ። በህልሜ በጣም የሚያምር ሰፊ አልጋ ላይ ነጭ ኮምፎርት ተነጥፎበት ከፈታችው ባሏ ጋር አብረው አልጋው ላይ ጋደም ብለው አየሁ ምን ይሆን
ሰላም ቤቲ እንደትነሺ በህልም ግቢ ውስጥ ብዙ ስጋ አለ ለዝህቡ እና ለባለስልጣናት የሚሰራ ይመስለኛል ኣንድ ትልቅ ስልጣን ያለው ሰው እና እኔ ብቻ ነበር ያለው ያ ባለስልጣን ሰው እዳለ ስውን ይህ ለባለስልጣኖች የሚሰራ ነው እያለ ጨርሶ ይወስደዋል ለህዝብ የተባለው ትንሽ ዝልዝሎች እና ሶስት አጥቶች ብቻ ይቀራሉ እኔ ለምንድነው ሁሉንም የምትወስደው ለህዝብ እና ለባለስልጣናቱ ከሆነ የመጣው እኩል ነው መከፈል ያለበት እጅ ሁሉንም ወስደህ ህዝብ ምን ሊበላ ነው ስለው ለህዝብ ውሀ ጨምራቸው ሰርታችሁ ስጡት ይላል በጣም እናደዳለሁ ከዝህ ሁለት ወጣት ሴቶች ትልቅ ውሻ ይዘው ግቢ ውስጥ ይገባሉ እሱ ይደነግጣል እኔ ድሞ እስይ እንላካን መጡ ጉዲህን ይዩልህ ለህዝብ የተባለውን ስጋ ለባለስልጣናት ብቻ ሰብሰብህ ልትበላ እለዋለሁ ምን ይሆን
ቤትዬ ሰላም ህልም ስለምትፈችልኝ በቅድሚያ አመሰግንሻለሁ። በህልሜ ፊቴን በመስታወት እያየሁት የፊቴ ቆዳ ሊላጥ ቅርፊት ሰርቶ አየሁኝ ከውስጡ ንፁህ ቆዳ ይታየኛል ፍቺልኝ እህቴ
ቤትዬ እንኩን ደና መጣሽ ህልሜን ፍችልኝ ከብዙ ሰዉ ጋር ቁጭ ባልኩበት ቦታ ጎረቤታችን ጠርተዉኝ አባትሽ ከቀበሌ የመጡ ሰዎች ጋር ተጣልቶ መቱት ይሉኛል እኔ ና እቴ እለቀስን እኔዳለን አይ የኛ ቤት እድል እያልኩ አለቅሳለዉ ፍችልኝ
እህቴ ሰለም ለንች ይሁን ዬእኔ ህልሜ የምዎደት ልጅ ሁሌ እንየምዎደት ስነግረት አትመልሴንም ግን በህልሜ ይክርተ ስትጠይቅ አየዉ ስትጠይቄን ስላልመለስኩት ብለኝ ጠየቀችን
ተራራ ላይ ያለች አንዲት የምታምር ፍየል የሆነ ሰው ቦንብ ወርውሮ ከአጠገቧ በማረፉ ፍየሏን እንዳለች በአየር ላይ በማድረግ ስጋዋ በአየር ላይ ሲበተን አየሁ ፍችውን ንገሩኝ።
ቤቲዬ እንዴት ነሽልኝ እውነት በጣም ነው ማመሰግነው ለምትፈችልኝ ህልም ።እና ዛሪም መጣሁ ብህልሜ ብዙ ምግብ አዘጋጅቸ ከዛ ማን እንደመጠብቅ አላውቅም የሆነጭ ጸይም ሴትዮ መታች እና እኔ የሰራሁት ብይ በላ ባርቢኪው ትሰጠኛለች ከዛ እኔም እየደበረኝ በላሁት በጣም ነበር ውስጤ የተረበሸው ከበላሁት ቡሃላ
ሰላም እህቴ እኔ በተደጋጋሚ ገንዘብ ሳገኝ አያለሁ እና የብርና የወርቅ ጌጣጌጦች አገኛለሂ እና እባክሽ ቶሎ ፍችልኝ
ልጅ ነው
በናትሽ መታወቂያ ሲቀደድ ንገሪኝ
ቤትዬ እንዴት ነሽልኝ የኔ እናት ሰሞኑን በተደጋጋሚ ህልም አያለሁ ከ ሳምንት በፊት አዲስ የጆሮ ጌጥ ገዝቼ አንዱን አድርገው አንዱ ጠፋብኝ ስፈልግ ቆይቼ አጣሁት በስተመጨረሻ የ3 አመት የእህት ልጅ አለችኝ አግኝታ ሰጠችኝ ደስ ብሎኝ ተቀበልክዋት
ቤቲ ሰላምሽ ይብዛ ከታላቅ ወንድሜ ጋር ከተጣላን ቆየን ከሱጋ ሆነን እኔ አቅፌው እሱ መኪና እየነዳ ስንሄድ አይተው መኪናው ባድ ነው
እዴት ናቹ እባክሽ በህልሜ ወፍጮቤት ደበኞቼ ናቸው የቤት ቁጥሬን ሲጠሩ እኔ ወጣው ግን የማውቃቸው ሰዎች ናቸው ከዛም እጣ ደረሰሽ የሉኛል እጣው ፍየል ነው ግን እኔ በግ አልበላም አልወድም እባክሽ, ፍችልኝ
ሰላም ቤቲ ህልማችንን ስለምትፈቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ! እስኪ ህልም ልንገርሽ ህልሙ ሲጀምር እኔና ባለቤቴ ግቢያችን ውስጥ ሆነን አንዲት ሌላ የማላቃት ሴት ለየብቻ ሆነን እንደበቃታለን በመጨረሻ ባለቤቴን ታገኛታለች ከዛ የኔ እናት እና ሌላ ሴት ሆነው በመጀመሪያ የታመሙ ይመስለኛል አኔደሞ መጀመሪያ የምረዳውን ሰው ለመለየት እቸገራለው በመጨረሻ እናቴን እረ እሷን ደግፍት ልትወድቅ ነው ይሉኛል ከዛ ኧረበደምብ ያዟት ነብሰ ጡር ነች ይሉኛል ከዛ ከአክስቴ ልጅ ጋር ሆነን ደግፈን ወደኛ ቤት ልናስገባት ስንል እናቴ የኔእጅ ላይ ትወልዳለች ከዛ የተወለደው ህፃን ቆይ እንግዴልጁን እንቁረጠው እየተባለ ህፃኑ ሲያስታውክ ከሆዱ የሆነ ምግብ የሚመስል ነገር ይወጣል ከዛ ይሄነው ያስታወከው በቃምንም አይሆንም ይላሉ ሰዎች ...
ሰላም ቤቲ እንዴት ነሽ።በነትሽ ህልሜን ፊችልኝ በህልሜ ድንገት ዝናብ ዘንቦ ወንዝ ሞልቶ ይመስለኛል ከዚያ እቃዬን እንደሌ ወዝዶብኝ ከደር ቆሜ የተጨነኩ እንዴትስ እሸጋራለሁ እያልኩ ወደው ጎሎሀል እነ የቤት እቃዎቼም ከወንዙ አፋፊ እንደሌ አገኘውት አልጋ እና ፊራሹን ግን ከቦታም አለንቃሰቀሰሰም ነበር እኔ ግን አሁንም ሰለነሳ ብዘንብስ ቢዬ እጨነቃለሁ አሁን ውሀ ብቻ ነዉ ይከብደል እንዴት ይሸለኛል እያልኩ ነቃውኝ የበሌ የወንድሙ ሚስት ደግሞ እዬ እንኳን አርፋ ቤት አትቃመጥም ከትዞር ትለሌች በነትሽ ምን ይሆን????እረ በነ ትንሽ ፊችልኝ።
Selam betiye eziw comments section lay nw yemenakerbew helmachenen
ሁለቱም ፍችንጋርን
በህልምየሞተፊየለ
ቤትዬ እንዴት ነሽ አዲስ ገቢ ነኝ ቀኑ ትንሽ ቆይቷል አባቴ ይመስለኛል በፒካፕ መኪና ብዙ ድመቶች ይዞ ይመጣል ጅራታቸው እረጅም ይመሰለኛል ከመኪናው እየወረዱ እኔ እየተከተልኩ ስይዛቸው
ሰላምሽ ይብዛ ቤቲየ የዛሬ ህልም እኔ እና ፍቅረኛየ ለ2ኣመት ተለያይተን ነበረ ኣሁን እየተደዋወልን ነዉ እና ፍቅሩበደስታ ከልብሱ ላይ ሳይሆን ከቆዳየ ጀርባየ ላይ በእስክርቢቶ ፅፎ ሰጨርስ ደማቅ ፊርማ ፍርሞልኝ ኣየሁ ምን ይሆን ቤቲየ ኣመሰግናለዉ🙏
ቤትዬ ከልብ አመሠግናለሁ
ቤቲዬ እንኳን በሰላም ተመለስሽ ።በመቀጠል ጓደኛየን ለኔ ህልም አይታልኝ ነው።ህልሙ ባሌ ቤቴን እራቆቱ በፊትዋ እና በእኔ ፊት ሻወር ይገባል።ሻወሩም ኣይዘጋውም።ጓደኛዮን ታፍራለች።እኔ ደግሞ ነጭ ወፍራም ፌስታል እንደጋቦን ተስፍቶ ለብሼዋሎህ ከነ ኮፍያው።እና ባለ ቤቴን ከሻወር ሲወጣ በጓደኛዬን ፊት እቅፍ አድርጌ እየሳምኩት ነቃሁኝ።ከባለቤቴን በቅርቡ ነው የተጋባን።ምን ይሆን?
ቤትዮ ባለቤቴን እራቆቱ በሰው ፊት ሻወር እየገባ እኔ ደግሞ ፌስታል ጋቦን ለብሼ ምንድነው
አጎቴ ልጅ ፈታና ስፈታን ደራቅ ጥያቄ ነበረ ከዘ ለኔ ሰጣን ስርልን ብሎ ይጥያቅ መልሱ ሙሉቤታሰብን ይጣቅመል
ዛሬ አንደኛ ነኝ ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ናችው ወይ አሏህ በአላችውበት ይጠብቃችው
ከሰደት መልስ ወደ እምዪ ሀገራችን በሰላም ትመልሰን
አሚን አሚን በሉ
Good morning ☕️🍪🌹 ባለፍት ሳምንታት ተፅፈው ያልተተሮጎሙ ከ videoስር የመጀመሪያዎቹን ብትፈቺልን ጥሩ ነበር ቤቲዬ የመጀመሪያ ላይ የተፃፍትን አልፈሽ ከመጨረሻ የጀመርሻቸው ህልም ላይ ተባረኪን እንወድሻለን
Salami yibizalish yene ithi matha ba hilime arabocbuu beti. Andi. Dimatii. Gadiye. Koshasha layi arakutui. Gin manim Alawokamii. Kane wuci ibakishi fichilign
ሰላም እኔ አባት በይወት የላም ብዙ ግዛ አዮሎሁኝ ትቶኝ ይሄዳል ከኛ መሬት የዉጢ ሽንት አይቾ ብዙ ፍያሎቹ ስከተሉኝ ወደሃላ ቃሩና አንድ የምታጣባ ፍየል ተከተለችኝ
በህልም የደከመ ፍየል መከባከብ
ሰላም ሸ ይበዛልኝ እህት እንዴት ነሽ
እኔ ሰላም ነኝ
እኔ ሰናይት እባላለሁ
በጣም ተጨንቀ ነው የምጠይቅሽ ና ከ 3ተ ቀን በፍትበህልሜ አንድት ትንሸየ ድመት ወልጀ ይመሰልኛል ከዛ እች የተወለደቹ ድመት በጨረቅ ጠቅልልው ይሰጡኛል እና እደአቅፍኳት ሰያያት የሆነች ነጭና ቀይ ደመት ናት በናትሽ በጣም ተጨናንቄ ነው ና እዳታልፊኝ በናትሸ😢
ቤትየ ሰላምሽ ይብዛ የዛሬ ህልሜ የማቃት ሴት ናት አርግዛ እረጂም መሰላል እሳ ከፋት ሆና እኔ ከሀላ እንወጣለን ወድሜ ከታች ሆኖ ይጠራታለ ዝም በይውና ተከተይኝ ትለኛለች
ሰለምለችይሁን ስለፍታሽ አመሰግነለው አሁንም ልጠይቅ አሰርይ ይልጅልብስ አጥበ ታሰጩለች ከዘ ጋበያ ስቴድ ልጁን ጠብቅ ታንቶል ትለሌች ግን ልጅይለትም ምንይሁን ፍቹንንግሪን
ቤትዬ ስላም ነሽ ግን ሰላም ሁኝልኝ ሁሌም ወደ ህልሜ ልግባና እኔና ባለቤቴ ሁነን ተራራ ጫፍ ላይ እንወጣለን እኔ በጀርባዬ ተኝቻለሁ እሷ አጠገቤ ቁጭ ብላለች እነም ከሰማይ ሽሮ መልክ ያለው የሚለጠጥ ልብስ ከእራስ እስከ እግሩ የተሸፈነ መልአክ ከሰማይ ቀጥ ብሎ ወደ እኛ ይመጣና እኔ የተኛሁበትን ዙሪያየን በምላሱ ክብብ አድርጎ ወደመጣበት ቀጥ ብሎ ወደ ሰማይ ሲወጣ አየሁ# ቤትዬ ፍትት አድርጊልኝ ቻው ####****
ሰላም ቤትዬ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ። የአክስቴ ልጅ ከባሏ ጋር ተለያይተዋል ። በህልሜ በጣም የሚያምር ሰፊ አልጋ ላይ ነጭ ኮምፎርት ተነጥፎበት ከፈታችው ባሏ ጋር አብረው አልጋው ላይ ጋደም ብለው አየሁ ምን ይሆን
ሰላም ቤቲ እንደትነሺ በህልም ግቢ ውስጥ ብዙ ስጋ አለ ለዝህቡ እና ለባለስልጣናት የሚሰራ ይመስለኛል ኣንድ ትልቅ ስልጣን ያለው ሰው እና እኔ ብቻ ነበር ያለው ያ ባለስልጣን ሰው እዳለ ስውን ይህ ለባለስልጣኖች የሚሰራ ነው እያለ ጨርሶ ይወስደዋል ለህዝብ የተባለው ትንሽ ዝልዝሎች እና ሶስት አጥቶች ብቻ ይቀራሉ እኔ ለምንድነው ሁሉንም የምትወስደው ለህዝብ እና ለባለስልጣናቱ ከሆነ የመጣው እኩል ነው መከፈል ያለበት እጅ ሁሉንም ወስደህ ህዝብ ምን ሊበላ ነው ስለው ለህዝብ ውሀ ጨምራቸው ሰርታችሁ ስጡት ይላል በጣም እናደዳለሁ ከዝህ ሁለት ወጣት ሴቶች ትልቅ ውሻ ይዘው ግቢ ውስጥ ይገባሉ እሱ ይደነግጣል እኔ ድሞ እስይ እንላካን መጡ ጉዲህን ይዩልህ ለህዝብ የተባለውን ስጋ ለባለስልጣናት ብቻ ሰብሰብህ ልትበላ እለዋለሁ ምን ይሆን
ቤትዬ ሰላም ህልም ስለምትፈችልኝ በቅድሚያ አመሰግንሻለሁ። በህልሜ ፊቴን በመስታወት እያየሁት የፊቴ ቆዳ ሊላጥ ቅርፊት ሰርቶ አየሁኝ ከውስጡ ንፁህ ቆዳ ይታየኛል ፍቺልኝ እህቴ
ቤትዬ እንኩን ደና መጣሽ ህልሜን ፍችልኝ ከብዙ ሰዉ ጋር ቁጭ ባልኩበት ቦታ ጎረቤታችን ጠርተዉኝ አባትሽ ከቀበሌ የመጡ ሰዎች ጋር ተጣልቶ መቱት ይሉኛል እኔ ና እቴ እለቀስን እኔዳለን አይ የኛ ቤት እድል እያልኩ አለቅሳለዉ ፍችልኝ
እህቴ ሰለም ለንች ይሁን ዬእኔ ህልሜ የምዎደት ልጅ ሁሌ እንየምዎደት ስነግረት አትመልሴንም ግን በህልሜ ይክርተ ስትጠይቅ አየዉ ስትጠይቄን ስላልመለስኩት ብለኝ ጠየቀችን
ተራራ ላይ ያለች አንዲት የምታምር ፍየል የሆነ ሰው ቦንብ ወርውሮ ከአጠገቧ በማረፉ ፍየሏን እንዳለች በአየር ላይ በማድረግ ስጋዋ በአየር ላይ ሲበተን አየሁ ፍችውን ንገሩኝ።
ቤቲዬ እንዴት ነሽልኝ እውነት በጣም ነው ማመሰግነው ለምትፈችልኝ ህልም ።
እና ዛሪም መጣሁ ብህልሜ ብዙ ምግብ አዘጋጅቸ ከዛ ማን እንደመጠብቅ አላውቅም የሆነጭ ጸይም ሴትዮ መታች እና እኔ የሰራሁት ብይ በላ ባርቢኪው ትሰጠኛለች ከዛ እኔም እየደበረኝ በላሁት በጣም ነበር ውስጤ የተረበሸው ከበላሁት ቡሃላ