ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Ebakshi ene kemeged layi betam bzu birr sagegn mdnew
th-cam.com/video/Qun4rTs3lL8/w-d-xo.htmlsi=0_wTSFad4HWr6xT5 👈 ቁጥሩ የማይታወቅ ብር ክሳራ ነው
ብር ስስጥ ነው ያየሁት ምንድን ነው
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኔ ከዛሬ 8 አመት በፊት ባሌ አግብቶብኝ አገር ልወልድ ገብቸየ ተፈትቻለሁ አሁን ብቻየን ነኝ ።ባለፈው በህልሜ የባሌ ሚስት ልጇን ታቅፋ እኔ ጋር ትመጣለች ከዛ እኔ ልጇን ስሰጠኝ እወረውራታለሁ ከዛ አዝኔ ልጅቱን አስቸየ ሚስቱን ቅጥቅጥ አርጌ ደብድቤያት በባብር አሳፍሬ እሸኛታለሁ እሱ ጋር ስደርስ እሱም ስራ ሂጅይ ብሏት ወደ ስራ ይሰዳታል እያመማት በዛው መሀከል የወረቀት ብር ግማሹንም ከእሷ ላይ ይመስለኛል ግማሹ ከቦፌ ላይ እያነሳሁ ቦርሳየ ይሞላል ሌላው ህልሜ ደግሞ 1 ሴትዩ ቀለበት እንጄየ ላይ ስታረግልኝ አየሁ
ሠላም ነሽ በህልም በጓድጓዳ ሣሃን ምሣ መቋጠር ምንድ ነዉ ፍችልኝ
አሰላም ዋለይኩም እህቴ ማን እንደሆነ አላዉቅም ጉንጭን በሀይል ሲስመኝ አየዉ እስኪ ንገሪኝ
አባቴ የህትየን ብር 7ምልየነው ይላሉ ግቢውሥት ባሀር አለ ውሀው አነሥያለ እዛዴብቆታል ቀብሮት ከዛ ከጎርቤት ብሩ ይወርሳል እዝህ ዴብቀሀል ይለዋል ይፍልጋል ምን ይሆን ብሩን አላገኝበትም
Aned sew biir sesetgin ayehu medenew??
th-cam.com/video/jgIvhPGguJY/w-d-xo.htmlsi=PUOYSUSXoKs6eExC
ለምን እንደሆነ አትመልሽልኝም እኔ እጆቸንና እግሯን ሂና ሙቄ አየውት ከለሩ በጣም ያራል ፍቹ ምን ይሆን
ሰላም፡በህልሜ አሮጌ ኮት ለበስሁ ትንሽ ጭቃ ነክቷል አሮጌ ቀሚስም ገዛሁ እባክሽ እዳታልፊይ
ቤቴን ከፍቼ ሰገባ ትንሽ ልጅ ከቤቴ ሲወጣ አያለሁ እና ያዙልኝ እልና እቤት ያስቀመጥኩትን ብር ሳይ ተወስዶል እና ከዛ ትንሽ ልጅ ብሬን እንዳለ አስመልሳለሁ
የኔማር አፍታትሽ ሳላደንቅ አላልፍም በህልሜ እህል እየሸጥኩኝ ብሩ ለእናቴ ሰጠዋት ገበያ ላይ አብረን ነበርን የታሰረ ብር ነው
th-cam.com/video/cQd_vSQ-zVo/w-d-xo.htmlsi=92IsWfaVvhG4Z5Wc
ሰላም ሽ ብዝት ይበል እኔ በጣም እከታተልሻለው እና ሲንግል ማም ነኝ እልም ብዙ ብር ከግቢያችን ተከራይ ይመስለኛል ብዙ ብር ከኪሱ እያወጣ ይሰጠኛል እኔ ሳልቆጥር ቦርሳዬ ዉስጥ እከታለው አከራያችን እና ሚስቱ አጮልቀው ወይም ተደብቀዉ ያዩናል ብንን ብዬ ነቃዉ
ቁጥሩ የማይታወቅ ገንዘብ ክሳራ ነው ተደብቅምው በሚያውሽ ሰወች ቅናት ሊሆን ይችላል አላሁ አእለም
ያገኘውትን ገንዘብ ለአያቴ ስሰጣት ነው ያየውት
በህልሜ ብር አበድሪኝ ብያት ጎደኛየ ስራ ቦታ አብራኝ ትሰራለይ ብዙ ሳንቲም በብዛት ሰጠችኝ ምንድን ነው
th-cam.com/video/Qun4rTs3lL8/w-d-xo.htmlsi=hMkNbMeO8QFu5pAq
ውዴ ዋለይኩም ሰላም በህልሜ ብር አገኝቸ ስወረውር አየሁ ምንድነው ለቤትሽ አዲስ ነው መልሺልኝ ?
እኔ አግብቼ የፍታው ነኝ በህልሜ አንድ የመንግስት ልጅ ሻንጣ ሙሉ ዶላር ብር ስስጠኝ አያለው ምን ይሁን?
እህት ባለትዳረ ነኝ ባሌ ላገባኝ ይመስለኛል እኛቤት ካባቱጋ እና የነሱ ጉረቤት ናችዉ አብረዉ የመጡ ሴቶ ጠቁረ ቀለበት ታስረለት አለች በዙ ብረም ታስሮ ይሰጡታል እኔም አዲት ይሰጡታል እላለሁ ላባቴ አባቴም ችግረ የለዉም ወደዉጭ ይዞት እዳይወጣ ያጠፍዋል እያለኝ እነሱም ሳይወጡ ነቃሁ ፈችልኝ
ውደ ዛሬ ደሞ የውጭ ብር የማላቀው ከፕርሳየ አገኘሁ ለሰው ልሰጥ እየፈለኩ ሁሉም ብር አልተሰረዘረም
ለሴት ብቻ ከምትፈች ለሁሉም ፍች
ፈትቻለው ሌላ ቪዲዮ አለ ለማየት ሞክሪ
ከአሰሪየ ብር መቀበል ምንድነዉ ፍቹዉ
የኒጥያቄነዉ
እሲኪ ቡና መጠጣት ምንዲን ነው
አግብቼ የፈታሁ ነኝ
በትንሽየ ከተማ ብዙ ሰው ባለበት እየዞርኩ ብር እለምናለሁ ግን አይሰጡኝም 😅ምድነው እያለሰስኩ ነው የምለምነው
አሰላሙ አለይኩም እ ህቴ በህልሜ ልብስ እያጠብኩ ሳሰጣው ሳሙናው አልለቀቀም ደግሜ አላጥብም እልና ከነሳሙናው አሰጣውት
ልብስ ያጠብሽው በምንድን ነው?
ሁለት ቀን ነው ያየሁት አንድቀን ወንዝ ውጥ ሌላቀን ደሞ ቤት እቃላይ ነበረ
ዋሊኩም አሰላም እህት አይሻ ልብስ ማጠብ ተውበት ነው ህልመኛው ድን አጥባቂ ከሆነ በድኑ ላይ ከድሮው ይበልጥ ጠንካራ ይሆናል
አመሰግናለሁ
አሰላም አለይኩም እቴዋ አደንቅሻለው ወደህልሜ ስገባ መግሪብ ሰአት ጨለም እያለ ነው አንድ እማቃቸው ሰው ቦታው ላይ ሁነው ይጠሩኛል ወፍረዋል አላወካቸውም ግን(ጁንታው ናቹ አልኩ ይኤ ቃል ግን በአያቴ ተጠቅሜው አላቅም) ስጠጋቸው ሱሪ ጃኬት ነበር የለበሱት ዶላር ሲሠጡኝ አጄላይ የኢቲዩጵያ50ኦነ ብዙ ቀናብዬ ሳያቸው አማይማ የአረቦቹ ካባ ለብሠዋል ከአላቸው 12 እሚሆኑ ወጣቶች ቆመዋል ሠላም በያቸው እያሉ ያለቅሣሉ እኔ ፈገግ ብዬ ባይኔ ሳያቸው ግማሾቹ እንካን ደሳለሽ ይሉኛል አንዱን ተቃቅፈን ወደሣቸው መለስ ብዬ አገራዊ ነገሩስጥ መግባት አልፈልግም እያልካቸው ተቃቀፍን አብራቸው ቆምኩ አግብቼ ፈትቻለው እሳቸው ባለትዳር ናቸው
እኔ ከዱሮ ባሌ ሽማግሌ ተሰብስቦ ታረቁ ሲሉን ከሚስቱጋ መጥቶ እኔእዳላያት ይደብቀል አይቻልም አንታረቅም ይላልእኔም እናደዳለው እኔም አልፈልገውም ስል አየው ፍችልኝ
እኔ ማዳሜ ብር ስትስጠኝ አየሁ ምንድነው
th-cam.com/video/jgIvhPGguJY/w-d-xo.htmlsi=CCgqCdRh0GbBnE_V th-cam.com/video/Qun4rTs3lL8/w-d-xo.htmlsi=dwQuQormY-dQ-eV9
እህትየ ቡዝ ሳትም ለዳሃ እያሰጠህ እስክ ፍችልን
ውዴ በህልሜ አሰርዬ ሽማግሌ ናት ልሞት ነው ብላ ከ ወንድ ልጇ ጋራ #ውርስ ስታወረሰው ለኔም አወረሰችኝ ከዛ ወረቀቱን ሰጠችኝ #ፈርማ ገና እኮ በሂወት አለሽ ለምን እንደዚ ታረጊያለሽ ስላት አንድ አመት ነው የቀረኝ #ልሞት ውርስሽን ያዢ ብላ ፈርማ ሰጠችኝ ፍርድ ቤቶች መተው ወረቀቱን አይተው አፀደቁልን ለወንድ ልጇ እና ለኔ ምንድነው ውዴ የወረቀት ፊርማ እና የገንዘብ ውርስ ምንድነው?ገንዘቡን አላየሁትም ውዴ በወረቀት ላይ ብቻ ነው
በሚቀጥለው ቪደወ ላይ ጠብቂ 🙏 ስለ ውርስ የሚያወራ ይለቀቃል
@@addismedia9882 እሺ ማማዬ💞
ሰላም እህቴ በህልሜ የማላውቃት ሴት ወደኔ መታ ጽንስ በሆድሽ አለ ጽንስ እንደያሺ ታውቂያለሺ ትለኛለች አይ አይደለሁም አላውቅም እላታለሁ ከዛ ጸጉሬን ልትቆርጥ ትላለቺ ግን አልቆረጠቺውም ከዛ ደም የሆነ የማውቀው ልጂ አለ እሱም ወደራሱ ቤት እቃ ሊወስድ እኔም ወደኔ ቤት እቀመ ልወስድ ደሞ አትክልቶቼን ማምጣቴ ስል የሆነች ጓደኛየ አለቺ እንጸልይለት የህይወት ጉዳይ አይደል ስል አመሰግናለሁ
ባለቤቴ.ሀምሣ.ሺ.ብር.ስሰጠኝ.አየው❤❤❤😂
th-cam.com/video/cRnuZ7M5HQ8/w-d-xo.htmlsi=53Ciu7veUxesRf71
ያላገባች ከሆነችስ
th-cam.com/video/Qun4rTs3lL8/w-d-xo.htmlsi=ghPET6QFc9RBDGvj
ሠላም ነሽ
በህልሜ የባሌ እህት ልጅ ብር ሢሠጠኝ ምንድነዉ ሥለዉ ባልሽ ሥጣት ብሎኝ ነዉ ይለኛል ከዛ እቀበላለሁ ከዛ ባሌ ቤት ጠርጎ ቆሻሻ ሊደፍ ሢል አይሁት ምንድነው በአሁኑ ሥአት ጥል ነን ከባሌ ጋር እባክሽ ፍቺልኝ
ባልሽ ብዙ ገንዘብ ያገኛል ብር መቀበል እዚሁ ላይ አለ
ምነው ግን የኔን አልፈተሽልኝም
እፈታለው በአላህ ፍቃድ 🙏
አሰላሙ አሌኩም ህልም አፈታትሽህ ጥሩ ነው ግን ውሉም እልሞችህሽህ ለባለትዳር ብቻ ነው የሌላውንም አያይዘሽህ ብትናጉሪ ጥሩነበር
ዋለይኩም አሰላም እህት ሽቶ ሙሉውን ቪደወ ከሰማሽ ለሁሉም አለ እስከማውቀው ድረስ ይሄና አንድ ስለ አሳ የሚያወራ ቪደወ ብቻ ነው ስለ ባለትዳር ሴት የሚያወራው። ስለ አስተያየትሽ በጣም አመሰግናለው🙏
ብር ሲሸልሙኝ አየሁ ሲግል ነኝ
ስለ ሴት ብቻ ነው እንዴ ምፈቹው እረጉድ
500ብ ር ም ን ድ ነዉ
th-cam.com/video/gFTeM3wGqyY/w-d-xo.htmlsi=NM_unx0PFAXWsOFF
Ebakshi ene kemeged layi betam bzu birr sagegn mdnew
th-cam.com/video/Qun4rTs3lL8/w-d-xo.htmlsi=0_wTSFad4HWr6xT5 👈 ቁጥሩ የማይታወቅ ብር ክሳራ ነው
ብር ስስጥ ነው ያየሁት ምንድን ነው
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኔ ከዛሬ 8 አመት በፊት ባሌ አግብቶብኝ አገር ልወልድ ገብቸየ ተፈትቻለሁ አሁን ብቻየን ነኝ ።
ባለፈው በህልሜ የባሌ ሚስት ልጇን ታቅፋ እኔ ጋር ትመጣለች ከዛ እኔ ልጇን ስሰጠኝ እወረውራታለሁ ከዛ አዝኔ ልጅቱን አስቸየ ሚስቱን ቅጥቅጥ አርጌ ደብድቤያት በባብር አሳፍሬ እሸኛታለሁ እሱ ጋር ስደርስ እሱም ስራ ሂጅይ ብሏት ወደ ስራ ይሰዳታል እያመማት በዛው መሀከል የወረቀት ብር ግማሹንም ከእሷ ላይ ይመስለኛል ግማሹ ከቦፌ ላይ እያነሳሁ ቦርሳየ ይሞላል ሌላው ህልሜ ደግሞ 1 ሴትዩ ቀለበት እንጄየ ላይ ስታረግልኝ አየሁ
ሠላም ነሽ በህልም በጓድጓዳ ሣሃን ምሣ መቋጠር ምንድ ነዉ ፍችልኝ
አሰላም ዋለይኩም እህቴ ማን እንደሆነ አላዉቅም ጉንጭን በሀይል ሲስመኝ አየዉ እስኪ ንገሪኝ
አባቴ የህትየን ብር 7ምልየነው ይላሉ ግቢውሥት ባሀር አለ ውሀው አነሥያለ እዛዴብቆታል ቀብሮት ከዛ ከጎርቤት ብሩ ይወርሳል እዝህ ዴብቀሀል ይለዋል ይፍልጋል ምን ይሆን ብሩን አላገኝበትም
Aned sew biir sesetgin ayehu medenew??
th-cam.com/video/jgIvhPGguJY/w-d-xo.htmlsi=PUOYSUSXoKs6eExC
ለምን እንደሆነ አትመልሽልኝም እኔ እጆቸንና እግሯን ሂና ሙቄ አየውት ከለሩ በጣም ያራል ፍቹ ምን ይሆን
ሰላም፡በህልሜ አሮጌ ኮት ለበስሁ ትንሽ ጭቃ ነክቷል አሮጌ ቀሚስም ገዛሁ እባክሽ እዳታልፊይ
ቤቴን ከፍቼ ሰገባ ትንሽ ልጅ ከቤቴ ሲወጣ አያለሁ እና ያዙልኝ እልና እቤት ያስቀመጥኩትን ብር ሳይ ተወስዶል እና ከዛ ትንሽ ልጅ ብሬን እንዳለ አስመልሳለሁ
የኔማር አፍታትሽ ሳላደንቅ አላልፍም በህልሜ እህል እየሸጥኩኝ ብሩ ለእናቴ ሰጠዋት ገበያ ላይ አብረን ነበርን የታሰረ ብር ነው
th-cam.com/video/cQd_vSQ-zVo/w-d-xo.htmlsi=92IsWfaVvhG4Z5Wc
ሰላም ሽ ብዝት ይበል እኔ በጣም እከታተልሻለው እና ሲንግል ማም ነኝ እልም ብዙ ብር ከግቢያችን ተከራይ ይመስለኛል ብዙ ብር ከኪሱ እያወጣ ይሰጠኛል እኔ ሳልቆጥር ቦርሳዬ ዉስጥ እከታለው አከራያችን እና ሚስቱ አጮልቀው ወይም ተደብቀዉ ያዩናል ብንን ብዬ ነቃዉ
ቁጥሩ የማይታወቅ ገንዘብ ክሳራ ነው ተደብቅምው በሚያውሽ ሰወች ቅናት ሊሆን ይችላል አላሁ አእለም
ያገኘውትን ገንዘብ ለአያቴ ስሰጣት ነው ያየውት
በህልሜ ብር አበድሪኝ ብያት ጎደኛየ ስራ ቦታ አብራኝ ትሰራለይ ብዙ ሳንቲም በብዛት ሰጠችኝ ምንድን ነው
th-cam.com/video/Qun4rTs3lL8/w-d-xo.htmlsi=hMkNbMeO8QFu5pAq
ውዴ ዋለይኩም ሰላም በህልሜ ብር አገኝቸ ስወረውር አየሁ ምንድነው ለቤትሽ አዲስ ነው መልሺልኝ ?
እኔ አግብቼ የፍታው ነኝ በህልሜ አንድ የመንግስት ልጅ ሻንጣ ሙሉ ዶላር ብር ስስጠኝ አያለው ምን ይሁን?
እህት ባለትዳረ ነኝ ባሌ ላገባኝ ይመስለኛል እኛቤት ካባቱጋ እና የነሱ ጉረቤት ናችዉ አብረዉ የመጡ ሴቶ ጠቁረ ቀለበት ታስረለት አለች በዙ ብረም ታስሮ ይሰጡታል እኔም አዲት ይሰጡታል እላለሁ ላባቴ አባቴም ችግረ የለዉም ወደዉጭ ይዞት እዳይወጣ ያጠፍዋል እያለኝ እነሱም ሳይወጡ ነቃሁ ፈችልኝ
ውደ ዛሬ ደሞ የውጭ ብር የማላቀው ከፕርሳየ አገኘሁ ለሰው ልሰጥ እየፈለኩ ሁሉም ብር አልተሰረዘረም
ለሴት ብቻ ከምትፈች ለሁሉም ፍች
ፈትቻለው ሌላ ቪዲዮ አለ ለማየት ሞክሪ
ከአሰሪየ ብር መቀበል ምንድነዉ ፍቹዉ
የኒጥያቄነዉ
እሲኪ ቡና መጠጣት ምንዲን ነው
አግብቼ የፈታሁ ነኝ
በትንሽየ ከተማ ብዙ ሰው ባለበት እየዞርኩ ብር እለምናለሁ ግን አይሰጡኝም 😅ምድነው እያለሰስኩ ነው የምለምነው
አሰላሙ አለይኩም እ ህቴ በህልሜ ልብስ እያጠብኩ ሳሰጣው ሳሙናው አልለቀቀም ደግሜ አላጥብም እልና ከነሳሙናው አሰጣውት
ልብስ ያጠብሽው በምንድን ነው?
ሁለት ቀን ነው ያየሁት አንድቀን ወንዝ ውጥ ሌላቀን ደሞ ቤት እቃላይ ነበረ
ዋሊኩም አሰላም እህት አይሻ ልብስ ማጠብ ተውበት ነው ህልመኛው ድን አጥባቂ ከሆነ በድኑ ላይ ከድሮው ይበልጥ ጠንካራ ይሆናል
አመሰግናለሁ
አሰላም አለይኩም እቴዋ አደንቅሻለው ወደህልሜ ስገባ መግሪብ ሰአት ጨለም እያለ ነው አንድ እማቃቸው ሰው ቦታው ላይ ሁነው ይጠሩኛል ወፍረዋል አላወካቸውም ግን(ጁንታው ናቹ አልኩ ይኤ ቃል ግን በአያቴ ተጠቅሜው አላቅም) ስጠጋቸው ሱሪ ጃኬት ነበር የለበሱት ዶላር ሲሠጡኝ አጄላይ የኢቲዩጵያ50ኦነ ብዙ ቀናብዬ ሳያቸው አማይማ የአረቦቹ ካባ ለብሠዋል ከአላቸው 12 እሚሆኑ ወጣቶች ቆመዋል ሠላም በያቸው እያሉ ያለቅሣሉ እኔ ፈገግ ብዬ ባይኔ ሳያቸው ግማሾቹ እንካን ደሳለሽ ይሉኛል አንዱን ተቃቅፈን ወደሣቸው መለስ ብዬ አገራዊ ነገሩስጥ መግባት አልፈልግም እያልካቸው ተቃቀፍን አብራቸው ቆምኩ አግብቼ ፈትቻለው እሳቸው ባለትዳር ናቸው
እኔ ከዱሮ ባሌ ሽማግሌ ተሰብስቦ ታረቁ ሲሉን ከሚስቱጋ መጥቶ እኔእዳላያት ይደብቀል አይቻልም አንታረቅም ይላልእኔም እናደዳለው እኔም አልፈልገውም ስል አየው ፍችልኝ
እኔ ማዳሜ ብር ስትስጠኝ አየሁ ምንድነው
th-cam.com/video/jgIvhPGguJY/w-d-xo.htmlsi=CCgqCdRh0GbBnE_V
th-cam.com/video/Qun4rTs3lL8/w-d-xo.htmlsi=dwQuQormY-dQ-eV9