ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እውነት በጣም ናፍቀውኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ እኔ ሲንግል ነኝ ከህልሞቸ አንዱ ለማገባው ባል መልካም ሚስት መሆን ነው የምፈልገው በዛ ላይ እየሰራሁ ነው ለምወልዳቸው ልጆች ምርጥ እናት መሆን ነው ዞግጅት ላይ ነኝ
❤Vv
“ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።” - ምሳሌ 31፥10
@@Daniel-dd7ql አሜን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 ልባምን ሴት ልባም እና አስተዋይ ወንድ የተፈቀደለት ያኛታል በደንብ ውስጦን የተመለከት
እናመሰግናለን አሼ አባታችን መምህራችን
THE KING IS BACK !
በጣም ብዙ ነገር የተማርኩብህ ሰው ነህ ይሄኛው ትምህትህ ግን ሴት ሆኖ ባየው አስባለኝ እኛ ሴቶች እኮ ሽማግሌውም ካህኑም ወንድ ስለሆነ ከፈጣሪ በቀር የሚረዳን አጣንእንዴት ነዉ ልጆች ብቻዬን እያሳደኩኝ ባሌ የሚፈልጋትን ሴት የምሆነው ለእራሴ ሽንት ቤት እንኳን የምቀመጥበት ጊዜ ልጆቼን የማበላው አጥቼ ስቸገር የጨከነብኝን ወንድ የሚፈልጋትን አይነት ሴት መሆን የምችለው ። አቶ አሼ የብዙ እናቶችን መከራ ቀርበህ ካየህ እርግጠኛ ነኝ ይሄን ትምህርት ትቀይረዋለህ
ትክክል እኔም እሱን እያሰብኩ ነበር አለም የወንዶች ናት
አዞሽ። ሁሉም ያልፋል እድሜ እና ጤና እንደ ተረት ይወራል
.y@@tigistdagne9716alem.yewendmochi bcha ayidelechim.yehulum.nat bedenb teregagteshi lememer.mokri yemayikeyer neger yelem.fetarishin bedenb atbkeshi yaz emdemtagegni ergtegna honesh tebki mnm.yemayisanew esu yaderglshal
አቶ አሸናፊ ታዬ ምርጥ ሰው እንደዚህ አይነት ህይወት ቀያሪ ቪዲዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ TH-cam ላይ መጫን አቁማችኋል ለምን ይሆን በአካል መጥተን ለመማር የማንችል ሰወች ስላለን ቢያንስ በዚህ እውቀት እያገኘን ስለሆነ ባታቋርጡት ጥሩ ነው
አሸ የተናገርከው ትክክል ቢሆንም አንዳንዴ የተበላሸ መስታወትም ይኖራል። መፍትሄው ራስን መቀየር ሳይሆን መስታወቱን ሰባብሮ መጣል ነው። የመስታወቱን ትክክለኛነት ማወቅ ግን ብልህነት ነው።
መስታወቱም የተበላሸው አንቺ ውስጥ ባለው ሀሳብ ነው ❤
@@tsedaytube ቀይ ወይም ቢጫ የተቀባ መስታወት ፊትለፊት ቆመህ ሃረንጓደ ፊት ልታይ አትችልም። አቶ አሸ ያሉት ትክክል ቢሆንም ከሆነ አንግል ብቻ ነው ያዩት። እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነ ተፈጥሮ አለው አስተሳሰብ አለው።
አንቺም ልክ ነሽ እህት ግን መስታወቱን እኮ እኛው ነን 100%0% ያለው እሱን ለማለት ይመስለኛል @@SkillGuy
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም እንወድሃለን ❤❤❤
እንኳን በደህና ተመለስክልን አቶ አሸ
thank you, its very helpful
በጣም አመሰግናለሁ😊
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን
Welcome የኔ አባት ምነው በጣም ጠፋክብን 🎉🎉🎉
አቶ አሸናፊ እባክህ አትጥፋከልብ ነው የምንጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
አቶ አሸናፊ ታዬ ድንቅ ሰው እናመሰግለን🙏👌👍❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሸናፊ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤
You are right thanks
This is really amazing lesson🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Excellent...very much appreciated...thrilled a lot!!!
Thank You our Father
Happy to see you Ato Eshete ❤🙏🏼
ተወዳጁ አባት
Thank You ashe Much love and Respect 😊
እንኳን ደህና መጣህ እየጠበቅን ነበር
ኣሹ ኣነ ናይካ ትምህርቲ ካብ ዝሓልፈኒ ድራረይን ምሰሐይን ተዝተርፈኒ እየ ዝመርፅ።ካብ ዓይኒ ስበ የፅኻ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወካን ዘክብረካን። ባዓል ውዕለታይ ኢኻ ኣብ ሂወተይ ብተግብር ክቕይር ሓጊዝካኒ ኢኻ።I run out words to say about you!
ምን ያህል ጊዜ እንደሰማሁት የሚገርም መረዳት ነዉ thank you for sharing
tebarek
Betam tileyalek bewnet Ashe ስለ ህልም መክሊት endet mawek ychalal erasn madamet endet ድምፁን endet makom ychalal የ አአምሮን endet video bitseraln des ylenal
አሽሼ መጥፋቶት በጣም አሳስቦኝ ነበር ከቆይታ በዃላ በማዬቴ ደስ ብሎኛል
Yeee አቶ አሼ እንኳን ደህና መጣህ!
Thanks alot Ashe
Wooow Ato Ahe Tefitachihubin Neber Ekuan Dehina Netachihu yegna Yehiwet Mirit Memihirachin YaredoEna Daginim Chemiro Stegana Mogesuin Yabizalachihu FETARI!!! ❤❤❤❤🎉🎉🎉
የተናገሩት በሙሉ አስተማሪ ነው። ነገር ግን ከዚሁ ጋር ተያይዞ ሊነገር የሚገባ ርስዎ ያልነገሩን 👉ራስን ወደ ጥሩ መለወጥ የሚቻለው( ክፉ ለሚያደርጉብን መልካም መመለስ የሚቻለው) "እንዴት?" ወይም "How " የሚለውን ነው። ምክንያቱም የምንፈልገውን ማድረግ ብቻችንን የማይቻል ነው። ግን ከውስጥ የሚለውጥ እርሱም የሚያስችለንን ጸጋና ኃይል የሚሰጠን እግዘብሔር መንፈስቅዱስ ነው! ጌታ በወንጌል "ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም።" ብሎናል። እርሱ ያሉትን በሙሉ ወስዶ ወደተግባር ለመግባት እግዚአብሔርን ያስቀደመ/ች ሰው ያጥርጥር ይለወጣል! አመሰግናለሁ ።
አሼን ማነው እንደኔ በፍቅር የሚያዳምጠው
ene alehu betammm befkr emadamtew mar yehone andebet
አቶ አሸናፊታዬ ድንቅሰውእናመሰግንአለን🎉❤❤❤
Thank you ato ashe 🎉🎉
This is very helpful well don and thank you 🙏🏼
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ደሥ ብሎኛል
ኡፍፍፍ እንኳን ደህና መጣህ ወዳጃችን❤
እንኳን በሰላም መጣክ አሸናፊ
Welcome ashe
welcome ashe betam enamesegnalen !!! I like it ❤👍
Ashu lemin tefak
🎉🎉🎉welcome back ashe
love ashe
Well come yeni wd abat
የሰኛ ሰኞው ፕሮግራም ተጀመረ እንዴ?አሼ ስላየውህ ደስ ብሎኛል❤❤❤
ናፍቀኸኝ ነበር የምር!!!!!
metahilin tankuuuuu
Ashu I miss too
How are you?I am watching your video so lovely
Welcome ma dear
አሼ መልካም መካሪ
Ato Ashe Tefah Eko Enikuwan Dehina Metah Yene Asitemari!!!
Abo E/r rejim edme katenaga emegnilikalew!!!
አቶ አሼ በጣም አከብርሃለው
❤❤❤❤❤❤❤❤ በድጋሚ
This lesson ye befit new?
አሼ❤❤❤
የሰኞው ፕሮግራም መቋረጥ ብዙ ያጎደለብን ነገር አለ እንዴት ነው አይጀምርም
What about if you are with a Narcissistic person?
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሽዬ ጠፋሀብን❤❤❤❤❤❤❤
Yis
Baluwa besauwa mikniyat new blo kamene esuwa beselam bet sigeba beselam btkebelewus
❤❤
❤❤❤❤❤❤🙏
❤
Ashu ende Addis yetemelese meslogn neber leka ..nafkehenal
ፈጣሪ የአቆይ ትልቅ መሪ ነህ
100/100
Dear Ashe!!!!! why pause 4 months? i hope u come with better content
Koy habtam yedehan smat teredto kalhone smetun bewustu kalnekaw Endet habtamu yaznletal
እስከዛሬ ሁሉንም ት/ቶች በጣም ወድጄው ስከታተል ነበር የዛሬው ግን ቢቀርብህ ብዬ ተመኘሁ እና ይህን ርእስ ብትዘለው ይሻላል ባይ ነኝ ሌሎች ት/ቶችህን ብቻ ብትቀጥል ይበጃል እውነት
አትጥፋብን አእምሮየ የአንተን ትምህርት በጣም ተርቧል
Meredat eko wustih yalewun new sew sinager, smatun kalawekima aygebahim maninm, senseless ayaderghim,
❤❤❤
እውነት በጣም ናፍቀውኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ እኔ ሲንግል ነኝ ከህልሞቸ አንዱ ለማገባው ባል መልካም ሚስት መሆን ነው የምፈልገው በዛ ላይ እየሰራሁ ነው ለምወልዳቸው ልጆች ምርጥ እናት መሆን ነው ዞግጅት ላይ ነኝ
❤Vv
“ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።”
- ምሳሌ 31፥10
@@Daniel-dd7ql አሜን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 ልባምን ሴት ልባም እና አስተዋይ ወንድ የተፈቀደለት ያኛታል በደንብ ውስጦን የተመለከት
እናመሰግናለን አሼ አባታችን መምህራችን
THE KING IS BACK !
በጣም ብዙ ነገር የተማርኩብህ ሰው ነህ ይሄኛው ትምህትህ ግን ሴት ሆኖ ባየው አስባለኝ እኛ ሴቶች እኮ ሽማግሌውም ካህኑም ወንድ ስለሆነ ከፈጣሪ በቀር የሚረዳን አጣን
እንዴት ነዉ ልጆች ብቻዬን እያሳደኩኝ ባሌ የሚፈልጋትን ሴት የምሆነው ለእራሴ ሽንት ቤት እንኳን የምቀመጥበት ጊዜ ልጆቼን የማበላው አጥቼ ስቸገር የጨከነብኝን ወንድ የሚፈልጋትን አይነት ሴት መሆን የምችለው ። አቶ አሼ የብዙ እናቶችን መከራ ቀርበህ ካየህ እርግጠኛ ነኝ ይሄን ትምህርት ትቀይረዋለህ
ትክክል እኔም እሱን እያሰብኩ ነበር አለም የወንዶች ናት
አዞሽ። ሁሉም ያልፋል እድሜ እና ጤና እንደ ተረት ይወራል
.y@@tigistdagne9716alem.yewendmochi bcha ayidelechim.yehulum.nat bedenb teregagteshi lememer.mokri yemayikeyer neger yelem.fetarishin bedenb atbkeshi yaz emdemtagegni ergtegna honesh tebki mnm.yemayisanew esu yaderglshal
አቶ አሸናፊ ታዬ ምርጥ ሰው እንደዚህ አይነት ህይወት ቀያሪ ቪዲዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ TH-cam ላይ መጫን አቁማችኋል ለምን ይሆን በአካል መጥተን ለመማር የማንችል ሰወች ስላለን ቢያንስ በዚህ እውቀት እያገኘን ስለሆነ ባታቋርጡት ጥሩ ነው
አሸ የተናገርከው ትክክል ቢሆንም አንዳንዴ የተበላሸ መስታወትም ይኖራል። መፍትሄው ራስን መቀየር ሳይሆን መስታወቱን ሰባብሮ መጣል ነው። የመስታወቱን ትክክለኛነት ማወቅ ግን ብልህነት ነው።
መስታወቱም የተበላሸው አንቺ ውስጥ ባለው ሀሳብ ነው ❤
@@tsedaytube ቀይ ወይም ቢጫ የተቀባ መስታወት ፊትለፊት ቆመህ ሃረንጓደ ፊት ልታይ አትችልም። አቶ አሸ ያሉት ትክክል ቢሆንም ከሆነ አንግል ብቻ ነው ያዩት።
እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነ ተፈጥሮ አለው አስተሳሰብ አለው።
አንቺም ልክ ነሽ እህት ግን መስታወቱን እኮ እኛው ነን 100%0% ያለው እሱን ለማለት ይመስለኛል @@SkillGuy
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም እንወድሃለን ❤❤❤
እንኳን በደህና ተመለስክልን አቶ አሸ
thank you, its very helpful
በጣም አመሰግናለሁ😊
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን
Welcome የኔ አባት ምነው በጣም ጠፋክብን 🎉🎉🎉
አቶ አሸናፊ እባክህ አትጥፋከልብ ነው የምንጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
አቶ አሸናፊ ታዬ ድንቅ ሰው እናመሰግለን🙏👌👍❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሸናፊ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤
You are right thanks
This is really amazing lesson🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Excellent...very much appreciated...thrilled a lot!!!
Thank You our Father
Happy to see you Ato Eshete ❤🙏🏼
ተወዳጁ አባት
Thank You ashe Much love and Respect 😊
እንኳን ደህና መጣህ እየጠበቅን ነበር
ኣሹ ኣነ ናይካ ትምህርቲ ካብ ዝሓልፈኒ ድራረይን ምሰሐይን ተዝተርፈኒ እየ ዝመርፅ።ካብ ዓይኒ ስበ የፅኻ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወካን ዘክብረካን። ባዓል ውዕለታይ ኢኻ ኣብ ሂወተይ ብተግብር ክቕይር ሓጊዝካኒ ኢኻ።
I run out words to say about you!