የአርጀንቲና ፔናሊቲ ሲመታ እኔ ለፈጣሪ ቀርቤ ነበር | ማንያዘዋል እሸቱ | ወቸው GOOD

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2022
  • #ወቸውGOOD #wechewgood #ethiopia
    Host
    📌Abel- / abel_misrak
    📌Beki- 4kilo_entertain...
    📌Yoni-https: yonzima_?igshid...
    ⭐️ Director and producer - / waf_manda
    ⭐️Logo design and Branding- henokzer?igshid...
    ⭐️ Interior design- natnailayele?ig...
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 1K

  • @hanansherif3703
    @hanansherif3703 ปีที่แล้ว +236

    Abel treats people with respect.🥰

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 ปีที่แล้ว +36

    እኔ ግን ማኔን በጣም ነው የምወደው በእውነት እውነት ተናጋሪ የሚጠላበት ጊዜ ላይ ሆነና ያለነው ለማመን ተቸገርን በርቱ ወጣቶች በዚህ መልኩ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል 😊

  • @nardosfekadu
    @nardosfekadu 7 หลายเดือนก่อน +12

    Am the only person who stand with Yonzima & Beki

  • @znufkr5798
    @znufkr5798 ปีที่แล้ว +39

    ማኔ የገባን ገብቶናል የተባረክ አብዝቶ ይባርክህ እኛንም ፈጣሪን በዚ ልክ እንድናስብ ያበርታን

  • @Motivate2ethiopia
    @Motivate2ethiopia ปีที่แล้ว +163

    ብሮ ይህን ሰው አዳምጠው ህይወትህን ይለውጣል ሂድና ዩቲዩብ ቪዲዬቹን አዳምጣቸው
    ሌላ የተረዳውት ነገር yonzima እና ቤኪ የመንጋው አስተሳብ ውስጥ ያሉ ሆነው አግኝቻቸዋለው
    አቤል ደግሞ ከመንጋው አስተሰብ ለመውጣት እየሞከረ ያለ ሰው ብዬ አምናለው
    Manyazewal is our hero 💪🙏

    • @Motivate2ethiopia
      @Motivate2ethiopia ปีที่แล้ว

      @@lighthouse9032 😂

    • @user-uk3qh2ez3u
      @user-uk3qh2ez3u ปีที่แล้ว +2

      ሀቅ ነው

    • @kirubelmaregn
      @kirubelmaregn ปีที่แล้ว +1

      That's right 🙏

    • @yabsiraseyoum5076
      @yabsiraseyoum5076 ปีที่แล้ว +4

      Everybody don’t have to be a leader or out stand to be satisfied in life. It is okay to be a regular person.

    • @abdiztube8259
      @abdiztube8259 ปีที่แล้ว +1

      Exactly 😍

  • @tomasdegefa730
    @tomasdegefa730 ปีที่แล้ว +68

    ሰፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊ የ ንቃት የ consciousness ልዩነት
    💙 ማኔ

    • @natasha-ry9md
      @natasha-ry9md ปีที่แล้ว +1

      betam liyunet ale, mane tiluachew hedual

    • @fikraddismekuriya4521
      @fikraddismekuriya4521 หลายเดือนก่อน

      Mindin newu ye man yazewal tilku chilota?

  • @mahiyeeeee-23
    @mahiyeeeee-23 ปีที่แล้ว +19

    ዋው በጣም ደስ የሚል እውነት ነው፡፡ እኔም እንደ አቤል ነው የተረዳሁት አንተ በተረዳህበት መረዳት ሁላችሁም ብትረዱት ደስ ይለኛል፡፡ ተባረኩ

  • @P.f__287
    @P.f__287 ปีที่แล้ว +23

    ለማንያዘዋል ያለኝ አመለካከት በፊትም እወደው ነበረ አሁንደም 10000 እጥፍፍፍፍፍፍ ✌✌

  • @awho2122
    @awho2122 ปีที่แล้ว +28

    Abel's silence during this podcast speaks alot.

  • @Mr.az6045
    @Mr.az6045 ปีที่แล้ว +224

    This Podcast made me respect this Dude🙏🏽👏🏾
    Pov "Never judge peoples before u know them and give them a chance ".

    • @hanansherif3703
      @hanansherif3703 ปีที่แล้ว +6

      Exactly !

    • @Tezertube
      @Tezertube ปีที่แล้ว

      @@hanansherif3703 በጣም ከለፋ ማንገኛዉም ሰዉ የግዜ መርዘም ነዉ እንጅ ይለወጣል እሄን ጠንቅቄ ነዉ የማቀዉ…በናትሽ እሄ ረጅም ግዜ የምወሰድብኝን ነገር አጭር እንድሆንልኝ ማድረግ በምትችይዉ ነገር ተባበርኝ….ቤተሰቤ ሁኝ አመሰግናለዉ፡፡

    • @tsionbegashaw9562
      @tsionbegashaw9562 ปีที่แล้ว

      Atlmen sera lemagh

    • @Tezertube
      @Tezertube ปีที่แล้ว

      @@tsionbegashaw9562 waynee sidb...mnw tsion

    • @dawittadesse7373
      @dawittadesse7373 ปีที่แล้ว +1

      Tiket wesed👍

  • @Howto-fl6fr
    @Howto-fl6fr ปีที่แล้ว +25

    I appreciate everything he say and the pure heart of Abel being open to listen and understand ❤much love for mane & Abel

  • @randomprogramming
    @randomprogramming 9 หลายเดือนก่อน +9

    Beki was fighting until the last breath😀 with beautiful rational ideas. The hosts outsmart the guest!

  • @16Kassegn_Eseye
    @16Kassegn_Eseye 6 หลายเดือนก่อน +6

    ማንያዘዋል የእውቀት ሰው ነው በእውነት ምርጥ አስተማሪየ ነህ።እንወድሀለን።

  • @helenteshome6677
    @helenteshome6677 ปีที่แล้ว +51

    በስመአም! ቃል የለኝም ስለዚህ ሰው ሙሉ 2:46:26 ሳይሰለቸኝ ነው ያየሁት ያልጋበዝኩት ሰው ሁላ የለም...ነገሩ እንዲ ነው እኔም ማንያዘዋል ዝም ብሎ ጩኸት ብቻ ነው የምል ሰው ነበርኩ ዛሬ በዚ ቪዲዮ እስኪበቃኝ እደተሳሳትኩ ገብቶኛል...እኔ የመጨረሻውን ጌም በጣም ማየት እፈልግ ነበር በስራ ምክንያት ግን ሳላይ ቀረው ስራዬን ምክንያት ፈጥሬ ትቼ ኳስ ጋር መሄድ እችል ነበር እሱን ግን አልመረጥኩም ምክንያቱም ለ 90ደቂቃ ብዬ ማጣው ይበዛልና "በሳምንቱ ለሚረሳ" እኔ ገንዘቤን ለምን ልጣ! እውነቱን ለመናገር በስአቱ ይሄን ሁሉ በጎ ነገር አላሰብኩም ነበር ስራ ስሄድ "አዪ ኳስ አመለጠኝ" እያልኩ ነበር ፈጣሪ ግን ትክክለኛ ምርጫ እንደነበር በደንብ አሳየኝ ተመስገን አልኩ! ለምን መሰላቹ በሰአቱ ከሄዱት ከማቃቸው 10 ሰዎች 1ዱዋ ጏደኛዬ ደስታዋን በልኩ ሳታደርግ ቀርታ የገባችበት ጦስ ቀላል አልነበረም እኔ ደግሞ ላጣ የነበረውን ገንዘብ አገኘሁ አዲስ ሰዎችን አወኩበት ከስራ ደስ እያለኝ መጥቼ በሰላም አደርኩ ኧረ ስንቱ! ብቻ ይሄ ሰውዬ አስተሳሰቤን ቀይሮታል ለምን 1ደቂቃ አይሆንም ይሄ ፖድካስት ደሞ እንደዚ እየተዝናናን እምንማርበት ስላደረጋቹ ከልብ እናመሰግናለን!

    • @teddytedda2413
      @teddytedda2413 3 หลายเดือนก่อน

      እናቱ በስመ አብ ነው የሚባለው እና የበፊቱ አስተሳሰብሽ ልክ ነው ጩኽት😂 ብቻ ነው እመኚኝ

  • @Binifamily736
    @Binifamily736 ปีที่แล้ว +31

    እኔ ሁሌም ከ ፈጣሪዬ ጋ connect አረጋለሁ ያልከው ሀሳብ ደስ ይላል ; abela temcheteshignal ወቸው ጉድ miyasble episode nbr yemechachu

  • @musicahiwote21
    @musicahiwote21 ปีที่แล้ว +34

    በረከት ነገሮችን የማገናዘብ ችግር አለብክ
    አቤል የሚገርም አስተሳሰብ እና የመረዳት ችሎታክ የላቀ ነው
    ማንያዘዋልን ግን ከገመትኩት በተቃራኒ ነው ያገኘውት በጣም ብዙ ዕይታ አለው በጥሩ ሁኔታ የመግለፅ ችግር ነው ያየውብክ

  • @Fethiya11
    @Fethiya11 ปีที่แล้ว +11

    አዎ ልብ የተከበረና ውድ ነገር ነው ያንን ሚያውቀው ፈጣሪው ብቻ ነው! ልብ ሚሰጠው ለርሱ ነው! ለሚያውቀዉ!!! የሰው ልጅ ይወደዳል እንጂ አይፈቀርም ብሮ!! ቴንኪው ብሮ

  • @daniboy577
    @daniboy577 ปีที่แล้ว +16

    የማንያዘዋልን ሀሳብ ሀሉም ይረዳል ብዬ አልጠብቅም ... ነገር ግን በብዙ መሰናክል ያለፈ ሰው ይሄ ልጅ በጣም እንደገባው ያምናል .. ጩኸቱንም ወድጄዋለው attention ይገዛል .. ደስታ ከውስጥ እንጂ ከውጭ አርጀንቲናን በማየት አይደለም .. ንቁ

  • @balemoyaejoch8748
    @balemoyaejoch8748 ปีที่แล้ว +11

    ማምያዘዋልን እንደተረዳውት ከሆነማለት የፈለገው የራሳችን እያረረ ለምን የሰው ጋር እንሄዳለን ነው.
    ኩአሱን አይቶ ሚደግፈው ቡድን አሸነፈ አላሸነፈ የሱ ስሜቱ ሳይጎዳ ወይም ያላግባብ ሳይፈነትዝ ማየት የሚችልን ሰው አልተናገረም: ነገር ግን የሰው ብቃት ላይ ተደግፎ ስንትናስንት ቀን ሰርቶ ያገኛትን ገንዘብ ለሚቁአመርበት, የደገፍኩት ቡድን አሸነፈ ብሎ ገንዘቡን እያባከነ ለሚጠጣ ለሚጋብዝ, ተሸነፈ ቡድኔ ብሎ ቸጉአራውን 3 ቀን እና 4 ቀን ለምልጡ ሰዎች ነው ' live a life ' እያላቸው ያለው

  • @meazabeza2806
    @meazabeza2806 ปีที่แล้ว +115

    እኔ ግን ማንያዘዋል እየተረዳሁት ነው🤔 ማመን ግን ይጠይቃል በተረፈ የከበደኝ too loud 🙄

    • @Tezertube
      @Tezertube ปีที่แล้ว +5

      በጣም ከለፋ ማንገኛዉም ሰዉ የግዜ መርዘም ነዉ እንጅ ይለወጣል እሄን ጠንቅቄ ነዉ የማቀዉ…በናትሽ እሄ ረጅም ግዜ የምወሰድብኝን ነገር አጭር እንድሆንልኝ ማድረግ በምትችይዉ ነገር ተባበርኝ….ቤተሰቤ ሁኝ አመሰግናለዉ፡፡

    • @aj8229
      @aj8229 ปีที่แล้ว

      @@Tezertube 😂😂😂😂

    • @silenceisgolden3416
      @silenceisgolden3416 ปีที่แล้ว

      ይሄ ተራ መደዴ ሰው ነው ! በዚያ ላይ he is to stubborn . I think he don’t deserve my 5 minutes . I feel bad to watch this . Ugly a**

    • @jitudereje6700
      @jitudereje6700 ปีที่แล้ว +1

      Join impact seminar on you tub it help you

  • @abeljobire1526
    @abeljobire1526 ปีที่แล้ว +12

    I have had wrong understanding about MANE. he is one of the best out of the box and out of the normal thinkers in Ethiopia. I also like this podcast keep it up.

  • @tigisttgi6802
    @tigisttgi6802 ปีที่แล้ว +6

    No words for this man, mane is a real human being. He will awaken all of us. enlightened one

  • @betilike1379
    @betilike1379 ปีที่แล้ว +12

    የማንያዘዋል ብቃት አስገርሞኛል ከእናንተ ጋር ያለው የአመለካከት ልዩነት ወቸው good ያስብላል

    • @Hamid_et
      @Hamid_et ปีที่แล้ว +1

      Betam 🙌🏽

  • @nanatihaile6213
    @nanatihaile6213 ปีที่แล้ว +63

    I watched the whole thing. This man has to be protected at all costs. Absolutely incredible thoughts.

  • @eddy_black2397
    @eddy_black2397 ปีที่แล้ว +26

    manyazewal most of the time he doesn't want to listen people's opinions but its podcast so he's there to explain himself and what he does. I like his point of view. invite more people like him and learn a little bit from gugut podcast about how to have a good conversation with the guests. anyway keep it up

  • @TopG-xl9nb
    @TopG-xl9nb ปีที่แล้ว +19

    እውነት ለመናገር ቪዲዮውን ከመጀመሬ በፊት ማንያዘዋል በቅርቡ ባለው ነገር ትንሽ ተበሳጭቼ ነበር ያው ብዙ ስሜት ውስጥ ስለነበርኩ እና በህይወቴ አንድ ማየት የምፈልገውን ነገር ባየሁበት ማግስት እንደዛ በማለቱ፣ ነገር ግን ያለው ነገር of course it does make sense. በአጭሩ የደስታችንን ምንጭ በጊዜያዊ ነገር ላይ ባናደርገው ነው because አርጀንቲና ተሸንፋ ቢሆን ኖሮ honestly I don't know how I was going to be motivated to do anything. ግን ይሄን ቪዲዮ ከማየቴ በፊት ማለትም ሜሲ የዐለም ዋንጫውን ካነሳ በኋላ ለራሴ ልብስ እንደዚህ መሆን እንደሌለብኝ ወስኛለሁ አሁንም ግን እውነት ለመናገር ሜሲ ባይበላው ኖሮ እንዲህ የምልበት አንደበት እና ልብ ሳይሆን የሚኖረኝ፣ ለሚቀጥለው ዐለም ዋንጫ ቆይቶ እስኪጫወት በእልህ እቆይ ነበር ( በእዚህ አጋጣሚ ኳስ የምታዩም የማታዩም በዕውነት ነው ምላችሁ አመለካከታችን ልክ ሆነም አልሆነም የአርጀንቲና ዋንጫ መብላት አብዛኛው ሰው እኔን ጨምሮ ከብዙ depression ስቃይ እንደዳነ ነው የምነግራችሁ፣ ላሁኑ ተመስገን ብለን ) ከዚህ በኋላ ግን ራሳችንን የምናገኝበት እና ደስታችንንም በመጠኑ አድርገን ትክክለኛ ደስታችንን ከፈጣሪ የምናገኝበት ይሁን ዘንድ እላለሁ፣ አስተማሪ አዝናኝ ቆይታ እና ሳላቋርጥ የሰማሁት የመጀመርያ የ'TH-cam ቪዲዮ ነበር አመሰግናለሁ።

    • @henokyared3610
      @henokyared3610 ปีที่แล้ว +2

      I respect when you rating thes experiences 💯 he is right ✅

  • @bethlehemtemesgan3481
    @bethlehemtemesgan3481 ปีที่แล้ว +32

    By the way i have no any word to explain him i know him befor he changed my life with aid of God he rise up my consciousness i respect him and i pray for him , he is the best version of human being

    • @tinbite6022
      @tinbite6022 ปีที่แล้ว +1

      Betam🥰🥰🥰🥰

  • @eyerusalemberhe23
    @eyerusalemberhe23 ปีที่แล้ว +5

    ማንዬ ከምር ትለያለህ ምንም ባታስረዳች ሁሉ ደስ ይለኛል ለመራዳት ሳይሆን ክርስቶስን እንደፈተኑት ሰውች ሆነው ነው ሚታዩኝ አምላክ የጠብቅህ

  • @been0000
    @been0000 ปีที่แล้ว +6

    አቤላ በጣም ደብሮታል..የባለፈው comments አንብበህ ይሆናል ግን please አትስማቸው እባክህ የዚህ podcast ድምቀት አንተነህ ከማኔ ጋር ብዙ ታወራለህ ታስጨንቀዋለህ ብዬ ነበር ግን ታዛቢ ሆነሃል የመጀመሪያውን አንድ ሰዓት ምንም አላወራህም እኮ አንተን ለማየት ሚመጡም እኮ አሉ ዮንዚማ ካንተ ጋ ችግሩ ምን እንደሆነ ባላውቅም ስርዓት አሲዘው

  • @bigdream1111
    @bigdream1111 ปีที่แล้ว +5

    ማንያዘዋልን በጣም ነው የምዎደው I like him 👍👍👍

  • @hellenabeje
    @hellenabeje 8 หลายเดือนก่อน +11

    አቤል በዘመኔ ካሉ ወጣቶች መሃል በመሆንህ እጅግ ደስ ይለኛል

  • @natnaelwondmu4054
    @natnaelwondmu4054 ปีที่แล้ว +18

    ማርያምን ማን ያዘዋል አይመቸኝም ነበር አሁን ግን 2:46:41 ሙሉ በፍቅር አዳመጥኩት🥰🥰🥰🥰

  • @henokbekele8495
    @henokbekele8495 8 หลายเดือนก่อน +4

    የገባውና ያልገባው ሰው ልዩነት የሚያሳይ ታሪካዊ Video

  • @mominaomer3872
    @mominaomer3872 ปีที่แล้ว +6

    በሚገርም ሁኔታ ልጁን ጋር የግልፅ ፀብ ያላችሁ አስመሠላቹሁት እኮ 😏😏😏😏😏😏😏 ማኔ በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ

  • @wintabeza4686
    @wintabeza4686 ปีที่แล้ว +13

    I have big respect for you ማንያዘዋል a lot of ppl has to be un-programmed to really understand what u really saying!
    Abel respect for you aswell.. love the questions that u raised 🙏🏼

  • @amazingtube9507
    @amazingtube9507 6 หลายเดือนก่อน +12

    ልክ እንደማንያዘዋል ወይም ከእርሱ በእውቀት የሚበልጥ እንግዳ ከጋበዛቹህ ከአቤል ውጭ ያላችሁት ብዙ እንዳታወሩ የምር ያሳፍራል 😂 ለኛ ግን አሪፍ አርጋችሁልናል እሱን እንድንረዳ የናንተን ደሞ ምንም... አይተንበታል ሆኖም ግን በርቱ ለአቤል big respect

  • @eyosiyasawoke9309
    @eyosiyasawoke9309 ปีที่แล้ว +15

    Guys he is telling sad truth

  • @musicahiwote21
    @musicahiwote21 ปีที่แล้ว +8

    እናመሠግናለን ማንያዘዋል ስለ systemu ያወራከው በጣም ነክቶኛል

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 ปีที่แล้ว +19

    A homeless man who live for his purpose more meaningful and joyful than a rich man who doesn’t live for his purpose.

  • @only1_negus
    @only1_negus ปีที่แล้ว +76

    Never judge a book by its cover ive always respected manyazewal

    • @eskinderalex7801
      @eskinderalex7801 ปีที่แล้ว +1

      This dudes are unprofessional to be honest ...he talking about money before inner peace ! Biggest treasure in this unvirse is peace of mind !
      Person who is broke or new for money think money is everything 😃
      This kids are way to beyond manyzwale !!!!

  • @gedientertainment7224
    @gedientertainment7224 ปีที่แล้ว +24

    Wow this is the best podcast I have ever seen and this man got apoint respect👏👏👏 mane

  • @nahommuluken7859
    @nahommuluken7859 ปีที่แล้ว +2

    Bro this dude another dimension lay nw yalewe ye life meaning yegebawe sew nw, eaun lemeredat
    Awaken mehon alebe
    Mane respect ✊

  • @memoabebe6484
    @memoabebe6484 ปีที่แล้ว +24

    I never understood Manyazewal before, big respect for this Dude!

    • @dinkg.mariam4279
      @dinkg.mariam4279 ปีที่แล้ว +1

      You never Imagen his life deep down that is the reason

  • @danihalf
    @danihalf ปีที่แล้ว +6

    I like the fact that you guys challenged him but man he nailed it.great podcast loved it.

  • @dawitg25
    @dawitg25 8 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴ ይሄ ልጅ እያወራ ያለው መንፈሳዊ ነገር ነው እኮ። የግድ እናንተ በለመዳችሁት መንገድ በስመአም ብሎ በጸሎት እንዲጀምር ነው እንዴ እምትጠብቁት። እያወራ ያለው ተጀምሮ እስኪያልቅ መንፈሳዊ ነገር ነው።
    አለም ያጣችው ይህን ነገር ነው። መንፈሳዊነት ማለት በውስጥህ ካለው መንፈስ ጋር መገናኘት ማለት ነው።
    አለም ይህን ካልተረዳ አይነቃም።
    እኔ በእውነት ይህ ልጅ በጣም ነው ያስደመመኝ። ለመጀመርያ ግዜ አንድ የበራለት ኢትዮጵያዊ ሰው አየሁ።
    ወንድሞቼ ክርድቶስ እዚ ምድር ላይ በነበረ ግዜ ፈሪሳውያን ምን እያሉ ይከሱት እንደ ነበርና እሱ እንዴት ይኖር እንደ ነበር አስታውሱ። በየ ዛፉ ስር በየገበያውነ ከምኩራቦች ደጅ አፍ ላይ ነበር እሚያስተምረው። በጸሎት አልነበረም ፕሮግራም የሚከፍተው።
    እኔ የመጣሁት ስለ እግዚያብዝሔር መንግስት ሊናገር ነው ነበር ያለው።
    ስለ እግዢያብሔር መንግስት ሱናገር ምን አለ? የእግዚያብሔር መንግስት በሰው ልጅ ውስጥ ነው ነበር ያለው። ምን ማለት ነው በሰው ውስጥ ማለት? በውስጣችሁ እንደሆነ አረጋግጣችሗል? ብታረጋግጡ ይህን አታወሩም ነበር።
    በጣም ይቅርታ ክብራችሁን ለመንካት ወይም እናንተን ለማሳነስ አይደለም ይህን የምለው። ስለምወዳችሁና ይህን በእጃችሁ ላይ ያለውን ፕሮግራም እንዳታጡት ስል ነው። በማድመዝጥ ይተረፋል እንጂ አይከሰርም። በመናገር ግን ማንነታችሁን ከማጋለጥ በቀር ብዙ ትርፍ የለውም። ስትናገሩ አስተውላችሁና ከሁሉ አቅጣጫ መርምራችሁ ይሁን። ይህ ልጅ ብቻውን ገትሮ የያዛችሁ በሱ ኃይል አይምሰላችሁ። ይህ ሁሉ ውትጂብኝ ሲወርድበት እየተቋቋመ ያለእ በራሱ ሀይል እንዳይመስላችሁ። እሱ ላይ እሚደርሰው ነገር በሌላው ላይ ቢሆን ይቅርታ ጠይቆ ሲልመጠመጥ ታዩት ነበር። ይህ ምልክት ሊሆናችሁ ይገባል። እግዚያብሔር ከኔ ጋር ከሆነ አለም ሁሉ ቢቃወመኝ እኔ ምን ቸገረኝ እኔም አለምን ሁሉ እቃወማለሁ።
    አቤል ትክክል ነው። ባካችሁ ተውት የሆነ ነገር ገብቶታል።
    ማንያዘዋል፣ ተጣድፈህ ምላሽ አትስጥ የተሳሳተ ምላሽ ለመስጠት ትዳረጋለህ። አረጋጋው። ስትናገር ሁል ግዜ ውስጥህን feel እያደረክ ከአዕምሮህ ሳይሆን ከልብህ እንዲ ወጣ አድርግ። ከልብህ ከወጣ ለልባቸው ትናገራለህ። ስታደምጥም ሆነ ስትናገር ውስጥን እያደመጥክ ይሁን

  • @DOCTORSOLOMON
    @DOCTORSOLOMON ปีที่แล้ว +1

    wow I really know him for the first time ...... he genius religious and humble

  • @natnaelsileshi2854
    @natnaelsileshi2854 ปีที่แล้ว +14

    Bruv if this guy is really trying to live a life with GOD he got the way

  • @1453-y9h
    @1453-y9h ปีที่แล้ว +4

    እሱ እንደገባኝ ከሆነ የፈጣሪን ቦታ የሚወስድ ሜሲም ሆነ የትኛዋም ሴት (የቱም ነገር)ለግል ህይወታችን ጊዜያዊ ጥቅም ያለው ይመስላል እንጂ ለግል ህይወታችን እና ስኬታችን ወጥመድ ነው ፤በፍጹም ልብህ ፈጣሪን ከሁሉ አስበልጠህ ብትወድ የቱም ስብራት ሲጀመር አይደርስብህም ከፍቅሩ በታች ነው ።

  • @shewi3943
    @shewi3943 ปีที่แล้ว +11

    ሰውን እስከጠራችሁ ድረስ አክብራችሁት አውሩ 🙏

    • @isabellopez9264
      @isabellopez9264 9 หลายเดือนก่อน

      esu new eko yalakeberachew, mech sew yasweral sijemer

  • @Ebuelu
    @Ebuelu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማንያዝዋል ትምህርትን በተመለከተ በጣም የተሳሳተ አመለካከት ነው ያለው ። አገራችን ኢትዮጵያ ካሏት ትላልቅ ችግሮች አንዱ በብቃት የተማሩ ባለሙያዎች አለመኖራቸው ነው ። ገበያ ላይ የሚወጣው ቴክኖሎጂ እኮ ጥንስሱ የሚደረገው በዩንቨርስቲዎች ውስጥ በሚደረገው የረጅም ጊዜ ጥናት (research) ነው ። ለዚህም ነው ብዙ በአለማችን ያሉ ኢንዱስትሪ እና የአገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ከፍተኛ የሆነ በጀት ለዩኒቨርስቲዎች በመስጠት ጥናት የሚያስጠኑት ። በዚህም ምክንያት ለተማሪዎች በአብዛኛው የጥናት ጽሁፋቸውን በፕሮፌሰሮቻቸው ሞግዚትነት እንዲያቀርቡ ይደረጋል ። የመመረቂያ ጥናትንም ጨምሮ ። ስለዚህ ዩኒቨርስቲዎች ውጪ ካለው ቴክኖሎጂ ወደኋላ የቀሩ ናቸው የሚለው ግንዛቤ ፍጹም ስህተት ነው ።

  • @teferizeethiopia4055
    @teferizeethiopia4055 ปีที่แล้ว +6

    Mani yemechih ,l know you live in different dimension
    Most people live this seen outer world but a few people like you live in deep and inner world ,they listen their soul

  • @habopia8268
    @habopia8268 ปีที่แล้ว +4

    Manyazewal is so real i wish i can talk to him even just for 30 minutes that dude is so real

    • @fanaberhe202
      @fanaberhe202 ปีที่แล้ว

      no he is confused .....

  • @jedidiaht8516
    @jedidiaht8516 ปีที่แล้ว +12

    I respect this Man!!!

  • @emaoslinigerh8019
    @emaoslinigerh8019 ปีที่แล้ว

    በጣም በሚገርም በሚያሳምን መንገድ እያስረዳችሁ ነበር እናንት ለመጠየቅ ብቻ ነው የምትሮጡ አቤል የጠየቃቸው ጥያቄዎች ሁሉ ምክንያታዊ ነበሩ

  • @gracetube2018
    @gracetube2018 ปีที่แล้ว +2

    It was an amazing and respectful conversation. I really want to encourage you. You have raised very constructive and thought-provoking ideas. Keep going

  • @kassahunalemayehu5079
    @kassahunalemayehu5079 ปีที่แล้ว +32

    እንደሚሞት ኑር እንደሚኖር ስራ

  • @Aman-sb5pi
    @Aman-sb5pi ปีที่แล้ว +9

    Abelo shows his mature. You can tell abelo listen him to understand not to respond. However, the two speak with emotion and listen to respond not to understand him. It almost seems like they prepared to attack him not to listen his perspective.

  • @lucyveray1408
    @lucyveray1408 ปีที่แล้ว

    Not yonzima minding his business at the corner man this podcast is so real.RESPECT

  • @tigisttgi6802
    @tigisttgi6802 ปีที่แล้ว +4

    Man is no 1. የሡን ያክል እንድንረዳ ፈጣሪ ይርዳን

  • @gemsof279
    @gemsof279 ปีที่แล้ว +20

    Beki is the most reasonable person in the room. respect bekiiii

    • @abigyabelayneh6664
      @abigyabelayneh6664 7 หลายเดือนก่อน

      no he is not he is just trying to be reasonable😋

  • @addisu7088
    @addisu7088 ปีที่แล้ว +11

    this is so deep every one can't understand except 1% that is the difference b/n oridinary and extra oridinary person.
    Mane respect !

  • @tmzet8149
    @tmzet8149 ปีที่แล้ว +4

    Podcast of the Year 🏆
    Entertaining, Funny, becha hulun yeyaze yemechachu abo

  • @ahmedseid6826
    @ahmedseid6826 6 หลายเดือนก่อน +3

    I agree with some of Mane's perspective and applaud his acumen, but I also acknowledge the role of luck in the equation. It is a daring variable that shapes our life. Even big luck is not too chaotic and always demands a large slice of the cake in success stories.

  • @endalkachewbrihanu4223
    @endalkachewbrihanu4223 ปีที่แล้ว +3

    ማኔ ፡ይመችህ ይች ምድር ለደፋሮች ነው ምቶነው በርታ፡

  • @michalebirhanu7466
    @michalebirhanu7466 ปีที่แล้ว +4

    Nice time Bro's ,respect for all you guys

  • @biniamkindie7009
    @biniamkindie7009 ปีที่แล้ว

    Abel is very respectful, bereket very knowledgeble, and yoni intersting.

  • @Mr.az6045
    @Mr.az6045 ปีที่แล้ว +48

    "Just Connect with God"🙏🏽🕊
    deserve the seminar ticket 🎟 🤙🏽

  • @health-te
    @health-te 8 หลายเดือนก่อน +1

    am enjoying you guys, free debates, free ideas!!!!
    i wish our politics could learn something from you.

  • @nazusec
    @nazusec ปีที่แล้ว +6

    47:20 already I'm agree with this idea. | to understand mane you should be logical. it hard to understand b celebrity-woch mind-set or b tiktok mind-set communicate madrg. overall mane 100% right.

  • @ikramjemal9600
    @ikramjemal9600 ปีที่แล้ว +5

    I agree with manyazewal idea 💯%
    Wellahi respect bro😎😊

  • @natnaelgirma2689
    @natnaelgirma2689 6 หลายเดือนก่อน

    Big Respect Man he understand BODY+MIND+SPRIT

  • @ruthhab7368
    @ruthhab7368 7 หลายเดือนก่อน +2

    Damn abel😳🤯 such an open minded person respect man🤗

  • @Random_Vids78
    @Random_Vids78 ปีที่แล้ว +9

    The Truth is Hard to Swallow.

  • @thed_01
    @thed_01 ปีที่แล้ว +7

    Bro killed it!✊ Respect 🫡

  • @abduabdu8667
    @abduabdu8667 ปีที่แล้ว +3

    ጉዳዩ የደስታ እና የእርካታን ልዩነት ስለማወቅ ነው

  • @drjcampany3111
    @drjcampany3111 ปีที่แล้ว +5

    I appreciate manyazwal ! we all have to learn a lot from him

  • @etshuncho2673
    @etshuncho2673 ปีที่แล้ว +3

    ማንያዘዋል የሚያወራው ስለ ሀሳብ ነው የሚያወራው በሙሉ በእውቀት የተሞላ ነው

  • @fuadabdu7689
    @fuadabdu7689 ปีที่แล้ว +6

    ማኔ እያንዳንዱን ነገር በራሱ ሕይወት ሞክሮ የሰራለትን ብቻ የሚናገርበትና ፈጣሪ ላይ ያለውን እምነት ሁሌም ቢሆን አደንቅለታለው።

  • @Hamid_et
    @Hamid_et ปีที่แล้ว +2

    Wow abel saladenqew alalfim i swear 🙌🏽 and MANE betam temechitehegnal betam eytahin betam egarawalew ene enderase masbewn engaralen just litiredut mokru not argue ltaregu and i recommend @GUGUT PODCAST for the team! And Great job kehulachum! 👏🏽

  • @alazarofficial2400
    @alazarofficial2400 ปีที่แล้ว +1

    ማኒ አንተ የምትለውን የአምላክ መንፈስ taste ስላደርኩት ከልቤ ነው መረዳህ ከአምላክ መንፈስ ጋር ከ ምንቻችን ጋር ተቆራኝቼ ሶስት ቀን አልተኛሁም ሙሉ ሌሊት መክናቱን ሳላቀው ደስተኛ ነኝ በኩለ ሌሊት አስቃለሁ ለርጀም ጊዜ አዛ moment ወሥጥ ነበርኩ እና ማዳምትህም ሁሌ connect ለማድርግ ነው ብዙ ሰው taste ስላላደርገው አይረዱትም እኔ ገና 18 አመቴ ነው በዚህ እድሜዬ ይሔን ጥበብ ስለተርዳሁት ደስተኛ ነኝ እናም አሁንም connect አስክማደርግ ተስፋ አልቆርጥም... በተረፈ ማኔ አከብርሃለሁ አውድሃለው አመስግናለው 🙏🙏🙏

  • @calitinder3739
    @calitinder3739 ปีที่แล้ว +4

    The guy in white cloth is so right

  • @thefristbemnet1577
    @thefristbemnet1577 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቤኪ ግን የማገናዘብ ችግር አለብክ

  • @YitbarekYitba
    @YitbarekYitba 8 หลายเดือนก่อน +1

    በኔ እስኘንሰር ሚተላለፈው ቻናል አቤል በጣም ትክክል ጠያቂ እና አድማጭ ነህ እናንተ ተስተካከሉ በረከት እና ቢሊጮ 😂

  • @madeenat6340
    @madeenat6340 ปีที่แล้ว +2

    ማን ያዝዋል የሚለው ነገር ትክክል ነው እናተ አትጫጩ ሲቀጥል ማንያዘዋል ማንም ቢቃወመው ግድ አይሰጠውም

  • @ethiotechbox8731
    @ethiotechbox8731 ปีที่แล้ว +3

    real mature person abel 💛💛💛💛💛 beki zim bel

  • @tinbite6022
    @tinbite6022 ปีที่แล้ว +16

    Abel I like your questions and point of view you are so mature

    • @Hamid_et
      @Hamid_et ปีที่แล้ว +1

      Betam migerm eyta yalew saw nw hulum episodoch lay yehone aqim yalew sw nw biserabet

  • @kalkidangetu8394
    @kalkidangetu8394 ปีที่แล้ว +2

    Beki እማምላክን ከእውቀት ነፃ ነህ

  • @muhammedhamid6616
    @muhammedhamid6616 ปีที่แล้ว +1

    deep thinking is batter, Abel👌

  • @newhitsandlyricsvideos5458
    @newhitsandlyricsvideos5458 ปีที่แล้ว +4

    His talking fact that's why people are not appreciating him

  • @lifeinethiopia6864
    @lifeinethiopia6864 ปีที่แล้ว +8

    I appreciate the interviewers ❤

  • @begenamedia9125
    @begenamedia9125 ปีที่แล้ว +2

    I love he's smiles too loudensu rebshoge ayakm enan

  • @tinbite6022
    @tinbite6022 ปีที่แล้ว +1

    Yes I understand you mane at least you wake me up enkuanm akerebachewt yemtenagerachew negeroch are real man

  • @Firo317
    @Firo317 ปีที่แล้ว +4

    አንድ ነገር ልንገራችሁ ቤኪ እና ዮኒ እስተሳሰባችሁን አመለካከታችሁን አሳይታቹሀል ማመን እና መቀበል እማፈልጉትን ነገር እየመረራችሁ ነገራችሁ መቀበል አልፈለጋችሁም አንድ ጥሩ ነገር ግን ሰራችሁ እኛን የያለንበትን እንድናይ አደረገን ስለጋበዛችሁት አመሰግናለሁ እናንተ ግን እራሳችሁን ተመልከቱ የት ነኝ ብላችሁ

    • @Hamid_et
      @Hamid_et ปีที่แล้ว

      Damn videoዉን ሳልጨርስ በፊት የሆነ offensive ngr መስሎኝ ነበር ታቃለህ commentህ፤ አሁንም አልጨረስኩትም ግን you might be right abt ur comment 🙂 saladenqew alalfim MANEን

  • @nazusec
    @nazusec ปีที่แล้ว +9

    1:26 his right AI can't think creatively, feel, critical thinking or replicate human emotions/intelligence. AI is limited at all🙁

  • @hebronmeron
    @hebronmeron ปีที่แล้ว

    on 2:12 Beki you got real happiness and peace in God... you will understand this when your mentality grows!
    manzwal got what life mean fr.

  • @bereketdesta8986
    @bereketdesta8986 ปีที่แล้ว +1

    Bros just keep doing this work after long time I see over 2 hours video like this 🙇🏻‍♂️😮

  • @yeshimengstutube5162
    @yeshimengstutube5162 ปีที่แล้ว +16

    ማንያዘዋል እሸቱ ምንጊዜም ከፍ በል ጥበብና ማስተዋልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ያድልህ ❤❤❤🙏

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 ปีที่แล้ว +3

    Manyazewal you are amazing 👏 and brilliant I appreciate you ❤ wow 👌.

  • @abelx12
    @abelx12 5 หลายเดือนก่อน +1

    Abela pls do something እያልኩ ነው ፖድካስቱን የጨረስኩት
    ማኒ ሃሳቡን መግለጽ ትንሽ ያቅተዋል
    ዮኒና ቤኪ ግን ዝጋቹ አዛጋችሁን😢

  • @waxandgold7063
    @waxandgold7063 ปีที่แล้ว +3

    ማኔ you are so strong bro 👍👍👍