መከራውን መልካም ያደረገው ጥበብ || ከዶክተር ልዋም የማነ ጋር || Manyazewal Eshetu Podcast Ep. 34
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024
- ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሰላሳኛ አራተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከመሰበሩ እንዴት ወደ መከበሩ እንደ መጣ እያንዳንዱን ሂደት ለዶክተር ልያ ያጫውታል::ልብ የሚሰብር ሁኔታውን እስታውሶ ያለቅሳል::ሙሉውን ተከታተሉ::
ማኔ ጀግና እኮ ነህ ጭራሽ ከፍቶህ እዳላይ ምክንያቱም ካተ ብዙ የተማርኩት ነገር አለ 😢❤ላይክ አርጉ እንዳየዉ ዉዶች❤❤
ማኔ የኔ ልዩ አይክፋህ 😢❤ እኔ ሳዑዲ አረቢያ ነኝ የምኖረዉ የመዳም ሸቃላ ነኝ ሲቀጥል በስደት ሁኘ ካንተ ብዙ ተምሬለሁ ኑርልኝ ጀግናዉ ❤
ማኔ አድናቂህ ነኝ ንግግርህን በጣም ነው እምወደው እኔ አስተያየት መጻፍ አልወድም ዝም ብዬ ማየት መስማት ብቻ ነው እመርጠው አክባሪህነኝ ❤❤❤❤
❤❤❤❤
ዬኔቆጆ እኔም አልወድም
ምታወራው ሁሉ እውነት ነው እኔ በደምብ እረዳሀለው እግዚአብሄር ድንቅ አምላክ ነው እናቱና እሱ ለዘላለም የተመሰገኑ ይሁኑ።
Allah kettegnawun menged ymrach
ሁሉም በውስጡ ለካ ቁስል አለው ማርያም ማኒ የኔ ሞደሊ ነህ😢❤❤
ጋዜጠኛዋ ብቃትዋ አጠያየቅዋ 👍👍👍👍👍👍
Dr . You really know how to deal people with psychological and emotional stress… GOBEZ … manyazewal simetawi hono alkisso eskiwotalet yaderekshew SILENCE is very professional ❤
ራስን በመፈለግ ውስጥ የሚገጥሙ ተግዳሮቶች አንዱ ማሳያ የህይወት ሂደት ልምድ ሲያልፍ በዚህ መልኩ ሲገለጥ ደስ ይላል። ማኔ 👍
ሁሉ ለበጎ ነው አንኳን ተለየችህ ፈጣሪ አይሳሳትም ማኔ አንተ ጀግና ነህ ዳግም ማልቀስህን አይደለም ተከፍተህ ማየት አልፈልግም አንተ ጀግና ነህ❤❤❤❤❤
ማኔ የኔ ምርጥ ሰው ደህንነት ሳይሰማኝ ሲጎለኝ ያንተን ንግግሮች እየሰማሁ ነው ምበረታው ድፍረት አይሁንብኝና እንደ እምነት አባት እንደሆንክ ነው ውሰጤ የሚሰማኝ የብዙዎቻችን የጥንካሬ ምሳሌ ነህ በፀሎት አሰበኝ ከዚህም በላይ ከፍ በልልኝ ወንድምዬ❤❤💪💪🙏🙏
😢 😭ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ማኔ አዝነህ እዳዝን አደረከኝ እራሴን እዳይ አደረከኝ አንተ እኮ ጀግና ነህ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ሁሌም ፈጣሪ ካንተ ጋር ነበር አልተወክም 🙏🏽
ትላትናህን አሳልፎ ለዚህ ክብር ያበቃህ የድንግል ማርያም ልጅ የቅድሳን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ብሮ አሜን ፫ !!!!! ስለ አንተ ደስስስስስስስ ብሎኛል ማኔ ፉፃሜህን ያሳምርልህ❤❤❤❤
እኔ ብዙ መፃፍ አሎድም ግን ዛሬ ማለፍ አልቻልኩም በጣም ነው አምሮ ላይ የተቀረፀው በርታልን 😘❤❤🙏
ማኔዋ እኔም ከ15 አመት በላይ ጎዳና ተዳዳሪ ነበርኩ አለም ላይ የምደገፈውን አባቴን ያጣሁት በሞት እዛው ጎዳናላይ ብዙ ነገር አልፏል ብቻ አሁን ግን እደ እህቶቸ አረብ አገር እየሠራሁ ነው አላህ የወደደውን አርጎ እዚህ ደርሻለው ማኔ
❤❤ ዋናዉ ያንን ሁሉ አልፎ መሄድ ነዉ አለመቆም ነዉ ሰዉ ብዎርቅም ይነሳል አይዞሽ ❤❤ እህቴ
@@mamedida9228 በትክክል የኔ ወርቅ እሺ❤❤
Hulum yalfal❤
አንተ ጀግና !!!የእግዚአብሔር ፍቅሩ ስለገባህ ነው ያለቅስከው እኔም አብሬህ አለቀስኩ የጌታ ፍቅሩ ሲገባህ እንዲህ ነው የሚያስነባው እርሱን የያዘ ሰው አፍሮ አያውቅም ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ግልጽ ነው አሁንም የድንግል ማርያም ልጅ ከፊትህ ይቅደም አንተን እና እሼን ከዚህም በላይ ከፍ ብላችሁ እንደማያችሁ እርግጠኛ ነኝ።
ማኒ የአውነት ሰው መሆንክን ዛሬ ገባኝ ቅን ቡሩክ ነህ የእግዛቤር ልጅ ነህ አከበርኩህ❤
ሁሌም ካንተጋር ያለው የተደገፍከው ጌታ ይምራህ አብዝቶ ይጨምርልህ
ማኔ የኔ ባለውለታዬ ነህክ ግን አላህ ላገሬ ያብቃኝ አንተን በአካል ላመሰግንህ ምኞቴ ነው❤❤❤
እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት እምነት ይስጠኝ ምን አይነት መታደል እና መባረክ ነው በመስበር መሰራት የልጅነት አምላክ ይጠብቅ
ላንተ የገባህ እና ያስለቀሰህ የፈጣሪ ፍቅሩ ለእኛም ይግባን አስቀናህኝ እምነቴን መንገዴን በእሱ ላይ እዳሳድር ፍቃዱ ይሁንልኝ ማኔ ላአንተ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤
You are the strongest man in the world.
My hero
ብዙ ነገር ኖሮን ፈጣሪ ከሌለን ባዶ ነን ዋናውን ይዘሀል
ማኔ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ሞገስ ይሁንህ ፍቅሩንም ያብዛልህ ወንድሜ❤❤
ዋው እኔም በጣም ብዙ ፈተና አሳልፊያለው ተመስገን እግዚአብሔር ስለ ረዳኝ ልቦናየ ከፈተልኝ ድሮ ትንሽ ነገር ነበር የምያስጨንቀኝ ኣሁን ግን ለመዳም ሩሱ የሆነ ነገር ብትለኝ ኣይ በቃ ከስው ተናዳ ይሆን እንጂ ወዳ ኣይደለችም ብየ እረዳታለው ምንም ብትልም ኣይመስለኝም በቃ ዝም ብሎ ደስታየ እንድ ዋሃ ነው የሚፈስው በጣም ደስተኛ ነኝ የሆነ ነገር ቢፈጠርም ምንም ግዜ ኣልስጠውም ወድያውን ወደ ነበርኩበት እመለድለው
እናም ማንየ ሓወይ ኣንተ ስሰማ በጣም ነው ደስ የምለኝ ምነው ባያልቅ ነው የምለው በጣም ነው እምወድህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ደርስህ እንድማይህ እርግጠኛ ነኝ እመቤታችን ካንተ ጋራ ትሁን ❤❤❤❤❤❤❤
ማኔ በጣም ነው ምወድህ የእውነት አንባቢ ከሆንክ አንድ መጽሀፍ ልጋብዝህ ቁርአንን አንብብ በእንግሊዝ አለ ከሳይንስ ጋ አገናኘው የሆነ ቀን እጠይቅሀለው ❤
አንተ የምር ጀግና ነህ በዛላይ ለምነትህ ያለህ ቦታ 🥰🥰🥰
እድለኛ ነህ! የእግዚአብሄርን ፍቅስና እርዳታ በተግባር አይተሀል! ብቸኝነትና የተስፋመቁረጥ ጊዜ፣ አልፎልሀል!!!
እግዚሀቤር ይስጥልኝ🙏ብዙ ነው የተማርኩት ይገርማል ሁሌም ሳዳምጥህ የበለጠ ወደአምላኬ እድቀርብ ትገፋኛለህ😄 ተባረክልኝ አብዝቶ ይባርክህ ኑርልኝ👍
ማንዬ አንተ ብርቱና መልካም ሰው ነህ የአምላክ ፍቅር በዚህ ደረጃ ገብቶህ ማልቀስህ ያስደንቃል።ምክንያቱም አሁን ላይ ልቦናችን ስለደነደነ ፍቅሩን አባትነቱን ይቅር ባይነቱን ልንረዳ አልቻልንም ያንተ አይነት በአምላክ ፍቅር የተመላ ልብ ይስጠን ማንዬ በጣም እናከብርሀለን ኑርልን ወንድማችን
እኔም ብዙ ፈተና አሳልፊያለሁ 😢😢😢😢ግን አሁንም ብዙ ፈተናዎች ይመጡብኛል ግን ያልፋሉ እስኪ ደምሩኝ❤❤❤
Yemidemr yedemreh
አምላክን የተረደክበት መንገድ ያሰድንቃል ለኛም የአንተን ሀይል ያድለን እወድሃለው ማኔ ቡዙ ከአንተ ተምሪለው
ስለሁሉም ነገርእግዚያብሔር ይመስገን አታልቅስ ወንድሜ
ማኔ እድለኛ ነህ ነበር ብሎ ማውራት ትንሽ አይደለም ትልቅ ቦታ ያድርስህ ከዚህም በላይ ያድርስህ ወንድሜ በጣም ነው ማከብርህ🙏🙏🙏
በጣም ድንቅ መልክት ነው🙏🏽
ጠያቂዋሞ በጣም ጎበዝ ነሽ👍🏾
ማኔ እዳለው ማስተዋል ያለው ይማርበታል
ማስተዋሉን ይስጠን💚💛❤️
ዋው የውስጤን ነው ይመታወራው አንተ ጀግና ነክ ❤️❤️❤️👏👏❤️❤️❤️👏👏👏👏👏
ማኔ የኔ ልጅ እንኳን ሆነ የእግዚአብሄርን አፍቅሮት እንድታይ ረዳህ። ጥልቀት ባለዉ መገፋት አዝኜ አንብቼ አውቃለሁ ግን ያን ገዜ ማንም ባያይህ እሱ ያይሀል። ያለፍኩበት ስለሆነ አሰነባኸኝኮ። የኔ ልጅ እግዚአብሄር ይባርክህ።
ወንድሜ ተባረክ ሰው ቢጠላ እግዚአብሔር ግን ሁሌም ከኛ ጋር ነው ከሱ ጋር ስንኖር ግን ለዘላለም አብረን ነን
ማኔ እግዚአብሔር ያክብርህ እንደዚህ ስለ እግዚአብሔር ስታወራ ቀናሁ እኔስ ባዉቀዉ የኔም ጥያቄ ይሄ ነዉ እባክህ እኔን አስተምረኝ በጣም እግዚአብሔርን የተራብኩ ልጅ ነኝ
ማኔ የኔ ጀግና እኳን ደህና መጣህ የኔ አባት መካሪየ አጽናኜ ብርታቴ ሁሌ ደስስስ ይበልህ አበሳ ነህ
ማናዘዋል በጣም ልብ የሚነካ ነው ጥሩ ትምህርት ተምሪበታለው ቆሚነው ያመሰገንኩህ ተባረክ👏🏽👏🏽👏🏽
You are legend you are amazing Manyazewal I understand you now and you are really a legend
እውነት ምን እንደምል አላውቅም ማኔ ከብዙ መከራ ችግር ከእግዚአብሔር ቀጥሎ በተ ነው የወጣሁት ስታለቅስ ሳይህ በጣም ከፋኝ 😢 በእግዚአብሔር ፍቅር ሰለሆነ ደስ አለኝ እውነት እኔም እነዳተ ያምላኬ ፍቅር ቢያስለቅሰኝ እውነት ተመኝሁ ምክንያቱም ስሜት አልባ ሁኛለሁ😢 ከስደት ስመለስ አተጋ መምጣት እፈልጋለሁ
እኔም የገባኝ ስለ እግዚአብሔር የሚያውቅ ብዙ ሰው ነው ሊያውቀው የሚሞክር ግን ብዙ አይደለም። In other ways a lot of people know about God but not many people got to know him 😔
ማንያዘዋልጋ 1ኛነህ ጌታን በብዙስብራት ነገሮችን እያለፍኩነው ግን አንተን ሳዳምጥ እፅናናለሁ
እግዚአቢሔር ለሁሉም ቀን አለው አናተ ጠንካራ ናህ
ማኔ ጀግና እኮ ነህ ጭራሽ ከፍቶህ እዳላይ ምክንያቱም ካተ ብዙ የተማርኩት😢❤❤
Am from Canada amazing history manziye I hope when I came I meet you in adss thanks so much ❤
Aye mane tleyaleh ewnet eskageneh echekulalehu
Thanks
በውነት እመብርሀን መጨረሻህን ታሳምርልህ በጣም ነው ደስ እሚለኝ አተን ሳዳምጥ ፈጣሪ ይርዳኝ ያዳመጥኩትን እድኖር❤❤❤🎉
ማኔ ተሰፈ ለሚቆርጥ ጉልበት ነህ በርታ የኔ ጌታ ብዙ New Blood የሆኑ ወጣቶች ብከታተሉ ጥሩ ነበር እኔ የ3ወንዶች ልጆች እና የ1ሴት ልጆች እናት ነኝ ያንተን ፕሮግራም እከታተላለሁ
እግዚአብሔር ያንተ የምትላት እንደ እናት እንደ እህተ ያለች የህወት አጋር እመቤቴ ሰታህ በእግዚአብሔር ቤት አግብተህ ወልደህ ያሳዬኝ አፊቃሪህ የነበርችዉን እንዳልወቅሳት በሆነ ጊዜ ደስታህ ነበርች ስለዚ ምንም ከማለት ተቆጠብኩ ግን እግዚአብሔር በእሷ ተመስሎ ወደቤቱ እንድትመለስ ባታህን እንድታገኝ አደርገህ ክብር ለማሪያም ልጅ
ማኔ እውተኛ ታሪክእን ስለምታካፍለን አመሰግናለሁ ያአ ኡሉ አልፎ የተሻለ ቦታአ ላይ ነህ አላእ ከዚ በላይ ያድርግል በተለይ የህኛ እዝብ አይረዳም ለዚ ነው ብዙ ወጣቶች እራሳቸሁን የሚያጠፋት ማልቀስ የለብእም ማንዬ አተህ ጀግና ነህ 🫶🫶🫶🫶🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ማንየ የእዉነት አንተ የተባረክ ባለ ቡዙ ፀገና በረከት ነህ ከራስህ አልፈህ ለኛም እየረዳህን ነህና በፍፅም ከፍቶህ እንዳላይ ከፈጣሪ በታች እጅግ በጣም የረዳሃኝና ያስተማርከኝ ሰዉ ነህና ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ልክ እንዳንተ ጀግና ደሞ ዉለድልን❤❤❤❤❤❤❤
Wow mane really you are supper Star I love you so much bro and she is a great I love her
ትንሹ ወንድሜ ማንያዘዋል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፍቅሩ ያወቀ ብቻ ነው እንዲህ ሊናገር የሚችለው ባየውህ በተናገርክ ቁጥር በውስጤ ያለውን የእግዚአብሔርን ፍቅር የምታነበው ያህል ነበር የሚሰማኝ ።አዎ እግዚአብሔር ይወደናል ፍቅሩን የመፈለግ እግሩ ስር እንደ ማርታ እህት ማሪያም መፈለግ ብቻ ነው የሚጠበቅብን ።እንወድኃለን በርታልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽I hope you will read my comment
ውይ ይለቀስልኝ በማርያም በቃ እኮ ያሁሉ አለፈ አሁን ደህናነክ የእናትክን ነብስ ይማርልኝ አባትክን እና ወንድም እናእህትክንም እግዚአብሄር ይጠብቅልክ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው😊
የአግዚሐብሔር ቃል ማወቅ እራሱ ጥበብ ነውማኔ በጣም በጣም ነው የምወድህ ተባረክልኝ❤❤❤
በጣም በተመስጦ አዳመጥኩህ ...እጅግ በሳል ሰው ነህ
አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
....ያቺን ሳቅህን መቀነስህ ለእኔ በግሌ ተመችቶኛል ...
ወንድሜ በጣም አከብርሀለሁ እወድሀለሁ ጀግና ነህ በጣም
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት ቀጥልበት
በጣም ደስ እሚል ቃለ ምልልስ ነዉ በእዉነት ማንያዘዋል ክብር ይገባሀል ከዛሁሉ አዘቅጥ ወጥተህ ለሰወች መምህር መሆንህ በራሱ ትልቅ የለዉጥ ፍላጎትህ ልዩነዉ
This show touched my life because i been there and my son still we not hill yet
አይዞህ ወንዲማችን ።👍👍👍👍👍👍ደሞ ቁርጥ ወንዲሜን ትመሥለኝ አለህ መልክህ ሁሉጊዜም አንተን ሳይ ወንዲሜ ይናፋቀኛል እኔ በሥደት ነው ያለሁት ወንዲሜ ኢትዮጵያ ነውና።አይዞን
😭😭😭 እውነት ነው የእግዚአብሔር ፍቅር ልዩ ነው ሁሉ ነገር ለበጉ ሆነ ❤❤❤አንተ የተባረክ ነህ
አይዞን ማኔ እንኳንም ሄደችልህ ለበጎ ነው ..........ፈጣሪ ከሂዎትህ የሚያስወጣው የማይጠቅመንን ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በእርሱ ፈቃዱ አለፍ ከሁሉም በፈት በህይወት መኖር ይቀድማል አሁንም ቢሆን እጅግ በጣም ደሰ የምል ነገር ነው ሁሉ ነገር እያለፍከዉ በመሆን እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ነገር አንተ ከአለህ ሁሉ ነገር መልካም ይሆናልህ ወንድሜ የአንተ ጠንካሬ በጣም ለብዙ ሰዉ ትምህርት ነው ልብ ለአለዉ የውሰጥህ ጠንካራ እና ሰለ እምነትናህ የአለ ነገር በጣም ድንቅ ነው ዛሬ ለብዙ ሰዉ መደረስ ችለአል እርጅም እድሜ እና ጤና ለአንተ እመኛለሁ ወንድሜ። በጣም አመሰግናለሁ ልዋም ቆንጆ ይህን ይመስለ ነገር ሰለአካፈልሽን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማኔ የአለም ከንቱ እንደሆነ አንድ አንተ አየሁኝ ሁሉም ነገር ያገኘው በፈጣሪ እንዳገኘህ ትመሰክራል እንዳተሁሉም ቢገባው አሜን ይልነበር እንዳተ ያብዛልን ወንድሜ ማኔ በሰማው የመይጠገብ ነው I'm so happy 😀 god bless you 🙏🏾❤️❤️❤️
Amine Amine Amine, GOD BLESS you and your people
ትልቅ መጽሐፍ እንዳነበብኩ ነው ምቆጥረው
ማንየ የኛ ጀግና ወላሂ ላተ ቃል የለኝም በጣም ነው እምከታተልህ ኮፊደስህን በጣም ነው እምወድልህ
ማኔ ጀግናዬ እንኳን ከብዙ ፈተና ወጥተህ ከዚህ መድረስህ ለእኛ ታላቅ ት/ት ነው ደግሞ የፊት ጥርሶችህ ያምራሉ ለአድናቆት ነው
ወደ እግዚአብሔር ማምለጥ ደስ ሲል መታደልም ነው
ማኔ በጣም ድንቅ ነህ ካንተ ብዙ ተምረያለሁ በዕድሜ በጣም ታላቅህ ብሆንም የራሴን የህይወት መንገድ እያስተዋልኩ ነው የሰማሁት
ያወራከው ቃል በቃል በደንብ እረዳሀለው ቤተሰብ የሌለን ልጆች ፍቅር ስብርብር ነው የሚደርገን ጥላቻ ትችት የለመድነው ነው ያጠነክረናል ግን ሁሌም አሸናፊዎች ነን ምክንያቱም እግዚአብሔር ቤተሰባችን ስለሆነ እኔ ያደላልኛል እላለው ውይ ስወደው አምላኬን ❤❤❤❤
♥️ማንዬ ብቅርብቀን እግዳህ እሆናለሁ🤟
ማኔ ምርጥ ሰው የዘመናችን ነብይ ነህ ልዋም ደሞ በጣም ደስ የምትል ሴት ነች
manyazewal you are smart man
በጣም ጠካራ ነህ በርታ ወንድም አሁን የምትፈልግበት ቦታ ደርሰሀል የታመቀ እንባ ካሁን በዋላ ማልቀስ አይፈቀድልህም በጣም ነው የማዝነው ወንድልጅ ሲያለቅስ 💔💔 አላህ ያጠንክርህ ባተ በጣም ብዙ ትምህርት ወስጄለው አላህ ጤናና ረጂም እድሜ ስቶ ያቆይህ
እግዛብሔር ትልቅ ነው ።
ማኔ የኔ አባት የእኔ እንባ ይፍሰስ 😭😭😭😭ከሁት አመት በፊት እኔም እሄንን ህመም አሳልፊዋለሁ ለዛውም በስደት ማንም ሳይኖረኝ ከቤተሰቤ የተለይሁት በ12አመቴ ነበር እስካሁንም ማንም የለኝም ግን በፈጣሪ ተስፋ አልቆርጥም የሰውን ልብ የምሰብሩ እናተም አንድ ቀን ትቀምሷታላችሁ
ዋው ማኔ ትልቅ ትምህርት ከእግዚአብሔር ጋር ያለህ ግንኙነት ዋው ❤❤❤
ማኔ በጣም ነው አወራርህ አገላለፅህ የሚገርመው አይገርምም አንተ የተጎዳህበትን ፍቅር እኔም ተሰቃይቸበታለሁ ብዙ የለቅሶ ቀኖችን እና የድፕረሽን ቀኖችን አሳልፌአለሁ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን አልፌዋለሁ በእመቤታችን የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው እመቤቴን አልቅሸ ለመንኋት እሷም ሰማችኝ ከዛ ጭንቀት እና ለቅሶ አውጥታኛለች አሁን ላይ ሲንግል ነኝ ደስተኛ ነኝ
እህ ለካ ሁሉም ቁሰል አለው አይዞህ አንተኮ ጀግነ ነከ ሁሉም ነገር ለበኀ ነው ያልፍል አሁን ሌላ ሰው ነከ ማኔ ሰልከከ አይሰራም ሰደውል ለምን ?👌👌🥰
ዋው እግዚአብሔር ያወክበት መንገድ በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ሁሌም እኝጋር ነው
Manye denk memher nek hiweten slekeyerkew betam new mamesegenk betam new makebrek tebarekelegn
ምን ማለት ይቻላል: this is the best experience I ever heard.mane You are really beyond my mind.😮
አንተ ጀግናና ጠንካራ ልጅ ነህ ዛሬ ማልቀስ አይገባህም በናቁህ ሰዎች ፊት ፈጣሪ በጤና በበረከት አለም ላይ ከፍ ብለክ እየተደመጥክ ነው አይዞን 😢😢😢
Lekase negeroche yalefalu bizu teyakewoche bezi video temelesolegiale bagatame neber yayewet egezeyabeher menegede alwe....thank you bro
ስለ ፍጣሪ ያልህ አምልካክት ብጣም ድስይላል እኔ ክአላህ ጋር መሆንን ብጣም እውዳልሁ ❤ loveالله
ማኔ በጣም ነው የማደንቅህ ስራህ ሁሉ በንፁህ ልብ ነው እግዚያብሔር ረድቶሀል፡፡ ብዙ ነገርህን ሳይ እራሴን አይብሀለው በጣም እከታተልሀለው እናም እያንዳንድ ንግግሮችህ በጣም ውጤን ይነካኛል፡፡ እናም እንዳንተ ዓይነት ሰው መኖኑሩ ሰውን መጥቀም የሚችል ሰው መሆን እፈልጋለው አንተን የረዳ እግዚያብሔር የተመሰገነ የሁን፡፡ በርታ በርታ
Wow kome nw yachebechebkut andande ante becha mawuraf alebih endezih in ❤️ i appreciated it. It's a good start, you will be continuo Thanks!
Wow Mane what a spiritual understanding I am impressed
ማኔ በጣም ጎበዝ ዶክተር ነች የሚገርመው ብዙ ተጠያቂ የመሆንን ነገር ነገረችህ ብዙ መለስ አለ መልሰኝ
ሲከፋኝ ማንዬ ስሰማህ ይቀለኛል እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
Ayezohe Manizewale egezihabere kante gare newe yalewe seteleye day and night 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏🙏🙏🙏🙏
God bless you my brother
God bless you my sister
የኔ ወድም ዛሬ ከፍቶህ አየውህ እኔንም አሰለቀስከኝ😢 ህይወት እደዚ ነች ነገ ሌላ ቀን ነው ያን ሁሉ አልፈህ ዛሬ የስንት ወጣት ህይት እየቀየርክ ነው እኔን ጨምሮ 🎉ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይባርከው🙏
የኔ እንባ ይፍሰስ ወንድሜ ብዙ ህመም አለ ተባረክ
ማኔ ጠይቆ እስከመጨረሻው አዳምጦ ማስጨረስን ደሞ ዛሬ ከሷ ተማር 🙏
ማኔ ውስጤን ነው ዛሬ የነካህው እኔ የምፈልገውን ነገር እንደ ስኬታማ ሰው አገኘው ብዬ አስባለው ግን ውስጤ ፈጣሪን ሁሌም ይፈልጋል። በቃ ኩስ ነገሮች ሰርተህ ካገኘ በኃላ ውስጤ የሚራበው ነገር ፈጣሪን ማግኘት እና ማግኘት ብቻ ነው።
አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው በብዙ ፈልገው በብዙ ነገር አብሮህ እንደሆነ ያሳይሃል🙏🏽