I was one of the students in sunshine philanthropy school and now I am a medical doctor ,I couldn’t get the chance to thank him but I will never forget what he has done for me and also other orphans.What an amazing person!
I’m very happy for worked in the Sun Shine Construction Finance Department ten years ago. Thank you Sami for the opportunity you had given. I am wishing you a long live and success along the road!
I was one of the students in sunshine philanthropy school and now I am a medical doctor ,I couldn’t get the chance to thank him but I will never forget what he has done for me and also other orphans.What an amazing person!
Well done!
Gobez ❤❤❤
great, by the way one of the success is getting a chance.
We're proud of you, keep up the good work.😊
ጰነከረሠመ@@helens3677
አንተን የረዳ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይርዳን
AMEN 🙏
አሜን ታድለው ያስቀኑኛል ስኬታም ሰዎች እኔ እዛው ዜሮ ላይ እንዳለሁ አረጀሁ ደስ ይላል ሰው ሲያድግ
Bode gebreiel 😂 😆 😝
Amen❤
አሜን አሜን አሜን ❤🙏🙏🙏
የመሰከርክለት ቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለይህ በረከቱ ይድረሰን ለሁላችን ❤❤❤
Manew esu kulubi dear
በጣም ያሳዝናል ገብርአኤል አይመለክም ከፈጣሪ በታች ነው ፣አምላክ አታድርጉት ተጠንቀቁ ይህ ሀጢያት ነው
ብእግዚአብሔር ፊት የሚቆም መላክ ነው አምላክ ነው ያለ የለም
@@Saraሳራቲውብጥበቃው አይለይህ ማለትስ? ሊመሰገን ሊወደስ የሚገባው ብቻውን እሱ አምላል ብቻ ነው
❤❤❤ ቅዱስ ገብርኤል ❤❤❤ አባቴ
ስለ ቅዱስ ገብርኤል ስታወራ የእውነት ነው የደስታ እንባ ያስለቀስከኝ😥❤❤❤ ዶክተር ሳሙኤል እግዚአብሔር አሁንም በእድሜ በጤና ይጠብቆት
Amen
@ethioys
አሜን አሜን አሜን 🙏 ቅዱስ ገብርኤል ምንም አይሳነውም 🙏🙏🙏🙏 የተደረገልን እንመሰክራለን
@@hanahan3477😅😅 2:58 3:03
8 in
ዶክተር ሳሙኤል ታፈሰ ፡ ሰፈራችን ጨርቆስ ያፈራችው ጀግና አንተ የተማርክበት ትምህርትቤት ፡ፈለገ ዬርዳኖስ ትምህርትቤት ሁላችንን ለቁም ነገር አብቅታናለች፡ ለአስተማሪዎቻችን ትልቅ ምስጋና ክብር ይገባል፡ ፈለገዬርዳኖስ ትምህርት ቤት ከሁሉ የተለየች ነች፡ ማርፈድ የለ ቀድሞ መውጣት የለ፡ አቤትስነስረአት፡ ከሁሉ በላይ ትልቁ ትዝታችን፡ የቅዳሜ ኮምፕቴሽን፡ ምስራቅ ዞን እና ምዕራብ ዞን የተማሪዎች ውድድር፡ የነበረው የአሸናፊና የተሸናፊዎች ስሜት። መቼም አይረሳም፡፡ ረጅም እድሜ ለዶክተር ሳሙኤል ታፈሰ እና ቤተሰቦች።❤❤❤❤❤
Abe Loga gerafiu ayeresaghm 😅😅😅fele 1977e.c
ምነው ገራፊውን አዛናውን ረሳችሁት
MMm
😊 0:28 😊😊😊
በምን ምክንያት ?
ፈሌ አልተማርክም ማለት ነው አረፈድክ አላረፈድክ በር ላይ ካገኘህ ትዥለጣለህ ቲቸር ሲሳይ ሲያልፉ በክፍልህ በር ድምፅ ከሰሙ ያወራው ብቻ አይደለም ክፍሉ በሙሉ ይገረፋል ይህ በትንሹ ነው የገለፅኩት
ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም ይጠብቅህ
ደስ ይላሉ ቅዱስ ገብረኤል እኛንም ይርዳ❤❤
ኢትዮጵያዊ ባለ ሃብት ማለት አንተ ነህ እምነትን ከሀብት ጋር❤❤❤❤
ሲጀመር የቂረቆስ ልጆች ባህሪያቸው አንድ አይነት ናቸው በሀይማኖታቸው ጠንካራ ያላቸው አካፍለው የሚበሉ ዘርና ሀይማኖት የማይለዮ የስራ ሠዎች ምን ብዬ ልግለፃቸው እወዳችኃለሁ አከብራችኃለሁ❤❤❤❤
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ🙏💒
እውነትም የቁልቢውን ቅዱስ ገብርኤልን አጥብቀህ ይዘሀል፤ እንዲህ በአደባባይ የመሰከርክለት መላዕክ በስላሴ ፊት ይመስክርልህ
የቁልቢው ገብርኤል ሁላችንንም ከፊት ከኋላ እስ ይጠብቀን እረድኤት በረከቱ አይለየን ለሁሉም ሰሚ ነው ገብርኤል ❤❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንህን ይባረከው። ወይ ትህትና። ዳዊት በጣሞ እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ምርጥ አባት ስለጋበዝህልን።
እኔ ስራዬ ማዝናናት ስለሆነ ከብዙ የአገራችን ሀባታሞች ጋር ሰርቻለው። ብዙዎቹ ሰራተኛና አሰሪ ፕሮፌሽናሊ አያስቡም። ስለከፈሉህ ብቻ አህያ ትመስላቸዋለህ ፣ ሲያናግሩህ ስርአት የላቸው ፣ በዛ ላይ በማይመጥናቸው ቦታ ነው ተደብቀው ሲልከሰከሱ ምናያቸው ይህ ሰው ግን ልዩ ነው ብዙ ቦታ ታዝቤዋለው። በጣም ስነስርአት ያለው ፕሮፌሽናል ሰው ነው ፣ምንም ሰው አይንቅም!! አይደርስብህም! አዲስ ከመጡት ወጣት ሀብታሞች እራሱ ጭንቅላቱ ምንም አይገናኝም። ትክክኛ ቦታ መጥቶ ነው ልምዱን ያካፈለው። እድሜ ይስጥህ
ማሻአላህ ምርጥ አባት ናቸው ያገራችን ባለ ሀብቶች ከዚህ አባት መማር አለባቸው ሰራተኛቸው ጋ አብረው ምግብ የሚበሉ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ አባት
ቅዱስ ገብርኤል ለወደደው ከእሳት ያወጣል ከነደደው እጅግ አስተማሪ ታሪክ ነው ያለቸው ዶ/ር ሳሙኤል ረጅም እድሜ
አቶሳሙኤ እውነት አሁንም አሁንም ሰማእቱ አባታችን እስከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
ትልቅ ፀጋ ጤንነት ነው!
ትልቅ ብልሃት ትዕግስት ነው!
ያለስስት ስለለገሱን ምክርና የሕይወት ልምድ አግዚአብሔር አሁንም ያኑርልን!
Great said
ዶ.ር ሳሙኤል የምር የ21 ክፍለ ዘመን ጀግና ኖት ከርሶ ብዙ ተምሬአለው አመሰግናለው!
ብዙ ተምረናል አንተን የረዳ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይርዳን,በተለይ በየ ወሩ የቅዱስ ገብርኤል ስራ አለመስራትዎ ገርሞኛል
ታሪክህን ቀይሮልህ በህዝብ ፊት የመሰከርህለት መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል የእኛንም ታሪክ ቀይሮልን ነገ እንዳንተ በህዝብ ፊት ታምሩን ለመመስከር ያብቃን አሜን/3/::
በሞገስ በክብር ያቆመህ መልእኩ ቅድስ ገብርኤል ለእኛም ምስክርነቱን እንድንሰጥ በረከቱ ይደርብን 🙏🏾❤️
ዶር ሳሙኤል እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጥህ 🙏🏾
አሁንም ጨምሮ ይስጥህ ምርጥ አባታዊ ምክር ሰተውናል !
ታድለክ ምርጥ ሠው እግዛቤር አብዝቶ ይሥጥክ በእውነት🙏🙏🙏💞💞💞👍👍👍
Uffffeyyyy የገብርኤል ፍቅር በሁላችን ይደር
በነገሮቹ ላይ ሁሉ እግዚአብሄር ካለ የማይቻል ነገር የለም❤❤❤
EWENET NW
አንተ የረዳ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይርዳን❤❤❤❤❤
ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃል
አሜን❤
እግዚአብሔር አምላክ የምድር ሐላፊ ጠፊ ስለሆነ አንተ በህይወት ሆነህ ለሰራተኞችህ ቤት እንደሰራህ መድሐኒአለምበ የሰማይ ቤትህን ያሳምርልህ እድሜና ጤና ያንበሽብሽልን ለኢትዮዽያወያን ወንድሞቼ የተደረገው ለኔ እንደተደረገ ነው በዘርና በሀይኖት መበላላታችን ቀርቶ አንዳችን ያንዳችንን ገመና ችግር የምንፈታበት ጥሩ ቀን ያምጣልን ዶር ሳሙኤል ያካፈሉ ምክር በብር አይተመንም !!! it’s really priceless 🎉
የራማው መላዕክ የቁልቢው ገብርኤል እኔንም ባለፀጋ አርጎኝ እንድመሰክርለት ይርዳኝ ጅማርዬ ታናሽ ቢሆንም ፍፃሜዬ ታላቅ ነው!
አሜን እኔንም ከቆሻሻለይ አንስቶኛል እናምደግሞ ሀብታም አርጋኛ ሄጃ እዳመሰግነው ያብቃኛ
ቅዱስ ገብርሄር ከነቤተሰቡ ይጠብቅክ የእምነትክ ጥግ ደስ ሲል
Dr.Samuel Taffese የድሆች አባት በጣም የሚገርም የሕይወት መንገደ እግዚአብሔር አሁንም በእድሜ በጤና ይጠብቆት አንተን የረዳ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይርዳን Dawit Dreams Thank you so much.
ዶ/ር ሳሙኤል ታፈሰ ህይዉታቸዉ ከሚያስተምር ድንቅ የከተማችን ጀግና ባለ ሀብቶች መሐል አንዱና ዋነኛዉ ናቸዉ 🙏🙏🙏❤❤❤!!!
ገብርኤል ፈጣን መላክ ነው አምናለሁ
እረሰዎን የረዳ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይርዳን🙏❤
ቅዱሰ ገብርኤል በጣም ወዳጄ ነው ብዙ ነገር አድርጎልኛል ስለሱ የተናገርከው ምስክርነት በአጠቃላይ አሰለቀሰኝ በጣም የማከብርህ የማደንቅህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ 😍
በጣም ደስ እያለኝ ነው የሰማውት፤መነሻውንና ውለታን የማይረሳ የሚያከብር ፤ለማደግ ሰውን የመረጠና ጠንካራ ድንቅ አባትና አስተማሪ፡፡፡
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቅዱስ ገብርሄል ያሎትን ይባርክሎት 🙏🙏🙏🙏
እኔ ለማደግ ዳዊት ድሪምስን መርጫለሁ(አይቻለሁ)👍👍👍👋👋👋
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ረጅም እድሜናጤና ይስጥልኝ።
የምታምነው እና የምትመካበት መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም እድሜ ከጤና ይስጥህ። ብዙ ተምሬብሀለሁ።
አሁንም ቅዱሥ ገብርኤል እቅፍ ድግፍ ያርግክ ከነ ቤተሠብክ💞🙏💞💞💞
ባካፈሉን አስደናቂ ታሪክና ልምድ እግዚአብሔር አብዝቶ ተመሠገነ !!!
አቶ ሳሙኤል በጣም መልካም ሠው ነህ አላህ ይጨምርልህ ብዙ ነገር ነው ካንተ የተማርኩት
አቶ ሳሙኤል ለሰጡን መልካም የስራ አመራር ችሎታ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰብዋ ጋር ይባርካችሁ።
ስለ ቅዱስ ገብርኤል ስታወራ የእውነት ነው ያስለቀስከኝ ፡፡አነም አንዳንተ የቅዱስ ገብርኤል ክነብተሰብይ በብዙ የሚደግፍኝ ነኝ ብዙ ታምራትን ያደረግልኝ፡፡ ክብር ለአርሱ ይሁን፡፡
Fetari yakbrhi tilk sewu nehi እኔ ባንተ በከፈትከው ትምህርትቤት ተምራለው አገና ብራንች ላይ ስላተ ሳወራ ቃላት የለኝም ትለያለህ ገብርኤልን❤❤❤❤🎉 አግኝቼህ ለማመስገን ፈጣሪ ይርዳኝ
wow 🙏የራማዉ መላክ ቅዱስ ገብሬል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት በብዙ አስተምረዉናል🙏
እንዴት ደሰ የሚሉ ሰው ናቸው እውነት እግዚያብሄር እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰበቸው ይሰጥልን እንደ እሳቸው አይነት ሰውን አክባሪ ባለሀብት ያብዛልን ገብርኤል ይጠብቅልን እናመሰግናለን🙏🙏
ሳሚ ብዙ አድናቆት ብዙ ምስጋና ያስፈልግሃል። በአጭሩ ግን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
እንዲህም ዓይነት ሰዉ አለ ! ወይ ፈጣሪ መባረክ ነዉ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ይስጥህ ከነመላዉ ቤተሰብህ። እያንዳንዱ ሰዉ እራሱን መፈተሽ ያስፈልጋል ትልቅ ት/ቤት ነዉ።መባረክን የተባረክ ጨዋ ሰዉ
ከፍ በል። እናመሰግናለን 🙏
ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን!!!
ዳዊት ድሪምስ እናመሰግናለን🙏ዶክተር ሳሙኤል ድንቅ መልክት ነው ጀግና ነህ 👍ቀዱስ ገብርኤል ምስጋና ይድረሰው እናመሰግናለን መላ ቤተሰቦችህን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም ይጠብቅልህ🙏
አንተ እኮ የምር ትገርማለህ እኔ የአንተ አድናቂ ነኝ
ብዙ ተምረንብ ሃል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤
አባታችን አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ጨምሮ ተጨማምሮበት ይስጣችሁ ከክፍ ነገር ከሰው አይን ያውጣችሁ ከመላው ቤተሰቦች ከሰራው ባልደረቦች ጭምር ከእርሶ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን 🤲🤲🤲🤲
አንተ ትለያለክ ደግነትክን በውጭ እሰማ ነበር አሁን በአካል እየሰማሁክ ነው እያየሁክ ተባረክ ይጨምርልክ የኔ ደግ ጀግና ጐበዝ እምነተ ተንካራ
I worked for his company for over three years, and he was loved and respected by his employees.
ቅዱስ ገብርኤል የኔ ወዳጅ ፈጣሬ ይመስገን ካአምላኩ ተልኮ እኔንም እርድቶኛል ዶክተር ሳሙኤል አሁንም መላአኩ አንተ ከማታዉቀው እርሱ ከሚያወቀው ፈተና ይታደግህ😊❤❤🙏🙏🙏እናም ዳዊት ድሬም ወጣቶን ለመቀየር ብሎም ሃገራችን ለማሳደግ የምትሰራው ነገር እግዝአብሂር በምድር በሰማይ ይክፈልህ
የቅዱስ ገብርኤል አምላክ አሁንም ከዚህ በላይ ይባርክህ 🙏🙏🙏
አቶ ሳሙኤል የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ያኑርህ ቤትህ ይባርክ በልጆችህ ተደሰት ደሩ ከዩኤስኤ
ቃል አጣሁ እግዝብሄር ሃያል ነው ፡❤ እድህ አይነት ሰው በዝህ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ ማግኝት መስማት ድቅ ነው ተመስገን እግዝብሄር ❤😊
አቤት የፈጣሪ ቸርነት😢 ይሄን ያደረገ ምን ይሳነዋል እኛ ነቅነቅ አንልም ጎበዝ ይቻላል ማሳያ የ 21ኛ ክፍለ ዘመን ጀግኖች ማሳያ ናቸው ዳዊት ድርምስ ኑርልን ዶ/ር ሳሙኤልም እናመሰግናለን
እግዚያብሄር ይመሰገን የኔ አባት በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ
እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ይስጥልን ፣እንዳተ አይነት ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን !!!
ሳምዬ ! አንተ የተባረክ ቅድስ ስው መመረጥ ያስፈልጋል ቅድስ ግብር ኤል እስከመላ ቤተሰብህ ጤና እድሜ ይስጥልን ።
ዉይ ደስ ሲሉ። ቁልቢ ገብርኤል ጤና እድሜ ይስጥዎት
እሣቸው በጣም ጥሩሥነምግባር ያላቸው የሠውችግር ፈቺ ከእግዚአብሔር የተላኩ የደሐ አባትናቸው ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤናይሥጣቸው መመሥገን ይገባቸዋል በእውነት
ዶ/ር ሳሙኤል ቁልቢ ገብርኤለን ስም ደጋግመው ሲያነሱ በጣም ነው ደስያለኝ ሐረር መተው በስማቸው ማስታወሻ ቢሰሩ በጣም ነው ደስየሚለን !!!
ዶ/ር ሳሙኤል እግዚአብሄር እንዳንተ ይባርከን
ዳዊት በጣም ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ
ቅዱስ ገብርኤል ልዮ አባት ነው ጤና ያድል ወንድሜ
መማር ከቻልን ከዚህ ምርጥ ዜጋ ብቻ ይመስለኛል !..👏👏👏👏👏👏👏👏
በጣም እናመሰግናለን ዳዊት ለወጣቱ ትልቅ አሻራ ነው ባለ ሀብት እንዴት እንደተነሳ በይፉ ሲናገሩ ለኛ በጣም አስፈላጊ ነው ምሳሌ ያስፈልጋል እናመሰግናለን ሀብት ለማግኛት የምንፈራ ተራራ አድርገን የምነይ ትልቅ ትምህርት ነው እውነት ለመናገር ድንቅ ኢትዮጵያዊ ናቸው የኛ ሀገር ባለ ሀብት ከህዝብ እርቀው ሌላ ሀገር የሚኖሩ ነው የሚመስለን ግን ያለፉበትን መንገድ ማሳወቅ ከህዝብ አለመራቅ መልካም ነው ትንንሽን ማንሳት ዝቅ ብሎ መመልከት ልክ ነው ቅድስ ገብርኤል ታምርህ ብዙ ነው ሀብታም መላክ ነው ቁሉቢ አንተ ታውቃለህ
አንተን የርዳ ቅድሰ ገብሬል እኛንም ይርዳን እርዳት ነው❤❤❤❤❤❤
ዋው❗ግሩም ምስክርነት ዶ/ር ሳሙኤል ብሩክ ሁን❗
በጣም ደስ ይላል ቅጥሉባት amazing new
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይባኮት እድሜውን ጤናውን ይስጦት አሁንም በምድራችን ኢትዮጵያ ላይ ቅን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያላቸውን ሰዎችን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
እንደ አቶ ሳሙኤል ሁሉም ባለሀብት ቢተባበሩ አንድም ምስኪን ጎዳና ላይ አይወድቅም ነበር! እግዚአብሔር መልካም ስወችን ያብዛልን
በእውነቱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ለሁላችንም ትምህርት ነው ደግነት ለራስ ነው አሁንም ከልብ የምታመልከው መልአከ ገብርኤል ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ለሀገራችንም ትንሳኤዋን ያሳያት 🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️
ዋው ያነሱት ቅዱስ ገብሬል እድሜና ጤና ይስጣቹ ዶክተር ዴቫ ከቲምህጋር አመሠግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚገርም ትህትና ነው።ተባረክ Engineer samuel
I’m very happy for worked in the Sun Shine Construction Finance Department ten years ago. Thank you Sami for the opportunity you had given. I am wishing you a long live and success along the road!
ሳሚ የሰፈሬ ሰው ተባረክ ቂርቆስ ይጠብቅህ
ሳሚ ያራዳ ልጅ እ/ር ምስክሬ ነው በስራ ጉዳይ እኛ ቢሮ መቶ ፈገግታው አክብሮቱ ትህትናው ምንም የማያካብድ ሰው ነው ሽቶው ደሞ ዋዋውውው 🔥🙏❤
ሽቶው ?? ከመንሱር ጀማል ይበልጣል እንዴ ።
😂😂😂
አምላከ ገብርኤል እርሰዎንና ትውልደዎን ሠራተኛዎንም ይባርክ ይጠብቅ።
አግዚኣብሄር ራሳቸው የምያግዙ ያግዛል ጅግና ነህ
ምስጋና ለአምላካችን ክብር ምስጋና ለቅድስ ገብርኤል አባታችን መላኩ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ መላኩ ለሁላችንም እየረዳ በጠብቆቱ እየጠበቀ አኑሮናል ቅን ልብ ያለው ሁሌም አሸናፉ ነው ለሁሉም ሰው ቅን ልብ ያድለው መላኩን እንዳከበርክ ክበር የኔ አባት
ሌላ ምንም አልልም እድሜና ጤና ከ መላ ቤተሰብህ ሰላሴ ይሰጥህ ፡መቼም አትጠገብም ቅዱሰ ገብረኤል ዋሰ ጠበቃ ይሁንህ ፡ ትልቅ ትምህረት የሚሰጥ ነው፡
ገብርኤልን ጠርቶ ያፈረ የከሰረ የለምና አሁንም ይጠብቅህ
በስመአብ ባያልቅ ብየ ተመኘሁ ቅዱስ ገብርኤል እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤
መላህኩ አባቴ ይጠብቅህ አባቴ ቅዱስ ገብርሄልእኮ ፈጥኖ ደራሽ ነው😢
በየማሉ ማጨብጨብ ብታቆሙ መልካም ነው ሰው አሳበቡ እንዲሰረቅ አታርጉ😊
ቅዱስ ገብርኤል ኢትዮጵያውያን ይጠብቅልን
መላኩ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ።
my hard working and humble Guraga .
our country, I wish you more success and a long life.
God bless you and your family 🙏 ❤
Ethiopia/ Africa needs more people like Dawit
አሁንም የድርጅቶችህ ሁሉ chairman የሆነ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል መላው ቤተሰብህን ፣ሰራተኞችህን፣ ድርጅቶችህን ከክፋ ይጠብቅልህ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
ክቡር ዶክተር ሳሚ እንወድሃለን።
እግዚአብሔር እድሜ ያድልልኝ አባቴ!!!!!! ትልቅ ሰው ከልብ ከልብ እውነት
በጣም ድንቅ ነው እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ❤❤
ቸር ያደረገህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እድሜ ከጤና ይስጥህ
ሁሉ ከንቱ ነው እውነት ብለሀል ተባረክ ምርጥ ሰው ይጨምርልህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ክብርና አምልኮ ምስጋናም የሚገባዉ መልአክ ሳይኾን እግዚአብኼር ብቻ ነው
" ለቅኖች ምስጋና ይገባል " ይልብሀል መጽሐፍ ቅዱስ :: ወዳጄ አቶ ሳሙኤል የረዳቸው ሰዎች እሱን እንዴት አርገው እንደሚያመሠግኑት ብታይ :: ባክህ ፈጣሪና ፍጡርን አታወዳድር ?
Ewunt newu enem girm blognal 😢😢😢
Atzebarku bemaymeleketachihu kidus gebreal legna le orthodoxoch ke esat yemiyadinen ke Egzabher yemilakilin melakachin new....
ይህ ሠው ለእግዚአብሔር አብዝቶ ሥለሚሠጥ ሀብቱን ይባርክለታል❤
ዶክተር ሳሙኤል እግዚአብሔር አሁንም በእድሜ በጤና ይጠብቆት