ከምቾት ቀጠና እንዴት ልውጣ ክፍል ሶስት | በሂፕኖቴራፕስት ነፃነት ዘነበ | Netsanet zenebe ቅን መድረክ / Genuine Stage | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 19

  • @alamecanie
    @alamecanie 5 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ መልካም መየምህር እድሜ ከጤና ጋአ ይሰጥህ ትምህርትህ ሱስስ ሁኖብኛል ብሰማው አልጠግበውም

  • @Semirahome950lifestyle
    @Semirahome950lifestyle 5 หลายเดือนก่อน +2

    ነፃነት ማህተቡ ተመችቶኛል 🤩🤩 thank you so much ✍🏼🙏🏾

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ነጺ ክክክክክክክክ እማዬን እወዳለሁ አባዬን እወዳለሁ. ልክ ነክ ወደ ሀላ ቀርተናል. የኔ አባት. ሽ አመት ኑርልን. የኛ እቁ ኑርልን ታስፈልገናለን❤

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ትምህርትክ በጣም ጠቃሚ ነው ብዙ እንዲስተወል አድርግኝል ሀገራችንም ሰላም ፍቅር ያድርግልን ❤❤

  • @yehualaworkadera
    @yehualaworkadera 5 หลายเดือนก่อน

    ነፂ በጣም አደንቅሀለሁእድሜ ልኬንበለውጥእና ብትግል ላይ ነኝ ሁለየም ብውጥረት እያለሁ በጣም እመስጋኝወደ ጌታዬ እየተጣበቅሁ እዚህ ይደረሰኩት!ሚስት ያስቀመጥሁት 7ኛ ክፍል ሆኝ ብ17 አመቴ ነው ደስተኛ ነኝ

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 5 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል የኢትዮጵያ ሰው ፈልገው ነው ድሀ የሁንም ኢትዮጵያውያ እምቅ ሀብትአላት

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 4 หลายเดือนก่อน

    እረ ወደአረብ አገራት መኖሪያቤት ስራ የሚሰደዱትን ባገራችን ላይ የሚሰራበትን መንገድ ማመቻቸትና ስደትን ማስቆም ፅድቅ ነበር❤

  • @DagimGoa
    @DagimGoa 5 หลายเดือนก่อน +1

    Hiyiwote banite mikinyat tekeyiruwal❤❤❤ egzbher yisitilegn netsiye package silitena wosijiyalehu❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @MelatZebene
    @MelatZebene 3 หลายเดือนก่อน

    amazing koyta nber fetari yebark!!

  • @dawitasgdom2087
    @dawitasgdom2087 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @HanaAbera-gb9jf
    @HanaAbera-gb9jf 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing study so thank you netsi

  • @KidsHemenShow
    @KidsHemenShow 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @shikurnega3981
    @shikurnega3981 20 วันที่ผ่านมา

    Yahhhh

  • @mulubilili4610
    @mulubilili4610 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔመልካምመየምህርአድሜከጤናጋይሰጥህምትህበሰማዉየሚልጠገበዉሁኖበኛለ

  • @nardosyohanes9867
    @nardosyohanes9867 5 หลายเดือนก่อน +5

    ማራዘም የተባለው የኔም ችግር ነው የምር💔

  • @afro-line6100
    @afro-line6100 หลายเดือนก่อน +1

    Can you guy's tell me where I can attend this please?

    • @genuinestage
      @genuinestage  หลายเดือนก่อน

      For more information contact phone number 0913566271

  • @entisarmu4910
    @entisarmu4910 5 หลายเดือนก่อน +1

    Netsi ante jegna neh

  • @haftomhailu2706
    @haftomhailu2706 5 หลายเดือนก่อน +2

    Abo netsi ymechk