በርች የኒ አንበሳ!! ታደርጊዋለሽ ዋናው ጤና ነው የማይደረግ ነገር የለም በዚህ ምድር ዋናው የተሰጠሽን በረካት በደንብ ካወቅሸው። በጣም ቀላል ነው። keep in mind that life is to short you have to enjoy what ever journey you are going through now. It is a matter of time you will get to your destination. Make sure you enjoy the movement. My daughter ones told me “ mommy while you are worry about the future you are westing your time now.”
THis is the right person for ethio. Ethiopians change is not coming at one night off. Change is the process of walking to words your own plan and projects to achieve your goals. It never required age limits and sex. The only thing is to stick to your plans and projects. You Should know your plan carers. ( Success required a deciding bold move ) Yonas MCR UK
ዋው ይሄ ልጅ እና ማን ያዘዋል ትውልድ አንቂዎች ናቸው እባክህ እንደ ማን ያዘዋል ታች ወርደህ ተማሪዎችን ህፃናቶችን አንፅ አስተምር የአሁኑ ትውልድ አብዛኛው አይምሮው የሞተ ነው ስነ ወርቅ ስሙ ደስ ይላል
በቃ እንደዚህ አይነት ወጣት ሁኑ እስኪ ውጡ ከዘር ማባላት ዋው ነው እኮ😍🙏👈👍👍
ለኔ የምትናገራቸው ቃላቶች በውስጤ ትርጉም አላቸው እየተለወጥኩ ነው አመሰግናለው ተባረክ!!
የውነት እኔም ልል ነበር ስነወርቅ ሠሠለት መፅሃፍ ላይ የወደድኩት ካራክተር ዋው እህትህ ብልህ ናት ስምህን ለምን እደተሠየመ ስታስብ ሁሌም እውነት ጋ ትቆማለህ አድ ለእውነት የሚቆም ሠው ሠታናለች ማሸአላህ
የመፃፉ ርእስ?
@@hananGalam-Makeup አወ ነው
@@zhara1212 የመፃፍ እርሰ ሠሠለት ወይሰ ሰንሰለት የት ይገኛል?
@@selammesganaw3899 ሠንሰለት
የእውነትም ስነወርቅ ስወዳቸው እኮ እውነት ምርጥ ነቸው 2ለቱም
አንተ እራሱ አንድ መፃፍ ነህ ለኔ አመሰግናለው I love to hear you every day 💪🏽💜💜
Selam endet lenagegna enechelalen plz
Ewnetm snewerk egzihebher yetemesegene yhun
ክርስቶስ በዚህ በኛ ዘመን ቢኖር ኖሮ ምን ሊፈጠር እንደሚችል አስባችሁታል?እስኪ አስቡት ሁሉ በእጁ የሆነ አምላክ ሰው ሆኖ ወደዚህች ምድር ላይ ሲመጣ ከአፉ ይወጡ የነበሩ ቃላቶች ለነፍስም ለስጋም እጅግ በጣም ጠቃሚዎች ነበሩ ብዙዎችን ያነቃቃ ነበር ብዙዎች ሲከተሉት የነበሩት ለተለያየ ምክንያት ነበር መልኩን ለማየት በጣም ያምር ስለነበር ተዓምራቱን ለማየት ለሆዳቸው ሲሉ ትንሿን ነገር ስለሚያበዛ ሆዳቸውን ለመሙላት ይከተሉት ነበር ተጠቃሚዎቹ ግን 12ቱ ደቀመዛሙርት ብቻ ነበሩ ዛሬ በኛ ዘመን ቢኖር ኖሮ ስንቶቹ የመንፈስ ስብራታቸው ሊጠገን እንደሚችል ማሰቡ አይከብድም ለዛውም በስጋም በነፍስም ጭምር ማለት ነው ይህ ማለት ዓላማችንን እንድናውቅ ይረዳን ነበር ዓሳ ያጠምድ የነበር ቅዱስ ጴጥሮስ የቃሉን ትምህርት ስለተማረ ዓላማው ሰዎችን ወደ እግዚአብሔር ማምጣት ነበር ዓላማው እንጂ የቀድሞዉን ስራ አልነበረም መስራት የጀመረው ከዓላማዎች ሁሉ የላቀ ዓላማ ማለት ይሄ ነው
እዉነትም ስነ ወርቅ ስሙ ይገባሃል
መታደል ነዉ ጀግናነህ እኔ አላማየ ልጄ ነች እራሴን ጀግና ሴት ነኝ ተመስገን
Excellent dialogue! He is not a motivational speaker… He is bigger than that. I really love this guy.Very articulate and inspiring.
#መንፈሳዊ ህይወት ካለን ሌላው ቀላል ነው ⚠️ ስነወርቅ ምርጥ ሰው 👈
ሥነ ወንድሜ እንዲያው ፈጣሪ ይጠብቅህ ለኛ ከፈጣሪና ከውድ ቤተሠቦችህ የተሠጠህ ሥጦታችን ነህ ለኔ ትለያለህ ወንድሜ ሥፀልይ እንክዋን አሥብሀለሁ ምክንያቱም በፀሎቴ እንድበረታ አርገህኛል ለዚያም አሥብሀለሁ 🙏🙏🙏😍😍😍😍
Benatshe sewedew selkun sechhni
@@betelhemgirmachew8241 እሸ ውዴ
ዋው ድንቅ ነው እባክህ ህፃናት ልጆች ላይ በሳምት አንዴ ብታካፍላቸው ወንድም ስነ ወርቅ ታዩ ትውልዱ ስለጥላቻ ተምሮ ሃገር ለማፍረስ ከሚሮጥ ፣ ይህን ምርጥ ገቢ ሃሳብ ብታስጨብጣቸው
በጣም የምወደው የማከብርው ወንድሜ በጣም ድንቅ ሰው ሰነ ወርቅ ተየ ከበርልኘ አባቴ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ዋው!!! በጣም ልዩ ንግግር ነው እውነት እኔም አላማዬን ለማሳካት በተስፋ መቁረጥ ስሜት ውስጥ እዋኛለሁ እና እንዲህ አይነት motivated የሆነ ንግግር ስሰማ focus አደርጋለሁ እናመሰግናለን!!!
በርች የኒ አንበሳ!! ታደርጊዋለሽ ዋናው ጤና ነው የማይደረግ ነገር የለም በዚህ ምድር ዋናው የተሰጠሽን በረካት በደንብ ካወቅሸው። በጣም ቀላል ነው። keep in mind that life is to short you have to enjoy what ever journey you are going through now. It is a matter of time you will get to your destination. Make sure you enjoy the movement. My daughter ones told me “ mommy while you are worry about the future you are westing your time now.”
@@saramogos3030 u are correct Darling I will do it, thank u very much!
Betem thanks Lee enate temert betem yee tekeyurkuti new
Ma sha Allha betam gobez neh endate aynet Ayabzalen Wetatu yekyeral In sha Allah
ወንድሞቻችን አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርቱሉን ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን
Alaman yegeletsebet ababal betam Arif new, enamesegenalen selam Le ethiopia
ትክክል አላማህንና ፈጣሪህን ይህልክነው እድልግን. በጣም አስፈላጊ ነው ሁሉም በእድሉ. ይኖራል
ስምህ በትክክል ይገባሀል ልዩ ነህ ወድሜ
ትምህርት መማር መመረቅ ማግባት መዉለድ ኖርማል ነው ዩኒቨርስቲ ብትገባም ትመረቃለህ ቤተሰብ ያዉ ያስተምራል መመረቅህ አይቀረም ስለዚህ ኖርማል ነው ግን ስነ ወርቅ የሚለው ከዚህም በላይ መሆን ይቻላል ነው የሚለን ( ስነ ወርቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏
በጣም የማደንቅህ ልጅ ባንተ ትምህርት በተግባር ተለውጫለው
Brave boy live long time 👍👍👍
ስነ ውድ ውንድማችን በእውነት አንተ ትለያለክህ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛሁ ኑርልን ስጦታችን ነህ አንተ
ማርያምን ይህ ሰዉየ ሂወቶን ቀይሮታል ብርታት ሁኖኛል🎉❤
i was sleeping before i listen this than now I'm weaking up and doing my things thank you
_ዋው ሁለት ምርጦች ከጥሩና ገንቢ የሆነ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት በጣም አናመሰግናለን እውነትም ስነ ወርቅ ሲናገር ከውስጡ ስለሆነ የሚናገራቼው ቃላቶች ሁሉ ከልቤ ነው ሰርስሮ ነው የሚገባው ባርናባስም እናመደግነሰለን ተባረኩ በእውነት ቃል የለኝም ❤️❤️👍👍ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችነንም ሰላም ያድርግልን💚💛❤️_
ሰነወርቅ ገለፃህ እጅግ ያረካኛል።ግን ልጠቁምህ የምፈልገው ''እውነት ለመናገር ''የምትል ሓረግ ባትደጋግማት መልካም ይመስለኛል።ምክንያቱም በምትናገረው ነገር ጥርጣሬ ያደረብህ ያስመስልብሃል።አንዳንድ ቪድዮዎችህን መለስ ብለህ ስማቸው።በተረፈ ለኔ ምርጡ ጀግናዬ ነህ።አመሰግናለሁ
በጣም ምርጥ ሰው ነህ ሰነውርቅ አድናቂህ ነኝ
Behewete agere segeba mene yakele hiweten endekeyerekew lenegerekena lamesegenek filegalew you are number 1
Welcome ስነወርቅ ስለ ህይወት የገለፅከው አገላለፅ በጣም ጉሩም ነው
migerm hasabochin ansitachiwal betam bizu timirt aginichalew tebarekulign!
Betam keberelen senework betam emadenekew ena emeketatelew motivator neh.....🙏🙏🙏🙏
እናትዬን ይደገምልን ይህ ሰው
የራሱ ቻናል አለዉ ብታይ ምክሩ ሁሉ በጣም ደስ ይላል
በጣም ደስ ይላል በርቱ ያብዛችሁ
ጋዜጣኛው በርናባስ እስከነስምህ ያተም ደስ ይላል የደስታ ልጅ ትርጉም
ልዩ ቆይታ---እጅግ እስደማሚ ድንቅ የሆነ ጭውውት ነው::
I am in love with senawork 🙏❤️😭😭
Betam gobez gazetegna nek egzybher yibarki
Wow betam tekime melket nwe fetri yberkacu enmsgenaln 👏👏😍😍💚💛❤👌🙏
wow !!!!!!!! Thanks !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እናመሰግናለን ከልብ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያቀረባቹሁልን አስተማሪ ነው 🙏👍
ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ በዚህ ቨድዮ ሁሉም የኔ ጥያቄ ነበር በሚገባ ተመልሳለ እግዚአብሔር ይባርካቹ በርቱ እኔም አላማዬ መንፈሳዊ ክርስትያናዊ ንሮ መኖር ነው ክርስትያናዊ ንሮ ላይ
ደስታ አለ
እረፍት አለ
ምስጋና አለ
ፀጋ አለ
ፀሎት አለ
በረከት አለ
በህይወት የምያስፈልግህ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይሰጠሃል ከእኛ ሚጠበቀው እጃችን ወደ እሱ መዘርጋት መገዛት መታዘዝ ነው የሰው ልጅ ስትለምነው ደስ አይለውም እግዚአብሔር ግን ስትለምነው ደስ ይለዋል እጥፍ አደድርጎ ይሰጣል 💒❤
Wowww betam des yemil astemary program neber. Thanku
ሥረዉን በጣም ነዉ ደሥእሚለኝ እኔንም ለዉጦኛል ሥሙን አለዉቀዉም ነበር ሥለወኩት ደሥብሎኛል
ተባርክልኝ በርታ
Wowowow tabareku hiwotin yemi kayre hasb new yetawoyayachu❤❤🕊✅✅✅💪!!ሰው ሰውን አጥቶ መኖር ይችላል ግን ፈጣሪውን ከጠነው ተስፋ ይጠፋል እኔ የጠውት አበቴንና እናቴን የምወደው ፍቅራኛዬን ብቻ ቡዙ ነገር አጥቼም ተስፋ በእግዚአብሔር ላይ ስለ ምያደርግ አልተጎዳሁም ህልሜ ለበደሉኝ በመልካም ለመመለስ ነው ።
ENKANEME. EGZABHRE.RADAASH.MRIYYA🤔😢😢
Reaily you are best techer
Betam gobez sew neh. Berta.
Tabaraki kanan asamarekaw
ዋው በጣም አስተማሪነው እናመሰግናለን
የእውነት እግዚአብሔር ፀጋን ሲሰጥ እንዲህም አለ ዘመንህ ይባረክ
አንበሳ ነህ ደግሞ በጣም የገረመኝ ምንጊዜም መንፈሳዊ ህይወት ታነሣ ለህ ቀጥልበት!!!
አለሞዊ እና መንፈሳዊ እውቀት በደንብ ሲዋሀድ የሰው ልጅ ጥበበኛ ነው የሚሆነው። ምክንያቱም ነገሮችን በጣም በተለያየ እና ሰፉ ወይንም ሁሉንም ባማከለ መንገድ ነው የሚመለከተው። ለዚህም ነው በዚች ምድር ሰንኖር ነገሮችን የምናይበት መንገድ በጣም ማስታዋል የተሞላበት መሆን እለበት።
እኔም ሁሌ የሚደንቀኝ እና የሚያስደስተኝ ነገሩ ስለ መንፈሳዊ ህይወት ሲያነሳ💘💘
በጣም ልክ ነሺ 😍😍
በጣም ነዉ ምወድህ የኔ መካሪ መንገዴን ተስተካከለ😍😍ኣመሰግናለዉ ኑርልን
Betam astemari Koyta
ስለእውነት በጣም እናመሰግናለን አደስምህ ጀግና
Seneworeki betami adinakihi negne.ewunetem seneworki nehi eshi.erimi ena tenanyesitilin.
በጣም እና መሰግናለን. ስነወርቅ
THis is the right person for ethio. Ethiopians change is not coming at one night off. Change is the process of walking to words your own plan and projects to achieve your goals. It never required age limits and sex. The only thing is to stick to your plans and projects. You Should know your plan carers. ( Success required a deciding bold move )
Yonas MCR UK
በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው የተውኩትን ንባብ እንድጀምር አስገደደኝ
Very motivating video.thanks berna
Jim Rohan's and Tony Robbins changed my lifestyle
Ejig betam new yemadenkh hule adamitkalew berta
ሰነወረቅ ምርጥ ሰው በጣም ነው የማደንቅህ እሺ አላህ ይባርክህ እሺ
I love the way you explain!!!
በጣም አነመሰግናለን መልካም ሞሽት
You are Amazing!!Thank you!!
Betam Asfelagi sew Ametahelen Yemayetegeb sew !! Leb yalew Lib yebel It’s very expensive man I appreciate you Brother 🙏👏🏼👏🏼👏🏼❤️
በጣም ደስ የሚል ብቃት አለህ አለማድነቅ አይቻልም
I have this conversation was so nice very important I love the discussion
ጎበዝ ወጣት ነህ በርታልን
Btkkl nagen tiru argo maseb betam takame ngr nw✍️💯
Ahun gena nekaw ketelebet fetari yetebekeh 🙏🥰
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ከአንተ ብዙነገሮች እንጠብቃለን
Wow amazing ❤👋👍
ወንድም ስነወርቅ፡ በጣም ጥሩ ነው እየሰራህ ያለኸው ቀጥልበት። ስነወርቅ የሚለው ስም እንዴት ይከብድሃል? ትርጉሙን በደንብ ስታየው የወርቅ ጥናት እንደማለት ነው። አንተ ደግሞ ከወርቅም በላይ ነህና አይክበድህ። አንድ የጓደኛዬ ልጅ ስነወርቅ የምትባል የህግ ባለሙያ አለች። አባቷ ስሟን ከመፅሃፉ ገፀባህሪ እንደወሰደ ዛሬ ገመትኩ። ደስ ይላል በርታ!
ከማኻ ዝኣመሰሉ ከይንሰምዕ ብፖሎቲክኛታት ትሓሚስና ንፉዕ ቀጽሎ ጽቡቕ ስራሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ
wow betam geram sewu neh sinwork
እናመሠግናለን ስለምክራችሁ በጣም አሪፍ ትምህርትነዉ ዋው
እንኳንም በሰላም መጣህ ስነ ወርቅ ትምህርትህ እደት እንደሚመቸኝ አላህ ይጨምር ወንድሜ ድንቅ ወጣት ነህ ቀጥልበት የምትናገራቸው ነገሮች ጠብ የሚል ነገር የለውም 🇪🇹💪 እንዲሁም ፕሮግራሙን ጥያቄውን ያቀረብክ ሃሪፍ ናቸው አቀራረብህ በርታ
sebscribe argegn enem adergalew
Sene werek my hero ❤❤❤
Ewunetm sene werek betam new yemwodeh Allah yitebekeh 🙏
I admire you you are good teacher I appreciate you are very smart guy
Omg Fetari edmehin yarzmlign betam akebralewu ,,, hiwoten keyerkewu
አሪፍ ቆይታ ጥሩ ጥያቄዎች አስተማሪ መልሶች
Allah yechmerk abo
ድንቅ ቃለመጠይቅ ክውስጤ የመይጠፋ ምክር ነው ያገኘሁት ከልበነው ማመሰግነው ተባረኩ
you are really wonderful conversationalist and motivator .almighty bless you mind!!!
ወላሂ ደጋግሜ ነዉ የሰመሁት ቴንኪው ወገኔ በጣም ነዉ እምናመሰግነው
Inspire Ethiopia😍
ድንቅ ናክህ በርታልን የእውነት ቆም ብዬ እረሴን እዳይ ነው የረክህኝ አመሰግናለሁ
Sanwarq wow hero 😍😍😍😍😍😍
በጣም አመሰግናለሁ ቀጥተኛውን መንገድ ይመራን
Thank you my Brother God bless you and your family
ልክ ነው ሁሉንም እበሽ እይወክልም ማርፈድ። እኔ ለምሳሌ በጣም ካማላደርጋቸው ነገሮች እንድ ማርፈድ ነው። ልጃቻ ለአለፊት 6 እመታት እንድም ቀን ከትምህርት ቤት ለአንድ ም ደቂቃ ዘግይተው እያውቁም። ያውም በአሜሪካ ኑሮ ብዙ ነገሮችን ማድረግ ግድ በሚለን እገር። ለልጃቸ የምነግራቸው ነገር በህይወታችሁ ከምትመሩበት እንድ እና ዋነኛው ሰአት ማክበር እና እጠቃቀሙን ማወቅ ነው የምላቸው። ሁላችንም ሰአት እናክብር። ሰእት እለማክበር ብቻውን ብዙ ነገር ሰአት ሰለማያከብረው ሰዉየ ይናገራል።
Marketing course ante betsetgn the all A+ endmsera i hope i admire u the gentle men
ምርጥ ሰዉ አላህ ይስጥልኝ
በርታ አንበሳው ያንተኮንፊደንስና ምክሮችህ በጣም ያበረታቱኛል በርታ
Thank you
god bless you!
bro
Wow yemir migeza wiyiyit