ከእስልምና ወደ ቅስና እመቤታችን እየተገለጠች ድንቅ ነገር አይ ነበር !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka_media

ความคิดเห็น • 224

  • @edenfikir4867
    @edenfikir4867 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለቅድስት ድግል ማርያም እዴት አይነት ለዛ እዴት አይነት ትህትና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ይህንን ምስክርነት ለመስማት ያበቃን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 2 วันที่ผ่านมา +26

    ራእይ ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር እጅግ ድንቅ ነው እኔ እመሰክራለሁ ሀጢያተኛ ሁኜ ልክ እንደ ናትናኤል ብርሃንን በእውነት አይቻለሁ

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 2 วันที่ผ่านมา +41

    ቤቱ ያፅናህ እመብርሃን የምለመንሸ ነገር ለአባቴ ሰማእቱ ቤት አብቂኝ ከነቤተሰቦቼ።

  • @SaraAbata-ui2fq
    @SaraAbata-ui2fq วันที่ผ่านมา +5

    እርስወን የረዳች እመቤታችን እኛንም ትርዳን በፁሎትወ ያስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 วันที่ผ่านมา +12

    መመረጥ መታደል ነው በቤቱ ያጽናህ ፊትህ ላይ ይታያል ወዙን ደፍቶብሀል ፈጣሪ ያግዝህ ነጭና ግልጽ ልብ ነው ያለህ ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ያልከው ሁሉ መታረም ጥሩ ነው .
    በዚ አጋጣሚ መቸገር የለበትም የቻለ እንድናበረታታው ስልክ ካለው ብታስቀምጥ ጥሩ ነው

  • @AhmedDubai-i5y
    @AhmedDubai-i5y วันที่ผ่านมา +5

    ዋውውደስየሚልታሪክ ቃለሄወትያሰማልንአባታችን እኛንምሀጢቶኞችንበፆለትአስቡን❤አሜንን

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b 2 วันที่ผ่านมา +20

    ብዙ ክርስትያኖች ብዙ ሀይጣት ልክ ችበት የእግዚአብሔር ምህረት ትበዛለች በእውነት እውነት ነው በግራኝ አህመድ ግዜ ወደ ሙስሊም የተቀየሩ ብዙ ክርስትያኖች እንዳሉ ከተዋህዶ ታሪክ እናውቃለን እመቤቴ ደግሞ ለሰው ልጆች መዳን በተለይ ሙስሊሞችን በጣም ትጠብቃቸዋለች

  • @Sara09-j1m
    @Sara09-j1m วันที่ผ่านมา +3

    አመደቅ ታምር ነው አኔ አራሴን ነው ያነበብኩት አመገርም ታሪክ ነው አግዚአብሔር አዳንተ ያድርገን አዉነት አግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ይስጥህ አመቤት ድግል ማርያም አደሜን ከነ በተሰቡሁ ትፅብቁሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @EthioPia-b9d
    @EthioPia-b9d วันที่ผ่านมา +11

    መመረጥ ነው ሁሌም በቤቱ ያኑርህ

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan 2 วันที่ผ่านมา +11

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ድንግል ማርያም በቤቱ ታፅናህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 2 วันที่ผ่านมา +13

    በእግዚአብሔር መጠራት መመርጥ ነው ክብር ለእርሱ ነው

  • @Meseret-oj8og
    @Meseret-oj8og 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለምስክርነት መብቃት እኮ መታደል ነው.
    ዘመኖት ይባርክ የመዳኛና የመባርክ ዘመን
    ያርግልን አሜን

  • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
    @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 2 วันที่ผ่านมา +66

    እማይዬ እናቴ እኔም ልቤ ሸፍቶብሽ መለሽኝ፣የአንድአመት ልጄ እማ እማ እያለ ቀኑን ሙሉ ስእል አድኖሽን ሲስም ይውላል፣ ፈወሽኝ፣ቤቴን ኑሬዬን ባረክሽ፣ፍቅርሽ ይለያል ርህራሄሽም ይለያል የሰማያውም የምድራም እናቴ እማምላክ ❤❤❤፣ወንድሜ የሳ ፍቅር ልዩ ነህ መመረጥህ ደሞ እድለኛ ነህ

    • @hfj4001
      @hfj4001 2 วันที่ผ่านมา +4

      እማምላክ እሱ ትሁነሽ ፀልይ

    • @TnsTens
      @TnsTens 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
      @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 2 วันที่ผ่านมา

      @@hfj4001 አሜን አሜን እንቺም/አንተም በፀሎትሽ አስቡሽ እህተ ስላሴ

    • @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
      @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ 2 วันที่ผ่านมา +1

      ርህርህተ ህልና እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በልጅሽ አድራ ትፈውስሽ የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ስሚ የምትሰሚ ከሆንሽ ደሞ ጠንክረሽ ፀልዪ እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን

    • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
      @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 2 วันที่ผ่านมา +4

      እህት ወንድሞቼ አመሰግናለሁ እማምላክን፣ ፈውሳኛለች፣እግዝያብሄር ይመስገን ፈወሰችኝ ብዬ ነው የፃፍኩት ወይም አማርኛውን በደንብ አልፃፍኩትም ይሆናል ይቅርታ፣ ፍፁም ጤነኛ የለመንካትን ሁላ አርጋልኛለች እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን፣ለእናንተም እንዲሁ ይደረግላችሁ

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 วันที่ผ่านมา +3

    አቤት መታደል ክርሰትና እሚገባህ ሰትመርጥ ነው ወንድሜ እግዜአብሄር መጨርሻህን ያሳምርው

  • @abetuyikirbelen9391
    @abetuyikirbelen9391 2 วันที่ผ่านมา +7

    የተዋህዶ እመቤት ድንቅ ናት ❤️

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 2 วันที่ผ่านมา +16

    በቤቱ ያፅናዎት እድሜና ጤና ይስጥዎት ድንግልማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍናችሁ

  • @Titi-ol7tu
    @Titi-ol7tu วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን መጣህ አናቴ እመቤት የእግዚአብሔር እናት መጨረሻህን ታሳምረው በጣም ደስ ይላል ከፍ ከፍ በል

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud วันที่ผ่านมา +3

    እናታችን ቅድስት ድግል ማርያም እንኳን እርዳቾት አባታችን ከርስቶስ ሲመርጥ ❤❤❤❤❤❤

  • @እፍታህወለተመድህንእማፍቅ
    @እፍታህወለተመድህንእማፍቅ วันที่ผ่านมา +4

    በጸሎቶ ያስቡኝ ከነቤቴስቤ ወለተመድህን ስደተኛው መጨረሻችኝ ያሳምርልን እግዚአብሔር

  • @የአምላኬእናትማርያም
    @የአምላኬእናትማርያም 2 วันที่ผ่านมา +14

    የሁሉ እመቤት ቅድስት ኪዳነ ምህረት የነገርኩሽን የለመንኩሽን አደራ❤ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ጻድቁ ተክለ ሐይማኖት ልመናየን አደራ

    • @IsralSeged
      @IsralSeged วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl วันที่ผ่านมา +3

    ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ አማላጅነት አይለየን እንዴት መታደል ነው

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 วันที่ผ่านมา +3

    አቤት መታደልህ ወንድማችን ፡ መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🤲💚💛❤️

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን፡፡ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg วันที่ผ่านมา +2

    እግዝአብሐር አረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም ሙዝሙር ዳዊት 22❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
    @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 2 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚኣብሔር❤ይጠብቃቹ❤መምህሮታችን❤እመ ኣምላክ❤ትጠብቃቹ❤

  • @BerhNAn
    @BerhNAn วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ የህይወት ታሪክ እግዚአብሄር ልቦናይስጠን የእግዚአብሄር መገድ እድንከተል ያድርገን

  • @Memhirelyas
    @Memhirelyas 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቀሲስ እድሜ ይስጥልን በቤቱ ያፅኖት

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረበቶ ይደርብን በፀሎቶ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እበኮትን

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 วันที่ผ่านมา +3

    ድንቅ ነዉ ስራዉ ተመስጨ ነዉ የተከታተልኩት በቤቱ ያፅናዎት

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 2 วันที่ผ่านมา +10

    እሰይ ተመስገን መድሃኒአለም ለዚህ ክብር ያበቃህ

  • @munamunna4529
    @munamunna4529 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሂር ይመስገን ከመጠራት በላይ መመረጥ እንኳን ወደእውነተኛይቱ እምነት መጡልን ተመስገን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አ ባታችን እመብርሐን እንኳን መለሠችህ በጣም የሚደቅ ደስ የሚል ነበር አገላለፅህ እደዚህ አይነት የንስሐ አባቶችን ያብዛልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወደቤቱ ያፅናህ

  • @abbanahusenay
    @abbanahusenay วันที่ผ่านมา +4

    ወንድም መምህር እንግዳ ወርቅ እና ... ጠንከር በሉልን ።

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu 2 วันที่ผ่านมา +11

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እመቤቴ ማርያም እኔንንም እስከነሀፅያቴ ለደጂሺ አብቂኝ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiochickenfarm8773
    @ethiochickenfarm8773 2 วันที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሄር ይመስገን በመንፈስ ቅዱሰ የተቀኜ ንግግር ትምህር እግዚአብሔር ሲጠራ እደዚህ ነወ በራሴ አፈርኩ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስቱን ያዉርሰልን አሜን 🙏🏾

  • @Emebat-w5t
    @Emebat-w5t 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክብር ምስጋና ለናቱ ለናታችን ለቅድስት ድግልማርያምይሁን ከፀሀይ መዉጫ እስከ ፀሀይ መጥለቂያ የእግዚአብሔርስም የተመሰገነ ይሁን❤

  • @hailuyoftahe6236
    @hailuyoftahe6236 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    ክብር ለእናቴ ኪዳነምሕረት

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተዓምር ነው። ፊተኞች ኋለኞች ይሆናሉ የተባለው ነው። በረከታቸው ይድረሰን🙏 አዛኝቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁሉ ልቦና ትስጥልን❤

  • @IbraSH-q2i
    @IbraSH-q2i 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውይይ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እመብዙሀን አትራቅህ አትራቀን ዶርቃዎች እናመሰግናለን አባታችንን ስላቀረባችሁልን

  • @avg4628
    @avg4628 วันที่ผ่านมา +3

    በፆሎት ያስቡኝ ወለተ እግዚ ,,ወለተ ጊወርግስ

  • @tgsttezera2530
    @tgsttezera2530 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እርስውን የረዳች እመቤታችን እኛንም ትርዶን በፀሎትው ውለተ ማርያም ብለው

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይግርማል እግዚአብሔር ለኛም እንድያለ እምነት ስጠን 🥲 ፉፁም እምነት በጣም ይድንቃል እግዚአብሔር ብቻ ይመስገን አሜን. የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፉፃመህን ያስምርል አሜን.. ❤️

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰቦዎ ያድልልን
    የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በቤቱ ያጭናልን!!!!

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 วันที่ผ่านมา +2

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-me3ld7eu6l
    @user-me3ld7eu6l วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ነው ደስ የሚል ታሪክ ነው በእድሜ በጤና ያኑርልን አባታችን ወንድማችን

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በስመ አብ ፀናት እና አሁን እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን 😢 እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን ያልብሰዎት በፀሎተዎ ይማረን አባቴ. ፊተዎ እደ ጧት ፀሀይ ያንፀባርቃል ጌታ ሆይ እባክህ ከተመረጡት ደብልቀኝ ባደብልቀኝ እንኳ የተረገጡትን እርግጥ ፍቀድልኝ ጌታ ሆ በረከታችው ይደርብኝ እዴት ያስቀናል ግን ፅናት ተስፋ እምነት ፍቅር አቤት አምላኬ ስቱን አደለዎት አባየ ❤❤❤ወንድሜ አካውንት ቁጥራቸውን ቁጥራችውንም አስቀምጥልን እባክህ አደራውን ካተ ጥየ አለሁ ????

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን ❤

  • @liya7235
    @liya7235 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እርሶን የመረጠች እመ ብርሀን ሁላችንንም ትምረጠን
    ከይቅርታ ጋር ቅዱሳን መላእክትን ስንጠራቸው ከነ ክብራቸው ከነ ማእረጋቸው ቢሆን ይመረጣል
    ማለት ቅዱስ የሚለውን መጥራት ባንተው ጥሩ ነው አመሠግናለሁ
    አንድ ሠው ስለ ቅዱስ ሚካኤል ወይም ስለ ቅዱስ ገብርኤል እየመሠከርን ቅዱስ የሚለውን ቃል ለምን አንጠራም ያ ስህቱት ነው ብሎ ውስጤ ይከፋዋል ግን ይቅርታ ይደረግልኝ እኔም ምንም እውቀት የሌለኝ ምስኪን ሀጥያተኛ ነኝ
    አመሠግናለሁ በርቱልን አባታችን

    • @user-px4so1qm2n
      @user-px4so1qm2n วันที่ผ่านมา +3

      ሰላም ከሁሉም ጥያቄ ያልገባኝ ቅዱስ መላክቱን እና ቅዱሳኑን ያለክብራችው ጠራሁ እደ ከሆነም እቅዱሳኑ ስር ወድቄ ይቅርታ ጠይቄለሁ ቅዱሳኑ እና ቅዱሳን መላክቱን ማለት ነው አመሰግናለሁ እግዚሐቤህር ይባርክልኝ

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ሲጠራ እድዚህ ነውቃለህይወት ያስማልን መንግስቱን ያውርስልን አሜን

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 2 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @hannaankelabf3906
    @hannaankelabf3906 วันที่ผ่านมา +3

    ክብር ለድንግል ማርያም

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድሜ ኤርሚ እውነት ደስታዬ ወሰን የለውም ሁዋለኞቹ ፊተኞች ይሆነሉ የሚለውን ቅዱስ ቃሉን በወንድሜላይ በማየቴ ያምላኬ ድንቅ ስራው ገረመኝ ደነቀኝ እውነት ደስ ብሎኛል

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልል እመብርሃን ክብር ምስጋና ይድረስሽ

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 2 วันที่ผ่านมา +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እመ ብርሐን የስደት ስንቄ ምስጋና ይድረስሽ አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 2 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ህይወትንያሰማልን 🙏🙏

  • @derejedere3879
    @derejedere3879 2 วันที่ผ่านมา +2

    An example of extremely high level Christians life. Very interesting interview, God bless you all and St Mary.
    Thank you

  • @user-ps7yz2xo2m
    @user-ps7yz2xo2m 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሲጠራ እኮ እፁብ ድንቅ ነዉ ስራዉ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ❤❤❤እምየ ኪዳና ምህረት ለኔም ለደጅሽ እንድበቃ ፆሎትሽ ቃል ኪዳንሽ ይርዳኝ በስደት ሓጥያቴ በዝቶ መቋቋም ኣቅቶኛል ኣደራሽን እርጂኝ😢😢😢😢

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b 2 วันที่ผ่านมา +8

    🎉አላዬና ዳዊት አልተቻላችሁም ስታምሩ በርቱ 🎉

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድንግል ሆይ እኔንም ልጆቼንም ባርኪን🙏 በደላችንንና ሃጢያታችንን ሳትመልከች የምህረት ቃልሽን አሰሚን❤

  • @TigistTerefe-b7j
    @TigistTerefe-b7j วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሄር ይመስገን ሰላሁሉም ነገር

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 2 วันที่ผ่านมา +5

    ደስሲል የመብርሀን ደግነት አማላጅነት🙏🙏🙏

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg วันที่ผ่านมา +3

    እግዝአብሐር ይመሰገን አዎ እወት ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MamaMama-d6e
    @MamaMama-d6e 2 วันที่ผ่านมา +1

    በቤቱ ያፅናክ ወድሜ ሓለኞች እፊት ፊተኞች ሓላ ይሆናል ትሕትናዎት ይገርማል የተጠሩ ብዙዎች የተመረጡ ጥቂቶች

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ❤❤❤❤በቤቱ ያፅናልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፀገዉን ያብዛልን❤❤❤❤

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
    @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ 2 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን ፫❤❤❤❤ቃለ ሂወትን ያሠማልን በእውነቱ

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤መታደል ነው እመቤቴ የራማዋ ንግስት እርጅኝ በሰላም ሀገሬ መልሽኝ።

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 วันที่ผ่านมา +2

    Esyeeeee eleeee eleeee Egziabeher yimesegen lesu mene yisanewal keber le kedest dengel Mariyam

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 2 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብዙሀን ሁላችንንም ትጎብኘን ኢትዮጵያን ለልጅሽ አሳስቢልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 2 วันที่ผ่านมา +3

    Lebe Yewahen Egziabeher yefelegal Fetenachen bibezam kechelema gudeguwad yaweetanal!!!!!!!

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @yoditogbakristos1809
    @yoditogbakristos1809 2 วันที่ผ่านมา +3

    በስምአብ እግዛብሔር ይመስገን ተመስገን❤

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Esyyyyyyyy elelel elelel elelel 👏🏾👏🏾👏🏾 egzabhre ymsgene 🤲🏾🤲🏾🤲🏾 amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 egzabhre bebtuu yatsenke 🤲🏾🤲🏾🤲🏾 orthodox mehonee metadele new fitrii yehulunem hewtene yadeslne wedee qenachuu orthodox yemelsacheu amen amen amen 🙏🏾⛪🙏🏾

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመስገን እካን ደና መጣችሁልን. ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እህት ወድሞቼ ሰማቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለደጁ ለበረከት ለመዳን ያባቃን ከታሰርንበት እስራት ይግታን

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal วันที่ผ่านมา +4

    ከሰይጣን እስራት ያስመለጠን አምላክ የተመሰገነይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghada1723
    @ghada1723 2 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር.የምሰግን.❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girmagebeyehu-ns2cz
    @girmagebeyehu-ns2cz วันที่ผ่านมา +2

    እግዚሐብሄር አምላክ እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ

  • @ጎዶለያስ-ፈ3ጰ
    @ጎዶለያስ-ፈ3ጰ วันที่ผ่านมา

    እመብረሀን አዛኚቷ ወድሜን ፈውሺልሺ 😢 በፀሎታቺሁ አስቡልኚ ሁለቱም እጁ እየተቀጠቀጠ መብላት አቃተው ደለጎ ኪዳነምህረት ጥረው

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
    @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ 2 วันที่ผ่านมา +5

    እንዳትሄዱ ጉዞ እባካችውበኦሮሞ ክልል ስለምታልፉ በድንገት መታገት አለ ጉዞ የምታዘጋጁት እባካችው ህዝቡን አታሳፍኑ ምን አለበት ደህና ጊዜ እስከሚመጣ በመድኃንያለም አትውሰዱአቸው በእግዚያብሔር ይሁንባችው

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በቤቱ ያፅናልን❤

  • @MMm-u4r
    @MMm-u4r วันที่ผ่านมา +2

    Amen ❤❤❤amen ❤❤❤amen ❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 วันที่ผ่านมา +2

    ኪዳነምህረት እናቴ እንደናትነትሽ እናቴንና አባቴ ናፍቀውኛል ለአይነ ስጋ አብቂኝ በናፍቆት ተቃጠልኩ እመትህትና አማልጅኝ

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን አይዞን ድንግል ትርዳሽ እኔም አለሁ እግዚአብሔር ቤተሰቦቻችንን ለመቀላቀል ለማየት ያብቃን

  • @oromtitiiintalashawaa5094
    @oromtitiiintalashawaa5094 2 วันที่ผ่านมา +2

    AMEN AMEN AMEN ❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg วันที่ผ่านมา +2

    እግዝአብሐር ይመሰገን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቼርነቶ ይሰቦይ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tsgehaylay-ns8pv
    @Tsgehaylay-ns8pv 2 วันที่ผ่านมา +3

    አግዝኣብሄር ይመስገን ክዳነ ምሕረት ለኛም ትድረስልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @SaLm-gh5ht
    @SaLm-gh5ht วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመሰገንአሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮ቃለህይወት ያሰማልን😢😢😢😢ፀጋውን ያብዛልን😢😢🎉🎉🎉😢😢😢❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉😢

  • @እፍታህወለተመድህንእማፍቅ
    @እፍታህወለተመድህንእማፍቅ วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይነገር ስጦታው

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 2 วันที่ผ่านมา +1

    ስልካቸው ቢፀልዩልን ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 2 วันที่ผ่านมา +1

    እረዴት በረከተሆት ይድረስን ልብ ይነካል እሱ ካልጠራ ምንም የሚሆን የለም 🙏🙏🙏

  • @dankitudabalee3720
    @dankitudabalee3720 2 วันที่ผ่านมา +3

    Igzaber masgen 🙏🙏🙏❤❤

  • @yayayaya1455
    @yayayaya1455 2 วันที่ผ่านมา +3

    Emebete ygetachen enat yale anchi amalajenet hiwot yelegnem aldenm enenem asbign adegnign endemetasbign ematseneshalehu amen

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 2 วันที่ผ่านมา +6

    ,እግዚአብሔር ሁሉንም በቤቱ ይሰብስብ።🎉🎉🎉

  • @werkenishwerkenish1186
    @werkenishwerkenish1186 2 วันที่ผ่านมา +3

    ተመስገንተባረክቃለህይውትያስማልን

  • @elroitube27
    @elroitube27 2 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳንም እግዚአብሔር እረዳችሁ ድንግል ማርያም ለሌላ ሀይማኖት ተከታይ የምታደላ ይመስለኛል ለብዙዎች ስለምትገለጥላቸው

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 2 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ይገርመኛል

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k วันที่ผ่านมา

      እዉነት ነዉ። ጤነኞች ባለመድሀኒት አያስፈልጋቸዉም ለበሽተኞች እንጂ ብሎአል ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ። ብዙ ጊዜ በገዳም ቅጠል እየበሉ በፆምና በፀሎት ተጠምደዉ ሌት ተቀን የሚያገለግሉት ቅዱሳን ያላገኙትን የጌታንችን የመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስና የእናታችንን የቅድስት ድኖግል ማርያም ተአምራት የሚያዩት የሚሰሙት በሀጢያት የተዳደፉት ናቸዉ። ይሄ በንስሀ ስንመለስ የምናየዉና የምንሰማዉ ድንቅ ተአምር ነዉ።❤❤❤

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው። በረከትዎ ይደርብን❤

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 2 วันที่ผ่านมา +7

    ሌላው በአይናችን መስኪድ ላይ መስቀል ከሰማይ ወርዶበት በቁም በግልጽ አይተናል

    • @AhmedDubai-i5y
      @AhmedDubai-i5y วันที่ผ่านมา +1

      ከዛስእደትሆነሆነአስረጅንየግዛብሄርታምር

    • @TinaLoveyehelemhewot
      @TinaLoveyehelemhewot วันที่ผ่านมา

      Yete naw yemegerem naw

    • @user-km5ss1sw2v
      @user-km5ss1sw2v 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Wow egzabhre yemsgene 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾

    • @user-km5ss1sw2v
      @user-km5ss1sw2v 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Metadele new orthodox mehonee 👌🏾👌🏾☦️🇪🇹💞🫶🏾 hewtim 👌🏾 megdemi kerstose new🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @minasautotapiceria8575
    @minasautotapiceria8575 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @haymehayme7701
    @haymehayme7701 2 วันที่ผ่านมา +3

    ወድሜ በፀሎት አስበኝ ወለተ ሠበት ብለህ አተን የከለለች እመብርሀን ሠው እድሆን እድል እድሠጠኝ እባክህ

    • @ethiochickenfarm8773
      @ethiochickenfarm8773 2 วันที่ผ่านมา

      እህቴ ለሁላችንም እናት ነች ተሰማናለች ለአንዳዱ በምነቱ እዲፀና ነወ የም ትገለፀወ አንድ እና አንድ በንሰሀ በንፁህ ልብ ሆነን ብንማፀን ፀሎታችን ይሰማል እህቴ እሷ ታሰብሸ አሜን

    • @user-px4so1qm2n
      @user-px4so1qm2n วันที่ผ่านมา

      እህቴ እደምን ከረምሽ አይዞሽ ፈተናማለፍ ግድ ስለሆነ ነው እሽ አስባለሁ

  • @meroneshetu3703
    @meroneshetu3703 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደስ ሲል ክርስትናህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @elsa7399
    @elsa7399 2 วันที่ผ่านมา +4

    ስልካቸውን ወይንም አካዎታቸውን ባገኝ ደስ ይለኛል እባካችሁ ተባበሩኝ?

    • @user-pp7wk7lj2i
      @user-pp7wk7lj2i วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው በዚህ ቤት ውስጥ ውለታ መዋል እግዚአብሔርን ማግኘት ነው

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
    @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ 2 วันที่ผ่านมา +4

    ክብር ለድንግል ልጂ አሜን አሜን አሜን❤❤❤