እናቴን ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ወስጄ ይቅርታ ጠየኳት :

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
    storm-visage-3...
    #Inspiration #Resilience #Danaite #Hawassa #Motherhood #SuccessStory #Danaite
    #OvercomingChallenges #Empowerment #LifeJourney #Motivation #StudentLife #RoleModel #PersonalGrowth

ความคิดเห็น • 984

  • @fifegeru723
    @fifegeru723 วันที่ผ่านมา +245

    እንኳን ለስላሴ አደረሳችሁ ፍቅርና ሰላም ለአገራችን ይሁንልን❤👏

    • @issupetros2337
      @issupetros2337 วันที่ผ่านมา +4

      የስላሴ ሰፈር ልጅ ነው ደሞ ልጁ

    • @ashenafitajebe6936
      @ashenafitajebe6936 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amennnnnnnnnnnnnnnn.

    • @TesfayFkr-b4w
      @TesfayFkr-b4w 27 นาทีที่ผ่านมา

      አሜን ደምሩኝ ❤

  • @bahunegn
    @bahunegn วันที่ผ่านมา +147

    በጣም ኣስተማሪ እውነተኛ ታሪክ ነው።
    የልጁ ስሜት ከደስታ ወደ ሃዘን እንደገና ከሃዘን ወደ ደስታና ይቅር ባይነትን እንድንሰማና የልጁን የስሜቱን ኣገላለጽ እንድናይ ኣድርጎናል።
    ቀሪ እድሜውን ደስታ የሞላበትና የተስተካከለ ሕይወት እንዲሆን እመኛለሁ።

    • @erwdagirma9611
      @erwdagirma9611 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwetadonay6520
    @hiwetadonay6520 วันที่ผ่านมา +140

    ናይ ብሓቂ ጎበዝ፡ እግዚኣብሄር ምሳኻ ይኹን ዝሓወይ 🙏🙏🙏🇪🇷

    • @LIYANAENTERTAINMENT692
      @LIYANAENTERTAINMENT692 วันที่ผ่านมา +2

      Amen 🙏 🙏 🙏 🙏

    • @aleassefa
      @aleassefa 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      amen amen amen

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 วันที่ผ่านมา +85

    ቤተክርስቲያን እኮ የኛ ባለውለታ ናት እግዚአብሔር ትልቅ ደርጃ ያድርስህ

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 วันที่ผ่านมา +237

    ኡፍ ሁሌ ከኤርትሪያን ጋር ጨዋታ ሳቅ ነው እሄ ደግሞ ማር ነው አዲሳባ አድገው ኤርትራ የተላኩት ደግሞ ሲጫወቱ በሳቅ ይገሉሀል እረ ስላም እሄንን ህዝብ እድ ያርገን🙏

    • @Ethiopi134
      @Ethiopi134 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      አሜን

    • @sebkbur
      @sebkbur 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Amen Amen Amen

    • @selammiki4590
      @selammiki4590 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Amen

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌

    • @sporesu5853
      @sporesu5853 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Bak atakabdu ena and dictator fuchu hunu midakro ena manew hulum sew trum metfum sew ale ane rase Ertitrea ney

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube วันที่ผ่านมา +386

    ኢርትራዊ በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጥ እሩሩህ ለሰው አዛኝ ለናተ ቃል የለኝም የስደት ጓድኞቸም ናችሁ ❤የኔ ጊታ ወሪህ ሲጣፍጥ አይዞክ ከዛ ሱስ ያወጣችህ እናቴ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ አባትክም ይቅርታ ያረግልሀል በርታልን ወንድማችን❤
    አሸ ምርጥ ሰው ሽ አመት ኑርልን❤

    • @EthioMusic202
      @EthioMusic202 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-si6rb6cs3l
      @user-si6rb6cs3l วันที่ผ่านมา +2

      yena nat kalatochch betam des ylalu enamesegn alen egzabhar ybarksh

    • @TediRos-kt1gh
      @TediRos-kt1gh วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤🎉

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 วันที่ผ่านมา +4

      ኢሳያስ ቢለቃቸው ጥሩ ነበር

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 วันที่ผ่านมา +12

      እኔም በጣም ነው ኤርትራውያን የምወዳቸው

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. วันที่ผ่านมา +45

    ሰው ማጥፋቱን ያጥፋ ከጥፋቱ በላይ መመለሱ ያስደስተኛል ተባረክ ወንድሜ የኔ ወንድሞች መቼ ይሆን ይቅርታ አሰንኳን ባይጠይቁ ለራሳቸው ሲሉ ቢመለሱ የሁልጊዜ ፀሎቴ ነው እስቲ ፀልዩልኝ እመቤቴን ንገሩልኝ 😭

    • @DawaHotesa-so3oh
      @DawaHotesa-so3oh 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፈጣሪ ይርዳቸው

  • @hannayenatwalij2227
    @hannayenatwalij2227 วันที่ผ่านมา +75

    የእኔ አብሮ ማልቀስ😭 ምን ይሉታል ግን ልጁ ያስታውቃል ሀቀኛ ነው ሱሱ አበላሸው እንጂ አንጀቴን ነው የበላው ማርያምን ቅዱሰ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ነገር ይሰውርህ🙏

    • @EtheneshTadu
      @EtheneshTadu 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤😢✅✅🙏🙏🙏

    • @TgZeray
      @TgZeray 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Me too

  • @adiammisgna4910
    @adiammisgna4910 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +70

    ኣነ ኤርትራዊት እየ እሸቱ ብጣዕሚ እየ ዝፈትዎ ካብኡ ብዙሕ እየ ተማሂረ ኪዳነ ሓወይ ብኣካ ብዙሕ ኮሪዐ ኣጆካ ❤❤❤❤

    • @TesfayFkr-b4w
      @TesfayFkr-b4w ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኒ❤

  • @min7anu835
    @min7anu835 วันที่ผ่านมา +82

    😢 የኔ ወንድም የዋህ ጥሩ ልብ እንዳለህ ታሰታውቃለህ ሰትሰቅ እየሳኩ ሰታለቅሰ አብሬህ እያለቀሰኩ ኘሮግራሙን ጨረሰኩኝ አላህ ያማረ ህይወት ይሰጥህ በርታ አይዞህ ጀግና ነህ

  • @BdjdiEheue
    @BdjdiEheue วันที่ผ่านมา +150

    እናትእና ልጇ ክብርና ምስጋና ይውሰዱ 🙏🙏እሼን መስማት ከጀመርኩ በኋላ እራሴላይ ያለው ለውጥ ልነራችሁ አልችልም ክበርልኝ እራሴን እንዳገኝ እረድቶኛል እልልልልልል በሉልኝ ሰው ሆኛለሁ

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 วันที่ผ่านมา +47

    ከሰዉ ስህት ከብረት ዝገት አይጠፋም ዋናዉ ከስተትህ ተምረህ እራስህን መለወጥ ነዉ እግዚያብሄር ይርዳህ

    • @Astermhirt
      @Astermhirt 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👍👍👍👍👍

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 วันที่ผ่านมา +43

    ኪዳኔ ውድ ወንድሜ የምትገርም ልጀ ነህ ትግርኛህን አማሪኛህን ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ያሰታርቀሀል አይዞህ

  • @Liliraya-t4w
    @Liliraya-t4w วันที่ผ่านมา +28

    በጣም ጠካራ ወጣት ነህ እሼ ጋራ እኔም እንዳንተ እድለኛ ባረገኝ እኔ የስደት ሂወቴ በተነፈስኩ ፈጣሪ ከስደት ይመልሰኝ እንጂ የመጀመርያ የማገኝዉ ሰዉ እሼ ነህ ከፈጣሪ ጋራ 😢🙏🙏🙏🙏

  • @takelederesa
    @takelederesa วันที่ผ่านมา +80

    እጅግ በጣም ጥንካራ ውጣት ነህ ለብዞዎች የሚስተምር ታሪክ ነው እንዲይነት አስተማሪ ፕሮግራም ስለምታቀርብልን እሼ ከልብህ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @antenehtesfahun2828
    @antenehtesfahun2828 วันที่ผ่านมา +44

    የዚህ ልጅ ታሪክ በጣም አስተማሪ ነው ቀጣይ ክፍል ሁለት ያላላቀ ጣሪክ ካለው እሼ አቅርብልን ቅዱስ ሚካኤል እንኳን ያሰብከውን ሞላልክ ሁሌም ከፊት ለፊትህ ይቅደም ኤርትራዎች ከቀረብካቸው እንደ ድሬ ሰው ደግ ናቸው እወዳችሀለው

  • @RakiRaRi1997
    @RakiRaRi1997 วันที่ผ่านมา +111

    Bravo 👏 full confidence ንፋዕ መንእስይ ቋንቋ ቅንዕና ንፋዕ ሓወይ ናተይ & ዘይጋገ ሰብ የለን ካብ ጌግኡ ዝምሃር ክኣ ሰብኣይ እዩ 🤝❤ .እንቋዕ ካብቲ ሕማቅ ወርፊ ድማ ወጻእካ🙏
    ኣቡኡ በጃኻ ይቅረ ግበረሉ ኣነ ኣቦይ ኣብ ኤርትራ እሱር እዩ💔 ድምጹ ክሰምዕ ኣይክእል እየ ብሽም እዚ ኩሉ ግዜ ዝናፍቆ እሱር ኣቦይ ክልምነካ ይቅረ ግበረሉ ንወድኻ🙏

    • @teamehiyab2895
      @teamehiyab2895 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Abayka ajoka hade malti dimxu kisema nibatu ruayu yikre kiblelu ayu abzihaxere gize kanka meliku seb kea hilufu aykon zibezhe gize alo ajokanibelo

    • @ክልተዓለም
      @ክልተዓለም 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Entay ybel alo eba tergumelna arku ezi wedi yfelto eye ab barka ymehar nieru

    • @avg4628
      @avg4628 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ካብ እስርቤት የወፀአልኪ //ካ

    • @RakiRaRi1997
      @RakiRaRi1997 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@ክልተዓለም ane gual ye hawey) ዝብሎ ዘሎ ድኣ ብዙሕ እዩ ታሪኽ ሂወቱ እዩ ብጽሑፍ ክሕጽሮ ኣይክእልን እየ / ብሓጺሩ ግን ካብ ሕሉፍ ሕማቅ ወልፍታት ወጺኡ ኣብ ጽቡቅ ደረጃ ኣሎ ንፋዕ መንእሰይ እዩ. ንስድርኡ ኣቀይምዋም ኔሩ ይቅሬታ ሓቲትዋም.. ንኣብኡ ክኣ ኣብዚ ሚድያ መጺኡ ይቅሬታ ይሓቶ ኣሎ. ግን ባርካ ኣይተምሃረን ተጋጊኻ ኣለኻ,ኣማንኤል እዩ ተማሂሩ

    • @RakiRaRi1997
      @RakiRaRi1997 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@avg4628 ኣሜን ኣሜን ኣሜን thanks ሓወይ/ሓፍተይ

  • @MNYMNM
    @MNYMNM วันที่ผ่านมา +68

    ወዲ ገዛውተይ ሽኮር አጆካ ሕጂ ኩሉ ሐሊፉ አዮ ብዙሕ ተማህረ ካባካ ❤❤❤ 😊

    • @TesfayFkr-b4w
      @TesfayFkr-b4w ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኒ❤

  • @Memar1997
    @Memar1997 วันที่ผ่านมา +40

    የኔ ጌታ እንኳን ደስ አለህ ኪዳነምህረት እናቴ ምን ይሳንሻል የኔ መመኪያ የኔ አማላጅ በምን ልግለጽሽ

  • @btrueeth
    @btrueeth วันที่ผ่านมา +31

    የዚህ ለጅ ታሪክ በጣም ይገርማል። አንድ ፊልም ይወጣዋል በራሱ። እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @medhanit24
    @medhanit24 วันที่ผ่านมา +17

    መሳሳት አይደለም ትልቁ ነግ ስተት አምኖ ይቅርታ መጠይቅ ነው ተባረክ❤

  • @rarecell8397
    @rarecell8397 วันที่ผ่านมา +9

    ከዘጠና ዘጠኙ አንዱ የጠፋው ሲገኝ ደስ አለው የእውነት ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዛብሄር አምላክ አሁንም መንገድህን ያስተካክልልህ

  • @betgelutsegaye4349
    @betgelutsegaye4349 วันที่ผ่านมา +43

    የሰውልጅ ከስተቱ ሲማር ደስ ይላል❤❤❤

  • @Wudemake
    @Wudemake วันที่ผ่านมา +22

    እናት ያላችዉ ሽ አመት ያኑርላችዉ እኔ ከኤርትራጋር ኑሬ አለዉ በጣም ፍቅር ናቸው ሰዉን ይወዳሉ ሀይማኖተኛ ናቸዉ ይረዳዳሉ

  • @micaelzekarias1537
    @micaelzekarias1537 วันที่ผ่านมา +40

    ኣጆኻ ወዲ ዓደይ መዓረይ። ኩሉ ሓላፋይ'ዩ። በርትዕ። ጌጋ መናብርትና'ዩ።

  • @yodittesfealem7881
    @yodittesfealem7881 วันที่ผ่านมา +36

    ኣጆኻ'ዝ ሓወይ ኣብዚ ንኡስ ዕድሜኻ እዚ ኹሉ ሽግር ኣሕሊፍካ በዲህካዮ ኣለኻ....ኣብ መጻኢ ከኣ ብሉጽን ዕውትን ሰብ ከምትኸውን ርግጸኛ የ....don't give up bro

    • @TesfayFkr-b4w
      @TesfayFkr-b4w ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኒ ሓላልይ

  • @lul9652
    @lul9652 วันที่ผ่านมา +36

    እውይ ሓወይ መዓረይ ከብደይ በሊዕካኒ።ኣጆካ ብውሉዱ ዝጭክን ወላዲ የለን ኣቦካ ይቅረ ክብለልካ እዩ ንስካ ጥራይ ሕጂ ኣይትሕመቅ ዝሓወይ

  • @DuduDududysdyd6
    @DuduDududysdyd6 วันที่ผ่านมา +24

    ኢትራዊ ፍቅረ ናችሁ እኔ ኢረትራዊ አጎቴልጅችአሉ ይመችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Habesha-1942
    @Habesha-1942 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም እናመስግናለን🙏🙏🙏በዓለ ዉእለታችን❤❤❤ክብር ይስጥልን🎉

  • @marty-lu5ex
    @marty-lu5ex วันที่ผ่านมา +95

    በአዲሱ አመት ሀሳባችሁ ይሙላ🙏የደሀ ልጅ ነኝ መንጃ ፍቃድ አውጥቼ እራሴንም ደሀ ቤተሰቦቼን ላግዛ ደጋግ ወገኖቼ አግዙኝ ተባበሩኝ አመሠግናለሁ 🙏አካውንት ፕሮፋይሌ ውስጥ ባዬ ላይ አለ ለምታግዙኝ በጎደለው ሞልቶ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስላችሁ🙏

    • @PeaceEmamaEthio
      @PeaceEmamaEthio วันที่ผ่านมา +5

      አካውንትህን

    • @marty-lu5ex
      @marty-lu5ex วันที่ผ่านมา +4

      @@PeaceEmamaEthio አካውንት ወስጥ ባዬ ላይ አለ እዚህ ላይ መፃፍ አይቻልም አመሠግናለሁ በጎደለው ሁሉ ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ🙏

    • @marty-lu5ex
      @marty-lu5ex วันที่ผ่านมา

      @@solomonabraham3547 ከችግር ከመከራ ያውጣክ ወንድሜ

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 วันที่ผ่านมา

      ​​@@solomonabraham3547ኧረ ሰው ግን ቸግሯት ይሆናል ምን አሳወቀህ ስንት ክፉ ሰው አለ

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 วันที่ผ่านมา +3

      እያጣራችሁ ስረድ ደሞ መንጃ ፈቃድ ከ10000 በላይ አይሆንም ልመና አያስወጣም​@@PeaceEmamaEthio

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f วันที่ผ่านมา +360

    በባዕድ አገር ያላችሁ ወንድም እህቶቼ እ/ር ለቅድስት አገራችሁ በሰላም ያብቃችሁ❤
    ደምሩኝ🥰😘

    • @mahtatekliea4018
      @mahtatekliea4018 วันที่ผ่านมา +8

      Amen

    • @LawayishiAkililu
      @LawayishiAkililu วันที่ผ่านมา +6

      አሜን አሜን አሜን

    • @sabateklay4890
      @sabateklay4890 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @wediweyinking
      @wediweyinking วันที่ผ่านมา +6

      ሁሌም ጥሩ ኮሜንት ሁሌም ጥሩ ምኞት ትፅፊያለሽ ❤ተባረኪ

    • @user-hp1mk5qo2p
      @user-hp1mk5qo2p วันที่ผ่านมา +2

      ሣሪቲ❤❤❤

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 วันที่ผ่านมา +17

    ዋዉ ኪዱን ሽኮር ጌጋ መናብርትናዩ ካብ ጌጋኻ ምምሐር እዩ ዘድሊ እዚ ሕጂ በጺሕካዮ ዘለኻ አዚዩ ዝድነቅዩ አብ ጌጋኻ ዘይምንባርካ በርትዕ ።
    አቦኻ ይቅሬታ ክገብረልካዩ ያዉም ብታሕጓስ ብደስታ ኩሎም ቤተሰብ ክሕጎሱዮም ፈጣሪ አብ መገድኻ ይሐልዉካ ወዲ ኤረይ ጻዕዳ ።❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏

  • @KidistTarekegn-r9u
    @KidistTarekegn-r9u วันที่ผ่านมา +10

    እጅግ አስተማሪ አሳዛኝ የህይወትታሪክ ነው እጅግ ቅን ፈጣን ልጅ ነው እሼ ግን እባክህ ናብኪን አቅርብ ለሚያልቅሱ ሰዎች እጅግ ከባድ ነው በእጃቸው ፊታቸውን ሲጠራርጉ ማየት ብዙ ሚዲያዎች ይህን አያሟሉም ኢንተርቪ ስታደርጉ መሟላት ካለበት አንዱ ይመስለኛል🙏

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    *አባት ጀግና አባት ናቸው ደግሞ ከልባቸው ይቅርታ ያደርጉልሀል* የኔ ማር ግልፅነትህ ደስ ይላል ❤ በጣም ጎበዝ ነህ ቤተሰቦችህ ፍቅር ናቸው ❤❤❤❤❤

  • @zeamatube3868
    @zeamatube3868 วันที่ผ่านมา +22

    በእመብርሃን እስቲ ጸልዬልኝ በጠም የተጎደውኝ ሰው ነኝ ጨነቀኝ በጠም ለውጥ ያስፈልጋኛል በፈጠር በጸሎት አስቡኝ ወ/ሚካኤል

    • @KidistTarekegn-r9u
      @KidistTarekegn-r9u 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@zeamatube3868 መድኃኒ ዓለም ያስብህ ችግርህን ያስወግድልህ አብዝተህ ፀልይ ቁረጥ አንድ ቅዱስ ይዘህ ተማፀን ሁሉም እንደ ጥላ ያልፋል ያንተ ብርታት ብቻ ይጠበቃልባለቤቱ ይርዳህ🙏

    • @fretatareke3041
      @fretatareke3041 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Egziabher kante ga yihun

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 38 นาทีที่ผ่านมา

      ለስላሴዎች አስረክቢ አይዞሽ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 วันที่ผ่านมา +14

    በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው :ተሼ ወንድሜ እንግዳ ሰታቀርቡ አንዳንዴ ሰለሚያለቅሱ ቲሹ አስቀምጡላቸው ከይቅርታ ጋር

  • @user-tb2wf8xi7x
    @user-tb2wf8xi7x 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    አዝማሪኖ ሓወይ ኣጆኻ ኣብ ኩሉ መንገድኻ እግዚአብሔር ይሓግዝካ ሓወይ መዓረይ ❤

    • @NighistiTesfazghi
      @NighistiTesfazghi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏

    • @TesfayFkr-b4w
      @TesfayFkr-b4w ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን ደምርኒ❤

  • @HiroutNanesa
    @HiroutNanesa วันที่ผ่านมา +24

    ወይኔ እንዴት አይነት አስተማሪ ነው በተለይ ለኛ ለወጣቶች ሳንደር ደረስ የምንል በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የምንሰራቸው ስህነቶች የሕይወታችን ትልቁን መንገድ ያበላሹብናል ልጅነታችንን ከእግዚአብሔር ጋር ማሰፈፍ እያለብን ዲያቢሎስ ይጠልፈናን ተሰቃይተን ቤተሰብን እናሰቃያለን በቃ በጣም ብዙ ብዙ የሚቆጨኝ ልጅነት ወጣትነት ባይኖረኝም ግን ደግሞ ይህን ፈላ ሆኜ ባወቁት እላለሁ አስተውሉ ሰው የሚላችሁትን ስሙ ጓደኛ ቀንሱ ብቻ በጸሎት በርቱ ይህን ልጅ አሁን ጥሩ ቦታ ነው ያለው ከሱ ተማሩ ወንድማችን በርታ ተባረክ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ እሼ ትውልዱን እየታደግህው ነው በርታልን በርቱልን የዶንኪ ዩቱብ ክሩዎች ጀግኖች በርቱ

  • @የማርያም-21
    @የማርያም-21 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ላንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን🙏
    መጨረሻው በጣም ያስለቅሳል😢 ደስም ይላል
    አባት ማለት ጀግና ነው❤በሀሳብ አባቴ ጋ ነው የሄድኩት

  • @AbsaltTeshome
    @AbsaltTeshome วันที่ผ่านมา +23

    ውይይ በጣም ደስ የሚል አማርኛ ደስ የሚል ታሪክ በርታ ሰው ይሳሳታል ግን ዋናው ከስተት መማር ነው::በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ วันที่ผ่านมา +13

    የኔ አባት አይዝኝ ትልቅ ደረጃ ደርስህ ቤተሰብ ብቻ ሳይሆን ለሀገር ትተርፋለህ የዋህነት በጣም ደስ ይላል ሰው ግን እንደሞኝ ቀጥሮ ጥቅመኛ ይሆንብሀል እውነት ነወ ከጥሩ ከዋለ ጥሩ ትሆናለህ ከመጥፎ ከዋልክ መጥፎ ትሆናለህ ጥሩ ጓደኛ ይስጠን በዙሪያችን መልካም ሰዎች ይግጠሙን አሜን ኤርትራውያን በጣም እኖደቹሀለን የገነጠለን ጠላት ይገንጠል አንድ አድርጎን በሰላም በፍቅር በአንድነት ያኑረን እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏

  • @yegaberalLjnage
    @yegaberalLjnage วันที่ผ่านมา +23

    እንኳንም ከዚያ መጥፎ ህይወት ወጣህ ወንድሜ ❤ ተሞክሮህን ስላካፈልከኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሀ😊

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 วันที่ผ่านมา +27

    አሼ እባክሕ አግዘው በአላሕ ታገኘዋለኽ ጥሪ ስራ ብትሠጠው ከጥሩ ጥሩ ሠወች ጋር ብታስተዋዉቀዉ

  • @geni8592
    @geni8592 วันที่ผ่านมา +19

    He is so funny & sweet . He makes me cry when he said sorry to his dad!

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r วันที่ผ่านมา +11

    የኔ ልጅ አስለቀስከኝ እማያጠፋ የለም እና ከጥፋትህ መመለስ ደሞ ትልቅ ስኬት ነው መጥፋት ቀላል ነው መገኘት ግን ዋጋ ያስከፍላል ልጄ እንኳን ደስ አለህ እናትህም አባትህም ወንድም እህቶችህም እድለኞች ናቸው ተርፈህላቸዋል ገና ልጅ ነህ ትደርስበታለህ ሁሉም ለመልካም ሆኖአል እግዚአብሔር ያሰብከበት ያድርስህ እሸቱ አንተ መልካም ሰው ስለአዳመጥከው ለኛም ሼር ስላደረከን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 วันที่ผ่านมา +34

    የኔ ቆንጆ ጠንካራ ወጣት አሁንም ያሰብከው ነገር ጌታ ያሳካል ደግሞ ይሳካል በርታ እንግዲ ሁሉችንም እናግዘው አላማን እንሳካለት ምስክን ❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @twinshs8517
    @twinshs8517 วันที่ผ่านมา +25

    ዉይይይ ጎበዝ ኢካ ኣጆካ ሓወይ ኣብ ዝሓሰብካዩ እግዚአብሔር ኣምላክ የብፅሕካ👏

  • @EriTesfu
    @EriTesfu วันที่ผ่านมา +27

    አጆካ አብከምዚ ውዲቆም ዘለው ህዋትካ አድህኖም ንስካ መምህሮም ኩን ካብ ጌጋካ ተማሒርካ ኢካ ህጂ ንቅድሚት ጥራህ ቅዱስ ሚካኤል ይሓግዝካ ተማሓርኒኢሽተይ ኢካ

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 วันที่ผ่านมา +51

    ኤርትራዊያን እወዳችኋለሁ። ያኔ የሆይሆይታው የፌሽታው ጊዜ እኔም ኤርትራ አስመራ ሄጄ ነበረ፣ ማህበረሰቡ ላይ ውሸት አታይም፣ ጫት የሚባል አደንዛዥ ዕጽ የለም፣ ስርቆትም የለም። ምንም እንኳ በተለያየ የኢኮኖሚ ማነቆ በድህነት ውስጥ ቢሆኑም በሥነምግባር የታነጸ ትውልድ ተፈጥሯል፣ እናም የኤርትራ ህግ የሼሪያ ህግ ዓይነት ይመስለኛል~ እኛም አገር ጠንካራ ህግ ቢዘረጋ የሰው ልጆች መከባበር፣ እኩልነት፣ ፍትህ በሰፈነ ነበር።

    • @LB-lt8cg
      @LB-lt8cg 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ግን ምን ዋጋ አለው ኢትዮጵያውያን ፓለቲከኞች ስማቸውን እያጠፉት ለሁለቱም ህዝብ ሰላሙን ያውርድለት

  • @genettadese9836
    @genettadese9836 วันที่ผ่านมา +10

    He's a good example to young people.
    Thank you Eshe for sharing the wonderful story. 🙏❤️

  • @wswd5859
    @wswd5859 วันที่ผ่านมา +47

    ማርያምን አፍ ሲጣፍጥ ❤እንኳንም እግዚአብሔር እርዳህ 🙏

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 วันที่ผ่านมา +11

    የእኔ ቆንጆ ወንድም በጣም ጎበዝ ነህ በዛላይ አነጋገርህ ንፁህ ነው እግዚአብሔር የበለጠ ይባርክህ
    አባትህም ይቅርታህን ይቀበላል አባት አባት ነው❤

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 วันที่ผ่านมา +8

    ሚስኪን በዚህ ወጣትነቱ ስንት ፈተና አሳለፈ አልሀምዱሊላህ ያረብ የማልችለውን አታሸክመኝ😢

  • @Una459
    @Una459 วันที่ผ่านมา +16

    By far , the best episode ever. I laughed nd cried like a baby. Such a pure heart he has. U got a subscriber. Very hard worker nd always swift to create a job for himself. He failed so many times but didn't forget to get up. That, u don't get from school, but with hardship that u go through .

  • @wediweyinking
    @wediweyinking วันที่ผ่านมา +16

    በርትዕ ቀፅለሉ ኣብ ዝለዓለ ደረጃ ክትበፅሕ ኢካ🥰🥰ሰላም ንኩሉ ፈታዊ ሰላም ሰላም ንኩሉ ዓለም ሰላም ንህዝብና ሰላም እዩ መክሰብ ❤❤❤

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 วันที่ผ่านมา +100

    አይዞህ ልጅ ያጠፋል ዋናው ግን የወላጁ ድካም ገብቶት ከጥፋት መመለሱነው❤❤❤

  • @አጋዥ
    @አጋዥ วันที่ผ่านมา +11

    ድንግል ማርያም ያሰብከውን ሁሉ ታሳካልህ ወንድሜ!!!!!!!!!

  • @MilleAraya
    @MilleAraya 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አንተ በጣም ምርጥ እና መልካም ወጣት ነህ። በርታ ወንድሜ እግዚኣብሄር ካንተ ጋር ነው። ተባረክ የሃገሬ ልጅ።

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 วันที่ผ่านมา +9

    የህወት ታሪክህን ስላካፍልከን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃላይ ያድርስህ. ጊዜ ሲኖርህ "የተወደደ ቀን የተወደደ ዓመት"
    የሚለውን መዝሙር ስማው.
    እሼና መላው የዶንኪ ቲዮብ ክሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተባረከ ዓመት ያሰባችሁት መልካም ነገር ሁሉ የሚሳካበት ይሁንላችሁ🙏🏾❤️

  • @tigistbalcha6496
    @tigistbalcha6496 วันที่ผ่านมา +9

    እሼ ላንተ ቃል የለኘም ዘርህ ይባረክ 🙏 የልጁም ታሪክ አስተማሪ ነው ከዚህ በላይ እናተህን የምታሰድሰት ያድርገህ ጎበዝ በርታ እሺ..

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 วันที่ผ่านมา +7

    ሚገትም ታሪክ ነው😢😢😢😢 እግዚአብሔር ከልጅ ኪሳራ ይስውር ደስ ሚል የህይወት ልምድ ነው እሸቱ ለብዙ ወጣቱ አንተ ብዙ ወጣት አትርፈሀል ተመስገን ካንተ ህይወት እኔ ተምራለው ለብዙ ወጣት ትጠቅማለህ

  • @addisreview2659
    @addisreview2659 วันที่ผ่านมา +5

    በእውነት አንተ እራስህን ጀግና ነህ ።ወላጆችህ ሊደሰቱብህ ይገባል ስንት በጥልቅ ባህር ሰምጦ ቀርቷል አንተ ግን ወስነህ የይቅርታ ልብ ይዘህ በአዲስ ህይወት በአዲስ ተስፋ መንገድ በመጀመርህ እውነት ጀግና ነህ በርታ

  • @ፍቅሪእየንዘፍቀረኒ
    @ፍቅሪእየንዘፍቀረኒ วันที่ผ่านมา +43

    ኣጀካ ዛሓወይ ዘይጋገ ሰብ የለን ዋኑኣ ካብ ጌጋካ ምምሃር ❤❤❤❤

  • @dinamesfin8860
    @dinamesfin8860 วันที่ผ่านมา +12

    በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ አምነትህ አድኖሀል ሴተሰቦችህ ደሞ በጣም ይኮሩበሀል በርታ ከሱስ መላቀቅህ ቀላል አይደለም ❤❤

  • @DawitSolomon-lw7bt
    @DawitSolomon-lw7bt วันที่ผ่านมา +26

    You tube ስሙ አሰቀምጥልን እሼ❤❤❤

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 วันที่ผ่านมา +12

    እንዴት ጠንካራ ወጣት ነህ፡፡ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልህ

  • @tigistwedaje
    @tigistwedaje วันที่ผ่านมา +8

    እንደዛሬም ስቄ አላውቅም የኔ የዋህ አነጋገሩ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እስከወዲያኛው ይርዳህ

  • @achutube1688
    @achutube1688 วันที่ผ่านมา +14

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ሰላም ነው 🎉

  • @mituethio
    @mituethio วันที่ผ่านมา +36

    ኤርትራዊያን አማርኛ ሰታወሩ በጣም ነው ደስ የምትሉት ቅላፄአቹ

    • @milenamehari2256
      @milenamehari2256 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      🤎🤎🤎 ልክ ነው እኔ አሚቼ ነኝ ጎደኞቼ ኤርትራ እያለሁኝ ለማውራት ሲሞክሩ በጣም ነው ደስ ብሎኝ የምሰማው🤎🤎😍

  • @workneshtesfayohannes4282
    @workneshtesfayohannes4282 วันที่ผ่านมา +12

    Eritrean very smart and strong don’t never give up my handsome brother ❤❤

  • @nigestideberzion9090
    @nigestideberzion9090 วันที่ผ่านมา +28

    Ambesa 🇪🇷🙏🙏🙏respect beza ketelebet ne papa sorry belo ajoka berta ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 วันที่ผ่านมา +17

    ይሄ የጠፋው ልጅ ታሪክ ያሳየናል እግዚአብሔር እንኳንም ቀየረህ ብዙዎች ይሄንን እድል አላገኙም በልጅነትህ ሆነህ የጠራኸው ያገለገልከው ፈጣሪ ከጥፋት ሰበሰበህ:: እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንክ መታደል ነው ፀበሉን አግኝቶ መፈወስ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ የቀድሞ አንድነትሽ ይመለስ የተለያየነውን ሰብስቢን ሀገራችንን መከፋፈል መቆራረጥ ህዝቧ እንዳይድን ያደርጋልና ልቦና ይስጣችሁ ይሄ ልጅ ኢትዮጵያ ባይሆን ኖሮ እንደ ጠፋ ይቀር ነበር::

  • @YesharegTeshome
    @YesharegTeshome วันที่ผ่านมา +30

    አንደበቱ ሲጣፍጥ ❤❤❤❤

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 วันที่ผ่านมา +18

    ፈጣሪ ላንተ እንደደረስው ለልጄም ይድረስለት

  • @endashawmekonnen2234
    @endashawmekonnen2234 วันที่ผ่านมา +8

    Hard worker, Humble, always strive for better life, strong family connection, very young etc...... GOD BLESS YOU

  • @edenghebru9857
    @edenghebru9857 วันที่ผ่านมา +22

    Wedi hatney mearey kiduney nieshtey hawey kemzie eilka bmereayey kulena Family tehagisena eina ajoka mearey we love you ❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏

  • @alemneshtaye5739
    @alemneshtaye5739 วันที่ผ่านมา +9

    ይሄ ለወጣቱ ትልቅ ትምህርት ነው የምታምነው እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @DiryAli-dv5ko
    @DiryAli-dv5ko 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ሣያመኝ በፊት አላሥታወሥኩት ሢያመኝ አሥታወሥኩት ሣያመኝ በፊት ባሥታውሰው አያመኝም ነበር❤ ድንቅ መልክት

  • @TsehayTsehay-g1q
    @TsehayTsehay-g1q วันที่ผ่านมา +14

    ዬይቱብን ሊንክ ቢነግረን ኖሮ ዬኔጌታ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @ተማሪ
    @ተማሪ วันที่ผ่านมา +5

    ለደግ አባትህ ክብር ይስጥልን፣ ልጅን የመገሰጽ ስርአታቸው ሐይማኖታዊ ነው። አባታችን እግዚአብሔር በእውነተኛ ንስሀ ደስ እንደሚለው ትምህርት ነዉ።
    ፈጣሪን የመሰለ አባትነት❤
    ለአባቶቻችን ክብር ይስጥልን
    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @ተማሪ
      @ተማሪ วันที่ผ่านมา

      የእናት እናትነት።

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 วันที่ผ่านมา +9

    እሸቱ ውድ ወንድሜ ለእኛ ጥሩ ትምህርት ነው የምታቀርባቹው ነገሮች በርታልን ቀጥልበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @tomaswubie1921
    @tomaswubie1921 วันที่ผ่านมา +7

    ጥሩ ብርታት ጥሩ ጥንካሬ
    አንዳንዴ ነገሮችን ገብተህ አይትህ ስትወጣ እዚህም ነበርኩ
    እዲህም አድርጌለሁ ትላለህ ቆንጆ ታሪክ ነበር በብዙ አሰተምረህናል
    እሼ ክበርልን ጀግናው

  • @Rsweet2256
    @Rsweet2256 วันที่ผ่านมา +10

    ኣጆካ እግዚኣብሔር ምሳካ ይኩን ሓወይ መዓረይ፣ ሰብ ኣብ ሕሉፉን ኣብ ጌጉኡን ክነብር የብሉን እምበር ካብ ሑልፍካ ተማሂርካ ለውጢ ምድላይ ናይ ለባማት እዩ ኣጆካ በርትዕ፣ ኣምላኽ ንእስነትካን ዕላማካን ይባርክ ❤

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 วันที่ผ่านมา +7

    አፉ አወራሩ አይጠገብም እንዴት ደስ ይላል ከእዚም በላይ እረዠም ባወራ ኖሮ ደሞ ገና ልጅ ነው ቆንጆ ነው ጠንካራ ነው መለወጥ የሚፈልግ ነው ትልቅ ቦታ ነው የሚደርሰው ፈጣሪ ይርዳዉ

  • @WenshotElhabshi
    @WenshotElhabshi วันที่ผ่านมา +23

    አባቴዋ የኔ ጀግና ካጣሁት 6 ወር ሞላኝ ወጣ ብሎ ቀር😢😢😢😢

  • @Badema1991
    @Badema1991 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    በጣም ደስ ይላል። ኢትዮጲያና ኤርትራ ያለው መሬት በቂያችን ነው ያለው እኛ ሕዝቦች አንድ መሆን መፋቀር መከባበር አለብን ምክንያቱም የተጋባን የተዋለድን ሕዝቦች ስለሆንን። ሕዝብ የፈለገበት ሄዶ መኖር እንዲችል ከፈለገ አስመራ ከፈለገ አዲስ አበባ ያለምን ችግር መሆን አለበት። ስሜታዊ ሆነን በኢንተርኔት ስንሰዳደብ ሰንዋጋ እረ ይበቃል በፈጣሪ እኛ መጀመር አለብን አሁን ። እኛ አንድ ከሆንን መንግስቶችን ሐሳብ ማስቀየር እንችላለን ግን ዝም ብለን በጎሳ በዘር ከተባላን የነሱን እድሜ ነው የምናረዝመው እባካችሁ በፈጣሪ ይብቃን ይብቃን😢

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የኔ አባት አጋገርህ እንዴት ደስ ይላል ንጹህ ልብ ነው ያለህ ከፊትህ ያለውን ህይወትህን ያቅናልህ የሰው ልጅ ዋናው ከጥፋቱ መመለሱ ነው ይቅርታ መጠየቅም ትልነት ነው እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @SelamawitAlemshet
    @SelamawitAlemshet 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ማርያም አክሱም ብጣዕሚ የዋህ ኢካ ደስ ብሃሊ ኣብ ዝለዓለ ቦታ ምስ በፃሕካ ትርጉም ናይ ህይወት ዘመቅረልካ ከምዚ ዓዪነት ኩነታት እዩ ኣጆካ ዝሓወይ በርትዕ ተመስገን ኩሉ ሓሊፉ እዩ

  • @betelmesfin1888
    @betelmesfin1888 วันที่ผ่านมา +13

    Good job brother good when you say sorry to your parents I am happy for you❤️🙏🏼🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👋🙏👍👏 god bless you

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 วันที่ผ่านมา +17

    ተባረክ በዚሁ በርታ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኤትራውያንን ስወዳቸው ፍቅር ናቸው❤❤❤❤❤❤ አንደበቱ ደስ ሲል

  • @user-us6xj1tv5c
    @user-us6xj1tv5c วันที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር ያሰብከው ያድርስህ አደበትህ ደስሲል ሁላችንም እናጠፋለን ሰዉነንና ዋናው መማራችን ነው በርታልን🥰

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 วันที่ผ่านมา +6

    ጌታዬ እንዴት ደስ ይላል አፉ ሲያወራ። የዋህነቱ ያሳዝናል።ታዲያ የድንግል ማርያም ልጅ ሆነህ መጽዳት አለብህ። ቆርጠህ ሲጃራውን አስወግድ። ፋንድያ የሴጣን ጭስ ነው። መስከረም ሲጠባ ከቻልክ ንስሀ ገብተህ ቄደር ተጠምቀህ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ይህ ተጸበል። ህይወትህን ልል ያስተካክልልሀል። አይዞህ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ። እንዳታጭበረብር። በንጹህ ከሰራህ እግዚአብሔር ይባርክልሀል እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሀል። እጭበርብረው ሀብት ያካበቱት እንቅልፍን ስላም የላቸውም።

  • @የሽብርየሽብር
    @የሽብርየሽብር 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሱስ ውስጥ ላላቹህ ሰውች ይህ ልጅ ትምህረት እንደሚሆነቹህ ተስፋ አደረጋለሁ

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

  • @adeyTUbe-w5w
    @adeyTUbe-w5w 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ይችን ለምታነቡ ፈጣሪ ያላሠባችውት እጀራ ይሠጣችው

  • @selam38786
    @selam38786 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል አሁም ክንፉን ዘርግቶ በሄድክበት ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @regberegbe9767
    @regberegbe9767 วันที่ผ่านมา +27

    ዝገርም ትምህርቲ:-
    መሓዛ"ንቀደም ይጋብዘካ ድሕሪኡ ግን ገባዚ ንስኻ ኢኻ።
    ደሞ ብጣዓሚ ጅግና ኢኻ።

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔርን ሳያመኝ በፊት አላስታወስኩትም ነበር ሳያመኝ በፊት ባስታውሰው አያመኝም ነበር ላስታዋለው ትልቅ መልእክት ነው

  • @mekdesmekdes-e5v
    @mekdesmekdes-e5v วันที่ผ่านมา +5

    እንዴት እንደኮራውብክ ፈጣሪ ሁሉን መረግ ይችላል ከእኛ ምንም አይፈልግም ልባቸው ለተሰበረ ቀርብ ነው በጣም ኮርቼብካለው ጀግና❤❤❤❤❤❤❤