🛑 Bermel Georgis በክራንች ነበር የምሔደው!! ክፍል 2 | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024
  • 👉 የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስን ተዓምራት እንመሰክር ዘንድ በሚዲያው አጥቢያ የነብስያ በረከተ ትሩፋቶቹን ይዘናል።
    ☎️ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።
    #Orthodox #Terbinos_Media #Bermel_Georgis
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @terbinos_media1
    👉 More Video - / @terbinos_media1
    Subscribe to Terbinos Media And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
    Copyright ©2024 Terbinos Media

ความคิดเห็น • 46

  • @Terbinos_Media1
    @Terbinos_Media1  2 หลายเดือนก่อน +11

    ☎ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።

    • @burzaKibap
      @burzaKibap 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሰማአቱ ደከመኝ ለደጅክ አብቃኝ አባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

    • @burzaKibap
      @burzaKibap 2 หลายเดือนก่อน +1

      እባክእን ወንድሜ ስሚን ጥፈእ ጢልልኝ😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት หลายเดือนก่อน

      አባቴ ለደጅህ አብቃን የውስጤ አንተ ታውቃለህ ቆጦሮችን ፍታልንሰማቱ አባቴ

  • @StCell-oi4hp
    @StCell-oi4hp หลายเดือนก่อน +5

    የኔ እናት ለአንች የዳሬሴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልኔም የደሬስ ለዳጁ ያብቃኝ❤❤❤

  • @AbebaleAbebe
    @AbebaleAbebe 27 วันที่ผ่านมา +1

    ሰመኣቱ አምላከ ቅዱስ ገወርጊ ለአንቺ የደረሰልሽ ለኔም አፂያተኛው በጭነሰቅ ውስጥ ላለሁቱ ይድረስልኝ አሜን።

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 หลายเดือนก่อน +7

    ቃልዬ❤ ቃላቶችሽ ሁሉ መልካም አንደበት ያለሽ አንደበተ_ርቱዕ❤❤❤እርግት ያለሽ የኔናት በጣም ነው የምወድሽ❤ ከኔ በላይ እናትና ልጁ ይውደዱሽ❤❤❤

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 2 หลายเดือนก่อน +6

    አንችን የሰማ የሰማአቱ የቅዱስ ጊዎርጊስ አምላክ መደረጉን ህኒአለም ሁላችንንም ይፈውሰን በያለንበት አሜን

  • @AbelDesalew-kw6jj
    @AbelDesalew-kw6jj 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአንችን ቋጠሮ የፈታ የእኔንም ጭንቀቴን አስወግዶ ለምስክርነት ያብቃኝ።የሰጠሽዉ ምስክርነት በእርጋት ፈርአ እግዘብሔርን ያለበት ደስ ይል ነበር።🎉

  • @AlemWube-og7lw
    @AlemWube-og7lw 2 หลายเดือนก่อน +2

    እልል እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል የድንግል ማርያም ልጅ የእናታችን የምርት ደለጎ ኪዳነ ምህረት እና የሰማዕቱ የቅድስ ጊዮርጊስ ደጃቸውን መርገጥ እንዴት እንደናፈቀኝ መጀመሩ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @ZdKebede
    @ZdKebede หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ከበረከትሽ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያካፍለኝ

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔናት የዋህ ነሽ ልብሽም ጥሩ ቅን ልጅ ነሽ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንሽ የኔ ውድ ራስሽን ጠብቂ እኛ ሠወች እርስ በራሣችን ታማኞች አይደለንም!! ታምኖ የማይከዳ❤!! ታምኖ የማይጥለን❤!!! ክርስቶስ!! ብቻ ነውና ነው እህቴ ሠማዕቱ ሁሌም ጥላ ከለላ ይሁንሽ የኔ የዋህ❤እርሷ ትጠብቅሽ❤! መኖሪያሽን ማረፊያሽንም ሁሉ ሠማዕቱ በሰወች ተመስሎ ይርዳሽ ከሀሣብ ከጭንቀት ያሣርፍሽ የኔ መልካም❤❤❤

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰማእቱ አባቴ ማረኝ የቅር በለኝ እና ወደ ደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢

  • @EagerWateringCan-xw9en
    @EagerWateringCan-xw9en หลายเดือนก่อน

    Anchn yesema egammyesman semeatu ldegh yabkan amen

  • @EmuAlmu-r4q
    @EmuAlmu-r4q 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሺ እማ

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን❤

  • @Richomaru12
    @Richomaru12 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ የሰጠሽው አስተያየቶች ጥሩ ናቸው። እርጋታሽም ድስ ይላል። በ ቤቱ ያፅናሽ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @hailemariamteferi2917
    @hailemariamteferi2917 2 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤ 🎉🎉🎉 ❤❤❤🎉🎉🎉 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 2 หลายเดือนก่อน +1

    .ክብር ምስጋና ይሁን ለመድሐንያለም ሠመአቱ ለደጁ ያብቃን

  • @makerma3853
    @makerma3853 2 หลายเดือนก่อน +1

    እገዚኣብሄር ይመስገን

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔናት❤እንደዚ መከራሽን አይተሽ ቆመሽ ውለሽ ደክመሽ ለምታገኛት አቤት እኛ ክፋታችን ብዙ💔😥 ምቀኝነታችን ከእድሜአችን ቁጥር በላይ😥💔 አምላክኮ ከነ ሀጥያታችን ነው ሣይሰለቸን የተሸከመን💔💔💔💔💔💔💔💔💔
    ፈጣሪ የዋህ ልብ የሰው ድለን🤲🤲🤲🤲

  • @mussie1620
    @mussie1620 2 หลายเดือนก่อน

    በውነት ታስላችሁኋል ደስ ይበላችሁ በጣም ድንቅ ምስክር በረከታችሁ ይደርብን አሜን

  • @FourgMobile-y9w
    @FourgMobile-y9w หลายเดือนก่อน

    ሁላችንንም፣ለደጁ፣ያብቃን፣በፀሎት፣አሥቡን፣በሥግደት፣ነው፣ያለነው

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 2 หลายเดือนก่อน

    ሰመአቱ.ለደጁ.ያብቃን❤❤❤❤

  • @LindaGashaw
    @LindaGashaw หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ወደ ዱባይ የምትመቱ ሰዎች የጊዮርጊስን ፀበል ላኩልኝ

  • @MekdiGech
    @MekdiGech หลายเดือนก่อน

    የአንደበትሽ ለዛ እርጋታሽ ደስ ይላል።

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 2 หลายเดือนก่อน

    ጊዮርጊስ እባክህን 💔🙏😥

  • @tsedallove
    @tsedallove 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከባህር ዳር በማህበራችሁ መሄድ ይቻላል የመኪና ጉዞው ላይ

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤

  • @abebawbelay2584
    @abebawbelay2584 2 หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ ገዎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @HelenA-jv6yn
    @HelenA-jv6yn 2 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemalin ehte .yelda kokeb ledeju yabkan Amen.

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Azie860
    @Azie860 2 หลายเดือนก่อน

    Amien Amien Amien

  • @MMm-u4r
    @MMm-u4r หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ellllllllllllllllllll ellllllllllllllllllll

  • @MekonenFeleke
    @MekonenFeleke หลายเดือนก่อน

    እንድመጣ በጸሎት አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mussie1620
    @mussie1620 2 หลายเดือนก่อน

    ለደጁ ያብቃን

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @SitotawLove
    @SitotawLove 2 หลายเดือนก่อน

    kemote sew gar minidinew yawerashiw

  • @Vaticanity
    @Vaticanity 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ለደጁ ያብቃን አንድ ጥያቄ አለኝ የሰማዕቱን ጠበል የተጠመቀ የጠጣ ቡና መጠቀም ይችላል? እባካችሁ መልሱልኝ