259ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ስድስት ጊዜ አግብታ የፈታች የራስ ወዳድ ወላጆች ልጅ አስገራሚ ገጠመኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 235

  • @tsigehagosabay5198
    @tsigehagosabay5198 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    በጣም ውጤታማ ነህ ፣ብዙ ቸምረናል ፣አይናችንን ገለጠናል ፣ጠላታችንን አውቀናል ፣ልብ ገዝተናል፣ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን።

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +52

    እንዃን ለአባታችን አቡነ ሐራ ድንግል እንዲሁም ለቅዱስ ያሬድ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ምእመናን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ አንርሳ✅✅👏

    • @meryhanne2
      @meryhanne2 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን።

    • @kwtubemekdes
      @kwtubemekdes 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @etoeto5473
      @etoeto5473 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እካን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

    • @اشكلالزهراني
      @اشكلالزهراني 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣሜን

  • @Mybirukt
    @Mybirukt 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ለቅዲስ ያሬድ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳቸሁ መምህረ እድሜና ፀጋ ይስጥህ እንወድሃለን የምናዳምጠውን በልቦናችንን ያሳድርብን ❤

  • @AkliluLuul-pn4qd
    @AkliluLuul-pn4qd 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ኤልሻዳይ ሁሉን ቻይ አሱ ይጠብቀን መምህር አንተን አና አንተን የመሰሉ መምህራን የሰጠን ጌታ ይመስገን

  • @AkliluLuul-pn4qd
    @AkliluLuul-pn4qd 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    በጣም ዉጤታማ ነህ ኬኔ ጀምሮ ስንት ሰው ነቃ ወደ አግዚአብሔር ተጠጋ

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መምህር ከዚክ በላይ የምታገለግልበትን እድሜ ጨምሮ ይስጥክ እኛም ደግሞ ሰምተን የምንለወጥበት ያርግልን አሜን!!!❤❤❤

  • @meryhanne2
    @meryhanne2 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እኔ አስካለ ሥላሴ (ሜ.ማ) በሕይወት ያለሁት አንተን አንድ የተባረከ ቀን የማላውቀው ሰው፥ ቴክሳስ የሚኖር፥ ትምህርትህን ልኮልኝ ነው። እራስን ማጥፋት ኀጢያት እንደሆነ እና ብዙ የምኖርባቸው ነገሮች ሐጥያት እንደሆኑ ያወኩት በአንተ ነው። ሐይማኖቴን ተዋህዶን ለመለወጥ መቼም አስቤ አላውቅም። በአባታችን ፀሎት ነው ያለነው። ሐይማኖቴንም ያሳወከኝ አንተ ነህ። እኔ መንፈሳዊ ሕይወት መኖር ነው የምፈልገው። ብቻዬን ሰው መሆን እችላለው ብዬ አስብ ነበር። በፀሎታቹ አስቡኝ። ብዙ ሰው አላውቅም ግን ማውቃቸው ፈተና የሆኑ ቤተሰብ ናቸው። አሁን ገብቶኛል እራሴን ችላ ብዬ፥ ሌላ ሰው ማስተካከል አልችልም።

    • @altudz4055
      @altudz4055 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      👏🥰በርታ ወንድማችን መጀመሪያ እራስን ማጠንከር ከዛ ነው ወደ ሌላው እግዚአብሔር በነሱ አድሮ ያስተማረን 🤲

  • @user-nk6gy4di2u
    @user-nk6gy4di2u 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    መምህር በጣም ይገርማል እኔ ባተ ትምርት ተምሬ ለመጀመሪያ ንሰሀ ገባሁ 28 አመት ንሰሀ ገብቸ አላቅም ነበር 3 ግዜ ፈትቻለሁ 1 ታዱ ወልጃለሁ 1 ልጅ አሁን ግን የልጀን አባት ለመታረቅ አስቤያለሁ እሱም በጣም ይወደኛል እኔም እወደዋለሁ ግን ሁለታችንም ግማሽ ሰው ነን ሁለታችንም የተያዝን ነን እድሜ ላተ ጠላቴ ማን እደሁነ አውቄለሁ አሁን ያልሁት ስደት ነው ግን ቱሎ ገብቼ ቤተሰቤንም እራሴንም ተመብረሀን ተማፍቅር ጋር በሷ እርዳታ ድኜ እደምመሰክር ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ መምህር ባተላይ አድሮ እግዚአብሔር ስላነቃኝ ግብር ምስጋና ይድረሰው አተም መምህሬ ክበርልኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ ሁላችሁም እህት ወድሞቼ በፆለት አስቡኝ

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    የኔ ውድ አባት ኪዳነ ምሕረት እናቴ ትጠብቅልኝ ❤

  • @SlamahSs-n3l
    @SlamahSs-n3l 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እካን በሰላም መጣህ መምህር እባካቹ ወለተ ገብሪኤል ብላቹ በፀሎት ኣስቡኝ በደንግል ማርያም እንዳትረሱኝ በጣም የጨነቄኝ ነው😢

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አዎ በጣም ፍሬአማ ነህ መምህር በአንተ አስተምሮ ምክንያት ልቤ በክርስቶስ አርፎአል ተመስገን አምላኬ❤❤❤

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ካለማወቅ የተነሳ ጠፍተናል እግዚአብሔር አምላክ መጀመሪያችንን ሳይሆን ፍፃሜያችንን ያሳምርልን 🙏🙏መምህር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልክ የተዋሕዶ እንቁ የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን አሜን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የአባታችን ቅዱስ ያሬድ ና የቅድስት ሃና ወያቄም በረከታቸው ይደርብን ፀሎታቸው ይርዳን

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በጣም ውጤታማ ነሕ ስለደብተራ ካስተማርካው ት/ ት ደብተራ አጋጥሞኝ ቤተክርስቲያን ላሰራ ነው ሲሉኝ £600 ሰጥቻቸው ነበረ በሗላ ግን ውስጤ ጠይቂያቸው አላኝ ስጠይቃቸው
    መስተሰሪይ እፀልያለሁኝ መስተፈቅርም እንሰራለን ሲሉኝ ደብተራ መሆናቸውን አወኩኝና ብሩን መልስሉኝ ስላቸው መለሰሉኝና መንፈስ ላኩቡኝ ላይ በታች አጣደፈኝ ሆስፒታል ገባሁኝ ከሞት ነው የተረፍኩት በጣም ከባድ ነው ውግያው።

  • @hanahailu2814
    @hanahailu2814 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በመንፈሳዊ ህይወቴ እጅግ ብዙጊዜ ተስፋ ቆርጬ ባለሁበት ወቅት ትምህርቶችህ እድፀና ብርታት ሆነውኛል። አዎ መምህር እጅግ ጤታማ ነህ።

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ምእመናን ሆይ
    ማንም የማይደፍረው የህይወት ምሽግ
    እግዚአብሔር ብቻ ነው
    የጠላትን ጦር እና ፍላፃ የሚያጥፍ ጋሻ
    እግዚአብሔር ብቻ ነው
    ሁልጊዜ በስፍራው ና በአድራሻው የሚገኝ
    የማይነጥፍ የሕይወት ምንጭ
    እግዚአብሔር ብቻ ነው
    እግዚአብሔር አምላክ በፍቅሩ ይጎብኘን አሜን🙏

    • @user-je7xd5lb5r
      @user-je7xd5lb5r 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን በእውነት

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @Tgs542
      @Tgs542 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤🥰

  • @abc12452
    @abc12452 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይገርማል😢ገና ርዕሱን ሳይ የእናቴ ልጅ እህቴን እንደሚነካ ያወኩት እህቴ አያታችን ጋር ነዉ ያደገች አያቴ ባዕድ አምልኮ አላት ጨሌ!!ጠንቋይ ቤትም ትሄዳለች እና እሷጋ ያደገችዉ እህቴ 4 ባል አግብታ ፈታለች እሱንም አያቴ እራሷ መርጣ ድራት መልሳ እራሷ ታፋታታለች😢😢😢ወይኔ በጣም ነዉ የምታሳዝነኝ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ከስደት ብመለስ 😢😢!!እናቴም ሁለቴ ነዉ ያገባች እኔም አግብቼ ፈትቻለዉ ሕይወቴ ተመሰቃቅሏል!!አዎ ዲያብሎስ አመሰቃቅሎኛል እኔ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ብቻ በሰላም ከስደት መመለስ ነዉ የመሸፈልግ እቺ እህታችንን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን ስቃያችን በዝቷል እርሱ ይርዳን😢😢😢

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፍሬማ ውጤታማ ነህ መምህሬ በእውነት እግዚኣብሔር ይመስገን በስደት ነው ያለሁት እርምጃ ለመውሰድ ኣልቻልኩም እንጂ በጣም በግንዛቤ ተለውጫለው ተግባራዊ ክርስትያን እንድንሆን እግዚኣብሔር ይርዳን እማ ፍቅር በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MarkosWeecha
    @MarkosWeecha 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ይመስገን መምህር ጠላታችንን ቢያንስ አውቀናል እድሜና ጤና አምላክ ይስጥህ መንገድህን ቅዱስ ሚካኤል መንገድህን ከፊት እየከደመ ይምራህ መምህራችን

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እባካችሁ የመምህር ተማሪዎች በጸሎታችሁ አስቡኝ አንድ ልጅ ገና ወደ ክርስትና ልትመጣ የተዘጋጀች ግን በሕይወቷ በጣም ተስፋ ቆርጣብኛለች ሳታውቀው ተደፍራ አሁን ሳታረግዝ አትቀርመም በጣም ጨንቆኛል እባካችሁ እራሱ እርኩሱ መንፈስ ነዉ ሰውሮ ያስደፈራት ጸልዩልኝ እዳታመልጠኝ እህተ ሚካኤል ብላችሁ

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae1908 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ይገርማል የኔም ህይወት ልክ እደ6ኛው ባል ነው ልክ የ2 ወር ነፍሰጡር ሆኘ መለያየት አለብን አለኝ እፍፍፍፍፍ በጣም ያማል ይህው ከተለያየ 7 አመታችን ተለያይተናል ሁላችነም አላገባንም ልጃችንም ተከራተተች በኛ ችግር 😢😢😢 በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም❤

    • @dubaiuae1908
      @dubaiuae1908 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መምህር እባክህ አትለፍኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @dagiman308
    @dagiman308 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አዎ መምህር በጣም ተልውጠናል አምልጠናል ኩሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማሪያም ልጆ ባንተ ላይ እድሮ ብዙ ስው ሒውቱ ተስተካክሏል

  • @TsedeneiaHailu
    @TsedeneiaHailu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አቤት የሰዉ ልጅ 😢 ይገርማል ስንት ጉድ አለ እኔም አቃለው ጨንገር የሚባል ዶሮ ይገዛሉ ቤተሰቤቼ ስለዚክ ወንድሜም ተደባዳቢ የሆነው ጌታ ሆይ ለንስሃ ያብቃን መምህርዬ አንተንና እንዳንተ የሚያነቁንን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ የልጅቷ ታሪክ ልክ እንደ ወንድሜ ነው ትዳሩም እንደሷ ነዉ

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኤፍታህ ይበለን ኣሜን "ገብረ ኢየሱስ" ከነቤተሰቦቹ "ኣፀደ ማርያም "ብላቹ ኣስቡኝ እግዚኣብሔር ይርዳን ❤❤❤

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔረይመስገን መምህራችን እንኳንደህናመጣህልን በእዉነት ይህትምረ በየሁላችንቤት እሚያኳኳነዉ የሰማነዉንበልቦናችንያሣድረልንአሜን

  • @mahadereyohannes5056
    @mahadereyohannes5056 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኣዋ ኣፍርተሓል በእግዚአብሔር ፍቃድ ቡዙ ገና ታፈራለ ወንድሜ እድሜ ና ጤና እግዚአብሔር ይሰጥልኝ 🙏🙏🙏💒

  • @sadssjasse6434
    @sadssjasse6434 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም መምህርዬ እግዘአብሔር ማነው ሰይጣንስ ማነው የሚለውን አውቄአለው ከባእድ አምልኮ እንድን ወጣ ጠላታችንን እንድናውቅ በጣም ብዙ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ያቆይልን ከነ ቤተሰቦችሁ አሜን የመምህር ተማርዎች በጸሎታችሁ አስቡኝ ❤❤❤

  • @hhhvj
    @hhhvj 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህርዬ በደንብ ነው ፍሬ ያፈራኸው እኔም እግዚአብሔር ይመስገን ስደት ላይ ያተን ትምህርት እያዳመጥኩ ተለውጫለሁ በብዙ ነገር ቤተሰቦቸን እድለውጥ በፆለታችሁ አስቡኝ ምኞቴ የመምህርን ፈለግ ተከትዬ ብዙ ሰው ለቅዱስ ቁርባን እዲበቁልኝ የዚያን ጊዜ መምህርን ደስ ማሰኘት መምህሬን እየሸበተ ፀጉሩ ሳይ ምኞቴ ሳላሳካ እዳያረጅብኝ ብየ የኔ ውድ መምህር❤

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዉድ የህይወት መምህራችን እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ኑርልን❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መምህርዬ አዎ በጣም ፍሬማ ነህ ከ ገጠር እስከ ከተማ ❤️❤️እኔ አንድ አስቸጋሪ ወንድም ነበረኝ ንስሐ ወንድምሽ ገዳም ሲሉኝ ማርያምን ዘለልኩ ፍንጥዝ ብዬ 😊😊😊ይሄ የሆነ በአንተ ነው ወንድሜ በጣም በጣም በጣም በጥንቁልና የሚያምን መተታም በተለይ መከላከያ ግርማ ሞገስ ቀን ጉዳይ 😔😔ደሞ ደብተራው የሚስቱ አጎቴ ድብትርና ኮኮብ ቆጠራም እያስተማረው ነው እና በጣም ጭቅጭቅ ነበር ስራዬን በኃላ ይጎደሀል ብየው አልሰማም አለኝ እና እኔ ከገዳም ስመለስ የአቡነ ቀወስጦስ እምነት በጥብጬ ሰጠዉት ጠጣው ደስ አለኝ ከዛ በማግስቱ ተነስቶ ጠንቋይ ስሄድ ታሞ መጣ ቅጡት ብዬ ነበር ደስ አለኝ ከዛ መታመም ሆነ ስራው እኔ ገጠመኝ ከአንተ ቢሮ ስጭነን ገጠር ላክን ታሞ ተኝቶ በደንብ አጣጥሞ ሰማው ይሄው ተለዉጧል ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኩዋን ለቅዱስ ያሬድ ካህን አደረሰን 🕯👐
    እንኩዋን በሰላም መጣህልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ሼር 👈👈✅✅
    ላይክ👍👍👈👈✅
    ሰብስክራይብ👈👈✅✅👍
    እናድርግ 💐👏👏

  • @LemengistZewdie
    @LemengistZewdie 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ቀላል ፍፌ አፍርተህል መምህር ተነግሮ አይልቅም....,!!!

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር በዚህ ግዜ ላይ ብዙዎች እያነቃህ ያለህ ዘመኑን የዋጀህ እና አይናችን ያበራህልን እናመሰግናለን 🙏🥰 ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱስ ገብርኤል ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር የጠብቅህ ብርታት ክንድ ይሁንህ 🙏🥰♥️

  • @meryhanne2
    @meryhanne2 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህራችን ተስፋሥላሴ እጅጉን ፍሬያማ ሰው ነህ። በጣም ነው የምኮራብህ። ፀጋህን ያብዛልህ። እኔም በቅርብ እንደምቀላቀላቹ ተስፋ አረጋለሁ።

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ይህ ነገር ከእኔም ታሪክ ተመሳሳይ ነው እናትም አባት የለኘም ከሞቱ በኋላ ታናናሸ እህቶቼ ሰው ቤት እየሰራሁ አሳደኳቸው ኢትዮጵያ ሲያቀተኘ አረብ ሀገር ተሰድጂ አሳደኩ አሰተማረኩ እድሚዬ በነሱ ጨረሰኩ ድንገት ካንዱ ጋራ ተወወቅን በዚህ ምክንያት ጠሉኘ አይንሸ ላፈረ አሉኘ እራሳቸውን ችለዋል ከእኔ ምን እንደፈለጉ ግራ ገባኘ ጥያቸው እንዳልጠፍ የት?መፈጠሬን ጠላሁት በነሱ እድሜዬ ጨረሰኩ መመሰገን ሲገባኘ😢በማርያም እንደው ምን ልሁን

    • @abc12452
      @abc12452 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔን የኔ እናት አይዞሽ😢😢😢

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይዞሽ ቤተሰብ አያመሰግንም ይቅርታም አይጠይቁም አብዛኞቹ ስለዚህ መጀመሪያ አሳድገሻል እግዚአብሔር ይባርክሽ አልወለድሻቸውም ነገር ግን አንቺ ስለራስሽ እንጂ ተያቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ራስወዳዶች ናቸው ። ማንኛውም በስደትም ይኑር አገር ውስጥ እናትና አባትን መጦር ግዴታ ነው እህት ወንድሞችን መርዳት ግን በጎ ፈቃድ እንጂ ግዴታ አይደለም ስለዚህ መጀመሪያ የራሳችሁን ሂይወት ከዛ ወንድም እህት ዘመድ በመጠኑ እግዚአብሔር እንደረዳን።

  • @Fikre-e3g
    @Fikre-e3g 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መምህርዬ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤

  • @Mekdes-kr2rr
    @Mekdes-kr2rr 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ምህራችን እንኩዋን ሰላም መጣክ በጸሎታቹ አስቡኝ ቀጸላ ማርያም❤

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እህታችን እግዚአብሔር እንኳን ጎበኘሽ ስለፈወሰሽ አንቺን ቤተሰቦችን ሁሉ በይቅርታው ስለጎበኛችሁ ስሙ የተባረከ ይሁን አሜን ክፉ መንፈስ የሚሉኩት እናት ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ይማራቸው አቤት ስንት አይነት ሰው አለ በየቤቱ አቤቱ ቸር አምላክ ማረን ይቅር በለን።

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር እናመሰግንህ አለን አንቅተኸናን ፍሪም በደብ አፍርተሀን ከተኛንበት ቀሰቀስከን እግዚአብሔር ያክብርልን በጤና በፅጋ አብዝቶ ይስጥህ ክርስቶስ እንወድህ አለን❤

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር ተአምር ነው። በገዛ እጅ ልጅን መግደል?
    አጋንንት እንዴት እንደተቆጣጠረን ያሳያል።
    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን።
    የሰው ችግር እንዲሰማን የሚያደርግ ትምህርት ነው❤❤❤
    እግዚአብሔር እሚወደው ቤተሰብ እንዲህ በምክንያት ይድናል
    ፀጋህ ይብዛ መምህር 🎉🎉🎉

  • @سعيد-ش8خ6ت
    @سعيد-ش8خ6ت 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መምህረየ እኔ ባተትምህርት እግዚአብሔርን አግቻለሁ እራሴንም አግቻለሁ😢

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ የምስገን መምህርዬ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አዎ ፍሬ አማ ነህ እኔ እንኳን ከራሴ ጀምሬ እጮኛዬ ጓደኞቹን ጭምር እንዲለወጡ አድርጊአለሁ ባንተ ትምህርት ማለት ነዉ

    • @sikosolo3276
      @sikosolo3276 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጎበዝ

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ይመስገን ልብ የሜነካ ብሆነንም ታሪኩ በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት አመሰግናለሁ መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን

  • @AsAs-du4un
    @AsAs-du4un 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህርየ በጣምነው ያተርፍከው በትምህርትህ ነቅተንበታን እግዚአብሄርን እና ጥላታችን አውቀንበታን በርታልን እግዚአብሄር ይጠብቅህ መምህርየ❤❤❤❤

  • @getahuntelele637
    @getahuntelele637 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህራችን እግዚአብሄር ከዝህም በላይ ይግለጥልህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ
    @ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ፍሬአማ ሁነሀን ውጤትህ በጣም ይታያን ምክኒያቱም የአተን ገጠመኝ የአባታችን ቀሲስ ወልደ ማርያም የአባታችን የመምህር ግርማ ወንድሙን ትምር የሰማ ፀሎተኛ ጿሚ ሰጋጅ ነው እኔኳ ብዙ ተምሬ ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @DergishetMiss
    @DergishetMiss 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አዎን መምህር ብዙ ነገሮችን ተምሬበታለሁ በቤቱ ያቆየን

  • @esuendalewayele2012
    @esuendalewayele2012 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም በመስመር ላይ ነን መምህር እንጥራለን እግዚአብሔር ይጨመርበት። ይርዳንም ።

  • @TigstWandiye
    @TigstWandiye 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ተለውጠና እንዳንት አይነቱን ወንድሞቻችንን እግዚአብሄር ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @TamratT-it3hp
    @TamratT-it3hp 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ይሄን አስተማሪ ስላሰማን ተመስገን ነው ልጅቱ ግን ታሳዝናለይ በማታውቀው ነገር ስድስት ባል ለማግባትና ለመፍታት አበቋት አንዳንድ ጎረቤቶች የድሜልክ ፈተና ይሆናሉ ፍጣሪ ልቦናችንን ይመልስልን በሰው ህይወት መጫወት ይብቃን እውነት መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን መምህሬ በጣም ተለዉጠናል ያተ ተማሪወች አሁንም የበለጠ እደምንለወጥ ተሰፋ አደርጋለሁ ከእግዚአብሄር ጋ እናተን ያኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigstAboye
    @TigstAboye 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ብዙ ተምረናል ባንተ ላይ አድሮ ላስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @user-nk6gy4di2u
    @user-nk6gy4di2u 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር አብሶ ለኔ ተተኛሁበት ነው ያስነሳኸኝ በጣም ውጤታማ ነህ በርታልን

  • @genetzenebe4073
    @genetzenebe4073 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በፊት ብዙ ነገር ተጥሎ አገኝ ነበር መተት እናቴን ሥጠይቃት የሚፈታን ሀይለኛዉ ጠቁዋይ ነዉ ትለኝ ነበር የዋህ እኔም ያን ይጄ ነበር ያደግሁት ሰዎች ወጋን ብለዉ በተቀመጡበት በጣም ብዙ ሠዎች ሞተዋል ግን አሁን ሥረዳዉ ጥላ ወጊ ነበር እና እኔም ይሄነየ ሞቸ ነበር ባላቀዉ ኖሮ ጠላቴን ምክንያቱም ግደላት እየተባለ ብዙግዜ ይላካል

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እውነት ለመናገር መምህር እኔም በ አንተ ትምህርት ነው የበተሰበን ጉዳጉድ ያወኩት በዚህ ገጠመኝ ደግሞ የምማረው ነገር አለ ከ አያቴ ጀምሮ በመጀመሪያ ትዳር የኖረ የለም አያቴም የመጀመሪያ ባላቸውን ፈተው ሌላ አገቡ ካሳችወም ጋር አልዘለቁም እናቴም 3ባሎች አግብታ የፈታች ሲሆን 4ተኛው ባል ጋር ነው አሁን ያለችው ሆኖም ሁሌም ፀብ ነው አንድ ቀን ፍቅራቸውን አይቼ አላውቅም ከተዋወቁዋቸው ግዜ ጀምሮ ማለት ነው ሌላው ታላቅ እህቴ 2 ባል አግብታ የፈታች ሲሆን 3ተኛ ደግሞ በሰው ትዳር ማግጣ ወልዳለች ሆኖም ከ3ቱም ልጆች አሉዋት አንደኛዋም ታላቄ የመጀመሪያ ባል አግብታ ወልዳ የፈታች ሲሆን አሁን አብራው ያለችው ባሉዋ ጋር ጦርነት ነው በቃ መስማማት የለም ከሱም 3 ልጆች አሉዋት አንድ ላይ 4 ልጆች እኔም ያው አግብቼ ሳይሆን ተደፍሬ የወለድኩት ልጅ አለኝ ነገር ግን እንደሰቱ አግብቶ መኖር ያምረኛል ግን የሚቀርበኝ ወንድ ሁሉ ከ እኔ አይስማማ ለፍቅር ሳይሆን just best friend በመሆን ብቻ ነው ምቀርቡኝ 🥹 ይሄው በ አንድ ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን አለሁ በቸርነቱ 3 ወንድሞች አሉኝ አንዱ ታላቄ 2ቱ ታናናሽ ታላቄ እንዴት አይነት ኑሮ ላይ እንዳለ አላውቅም ግን አግብቶ ወልዱዋል 2 ቱ ገና ናቸው እና በጣም ይገርመኛል ይህን ሳስብ ሌላው መምህር በእናቴ ቤት ውስጥ ሽቶ የሚጠጣ መንፈስ አለ ያ መንፈስ ምን እንደሆነ ከገጠመኞችህ ፈለኩ አጣሁ 😢 አዲስ ሽቶ ተገዝቶላት ሳትቀባው እቃው ባዶ ሆኖ ይደርቃል እና የታል ሽቶሽ ለምን አትቀብም ስትባል ጅኒው ጠጣ ትለኛለች እና ብቻ ብዙ ነገሮች ውስብስብ የሆኑ በተሰበኦች ናቸው ያሉኝ 🥹😔 በፀሎት አስቡኝ ግራ ተጋብቻለሁ

    • @etsemedhanitnegus1480
      @etsemedhanitnegus1480 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      57ተኛ ልዩ ገጠመኝ ላይ ሽቶ ስለሚጠጣ መንፈስ አለ ካልተሳሳትኩ ከሰማሁት ስለቆየሁ ነዉ እና እሱ ላይ ቼክ አድርጊ እህቴ

    • @sun.love8575
      @sun.love8575 20 นาทีที่ผ่านมา

      @@etsemedhanitnegus1480 አሺ አመሰግናለሁ 🥰🙏

    • @sun.love8575
      @sun.love8575 15 นาทีที่ผ่านมา

      @@etsemedhanitnegus1480 57ኛ ዓ እና 54 የለም 🥹 ያለው 57 B እና C ብቻ ነው ግን ከዛ ጀምሮ አደምጣለሁ

  • @rediina
    @rediina 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር። እግዚአብሔር በፈቀደ እና በረዳን መጠን ፍሬ እያፈራ ነው። በቤቱ አጽንቶ ደሞ ከዚህ የበለጠ ፍሬ እንድናፈረ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን። ቀሪው የአገልግሎትህ ዘመንህን ይባርክልህ መምህር!

  • @ሰያየማርያም
    @ሰያየማርያም 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን

  • @ZenashZenash-lx5wx
    @ZenashZenash-lx5wx 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር❤❤❤እግዚአብሔር በድሜናበጤናያንሮት❤❤❤ቃለሂወትያሰማልን❤

  • @SenaytSenayt-kg7yr
    @SenaytSenayt-kg7yr 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣዎ በጣም ፍርያማ ነህ መምህሬ እንደኔ ኣይነቱ የጠፋን በጎቹ እግዛኣብሔር ባንተ ላይ ኣድሮ እየሰበሰበን ነዉ ፈጣሪ ይመስገን ዘርክ ይባረክ ❤

  • @abisinia04
    @abisinia04 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም የሚያምር ታሪክ. Memhir Tesfaye ታሪክ የምትናገርበት መንገድ በጣም ማራኪ ነው🎉
    አመሰግናለሁ🙏 ፈታሪ ይባርክህ 🙏ቁዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ🙏

  • @JerryTayelign
    @JerryTayelign 25 นาทีที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይርዳኝ መምህር ለመቀየር ወስኛለሁ ሁሌም የኔ ችግር መፅናት ነበር እጀምራለሂ አቋርጣለሁ ሁሉንም ፀሎትም አስራትም እየጀመርኩ አቋርጣለው አሁን ግን እጠነክራለሁ ብያለው መምህር ላንተ እድሜና ጤና ይስህ ከነቤተቦችህ

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረ መምህር በጣም ነዉ ይተለዎጥንወ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒✅✅✅

  • @derejelegesse5276
    @derejelegesse5276 36 นาทีที่ผ่านมา

    ሰላም መምህር ሰላም የመምህር ልጆች ኪዳነ ማርያም እና ኃይለ ማርያም ነን በፀሎታችሁ አስቡን።

  • @MaheletGmedihn-yb1rj
    @MaheletGmedihn-yb1rj 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር ሰላምህ ይብዛ አሜን
    ቃለ ህይውት ያሰማልን በዕድሜ በጤና
    በፅጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @MohammedPaa
    @MohammedPaa 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መምህር እግዚያአብሔር ይጠብቅ❤❤❤

  • @kbrekbre717
    @kbrekbre717 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሁለተኛ ነኝ❤❤ መምህር 😊

  • @8october187
    @8october187 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር እድሜ ከጤና ይስጥህ
    መምህር ግርማን በዛፍ ስር እመስላቸዋለው
    አንተን እንደ ግንዱ እመስልሃለው
    በናንተ ትምህርት ጠላቱ ላይ የነቃው ምእመን ደሞ እንደ ቅርንጫፍ ወይም የዛፉቅጠሎች እመስላቸዋለው
    ዛፉ ያለ ስር መለምለም ማደግ አይችልም:: ግንዱ ደሞ በስሩ አማካኝነት ቅጠሎቹን ይመግባል::
    ቅጠሎቹ ደሞ እየበዙ እየበዙ ይሄዳሉ::
    እና ቅጠሎቹ ያለ አንተ አይለመልሙም እና ወንጌል መመገብህን የጠላትን ሴራ ማጋለጥህን ቀጥልበት ያላንተ ቅጠሎቹ ይጠወልጋሉ ይረግፋሉ :: ትልቅ ሃላፊነት አለብህ ::
    እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @user-cx5zz3fz2s
    @user-cx5zz3fz2s 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሱሴ ነህ መምህር ኑርልን አግቼህ እጂህን ስሜ እግዛብሄርን
    🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐

  • @RugfFghfg
    @RugfFghfg ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አወ በጣም ውጤና ማ ነህ መምህራቸን እኔ ከአንተ ብዙ ነገር ተምራለሁ ተመስገን

  • @ተስፋዬአንተነህጌታዬ
    @ተስፋዬአንተነህጌታዬ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መምህር ይገርማል እማዳምጥህ ከአመት በፊት ነበር ግን ትንሽ ጠንከር ብዬ በተግባር የጀመርኩት አሁን ነው ግን መምህር ያው በስደት ስንኖር በአንድ ቤት ውስጥ ሼር ሆነን ነው እና ሳልደርስባቸው ፀሎት ስላበዛው መቁጠሪያ ስለተጠቀምኩ በጣም ይዋጉኛል ግማሹ ማንቋሸሽ ግማሹ በግልፅ መቃወም በቃ ምን አለፋህ እንደ እብድ ተቆጠርኩ በዚህ በህይወቴ የአጋንቱ ውጊያ ለ 19አመት አድክሞኛል ጭራሽ ፀሎት ስላደረኩ ደግሞ ከአፌ ቃል ሳይወጣ ሰው ይጠላኛል በቃ ምን አለፋክ እሚረዳኝ የለም እባክህ ከነመላው ቤተሰቤ ከአጋንት ጋር ትግል ላይ ነን እባክህ በፀሎት አስበኝ አመተፃድቅ ብለክ በስደት ሀገር ብቻዬን ተንገላታው ስኬት የለም ተንከራተትኩ እባክህ መምህር በድንግል ማርያም ብዬሀለው በምትወዳት በእማ ፍቅር አግዘኝ ካለምንም ስኬት በሰው ሀገር ከአዱ ስቴት ወደ አንዱ ስቴት ተንከራተትኩ

    • @abc12452
      @abc12452 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይዞሽ እህቴ በርቺ ኮንትራት ነሽ እንዴ?ካልሆነ ቀይረሽ ለብቻሽ ስሪ እመብርሃን ትርዳሽ

    • @mehretmekonn6756
      @mehretmekonn6756 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መንፈሳዊ ዉጊያ ብለሽ ሰርች አድርጊቴሌግራም ነይ ማህበርላይ ነይ አብረን እንበርታ ትጎብዣለሽ

    • @ተስፋዬአንተነህጌታዬ
      @ተስፋዬአንተነህጌታዬ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይ እኔ እንኳን ተከራይቼ እምኖርበት የገዛ ጓደኞቼም ናቸው ​@@abc12452

    • @ተስፋዬአንተነህጌታዬ
      @ተስፋዬአንተነህጌታዬ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@mehretmekonn6756እሺ አመሰግናለው

  • @Fuuguf
    @Fuuguf 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወለተወልድ ነፍስ ይማር እያላችሁ እናቴን

  • @hanawondimu5955
    @hanawondimu5955 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መምህር እንካን ሰላም መጣህ ክብሩን ሁሉ መድሀኒአለም ይውሰድ 🙏🏾🙏🏾

  • @የኣባሰላማልጅነኝ
    @የኣባሰላማልጅነኝ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም እንኳን በደህና መጣህ መምህራችህን
    ብፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ አናንያ ብላችሁ
    በእመብርሃን ስም በጭንቀት ውስጥ ነኝ

  • @world12209
    @world12209 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዎ በጣም ጠቅሞናል ፍርያማ ነህ በጣም ተለውጠንበታል ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን❤

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወንድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን እውነት እፁብ ድንቅ ነው እኔስ መቸነው እማገኘህ እውነት ምን ❤❤❤❤❤ልበል መምህረየ❤❤❤❤❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻው አማረ ።እኔ በልጅነቴ የጓደኛ እነት ሁል ግዜ ትዝ ይለኛል ድሀ አልወድም ይሉናል እኔ በጣም ይገርሙኝ ነበር እና ስለ ድህነት መጥፎነት ያብራሩልና አሁን ሳስበው መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።

  • @AsAs-du4un
    @AsAs-du4un 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስቲ በመምህር ትምህርት የተለወጣችሁ አለን በሉ👍👍👍

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አወ እኔ ተጠቅሜበት አለሁ ኑርልን ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ተሰፍእየሰንቀይተሰፍአይቅ
    @ተሰፍእየሰንቀይተሰፍአይቅ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃል ሰናይ ይሰመዓልና መምህር ተሰፍይ እማ ፍቅር እመብርሃን ትሓልኩም ብጣዕም ደሰ ዝበል ትምህርት እየ 👏👏👏👏👏👏

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚አሜን አሜን አሜን

  • @EdlawetEdl
    @EdlawetEdl 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም መምህር እኔ ባንተ ትምህርት እንደገና ነው የተወለድኩት አግዛብሄር ይስጥልኝ

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዚህ ጋር ተለውጫለሁ ሌላው ጋር መፋታት እፈልጋለሁ የሚለው ሃሳብ አይጋጭም ?

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም ተምረናል ኣይናችን ገልጠናል እናመሰግናልን መምህራይን❤❤❤

  • @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
    @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አንደኛ ነኝ መምህር😊

  • @ZaidNuguse
    @ZaidNuguse 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ መምህርት ተስፋዬ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Meazi-yemaryam
    @Meazi-yemaryam 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር👑🌻🌼 መልካም የማዳመጥ ግዜ ይሁንልን

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በጣም ፍሬያማ ሆነሃል እኛም በተወሰነ መልክ ተለውጠናል

  • @simondtt3126
    @simondtt3126 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መ ምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @AmanuelAmanuelalem
    @AmanuelAmanuelalem 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህራችን ገ/መስቀል እያልክ በፀሎትህ አስበኝ

  • @wlete.mekale
    @wlete.mekale ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻው ደስ ይላል የቤተሰቡ ጥላት ያሳዝናል በጣም ከባዲ ነው 😢😢😢

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
    @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምሕርዬ ዘለአለም ብትኖር ብዬ ፍለኩኝ ብዙ ነገር ተምርናል ደሞኮ የምታቀርበው ሁሉ እኒንም ይጠቀሰኛል ምናለ ቶሎ ባወኩከ እልና አለቅሳለሁ በህይወቴ ካለማወቅ የሰራሁት ሰተት እድሜልኬን በፀፀት አኑሯኛል😢

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን መምህር እንኳን ደህና መጣህ …… ግን በየት ነው ቅመሞችየ እምቀድሙኝ ገና ሲደርሰኝ ነው የምገባው ተው ተው እንከባበር ❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን

  • @ጋልራያራይማ
    @ጋልራያራይማ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ውድ መምህር እግዝኣብሔር ይጠብቅህ☦️🙏🙏🙏🙏💚

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ በቀጣይ አጋባቸው ቶሎ ልጅ እድትወልድ ለጥርማ ልጅ እጠብቃለን

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እድሜና ጤና ይስጥህ ስጀምረው ግን ያስቅ ነበ እያየሁት ኣስልፈው ነበር ኣንድቀን ኣዳመጥኩት እስከግማሽ ብዙ ደስ ኣይለኝም ነበር ግንኣንድቀን ስራ እየስራው በኤርፎን እያዳማጠኩ በጣም እየገረመኝ ስለራሴም ብዙ ኣለው ይገርማል ኣሁንሱ ስ ሆኖብኛል

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you Memher Tesfaye I am proud of you lord blessed you always.

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላም የይኛ እንቁ ዉድ መምህራችን እንኩዋን በደና መጡ ❤️❤️❤️

  • @wendawd
    @wendawd 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን