♦️ሰይጣንን ፊት ለፊት በአካል የተፋለመው ወጣት♦️ የሚደንቅ ነው እዩትማ♦️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 553

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 หลายเดือนก่อน +152

    ለአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ይጠብልን ለንስሐ ጸሎት የአምልኮት ስግደት ለአበቁን ለአስተማሩን ለአባታችን ❤❤❤

    • @abeymekasha4719
      @abeymekasha4719 หลายเดือนก่อน +2

      ዋናውጋንጩር ማን ሆነና

    • @seblewongeltefera1617
      @seblewongeltefera1617 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@abeymekasha4719ewnet new 😂😂😂

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 หลายเดือนก่อน

      መላክ መንክራት ግርማ ዉንደሙ ና መ/ር ተስፈዬ አበራ የሰጠን እግዝአብሔር የመስግን❤❤❤

  • @HaregDessie-l5z
    @HaregDessie-l5z 2 หลายเดือนก่อน +171

    አሜን አሜን አሜን ስላም ወንድማችን እባክሕ በቋንቋዬንሽ ስም እጠይቃችኅለሑ ሰይጣን በኔላይ ስልጣን የለውም እላለሑ ግን ፀሎትላይ ክ ደካማነኝ ያለሑበት ሑኔታ አልተመቼኝም አረብሐገር ያው በኩንትራት ነውየምሰራው ከመጣሑ ግና 2ወሬ ነው፡፡ አሑን የገጠመኝነገር አፌን ከፍቼ ከቀኝ ወደግራ አዙሮኛል በፀሎታችሑ አስቡኝ ለምስክርነት እበቃዘንድ ቅዱስ ፍቃዱይሑን

    • @WardWw-wr2qp
      @WardWw-wr2qp 2 หลายเดือนก่อน +30

      የኔህት አኔም አዳቺሰዉሀገር ነዉያለሁት ግን ፀሎትስለማደርግ ብዙመከራአሳልፊያለሁ ልልሽ የፈለኩት ከቻልሽ ሰይፈስላሴ ካልቻልሽ ደግሞ ሰኔጎለጎታ ፀሎትአርጊ ከቻልሽ በዉስጥ አዉሪኝ

    • @WardWw-wr2qp
      @WardWw-wr2qp 2 หลายเดือนก่อน +9

      መፃፍ ቅዱስ ከሌለሽ በስልክሽ ሰርች አርገሽ አብቢ

    • @nmhjyezufan
      @nmhjyezufan 2 หลายเดือนก่อน +26

      @@HaregDessie-l5z አዎ ሰይጣን በኛላይ ስልጣን የለዉም ነገር ግን የኛ ሂወት ለማን የተመቸ ነዉ የሚለዉ ይወስነዋል ሰዉ ነፃ ፍቃድ አለዉ ፅድቅ የመስራትም ሀጢያት የመስራትም ያንን ተከትሎ ነዉ የሂወታችን መሰረት የሚመሰረተዉ እግዚአብሔርን ፍቃድ ከሆነ የምንፈፅመዉ አዎ ስልጣን የለዉም ነገርግን በዚህ ዘመን የስጋ ፍላጎትን ለማሟላት ያልገባንበት የሀጢያት ክምር የለም እናም ከፈጣሪ እርቀናል የቤተሰብ የዛር መንፈስ ቀን እዳይወጣልን ብዙ ነገር ያበላሻል እህቴ መምህር ተስፋዬ አበራ ዩቱብ ተከታተይ ብዙ ታተርፊያለሽ

    • @HaregDessie-l5z
      @HaregDessie-l5z 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@nmhjyezufan ስልኬላይ መፅሐፍቅዱስ ,ውዳሴማሪያም አለ እና ከመብርሐን አማላጅነት ከመዳሕኒያአለም ፈውስን እጠብቃለሑ ፀልዩልይ ወለተስላሴ

    • @HaregDessie-l5z
      @HaregDessie-l5z 2 หลายเดือนก่อน

      @@WardWw-wr2qp እሽ አመሰግናሉሑ

  • @endiendi2772
    @endiendi2772 2 หลายเดือนก่อน +110

    መምህር ተስፉዬ አበራ ጋ ብትሄድ ከእውቀት ጋ ብዙ መማር እንችላለን እግዚሀብሄር ከሰይጣን ወጥመድ ይጠብቀን

    • @fyry8481
      @fyry8481 2 หลายเดือนก่อน

      @@endiendi2772 ትክክል ✅

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏💖💖

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 2 หลายเดือนก่อน +5

      ለምንድነው መምህር ተስፋዬጋ የሚሄደው ? ሲጀመር አዳኝ ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው ። ሲናገር ሰምተሽው ከሆነ ንስሐ አባት ያዝኩ ቀዲር ተጠመኩ ብሏል ይሄ በቂ ነው ከዚህ ውጪ ሰውጋ ሂድ እሱ ብቻ ነው የሚያድንህ ማለት ሰው ማምለክ ነው ቤተክርስቲያን እያለን አባቶች እያሉን ጸበል እምነት እያለን ማን ነው ለሆኑ ግለሰቦች ብቻ ማዳንን የሰጠው ? ተስፋዬ ቤተክርስትያናችን የምታስተምረውን አስተምህሮ እንጂ የራሱ የሆነ ልዩ አስተምህሮ የለውም አንቺ ሂጂ እዚህ ገብታችሁ እከሌጋ ሂዱ እከሌጋ እሩጡ አትበሉን

    • @fyry8481
      @fyry8481 2 หลายเดือนก่อน +3

      @@seblewongelzeleke-f8l አይ መምህር ተስፋዬ እቁ ሰለሆነ አብራርቶ ያስተምራን እናተ እደሆናቹ እጁ ሰዉ የምታመልኩት እኛስ የድንግል ማርያምን ልጅ ብቻ ነዉ የምናመልከዉ ስት ናገሩኳ ቅር አይላቹሁ ባልየ❌❌❌❌

    • @YosephhailuKebede
      @YosephhailuKebede 2 หลายเดือนก่อน

      ለመማር።ክርክርማ አንደኛ ናቹ​@@seblewongelzeleke-f8l

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 หลายเดือนก่อน +66

    ብናውቅበት እነደኛ የታደለ አልነበረም ከፀበሉ እሰክ እመነቱ እራሱ የቅዱሳን ቦታ አፈሩ እነኳን መድሃኒታችን ነው ። አሁንም የጌታችን የመድሃኒታችንየየሱስ ክተስቶሰ ጥበቃ የመቤታችን ድግል ማርያም አማላጅነት አይለየን።
    ወንድማችን ሰለምስክርነትህ እግዚህአብሄር ያክብርልን በረታልን ።

    • @GenetGeni-l8p
      @GenetGeni-l8p 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o 2 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንንንንንንንን❤❤

    • @tadiloameshe1014
      @tadiloameshe1014 2 หลายเดือนก่อน +2

      ለእንግዲሁ ቀን ስሙን ኢየሱስ ብለህ አስተካክለህ ፃፈው እሺ ወንድሜ?

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @biruktayitsisay4751
      @biruktayitsisay4751 2 หลายเดือนก่อน

      እወነት ነው አሜን

  • @bezhaweAstetq
    @bezhaweAstetq 2 หลายเดือนก่อน +29

    ዘማሪና ጋዜጤኛ ወንድማችን። ሰለ እርኩስ መንፈሰ እውቀት ያንስሀል ብዙ መ ማር ይቀርሀል

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 2 หลายเดือนก่อน +26

    ሰይጣን በእኛ ላይ ስልጣን የለውም ግን በፀሎት ካልበረታን እንጎዳለን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን በቤቱ ያኑረን❤❤❤❤

  • @ZiziNegash
    @ZiziNegash 2 หลายเดือนก่อน +88

    ከዚህ ዉስጥ የገረመኝ ልጁ ምልክቶችን ሲናገር ድምፅ መጥፋቱ ስለተደረገልህ ነገር እግዚያብሄር ይመስገን ሲቀጥል ለዚህ ነዉ የ መምህር ግርማ ትምህርት ያስፈልገናል የምለዉ ትዉልዳችን ስለመንፈስ የሚያቀዉ ነገር ስለሌለ ወጣቱ በመንፈስ ተይዞ አልቋል

    • @mebrakzeremariam1286
      @mebrakzeremariam1286 2 หลายเดือนก่อน +5

      Yes 💯 also memhr Tesfaye (getemeg) they open our eyes to know our enemy, to get closer to our Creter Yesus Crstos 🙏🙏🙏

    • @rebeccatesfaye1577
      @rebeccatesfaye1577 2 หลายเดือนก่อน +3

      አረ እባካችሁ ሌላ ጣጣ አትፈልጉ

    • @GirmaSerani
      @GirmaSerani 2 หลายเดือนก่อน +7

      ቤተክርስቲያን እልፍ መምህራን አላት እኛ እምነቱ ካለን የግድ የአጋንንት ተራኪ አያስፈልግም

    • @FENTAWGETASEW
      @FENTAWGETASEW 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይስጥልን እውነት ነው ​@@GirmaSerani

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 หลายเดือนก่อน +8

      ​@@rebeccatesfaye1577ስለ መፈለግ አለመፈለግ ሳይሆን የጠላት አሰራርን ሚስጢር አዉቀን እንድንጠነቀቅ ነዉ።

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 หลายเดือนก่อน +48

    ሉሌ የልጁ ድምፅ ይቆራረጣል ሴይጣን በኛላይ ስልጣን የለዉም የሚሉ ሰዎች ኑ ስሙ ካልፀለይን ካልሰገድን ካልፆምን ካልቆረብን ማንንም አይምርም። ልጁ አልገባዉም እንጂ የደብተራዉን የግብር መፃፍ ሲያነበዉ ነዉ እኮ መንፈሱ የገባበት።

    • @IsralSeged
      @IsralSeged 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 หลายเดือนก่อน

      እወናት ነዉ በተኝወ እመንተችነዉ ሳልጣን የለወም መነለወፀሎት ቤት ሱሩ ፆሙ ፀለዮ ንሰሀ እንገባ❤

  • @hhhvj
    @hhhvj หลายเดือนก่อน +12

    የመምህር ተስፋዬ ፍሬወች አለን በሉ በላይክ እሪከርድ እንስበር

  • @akeldamatube3293
    @akeldamatube3293 2 หลายเดือนก่อน +70

    ከ13 ዓመት በኃላ አየሁህ ፡ የ3ዓመት የግቢ ክላስሜት ፡ አሁንም ያው ወጣት ምንም ለውጥ አላየሁም፡፡ አረጋዬ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይባርክህ

    • @SaraSoriya-m4z
      @SaraSoriya-m4z 2 หลายเดือนก่อน +5

      ካልተለወጡ ይልቅ በሂወት የሰው ልጅ ካለ በቂ ነው😊

    • @AbuAbu-up5kx
      @AbuAbu-up5kx 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @Dokma26
      @Dokma26 หลายเดือนก่อน

      ያዲዘመንልጅነውአይደል😢😢ሺኒወንዝሲልሰማሁት

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 2 หลายเดือนก่อน +10

    በእውነት እንደዚህ ታሪክ በአንድ ወንድማችን ተነገረኝ ደነገጥኩት ከእንግሊዝ አገር የመጣ ኖው ወደ እስራኤል እኔ ደግሞ እንግዳ ኖው ብየ መስቀል የኢየሱስ ክርስቶስ ስሰጦው ደነገጠ ልጁን ለምን ደነገጥክ ብየ ተሰማኝ እኔ ሰይጣን ኖው የሚያመልኮው አለኝ እንዴት ስሎው እሱ እኮ የዓለም ንጉስ ኖው ሲለኝ እንደተያዘ አወቕኩኝ እና በእንደዚህ የተያዙ ቡዙዎች እንዳሉ አወቕኩኝ

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 2 หลายเดือนก่อน +38

    ሉሌ እኳን አደረሰክ ለአዲስ አመት እና ብዙ ግዚ መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ ቀሲስ ሔኖክ ቀሲስ ሔኖክ ተፈራ የሚያስተምሩት ንቁ እባካቹ የሚሉት ይሔ እዳይመጣ ነው እና አሁንም መምራኖች የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ዘማርዮች ዲያቆናት ከምትተቹ እጅ ለእጅ ተያይዘን ጠላት ደቢሎስን ከአገራችን እናጥፋ በፆም በፀሎት በስግደት በንሰሀ በቁርባን እራሳችንን እናዘጋጅ ንቁ ንቁ ንቁ ወድማችን ሚዲያ መምጣትክ ለብዙ ሰው ትምህርት ይሆናልና

    • @IsralSeged
      @IsralSeged 2 หลายเดือนก่อน

      ስለምክሩ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @solomonyared9849
      @solomonyared9849 2 หลายเดือนก่อน +1

      ከእነሱ ውጪ ምነው አባቶች የሉም አላችሁስ እረ መረጣው ይቆየን

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 2 หลายเดือนก่อน

      እውነትነው❤❤❤❤

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@solomonyared9849አይደለም አሎ እንደነሡ ግን የገባው በፈፁም የለም ፊሪአቸውን ተመልከቱ የነሡን ትምህርት የሜከታተል በንሰሀ በፁም በፁለት በሥግደት ቅድሰ ቆርባን በመቀበል የተግባር ክርሰትያን ነው እንዳለ እንቃ መቃወሞን ትተን

  • @SelamawitMinale
    @SelamawitMinale 2 หลายเดือนก่อน +14

    ኢየሱስ ብታቁበት የተዋህዶ ልጆች ከእናንተ በላይ ባለ ፀጋ የለም ልጁ ሜናገረዉ እዉነቱ ነዉ ሰይጣን አለ እኔ ምስክር ነኝ መንፈሳዊ ሁኘ ያጋጠመኝ ብዙ ነዉ

  • @AemteMaryame-qu7gl
    @AemteMaryame-qu7gl หลายเดือนก่อน +3

    አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ጠብቆ ያሳደገኝ 🙏🙏🙏
    እንቁ የሚሉን አባቶቻችን ለምን ሆና ????
    አሁንም ውደ ኋላ ሳትል በመንፈሳዊ ህይውትህ መጠንከር ያስፈልግሀል የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳም ይጠቅመሀል ለቀጣይው ህይወትህ ይጠቅምሀል

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 2 หลายเดือนก่อน +20

    ጌታ ሆይ ነብሴን ድርስላት ሰማአቱ ጊውርጌስ እርዳኝ በሀይማኑቴ እንድንፀና

    • @nebimike9380
      @nebimike9380 หลายเดือนก่อน

      ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ መዳን የለም፣ ሁሉንም ያዳነ እሱ ብቻ ነዉ፡፡ ቅዱሳንንም ያዳነ እሱ ነዉና፡፡

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መምህር ግርማን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ብዙ አንቅተዉናል የጠላትን ሴራ እና የእግዚአብሔር ሀይለን መልበስ❤❤❤

  • @haya3088
    @haya3088 2 หลายเดือนก่อน +20

    በስመ ስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ይገፅፅው እጂ ከቤት እያመለኩት እኛን እያሰቃየን ነው ግን እመ አምላክ እኔንም አድ ቀን ለምስክርነት ታበቃኛለይ እራራልኝ ጌታ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ 😢በቤቱ ያፅናህ ወድማችን ❤❤

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen 2 หลายเดือนก่อน +19

    እንደ ሎጥ ሚስት ወደ ኃላ እንዳታይ ከዚህ ጨለማ ያወጣህን መድኃኔዓለምን አመስግን በቤቱ ያፅናህ።

    • @AbuAbu-up5kx
      @AbuAbu-up5kx 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ወንድሜ 🙏

  • @HappyFamily-y2t
    @HappyFamily-y2t 2 หลายเดือนก่อน +3

    እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ ነቅተናል ስለ ክፉ መናፍስት እንዴት መዋጋት እንዳለብን ተምረናል እምንዋጋበትም የክርስቶስን የጦር መሳሪይ በመያዝ ነዉ እሱም እቤታችን ዉስጥ የፀሎት ቤት አዘጋጅተን በንስሀ በፀሎት በስግደት በመመፅወት ቅዱስ ቁርባኑን በመቀበል ነዉ በስመ ክርስትና መኖሮ ቀረ ቤተሰቦቻችንን እናስተምር በየቤቱ ጨሌና የዛር አምልኮ አለ ለንስሀ ለቅዱስቁርባን እንዲበቁ እናግዛቸዉ ወንድሜ በፀሎት በርታ

  • @biruktayitsisay4751
    @biruktayitsisay4751 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስለምስከርነቱ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ለእናንተም ቃልህይወት ያሰማለን ፡፡ ለብዙ ሰዎች አስተማሪ ነው፡፡እኔም የሚገርም ታሪክ አለኝ በአንድ ወቅት እኔ እና እህቴን በልጅነታችን በቤተሰብ ግፊት ባለውቃቢ(ወፋ) ቤት ሳንወድ በግድ ተወስደን ነበር እና የተወሰድንበት ዋናው ምክንያቱ ትምርታችንን እንድናልፍ(ሚኒስትሪ) ነበር!!!እኛ ግን እዛው ቦታ ሆነን ጽሎታችን ዳግም እዚ ቦታ እንዳንመጣ ፈተናውን እንዲጥለን ነበር ወደመዳኒ አለም የጽለይነው ፡፡በትምርታችን እኮ ጎበዝ ነን በደንብ እንደሰራን አውቃለሁ፡፡መዳኒአለም ጸሎታችንን ሰማን እና ወደቅን ዳግም አልተመለስንም ዛሬ እኔም እህቴም የመዳኒአለም እና የኪዳነምህረት ልጆች ነን ፡፡እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ያሰቦቱ ቅድስት ስላሴዎች ክብር ይግባቸው አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 2 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ነው እግዚያብሔር ይመስገን መምህር አባታችን መምህር ግርማን እድሜ ይስጥልን እውነት ዙቡ አስተምርው እናል እና❤❤❤

  • @FekriFekri-x2k
    @FekriFekri-x2k 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለልዑል እግዚአብሔር 👏👏👏

  • @MahletDinku
    @MahletDinku 29 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድማችን በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ብሔርተኝነት አይደለም የሰፈሬ ልጅ ነክ እኔም በስገዎ ደሙ ተወስኜ ነው የምኖረው ከሳይጣን ፈተና እንድድን በፈተናም እንዳልሰናከል ፈጣሪ ያበርታን ከብልጭልጭ አለም ይጠብቀን ምምህራችን እንደነዚህ እንቁ ወጣቶችን አቅርብልን እንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @fyry8481
    @fyry8481 2 หลายเดือนก่อน +35

    ❗✅አቤት ስራማሺ ቅጣል በጣሺ ደብተራ እግዚአብሔር አምላክ ይገስጣቸዉ እረ ደብተራን አዉግዙልን❌❌❌❌😢😢😢

  • @HanaMekonn-c4z
    @HanaMekonn-c4z 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጠያቂው ወንድማችን ስለ እርኩሳን መናፍስት በቂ እውቀት ያንስሀል እግዚአብሔር መምህር ግርማ እና መሰሎቻቸውን እድሜ ጤና ይስጣቸው ጸጋውን ያብዛላቸው እና ይሄንን ቁልጭ አድርገው አስተምረውናል ያልነቃችሁ ንቁ!!! ጠላት በላያችን ላይ እንዳይሰለጥንብን ቀድመን እንሰልጥንበት መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ከንጽህት እናቱ ጋር ከእኛ ጋር ይሁን አሜን🤲

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 2 หลายเดือนก่อน +14

    ንቁ እንንቃ ለአባታችን ስላስተማሩን እድሜ ይስጥልን ክፍ መንፈስ ይመታ😅😅❤❤

  • @የሚያስደስቱሃሳቦች
    @የሚያስደስቱሃሳቦች 2 หลายเดือนก่อน +12

    ምህር ግርማ ስላስተማሩ አዳምጡ ግዴላችሁም ይህ ልጅ አዳምጦ ቢሆን ኖሮ ልጁንም አድኖ እራሱም አይለከፍም ነበር።መጽሀፍም ጽፈው አበርክተዋል።እድሜኦቸውን ያርዝመው።

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal 2 หลายเดือนก่อน +3

    አባቴ መድሀኒአለም እንዴት ቸር አምላክ ነው ለካ ከዚህሁሉ ሊያድነን ነው የሞተልን ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አ ሜ ን ❤

  • @babys7570
    @babys7570 2 หลายเดือนก่อน +24

    ለምን ትቆርጠዋለህ ልኡል ብሰማው ደስ ይለኛል ልታስተምርበት አይደል ይገርማል ግን😮 አግዚአብሔር ይመስገን ይጠብቀንም❤

    • @Tsehay27Tube
      @Tsehay27Tube 2 หลายเดือนก่อน

      ለጆሮ የሚከብድና ለሚዲያ የማይመጥን ከሆነ ምን ይደረግ 😢

  • @kalabe2655
    @kalabe2655 2 หลายเดือนก่อน +9

    ወንድሜ አሁን የፀሎት ቦታ አዘጋጅተህ አብዝተህ ፀልይ ስገድ ከዛ በኋላ ሁሉንም ነገር መልስ ታገኛህ ምክንያቱም መንፈሱ አይቶሀል ልጁም ይህ ነገር ይሆንብሀል ሲል ከመንፈሱ ጋር ስላንተ የተነጋገረውም ነገር ይኖራል ኑሮህንም ሊያመሰቃቅልብህ ይችላል በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።መደብ ፀልይ እቤት ውስጥ።

  • @matthiyasbirhanuofficial5544
    @matthiyasbirhanuofficial5544 2 หลายเดือนก่อน +3

    👉 ኢየሱስ ክርስቶስ የሚለውን ስም ብትጠሩ ሰይጣን ይባረራል። “ይህንም ብዙ ቀን ደጋገመችው፤ ጳውሎስ ግን በዚህ እጅግ በመታወኩ ዘወር ብሎ ያን መንፈስ፣ “ከእርሷ እንድትወጣ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አዝሃለሁ” አለው፤ መንፈሱም በዚያው ቅጽበት ወጣላት።”
    - ሐዋርያት 16፥18 (አዲሱ መ.ት)

  • @brighthope4927
    @brighthope4927 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጠያቂው የመጠየቅ ክህሎት ያንሰዋል!
    የአረጋን ጓደኛ ተብየው ግን በአካል ቤቱ ቁጭ አድርጎ ነው የደገመበት (እድሉን የወሰደበት)፤ እኔም ላይ በጓደኛ ተብዬ ተደግሞብኝ (ተደርጎብኝ) ነበር። ቅድስት አርሴማ ናት የደረሰችልኝ። አሁን በጣም ደህና ነኝ። ብዙውን ከባድ ፈተናም በድንግል ማርያም ምልጃ እርዳታ አልፌዋለው።

  • @MmMm-c3h5v
    @MmMm-c3h5v 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን የድንግል ማረያም ልጅ ክብር እና ምሰጋና ይገባው ተመሰገን ❤❤❤

  • @fyry8481
    @fyry8481 2 หลายเดือนก่อน +152

    ❗✅እነ መምህር ግርማ ንቁ የሚሉት ይህ እዳይመጣነዉ አሁንም ንቁ😢😢😢

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 หลายเดือนก่อน +6

      ትክክል

    • @haya3088
      @haya3088 2 หลายเดือนก่อน +9

      እውነት ነው የኛን ሂወት ነው እሚስተምሩት እኛ ግን ደዝዘናል

    • @IsralSeged
      @IsralSeged 2 หลายเดือนก่อน +3

      ,ትክክል

    • @tadiloameshe1014
      @tadiloameshe1014 2 หลายเดือนก่อน +5

      ነገርዬው "በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል" ሆኖብን ነው እንጂ፣ መምህር ግርማ እኮ እግዚአብሔር የሰጠን ትልቅ ስጦታችን ናቸው። እረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይስጣቸው።
      🥰❤️☦️

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤እውነትነው

  • @yaredtigabu5089
    @yaredtigabu5089 2 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም አስተማሪ የሆነ ምስክርነት ነዉ እግዚአብሔር እስከ መጨረቫዉ በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏

    • @AbuAbu-up5kx
      @AbuAbu-up5kx 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ወንድሜ 🙏🙏

  • @ShewaShewa-xc6pm
    @ShewaShewa-xc6pm 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ለአንተ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ❤❤❤

    • @MareeMou
      @MareeMou หลายเดือนก่อน

      ሹሞች ሓዳስ ዻኰሥሥ

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 2 หลายเดือนก่อน +17

    መምህር ግርማ ወንድሙ እሚይስተምሩት ይህ እንዳይመጣ ነው አይዞህ በርታ የሰፈሬ ልጅ

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 2 หลายเดือนก่อน

      ይሄ እዳይመጣ እሳቸው ብቻ ናቸው የሚያስተምሩት ? ጸልዩ ፣ ንስሃ ግቡ ቁረቡ የሚል በቤተክርስትያናችን ምንም መምህር የለም ?

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 หลายเดือนก่อน

      መላክ መንክራት ግርማ ዉንደሙ ያሰተሞሩት በአያንችን እያየን ነዉ እግዝአብሔር የመረን❤❤❤❤

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 2 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም የድንግል ማርያም ልጅ ይፈውሰን

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 2 หลายเดือนก่อน +6

    በስመ አብወወልድ ወመንፈስ ቅስዱ አሀዱ አምላክ እሜን አቤቴ አምላኬ ሆይ ሰውነትን በአንተ አጽናት ጉልበቴም ሁል ጊዜ ለአንተ አምልኮ ትንበርከክ ❤❤❤❤ በመንግስትህም ስትመጣ አስበን

  • @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ይደንቃል በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ይጠብቅህ አሜን

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 2 หลายเดือนก่อน +11

    ስለ ሁልሙ ነገር አግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🤲

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 2 หลายเดือนก่อน +4

    በዚህ ዘመን መንቃት እንዳለብን አባቶቻችን እያስረዱንና እያነቁን ነው እኛ ዝግጁ መሆን አለብን እግዚያብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @hannamekonnen5173
    @hannamekonnen5173 2 หลายเดือนก่อน +10

    ጋዜጠኛዉ ግን ትህትና እና የሰው ሞራል አጠብቅ😢😢😢
    ተጋባዥ ግን ተባረክ🙏

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv 2 หลายเดือนก่อน +5

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ነኝ
    መምህር ተስፈዬ ስለመናፍስት ሴራ ፈትፎቶ ነዉ ያስተማረን እንንቃ

  • @RossaAdamneh
    @RossaAdamneh 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ የአብሮአደጌ ወንድም በእውነት እግዚአብሔር ይወድሀል አሁንም በፆም ፀሎትና ስግደት ላይ በርታ እግዚአብሔር ክፉ ነገር ይጠብቅህ!!!

    • @AbuAbu-up5kx
      @AbuAbu-up5kx 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን እህቴ በጸሎትሽ አስቢኝ 🙏

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን እግዚ አብ ሔርይ መስገን እንኳን ምተወህ ግንመንፈሱ አልህደም በሌላ ስስተሙን ቀይሩ ይሆናል ስለዝህ መ ምህር ተስፋየ አበራ ብለህ ገጠመኝ አዳምጥ ወይም ቄስስህኖክ ብለህ አዳምጥ ይህነፊሱ ቢተወ ህም መንፈሱ አለ😢😢😢😢🙏

    • @medhanitabebe9930
      @medhanitabebe9930 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምነው ካለነዚ ሰዎች አታውቁም እንዴ ከፀበል በላይ አረጋችዋቸው እነዚህን ሰዎች ማስተዋል የስጠን

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 2 หลายเดือนก่อน +7

    ልዑሌ አኔ መድኃኔዓለም ያደረገልኝ ታላቅ ምስክርነት አለኝ ነገር ግን ሐጢያቴን ሳስበው ደግሞ እንዴት በምን ሞራል ሰው ፊት እቀርባለሁ እላለሁ

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 2 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ይምስገን ስለሆሎም ነገር ጌታ ሆይ ወደቤተህ መልሰኝ

  • @lishnzike-e9l
    @lishnzike-e9l 2 หลายเดือนก่อน +21

    የሚገርመው ዳቢሎስ ከሰው በተላከብን ቁጥር በክርስቶስ ክድ በኢየሱስ ሀይል አንድቀን ወደሲኦል እከተዋለን ግን የሰው ሴጣኖች ን ከባድ ናቸው ግን ሁሌም አሸናፊ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።አሜን

    • @መሲዩትብ
      @መሲዩትብ 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen❤❤

  • @Efta8391
    @Efta8391 หลายเดือนก่อน +5

    አስተማሪ ፕሮግራም ነበር ይቀጥል
    ቃለ በረከት ያሰማልን🙏

  • @8october187
    @8october187 2 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ የሰይጣኑ ስራ አልገረመኝም
    የልኡልሰገድ መገረም ነው የገረመኝ:: የመምህር ተስፋዬ ገጠመኞችን አያዳምጥም ማለት ነው ያውም መምህር ተስፋዬን እንግዳ አድርጎ አቅርቦት ነበር ግን ያው ሰይጣን በስመአብ ሲሉት 40 ክንድ ይርቃል በሚለውን አባባል ነው የሚኖረው ማለት ነው::
    ኧረ አገልጋዮች እባካቹ ጠላታችሁን አውቃቹ ህዝቡንም አስተምሩ:: ይሄ ልጅ ዳነ ስንቱ ደሞ ታስሯል ቤቱ ይቁጠረው እንጂ?

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 หลายเดือนก่อน

    በስመ አብ ደስ ይላል መመረጥ ማለት እንደዚህ ነው ከዛ ሁሉ ፈተና የመጨረሻ ላይ ያለ ህይወቱ በጣም ደስ የሚል በጣም ደስ የሚል እግዚአብሔር የለም ስራውን ያምላካችን እግዚአብሔር በመጨረሻ ፍጻሜችን እንደዚህ እንደ ወንድማችን ያድርግልን ከስደት ፈተና መከራ በጣም እንደምሰግናለን ወንድማችን ዘማሪ ልዑልሰገድ ክብረት ይስጥልን

    • @AbuAbu-up5kx
      @AbuAbu-up5kx หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 2 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤🎉ተመስገን ነው ክብር ለእግዝአብሔር ይሁን እንኳን ለዚ ኣበቃህ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የተመኘህውን አስተማርህ በርታ ወድሜችን ❤❤❤❤❤❤

  • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
    @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 2 หลายเดือนก่อน +7

    ይሄ ልጅ የሚያወራው ነገር ልክ ነው ስለመናፍስት ሴራ ለማያውቅ ፌዝ ድራማ ነገር ይመስላል ግን ስለመናፍስት ሴራ ለሚያውቅ ግን በትክክል በዚህ ምድር ላይ እየተደረገ እየሆነ ያለ ነው እባካቹ ልብ ብለን እንስማ በተለይ ወጣቶ ብዙ ነብስ ትድናለች በዚህ ወጣት ምስክርነት

    • @TinaSolomon-o5p
      @TinaSolomon-o5p 2 หลายเดือนก่อน +1

      ይቅርታ ሉሁል ሰገድ ላለማመን ምታደርገው ጥረት አልገባኝም ሁሉም በየቤቱ በስንት አይነት የሴጣን እስራት እየተሰቃየ ያለው ቆራርጦ መማቅረብ ለኛ ትምህርት አይሆንም

    • @SaadaAyale
      @SaadaAyale 2 หลายเดือนก่อน

      ​@TinaSolomon-o5pእንግድህ የሰማንውን ከተገበርን ከፀለይን ከበረታን በቂ ነው

    • @Messi21Yerayawa
      @Messi21Yerayawa หลายเดือนก่อน

      ይህ ልጅ በመምህር ተስፋዬ ብቀርብ ጥሩ ነበር​@@TinaSolomon-o5p

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 2 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜህን ያሳምርልህ ወንድሜ 🙏☺😍

  • @HucGuc
    @HucGuc 23 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ላተ የደረሰል ሊቀ ማለኣኩ ቅዱሥ ገሚካኤል ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 2 หลายเดือนก่อน +14

    የተቆራረጠው ለምንድን ነው ።ወንድሜ ካላመንክበት ለምን አቀረብከው??

  • @thinkpositive7851
    @thinkpositive7851 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ሊቀ መዘምራን እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም አስተማሪ መረሀግብር ነው። በዚሁ ቀጥል በርታልን።

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 2 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን😥👏👏👏

  • @tamratbushramuhammed4463
    @tamratbushramuhammed4463 2 หลายเดือนก่อน +5

    አረጋን እኔ በግሌ አውቀዋለሁ እጂግ የዋህ:ቅን ፈጣሪውን አክባሪ አገልጋይ ነው። በርታ ወንድሜ

    • @AbuAbu-up5kx
      @AbuAbu-up5kx 2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ 2 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተወህ ግን መንፈሱ አልህደም በሌላ ስስተሙን ቀይሩ ይሆናል ስለዝህ መምህር ተስፋየ አበራ ብለህ ገጠመኝ አዳምጥ ወይም ቄስስ ህኖክ ብለህ አዳምጥ ይህ ነፊሱ ቢተወህም መንፈሱ አለ😢❤

    • @yosfalabdla4549
      @yosfalabdla4549 2 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነትሽ ነዉ

    • @betigebeyehu2171
      @betigebeyehu2171 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል መንፈሱ አድፍጦ ነዉ ያለ።

    • @emebetmulu119
      @emebetmulu119 2 หลายเดือนก่อน

      ይቅር ይበላችሁ ሰው ተከታይ ተጠራጣሪ አትሁኑ ቅዱስ ጊወርስ ፀበል 3 ወር 28:01 28:01 ከወንድሜ ጋር ተጠመቅን እንደገና በርሚል ሁለት ግዜ ተጠመቅሁ ተጠመቅሁ አገለገልኩ አለ ከዚህ ውጭ ምን ይሁን ነው አንች የገለፅሻቸው ሰዎች ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወይስ ከእግዚአብሔር ይበልጣሉ እያልሽ ነው ? ፀበል ያለ እነሱ አይሰራም?አስተውይ እራስሽን አታፅድቂ እግዚአብሔር አዳኝም ጠባቂም ነው ።

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 หลายเดือนก่อน +24

    ንቁ ፣ንቁ፣ንቁ የሚሉት አባታችን መምህረ ግርማ ይህ እዳይገጥማችሁ ነው ሰይጣን በኔ ላይ ሰልጣን ዬለውም ብልህ,,,,,,,!!!!! ንቁ ቢያሰ በ2017 !!!!!!

    • @workiyegeremew4937
      @workiyegeremew4937 2 หลายเดือนก่อน

      Tikikil yaa mamher tesfaye tamarii ikoo indaazii nachewu tabarkii

    • @IsralSeged
      @IsralSeged 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ሁላችንንም ያንቃን

    • @YaredBroker
      @YaredBroker 2 หลายเดือนก่อน

      Orthodox inje abatachin yemebalu abatochi yelum emnet xenat keortodox ga yehun

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 หลายเดือนก่อน

      ንቆ ብደወ ላይ ንቆ በጠንቆ ላያ ንቆ በሳየጥን ላይ ነቆ ዉንደሜ ጋዜጣኝዉ በጣም በዙ ንገር የቀረሀል ፀሎት ቤት ሰረተህ ሰግደ❤

  • @SelamMobl
    @SelamMobl 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርምነው በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለምስክርነት አበቃሕ ወንድሜ😢

    • @AbuAbu-up5kx
      @AbuAbu-up5kx 2 หลายเดือนก่อน

      🙏 እህቴ

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    መልካም ሚስት ይስጥህ

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ...ከእዚህ ሁሉ እስራት የሚፈታው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነጻ ያወጣል, በስሙ ውስጥ ሀይል አለ, በስሙ ውስጥ ስልጣን አለ, በስሙ ውስጥ የዘላለም ሕይወት እና የስጋ ፋውስ አለ, ስሙ ማንነቱ ነውና። ይህን ጌታ በሕይወትህና በማንነትህ ለይ ጌታ አድርገህው ተቀበለው ሙሉ ነጻ ትሆናለህ አንተም ቤተሰብህም ትድናላችሁ!!!

  • @zeaddisababa3583
    @zeaddisababa3583 หลายเดือนก่อน +1

    ልኡልየ በጣም ነው የማከብርሕ የምወድህ ግን የልምድ ማነሰ ይሁን ባላውቅም ሰዎቹ ሲናገሩ አሰጨርሰ ደግሞ እንደ ቀልድ አትመልከት ይህንን ለማለት ነው አመሠግናለሁ

  • @edenfikir4867
    @edenfikir4867 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውንድሜ እግዚአብሄር እይለይህ በርታ ትልቅ ትምርት ነው የሰጠኸኝ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ጊዜለኩሉ-ጸ4ጀ
    @ጊዜለኩሉ-ጸ4ጀ 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ግርማ በደንብ አስተምረዋል ሰሚ ግን ጠፋ!

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ይመስገን አርሴምዬ እናቴ በረከትሽ ጥበቃሽ አይለየኝ ቤቴን ትዳሬን ባርኪልኝ ወንድሞቼን ከአጋንንት እስራት ፈተሽልኝ ለምስክርነት አብቂኝ

  • @ሊንዳሚካኤል
    @ሊንዳሚካኤል 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም በእመቤቴ በቅድስት ድንግል ማርያም ስም ሰይጣን ስልጣን የለውም የመዳህንያለም ነው ስልጣን ሁሉ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 2 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ወንድሜ ሰይጣን አይተኛም ሉእል ይወደሀል አይኑን እንኳን ንቅል አያረግም በርታ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Awoke-j2e
    @Awoke-j2e 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ወንድሜ እንኳን ፈጣሪ ምረቱን ላከልህ በቤቱ ያፅናልን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @AbuAbu-up5kx
      @AbuAbu-up5kx 2 หลายเดือนก่อน

      🙏 አሜን ወንድሜ

  • @saarayoutube4253
    @saarayoutube4253 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ይገርማል እግዝአብሔር ይመስገን ከዘ ነገር ያወጣክ

    • @AbuAbu-up5kx
      @AbuAbu-up5kx 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን እህቴ 🙏

  • @HaymanotMoges-kc6cu
    @HaymanotMoges-kc6cu 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልክ ወንድሜ ይገርማል

    • @AbuAbu-up5kx
      @AbuAbu-up5kx 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን እህቴ 🙏

  • @እናቴአለሽበልቤ
    @እናቴአለሽበልቤ 2 หลายเดือนก่อน +2

    በእዉነቱ የሚገርም ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ያገሬ ልጅ ለዛዉም ያዲዘመን

  • @amanuelasrat799
    @amanuelasrat799 หลายเดือนก่อน +1

    ቸሩ መድሀኒያለም እኔን ከብዙ ነገር ጠብቆኛል

  • @TurufatOppo-xh6zh
    @TurufatOppo-xh6zh 2 หลายเดือนก่อน +4

    የሰፈሬ ልጅ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ በርታ በእምነትህ

    • @AbuAbu-up5kx
      @AbuAbu-up5kx 2 หลายเดือนก่อน

      🙏

    • @Yona-tube12
      @Yona-tube12 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@AbuAbu-up5kxከአንተ የሚያስፈልገኝ ትምህርት አለ ...አንተ የነበርክበት ህይወት የኔ የአሁን ህይወት ነው ...ግን እንዴት ላግኝህ?

  • @HiwotMatabee
    @HiwotMatabee หลายเดือนก่อน +1

    ገን አኮ ሰታን ሰልጣን የለዉም አኮ ብቻ አግዚአብሔር ከዚ ዉሉ የ ጠብቀን😢😢😢😢

  • @TigistAsefha-f3m
    @TigistAsefha-f3m หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ ማርያም ከዚህ ነገር ጠብቂኝ

  • @AdanechEyasu
    @AdanechEyasu 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜንፈጣሪ ይመስገን ክብር ለናትና ለልጁ ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ ያገሬ ልጅ መጨረሻህን ያሳምርልህ

    • @AbuAbu-up5kx
      @AbuAbu-up5kx 2 หลายเดือนก่อน

      🙏 አሜን እህቴ

  • @zemenunigussie9807
    @zemenunigussie9807 หลายเดือนก่อน +2

    Amen egziabiher yimesgen

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን☦️🤲

  • @SelamawitMinale
    @SelamawitMinale 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ከገዛ ቤቴ ደብድቦኝ ያቃል በአካል አሁን ድረስ ህፃን ነኝ ይሄ የተፈፀመዉ የዛሬ አስራ ምናናምን ይሆናል ኢየሱስ ድንግል ማርያም ስጠራት ኢየሱስ ብየ ጥሎኝ ሄደ ሶስቴ መታኝ በማታዉ እየተዉጀመጀመ መጦ

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዞ ይህነበረ ፈተናገጠመኝየሚባለዉ አባቶችንቁእሚለንለዚህነዉየተኛህንቃ

  • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
    @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚኣብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገርጌታሆይ ይቅር በለኝ እኔ ያደረገልን ቡዙ ነዉ ግን እኔ ጎደሎ እምነት ነኝ እምነት ጨምረን ጌታየ

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 28 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ሁላችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን አሜን

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ አምላኬ ሆ ሳላቅ በስህተት እያውኩ በድፍረት ያርኩትን አጢያታችንን ይቅር በለን አቤት እንድመህርትህ

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለዚህ ቀን ለመመሥከር እበቃ ህ🙏 እግዚአብሔር ከዚህ ፍተና ይሰውረን። አሜን 🙏

    • @AbuAbu-up5kx
      @AbuAbu-up5kx 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

    • @AbuAbu-up5kx
      @AbuAbu-up5kx 2 หลายเดือนก่อน

      🙏 አሜን

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ ምህቱን እንኳን ላከልህ

  • @ይህምያልፋል
    @ይህምያልፋል 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 2 หลายเดือนก่อน +6

    በስመ ሥላሴ
    ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ደረሰልህ
    እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ፣ጠንክር በቀጣይም በመንፈሳዊ ሕይወትህ

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን እግዚአብር ረደህ አሰባ ወንድሜ

  • @ggd5773
    @ggd5773 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት ወድማችን ቅዱስ ጊወርጊስ እደወደደህ እኛንም ይዉደደን😢😢😢😢😢

    • @AbuAbu-up5kx
      @AbuAbu-up5kx หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @genetg733
    @genetg733 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ምስጋና ለእናት እና ልጁ❤❤❤

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን
    @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን 2 หลายเดือนก่อน +14

    እባካችሁ መቼ ነው ቤርሜሉ ቅዱስ ጊወርጊስ እሚጀምረው😢

  • @fashionethiotube2734
    @fashionethiotube2734 หลายเดือนก่อน +1

    እግዛብሄር ይመስገን ያዳነህ አምላክ

  • @dessalegnkassahun9485
    @dessalegnkassahun9485 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ጓደኛየ ይህንን ነገር ሰምቸው አላውቅም ነበር ዋናው ነገር ለምስክርነት መብቃትህ ነው እንኳን ለምስክርነት አበቃህ።

    • @AbuAbu-up5kx
      @AbuAbu-up5kx หลายเดือนก่อน

      አሜን ወንድሜ እንዴት ነህልኝ

    • @Mili-x9w
      @Mili-x9w หลายเดือนก่อน

      ​@@AbuAbu-up5kxባለታሪኩ አንተ ከሆን ገና ብዙ መማር ያለብህ ነገር አለ መጀመሪያ ፀበል ቦታ ላይ ያሉ መንፈስ ያለባቸውን ሰዎች ልብህን ሰጥተህ አትስማ ሌላው የመምህር ተስፋዬ ትምህርቶች በደንብ አዳምጥ አገልግሎት ስራ ነው የአምልኮት ስግደት እና መንፈሱን ዕለት ዕለት መቃወምና ቅዱስ ቁርባን መቀበል ያስፈልጋል ለማንኛውም በደንብ አዳምጥ ብዙ ትጠቀማለህ እግዚአብሔር ይባርክህ።

    • @Mili-x9w
      @Mili-x9w หลายเดือนก่อน

      ​@@AbuAbu-up5kxth-cam.com/video/xcqRDajTc6A/w-d-xo.htmlsi=bOE78DSObFSycv-V

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 หลายเดือนก่อน +8

    እሰይ የኔ ጀግና ወንድማለሜ እመብርሀን አትለይህ ጥላ ከለላ ትሁንህ ወንድሜ❤❤❤❤በርታ እናትና ልጁን ይዞ ያፈረ❤ የተቸገረ❤ የለምና💪💪💪

    • @AbuAbu-up5kx
      @AbuAbu-up5kx 2 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ እሽ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ጠብቆህ እንጂ ከባድ ነዉ😢😢😢😢😢 በስመአብ