Oddeefannoo nuuf kenitaniif bay'ee galatooma annis karoroo kiyaa qonnaratii mee ogessaa sanyii filatamaa kan te'ee nuuf dhiyesaa mee fkn kan akkaa talbaa, suffii, nugii, lawzii fi qiimamii gurachaa maloo kana irratii kan qo'ataani nuuf dhiyesaa naannoo kamitii akkaa marguuf maal akkaa issaa barbachisuu malloo malloo siritiin barbadaa fkn ani naannooni kiyaa shawaa bahaa annaa gibichuuti naannoo kana nii ta'aa yeroo ammamitis gahuu danda'aa please anni qarshii qabaa hojiiti galuuf bekumsaa qonnaa kana hin bekuu
ዝቅ ብሎ መስራት ከፍ ያደርጋል ወንድማችን በትክክል ገልፆታል ።
በጣም የምፈልገው መረጃ ነበር እናመሰግናለን ኢንሻአላህ በቅርቡ ሀገሬ እገባለሁ እያሰብኩት ያለ ስራ ነው
አላህ ሙራድሽን ይሙላው ያረብ የእኔም እቅድነው❤
ቅን ስው ይብዛልን !
የምታቀርቡልን ሁሉ ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን
የሚገርም ሀሳብ ነዉ❤❤እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል እና ኣስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው። ብዙ ልምድና ዕውቀት ያለው ሰው ማምጠታችሁ እናመስግናለን።
ተዘጋድጅችሁ ምርጥ የሆነ ጥያቄውች ደግሞ በስራቹሁ ጎበዞች መሆናችህ የሚያሳይ ነው።
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም ጠቃሚ ትምህርትነው እኔም ሀገርልገባነውአላህ ይድረስልን
ምረጦች በረቱ የኔ ሀሳብ ነው
መልካም ልምድ share አድርጎልና እጅን በጣም እና መሰግናለን ቅን መሆን ከልቀረ እንድህ ነው❤
እግዚአብሔር ያክብርልን
betam awachi sira new thanks gebeya media for sharing us nice information,
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ይህ ፖሮግራምመልካምነውለባለሞያውአናመሠግናለንበጣምጥሩነው
ወድማቺን እስቲ እኛን አስዩኝ ከአረብ አገር አዉቶኝ 👌👌👌👌
3 እጥፍ ታድያ ገቢያው እንዴት ይውረድ 3 እጥፍ ከማትረፍ ምነለ ከብዛት የመግኘት አለማ ኖሮን ህብረተስቡ በአቅሙ መጠቀም የምችልበትን ቡደረግ ቤትም ቢሆን መኪና በለው 3 እጥፍ ተወው እጥፍ ማትረፍ ተገቢ አይደለም ቢታስብበት
እናመሠግን አለን
የሽንኩርት ዘር የት ነው ማገኘው አዲስ አበባ ነኝ
ገብያ ሰላም ስትለን እኛ በጣም ደናነን ሳይሆን የፈጠረህን ፈጣሪ ስም ጠርተህ ይመስገን በል ።
ወግ አታጥብቅ ነፃ ሚዲያ ለመሆን አሰቦ ነዉ የሱን ሐይማኖት የሚከተሉ ብቻ አይደለም ፕሮግራሙን የሚያዩት ብዙ ሐይማኖት ተከታዬች ናቸዉ
የፈጣሪን ሰም ሰቲይ አላህ ለማለት ፈለገሸ ነዉ ወይሰ በአሸሙር ሐይማኖቱን ሰለምታቂ የንቺ ዓይነት በመሆኑ በእጅ አዙር የሐይማኖትሸን የበላይነት ልታሳይ ነዉ
እንግዲህ እኔ ለገበያ ሚድያ አልወሰንላቸዉም የፈለጉትን ነገር ማረግ ይችላሉ ግን ሐይማኖትን ከቀላቀሉ አሁን ሌላ ሐይማኖት ያላቸዉ መሄጃ የላቸዉም ግን ሌላ የነሱን ሐይማኖት የሚያንፀባርቅ የገበያ ሚድያ የፈጠራል
እናመስግናለን
አላህያግዞትበርቱ አላህይጠብቆትየኛጀግናአባታችን
ከልብ እናመሰግናለን የምመፕው ስራ ቢኖር ይሄ ነው
Enami Agra segba begbrna Sera mesrati eflgalhu gebyawhi selakrbahulni balmuya amsgnalhu xeru temokro new bhali yebalmuywni slki kuxri btaskmxu xeru nbri
እናመሰግናለን
Thank you
Thanks
በርቱ
Welcome
Arif new
ጥያቄው እኮ መሬት ነው ወዳጆች
ሌላው እኮ ቀላል ነው የገበሬልጆች እኮነን እሄው አባቴን አልሰጥም በለዉት የለ ጉቦ ካልከፈልክ ተብሎ
መሬት ካለው ጋር በጋራ መስራት
@@Business_Abex
በጣም አሳቀህኝ፤ የግቦ የሚያህል ሲያገኝ ደግሞ ግቦ ሰጥቶ መሬት ያግኝ
ይገባኛል መሬት የሚያድለዉ ባለሰልጣን እኔ እኳ መሬት እያደልኩ አይደለም ሚልዬን ብር እያደልኩ ነዉ ለናን ሚሊዬን እያደልኩ እኔ ሞጌዬ ወጥቶ ልጆቼ በድህነት ተቆራምተዉ እንድሞትላቹህ ትፈልጋላቹህ በደሳሳ ጭቃ ቤት እናንተ ሚሊዬን እያፈሳቹህ ቪላ ቤት እየኖራቹህ
እንደዉም እናንተዉ ሳልጠይቃቹህ ነበር ሚሊዬነር ሰላደረግዋቹህ ጉርሻ መሰጠት የነበረባቹህ ታቃለህ አሜሪካን ሐገር ባለሰልጣኖች ከሰልጣን ሲወርዱ ትላልቅ ካምፓኒዎች ዉሰጥ ተቀጥረዉ በገንዘብ እንደሚዋኙ
የኛዎቹ ከሰልጣን ከወረድክ በኃላ ዓይንህ አፈር ብላ ሌባ ጉበኛ ብለዉ ያዋርዱሀል ባያሰሩህ ባይገድሉህ ታላቅ ምህረት ነዉ ያረጉልህ
ሰለዚህ ባለሰልጣኑ ማረግ ያለበት እጅ በእጅ ፍቅር እንዲደረጅ ነዉ መሬት ከመሰጠቱ በፊት ሊከፈል ይፈልጋል ካልከፈልክ የሚከፍል አለ ቶሎ ቶሎ ልቶ ሰልጣን እሰከሚቀማ መብላት ይፈልጋል፠
ጉቦን ከጠላህ ሲሰተሙን ቀይሪ አሁን ያለዉ ሰርዓት ጉቦን የሚያነቃቃ ነዉ
Ergaa dansaa
Oddeefannoo nuuf kenitaniif bay'ee galatooma annis karoroo kiyaa qonnaratii mee ogessaa sanyii filatamaa kan te'ee nuuf dhiyesaa mee fkn kan akkaa talbaa, suffii, nugii, lawzii fi qiimamii gurachaa maloo kana irratii kan qo'ataani nuuf dhiyesaa naannoo kamitii akkaa marguuf maal akkaa issaa barbachisuu malloo malloo siritiin barbadaa fkn ani naannooni kiyaa shawaa bahaa annaa gibichuuti naannoo kana nii ta'aa yeroo ammamitis gahuu danda'aa please anni qarshii qabaa hojiiti galuuf bekumsaa qonnaa kana hin bekuu
ወደ ጉጂ ዝሆን መቼ ሸኔ አራጅ ነው መስራት አይቻልም የዛው አጋር ሰው ይስራል እንጂ
ስጀመር ማን ጉጂ ዞን ላይ ስሩ አለ?
በቃ በግድ ፖለትካ ካልነካካችሁ አይሆንም ማለት ነው? ሰውየው ሀሳብ ፣ልምድ እና ተሞክሮውን አካፈለ እንጂ ኑ እና ጉጂ ላይ ስሩ አላለም🤣🤣
@@gebeyamedia ሰው ችግር አለበት ያልተፃፈ ማንበብ ይወዳሉ ዝም በላቸው ስለምታቀርብልን መረጃ እናመሰግናለን
በሳቅ ገደላቹህኝ ልጅቷ ያለችዉ እንዲገባቹሁ ጥያቄ ጠይቁ ለምን ግጂ እሷ ትሄዳለች ምን አጥታ ነዉ 1000km አቋርጣ ጌጂ የምትሄደዉ?
እድሜ ለመለሰ ለሁላችንም መሬት ሰጥቶናል ታድያ የሷን መሬት የት ጥላ ለምን ጎጂ ካልሄደችና መሬት ካላገኘች መሰራት የማትችል መሰላት
የሷ ክልል ማረሰ ማልማት አይቻልም ወይ? በፍፁም ሰዉ የሚሉዋቹሁን አትሰሙ አንድ ግለሰብ ዝም ብሎ ከአንድ እሰቴት ወደ አንድ እሰቴት አይደለም ከአንድ ወረዳ ወደ ሌላ ወረዳ ሄዶ መሰራት አይችልም ለመሰራት ፍቃድ ይጠይቃል ፍቃድ ከሌለህ ተዘዋዉረህ መሰራት አትችልም
አዋ ገንዘብ አባካኝ ጎብኚ ከሆንክ እጃቸዉን ዘርግተዉ ይቀበሉሀል ፖለቲካ ዉሰጥ ልሳተፍ ብትል አይፈቅዱልህም ሁለት ዓመት መኖር አለብህ ይሉሀል
ፖሊሰ አሳዶህ ሌላ ክልል ዘለህ ከገባህ ፖሊሱ ማሳደዱን ያቆማል ዉንጀሉ በጣም ቀላል አይነት ከሆነ ፖሊሶች በሰፈር ነዉ የሚሰሩት እንደአሜሪካ የተከፋፈለ ሐገር የለም ግን መሉ መብት ይሰጡሀል በረዠም ገመድ አሰረዉ ሰለዚህ ፈተዉ የለቀቁህ ይመሰልሀል ሕጉ ከሳወዲ አረብያ የጠበቀ ነዉ አያድርሰ ነዉ ትንሸ ከተሳሳትክ ሕጉ ከዉሃ የቀጠነ ነዉ
እኔ በግብርና ተመርቂያለሁ ስራ ባለማግኜቴ ስደት መጥቻለሁ ለካም እንደዚ መስራት ይቻላል ግን ብር ስለሚያስፈልግ ልሸቅልና ኢሻ አላህእሰራለሁ በጣም ሀሪፍ ምክር ነዉ ጠክሩ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😊
❤❤❤❤👍👍👍❤🌹🌹🌹🌹🌹
Thanks