Am proud of you!! We need more women with your mindset and courage. Hulum biruke yihunilish 🙏 We call on the government to encourage and support young investors like her to attract young farmers to support the ever growing population. Also, yesetoch guday office need to be on top of this issues. Ayizosh yenne sister birch and all the best!! Melikam addis amet.
ገበሪት ! ተባረኪ ፣ ተባረኪ ፣ ተባረኪ… አገር በረሃብ እየረገፈ ጠዋትና ሌሊት፣ ላንቺ መሬት መስጠት ነበር “ልማት” ማለት። ያው ነውና ፣ ያው ነውና …የሕዝብ ጠላት። Our help for you and the country is Prayer 🙏 Yes SOLUTION is : privatization of land to the tiller NOW to eradicate POVERTY. Land is for the people not for politicians to use it as football to their demonic goals. Young lady you are the STAR in all this darkness - Shine Shine 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ለሙዬ የኔ ታታሪ ሰራተኛ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ እኔ በምችለው መጠን ልረዳሽ ዝግጁ ነኝ
ክክክክክክ አይ ነፀ
ቁጥርሸን ላኪልኝ
@@merimamuhe2840 0972919037
@ፀሀይ ዩቱብ ውዴ ደምሪኝ ደምሬሻለው
Good job lemme
መቸም አላማድነቅ የቅናት ምልክት ነው ጀግና ነሽ
የሴቶች አርአያ ጅግና ከጅግና በላይ ነሽ ያሰብሽዉ ሁሉ ያሳካልሽ 💛🍃🍃🍃💚💚
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን
መሺላህጀግናነሺለሙይመችሺ
s a w
ጀግና በርች
@@AbCd-lf2df ደምሪኝውዴዋው
@@hawada9496 ደምሪኝውዴዋው
የተቢ እግዚአብሔር በድካምሽ በብዙ ፍሬያማ የደረግሽ የኔ ጀግና ሴት 😘😘
ጀግና‼️ በወሬ ሳይሆን በተግባር ሰርተሽ የምታሳዪ👍
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹
ልክ እንደመሪያችን ጀግና
@@ስአዳአሊ-ቀ2ጠ እሱማ የጀግኖች ጀግና ነው አቢቹዬ😍😘💪👏
የሀገራችን ወጣቶች ከመዝረፋ እና ሰው ከማፈናቀል እዳቺ በስራ ቢጠመዱ ሀገራችን የት በደረሰች
ጎበዝ ነሽ ክብር ይገባሻል
ትክክል ብለሻል
ገና ከዚህ በላይ እንጠብቅሻለን የኛ የሴቶች ተምሳለት የምር ጀግና ነሽ አድናቂሽ ነኝ ወላሂ😍😍😍
ደምረኝ
አድናቂሽ ነኝ ወላሂ በርቺ ጀግና ሴት 😍
ደምሪኝ እመልሳለሁ❤
ጎበዝ ገና ከዚ በላይ እንጠብቃለን❤❤❤❤
ለሚ በርች ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከዚህም በላይ ይሰራል
ዋናው ሰላም እና ጤና ነው በርች 👌🌹
እንዛመዱ በቀንነት እመልሣለሁ
👍👍👌
ደምሩኝ
ምመሩኝ ዉዶቸ አብረን እንደግ አሳድጉኝ
@ፀሀይ ዩቱብ ደምሪ
ጀግና ከጀግናም በላይ ነሽ ከብር ይገባል😍😍😍😍😍😍
ደምሩኝ
ደምሪኝውዴዋው🌼🌺
ደምሩኝ
ደምርኝ እመልሳለሁ
መቼም አላማድነቅ የቅናት ምልክት ነዉ ጀግና ነሽ ለሙዬ ብርቺ
ጀግኒት አንቺን ያለማድነቅ አይቻልም👌❤
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹ማር
@@BirukTuba5335 ደምሩኝ
@@BirukTuba5335 እሽ
እንዋዛመዱ
@ፀሀይ ዩቱብ እሺ ነይ
በርቺልን እህቴ። ማብራሪያሽም በጣም ግልፅና ቀላል ነው። ትልቅ አርአያችን ነሽ። እናመሰግናለን
ለሙ ብርታታችን ነሽ እኔ ያባቴ ትልቅ መሬት አለው ለሰው ተሰጥቶ ነው ሰዎች ሚያርሱበት ከንግዲ ከአላህ ጋር እኔ እሰራበታለው ሰርቶ መለወጥ አንቺ ስላሳየሽኝ ኢንሻላህ
ደምሪኝውዴዋው🥰😍😘
ዋዋዋ እኔ የ ዓጋመ ልጅ ነኝ እናም እንደዚ ለመስራት ህልሜ ነው የሰጠሺው ነገርም እሚያበቅል ቦታም አለን አባቴ ድሮ ድንች ፣ ጎመን፣ ጥቅል ጎመን፣ ቲማቲም ፣ ቃሪያ ... ወዘተ የመሳሰሉ ኣፍርቶ ይሸጥበት ነበር ሃብታም ከሆነ በኋላ ተወዉ ትንሽም አርጅቶ እየደከመው አሁን እኔም ኣገር ሰላም ከሆነ ገብቼ ተምሬ እንደዚ መስራት ነው እምፈል ነው እግዚኣብሄር ሰላም ያድርግልን አገራችን ብቻ
አች ለኛ ለሰባት ደተኛ እህቶችሽ ትልቅ ተምሳሌታችን ነሽ በርች እህታችን አች ጥሩ ቤተሰቦችም አሉሽ እሚያግዙሽ እግዛብሔር ይጠብቅልሽ
ደምሪኝውዴዋው🌼🌷
ደምሩኝ
ዛሬ ነው ያየሁሽ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ጀግና ሴት እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ የኔ ውድ በጣም ብዙ ሰው ካንቺ ይማራል በርቺ 👏🏽👏🏽👏🏽😍
አላህይርዳሽ
በርች
በርች ለሚ ጎበዝ ነሽ የኡነት ለኛም ምርጥ ትምህርት ነዉ እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ መላዉ የኢትዮጲያ ልጆች
ደምሪኝውዴዋውው
ቃል የለኝም በርችልኝ ሌላ ምንም አልልም።በስዴት ላይ ሆነን ተሥፋ የቆረጥን ብዙወች ነንና ተስፋ እየሠጠሽን ይመሥለናል ከእግዚአብሔር በታች ለሟየ በርችልኝ
የኔ ጀግና የተቢየ ገና ከዚህ በላይ እጠብቃለን ዉዴ በርቺ እማ💞💞💞
ደምሪኝውዴዋው🌷
ደምሩኝ
ደምሪኝ እመልሳለሁ ውዴ
ስለ መልካምነትሽ በጣም እናመሰግናለን እባክሽ አድራሻሽ አስቀምጭልን
ፈጣሪ መንገድሽን ሀሳብሽን ከጠበቅሽው ከጠየቅሽው በላይ ቅን ክፍት ያርግልሽ ከበለሀብቶች ተርታ ተመድበሽ ማየት እፈልጋለው
ደምሪኝውዴዋው🌺🌷
ደምሩኝ
ትርፉማ ሁኝ ሌላውም እንዲጠቀም ብለሽ ያለውን ነገር ስላሳወቅሽን እናመሰግናለን 🙏ጎበዝ
በምን ልግለፅሽ የተንቢዬ ድንቅ ነሽ የእኛ ብርታት😍
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹
ደምሩኝ
በጣም ገራሚ አሰተማሪ መርጃ ነው ተባርክልን🙏እናመሰግናለን🙏ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን ይሁን🙏💚💛❤
ገና ከዚ በላይ እንጠብቃለን የኔ እህት🙏
የኛ የጉራጌ ጀግኒት በርቺልን ፈጣረ ያግዝሽ ለሙዬ😘❤
የሴት ጀግራ አንቺን አየሁ እኔ አንቺን ሳይ ሁልጊዜም ስራ የመስራት ሞራል ይነሳል ወላሂ ከበፊት ጀምሬ አድናቂሽ ነኝ አንቺን በማየት ነው ዩቱብ የከፈትኩት የኔ ጀግና ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ክብር ስራሽ ሁሉ በጣም ደስ ይላል የኔ ጀግና ሴት በርቺል
ሀሳብሽ በጣም የሚደገፍና የሚወደድ ነው ሌላው ነገር ስለሽንኩርት ደሞ ካለሽ ብትነግሪን መልካም የስራ ጊዜ አመሰግናለሁ
የሚሰራ ሰዉ ደስ ደስ ይለኛል ጀግና ሴት
ጎበዝ ተምሳሌት ነሽ የኔ ጅግና አንድ አንበሳ አርሶ አደርን ትወዳደርያለሽ ማለትም በዋነኛነት ተነሳሽነትሽ በእውነት እኔ በጣም ፍላጎት አለኝ እድህ ስራ መስራት
በርቺልን እህታችን ያንቺ ብርታት ብዙ እህቶቻችን ይጀግናሉ
የኔ ጀግና ለሙዬ ከዚም በላይ እጠብቃለሁ እኔ ምልሽ ውዴ የቡታጀራ ማዛግጃ ማሻ አላህ ተስፋ ካልቆረጥሽ መሬት ይሰጡሻል ወላሂ ለሙዬ ከሶስት አመት በፊት እኔም ሀገር ቤት ነበርሁ እናም ለሶስት ነበር የተደራጀነው እናም መሬት ሰጡን እና ለሙዬ ተስፋ አትቁረጪ ይሰጡሻል አሁን ላይ ካሮት ነው እያለማን ያለው በጣም ውጤታማነን ለምን ብትይ የመሬት ክፍያ የለብንም አንቺም ተስፋ አትቁረጪ ተመላልሰሽ ጠይቂ መሬት ይሰጡሻል : :
በጣም አደናቅሽ ነኝ 🐜❤😍
በርቼ ለእኛም ትልቅ ትምህርት ነው።
ጀግና ሆነሽ ለጀግኖችም ስራ ፈጥረሻል ደስ ይላል በጣም በጣም
ፈጣሪ የበለጠ ኣቅም ይሰጥሸ የኔ መልካም የተሰፍ ንግሰት🥰😍
የሴት ጀግና አሏህ ያግዝሽ ጎበዝ ሁሉም እዳቺ ሀገሩ ቢሰራ
እኛ ጄግና የስደተኛ ተስፍ በርችልን 💓💓ገና ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ካንች እግዚአብሔር ይርዳሽ😍😍😍😍
ጄግኒት ልምድሺን ሰላካፈልሺን እናመሰግናለን በሚቀጥለው ደሞ ሰለርባታ ብታሳይን ደሰ ይለናል
ጀግና ነሺ ወላሂ ማሸአላህ አላህ ከዝህ በላይ አላህ ይጨምርልሺ ለሚ
በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙ ስውች ምሳሌ ይምትሆኝ ጀግና ሴት በርቺ
አቦ ጉራጌ ገረ ዝ👍 ዋው ቲማቲሙ ብሉኝብሉኝ ይላል🙏 ነገር ግን እዚጋ የገረመኝ ቲማቲምም ደላላ እጅ ውስጥ ገባች🤔 ፈጣሪ ደጉን ዘመን ያምጣልን! እህቴ የልፋትሽን ውጤት ፈጣሪ ይክፈልሽ🙏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ለሞዬ ጀግና ሴት ነሽ ድንግል ማርያም ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ድረሽልን እህታለም በረችልን!!!🙏❤️❤️❤️
ጀግና ይቱብ ሲሰሩ እዳች ጥሩ ስራ ትምርት ለመስራት ቢን
በጣም ጀግና ነሽ ያሰብሽበት ቦታ የናት ያባትሽ ምርቃት እንድሚያደርስሽ አልጠራጠርም በርቺ
✿, ቤት ውስጥ ስራ እየሰራች
★, በዛውም ቁርአን የምታዳምጥ ሴት
★, በሁለት መንገድ አጅር ታገኛለች
★, አንደኛ የቤት ስራ በመስራቷ
★, ሁለተኛ ቁርአን በማዳመጧ።
ሸይኽ ፈውዛን🍀🍀🍀
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹
እስቲ ቁርአን አስቀሩይ
እንዛመዱ በቀንነት እመልሣለሁ
ጀግና ነሽ በርቺ::prank በምል ሲታገል ለሚውለው ወጣት አስተማር
ነሽ::
የተንቢዬ ህዝባችንን በራሳችን ውሃ አብቅለሸ መግቢልን እንጂ የቸመረዘ የግብፅ ቲማቲም ሄዝባችንን እንዳይመግቡብን ጠንክረን ሁሉም ነገር Made in Ethiopia ማየት ምኞታቸን ነው . በአባያች ገና እንጠግባለን ከእግዜር ጋር የሃገር ነቀርሶችን ከደመሰስን በሃላ ኢትዬጵያ ትቅደም የውስጥ የውጭ ጠላትዋ ይውደም👉🇨🇬
እህቴ አንች የብዞቹ እናት አስተማሪ ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ እኔንም እባክሽ ወደዚህ ስራ አሰማሪኝ ስደት አንቆ ሊደፋኝ ነው
አንቺ ጀግና ነሽ ጀግና ደግሞ ሲያወራ ሲስቅ ሲጎረር ሲመክር ያምርበታል በርቺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ተባረኪ በግልጽ ለሁሉም እንዲደርስ ስላደረገሸ።
What I like from you is your courage. I wish all women do the same.
ደምሪኝውዴዋው🌻🌺🌼
በጣም ጠካራ ሤት ነሽ ማሻላህ
ለምዬዬዬዬዬ የኛ ጀግና ጎበዝ የኔ ድንቡሽ በርች ገና ከዚህ በላይ ብዙ ነገር ካንች እንጠብቃለን የኛ ጠንካራ ሴት😘👌💪
ደምሩኝ
ቅር አይላቹም 😐 👉 th-cam.com/video/qvciH3wTuf8/w-d-xo.html
ደምሪኝውዴዋው🌸😍🤲
@@vegeta6710 ደምሪኝውዴዋው
ደግና ነሽ ትለያለሽ አላህ ይጨምርልሽ
Am proud of you!! We need more women with your mindset and courage. Hulum biruke yihunilish 🙏
We call on the government to encourage and support young investors like her to attract young farmers to support the ever growing population. Also, yesetoch guday office need to be on top of this issues. Ayizosh yenne sister birch and all the best!! Melikam addis amet.
ለሚየ የኔ ጀግና በርችልኚ እኔም ከስደት መልስ እቅደ መዝረአ መሥራት ነዉ ኢሸአሏህ ዳግም ስደት አደራዉን ትንሽ መሬት ገዝቻለሁ በዛችዉ እሰራለሁ
መሸአለህ ኢህታችን አለሀ ይጨምሪልሽ ባረካ ያርግልሽ 🏆🏆🏆🏆🏆
ገበሪት ! ተባረኪ ፣ ተባረኪ ፣ ተባረኪ…
አገር በረሃብ እየረገፈ ጠዋትና ሌሊት፣
ላንቺ መሬት መስጠት ነበር “ልማት” ማለት።
ያው ነውና ፣ ያው ነውና …የሕዝብ ጠላት።
Our help for you and the country is Prayer 🙏
Yes SOLUTION is : privatization of land to the tiller NOW to eradicate POVERTY. Land is for the people not for politicians to use it as football to their demonic goals. Young lady you are the STAR in all this darkness - Shine Shine 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
የተቢ ጀግና ነሺ እኛም በስደት ያለን እህቶቸ ወንድሞቸ አላህ ለሀገራችን ያብቃን
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹
ደምሪኝውዴዋው🌷💐🥀
ማሻአላህ ጉበዝ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ይርዳሽ
ጀግናነሽ ለሚ ከሰነፍ አይን ይጠብቅሽ
ማሻ አላህ ጎበዝ በርች የሰት ጀግና በዝ እድመ ጠንክሮ መስራት እንደት ያስደስታል አላህ ይጨምርልሽ
ሠላም እህቴ ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛ ለሙየ በጣምጠካራነሽ ጀግናጨበርች በጣምአድናቂሽነኝ ማሻአላህ አለይኪ በርችልኝ
የቱ ጎበዝ ነሽ ወላሂ ጀግና ወዳለሁ የኔ ጀግና በርች😍😍😍
ለብዙዎቻችን አስተማሪ ነሽ በርቺ
ምርጥ ታታሪ ሴት ዋው እንዲህ ነው ቁምነገረኛ መሆን አብሽር በርቺ
ጀግና ለሚ ብራቮቮቮ
ለስደተኞች እህት ወንድሞችሽ ትልቅ ትምህርት ሰጠሻል
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድዋ እህቴ ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ በቅርቡ ሃገር ልገባ ነው ❤❤❤😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@@jemutube2689 ደምሪኝውዴዋው
ከስደት መልስ መስራት የምፈልገው ስራ ነው አች ለኔ ጀግናዬ ነሽ በርች ስራችን ሁሉ ወላዲተ አምላክ ትባርክልሽ በርች።
ዋውውው ለምዬ የሴት ጀግና በችልን
እኔም ከሀገር ስገባ ደሮ እርባታ ለመስራት አስቢያለሁ
ማማዬ ስወድሽሽሽ ደምሪኝኝ
@@jemutube2689 ደምሪኝየኔውዴ
ታታሪ ሰራተኛ በጣም ጎበዝ ነሽ ፡ ሳንዱቁ ማለት መያዥያው በጣም ሞምላት አይስፈልግም በመኪና ሲጫን ስለሚደራረብ ቲማቲሙ ይጨፋላለቃል ፡ ቲማቲም መንከባከብ ይፈልጋል ከኔ በላይ አንቺ እንደምታውቂ አምናለሁ ግን ትንሽ ኮመንት ነው።
ብውነት ቃላት የለኛም ጅግና ነሸ እህቲ💪💪💪💪💕💕💕💕💕
❤️❤️❤️❤️🙏👍
በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ የለፋ የልፋቱን ያገኛል
ጀግና ነሽ በርች አላህ ይጨምርልሽ ለሙ!!
እዚ፣አረብ፣አገር፣ከነሱ፣ሽት፣ቤት፣ከማጠብ፣እደዚ፣ሰርተን፣ብንለውጥ፣ወላሂ፣ጀግነነሽ፣
አመሰግናለው የኔ እህት ትልቅ መረጃ ነው
ዶሮ ጉራጌ ለስራ ብርቱ ጠንካራ ሴት ፈጣሪ ካንችጋ ይሆን 🙏🙏
ደምሪኝውዴዋው🌹🤩👍
በርቺ ጌታ ይርዳሽ ውዴ ስልክሽ ስወድሽ
Very ጠንካራ ሴት ከነብሄርሸ .😄😄😄ጉራጌ በስራ ቀልድ የለም ጉራጌ ስራ አይንቅም የሚባለው በምክንያት ነው .🙏🙏🙏🙏🙏እንዴት ልግለፅሸ አደነቅኩሸ እህቴ
የችን ኩሜት የመታነቡ ሀሳባችሁ ተሙልቶ በስላም ክቤተስቦቻችሁ ያግናኛን የተንቢ ጅግና ጉበዥ ነሽ ለኛ ተመሳለትነሽ
አሚንን ሁቢ
ዋውው ለምለም በቺ በእውነት ብዙ እንማረለን ግን በርቺ ትርፋማ መሆንሽም ማረጋገጥ አለብ
በሙ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ 😍😍😍😍😍👍👍በርቺ ❤❤❤❤
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹
@@BirukTuba5335 ።ደምሩኝ
ደምሪኝውዴዋው🌾🌸🌷💐
ጀግና ነሽ ለሙ አላህ ይጠብቅሽ ካንች ብዙ ነገር ተምረናል
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💞💞💞
የኔ ጀግና እናቴ ቅድስት አርሴማ ትጠብቅ ሺህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤💪💪💪💪💪💪🥰
ጥሩ ነው. በጣም ስደት ላይ እያላቹም መስራት ትችላላቹ ከቤቤተስባቹ ጋ. እኔም. እየስራሁኝ ነው ለሚ የስፍሬ ልጅ በጣም ጥሩ ነው
ምርጧና አስተማሪ እህታችን ታታሪነትሽን አደንቃለው በርቺልን 🥰🙏🙏🙏
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹
@mekdi ethio ደምሩኝ
Wow በጣም ጎበዝ በርቺልኝ 💕🌸🌸🌸🌸
ከጣሩ ከለፉ ትርፋማ የማይሆንበት ምክኛት አይኖርም በርቺ ውዴ እና አክሳሪ ሌብነት ቢቻነው😁
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹
አበሳ ነሺ ለሜ ጀግና የራሰሺን ህይወትና የቤተሰብሺን ህይወት የቀየረሺ መውለድ እዳች ነው እግዚአብሔር ከችጋ ይሁን
ክምር ጎበዝነሺ እህት ያለማድነቅ አይቻልም በርች❤❤
በተረገመ ሕዝብ መሐል ሞተ ቆሰለ እያለ የጦር ነጋሪት እሚጎሰምበት ዜናው ከሚሰለችበት ምድር ላይ እንዲህ አይነት ድንቅ እና ጀግና ሴት ማየት እጂግ በጣም ያስደንቃል ። አራት ጊዜ ትለቅሚበታለሽ ይቅናሽ ።
የት አከባቢ ትመክሪናለሽ ወደግብርናዉ አለም መቀላቀል እንፈልጋለን እኛም 🙏
ሱሰመቱሸብርላሀችገዝቻለሁ።አላሀምዱሊላ
በርቺ፣ በጣም ነው ያነሳሽኝ። አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን።
በርችይ ለሙ ጀግናነሽ የስደት እህቶችሽ ተምሳሌትነሽ
ጎበዝ ነሽ ዋናው ሥራ መፍጠርሽ እና በራሥመተማመንሽ በቂ ነው
ገና ከዚህም በላይ እጠብቃለን የኔ ጀግና ሴት አላህ ይጠብቅሽ🥰🥰🥰
ደምሪይ እህት
በጣም ጎበዝ በርች ለሚ በጣም የስራ ሰው ነሽ ዋውው።
በጣም ጎበዝነሽ❤❤❤🌹🌹
ደምሪኝውዴዋው🥀😘🌼🌺
በእውነት ጀግና ነሽ ለማላት ቃላት የጥራኛል💝 ለኛም በጣም ትምህርት አለን ፈጣራ በምትሰር ስረ ሁሉ ትረፈማ የድረግሽ የኔ ውድ🙏
♥♥♥♥♥ዋውውውውውው የኛ ጀጋና ለሙዬ በርች እግዚአብሔር እረደሽ የኔ ቢርት🥰🥰💐👍
ጉበዝበርቻ
ደምሩኝ
በጣም ጀግና ነሽ
እንዛመዱ እመልሣለሁ
@@bahrainbh6048 ደምሪኝውዴዋው
አንች ባለ ብሩህ አእምሮ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
አድራሻሽን ብትነግሪን የምንረዳሽ ነገር ካለ
ገና ከዚ በላይ እንጠብቃለን የኔ እህት🙏
❤️🙏❣️👌💕💞
@@alalifamily8546 ደምሩኝ
@@tanbzethio107 እሽ
ጎበዝነሽ አንቺ በርች
ኤፍሬም በህትህ ኩራ ጠካራናት በቃ እኔ በደስታ ተብረከረኩኝ