ውልና ማስረጃ የቤት ስጦታና ግዢ ውል አቆመ ! የቤት ሰራተኛ ላላችሁ ጥብቅ ማሳሰቢያ - ህዳር 12/2017 | dollar exchange |business news

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 12 วันที่ผ่านมา +20

    ለጡረተኞች ድምፅ በመሆን የሚመለከተውን አካል አነጋግራችሁ አሰሟቸው ኑሮ አሮባቸዋል ፍትህ ለጡረተኞች ።

    • @SerkalemChanyalew
      @SerkalemChanyalew 10 วันที่ผ่านมา


      Werknesh

    • @MHMETHIOPIA
      @MHMETHIOPIA 10 วันที่ผ่านมา

      @@SerkalemChanyalew እነሱ የደረሱበት አት....እንዳንል እርግማን ነው ይሄ ቅናት ሳይሆን እውነታውና ስለሚገባቸው ነው ልትረሺው የማይገባው ግን ካደለሽ አንችም ስትደርሺበት ችግሩ ይገባሻል

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 12 วันที่ผ่านมา +8

    የሰለሌ እህዝብ እየለቀ ምን መብት አለ እበከቹ ለምአልቁት ድምጽ ሁኑልን😢😢😢😢

  • @tizazugudissa6096
    @tizazugudissa6096 11 วันที่ผ่านมา +3

    በርታ ወንድሜ

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 8 วันที่ผ่านมา +3

    አንድ ሰው ቤተን የመሸጥ የመለወጠ መብት አለው ለምንስ ለአንድ ቀን ይከለከላል ሰው እኮ ቤተን ሸጦ መታከም ኑሮውን ለመቀየር ይፈልጋል ሐሰተኛ ማረጋገጫ ለመለየት ቀላል ነው አሁደሞ ሁሉም መስራቤቶች በመየነ መረብ ተሳስረዎል ይሔ እኮ ግዚ የማይሰጥ በሽታ አሞት ውጪ ለመታከም የፈለገ ሰው መሞቱ ነው ንብረት እያለው ለምን በአንድ በኩል እየታየ በየጊዚው ላልተወሰነ ጊዚ እየባለ ውልና ማስረጃ ይዘጋል የአንድ ሐገር ኢኮኖሚ ብር ሲንቀሳቀስ መንግስት ቤሆን ገቢም የሚጨምረው ሰው ሲሸጥ ሲለውጥ ከሚያገኝው ገቢ ነው አልገባኝም በየጊዜው እየተባለ ውልና ማስረጃ የሚዘጋበት ነገር ሐሰተኛውን ለማረጋገጥ ከመሪት አስተዳደር ወይም ከክፍለከተማው ጋር ትስስር የለውም ሰነዶች ማረጋገጫ ወስስ ጠቅላላ ሌባ ነው የተሰገሰገው

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 12 วันที่ผ่านมา +1

    አዎ👌!መናጢ ባሎይና ደላሎይጌታ ይገስጥ🤨🤔☝️🙏

    • @DanielZerihun-zh6ni
      @DanielZerihun-zh6ni 12 วันที่ผ่านมา

      ሚኒሮቲኺስ ቱቡረሜ ገስጥ😂😂😂

  • @halalyoutube44
    @halalyoutube44 12 วันที่ผ่านมา +5

    የቤት ሰራተኛነትን እንዲገልፅልህ የለጠፍከው ፎቶ በጣም ያስጠላል ብዙ አገላለፆች ነበሩ ለምሳሌ የኢኒፎርም ምልክት መስታወት ሥታፀዳ ብዙ ብዙ አሉ ግዴታ ከመፀዳጃ ቤት ማያያዙ አግባብ አይደለም

  • @yonnkebede4954
    @yonnkebede4954 12 วันที่ผ่านมา +10

    በየቀኑ አዲስ ህግ

    • @fasil8774
      @fasil8774 12 วันที่ผ่านมา +2

      አገር በስራ ላይ ነች

    • @yaredmulat6603
      @yaredmulat6603 12 วันที่ผ่านมา

      😂😂​@@fasil8774

  • @SabellaSabi
    @SabellaSabi 11 วันที่ผ่านมา

    Mekina meshet ayechalem ebakachun negerun

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 9 วันที่ผ่านมา +3

    የኢትዬጸያ ህግ እንደቁርሰና ምሳ በየቀኑ ምነዉ በወያኔ ዘመን እዲሰ ህግ የሚባል ሰምተን አናቅም አሁን በነጋ ቁጥር አዲሰ ህግ አቤት ህፃን የሚነዳት መንግሰት

    • @tsionadmasu5334
      @tsionadmasu5334 4 วันที่ผ่านมา

      Wayne agare mache mara erasun semara sezarf nabar liloch😂😂😂😂😂😂

  • @LegesseGebeyehu-fk3ng
    @LegesseGebeyehu-fk3ng 9 วันที่ผ่านมา

    11:42 11:42 11:42

  • @laurascmidtz6605
    @laurascmidtz6605 11 วันที่ผ่านมา

    መፍትሄ መፍትሄ እልክ ግን የተገኙው መፍትሄ ምን አይነት እንደሆነ የተናገርከው የለም !!!

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 10 วันที่ผ่านมา

    tl teyszme leba nwe

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 12 วันที่ผ่านมา

    እዳታልፉኝ ቤትልገዛነበር በወድሜ ሙሉ ውልልሰጠው ነበር አይቻልም ማለትነው ወይ ንገሩኝ ኮደምንየምቤትልገዛነበርእኔ ስደትነውያለሁት እዳታልፍኝ

    • @biniyamshimeles908
      @biniyamshimeles908 12 วันที่ผ่านมา +1

      Yes ,for the time being & but ,will start after " system" upgrade.

    • @Fiyamta
      @Fiyamta 10 วันที่ผ่านมา

      ይቻላል ግን ዛሬ ማን ይታማንለ የን konjo

    • @Fiyamta
      @Fiyamta 10 วันที่ผ่านมา

      ውክልን ከከስትሽ ደሞ ሙሉ ዉክና እንዳት አደርግ ibakishin ቡዙዎቻቺን የኮሶልንብት ስለ ሆነ

    • @rejebkedr1564
      @rejebkedr1564 10 วันที่ผ่านมา

      በየቀኑ አዲስ ህግ ስለሚያወጡ የነሱ ፈራሁ እጂ እኔማ ከዚ ወረቀት ልኬ ነበር በኔምስምሆኖ እሱ እደውክልናነው አላህ አለ ፈራሁ

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct 5 วันที่ผ่านมา

    ይሄን ያህል ንብረት. አቀማመጡን ማሳ

  • @Londoners-e8l
    @Londoners-e8l 11 วันที่ผ่านมา

    It's completely illegal that they can't give you the public service.
    Out of order.