ከ59 ሺ ብር ካፒታል ጀምሮ አዋጭ የሆነ ስራ | በቀን ከ2500 - 3500 የሳሙና ምርት |small business idea |business in Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @EnderasMerejatube
    @EnderasMerejatube หลายเดือนก่อน +10

    ልጁ ደስ ሲል። ኮንፊደንሱ ዕውቀት ወለድ እንደሆነ ያስታውቃል! ገበያ ሚዲያዎች ሁሌም አንደኞች!

  • @negerekidusan
    @negerekidusan หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታቀርቡት በርቱ

  • @zelalemdegefa9525
    @zelalemdegefa9525 14 วันที่ผ่านมา +1

    ለመረጃቹ በጣም አመሰግናለሁ ።ልጁ ግን እንደሚያወራ አይደለም። ቢሮአቸው ሂጄ በአግባቡ አላስተናገደኝም።

    • @natnaeltilahun5056
      @natnaeltilahun5056 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ እኔንም በሚደብር ሁኔታ ነው ያዋራኝ። ሰው ያንተን ማሽን ቢገዛም ባይገዛም customer service ላይ ጥሩ መሆን ብትችል። ወይ marketing ባለሞያ ቅጠር።

  • @Jemilaabdusemed-c6v
    @Jemilaabdusemed-c6v หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ እኔም መሥራት እፈልጋለሁ

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም หลายเดือนก่อน +8

    ስልጠናው ስትቀን ይፈጃል

  • @jimmytilahum5875
    @jimmytilahum5875 หลายเดือนก่อน

    ገበያ ሚዲያ በርቱ

  • @YerosanFff
    @YerosanFff 27 วันที่ผ่านมา +2

    ሀገር ልገባ 3ሳምት ቀረኝ ብር የለኝም ገና 2አመት ብቻነው የሰራውት ኮትራት ቤት እናም ምን ቢዝነስ መስራት እዳለብኝ ግራገብቶኛል 600ሺ አለቺኝ ቤተሰብ ስጠይቅ አርፈሽ ስሪ ይሉኛል እኔግን የሆነ ስሜት አለውስጤ ሀገሬላይ የተሻለ መለወጥ እደምችልና የሰው ሀገር ከእስር ቤት የማይተናነስ ህይወት መኖር ይጨቃል ቦዳ ልብስ ያዋጣኝ ይሁን?

    • @AminetmuhamedAman
      @AminetmuhamedAman 18 วันที่ผ่านมา +2

      ወደ ሀገር መግባት ስትፈልጊ ማነንም አታማክሪ ውዴ ኑሮ ተወዷል በሚል ርእስ የችግር እሮሮ እያመጡ በስደት አለም እንድትቀሪ ነው የሚያደርጉሺ።የተወሰነ ለመነሳሻ የሚሆን ገንዘብ ካለሺ አላህ ማአኪ❤ዳይ ወደ ሀገር ቤት😊

  • @abouchyahellbuy1939
    @abouchyahellbuy1939 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ከፈቀደ አገሬ ስገባ እደምራለሁ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 หลายเดือนก่อน +1

    Betam arif new bertu ye hagare lijoch jeginoch❤❤

  • @seblewongelwelelaw4212
    @seblewongelwelelaw4212 หลายเดือนก่อน +8

    በክልል ደረጃ እንዴት ተደራሽ ታደርጉታላችሁ? ስልጠናውንና ማቴሪያሉን?

  • @SssAa-nt4nv
    @SssAa-nt4nv หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ስልጠናውን ወስጄ ስራውን ጀምሬ ነበር እናም ግን የሰጢኝ ኬምካል ግን ኬሙካል የገዛሁበትን ወጪ አልችልም አለኝ

    • @HailuLenjiso-v2k
      @HailuLenjiso-v2k หลายเดือนก่อน +2

      ዋጋውን እነሱ ናቸው እንዴ የተመኑልህ?

    • @JemilaSeid-m6e
      @JemilaSeid-m6e หลายเดือนก่อน

      ምን ያህል ጊዜ ነው ስልጠናው ሚፈጀው

    • @lozabogale3561
      @lozabogale3561 หลายเดือนก่อน

      ከመግዛታቹ በፍት ማውጣቱን አጣሩ

    • @HailuLenjiso-v2k
      @HailuLenjiso-v2k หลายเดือนก่อน

      ከሙከራ ምርቱ ወጪ እና ከወቅቱ ገበያ ጋር በማነፃፀር መግዛትም መተውም የባለቤቱ ውሳኔ ነው::

    • @Oumeir-r7h
      @Oumeir-r7h 28 วันที่ผ่านมา

      ብሮ እስኪ ግልፅ አድርግልኝ
      ንግግሩና ተግባር ላይ ያለው ነገር እንዴት ነው
      ወደ ስራው ገብተሀልና ብታብራራልን?

  • @kanasmultiplesolutions9511
    @kanasmultiplesolutions9511 27 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi 17 วันที่ผ่านมา

    😢እኔ መሺኑን ሚገዘየኪሊ ለመድራሥ አመት ጨምራለሁ መሺኑ ወገ እጨመራ ይሄሊ ሚን ይሸለሊ 😊ጊን አጠቀላይ ከነ መቴለሪ 700 000ሺይበቀሊ እዤ ቢመጠ ቀሪዉን እየሰራሁ አድሰጥ አይተበበሩሚ ቤት መብራት አሌኝ ቀጥተ ወደሥራ ነዉ ምገበዉ የገበየሚ ጉደይ አየሰሲብሚ

  • @AselfeshHadaro
    @AselfeshHadaro 14 วันที่ผ่านมา

    Wowow❤❤❤

  • @HayileMikael
    @HayileMikael 14 วันที่ผ่านมา

    ገበያ ሚድያን ሰብስክራብ እና ላክ ያደረኩት ያየሁትም ዛሬ ለመጀመርያ ግዜ ነው የለውጥ ተስፉ ያለው ሚድያ ይሆናል ብዬ ስላሰብኩ ለበለጠ መረጃ እንዴት ላገኛቹ እችላለው???

  • @Mansuryusu
    @Mansuryusu หลายเดือนก่อน +1

    ፋሳሽ ሳሙና በስንት PH scale ላይ ነው የምያቀርቡት በ 5.6-6 PH የሚያቀርብ ከለ አገናኙን። ግን የማሽን ዋጋ አገር ቤት ተሰርቶ በጣም ውድ ነው ውጭ ብ ላክ ስንት $ ልሸጥ ነው 😅?! ስለዝህ ሀቢቢ 800ሺ ብር "AI generate soap machine " ይገዛል ዋጋ አስተካክሉ ኣታስፈራሩን bro

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 หลายเดือนก่อน

      በ ኣንድ ሚልየን ምንኣይነት ማሽን መግዛት እችላለሁ?

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 หลายเดือนก่อน +2

    ለምድረ ጥንብ ዲያስፓራ እንዴት ኢትዮጵያ ሰዉ ቢዚ እንደሆነ አሳዩልን።

    • @suzyhelen2809
      @suzyhelen2809 14 วันที่ผ่านมา

      ካንተ የሚበልጥ ጥንብ የለም።

  • @JosephBirhanu-n4p
    @JosephBirhanu-n4p หลายเดือนก่อน +1

    50/50 ነው

  • @power8643
    @power8643 หลายเดือนก่อน +1

    20 ደቂቃ ፈንድሻ አደረከው እንዴ ሆሆሆሆ አለማወቅ ደጉ በመጀመሪያ ስራውን በደንብ እወቅ

  • @aminaendiris7760
    @aminaendiris7760 หลายเดือนก่อน +1

    Pleas I need that ❤❤❤❤

  • @Aisha-i1r9h
    @Aisha-i1r9h หลายเดือนก่อน +1

    Waw mashalla

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew หลายเดือนก่อน +2

    ልገዘዛችሁ ነበር ግን ትራንስፖርት የለንም ብላችሁ አስተዋችሁኝ

    • @hayataAmede61
      @hayataAmede61 28 วันที่ผ่านมา

      ☝️☝️☝️👍👍👍

  • @AselfeshHadaro
    @AselfeshHadaro 14 วันที่ผ่านมา

    Bexam desalal😮

  • @Somayube
    @Somayube หลายเดือนก่อน +1

    ❤👍👍💚💛♥️

  • @jimmytilahum5875
    @jimmytilahum5875 หลายเดือนก่อน +1

    ምንያህል ቦታ ይፈጃል ?

  • @JemalAhmed-zm7bp
    @JemalAhmed-zm7bp หลายเดือนก่อน +3

    Welayta sodo aygegnm malet new

    • @adonayselame
      @adonayselame หลายเดือนก่อน

      አለ ማርያም ማዞሪያ መብራት ሀይል ፊት ለፊት , አማራ ባንክ ያለበት ህንፃ

  • @YimegnHailu
    @YimegnHailu 28 วันที่ผ่านมา +1

    slk qutr tafuln

  • @hayataAmede61
    @hayataAmede61 28 วันที่ผ่านมา

    ዋዳ ጂማ tilikalak

  • @EmanAhmade
    @EmanAhmade หลายเดือนก่อน

    ቁጡሩን ልቃቂልን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  หลายเดือนก่อน

      ቪዲዮ ላይ አለ

    • @EmanAhmade
      @EmanAhmade หลายเดือนก่อน

      @@gebeyamedia እሽ

  • @poppo-J2
    @poppo-J2 23 วันที่ผ่านมา

    Ere wagachew ayikemesim,

  • @AselfeshHadaro
    @AselfeshHadaro 14 วันที่ผ่านมา

    Silki quxera