ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በወር ከ200 ሺ ብር በላይ የተጣራ ትርፍ የሚገኝበት አዋጭ የዶሮ እርባታ ስራ ከነ-ሙሉ ስልጠናth-cam.com/video/ekKaVttXKRE/w-d-xo.htmlsi=h2nD7UGzlkz_66dW
የመዳም ቅመሞች ተመሳሳይ ስራ አትስሩ እደዚህ የተለየ ነገር ስሩ በዛዉ ተፈጥሮ ደስ ይላል በተለይ የክፍ ለሀገር ልጆች ከአረብ ጋር እየተገለማመጡ መኖር ይብቃ ።
ሀገራችን ሰላም ከሌለ እዴት ይሰራል
የማዳም ቅመሞች በቃ ስማችሁ ይሄ ሆኖ ቀረ😀😀
ስለምታደርጉት ሁሉ እናመሰግናለን ገቢያ ሚዲያ ጋዜጠኛዋ ጫላ ሁላችሁም ክበሩልን ብዙ አማራጭ ስራ እያቀረባቸሁልን ስለሆነ እንወዳችኃለን
ከበድ የሚመስለው በቀላሉ ሰርተሽ ሰለ አሳየሽን እናመሰግናለን MOM❤❤
እኔማ ሃገር ለመግባት ፈራው እናትና አባቴንም አጣው ግራ ገባኝ ክፍላሃገር ስራ ከመክፈትእና አ/አ
እግዚአብሔር ያጽናሽ አይዞሽ እስከመቼ በሰው ሀገር ገብተሽ የራስሽን ህይወት መያዝ አለብሽ እህት
ሁላችንንም ነን ማሬዋ መጠከር አለብሽ ቤተሰብ ሲሞት አች ዘር ማስቀጠል አለብሽ ላችም የሚበረቱሽና የሚማክሩሽ ልጆች ታገኛለሽ እደኔ ክፍለ ሀገር ቦታ ካለሽ እዛ ስሪ አ/አ ካለው ሁኔታ አፃር ከባድ ነው
Kifele Hager yishala enem asebealehu , addis ababa Competition Ena life expensive newu
@@tigisteshtu5785እህቴየ አይዞሽ አላህ ያፅናሽ ኡፍፍ በጣም ከበድ ነው ሂበወት ይቀጥላል ወደ ክፍለሀገር ጊቢና ሲሪ
አይዞሽ እህቴ ወደ ሃገር ቤት ስት ገቢ እኔ እቀበልሻለው በሰላም ለ ሃገሪሸ ያብቃሸ
ለኛጠቃሚነገርነል የምታቀር ቡልን እናመሰግናለን❤❤❤❤
ወላሂ እኔ ንብ ስራን ለማምረት ቀዳሚ የነበረው ሃሳቤ ነው ከልብ አመሰግናለሁ
ድንጉላውስ ብቻሽን እንዳያገኝሽ ስራው ማጥቃት ብቻ ነው
በጣም. ምርጥ. ስራ. ነው
አሜን እህቶቸ አመስግናለሁ
መሻአላህ ብርቱ ሴት በርችች
ምግብ ብትጨምሩ የተሻለ ነው ሳይንሳዊ ምግብ አለ
ምን አይነት ምግብ ????🤔🤔
Ere be mariam gebeya midiawoch bekolo mefelfeya machine sirulinBeterefe wedachualew❤❤❤
ልቡን የት አገኚለሁ የምታዉቁ ካላቹሁ ቱላዉን እስ ኮፍያዉ
It's a great job. I got a good understanding. Thank you very much👍
ማሻአላህ በርቱ አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን
wow great job keep it up our mother thank you for sharing us this nice busness idea❤
ሰላም ለሀገራችን እግዚአብሔር ያምጣልን 😢
I reside in the USA I would love to do bee keeping farm but how can I acquire the land to do this?
great, I think this business owner offered any partnership, so don't you think it is a good idea to approach and work jointly?
አጥቅቶ ከሚሞት ታቅቦ ማር እየበላ ቢኖር አይሻለዉም ወይ ዳጉላ ሞኙ።
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ክክክ
😂😂😂😂😂😂
👌👌👏👏🙏🙏
👍👍👍👍👍
shembro Mebalew Republican new
በወር ከ200 ሺ ብር በላይ የተጣራ ትርፍ የሚገኝበት አዋጭ የዶሮ እርባታ ስራ ከነ-ሙሉ ስልጠና
th-cam.com/video/ekKaVttXKRE/w-d-xo.htmlsi=h2nD7UGzlkz_66dW
የመዳም ቅመሞች ተመሳሳይ ስራ አትስሩ እደዚህ የተለየ ነገር ስሩ በዛዉ ተፈጥሮ ደስ ይላል በተለይ የክፍ ለሀገር ልጆች ከአረብ ጋር እየተገለማመጡ መኖር ይብቃ ።
ሀገራችን ሰላም ከሌለ እዴት ይሰራል
የማዳም ቅመሞች በቃ ስማችሁ ይሄ ሆኖ ቀረ😀😀
ስለምታደርጉት ሁሉ እናመሰግናለን ገቢያ ሚዲያ ጋዜጠኛዋ ጫላ ሁላችሁም ክበሩልን ብዙ አማራጭ ስራ እያቀረባቸሁልን ስለሆነ እንወዳችኃለን
ከበድ የሚመስለው በቀላሉ ሰርተሽ ሰለ አሳየሽን እናመሰግናለን MOM❤❤
እኔማ ሃገር ለመግባት ፈራው እናትና አባቴንም አጣው ግራ ገባኝ ክፍላሃገር ስራ ከመክፈትእና አ/አ
እግዚአብሔር ያጽናሽ አይዞሽ እስከመቼ በሰው ሀገር ገብተሽ የራስሽን ህይወት መያዝ አለብሽ እህት
ሁላችንንም ነን ማሬዋ መጠከር አለብሽ ቤተሰብ ሲሞት አች ዘር ማስቀጠል አለብሽ ላችም የሚበረቱሽና የሚማክሩሽ ልጆች ታገኛለሽ እደኔ ክፍለ ሀገር ቦታ ካለሽ እዛ ስሪ አ/አ ካለው ሁኔታ አፃር ከባድ ነው
Kifele Hager yishala enem asebealehu , addis ababa Competition Ena life expensive newu
@@tigisteshtu5785እህቴየ አይዞሽ አላህ ያፅናሽ ኡፍፍ በጣም ከበድ ነው ሂበ
ወት ይቀጥላል ወደ ክፍለሀገር ጊቢና ሲሪ
አይዞሽ እህቴ ወደ ሃገር ቤት ስት ገቢ እኔ እቀበልሻለው በሰላም ለ ሃገሪሸ ያብቃሸ
ለኛጠቃሚነገርነል የምታቀር ቡልን እናመሰግናለን❤❤❤❤
ወላሂ እኔ ንብ ስራን ለማምረት ቀዳሚ የነበረው ሃሳቤ ነው ከልብ አመሰግናለሁ
ድንጉላውስ ብቻሽን እንዳያገኝሽ ስራው ማጥቃት ብቻ ነው
በጣም. ምርጥ. ስራ. ነው
አሜን እህቶቸ አመስግናለሁ
መሻአላህ ብርቱ ሴት በርችች
ምግብ ብትጨምሩ የተሻለ ነው ሳይንሳዊ ምግብ አለ
ምን አይነት ምግብ ????🤔🤔
Ere be mariam gebeya midiawoch bekolo mefelfeya machine sirulin
Beterefe wedachualew❤❤❤