የአስመጪና ላኪ ንግድ ፍቃድ አወጣጥ | ልምድ እና ተሞክሮ፣ መታየት ያለበት መረጃ |business idea | Gebeya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 54

  • @melakulove4602
    @melakulove4602 2 ปีที่แล้ว +6

    በእዉነቱ ጥሩ ትምህርትነዉ እንድህ አይነት ምክር አሰፈላጊ ስለሆነ ይቀጥል

  • @MansurKorma2
    @MansurKorma2 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሰለሙ. አለይኩም. ወረመቱለህ. ዎበረከቱለህ. መሸአለሀ. ምርጥ. ተምህርት. ነው. ምነገሩት. አች. ቤተሰቦችሽ. ስረ. ጤነ. ሁሉ. ሰለምነቸው

  • @demiseatirfo3956
    @demiseatirfo3956 ปีที่แล้ว

    እግአብሄር ሁለታችሁም እድሜና ጤና ይስጥልን ፡፡

  • @abayeysuf9194
    @abayeysuf9194 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያ ዉስጥ እኮ ሰዉ ስራ ሰርቶ እንዳይለወጥ ከፍተኛ እንቅፋት የሆነዉ የመንግስት መዋቅሩ ነዉ
    ሰዉ ስራ ከፍቶ ገና ከመሬት ሲነሳ
    በግብር
    በቫት
    በ ቲኦቲ
    በምናምን
    እያለ ያዳክማል ታድያ እንዴት ለዉጥ ይምጣ
    ሰርቶ ለመለወጥ እጅግ በጣም አስቸጋሪ ሀገር ናት ሀገራችን

  • @senaysalhie5769
    @senaysalhie5769 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዛብሄር ይባርክህ በጣም የምፈልገውን ነገር ነው ያቀረብክልኝ ።

  • @youtube-Tanaview
    @youtube-Tanaview 7 หลายเดือนก่อน +1

    Very helpful information.... Thank you Challa

  • @ኢኽላስጀምዐባህርዳር
    @ኢኽላስጀምዐባህርዳር 2 ปีที่แล้ว +9

    ለአስመጪነት ፍቃድ ለማውጣት ምን ያህል ብር ማስያዝ ያስፈልጋል????

  • @HabenGidey-v5o
    @HabenGidey-v5o 8 หลายเดือนก่อน +1

    truly such a good info, people would like to know a lot with regards to import export , how to get your be business license and TIN. So please do keep-up the good work!

  • @nona1628
    @nona1628 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ የማይገኝ መረጃነዉ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ዝግጅት ነው 🙏

  • @DanielFikrie
    @DanielFikrie 9 หลายเดือนก่อน

    Enamaegnaln wendema betammm

  • @bisrategebrealabrham8535
    @bisrategebrealabrham8535 2 ปีที่แล้ว +3

    A private limited company, or LTD, is a type of privately held small business entity, in which owner liability is limited to their shares, the firm is limited to having 50 or fewer shareholders, and shares are prohibited from being publicly traded

  • @edenalemayehu1003
    @edenalemayehu1003 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegenalen

  • @biltek2030
    @biltek2030 2 ปีที่แล้ว

    thank you . nice explanation

  • @-theariammedia6178
    @-theariammedia6178 2 ปีที่แล้ว +3

    እባክህን እስኪ ጉምሩክ በጣም ከባድ ነው ይባላል እንዴት እንወቅ?! እስኪ ከውጪ ስለሚገቡ import products አንዳንድ መረጃዎችን ሄደህ ጠይቅልን።

    • @Buserit
      @Buserit ปีที่แล้ว

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 ปีที่แล้ว +1

    የምፈልገው መረጃ ወዳጄ. አሁን ላይ በዚህ ሰራ. ለመሰማራት ምን ያህል. መነሻ እንደሚያስፈልግ. ብነግረኝ እባክህ.

  • @mameadane
    @mameadane 2 ปีที่แล้ว

    በርቱልን

  • @rahel6129
    @rahel6129 2 ปีที่แล้ว

    Wow arif new egzhabehir yesetelen abatachin

  • @goitomwelewahidartmedia
    @goitomwelewahidartmedia ปีที่แล้ว +1

    የዉጪ አስመጪ እና ላኪ ንግድ ፍቃድ ስንት ብር ይጨርሳል ወይም የት/ት ደረጃ፤ የባንክ እስተቲመትስ ያስፈጋል እንዴ እስከ በደንብ አድርገህ በሌላ ቪዲዮ ስራልን

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 2 ปีที่แล้ว

    Thanks great 👍

  • @UmludaAbdellaAhmed
    @UmludaAbdellaAhmed 8 หลายเดือนก่อน

    አወወ ከውጪ የሆነ ማሽን አምጥጬ ለመስራት የትኛው ይሻላል ንግድ ፍቃድ ወይስplc መክፈት

  • @kemalmohammed2326
    @kemalmohammed2326 2 ปีที่แล้ว

    Capital seyadeg ket endemeta metawek selalebet new yehen teyake yetekut,menchu kaltaweke be leyunetu seteyek yetayal

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 ปีที่แล้ว

    Thank you brother

  • @neimahassen2623
    @neimahassen2623 ปีที่แล้ว

    Selamgebeya media slengdfqad bedenb abraraln ena vat megbat yalebet and sew kesnt capital new.mesrat alchalnm

  • @melatdadi6667
    @melatdadi6667 2 ปีที่แล้ว +8

    ንግድ ፍቃድን አውጥተን እቃውን ለማስገባት በጣም ትልቅ ችግር አለ ችግሩ ምንድነው ዶላር የለም ለተወሰነ ሰው ነው ባንኮች ዶላር የሚፈቅደው

    • @getnetreda676
      @getnetreda676 2 ปีที่แล้ว +1

      Lawyer Yusuf,Addis Eyita,kehelot,Gebeya,Addis Net,EBC,Roha,Addis Media,Sayi tube,Arts tv world,Enuka media,Fana tv,HAB,Quanquayenesh,Reyot,Addinas Media,Sayi,Kef,Andafta,Selam Ethiopia with Surafel,IMG Scaffolding in Ethio,Soly,sami,Ethio Tg,Awakening Ethiopia/9days/,Betty Sheger,Betty show,kidi Ethiopia,Habesha Chewata,saddis tv,Betty Sheger,Engi.Wubalem Yohannes,92 videos,

    • @abiyzeleke5157
      @abiyzeleke5157 2 ปีที่แล้ว

      ሙስና አለ::

    • @FontanaY
      @FontanaY ปีที่แล้ว

      Ale bakehe

  • @hayatshemsu1192
    @hayatshemsu1192 2 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ ጥሩ ነው እኔ እፍለገለሁ

  • @MartaGmicael
    @MartaGmicael ปีที่แล้ว

    በጠም አስተመረ ምክር ነዉ እነመሰገነሌን❤

  • @احمداحمد-س7ز9م
    @احمداحمد-س7ز9م 2 ปีที่แล้ว

    Investment fekad layim betseralen❤

  • @masetwalwonde1561
    @masetwalwonde1561 ปีที่แล้ว

    ene melh lmn aserarachwen atasayenm wey be cors yestal pis ngrgi bro

  • @frehot9758
    @frehot9758 2 ปีที่แล้ว

    enamesegnaln

  • @Alebesho
    @Alebesho 2 ปีที่แล้ว

    Wechi ager yemnor sow endatnowe eka asmchina laky fekade yemyawtawo ....fekadu yetnow yemwatow gelts bedrge..

  • @yehigguday
    @yehigguday ปีที่แล้ว

    Wondeme gashe besera wokt yayutn limid lemakafel mekrebachewn akebralehu gin halafinetu yetewesene ye gil mahiber weyem private limited liability companynen betemlkete yesetut hasba mastekakeya yasfelgewal.

  • @aymenmohamad8686
    @aymenmohamad8686 2 ปีที่แล้ว

    Wooow

  • @semiratube9958
    @semiratube9958 2 ปีที่แล้ว

    አሠላምአሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁራስን መዉደድ Self-love
    ማንም ሰዉ ራሱን ሳይወድ ሌላን ሰዉ በፉፁም ሊወድ አይችልም ሲጀምርም አንድ ሰዉ ዉዴታንና ፍቅርን ምንነቱን ሚያዉቀዉ ራሱን ሲወድ ነዉ አንድ ሰዉ ራሱን ሳይወድ ሌላን ሰዉ እወዳለሁ ቢል አይመስልም ዉሸት ማስመሰል ካልሆነ በስተቀር ማህበረሰቡ ብዙ ግዜ ራስን ስለመዉደድ የተዛባ አመለካከት አለዉ Self-love and Selfish የተለያዩ ናቸዉ
    ራስ ወዳድ Selfish ማለት ባጭሩ
    ልክ አህያ እኔ ከሞትኩ ሳር አይብቀል አለች እንደሚባለዉ ራስ ወዳድ ሰዎችም እንደዛ አይነት ባህሪ ነዉ ያላቸዉ እኔ እኔ ብቻ ማለት ያበዛሉ እነሱ ይመቻቸዉ እንጂ ስለሌላዉ ግድ የላቸዉም አረ እንደዉም ለራሳቸ እድገትን ይፈልጋሉ ለሌላዉ ግን በተቃራኒ ዉድቀትን ይመኛሉ እንደዛ አይነት ሰዎች ራስ ወዳድ በመባል ይታወቃሉ
    ራሳቸዉ ሚወዱ ሰዎች
    ሌሎችንም ይወዳሉ የጥላቻ ግዜ የላቸዉም ለሰዉጠበጎ ነገርን ይመኛሉ እኔም ልጠቀም ሌላዉም ለኔ ደስታ ይገባኛል እኔም ልደሰት ሁሉም ሰወለ ይደሰት ይለመሉ
    ራስሽን ዉደጂዉ አፍቅሪዉ
    ተንከባከቢዉ አንቺ የጀሊሉ እንቁ ፍጡር ነሽ
    አንቺ እንዲሁ አልመጣሽም ተመርጠሽ እንጂ
    አንቺ የአላህ ስራ አይደለሽ? እሱ ሰርቶ ፈጠረሽ ራስሽን ጠላሽ ማለት በተዘዋዋሪ የጌታሽን ስራ ጠላሽ ማለት ነዉ አንቺ ራስሽን ሳቶጂ ሌላ ሰዉ እንዲወድሽ አትጠብቂ ራስሽን ስቶጂ ነዉ ሌሎችም ሚወዱሽ እና ፍቅር መዉደድ ይገባሻል ራስሽን ዉደጂ

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 2 ปีที่แล้ว

    አንድ ሠው ሁለት ዘርፍ ኖሮት የተለያየ ሥራ ሆኖ በአንድ ቤት ሁለት ንግድ ፍቃድ ማውጣት ይችላል ወይ ? ለምሣሌ በፊት ለፊት ሡቅ ከሃላ ፀጉር ቤት እችላለሁ ወይ ሥም በአንድ ቤት የግል ነው

    • @rehimarehima7929
      @rehimarehima7929 2 ปีที่แล้ว

      Yichalal 1 fikad kawetak lelawun bekelalu tawetalek endewum

  • @የአብሰራመኮንን
    @የአብሰራመኮንን 2 ปีที่แล้ว +1

    ጫላ ወንድማችን እንዴትነህ መቼም በቁም ነገር አትታማም እና ጫላ ዘይት እንደ ጁሰ በ ቤት ውሰጥ ለመጭመቅ የሚሆን የዘይት መጭመቂያ ተፈጥረዋል እና ይሄንን መጭመቂያ የሚያመርተው ድርጅት ቢጅ አይ ኢንድሰትሪያል ይባላል
    የምግብ ማቀንባበሪያ ማሸን ማምረቻነው
    እኔ የኛ ቲቨ ላይ ቀርቦ ነበረ ባለቤቱ ግን በቂ መረጃ አልሰጠንም እና እናንተ አጣርታችሁ ብታቀርብልን አመሰግናለሁ።

  • @kemalmohammed2326
    @kemalmohammed2326 2 ปีที่แล้ว

    Capital D/C mn malet new teyekulen esti

  • @abdulrazakmohamed2113
    @abdulrazakmohamed2113 2 ปีที่แล้ว

    What is the process to buy home??????

  • @henokmulatu625
    @henokmulatu625 2 ปีที่แล้ว +10

    👎👎👎👎👎ጥያቄ እና መልሱ አልተገናኘም

  • @lubabalubabaeregete
    @lubabalubabaeregete ปีที่แล้ว +1

    ጥያቄወና መልሱ አልተመጣጠነም

  • @mulugetamesigina9510
    @mulugetamesigina9510 ปีที่แล้ว

    ስራህን ግን እናደንቃለን።

  • @tigsttemesgenabese1066
    @tigsttemesgenabese1066 2 ปีที่แล้ว

    ይህ መረጃ የመቼ ነው ቀን ወር አመት ብትጠቅስ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว

      ዩትዩብ እራሱ የመች እንደ ሆነ ይናገራል እኮ

  • @mulugetamesigina9510
    @mulugetamesigina9510 ปีที่แล้ว

    እባክዎን ወደ ዩቲዩብ ከማስገባትዎ በፊት ቪዲዮውን እና ኦዲዮውን ሲቀዱ እና ሲያስተካክሉ በጣም ይጠንቀቁ.

  • @salimsira1424
    @salimsira1424 2 ปีที่แล้ว

    ምን አለ እንደሚያወሩት ቀላል በሆነ ኧረ አታስቁን

  • @JemalShafi-k1c
    @JemalShafi-k1c 8 หลายเดือนก่อน

    ጫላ ስልክህን አስቀምጥ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  8 หลายเดือนก่อน

      አዲስ የተለቀቁ ቪዲዮዎች ላይ አለ