የተሰበረ ልብ ይጠገናል! የተደበቀ የሃዘን ማቅ ይቀደዳል - ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል dr. wodajeneh meharene Abbay TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 514

  • @desuhussen6984
    @desuhussen6984 ปีที่แล้ว +168

    ህንፃ መገንባትን ማንም ገንዘብ ያለው ሰው ሊያደርገው ይችላል የፈረሱ ሰወችን ግን እንደ እናንተ አይነት ሰወች ብቻ ናቸው ዳግም መገንባት የሚችሉት ሁሌም ክበሩልኝ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 ปีที่แล้ว +113

    ዶክተር ወዳጄነህ ስታወራ ብትውል የማትጠገብ አንደበተ ርቱእ ነህ ትምህርት ያለው ፕሮግራም ስላስተላለፋችሁልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 ปีที่แล้ว

      Enkuan Egiziabher Aknawnelisch Fikir Doctorim Anchnim Egiziabher Yebarkachu 🙏🙏🙏

    • @arafatasantii4312
      @arafatasantii4312 ปีที่แล้ว

      Ewnet new ❤❤❤

    • @FyyYf-e9l
      @FyyYf-e9l ปีที่แล้ว

      ena ewtahu naw 1amate tasakayechalaw

    • @astertesfai3340
      @astertesfai3340 10 หลายเดือนก่อน

      Bzu temhret knate enmrelen EgzaBher yemsgen

    • @mesfinkassa2834
      @mesfinkassa2834 9 หลายเดือนก่อน

      How do I contact you

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 ปีที่แล้ว +72

    እኔንም #እግዚአብሔር ከባዱን ጊዜ አሳልፎኛል! ዳግመኛ እንዳይመለስ አድርጎ ፈውሶኛል! ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁንልኝ የኔ ጌታ🙏 አሜን❤

    • @martatsegaye9357
      @martatsegaye9357 ปีที่แล้ว

    • @blenaddis8267
      @blenaddis8267 6 หลายเดือนก่อน +3

      እንኳን የሆነልሽ እኔንም እግዚአብሔር እንዳንቺ ከባዱን ጊዜ ያሳልፍልኝ ይፈውሰኝ ጣልቃ ይግባልኝ

    • @AMEN12728
      @AMEN12728 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@blenaddis8267 አሜን❤❤❤

  • @tesfayeayele8119
    @tesfayeayele8119 ปีที่แล้ว +77

    የዘመናችን ትልቁ ግኝት ሰዎች አስተሳሰባቸውን በመቀየር ኑሯቸውን መቀየር ይችላሉ የሚለው ነው። አስተሳሰብን በበጎ ለመቀየር እንዲህ አይነት ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው። ፍቅርና ዶ/ር ወዳጄነህ በርቱ

    • @Abreham797
      @Abreham797 ปีที่แล้ว

      Ooo o111

    • @Q8Star-rl9cg
      @Q8Star-rl9cg 9 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ዳ/ርወዳጄ ነሕ🎉🎉🎉

  • @AfomiyaGashuMulu
    @AfomiyaGashuMulu 11 หลายเดือนก่อน +10

    በአካባቢዬ ያሉ ሰዎች ደስተኛ መሆን እንደሚገባኝ እና በደረጃዬ ስኬታማ እንደሆንኩ ቢነግሩኝም ውስጤ ግን ልገልጸው የማልችለው ጭንቀት አለ ከላይ የሚታይ እና ላስረዳው የምችለው ባይሆንም ላሳካቸው የምፈልጋቸው ብዙ ነገሮች በመኖራቸው ሳስበው ይጨንቀኛል ከእኩዮቼ ጋር ማውራትም ሆነ መጫወት ደስታን አይሰጠኝም ቢሆንም ከአንዳንድ ከኔ ከፍ ካሉ ሰዎች ጋር መነጋገር ትንሽ ይሻለኛል ቢሆንም ግን እኔ እነሱን ብረዳቸው እንጂ እነሱ ሊረዱኝ አይችሉም ። ምንም ቢሆን ግን በውስጤ ተስፋ አለ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ።

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 ปีที่แล้ว +16

    በጣም የሚገርም ትምህርት ሰጪ ውይይት ነው።ዶ/ር ወዳጄነህ ስለ አንተ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ።
    እናመሰግናለን ።

  • @MahiJEMAL-rf2gr
    @MahiJEMAL-rf2gr 23 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የመጨነቅ ስሜት ውስጥ ነኝ ደከመኝ ማውራትም ጭምር አቃተኝ ሰው ማግኘት ምንም አልፈልግም ግን የሆነ ካለሁበት ስሜት የሚያወጣኝ እፈልጋለሁ እባካችሁ ይህ ስሜት ያለፈ ካለ እንዲህ አድርጊ በሉኝ ምግብ ሁሉ አልፈልግም አይርበኝም ከመተኛት ውጭ ምንም አያስደስተኝም እባካችሁ እርዱኝ የማላውቀው ነገር ነው እየሆነ ያለው 😢😢😢😢😢

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 6 วันที่ผ่านมา

      አላህ ካለሺበት ጪንቅ ያውጣሺ ሁሉም ያልፋል የበለጠ ወደ ፈጣሪ አላህ መቅረብ ሁለ ነገራችንን ለሱ መስጠት መንገር ካለንበት ችግር ለመውጣት ትልቅ እድል ይፈጥራል በዝች ምድር ለይ ማያልፍ የለም እኛ እራሱ እናልፋለን እንኮን ችግራችን መከፋታችን ራስሺን ጠብቂ አይዞሺ

  • @ammanuelbekeletilahun9526
    @ammanuelbekeletilahun9526 ปีที่แล้ว +30

    “መከራ ባሳየኸን ዘመን ፈንታ፥ ክፉም ባየንባቸው ዘመኖች ፋንታ ደስ ይለናል።”
    - መዝሙር 90፥15

    • @temesgenyitbarek7754
      @temesgenyitbarek7754 ปีที่แล้ว

      አጥተናል እኮ እንዴት ደስ ይለናል😮

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 8 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት እኮ ነው የተሰበረ ልብ ይጠገናል የኔ ልብ ዛሬ በልጆቼ ተጠግኖአል የማያልቀውን ደስታ በእነሱ አገኘሁት ፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው ።ተባረኩልን

    • @Rahel-x5j
      @Rahel-x5j 8 หลายเดือนก่อน +2

      ስወልዳቸው ፣ሲያድጉ፣ሲማሩ ሲመረቁ፣ ሥራ ሲይዙ፣ ሲዳሩ፣ ሲወልዱ እንደገና ፍቅር ወደልጅ ልጅ ይሻገርና ለ ልጅህ የተመኘኸውን ለነሱም ትመኛለህ ደግሞ ትጓጓለህ አንደው እንደው አድሜ ቢሰጠኝ ትላለህ ይህ ነው የማያልቅ ደስታ።

  • @عليسليم-ب2ج
    @عليسليم-ب2ج 11 หลายเดือนก่อน +1

    ህይወት በራሱ ድካም ብቻነች አሁንስ. በሞትና በሂወት መካከል ነኝ ብቻ አባት. ሆይ ድረስልኝ ተስፉ ከማጣቴ የተነሳ ሰው ነቴ አለቀ ኡፍፍፍፍ

  • @habtitmisgna2130
    @habtitmisgna2130 ปีที่แล้ว +5

    እኛም በጣም እንወድህ ኣለን ባለ ድንቅ እአምሮ 💯
    🇪🇷🇪🇷

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 ปีที่แล้ว +23

    ዶ/ር ወዳጄ ነህ እና ፍቅርዬ ስለምታካፍሉን መልካም ሀሳቦች እናመሰግናን ይበል!❤🙏

  • @birukabera5077
    @birukabera5077 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ የልቤን ያውቃል እሱ ቀን አለው ኦ አምላክ ሆይ እባክህ ጎብኘኝ

  • @micaelzekarias1537
    @micaelzekarias1537 ปีที่แล้ว +14

    I am an Eritrean. Dear Doctor and dear Fkr love u so much. GBU

  • @tigist9810
    @tigist9810 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእዉነት እግዚአብሔር እናንተን እየላከ ያፅናናኛል እኔ መኖር ከደከመዉ ሰዉ አንዱ ነኝ ችግረን እንኳ ለሰዉ አዋይቼ አላዉቅም ስራ መስራት አስጠላኝ ዱሮ ደስ ብሎኝ የሚሄደዉን አሁን ግን ዉይ እያልኩ ይሄዳለዉ ሰዓት አይሄድልኝም ሰዓቱ ደርሶ ወደ ቤት ሲሄድ ደግሞ ቤት መግባት ያስጠላኛል አደራ ሁላችዉም በእምነታችሁ ፀልዮልኝ ሰዉ ሀገር ነኝ ጨነቀኝ

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 ปีที่แล้ว +33

    I am one of the Eritreans loves you both so much.
    Thank you for your dedication, service, time & brilliance🙏🏿👏🏾💗

  • @Abiye723
    @Abiye723 ปีที่แล้ว +11

    አርብን በጉጉት ነው የምጠብቃት የእናንተን ትምህርት ለመከታተል ፍቅር እና ዶ/ር። እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @FrehiwotMekasha-uz2pe
    @FrehiwotMekasha-uz2pe ปีที่แล้ว +5

    ለሁሉም ነገሮች መፍትሄ ያለው ፈጣሪ ባህሪውን ያወረሰህ ውድ የሀገራችን ሀብት ጌታ እድሜና ፀጋ ይስጥህ።

  • @kalkidanmdm767
    @kalkidanmdm767 ปีที่แล้ว +10

    እኔ አለሁ ጭንቄቴ ልክ የለው እንቅልፍ ማጣቴ ልክ የለው ልቤ ብዙ ተሰባብሯል ግን ሀዘን በሰፈሬ ያለፈ አይመስላቸውም አሁን እንኳን ማንም እንደማዝን እና ያለሁበትን አያውቅም ከእግዚአብሔር ውጭ ብቻ በሳቄ ሁሉም ተሸፍኖልኛ እግዚአብሔር ይመስገን ጤና አለኝ😢 ተባረኩ ሁሌም እንደምላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤

    • @temesgenmatewos7962
      @temesgenmatewos7962 ปีที่แล้ว

      አንድ ዓይነት ሰዎች መሆነችን ግሪም ይለኛል፣ እኔም በስደት ሀገር በብዙ ልቤም ቅስሜም ተሰብሮ እያስተማምኩ ያለሁ ሰዉ ነኝ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 ปีที่แล้ว +7

    ደግሞ የዛሬው ልዪ ነው። ይገባኛል ማቅ ምንእንደሆነ በጃፓኑ የተሠበረ ብርጭቆ ምሳሌ❤❤❤ የተናገርከው ዶ/ር አሁንስ ከእድሜዬ ተቀንሶ ቢጨመርልህና ረጅም እድሜ እንዲህ መፍትሄ እየሆንክ ብትኖር አልኩ!!!❤🙏 ብዙ ሰዎችን ሰምቻለሁ ለኔ የዛሬው ከሆነ ከነበረብኝ ቁስል ስፈውስ በሠውነቴ ፈውሱን አጣጣምኩ!! ዘርህ ይባረከሰ ከቁንጅና ከእውቀት አምዎልቶ አድሎሀል አክባሪህ ነኝ!!!!!!!❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ ปีที่แล้ว +8

    እውነት እውነት ለብዙ አመታቶች መኖር ደክሞኝ ነበር።
    ዛሬ ዛሬ ግን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ጌታ ስሙ ይባረክ የልብን የውስጥ ጩኸት የሚሰማ;የሚራራ አስገራሚ ወረት አልባ ወደጅ 🙏🙏🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም አስፈላጊ ፕሮግራም 🙏🙏🙏🙏
    መከራ የሚመጣው ከመሰበር በሃላ ተጠግነን ሌሎች ሰወች ሲያልፉበት እንዳንፈርድባቸውና እንድንረዳቸው ነው::

  • @berhanug.balcha8353
    @berhanug.balcha8353 ปีที่แล้ว +4

    መጀመሪያ ለአዘጋጇ ትልቅ ምሥጋና ይድረሳት። ዶር ወዳጄነህ ሕብረተሰብን ለማከምና ለማዳን የምትደክም በጣም ትጉህ የሆንክ ትልቅ ሰው ነህ። ብዙ ክብር ይገባሃል። በርታ። እንደዚህ አይነት በጣም ጠቃሚ ፕሮግራሞች ሚሊዮኖችጋ ለማድረስም ሰፊ ቅስቀሳ አድርጉ።

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 ปีที่แล้ว +10

    ዶክተርዬ መቼም ትምህርትህ ሲሰማ ቢውል አሰለችም
    ልብ ተሰብሮ መጠገን በጣም ይከብዳል ከሁሉም ግን በይበልጥ የሚከብደው የካደን ሰው መርሳት እንዲሁም ይቅታን ለዛሰው ማድረግ ነው
    ሂወት የኑሮ ትምህርት ናት

    • @nouritonoura5705
      @nouritonoura5705 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም ፈጣሪ ይርዳን 😢😢😢😢😢😢😢

    • @MaryMary-xp2lb
      @MaryMary-xp2lb 2 หลายเดือนก่อน

      ይቅር ስትል እራስህ ትድናለህ ፀልየህ ። እኔ ከፍቶኛል ግን ለራሴ ጤንነት ብዬ ወዲያው ከውስጤ እንዲወጣልኝ ስፀልኝ በማግስቱ ቀስ በቀስ ይረሳል

  • @besijumbo587
    @besijumbo587 ปีที่แล้ว +3

    በመጀመሪያ አሁን በዚህ ሰዓት በየትም ቦታ ያላችሁ የሰው ዘር በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ!!!
    ፍቅር እና ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም እወዳችዋለሁ አደንቃችዋለሁ ሁሌም ነው የምከታተላችሁ እና አብረውኝ ያሉ ሰዎች ስለ እናንተ ሲጠይቁኝ አስረዳቸዋለሁ በጣም ነው የምትናፍቁኝ ሁሌም በሰዓታችሁ እጠብቃችዋለሁ እኔ በራሴ እናንተ በስደት ሆኜ ስሰማችሁ እፅናናለሁ ክበሩኝ በጣም በጣም 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @desietbiniam8120
    @desietbiniam8120 ปีที่แล้ว +3

    I have a big respect on you bless u 🙏🙏❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ወዳጀነህ"ለኢትዮጵያ የተሰጠህ ስጦታ ነህ"እግዚአብሔር አንተንና መላ ቤተሰብህን ይባርክ።"የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛልህ።

  • @spirtualvoice
    @spirtualvoice หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይመስገን ትልቅ ተምህርትና ፈውስ አግኝቻለው ተባረኩልኝ እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤

  • @ermiasmulualem2574
    @ermiasmulualem2574 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ወዳጄነህ ብዙ ዓመታት የተደከመበትን እውቀት፣የሕይወት ተሞክሮ ሁሉም ሰው በቀላሉ ሊገነዘበው በሚችል መንገድ ስለምታቀርብልን አመሰግናለሁ ።የአንተ የሕይወት መርህ የእኔም በመሆኑ ተምሳሌቴ ነህ።

  • @hiwotwondifraw8828
    @hiwotwondifraw8828 ปีที่แล้ว +14

    ዶ/ር ወዳጄነህ እዬ እኔ የምለዉ ፀሎት የማረግበት ቦታ አለችኝ ዞር ብዬ መፈለግ ጀመርኩ ምናልባት ፀሎት ሳረግ እለፈልፋለዉ በቃ እየሰማኝ ነዉ ብዬ በስመአም ወልድ መንፈስ ቅዱስ ቁጭ የራሴን ታሪክ ነዉ የሚመክረኝ /የሚነግረኝ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድሐኒያለም ከእኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥህ ኑርልን አደራ ፍቅርዬ ንገሪልኝ በጣም ነዉ የምወዳችዉ

  • @workaklilu5552
    @workaklilu5552 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚያስተምር ፕሮግራም የፍቅርም ሆነ የዶ/ ር ወዳጄነህ አንደበት የማይጠገብና የማይሰለች ነው፡፡

  • @Nitsuhtube
    @Nitsuhtube ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር በጣም ጨንቆኛል እንድትመክረኝ እፈልጋለሁ ከቻልክ ፍጠን።

  • @mulubirhanteka7249
    @mulubirhanteka7249 ปีที่แล้ว +12

    እግዚ አብሄር ዘመናችሁን በበረከት ይሙላዉ።

  • @medimt1285
    @medimt1285 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት የሰው ልጂ በጉልበት ቢደክም ችግር የለውም በነገሮች አምሮ ሲደክም እጂግ በጣም ከባድ ህመም ነው ሰው አይረዳ ሐኪም አያድነው ብቻ ከባድ ነው

  • @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ
    @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ አድ ችግር አለብኝ ለስው ብነግረው እንኳን የሚረዳኝ የለም አርብ ሀገር ነው ያልሁት እናም ልጄን በጣም ያምብኛል ሀጌር አልገባ ምንም ገንዘብ የለኝም የልጄ ህመም ሰላም ነስቶኛል ጨክኜ ልግባ ብል እንኳ ማንም የለኝም እኔም ልጄም ጎዳናላይ ነው የምንወድቀው እዚህ ሆኜ እየረዳሁት ትንሽ ልስራና እገባለሁ እያልኩ አመታትን አስቆጠርኩ ውስጤ ግን አች ጨካኝ ነሽ ለምን ሁሉንም ትተሽ ሀገርሽ ገብትሽ ልጅሽን አታስታምሚም ይለኛል በጣም ግራ ገብቶኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ😢

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ልጅሽንም ፈጣሪ ምህረቱን ያብዛለት የኔ እህት

    • @firdosali6631
      @firdosali6631 ปีที่แล้ว

      ​@@neimaali3697 የሷን ችግሮ በ እሷ ቦታ ሆነሽ አላየሽውም።ዝም ብለሽ አትፍረጂ።ከቻልሽ አበርቻት አጽናኛት።ካልቻልሽ ዝም በይ!

    • @firdosali6631
      @firdosali6631 ปีที่แล้ว

      እህቴ አላህ ያግዝሽ! የልብሽን ይሙላልሽ።ልጅሽን ይማርልሽ።

  • @etsegenetw5840
    @etsegenetw5840 ปีที่แล้ว +12

    ደስ ስትሉ ፣ ያነሳችሁት ዕርእስ በጣም ብዙዋቻችንን ይረዳል።

  • @siaw5419
    @siaw5419 ปีที่แล้ว +2

    እዉነትሽን ፍቅር 😊 ምናልባት ሰዎች በመንገድ ላይ ስቴሔጂ ችግርሽ ተገልጦ ቢታይ ዉይ ስታሳዝን ሊሉ ይችላሉ😮 ወይም ደሞ የኔን ካንቺ እንደሚብስ ባስየሁሽ ሊሉም ይችላሉ 😊

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 2 หลายเดือนก่อน

    ለረጅም እድሜ የናቴን መሞት አለመቀበሌ ብዙ የውስጥ ማቅ ነው የለበስኩት ። ከ25 ዓመት በኃላ ደግም ፍታት አድርገውልኝ አባቶች ከዚያ በኃላ ከራሴም ከእግዜርም ጋር ተስማማሁ ።

  • @getachewbeyene4578
    @getachewbeyene4578 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ አዋቅና ቅን ሰው !ለበጎ ነገር የተፈጠርክ !

  • @eyerusalemeyerusalem4605
    @eyerusalemeyerusalem4605 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ምን ብየ እንደምገልፃቹ አላውቅም እናንተን በቀላሉ በቃላት ለመግለፅ ትልቅ አቅም ይጠይቃል ማመስገን ብቻ ነው የምችለው አመሰግናለዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LulaMandefroK5ga
    @LulaMandefroK5ga 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ ውይይይ ብዙ አክብሮት ከብዙ ውዴታ ጋር ፍቅርዬ ይበልጣል ከስምሽ ትርጉም ጀምሮ ነው ፍቅሬ ❤ እጅግ በጣም ነው የምወዳቹ እንዲሁም የምማርባችሁ የምሰራባችሁም ጭምር 1ቀን እንደማገኛችሁ ተስፋ አለ በልቤ ኑሩልኝ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አምላክ!!!!!! ሉላ ማንደፍሮ ነኝ ከ5ተኛ

  • @rukiyamuhabaw9037
    @rukiyamuhabaw9037 ปีที่แล้ว +11

    በትክክል ተሠብሬ ከተጠገንኩ
    በሁዋላ ነው በትክክል መኖር የጀመርኩት
    አልሀምዱሊላ እኳንም ያኔ ተሠበርኩ
    ስንሠበር ለትልቅ ነገር ለመታጨት
    እየተዘጋጀን ነው
    በምንም ጥልቀት የሚገለፅ አይደለም
    ተሠብሮ መጠገን ካለመሠበር እጂጉን ይበልጣል ልዩ ስጦታ ነው

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 9 หลายเดือนก่อน +1

    እሚገርም ታርከ ነው ይሄ ታርከ እኔንም ይገልፅኘን በጣም ነው ምሰቀው እግዛብሄር ይመሰገን በውሰጤ ብዙ ነገር ተሸከሜ እግዛብሄር ይመሰገን ሁሉም ነገር ለበኀ ነውነ እያለፍኩት ነው አሁን ደነነኝ ተመሰገን እንድንማርበት ነው ይሁን ለበኀ ነው 😢🙏

  • @MebatsionhuseyeMebatsionhuseye
    @MebatsionhuseyeMebatsionhuseye 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ አተ ትለያለህ ፈጣሪ ይተብቅህ ኑርልን ... ፍቅር አችንም በጣም ነዉ እምወድሽ ❤❤

  • @martaylima3928
    @martaylima3928 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬ ውይይት እጅግ ይገርማል ቁስሌን ነካችሁት ይገርማል

  • @wassiewasesh-vr6rl
    @wassiewasesh-vr6rl ปีที่แล้ว +4

    ፍቅር
    ድምፅሽ በጣም ነው ናፍቆኝ የሰነበተ❤

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 ปีที่แล้ว +2

    " ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።
    "
    (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9፥15)

  • @genathayelomchannel8287
    @genathayelomchannel8287 ปีที่แล้ว

    d/r ወዳጅነህ ምክርህ በጣም እወደዋለሁ የኔ ልብ ሰብራት ልንገራችሁ ታሪኩ እኔ ያለሁት ሰደት ነው ያለሁት እናም በሰራ ,በናፊቆት እና በተለያዩ ጭንቀቶች ህይወቴን እንድጠላ ኣደረገኝ እሱም አንድ ጊዜ እሰከ ሁለት ግዜ አረገዝኩኝ ግን የመጀመሪው በዉርጃ መልክ ወረደ በሁለተኛው ደግሞ አረገዝኩኝ በህክምና ክትትል ወለድኩኝ ከዛ ለልጄ ያልገዛሁት ነገር የለም ግን ፈጣሪ ቆንጂዬ የሆነ ልጅ ሰጥቶኝ ተመልሶ ወሰደቢኝ የሄን ሰብራት እቤት አሰቀምጦኛል ዳግም ህይወት ለመመሰረት በጣም ከበደኝ በዛ ላይ የሥጋ ሕመም ይዤ ቀረሁኝ

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you ዶክተር ወዳጄ ነህ አንተ የአይንም የልብም ብርሀን ነህ ቤትህ ከቤቴ አጠገብ ቢሆን ብዬ ተመኘው ስንት የልቤን ጭንቀት ተንፍሼ መድሀኒት ትሰጠኝ ነበር።

  • @meye1988
    @meye1988 ปีที่แล้ว +6

    የእኔን ህይወት ይገልፃል ግጥሙ

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም ብሰማችሁ ማትጠገቡ ፍቅርና ዶክተር ወዳጄነህ ቀላል ትምህርት አይደለም ምሰጡን እግዚአብሔር አረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን😍😍🙏🙏

  • @heyatsyme6420
    @heyatsyme6420 ปีที่แล้ว +3

    የውነት እደዚህ አይነት አሳብ በነፃ ማግኝት መታደል ነው እኔ ላይ አርጌ አመስግኜ ደስ ብሎኝ ነው እምጀምረው እናተስ

  • @KalkidanTsegaye-r1g
    @KalkidanTsegaye-r1g 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ዕርእስ ነው
    ከባድ ነው ግን ለነገሮች ጭምት መሆን
    እንደሌለብን አንዳንዴ መተውን መልመድ ነው እጂማ ከባድ ነው ልክ ነው ብሎ ማሰብ ነው ከመጨቃጨቅ እምነት ሰውላይ መጣል ከዛ መገዳት በጣም ያማል በጣም ብዙ ነገር ያሳለፍኩትን የማሳልፈውን ነው የነገራችሁኝ በጣም ከልብ አመሰግናለው ከሁሉም በላይ ፈጣሪ ማታ መሽቶ ጠዋትን ለሚያሳየን ፈጣሪያችን የተመሰገነ ይሁን::

  • @LulaMandefroK5ga
    @LulaMandefroK5ga 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ ።ሁሌም በናንተ ውይይት እና ሃሳቦች ውስጥ እኔ ወይም የኔ ህይወት በደንብ አለለለ። አምላኬ ነው ምስክሬ

  • @kassahunnegash2888
    @kassahunnegash2888 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን የልብ አውቃዎቹ እኛን ሆናችሁ ለጠገናችሁን ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ተባረኩ እናንተን አለማመስገን ንፋግነት ነው በምን ቋንቋ ላመስግናችሁ ቃላት አጠረኝ በደፈናው የልባችሁን በጎ መሻት ሁሉ ፈጣሪ ይፈፅምላችሁ። እባካችሁ የዶክተርን አድራሻ።

  • @AmelemalBeyene
    @AmelemalBeyene 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ሁሌም እምታስተምራቸው አስተምህሮቶች ላይ ስለኔ ሕይወት እምታወራ ነው እሚመስለኝ ዘርህ ይባረክ እድሜ ይስጥህ

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 ปีที่แล้ว +1

    ይሄማ የኔ ታሪክ ለብሼ ስወጣ የተመቸኝ ነው የመስለው ግን ውስጤ በሰቆቃ በጭንቀት በሃዘን የተሞላ ነው ሁልግዜ ለብቻዬ ስሆን አለቅሳለሁ ብቻዬን እወራለሁ አሁን ጭራሹን በሽታ ተጭምሮብኝ ዶክተር እንዳልከው ኑሮ ደክሞኛል እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @AMEN12728
      @AMEN12728 ปีที่แล้ว

      እህቴ እግዚአብሔር ይረዳሻል በርግጠኝነት እርሱን ከተደገፍሽ ታልፊዋለሽ። እኔም እንዲሁ ነበርኩ እግዚአብሔር ግን ታሪኬን ለወጠው! ስሙ የተመሰገነ ይሁን❤ ስለዚህ በርቺ !

    • @hamameyonas4604
      @hamameyonas4604 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የሀገሬ ልጅ ሁሉንም ትተሽ ፀሎት ይቺ አለም ሞልታ አትሞላም ለማን ብለሽ ምታለቅሺው? አስቢው ዊልቸር ላይ አይደለሽም ሆስፒታል አልተኛሽም እስር ቤት አደለሽም ለምን ፈጣሪን ማሳዘን?

    • @marthayohannes645
      @marthayohannes645 ปีที่แล้ว

      ጌታ እየሱስ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @ፍሬየድንግል
    @ፍሬየድንግል ปีที่แล้ว +5

    አሁን ያለሁበትን ሁኔታ ቁልጭ አድርጋችሁ አቀረባቹት እጄን በአፌ ጭኘ አዳመጥኩት አመሰግናለው
    የሆንኩት እንዲህ ነው በስደት ነው ምኖረው አረብ ሀገር እየሰራሁ ቤተሰብ አስተዳድር ነበር በዚህ ሳምንት ማክሰኞ እለት የልጅ አባቴ እንደሞተ ተነገረኝ ሀዘን ተሰማኝ እናቴ ሆድ ምናለበት ተመልሼ ብገባ አልኩ አዘንኩ እኔ በስደት አባቱን በሞት ሲጣ ልጄ ምን አይነት ሂወት እያሳለፈ እንዳለ ለማሰብ ከባድ አይደለም በሰው አእምሮ 🥺እሄ ሃሳብ ከሃዘን ጋር ተጨምሮ መተኛት መንሳት አቃተኝ እንኩዋን ዉሃ ና ምግብ ነዉና አስቡት እሄን ጭንቀት በዉስጤ ይዤ እየተነፈስኩ ነው ተመስገን 🙏
    ዛሬ ለአባቴ ደዉየ እንዲህ አልኩት
    እኔ ":አባቴ እንዴት አደርክ እኔስ እንቅልፍ ባይኔ ሳይዞር እንዲሁ ስጨነቅ ነጋ
    አባቴ ": ምነው
    እኔ ": የልጄ ነገር ምን ሁኖ ይሆን እያልኩ ከቶ ሂወት ምን እንዳረገችው ያዉቅ በልህ
    አባቴ ": አይ ዝም ብለሽ ነው ምታስቢ እሱ ከኩታራ ጋር እየተጫወተ ምንም አልመሰለዉም
    እኔ ": አይ አባቴ መስሎህ ነው እጂ 10 ዓመቱ እኮነው ማታ እቅፍ አርጎት የሚድር አባቱን ሲጣ ምን እንደሚሰማዉ እግዚአብሔር ያዉቃል አልኩና እንባዬ ተናነቀኝ
    አባቴ ": አንች ዝም ብለሽ አትልፊ ደሞ ለማይረባው ዘር 💔
    እኔ ": እ 😳ምን ማለት ነው
    አባቴ ": አይረቡም አርፈሽ ልብሽን ቁርጥ አርገሽ ስራሽን ስሪ ትተሽው የሄድሽዉን ወደኃላ አትመለሽ 😭
    እኔ ": እና ምን እያልክ ነው
    አባቴ ": አርፈሽ ስራሽን ስሪ የወንድማቸው ልጅ ነው ያሳድጉ 😭
    እኔ ": እመጣለሁ ልጄን እወስዳለሁ አስተምረዋለሁ ትልቅ ቦታ ላይ አደርሰዋለሁ የሰው ግም እና ጥሩ ዘር የለዉም የአስተሳሰብ ለዉጥ እጂ ሁሉም ሰው የእግዚአብሔር ስራ ነው እኔ ላይ ያለው ጠባሳ ሳይድን ደግሞ በልጄ መጣህ አዝናለሁ በቃ ቻው
    አባቴ ": ልጅሽ ወይስ እኛ ነው ምንበልጥብሽ
    እኔ ": እንባ እየተናነቀኝ አይ በዚህ ሰዓት ከልጄ ዉጭ ስለ ምንም ነገር አእምሮዬ ሁሉ ስሜት በቃ እሱ ብቻ ነው እኔ ራሱ ምን እያረኩ እንደሆነ አልቅም በአጠቃላይ ምንም እያሰብኩ አይደለም በቃ ተወኝ መልካም ቀን ቻው:የተናቀዉን የግም ዘር የማይረባ ዘር ያልከዉን ልጄን ግን የሆነ ቦታ ጠብቀው እድሜዉን ያድልህ💔
    አባቴ ": አብላላሽዉሳ አባትሽ እኮነኝ አረ ጥጋብ አንች እንዴት ሰለጠንሽ 😢
    እኔ እሽ ቻው ብየ ዘጋሁት ስልኩን ዛሬ ሙሉዉን ቀን ሃሳቤን ሁሉ ይህ ብቻ ነበር ግን ሁሉም ነገር አልፎ አሸናፊ እንደምሆን ልጄን እንደምክሰው ልጄ እግዚአብሔር ያየለትን እጂ አባቴ እንዳለው የማይረባ ዘር እንዳልሆነ አዉቃለሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለታሪክ ቀያሪው ጌታ እንዲህ በሰው ሀገር የቁም እስረኛ ሁኘ አልቀርም እነሳለው
    አልሞትም በህወትም እኖራለሁ የእግዚአብሔር ስራ አወራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
    እናተ እኔን ብትሆኑ ምንድነው ምታረጉት 🥺

    • @bezayesema6003
      @bezayesema6003 ปีที่แล้ว

      አባትሽን አትሰም ልጅሽን አሳድግ ሙት እንድህስ አይባልም እሱ ነዉ የማይረባ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን

    • @ራህራህ
      @ራህራህ ปีที่แล้ว

      Ayzoshi hulum yalfel

  • @HelenfeshaHelen
    @HelenfeshaHelen หลายเดือนก่อน +1

    I'm from eritrea 🇪🇷 we love you, Doctor wedaje. You're so helpful. I see all your videos, thank you❤❤❤❤❤.

  • @tesfamariamgebremedhin2458
    @tesfamariamgebremedhin2458 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይጠቅመናል እንደዚ የስለልቦና ነገሮጅ በግዝየ መፍትሄ ማግነኝ ሂወትን ያተርፋል እንዲሁን ልብን ይጠግናል!❤
    ያስፈለገናል ቀጥሉት ! እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርኮት።
    ከ ስዊድን ኤርትራዊ ነንኝ ፡ ክሱ ብዙ ትሚረላው።
    ስለ ኣምርኛይ ይቅረታ ጠይቂለው ድሥ ስላ ለኝ ነው ሃሳቤ የስጠሁት።

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሁለቴ አየሁት እኔ እዚ ውስጥ አለሁኝ አንዱ ሲያልፍ አንዱ እየመጣ ግን አመሰግናለው ተዕናንቼበታለው በርቱ

  • @MaintasinotFegey
    @MaintasinotFegey 2 หลายเดือนก่อน

    መለካም,ሰዉ,እድሜ,ዬስጥልኝ

  • @mintearaya3853
    @mintearaya3853 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እግዜአብሔር ይባረክህ ይህ ታሪክ የኒ ነው የ20አመት ትዳሪ አደጋ ላይ ነው አክመኝ

  • @hannahteuqliaa
    @hannahteuqliaa ปีที่แล้ว +2

    I wish we had people like you guys to listen growing up this is awaking for this generation

  • @TigistBekele-vb9tm
    @TigistBekele-vb9tm ปีที่แล้ว +1

    በሚገርማችሁ መኖር በጣም ደክሞኛል የግዴን ግን እኖራለሁ ለእናቴ ስለማስፈልጋት እኖራለሁ ያላችሁትን ሁሉ ተሸክሜ ነው የምኖረው በጣም የገረመኝ የምታውቀኝ ነው የመሰለኝ ጠቅላላ እኔን ይገልጻል ከሁሉ በላይ ያአባቴ ሞት ጎዳኝ አባቴን ድንገት ነው ያጣሁት በዛው በአምላኬን ተቀየመኩት ለመተው እፈልጋለሁ ግነ አቃተኝ አምላኬን

    • @hamameyonas4604
      @hamameyonas4604 ปีที่แล้ว

      ቲጂ አይዞሽ እግዚአብሄር ጤና ከሰጠሽ ለምን? ሁላችንም ወደድንም ጠላንም ወደ ማይቀርበት ሞት እስከምንሄድ በተቻለን መጠን መደሰት አለብን ለመደሰት አንድ እና አንድ ፀሎት ብቻ ነው።። ሌላ ነገር ምንም ሞኝ ነሽ እንዴ ፈጣሪ የሰጠሽን ቀን በሀዘን ምታሳልፊው? እረ በፈጣሪ አዘንኩ ሳነበው።አይዞሽ የሀገሬ ልጅ

    • @yossiefmer733
      @yossiefmer733 ปีที่แล้ว

      ኣይዞሽ እህቴ 🇪🇷

  • @muheasefa2936
    @muheasefa2936 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ወዳጀነህ የዘመኔ ድንቅ ስው ክበርልኝ🙏🙏🙏

  • @hayme4396
    @hayme4396 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደመጣችሁ ዶክተር ወዳጄነህ ፍቅር ❤❤

    • @hayme4396
      @hayme4396 ปีที่แล้ว

      ደና ደናመጣችሁ

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ምገባ ነው ኮመኮምነው እናመሰግናለን።
    የሆነውን ሁሉ ለበጎ ነው ብሎ መቀበል ለቀጣዩ ጉዞ ወሳኝ ነው።

  • @AsmareSewuagegn
    @AsmareSewuagegn ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ ስላንተ ለመናገር ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ያቆይህ፡፡

  • @eyerusalemteshome9458
    @eyerusalemteshome9458 11 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ እርእስ ነው ክፍል 2 ቢኞረው አና ለዚ እርእስ ቆንጆ ምሳሌ ሚሆነው 9ጠኝ ሞት የተሰኘው አማርኛ ፊልም ነው ብዙ ሚያስተምር ይመስለኛል::

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ትምህርት ነውና ብዙዎችን አስተማሪ እና ህይወትን የሚቀይር ነው ተባረኩ።

  • @yeshiemebetalemu5645
    @yeshiemebetalemu5645 ปีที่แล้ว

    ፍቅር እና ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን

  • @wassiewasesh-vr6rl
    @wassiewasesh-vr6rl ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር ውድድድድድ አደርግሻለሁ!
    ስቀጥል ዲ/ር ወዳጀነህ እንዎድሃለን። ❤❤

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg ปีที่แล้ว +1

    በጣም እንናመሠሰግንአለን❤❤

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ይበልጣል, your name is amazing.
    እኔ ምኞቴ ዶ/ር ወዳጄነህን አንድ ቀን በአይኔ ማየት ነው ፣ አንቺ ግን ሁልጊዜ ስለምታገኚው እድለኛ መሆንሽን አስበሺው ታውቂያለሽ ??
    የምኖረው ካናዳ ነው ፣ ኢትዮጵያ መጥቼ እንዳላየው ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረገው ነገር ሁሉ "ልብ የሚሰብር" ነው። ታዲያ ማን እዛ መምጣት ይመኛል???
    እንደ diaspora መጥቼ ተዝናንቼ መመለስ አያቅተኝም ፣ ነገር ግን ሌላው አየተራበና እየሞተ እኔ መጥቼ ብዝናና አሁንም "ልብ የሚሰብር" ነገር ይሆናል።
    Blessings !!!

    • @afiiafij5875
      @afiiafij5875 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እኔ በጣም እስቃለሁ ግን ውስጤ ያለው ሀዘን እኔና እግዚአብሔር ብቻ ነን የምናውቀው በጓደኞቼ ዘንድ ስለምስቅ ስለምቀልድ አንቺ እኮ ቀልደኛ ነሽ ምንድነው ሁሌ መሳቅ አሁን እኮ ልጅ አይደለችም ስሬስ ሁኝ ይሉኛል 😢😢😢

  • @muhammadsaied3996
    @muhammadsaied3996 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምረጥ ሸው❤❤

  • @ghfg9143
    @ghfg9143 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም የትስበራ ልብ ቢጠጋንም ከእይሚሮ አይጣፋም😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @hikmayoutoube4336
      @hikmayoutoube4336 ปีที่แล้ว

      ከአይምሮ የማይጠፋው እኮ እንድንማር እና ተመልሰን በዛ ችግር እንዳናልፍ ነው

    • @nouritonoura5705
      @nouritonoura5705 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እኔም ብቻ ፈጣሪ ያውቃል

  • @alexandertedros9373
    @alexandertedros9373 หลายเดือนก่อน

    We love you dr wedajeneh mehrene from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷God Bless you ❤❤❤❤

  • @nmajetube
    @nmajetube ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግን አለን ፍቅር ና ዶክተር ወዳጄነህ ዉነትም ወዳጄነህ የኛ ተወዳጅ !!

  • @tiruneshkobamo3246
    @tiruneshkobamo3246 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ስጦታዎች ናችሁ።

  • @mesretbelay2303
    @mesretbelay2303 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ወዳጄነህ በጣም በሚገርም አገላለፅ የኔን ህይወት ነው የገለፅከዉ ተባረክልኝ

  • @tsegamebri
    @tsegamebri ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍ እኔ መች ነው እንዳለፈው ውሀ ምረሰው ያስቀየሙኝን ሰውች፡የኔስ አያድርስ
    ነው

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ቅንጅት እናመሠግናለን

  • @hannadaniel1383
    @hannadaniel1383 ปีที่แล้ว

    ወርቃማ ሀሳቦች ሲቋረጥ እጅግ በጣም ነበር ያዘንኩት አንዱም ክፍል አምልጦኝ አያዉቅም ነበር አሁን በ እዉቀት አልማዞች ስለመጣቹ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ብዙ ተጠቅሜበታለሁ ተባረኩ

  • @kemalebrahim5032
    @kemalebrahim5032 ปีที่แล้ว +1

    እናንቴን የምገልጽ ቃለትም ዬለኝም ለሀገራችን አስፋለጊ የሆናቹ ብቻ አለሀ እራጂም እድሜ ይስጥልን ዶ/ር ወደጄ መልከም አበታችን እወደሀለን ፍቅር የጥንከሬሽን ጥግ ለእኛ ሴቶች የሰዬሽው ቀላል አይዴሌምና እናመሰግናሌን❤✍️

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እንኳን ደሕና መጣቹ እውነትሕን ነው በጣም ትክክል እኔ ብዙ በሰው ማለትም በቤተሰብ ዘመኔን በልቶት ዛሪ በሽተኛ ሆኛለሁ ከሐገሪ ስወጣ ምንም አለነበረብኝ የክፉ ሰዎች መረባረብ እስርስር አድርጎኝ ሁለት አመት ሆነኝ ስራ ካቆምኩኝ

  • @Birabirotube
    @Birabirotube ปีที่แล้ว +1

    ሰው እንዴት የሚያውቀው ነገር አያልቅበትም ይገርመኛል ሁሌም the way to explain

  • @saratube8699
    @saratube8699 ปีที่แล้ว

    በመጀመራ 2ታቹህንም አመሠግናለሁ ሲቀጥል እግዚአብሔር በሁሉ አይበድልም፣ እኔም የማስጠላ የፍቅር ታሪክ ቢኖረኝም ግን ምንም እንከን የማይወጣላቸው ፂደና ምርጥ ቤተሠቦች ስላሉ በእግዚአብሔርም እርዳታ ጭምር ያ የኔ አላለውም በሚል አባባል እና መሆን ያለበት ነው የሚሆነው በሚል ተስፋ እና አባባል ተፈውሸ ጡሩ ሁኔታ ላይ እግኛለሁ እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን (ነገን በተስፋ በ13 አመት የተሰደደችው እህታቹህ! 😢❤😢

  • @Mulutahtaka
    @Mulutahtaka 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነህ ሀገር ስለቀየሩ ያልተሰበረልብ አይኖርም💔💔💔

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว +3

    እኳን ደህና መጣችሁልን ዶክተር ወዳጄነህ እና ፍቅር 😍👏እናመሰግናለን በርቱ የሚቀይር ፕሮግራም ነዉ

  • @milkyaslegesse6390
    @milkyaslegesse6390 ปีที่แล้ว +4

    I have no words to express both of you,just big RESPECT!!

  • @amiashi5436
    @amiashi5436 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል እዳለ እኔውሰጥ ያለ ነገር ነው በጣም ነው የገረመኝ

  • @goitomtemelso6535
    @goitomtemelso6535 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ዋው ብየ ነው የምገልጽህ ዶክተር በጣም ኣብዝቶ በረከትህ ብዝት ይበል ኣንድ ቀን ይቱብ ላይ እልፍ ስትል ነው ያገኝውህ ኣሁን ግን የታለ ምን ኣለ እያልኩ ሳሳድድህ ነው የምውለው

  • @ጋልኣኽሱም
    @ጋልኣኽሱም ปีที่แล้ว

    ፍቅርየ ጥያቄዎችሽ በጣም ደስ ይላሉ ደክተር ወዳጀ እናመስግናለን

  • @SelamAsres-u9s
    @SelamAsres-u9s 12 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናችኋለን ዶክተር
    እኔም ልቤ ተሰብሯል ልጂቷ እንዳለችው መኖር ይደክማል እውነት ለመናገር እናቴ ባላስብ እስካሁን የለሁም ህይወቴን በራሴ ማረፍ ብዙ ጊዜ ይታየኛል ግን እናቴ!ብቻ የድንግል ልጂ ውስጤን ሰላም እንዲያደርግልኝ ወ/ኪዳን እያላችሁ ፀልዩኝ

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 ปีที่แล้ว

    ኦ አምላኬ YOU Dr brilliant &Intellectual በሰዉ ሁሉ ዘንድ እግዚአብሔር ሞጎስን ደርቦልሃል በሕይወትህ ዘመን ሁሉ በጌታ ደስ ይበልህ ጌታ እንደአንተ ጥሩ ኣንደበት ቢሰጠኝ ትልቅ ምኞተ ነዉ ይኸንን የሚለው ኮልታፋ ስለሆንኩ ነዉ ገመድ ኣፍ ይባላል ዶ/ር ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ኣከብሮታለሁ።❤🙏

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት ปีที่แล้ว

    አሜን እናመሰግናለን ዶ/ር እና ፍቅር❤❤

  • @tigistbeyene7591
    @tigistbeyene7591 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ ተባረኩ ❤❤❤

  • @hawigebretenesaye2257
    @hawigebretenesaye2257 ปีที่แล้ว

    ምን ቃል ይገልፅሀል ዶክተር ?ስለሁሉሞ ብድርህን እግዝያብሔር ይስጥህ።

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz ปีที่แล้ว

    እ/ር.ይባርካችሁ.እኔ.በጣም.አዝኛለሁ..ያገባኛል.ስትሉ.ለማስታወቂያ.ነው.እንጂ.አንድ.ሰው.አንድ.ልጅ.አሳድግ.ቢባል.እሺ.አይልም.አስተምርልኝም.ብትለው.አይሰማም.ምን.ትላለህ..በአሁን.ሰዐት..አግዘን

  • @CellnetCelenskws
    @CellnetCelenskws หลายเดือนก่อน

    ስብራቱስ ስብራት ነው ለመጠገን እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን