“ትዳር የሚሰጠን ነገር ቅዱስ ነው፣ ንፁህ ነው፣ በጋራ የሚያዝ፣ የሚጠበቅ ነው…” ከጋብቻ እና ቤተሰብ አማካሪ ፓስተር ቸሬ ጋር | ክፍል 08

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 588

  • @nahom9971
    @nahom9971 18 วันที่ผ่านมา +87

    ከሁለት በሳል የዘመናችን በረከቶች ሰዋች ማዳመጥ በጣም አራሳችንን የምንገነባ የቆምንበትን የምናሰተውልበት መሰታውታችን ናቸው ተባረኩ ዘመናችሁ የባረከ አቦ

  • @woine123
    @woine123 17 วันที่ผ่านมา +84

    አቤት እኔ ስለ ፓስተር ቸሬ የሚገባኝ አንድ ነገር አለኝ:: በሱ ላይ
    የእግዚአብሔርንም እፁብ ድንቅ ስራ አደንቃለሁ::
    * ፓስተር ቸሬ የራሱን ሃይማኖት ስርአት በዛው በቦታው ይሰብካል !
    * ህብረተሰቡን በመምከር በመሸምገል ሲረዳ, ሲሰራ, ሲያገለግል ደግሞ የሌላውን እምነት ሳይነካካ!
    የእግዚአብሔርን ስርአትና ህግን በማስተማር በትህትና ሲገስፅ በጣም
    መንፈስን ይነካል::
    ይህን ፀጋ ለሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን::

    • @MahiT0412
      @MahiT0412 8 วันที่ผ่านมา +1

      I’m sorry but you iò

  • @Chulusmith
    @Chulusmith 16 วันที่ผ่านมา +26

    አቤት እውቀት,ግንዛቤ, በጥልቅ መረዳትና ብስለትህ እሚገርም እውነትን የያዘ ትንታኔ ነው ሁለታችሁም ለሰጣችሁን ትልቅ እውቀትና ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን❤❤

  • @deremanz2541
    @deremanz2541 18 วันที่ผ่านมา +34

    በጣም አስተማሪ ውይይት እየሳቅኩ ነው ያየሁት ፣ ቲጂ ለሁልግዜ ማህበራዊ ግንባታሽ አክብሮቴ ይድረስሽ ፓስተር ቸሬ ትልቅ አክብሮት!!!

  • @GoitomHaileslassie
    @GoitomHaileslassie 17 วันที่ผ่านมา +12

    ተመስገን ይህን ሳልሰማ እንኳን አላገባው 🙏🙏🙏

  • @Nani2-m1h
    @Nani2-m1h 15 วันที่ผ่านมา +14

    ይሄን ትምህርት ከማግባቴ በፊት ቢሆን ኖሮ ብዙ አተርፍበት ነበር ቢሆንም ግን አሁንም ግዜ አለኝ ላላገባችሁ ግን ተማሩበት ትጠቀማላችሁ🙏 እናመስግናለን

  • @atm5614
    @atm5614 17 วันที่ผ่านมา +48

    ፓስተር ቸርዬ መቼም ብትሰማ ብትሰማ የማትሰለች ሰው❤ እያዝናናህ የምታስተምር የማትጠገብ❤ ቲጂዬ እናመሰግናለን❤🙏

    • @Yedideyamekonin
      @Yedideyamekonin 17 วันที่ผ่านมา +1

      Right🙏

    • @mimizerom3158
      @mimizerom3158 16 วันที่ผ่านมา +1

      Amazing!!!stay blessed!!!

  • @MershoMinda
    @MershoMinda วันที่ผ่านมา

    ዋው ፓስተር ቸሬ እጅግ በጣም የሚደንቅ ትምህርት ይሄንን ትምህርት ሳናገቤ ነበር ማግኘት የነበረብን አሁንም ደርሰልናል

  • @abebaali4790
    @abebaali4790 16 วันที่ผ่านมา +15

    ሁለታችሁንም በጣም ማደንቃችው ሁልጊዜ አዳምጣችኃለው በተለያየ ፕሮግራሞች ሁሉ ጥሩ ዜጋን ለማፍራት የምታደርጉት ትጋት ሳላደንቃችው አላልፍም ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @SetnaSetnna
    @SetnaSetnna 17 วันที่ผ่านมา +7

    ቲጂ በጣም ነው የምናመሰግነው በፊት ላይ በሬዲዮ ስሰማሽ በጣም ውስጤን ታስደስቺው ነበር የብዙ ሰዎችን ህይወት ተናግሮ መቀየር እንዴት መታደል ነው አንድ መጥፎ ቃል ተናግሮ እኮ የሰውን ህይወት የሚያበላሽ ብዙ ሰው አለ ተናግሮ ማከም ስጦታ ያስፈልጋል በእውነት የጋበዝሽልን ሰው ደግሞ ወሳኝ ሰው እንደዚህ አይነቱን ሰው ምነው ቀደም ብሎ ቢፈጠር ብዙ ህይወቶች ሳይበላሹ ብዙ ትዳር ሳይፈርስ ብቻ አሁንም የሚጠቀምበት ካለ " ለጠቢብ ሰው አንድ ቃል በቂ ናት " ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል ።
    Too of you Amazing speach , politeness , respect each other long life like matusala thanks for all.

  • @genetgebregzaber5880
    @genetgebregzaber5880 11 วันที่ผ่านมา +1

    ፖስተር ቸሬ እግዚአብሔርትውልድን ለማዳን ብዙጥበብ ውስጥህ አስቀምጧል : ዘመንህ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ🙌🏽: አቤት በዚህ ዘመን ያላገባቹ ወጣቶች እንዴት ታደላቹ: ይህን ስሙ ከማግባታቹ በፊት ጆሮ ያለው ይስማ! ትውልድ ይዳን! ትውልድ የሚጀምረው ከቤተሰብ ነው!! እቤቱ የስማነውን በልቦናችን አሳድርልን አሜን!!!

  • @messayengida3532
    @messayengida3532 17 วันที่ผ่านมา +8

    ለሁለታችሁም በጣም ትልቅ አክብሮት አለኝ በእዉነት በጣም ደስ እያለኝ ነዉ የምሰማቹህ ብዙዎቻችንም ታክማላቹህ ታድናላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @emahagriemahagri
    @emahagriemahagri 18 วันที่ผ่านมา +12

    Waw!ቲጂየ ገና በፊትጀምሮ us እያለሽ እከታተል ነበር ኘሮግራምሽን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል!
    ቆንጆ ቆይታ ነበር ደስየሚል!
    የተመልካችን ጥያቄና ስሜት በሙሉ አቅርበሻል እንደኔ
    ቀጥይበት ማድመጥሽ ደስ ይላል !

  • @EthiyoEthiyo
    @EthiyoEthiyo 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን ትልቅ የሕይወት መንገድ አሳያችሁን ሁሌም ምክር እንፈልጋለን

  • @hiluluv-ub7di
    @hiluluv-ub7di 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Huletachhunm betam amesegnalew beteley lewetet ena lalageba sew bedemb mekeyeriam mezegajiam mehon michl konjo tmhrt new yesetachun
    Kbret ystlgn😊

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 18 วันที่ผ่านมา +9

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ትልቅ ትምህርት ነው ፓስተር ቸሬ ትዕግስት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maruaweke9086
    @maruaweke9086 15 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርክልን ፓስተር ቸሬ ለአቅራቢዋም..ይሄን በብዙ ክፍያ እማይገኝ ትምህርትን በነፃ ስላስተማራችሁን

  • @menberegetachew2521
    @menberegetachew2521 13 วันที่ผ่านมา

    ቲጄ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ምርጥ ሴትነሽ ፓስተር ቸሬን ከልቤ ከልቤ ነው የማከብረው ፈጣሪ ብድራቱን ይክፈልልን ፓስተር ቸሬ እንደው አንድነገር አለ በይበልጥ ለትዳር ለሽምግና የሜላኩ ሰወች በእውነት ትልልቅ ሆነው ለቤቸሰብ እየዋሹ ሽምግልና ለላካቸው ሰው የሜዋሹት ያልሆነወን ነው የሜሉበዝተዋል እና የእምነት ልዩነታችን ችግርየለውም እባካችሁን ሽምግልና ፖስተር ቸሬን ላኩ ትጠቀማላችሁ ሰለማይዋሽ የሰውን ትዳር ሰለሜጠብቅ !!!🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 8 วันที่ผ่านมา

    ዎሆ ዎሆ ፖስተር ቸሬ ያንተ ንግግርእና ትምርትህ ሁልግዜ አዲስ እና የማትጠገብ ነህ በርታ ይህ እውቀት ለመላው ኢትዮጲያዊ ሁሉ የሚያስፈልግነው🎉❤

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 18 วันที่ผ่านมา +11

    በርቱ የሀገር በረከት ናችሁ ሀሳባችሁ ንግግራችሁ ልብያሳርፉል ጨምሩ ብዙ ብዙፍሬ አፍሩ ተባረኩንኝ 🙏

  • @ሀገሬኢትዮጵያዬ
    @ሀገሬኢትዮጵያዬ 17 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ አየሱሰ how I love pastor ቸሬ ሲያወራ ዉሎ ቢያድር he is talking the reality 👌🏾👏🏽👏🏽🙏🏾

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 18 วันที่ผ่านมา +19

    በስመአብ! ፓስተር ቸሬ በጣም ትልቅ ሰው ነህ፡ በዕውነት! እግዚአብሔር ይስጥልን! የድንግል ማርያም ልጅ ሁል ጊዜ ሞገስ ይሁንህ!

    • @emahagriemahagri
      @emahagriemahagri 18 วันที่ผ่านมา +2

      ስሙ እየሱስ ይባላል
      አለም ይህን ስም አይወደውም

    • @SamrawitBeyin
      @SamrawitBeyin 18 วันที่ผ่านมา +4

      ቅድስት ድንግል ማርያም ያለው ሰው ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አለው ። ድንግል ማርያምን የያዙ ኦርቶዶክሶች ጋር ሄዳችሁ ጌታን ተቀበሉ አትበሏቸው እንዴት ድንግል ማርያምን ይዘው ጌታን አልያዙም ብላችሁ ታስባላችሁ አማኑኤል ማነው? ክርስቶስ መድሀኔአለም ማነው? ክርስቶስ ብሎ ያስተማረው እራሱ የናንተው ቸሬ ነው እና እባካችሁ ድንግል ማርያም ስትጠራ ወይም ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ተብሎ ሲጠራ አንተ እንዳገሸገሸህ የሚያንገሸግሸው ዲያቢሎስ ብቻ ነው

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 18 วันที่ผ่านมา +2

      @@emahagriemahagri ማሞ ቂሎ እኛኮ ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ስንጠራው ብዙ እንለዋለን ስንፈልግ አማኑኤል ስንፈልግ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ስንፈልግ ደሞ ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንለዋለን፡፡ እናንተኮ የምትጠሩትና የምታመልኩት እሱን ሳይሆን ሀሳዊ መሲሁን ኢየሱስ ነው፡ ለሱም መንገድ እየጠረጋችሁለት ነው፡ ያንንም ገብስ ህዝብ እያሳታችሁት የትንቢት መፈጸሚያ እያደረጋችሁት ነው፡፡ ይህ አልበቃ ብሏችሁ ግብረሰዶምን ኢትዮጵያ ውስጥ እያስፋፋችሁ ነው!

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 18 วันที่ผ่านมา

      @@SamrawitBeyin እናትዬ ትክክል ነሽ፡ እነዚህ የትንቢት መፈጸሚያ የሆኑ ደደቦችማ አሁን አሁን ወንድ እና ወንድን ለማጋባት ይፈቀድልን እያሉ ነው፡ ያን ጊዜ እናጠፋቸዋለን ዝም በያቸው ቆይ!

  • @tenad7309
    @tenad7309 18 วันที่ผ่านมา +12

    ሁለታችሁም መልካም አስተሳሰብ ያላችሁ ሰዎች ናችሁ:: ለህብረተሰባችን ጥሩ ምክር ትምህርት እየሰጣችሁ ነው:: ለሁላችንም ይጠቅመናል በርቱ እናመሰግናለን🙏🏾

  • @kokobeabebe7714
    @kokobeabebe7714 17 วันที่ผ่านมา +5

    ዋው ፓስተር ቸሬ፣ የጥበብ ዥረት ነው ያሰማሀን። የትውልድ ሀብት ነህ። ተባረክ። ❤👌

  • @Yedideyamekonin
    @Yedideyamekonin 17 วันที่ผ่านมา +11

    ሁለታቹም ምክራቹ የማይጠገብ ነው ቸሬ ንግግርህ ላይ የእግዚአብሄርን ቃል አለበት ከሱ በላይ ምክር የለም ተባረክ🙏 ምርጥ እንግዳ ነው

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 18 วันที่ผ่านมา +41

    እኔ ፓስተር ቸሬ የምትሰጠው ምሳሌ ይገርማል በሚገባን መልኩ ነው የምታስረዳው:: የበረንዳ ላይ አምፖል ያልከው ከሁሉም ፈገግ አስደርጎኛል:: በጣም ትችላለህ ብዙ ጊዜ እከታተልሃለሁኝ

  • @atsedeWelde
    @atsedeWelde 17 วันที่ผ่านมา +5

    እናመሰግናለን ብናዳምጣችሁ ብናዳምጣችሁ የማትሰለቹን ሁሌም አዲስ ነው ❤

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 18 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም አስተማሪ ውይይት ነው ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ቲጂ ተባረኪ

  • @yohansmesele7742
    @yohansmesele7742 6 วันที่ผ่านมา

    What a great issue!!
    My deepest gratitude is to Pastor Chere and TG

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 17 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ ቸሬ እየሳኩኝ ተማርኩ ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haymiGeza-o9b
    @haymiGeza-o9b 14 วันที่ผ่านมา +1

    100% Ewnet belehal ወንድሜ ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር የሚወደው መንገድ ከጋብቻ በፊት ግንኙነት አለማድረግ ነው። በጋብቻ የሚወለዱ ልጆች ይባረካሉ (ሰላማዊ )ይሆናሉ ቤተሰብ ሀገር ነዉ

  • @meazawhjira
    @meazawhjira 18 วันที่ผ่านมา +65

    አቤት ይሄን ትምህርት ከትዳር በፊት ባገኘው ጥሩ ነበር😢😢😢😢

    • @SenaWakijr
      @SenaWakijr 18 วันที่ผ่านมา +10

      የእኔም ቁጭት ነው በሚያሳዝን ሁኔታ አሁን በጣም ፈሪ ሆኛለው የቱጋ ነው ስተቴ እያልኩ

    • @Cumcum-v7i
      @Cumcum-v7i 18 วันที่ผ่านมา

      አሁንም ቢሆን አልረፈደም !!

    • @zinetmohamed9651
      @zinetmohamed9651 18 วันที่ผ่านมา

      tedar wstim eko yemisra neger tenagruwal ahunm arefedm ehite degmeshi eyuw

    • @አክሰንመካንት
      @አክሰንመካንት 18 วันที่ผ่านมา +3

      me too

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 18 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@SenaWakijrእኔ ላገባነዉ

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 5 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ቸሬ በሳቅ እየሞትኩኝ ነው የተማርኩት ቲጂዬ የኔጎበዝ በርቼ እርጋታሽ እውቀትሽ ትህትናሽ ሁለታቹንም አከብራቹሃለው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AkalKelemework
    @AkalKelemework 16 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ የሚል ቃል መጠይቅ መጠየቅ ያለብሽን ጥንቅቅ አድርገሽ አውቀሽ ሲመለስልሽ ረጋ ብለሽ
    የምታዳምጭ በጣም አስተማሪ ነው እኔማ እንዴት እንደምወድሽ!

  • @ethiopia000
    @ethiopia000 18 วันที่ผ่านมา +25

    ቲጂዬ አንቺ መስማት አይሰለቸኝም እባክሽ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን ጉጉቱ ገደለኝ ❤❤❤❤

  • @bateldamte
    @bateldamte 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሁለቱም በጣም የምወዳቸው ሰዎች ናቸው በእውነት እግዛብሄር እረዢም እድሜና ጤና እዲሰጣችሁ ተመኘሁ ❤❤❤

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 11 วันที่ผ่านมา

    በእውነት አመሰግናለሁ❤❤❤ፍቅረኛ አለኝ ሽማግሌ ልላክ እያለኝ ያልኹበት ስዓት ነው ይህን ኢተርቪው የሰማሁት በጣም ጥሩ ምክር ነው ብዙ መሆን ማድረግ ያለብኝ ነገር ተምሪበታለሁ እሱ እዲሆንልኝ እዲያረግልኝ ከመጠበቂ በፊት እኔ ለሱ ሚስት የምትባለዋን ሴት መሆን አለብኝ ❤❤

  • @AbebaAlebachew
    @AbebaAlebachew 14 วันที่ผ่านมา

    እናንተሁለት ምርጥ ሰወቾ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ የብዙ ሰው እረዳትናችሁ❤❤❤

  • @tigistgirma548
    @tigistgirma548 6 วันที่ผ่านมา

    pastor cheryea I have no words to explain your wisdom God gave you lenyea hagere eyeserachu newe guys god bless you

  • @dhfg336
    @dhfg336 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ቃአል ያጥረያል ለምክርክ ኦኦኦኦኦ ተባረኩ አቅራቢዋም ፖስቸር ቼረም ከልብ እናመሠግናለን ሺአመት ኑርልን የሠማነውን ለመተግበር ፈጣሪ ይርዳን❤❤❤

  • @etaferkebede742
    @etaferkebede742 16 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ የሚልና ትክክለኛ ሁሉም ሰው ህይወት ላይ ያለ ትምህርት ነው የኔም ባል መከበርና መተኛት ነው የሚፈልገው ስልችት ስላለኝ ጥላቻየ በለጠ

  • @jo4801
    @jo4801 18 วันที่ผ่านมา +44

    2 ሰዓት እንደዚህ ትንሽ ሆኖብኝ አያውቅም እጅግ በጣም የምናመሰግነው ።

    • @MhrtZwdy
      @MhrtZwdy 17 วันที่ผ่านมา

      በጣም በሂወታችን የምንፈልገው ነገር ሲሆን እዲህ ነው

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 16 วันที่ผ่านมา +8

    በስመ አብ ንግግርህ ፖስተር ቸሬ አይጠገብም ያስተምራል ያዝናናል ያስቃል በጣም ደስ ይላል ቲጂም ጥያቄሽ ትህትናሽ ደስ ይላል ቁጭ ብዬ ሰማኅችሁ ደስ ይላል

  • @hayat0788
    @hayat0788 10 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ፡እናመሠግናለን ፡ ፓሰተር ቸሬ ፡ቲጂ ፡መፍቴውን ፡ሰምቶ ለተገበረው አሁንም አረፈደም ፡ባለማወቅ ለተሸወድን፡አላእ፡ያግዘን🙏

  • @nardosafework4580
    @nardosafework4580 11 วันที่ผ่านมา

    Thank you for one of the most inspiring conversations. It gave me a fresh perspective. I hope all couples listen to this. God bless you .

  • @tiyaamee3632
    @tiyaamee3632 15 วันที่ผ่านมา +2

    I just had such a blessed time listening you two of the most inspiring and intelligent people! Thank you so much! Good God bless you and your entire family 🙏🏽

  • @Adokulu
    @Adokulu 18 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም አመሰግናለሁ ፈገግ እያልኩ ራሴን አይቼበታለሁ ሁለታችሁም ተባረኩ፣ ሰላም፣ ፍቅር፣ ጤናና ደስታ ፈጣሪ ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @mimishewasged5020
    @mimishewasged5020 7 วันที่ผ่านมา

    Paster Cher.. I learned a lot
    Bless you

  • @astergebre1527
    @astergebre1527 15 วันที่ผ่านมา +1

    Wow, that was really insightful and helpful ❤I learned so much! I don’t pay attention to differences in religion; he’s genuine and truly understands his people.

  • @AbebaMenberu-e8q
    @AbebaMenberu-e8q 18 วันที่ผ่านมา +9

    ቲጂየ በጣም ጡሩ ብሮግራም ነው ከቻልሺ ቶቶሎ ልቀቂልን ከብዙ ነገር አችን እየሠማሁ ነሁ ያገገምኩት ሠዉጋ አዉርቶ መግባባት የቻልኩት አድ ቀን ባካል እደማገኝሺ ተስፋለኝ ፈጣሪ ፈቅዶልኝ ወዳገር ከተመለስኩ

    • @hayatsirag7083
      @hayatsirag7083 18 วันที่ผ่านมา

      Enam Tigyen lagegat eflgalhu

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 17 วันที่ผ่านมา +4

    እንዴት ደስ የሚል ትምርትና ምክር ነው ነው ተባረኩ❤🙏

  • @salambethi8593
    @salambethi8593 18 วันที่ผ่านมา +9

    ሁለት ምርጥ ሠዎች በጣም ደሥ እያለኝ አዳመጥኳችሁ❤

    • @Luv_rara704
      @Luv_rara704 9 วันที่ผ่านมา

      God bless you more 😘 🙏 ❤

  • @azebgeberegziabher500
    @azebgeberegziabher500 7 วันที่ผ่านมา

    Thank you paster Chere

  • @hiwotambaye2616
    @hiwotambaye2616 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ ተባረኩ እጅግ መልካም ትምህርት ❤❤

  • @feriegetachew4659
    @feriegetachew4659 17 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ሁሉም ወንድ ሁሉም ሴት ቢሰማው ይጠቀማል ፓስተር ቸሬ ባገኝህ ምን ያህል ደስ ይልኛል

  • @FikrteWeldehana
    @FikrteWeldehana 16 วันที่ผ่านมา +7

    ትልቅ ትምህርት እግዛብሔር ይባርካችሁ

  • @netsanetgetachew5852
    @netsanetgetachew5852 14 วันที่ผ่านมา +1

    Tigiye, You are so brilliant. The matured questions you raised and the lesson we had form Pastor...so wonderful as always. The flow of your discussion was very interesting...caught me till the end. ..thank you both...hope all of us who spend time to listen this episode benefited something valuable...Stay blessed!

  • @yacobashenafi9754
    @yacobashenafi9754 17 วันที่ผ่านมา +1

    እጅግ በጣም አስተማሪ።
    ሁላትችሁንም እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
    ድጋሚ ሌላ መርሃግብር እምታቀርቡበትን ቀን በጉጉት እጠብቀለሁ።

  • @habtamasnake
    @habtamasnake 18 วันที่ผ่านมา +4

    ይሄ ቃለመጠይቅ ችግሩ ማለቁ ነው ክበሩልን እናመስግናለን❤

  • @elihaylemariam5153
    @elihaylemariam5153 18 วันที่ผ่านมา +9

    I wish I learned this valuable lesson 20 years ago. Thank you 🙏

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 14 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ በራሳችን ቤት ውጥ ያለ እውነት ነው ቲጂዬ ስለጋበዝሽልንእናመሰግናለን እንደሳቅኩ ነው ያየሁት

  • @helenlemma4330
    @helenlemma4330 17 วันที่ผ่านมา +1

    Well spent 2:15:04 hrs thank you for sharing your thoughts ❤❤

  • @fevenhurissa
    @fevenhurissa 12 วันที่ผ่านมา +1

    ያላገቡ ቢሰሙት ጥሩ ነው አምነው ይገቡበታል:: ሁሉም ትዳር በየቤቱ በየዘመኑ ተመሳሳይ ግን የተለየያዬ ነው እንደ እጣት አሻራ !የገባኝ ይህ ነው ::☺

  • @speakmytruth
    @speakmytruth 15 วันที่ผ่านมา +2

    Best interview 🙌👌You both are the best.

  • @FilmCritic933
    @FilmCritic933 18 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ቆንጆ ትምህርት። ሶስተኛ ካሜራ ተጨምሮ ዋይድ ሾት ቢካተት (ያላችሁበትን ቦታ ብናይ የበለጠ intimacy ይፈጠራል፣ በእኛ እና በእናንተ መሃል)

  • @maeregmezgebe7771
    @maeregmezgebe7771 12 วันที่ผ่านมา

    ሁለታችሁም የምወዳችሁ በሳል ኣስተማሪዎቼ እግዚአብሔር እድሜያችሁን ያርዝምልኝ እግዚአብሔር ፀጋችሁን ያብዛው።❤❤❤

  • @Akielsa
    @Akielsa 16 วันที่ผ่านมา

    ክቡር የፈጣሪ ስጦታ የሆነውን ትዳር ከመጀመራችን በፊት ስላስተማርከን ግንዛቤ ስለምታስይዘን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን ቸሬ

  • @sittemohammed4673
    @sittemohammed4673 15 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much Pastere Chere and TGyee May Alahi blessed you🙏🙏🙏

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 18 วันที่ผ่านมา +4

    Thank you so much pastor Cherie and tigis I got good lesson this program ❤❤❤
    Come back again please !!!

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ ❤❤❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 8 วันที่ผ่านมา

    ቲጂም በርቺልኝ በተለያየ ኢሺ አቅርቢው ብዙ እውቀት አለው ያውራልን🎉❤

  • @lidyateklu3782
    @lidyateklu3782 11 วันที่ผ่านมา

    ቸሬ ምርጣችን እንኳን ደህና መጣህ አትጠገብ❤❤

  • @ruthtibebe223
    @ruthtibebe223 17 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚገርም በእውቀት የታጨቀ ትምህርት ነው። እህት ትዕግስት ጥሩ ጥያቄዎች ጠይቀሻል ነገር ግን ሀሳቡን እስኪጨርስ ዝም ብለሽ ብታዳምጭው መልካም ነበረ።

  • @Mary-p2t
    @Mary-p2t 17 วันที่ผ่านมา +1

    አዳሳቤ አድኖር ጌታን የኛ አራዳብ ኡላቼን አግዚአብሔር የራዳን 🙏🙏ታባረኩ ❤️❤️❤️❤️

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing 8 วันที่ผ่านมา

    ሰው እራሱን ካወቀ ፈጣሪ ፀጋ ይሰጠዋል❤

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 18 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው የሚገርም ነገር ነው ያካፈላችሁን በእጮኝነትም ያሉ ምርጫቸውን እንዲያስተካክሉ በትዳር ውስጥም ያሉ እንዴት ማስተካከል እንዳለባቸው ቲጂዬ በጣም ነው የማከብርሽ ቸሬም በጣም አከብርሃለሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NardosFeleke-n7c
    @NardosFeleke-n7c 14 วันที่ผ่านมา

    ቸሬ ተባረክ አሁንም ማስተማር ቀጥል ጌታ ፀጋ ያብዛልህ

  • @hiwotyehualie9445
    @hiwotyehualie9445 17 วันที่ผ่านมา +1

    ይገርማል አገላለጽክ!! በረከቱን ያብዛልክ

  • @kalkidanmulatu9151
    @kalkidanmulatu9151 13 วันที่ผ่านมา

    omg paster chare amazing God bless both of you guys.❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZinuFey
    @ZinuFey 18 วันที่ผ่านมา +37

    ሁለት ቅመሞች ከዚ በላይ ይብዛላቹ

  • @axolotl5282
    @axolotl5282 7 วันที่ผ่านมา

    Wow what in amazing podcast he brilliant funny and well spoken ❤

  • @yohannamesfin8095
    @yohannamesfin8095 16 วันที่ผ่านมา +2

    ቲጂ ትለያለሽ እንዴት እንደማገኝሽ ባላውቅም ከቻልሽ አድራሻሽን አሳውቂኝ እኔ ስደት ያለሁ እህትሽ ምክርሽን ያስፈልገኛል! ቸሬ ተባረክ ብዙ ተምረናል

  • @selamdesta6679
    @selamdesta6679 17 วันที่ผ่านมา

    This is one of the best time that i shear with paster. genially Thank you both for this beautiful time .

  • @Roza-u6l
    @Roza-u6l 16 วันที่ผ่านมา +2

    ሁለት የዘመናችን የጥሩ አስተማሪዎች እናመሰግናለን የህይወት አሰተማሪዎች እረጅም እድሜ እኔ ጤና ይስጣቹህ!!!

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov 16 วันที่ผ่านมา

    Paster Chere anten lemamesgenem yihune lemadenek minem I have no words for you may God bless you with more success, blessings and peace in your life 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤

  • @Luv_rara704
    @Luv_rara704 9 วันที่ผ่านมา

    Hero paster tigesti tebarku 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @HAYLIEASSEFA-w1c
    @HAYLIEASSEFA-w1c 11 วันที่ผ่านมา

    wow, tg and chere tnx for this amazing podcast ,

  • @RomaneTefera
    @RomaneTefera 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሚስተረ ቸሬ እባክህ እርዳን እህታችን።የ14. አመት ልጅ ሁለቱ ኩላሊቷ ፌል። አርጓል ተብሎ ችግርላይ። ነን የተጠየቀው ብር። ጥቁር። አንበሳ ሆስፒታል። አርባ። ሚሊዮን ተጠየቀ። ባለፈው። አባቷ። ቸርች መጥቶ ነበር አላገኘህም። ከዚቀደም። የመጀመሪያ። ልጃቸው። በዚሁ። ምክኒያት አጥተዋታል። አና። እባክህ ወደሰይፉም። ቢሆን አቅርብልን እባክህ። ወንድሜ በእግዚያብሄር ስም እንጠይቅሀለን ከሣርቤት

  • @MeseretMesi-j1v
    @MeseretMesi-j1v 17 วันที่ผ่านมา

    ደስ ሚል ትምህርት የሚሰጥ ውይይት ነው ዘመናቹ ይባረክ

  • @monalizaabera4069
    @monalizaabera4069 17 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን❤❤❤ ፓስተርዬ ፣ ቲጂ
    ከ ፍቺ ቧሃላ ስለሚመሰረት አዲስ ህይወት እስቲ ምከሩኝ 😊

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 18 วันที่ผ่านมา

    Insightful discussion 👏
    Thank you Tigist and pastor Chere 🙏

  • @zelekabedye3514
    @zelekabedye3514 14 วันที่ผ่านมา

    The best New Year gift! Thanks!!!

  • @abrahamnerayo4842
    @abrahamnerayo4842 วันที่ผ่านมา

    God bless you guys your generation , please interprate your program in tigrighna and you can bless generation to come

    • @abrahamnerayo4842
      @abrahamnerayo4842 วันที่ผ่านมา

      I am an Eritrean man who follows your program and I appreciate your interview it's open discussion

  • @hewetamare
    @hewetamare 11 วันที่ผ่านมา

    Thank you chere ❤

  • @brikitytesfazghi2904
    @brikitytesfazghi2904 18 วันที่ผ่านมา +3

    ለየት ያለ ነው፡የቀረ የለም በሁሉ።ትጂየ ጠያቂዋም፡ቸርየ መልስ አገላለጽ የተለየ እርካታ የሚሰጥ የሁሉ ሰው ጥያቄና መልስ👍
    ተባረኩ እንቍዎች🙏💕🌹💗

  • @lelisewakjira1523
    @lelisewakjira1523 14 วันที่ผ่านมา

    Such a great education. Stay Blessed

  • @BiereSeyoum
    @BiereSeyoum 16 วันที่ผ่านมา

    I won’t stop listening thanks so much

  • @mesertalem8272
    @mesertalem8272 16 วันที่ผ่านมา +1

    እጂግ እጂግ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @fitsumgebremichal
    @fitsumgebremichal 17 วันที่ผ่านมา +3

    ለሁለታችውም ትልቅ አክብሮት አለኝ ተባረኩልኝ ❤

  • @tsigeredaaboye8283
    @tsigeredaaboye8283 8 วันที่ผ่านมา

    God bless you!