ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
😭😭😭😭😭😭😭😭ወዳጅዬ አንተ የምታወራው ሁሉ የኔን ሕይወት ነው።ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤
ከአንደበትህ የሚውጣው ቃል ድንቅ ነው !!ይህንን እውቀት የስጠህን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥህ ::
ትክክል ፈተነ ያጠነክራል ግን በሰአቱ ይከብደነል እጅ❤❤
ዶር:ወዳጀነህ:በጣም:ድንቅ:ሰው:ምክርህ:በሙሉ:በህይውቴ:አሳልፌለሁ:ብዙ:ካንተ:ተምሬአለሁ:እድሜህን:ያርዝምልኝ:: ቤተሰብህን:ይባርክልህ::
Thank you Dr. For your sharing knowledge
ዶ/ር ወዳጄነህ የእዉነት ዘመንህ ይባረክ :: አንተ ጥሩ አፅናኝ ወንድም ነህ :: ሁሉ እንደተናገርከዉ ይሁን :: እናመሠግናለን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ወዳጄነህ። ኢትዮጲያ እንደ አንተ ዓይነት ሕዝቦችዋን የሚሰሩ ሰዎች ያስፈልጓታል።
በጣም፡በጣም፡አመሰግናለሁ፡የኔን፡ሕይወት፡የምታወራ፡እሰከሚመስለኝ፡ድረስ፡ነዉ፡የሰማሁክ፡ሰው፡የማያቅልህ፡ቡዙ፡ነገር፡አለ፡ውስጤን፡ቀየርከው፡ዘመንህ፡ይባረክ
Wow I have no words to say thank you.GOD bless you.!
የመኖር ትርጉሙን ያየውት መሰለኝ አሁን ገና እየኖርኩኝ መሰለኝ እስካሁን እራሴን አማር ነበር በጣም አመሰግንሀለው ወንድሜ
God, thank u, Now I know why u let all that pressure passed on my life, Now v seen clearly, I am 💎 Diamond! Time to shine! Bless you Dr.Wodajeneh✨️ ✨️
Ok doctor thankyou for telling me that I'm a diamond 💎 ❤❤❤❤
እውነት ዶክተር ወዳጄነህ አንተም ዳይመድ ነህ እድሜ ጤና ተመኘሁ
Ewnet ante rasu Diamond neh, egziabher yebarkih.
Thank you so much, how beautiful spoken it is. Your words like a treasure my brother.
thank you great am waiting that day
ትክክል ምን ዋጋ አለው ትዕግስት ሲጠፋ ብዙ እንሆናለን
Wow Dr ,w.Thanks a million .
ዶክተር እጅግ በጣም አመሰግንሃለው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ::
Thank u for ur wonderful intellectual explanation !
በጣም፡ደስ፡የሚል፡ተስፋ፡የሚሰጥ፡ሰለእኔ፡ሕይወት፡የምታወራ፡እስኪመስለኝ፡ድረስ፡የሰማሁክ፡ተስፋ፡ትሰጣለህ፡ዘመንህ፡ይባረክ፡፡
Thank you Dr.
wow wow God bless you D..
❤❤❤ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር እኔን እና እኔን መሰሎቾን እንድታስተምር እንታፅናና... የሰጠን ውድ ስው ተወዳጅ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ከመላው ቤተሰብህ ጋር እንዲሰጥህ ከልብ እመኛለሁ እፀልያለሁ... ❤❤❤
الله يهديكا ቀጥተኛ መንገድ ኣላህ ይምራህ ኣሚን የንግግርህን ጣዕም ይለያል በተለይ ስለ ነብዩ ና ሙሓመድ❤☪ ዓለይሂ ሳላት ወሳላም ሰው ማክበር ዉጤት መጨረሻው ክብር ነው። ከነብዩ اللهم صل عل محمد وعل ال محمد እና በመቀጠል ከአንተም ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ
ወተት ተንጦ ነው አናት ላይ የወጣው ፈተና ከሌለ አምላክ መኖሮን በምን እናውቃለን እንድችለው ስጠኝ አቤት የኝ ጌታ🎉😂❤🎉😂❤😂😮😮😢😅😅😮😢🎉😂❤❤❤❤
Interested amazing advice Thanks blessings.
Oh God I feel like you are taking about me mabkiya yelelew self wist negni endalkew yideregilign big respect 🙏 ❤🎉
እውነት ነው ወድሜ አበረታህኛ ተማርኩ የሆነ ሀይል አይነት ተሰማኝ ከደከምኩበት ከተሰላቸውበት አነቃህኝ 🙏🙏🙏 እናመሰግናለን እድሜ ከጤናጋ የኑርልን😍😍😍😍😍
Yenen heywet metaweranw yeemeslegn ❤
really ❤❤❤Thank you Dr
God bless you thank you
Exactly
እናመሰግናለን ዶክተር
Welahi betam ameseginalw
አቤት ድንቅ ምክር ተባረክ ዶክተር ዬ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በእውነት እድሜእናጤና ያደልልን
Betam amesegenalehu Dr ye sekay zemen rezmobegn yalfal eyalku ye ewnet kelebe amne neber ye sikay zemen sirezem tesfa eyekoretku betekezkubet seat ehe mel,ekteh atsnanagn negergen tesfa ende kort eyaderegegn yalew kene betesebe mehonu new fetena sibezaben bezu mawrat endemanchelena ende mendeneziz gebagn benenageres yetun awreten yetun enetew yekebdal lemiyalfebet!!
Thank you for a wonderful life lesson ❤
Thank you!
Tebarek wendme....
ይሄ ቪዲዮ ተስፋ ለቆረጡ ሰዎች ጠጋኝ ነው
በጣም እናመሰግናለን
ትለያለህ 👌🙏
Tebarke seleni eyawerahe nwe yemeselie
Wow😮👏👏👏👏
ጥበብን እደሰሞን ዘመንህን ሁሉ ለሰው መልካሙን አርገህ ኖር በልጆቾሁ ተጦሮ😂🎉😢❤❤🎉🎉
በትክክል በሕይወቴ አይቼዋለሁ ዉጤቱን ዳዊት ምን አለ ለእጆቼ ሰልፍን አስተማርከኝ ይላል ሌላ ም ምን ይላል ስርዓትህን እማር ዘንድ አስጨነከኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ይብዛሌህ።
ገራሚ አገላለፅ ነው So am a Daemon😢❤
Geta yebarkhe
ልክ ነው ምንም ነገር አያሳምመኝም አያስለቅሰኝም
I love you bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Just wow ❤❤❤
ያሱበሀን አላህ ስለኔ ሂወት የምታወራ እስኪመስለኝ ዲረስ ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኩህ እዲሜና ጤናዉን እንዲሁም ፀጋዉን አላህ ያብዛልህ ዶክተርየ
ምክሮችህ ያምራሉ ሁሉን ነገሬን ቀይሮልኛል ነገር ግን ቂም ከዉስጤ አልጠፋልኝ አለ የተጣለሁት ካባቴ ጋር ነዉ ሰባት አመታችን አንነጋገርም
እኔ ዶሞ በውስጤ ነው ቂም እም ይዘው መናገርችግርየለኝም ግን በጣም ከባድነውመላበሉኝ😢
ወይኔ እደኔ እናት ቂመኛ ነሽ ግን እግዚአብሔር አይወደዉም ለዛዉም ከአባትሽ ጋር የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ይቅር ላለ እኔ ይቅር እልዋለሁ ይቅር ላለ እኔ ይቅር አልለዉም ይላል ማለት አሁን አንቻ ሀጥያት ቢኖርብሽ አምላክሽን ይቅር በለኝ ብትይ ይቅር አይልሽም ለምን ቂመኛ ነሽ የኔ እህት ይቅር ለእግዚአብሔር ተባባሉ የኔ ዉድ ጉዳት ነዉ ትርፉ ዉዴ አባትሽ አንድ ነገር ቢሆኑ እዳይፀ ፅትሽ አይበልባቸዉ እና ይቅር ተባባሉ
ወንድሜ ወይም እህቴ ይቅርታ አድርግልኝና ቂም መያዝ እሚጎዳው እራስን ስለዚህ ቢያንስ እራስን ላለመጉዳትና በዋነኘ ደግሞ ከእግዚአብሔርም ይቅርታን ለማግኘት የግድ የይቅር ማለት ይኖርብናል። ይቅር እንድትል/ይ እግዚአብሔር ይርዳህ/ሽ።
@@eshetneshteklehaymanot9615ትክክል እግዚአብሄር ብቻ ነው ሚረዳው አልፌበታለሁ ግን Forgiveness doesn't require reconnection ❤
th-cam.com/users/shortsxaVOFZQZjXs?si=4F_ZqbHgL2Q_0kgh
Wow👏 👏 😮❤
❤❤❤🎉
Were are u
🙏😊
Wawe
❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏
Hi
😢😢😢
me to take you
24:26
I am sure 2025 I will be shi🎉ne
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
th-cam.com/video/kks6-6nraOI/w-d-xo.html
እውነት ስቃይ አለ እኔማ ባውራ ማን ይሰማኛል ብዬ እንጂ መኖር ታክቶኛል😢አንቺማ እግዚአብሔር እየረዳሽ ነው በርቺ እህቴth-cam.com/video/wZ95lW-ANVQ/w-d-xo.htmlsi=OX12_Oy4zPZR1e7c
th-cam.com/users/shorts9x9nU9ebPYs?si=MkhKFs6BicTmDpYe
1 Ken abath bimot weym bitamem aydrgew ena taleksaleh wym ye edme lik tsetset slezih mnm bihon abat abat new slezi hedeh ykrta teykew ke lbh😊hulum yalfal chgrum ye abath bihonm ayzok
❤❤❤❤
❤❤❤
😭😭😭😭😭😭😭😭
ወዳጅዬ አንተ የምታወራው ሁሉ የኔን ሕይወት ነው።ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤
ከአንደበትህ የሚውጣው ቃል ድንቅ ነው !!ይህንን እውቀት የስጠህን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥህ ::
ትክክል ፈተነ ያጠነክራል ግን በሰአቱ ይከብደነል እጅ❤❤
ዶር:ወዳጀነህ:በጣም:
ድንቅ:ሰው:ምክርህ:
በሙሉ:በህይውቴ:
አሳልፌለሁ:ብዙ:ካንተ:
ተምሬአለሁ:እድሜህን:
ያርዝምልኝ:: ቤተሰብህን:ይባርክልህ::
Thank you Dr. For your sharing knowledge
ዶ/ር ወዳጄነህ የእዉነት ዘመንህ ይባረክ :: አንተ ጥሩ አፅናኝ ወንድም ነህ :: ሁሉ እንደተናገርከዉ ይሁን ::
እናመሠግናለን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ወዳጄነህ። ኢትዮጲያ እንደ አንተ ዓይነት ሕዝቦችዋን የሚሰሩ ሰዎች ያስፈልጓታል።
በጣም፡በጣም፡አመሰግናለሁ፡የኔን፡ሕይወት፡የምታወራ፡እሰከሚመስለኝ፡ድረስ፡ነዉ፡የሰማሁክ፡ሰው፡የማያቅልህ፡ቡዙ፡ነገር፡አለ፡ውስጤን፡ቀየርከው፡ዘመንህ፡ይባረክ
Wow I have no words to say thank you.
GOD bless you.!
የመኖር ትርጉሙን ያየውት መሰለኝ አሁን ገና እየኖርኩኝ መሰለኝ እስካሁን እራሴን አማር ነበር በጣም አመሰግንሀለው ወንድሜ
God, thank u, Now I know why u let all that pressure passed on my life, Now v seen clearly, I am 💎 Diamond! Time to shine! Bless you Dr.Wodajeneh✨️ ✨️
Ok doctor thankyou for telling me that I'm a diamond 💎 ❤❤❤❤
እውነት ዶክተር ወዳጄነህ አንተም ዳይመድ ነህ እድሜ ጤና ተመኘሁ
Ewnet ante rasu Diamond neh, egziabher yebarkih.
Thank you so much, how beautiful spoken it is. Your words like a treasure my brother.
thank you great am waiting that day
ትክክል ምን ዋጋ አለው ትዕግስት ሲጠፋ ብዙ እንሆናለን
Wow Dr ,w.
Thanks a million .
ዶክተር እጅግ በጣም አመሰግንሃለው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ::
Thank u for ur wonderful intellectual explanation !
በጣም፡ደስ፡የሚል፡ተስፋ፡የሚሰጥ፡ሰለእኔ፡ሕይወት፡የምታወራ፡እስኪመስለኝ፡ድረስ፡የሰማሁክ፡ተስፋ፡ትሰጣለህ፡ዘመንህ፡ይባረክ፡፡
Thank you Dr.
wow wow God bless you D..
❤❤❤ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር እኔን እና እኔን መሰሎቾን እንድታስተምር እንታፅናና... የሰጠን ውድ ስው ተወዳጅ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ከመላው ቤተሰብህ ጋር እንዲሰጥህ ከልብ እመኛለሁ እፀልያለሁ... ❤❤❤
الله يهديكا
ቀጥተኛ መንገድ ኣላህ ይምራህ ኣሚን
የንግግርህን ጣዕም ይለያል
በተለይ ስለ ነብዩ ና ሙሓመድ❤☪ ዓለይሂ ሳላት ወሳላም
ሰው ማክበር ዉጤት መጨረሻው ክብር ነው።
ከነብዩ
اللهم صل عل محمد وعل ال محمد
እና በመቀጠል ከአንተም ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ
ወተት ተንጦ ነው አናት ላይ የወጣው ፈተና ከሌለ አምላክ መኖሮን በምን እናውቃለን እንድችለው ስጠኝ አቤት የኝ ጌታ🎉😂❤🎉😂❤😂😮😮😢😅😅😮😢🎉😂❤❤❤❤
Interested amazing advice Thanks blessings.
Oh God I feel like you are taking about me mabkiya yelelew self wist negni endalkew yideregilign big respect 🙏 ❤🎉
እውነት ነው ወድሜ አበረታህኛ ተማርኩ የሆነ ሀይል አይነት ተሰማኝ ከደከምኩበት ከተሰላቸውበት አነቃህኝ 🙏🙏🙏 እናመሰግናለን እድሜ ከጤናጋ የኑርልን😍😍😍😍😍
Yenen heywet metaweranw yeemeslegn ❤
really ❤❤❤Thank you Dr
God bless you thank you
Exactly
እናመሰግናለን ዶክተር
Welahi betam ameseginalw
አቤት ድንቅ ምክር ተባረክ ዶክተር ዬ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በእውነት እድሜእናጤና ያደልልን
Betam amesegenalehu Dr ye sekay zemen rezmobegn yalfal eyalku ye ewnet kelebe amne neber ye sikay zemen sirezem tesfa eyekoretku betekezkubet seat ehe mel,ekteh atsnanagn negergen tesfa ende kort eyaderegegn yalew kene betesebe mehonu new fetena sibezaben bezu mawrat endemanchelena ende mendeneziz gebagn benenageres yetun awreten yetun enetew yekebdal lemiyalfebet!!
Thank you for a wonderful life lesson ❤
Thank you!
Tebarek wendme....
ይሄ ቪዲዮ ተስፋ ለቆረጡ ሰዎች ጠጋኝ ነው
በጣም እናመሰግናለን
ትለያለህ 👌🙏
Tebarke seleni eyawerahe nwe yemeselie
Wow😮👏👏👏👏
ጥበብን እደሰሞን ዘመንህን ሁሉ ለሰው መልካሙን አርገህ ኖር በልጆቾሁ ተጦሮ😂🎉😢❤❤🎉🎉
በትክክል በሕይወቴ አይቼዋለሁ ዉጤቱን ዳዊት ምን አለ ለእጆቼ ሰልፍን አስተማርከኝ ይላል ሌላ ም ምን ይላል ስርዓትህን እማር ዘንድ አስጨነከኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ይብዛሌህ።
ገራሚ አገላለፅ ነው So am a Daemon😢❤
Geta yebarkhe
ልክ ነው ምንም ነገር አያሳምመኝም አያስለቅሰኝም
I love you bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Just wow ❤❤❤
ያሱበሀን አላህ ስለኔ ሂወት የምታወራ እስኪመስለኝ ዲረስ ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኩህ እዲሜና ጤናዉን እንዲሁም ፀጋዉን አላህ ያብዛልህ ዶክተርየ
ምክሮችህ ያምራሉ ሁሉን ነገሬን ቀይሮልኛል ነገር ግን ቂም ከዉስጤ አልጠፋልኝ አለ የተጣለሁት ካባቴ ጋር ነዉ ሰባት አመታችን አንነጋገርም
እኔ ዶሞ በውስጤ ነው ቂም እም ይዘው መናገርችግርየለኝም ግን በጣም ከባድነውመላበሉኝ😢
ወይኔ እደኔ እናት ቂመኛ ነሽ ግን እግዚአብሔር አይወደዉም ለዛዉም ከአባትሽ ጋር የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ይቅር ላለ እኔ ይቅር እልዋለሁ ይቅር ላለ እኔ ይቅር አልለዉም ይላል ማለት አሁን አንቻ ሀጥያት ቢኖርብሽ አምላክሽን ይቅር በለኝ ብትይ ይቅር አይልሽም ለምን ቂመኛ ነሽ የኔ እህት ይቅር ለእግዚአብሔር ተባባሉ የኔ ዉድ ጉዳት ነዉ ትርፉ ዉዴ አባትሽ አንድ ነገር ቢሆኑ እዳይፀ ፅትሽ አይበልባቸዉ እና ይቅር ተባባሉ
ወንድሜ ወይም እህቴ ይቅርታ አድርግልኝና ቂም መያዝ እሚጎዳው እራስን ስለዚህ ቢያንስ እራስን ላለመጉዳትና በዋነኘ ደግሞ
ከእግዚአብሔርም ይቅርታን ለማግኘት የግድ የይቅር ማለት ይኖርብናል። ይቅር እንድትል/ይ እግዚአብሔር ይርዳህ/ሽ።
@@eshetneshteklehaymanot9615ትክክል እግዚአብሄር ብቻ ነው ሚረዳው አልፌበታለሁ ግን
Forgiveness doesn't require reconnection ❤