🔴 La Foire Saint - Romain 2023 # Manège & Attractions # በጣም የሚያምር ቆንጆ መዝናኛ ቦታ ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 92

  • @teresamalot8546
    @teresamalot8546 10 หลายเดือนก่อน

    waoooo bellissimo

  • @donatobarella7840
    @donatobarella7840 10 หลายเดือนก่อน

    Zedye bello

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ቆንጅ መዝነኝ ቦታ ነው ያምራል በጣም ተዘናኑ ይመቻችሁ በጣም አሪፍ ጊዜ ነበረን እናመሰግናለን በቀጣይ ከዝህ የበለጠ ምርጥ ስራዎቹ ካንች እንጠብቃለን 👍

  • @user-zd3do9rc2o
    @user-zd3do9rc2o 10 หลายเดือนก่อน

    Wow wow bellissimi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው ደስ የሚል መጫዎቻ ቦታ ነው ምናለበት ሀገራችንም በየከተማው ቢኖር ለህፃናት መዝናኛ ያረብ ሀገራችን እደሌላው ሀገር ድምቅ አድርግልን ያኢላሂ አንተ በራህመትህ በጣም ምርጥ መዝናኛ ነው ፈታ በይ

  • @ZuzuHabeshaYouTube
    @ZuzuHabeshaYouTube 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እካን ሰላም መጣሽ ዋው ዋው በጣም የማምርና ደስየሚ የልጆች መጫወቻቦታነው ነገሩ ለትልቆችም በጣም ያዝናናል በጣምየማምር ቦታነው እናመሰግናለን በርችችችችች

  • @user-vo1md7qi2c
    @user-vo1md7qi2c 10 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እህቴ እንኳን መጣሽ ዋው ማሻ አላህበጣምነው የሚያምረው ቦታው በጣም ነው ዴሥ የሚለው በሌላ ቢድወ እንጠብቃለን ጠንክሪ

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስስስ የሚል ቦታ ነው በጣም ያምራል በተለይ ልጆች እንደዚህ አይነት ቦታ ያስደስታቸዋል ስላስጎበኘሽን ከልብ እናመሰግናለን የኔ መልካም መልካም ግዜ ይሁንልሽ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 10 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው በጣምነው የሚያምረው ህፃናቶች እደዚህ አይነት ይወዳሉ በጣም ያምራል እና ቆንጃ ቆይታነበር እኛም በዛው ተዝናናን እናመሠግናለኔ እና በርችልን ሰላም ላገራችኝጠይሁንልን

  • @hiwitube9682
    @hiwitube9682 10 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ቀጣም ደስ የሚል ቦታ ነዉ ቆንጆ መዝናኛ ነዉ ያሳያችሁን በርቱልን ሰላም ለሀገራችን ፋቅር ለሰዉ ልጆች በሙሉ ያድለን አሜን

  • @ABdulAziz-rn3kf
    @ABdulAziz-rn3kf 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ውድ የአገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ዊው ምርጥ ነገር ማሻአላህ ተባረክ አላህ ነው ውብ ነው

  • @Skettube4451
    @Skettube4451 10 หลายเดือนก่อน

    Selam selam wooow selamsh baleshbet yibzalsh enkuwan dehna metash waaw masha Allah tebarekellah betam yemil bota newu yimechish

  • @tube-jy9lw
    @tube-jy9lw 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ራረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ እህት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ውደ ደስ የሚል ቦታ ነው እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 10 หลายเดือนก่อน

    Wow beautiful 😍 zedo betam yemiamer bota new eko yasegobegneshen yemechachehu zena feta belu 🎉🎉🎉

  • @Azeb1
    @Azeb1 10 หลายเดือนก่อน

    selam enekan dena mexash desbymil
    arif mezeneaga new yameral melekam mezenanat ywenelesh
    lhgerachin selam fikir metsasebyadelen fetari

  • @nuriyettube500
    @nuriyettube500 9 หลายเดือนก่อน

    አሳለም ዋከይኩም ዋራህማቱለሂ ዋባራካቱ ሳለም እዴትናሽ ማሻለህ ባጣም ዳስ የሚል ቦታ ናው አለህ አጋራችን ሳለም የርግልን አሚንንንን

  • @destayenkemugne3274
    @destayenkemugne3274 10 หลายเดือนก่อน

    Wow woww betam des yemile new benateshe new zedo

  • @umebtis
    @umebtis 10 หลายเดือนก่อน

    Selam Selam ehet enkuan dehna metashe wow betam des yemil bota new betam yamral masha allahe Selam ena Tena emgnlishalew fetari hagerachenen Selam yaderglin

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልን ዋውው በጣም ምርጥ ቦታ ነው ማሻአላህ ያምራል ሰላምን ፍቅርን አንድነትን መቻቻል ይስጥን አሪፍ ቆይታ ነበረን

  • @RUhama21
    @RUhama21 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣሺልን ዋዉ ነው ይህ ጨዋታ ደስ ይላል በርችልን ቀጣይን እጠብቃልን በርችልን

  • @user-hq8df2yu7w
    @user-hq8df2yu7w 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ የኛ ዩቱብ በጣም የሚመር የልጆች መዝናኛ መጨወቻ ቦታ ነው ያምራል

  • @MerafeSoset3
    @MerafeSoset3 10 หลายเดือนก่อน

    Selam lanchi yehun zedo wow betam des yemil ye mechawcha bota new yasegobegneshen ❤

  • @positivemindset1994
    @positivemindset1994 10 หลายเดือนก่อน

    Selam enkwan dena metash wede ehetachen wow betam des yemilu mechawechawoch nachew wow enamesegnalen slakafelshen berchilen , thanks !!

  • @bellabond8491
    @bellabond8491 10 หลายเดือนก่อน

    zedye grazie mille

  • @birhanimedia4242
    @birhanimedia4242 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው ማሻላ ተባረክ አላ ገና አንድ ወር እያለ አዲቁት ደስ ይላል ሰላም ፍቅር አንድነትን ይዞልን ይምጣ አለም ኦኮነምያ ሁሉ ሰላም ያድርግልን❤❤

  • @Etihobeauty2
    @Etihobeauty2 10 หลายเดือนก่อน

    selam selam enkan dehna metash yeha besra yezale aymron zen lmarg teru new betley leljoh ymasdstahew yemaznanahew new enanem feta argogal enamsgnalen👍👍

  • @meryemyasin5036
    @meryemyasin5036 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ የኛ ቤት ማሻአላህ በጣም ደስ እሚል ቆይታ ነበረን ማሻአላህ በጣም ደስ እሚል ቦታ ነው ያሳየሽን እናመሠግናለን ቀጥይበት በሌላ ቪደወ እንገናኝ ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ 👍👍👍👍👍

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 10 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉ በጣም ደስ የሚል የሚያምር የመጫወቻ ቦታ ነዉ በጣም ነዉ የሚያምር እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዉድ የሀገሬ ልጆች በየአላቹህበት ሰላማቹህ ይብዛ ስለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን

  • @user-wm9wk7hv7k
    @user-wm9wk7hv7k 10 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ብያለሁ ሠላምሽ ይብዛልን ዋዉዉዉ አዝናኛ ቦታ ያምራል ቀጥይበት እንጅግ ያምራል ተፈጥሩ አሪፍ ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ ማሻ አላህ ምርጥ ትዝታ አለሁ❤

  • @yeelsa
    @yeelsa 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ የበዛ ይሁን የኛ እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ልጆች እጅግ በጣም የሚወዱት የመጫወቻ ቦታዎች ሁሉን ያማላ ደስታን የሚፈጥሩ ቦታዎች ናቸው ዋው❤❤

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 10 หลายเดือนก่อน

    Enkuwan Dana matashe wuda dase yamele Giza nabaran amasgnalwu allha hagarache Selma yariglen kanche bizu entabikalen waw betam dase yamele qoyeta nabsra

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 10 หลายเดือนก่อน

    BETAME YAMERALE WOWWOWOW YEMERAE HAGERACHENE TEMEYEHULATE MAREYAMEN DASS YEMELU BUTAWECHE ALEHU EKU YEMER

  • @kelsumi
    @kelsumi 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሠላም ላንተ ይሁን እኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ነው የሚያምረው ፈታ በይልኝኝ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁ የአላህ ጥበቃና እዝነት አይለያችሁ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርችች🎉🎉🎉

  • @samritube1844
    @samritube1844 10 หลายเดือนก่อน

    Wow Batam Yameyamere Koyeta Nabere Merete Ya Lejoche Mezenagna Enedehum Yatelelekoche Sewechi Mazenagna Merete New

  • @faiza5
    @faiza5 10 หลายเดือนก่อน

    አሰለሙ አለይኩ ም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ወወወወ በጠም አሪፊ ደሰ የምሊ ይተ ነበረን በሪቺ 🎉🎉🎉

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 10 หลายเดือนก่อน

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ሰላምን ፍቅርን ሁሉ ለሀገራችን ያድርግልን ቀጥይበት ሀሪፍ ቦታ ነበር

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኛዬ በጣም ቆንጆ መዝናኛ ቦታ ነው ያሳየሽን ለልጅ ለዋቂ የሚሆን መጫወቻ ያለበት ስፍራ ምሽቱ ደሞ ቦታውን ውብ አድርጎታል እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሸረን❤

  • @keditube2696
    @keditube2696 10 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም የኛዬ እንኳን በሠላም መጣሽ
    የሚያምር ቦታ ነው እንኳን ተዝናናችሁ
    አይይ ልጅነት ህፃኖቹ መጫወታ ቦታ ከተባሉ እኮ ወዴ ሌላ ሀገር የተሣፈሩ ነው የሚመሥላቸው ደስታቸው

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 10 หลายเดือนก่อน

    selam selam baga nagan dhuftee nagan siifan habayatuubakka jirtuu hundetii qalii mashallha mashallha bashananna garii hatayuu❤❤❤❤

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 10 หลายเดือนก่อน

    እንካን ደና መጣሽልን የገና ቤት ዋዉዋዉ በጣም የሚያምር ቦታ ነው በተለይ ለልጆች መጫውቻ ተመራጭ ነው እናመስግናለን ስላጋራሽን 🙏💕

  • @simegngoshu8538
    @simegngoshu8538 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ዋውውውው ቤቱ እንዴት ያምራል ለሁላችንም የራሳችን የሆነ እና የኛ የምንለው ነገር ይስጠን

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኛዬ በጣም የሚያምር የመጫወቻ ቦታ ነው በምሽት ደሞ በጣም ያምራል ከላይቱ ጋር መንፈስን ዘና ያደርጋል በጣም የሚወደድ ቦታ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን

  • @meryemyoutobe7814
    @meryemyoutobe7814 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ የኛ ቤት ዋው ዋው ማሻአላህ በጣም ደስ እሚል ቆይታ ነበረን ዘና ፈታ አረግሽን በእውነት ሀገራችንንም እንደዚህ ሞቅ ደመቅ ያርግልን አላህ ሰላሙን ያምጣልን

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔመጫወቻውሁሉ ሲያምር በጣምነውደስስስየሜለው የኔውድ በጣምደስስስስየሜልቆይታነበረ የኔቆጆ እህታለምየ በርችልኝ እሽውደ

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው ልዩ የሆነ መዝናኛነው ልጆች በተለይ እንዲህ አይነት ቦታዎችን በጣም ይወደሉ ይህ ደሞ ለልጅም ለአዋቂም መዝናናት የሚችልበት ምርጥ መዝናኛ ነው እኛንም ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን የኛዬ።

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 10 หลายเดือนก่อน

    ውዴ እንኳን ሰላም መጣሺ ዋውውውውውውውውውው በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐💐

  • @zinatube
    @zinatube 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ዋው በጣም ምርጥ የመዝናኛ ቦታ ነው ሲያምር በስማም መቼም ልጆች ከዚህ ውስጥ ወጥተው ወደቤት ለመመለስ በጣም ነው የሚያስቸግሩት በተረፈ ጥሩ ግዜ ነው ያሳለፋቹት ይመቻቹ ❤❤❤

  • @Emutofiktube50
    @Emutofiktube50 10 หลายเดือนก่อน

    እንኩዋን ደናመጣሽ ውድእህታችን ዋው ማሻአላህ ተባረካላ በጣም ምርጥና ዘና የሚያደርግ ቦታነው ወላሂ በጣም ድስ ይላል ግን በአመት አደየነው ይዘውኝ የሚሄዱት

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የኛዬ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም የሚያምር ምርጥ ቦታ ነው ዋውውው እንዴት እንደ ሚያምር የመብራቱ ድምቀት የመጫወቻው ስፋት ልዩ ነው ልጆች አዋቂዎች ሊዝናኑበት የሚማርክ የመዝናኛ ቦታ ነው ያስጎበኘሽን እናመሰግናለን ❤🙏

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 10 หลายเดือนก่อน

    የኛዬ በጣም ቆንጆ የሆነ የመዝናኛ ቦታ ነው የሄዳችሁት ሞቅ ደመቅ ያለነው የመብራቶቹ ከለር እራሱ ለአካባቢው ድምቀት ሆኖታል እኛንም ዘና እንድንል ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን።

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋውው እንኩዋን ለልጆች ላዋቂም የሚያምር ቦታ ነው የመጫወቻ አይነት እነሱም ፍንጥዝጥዝ ነው የሚሉት በጣም ቆንጆ የመጫወቻ ስፍራ ነው ወይኔ ልጆቹ የሚዞርባቸው ነው የሚመስለኝ ። ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤👍🙏

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋው በጣም ደስ የሚል ልጆች የሚቦርቁበት ለአዋቂ ደሞ በስራ የደከመ አይምሮውን ፈታ ዘና የሚያደርግ ቦታ ነው ያሳየሽን እናመስግናለን 🙏🙏

  • @berekahebesha4391
    @berekahebesha4391 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው ልዩ ነው በጣም ደስስ የሚል ቦታ ነው በነገራችን ለይ ሳውዲዎች እንዲህ ያለቦታ መሄድ ሲወዱ የምር እኔም ከቤት መውጣት አየር መቀየር ደስስ ይለኛል ግን ያን ያክል አይደለሁም እሰለቻለው እና ልዩ እና ውብ የሆነ ቦታ ነው

  • @betidaniel2595
    @betidaniel2595 10 หลายเดือนก่อน

    Selam lanchi yegnaye lijoch endezi dimik yal bota yewededlu enesu yemiwedut aynet bota new mechem bedenb zena bilachual enamesegnalen share selaregshin ❤

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ዋውውው በጣም የሚያምር ቦታነው በውነቱ ዘና ፈታ በሉልን ከዚህም በላይ ሰላም ለሐገራችን ይሁን ሰላም ለሠውልጂ በሙሉ አሜን ወተን ከመቅርት ይሰውርን ይሰውራቹ🙏🙏🙏

  • @adona16
    @adona16 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የኛዬ ዋው እንዴት እንደ ሚመስጥ ለአይን ይማርካል ልብን ይገዛል በዛላይ ትልቀቱ መሳጭ ነው እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን ውዴ❤❤

  • @medihntube
    @medihntube 10 หลายเดือนก่อน

    ዜድዬ waoo በእውነት እንኩዋን ልጆችና አዋቂዎች የሚዝናኑበ በጣም የምታምረው የሮማንያ መዝናኛ ቦታዎች ስላስጎበኘሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @emususu
    @emususu 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ ወይ በጣም እሚምር ቦታ ነው ያስጎበኘሽን አዳድ ግዜ ንፁህ አየር መቀበል ጡሩነው አሪፍ ግዜ ነበር ያሳለፍነው በርችልን ደሞ በሌላ ቢደወ እንጠብቃለን

  • @user-nf4hq8kg1n
    @user-nf4hq8kg1n 10 หลายเดือนก่อน

    Selameshe yebeza yene wede yegnaye Enkuwane Dehena metash Mecheme lejochu egnane yemiyasechenekenene hulu new yemiwedute dese yelachewale konjo bota new Betame Enamesegenalen Selakafeleshen ❤❤❤❤

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 10 หลายเดือนก่อน

    Selam lanchi yehun yegnaye lijoch be fikir yemiwedut mechawecha bota eyeferum bihon zena yemilubet endet yemiyamre bota new enamesegnalen share selaregshin ❤

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 10 หลายเดือนก่อน

    ዜድዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እህቴ!
    በጣም የሚያምር ቦታ ነው መብራት እኔ እንደዚህ አይነት መብራት ሳይ ጭንቅ ይለኛ ፈታ ዘና ያደርጋል ለማንኛዉ ይመችሽ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤🙏

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሢያሥፈረራ የሆነ የምፈራውን ነገር አየሁ😂 በተረፈ ደሥ የሚል መዝናኛ ቦታ ነው ዘና ፈታ በሉልን ውዴ በጣም ደሥ ይላል የሚሸከረከረውን ጨዋታ ግን ሥፈራው

  • @umuabdusalm3750
    @umuabdusalm3750 10 หลายเดือนก่อน

    Selmii wedee ikanii selmii metashii lemaninyawemii betamii arefii yemazenanii ayemirochinii yemikeefetii new uuff mininadergale inya mehedii anichilimii wanawa selmii mehonuuu new ijii

  • @derartutube2501
    @derartutube2501 10 หลายเดือนก่อน

    Selam selsm lachi yihuni enkoni dena meteshi des yemili koyita naberi kalebi enmesiginle ❤❤❤❤

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 10 หลายเดือนก่อน

    WoW Merxi Parti New Yasayeshin Sle Neberen Qoyita Kaleb Enamesginlen Wed Ena Yetekeberachihu Ethiopian Lijochi Selam Fiqer Adnetun Yabzalen Fiqer Selam Adinetun Yabzalen❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 10 หลายเดือนก่อน

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ወወወወ በጠም ደሰ ይለሊ በሪቺ መሸ አለህ ብየለው በቀጠይ በሌለ ቪድዮ እሰከ ምንገነኘ መልከም ቆይተ

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ 10 หลายเดือนก่อน

    Friede, Friede, Friede sei mit uns, Friede sei mit dir, wo auch immer du bist, Friede sei mit dir. Die Lieblingsspielplätze der Kinder sind Orte, die alle glücklich machen. Wow.🎉🎉🎉🎉

  • @yenetube7088
    @yenetube7088 10 หลายเดือนก่อน

    ደስ ሲል እኔግን እራሴን ነው የሚያዞርኝ መልካም ቆይታ ውድ በርች

  • @lijimerkil
    @lijimerkil 10 หลายเดือนก่อน

    yasalm waw baxam das yamil chwata nw arf zana fata eyalachu naw emachachu abo baxam fas yamil konjo naw enamsginaln yajahmha

  • @AMIR465
    @AMIR465 10 หลายเดือนก่อน

    Ashamaa harka fune jira jirtu ijoolle biyya koti hundii keeessanu bakka jirtanitti rabii isin waliin yaa jiratuu jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii yeroo garii dabarsitee jabadhuu jabadhuu

  • @qalitedotube9915
    @qalitedotube9915 10 หลายเดือนก่อน

    Selam wudee yagere lji unkan dana matashe wowowowowwo batame arfi yehone mazananga bota new yamarale batame wube yehone akababe new egzaber agerachen etophiya selm ena fikr yabazalen Amen

  • @የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት
    @የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በዚህ ቤት ውዴ የአገሬ ልጅ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል የልጆች ጨዋታ ነው እንዴ masha allah እንዴት ናችሁ አሪፍ ቆይታ ነበረ የኔ ውድድር ጠንካሬ ጎበዝ ነሽ❤❤

  • @Dbora1
    @Dbora1 10 หลายเดือนก่อน

    Salam salm ekon basalm maxash waw arf mzinaga botanaw barch yawkutin maswek malikaminat naw enamsginaln tabarki arf koiyta nabar enamsginal

  • @Sound5650
    @Sound5650 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለናንተ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ የሚያምር መጫወቻ ቦታ በዚህ ዘመን የሚወለዱ ልጆች እንዴት እድለኛ ናቸው እንደኛ በጨርቅ ኳስ ሳይሆን እንደዚ በሚያምር ቦታ ነው የሚጫወቱተት ❤

  • @kiddycake9138
    @kiddycake9138 10 หลายเดือนก่อน

    Selameshe yebeza yene wede yegnye Enkuwane Dehena metash wow Lejochen dese yemiyasegn bota new yasayeshen Betame Enamesegenalen ❤❤❤

  • @girumneshi115
    @girumneshi115 10 หลายเดือนก่อน

    Selam selaam lezih net enkaun dehna metsh ehtachn wawwwww betam new yemiyamrew yemr gn yet hager new dubay wey sawdi mehon albet kkkk

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 10 หลายเดือนก่อน

    የኛዬ እንኩዋን ሰላምመጣሽ በስመአም እንዴት ያምራል ልጆችማ ይሄንን አግኝተው ደስታውን አይችሉትም ደፍረው ግን እዚህ ላይ መጫወታቸው ድፍረታቸው የሚገርም ነው በጣም ምርጥ የምጫወቻ ቦታ ነው ❤

  • @tmhd1787
    @tmhd1787 10 หลายเดือนก่อน

    የልጆችን አይምሮ በጥሩ ለማነፅ መዝናኛ የምነት ቦታ እንዱሁም ፓርክ መውስድ ጥሩ ነው እንዲሁም ተስጥዎ እንዲኖራቸው መገፋፋት እራሳቸውን በብዙ ነገር መጥመድ በመልካም ነገሮች ያስፈልጋል

  • @WoinyTube
    @WoinyTube 10 หลายเดือนก่อน

    Woooow betam yamral fwa fedek belubet yimechachu ene gin mechawot eferalew be chika shertete eyalu mechawot naw yemalferaw enji ehen aldefrem😂 yihun feta belu selam fkr yibzalachu

  • @hyat315
    @hyat315 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአለይኩምለራህመቱላህወበረካቱአላህሀገርሰላምያርግልሰላይያምጣልሰላምለሁሉምይሁማሻአላህማሻአላህማሻአላህማሻአላህማሻአላሆማሻአላህ

  • @genitube1429
    @genitube1429 10 หลายเดือนก่อน

    Enkan dena metesh selam fikir adinatun yemital turu koyita new hegerachin turu bkoyita hegrachin selamun byedilen

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 10 หลายเดือนก่อน

    ዘድዬ እጅግ በጣም የሚያምር ቦታ ነው ወይኔ ይህ የሚሽከረው ነገር ሳይ ያንቀጠክቅጠኛል በእውነት እዛላይ ወጥቼ እንዴት እንደሆንኩ አስታዋሽኝ 😂ሮማንያ የምታምር አገር ነች ሼር ስላደረግሽልን እናመሰግናለን ❤

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 10 หลายเดือนก่อน

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ማሻአላህ እደት ያምራል ሁሉ ነገር በድብላይት ዘና ፈታ ያደርጋል ግን እደት ነው እሚዞረው ደግሞ ሰው አለደ ከውስጡ ያስፈራል ሲዞር እረ ጉድ አይፈሩምደ ሰዎቹ

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ዋውውውው በጣም የሚያምር የጨዋታ ቦታ ነው ያሳየሽን ቦታው የት ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛዬ !ልጆች በጣም የሚወዱት እኔ ደግሞ በጣም የምፈራው መጫወቻ ያለበት ቦታ ነው ያላችሁት። ግን በጣም ነው የሚያምረው በተለይ እንደዚህ በማታ ሲታይ !

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ በረች ጠክሪ አቤት የቦተው ማማር የመጫወቻውማማርከተዝናኑ ላይቀን እደዚህ ነውጅ ከምር በሌላ ቨዶ እስከምንገናኝ ሰላምሽ ይብዛ በዱአ በፃለት አንረሳሳ ወድ የሀገሬ ልጅች ሰላማቹህ ይብዛ

  • @tiegegerma
    @tiegegerma 10 หลายเดือนก่อน

    salmehiess dakrestoess ybza etahian enkan dana mathiea yana malekam wwwwwwwwwoooowww batam yamralll yana knjooooo

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ የበዛ ይሁን የኛ ልጆች ከአእምሮ በላይ የሚወዱት የመዝናኛ ቦታነው እንዲህ አይነት ቦታዎችን በጣም ይወዳሉ ምርጥ ግዜ ነው ያሳለፋችሁት 🙏👌🎉

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን የእኛዬ! ዋው እንዴት ነው ደስ የሚለው። በመብራት ያሸበረቀ ነው። እኔ አንዴ የሆነ ቬስትቫል ሄጄ የሚሽከረከረው መጫወቻ ላይ ሲያቀብጠኝ ወጥቼልሽ 😂😂 ምን ልበልሽ ሳልሞት ነው የወረድኩት አሁን ሳየው ገና እንዴት እንደምፈራው😂

  • @METITUBE
    @METITUBE 10 หลายเดือนก่อน

    Nagaan manaa kanaa habayaatuu bagaa nagadhaan dhuuftee kode koo biiyyaa keenyaaf nagaan hataa uu bayee baredaa jabbeesii qomoo kiiyyaa yeeroo gaarii

  • @MelkamSew
    @MelkamSew 10 หลายเดือนก่อน

    Wow wow bellissimi 🎉🎉🎉🎉