ኡስታዝ እውነቱን አፈረጠው ፣ የሚዲያ ፍቅር የውሸት ፍቅር ነው ፣ የኔ መንገድ ፕሮግራም ይለያል Anun_Reaction

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 83

  • @Anun_Reaction
    @Anun_Reaction  หลายเดือนก่อน +27

    ላይክ አድርጋቹሃልን ? 👍👍👍

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa หลายเดือนก่อน

      በረታ አላህ ይጠብቅህ

    • @TybaKemal
      @TybaKemal หลายเดือนก่อน +2

      ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ወንድማችን. አላህ የሂዲና ሁላችንንም

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es หลายเดือนก่อน

      ስማኝማ አፍህ ይጣፍጣል ተብታባ ነገር ነህ 😂 ደግሞ በሌላ እንዳወስዱት ሴቶች እንዳትሰድቡኝ የልጅ እናት ነኝ ግን የሚያቀርባቸው ነገሮች ይመቹኛል አፉ ድዳ ነገር ነው ደስ ይለኛል

    • @mekiyamekiya9980
      @mekiyamekiya9980 หลายเดือนก่อน

      አረ በአላህ አንዳንድ በመባል ይሥተካከል ውዴ ኒቃሚስት እህቴ እባክሽ አረብ ሀገር አትበሉ ስነስራአት ስንት ሥርአት ያለን ታታሪ ሰራተኞች አለን የኛን ሥም ጠብቁልት ሰኢድ የሚባለው ባለሪዙ የመነው መኖሪያው ያቺ የእውነት ሚስቱናት ይህችን ፕራን ብሎ አሣቦነው ድራማ ሁለት ልጆች አሉት ገና ሮጦ ያልጠገበ ሁለትሚስት ምንይሉታል አረምንጉድነው ግን እኛ በነሡ አንሰደብ ተዉን አናግባ ይቅርብን ኡኡኡኡ

  • @الحَمدُالِلَّهِ-ر3ط4خ
    @الحَمدُالِلَّهِ-ر3ط4خ หลายเดือนก่อน +9

    መውሊድ ድብን ያለ ቢድአ ነው ‼️‼️

    • @userh765
      @userh765 หลายเดือนก่อน

      ሳህ በጣም

  • @ToybaAssefa-n9q
    @ToybaAssefa-n9q หลายเดือนก่อน +7

    ሴቶችየ አላህን እንፍራ

  • @ShetaAbedela
    @ShetaAbedela หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉

  • @feyzaShifa
    @feyzaShifa หลายเดือนก่อน +5

    በሱው ምክንያት ሴት ልጅ ያለቅስችበት ውድ በእረምጃው ልክ መላይካ ይረግሙታል አሉው ረሱልሰለላሁ አለይሂ ውሰለም 😢😢

  • @toybatoyba5423
    @toybatoyba5423 หลายเดือนก่อน +6

    ሸህ ሙሀመድ ሀሚድን ጥልቅእውቀት ያላቸው ሽህ ናቸውአላህ ይጠብቃቸው ቆጆመጥፎ ሳሳ

  • @አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅ
    @አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅ หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እራሱ ሰለምቴዎች በጣም ነዉ የሚያስቀኑኝ በጣም ነዉ የምዎዳቸዉ ማሻ አላህ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk หลายเดือนก่อน +4

    አኑን ሙስሊሞች ሚዳውን አግማሙት እኮ ያረብ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ያረብ

    • @ሙናA
      @ሙናA หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚውደ❤

  • @روضة-س9غ
    @روضة-س9غ 24 วันที่ผ่านมา

    አሚንንን:አሚንንንንን🎉🎉🎉

  • @HayatAhmedin-cb5dt
    @HayatAhmedin-cb5dt หลายเดือนก่อน +2

    ለዚ ሁሉ ምክንያት ከዲን መራቅ😢😢😢😢😢አይይይይይ ወላሂ በጣም አዘንኩኝ😢😢😢

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 หลายเดือนก่อน +1

    ላሀውለወላቅወተ ኢላቢላህ አላህሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @Ameenah-i3k
    @Ameenah-i3k หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-c1e6r
    @Sara-c1e6r หลายเดือนก่อน +6

    አስላም አሊኩም ሙስሊም ወገኖቼ እባካችሁ እናተ ለዱንያ ፍቅር ብላችሁ እስልምናችንን በክፉ አታስነሱ? አላሀምዱሊላሂ ከክፍርና አዉጥቶ እስልምናን የሰጠኝ ጌታ!!!!

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሸ። የዱኒያ ሙሀባ በልጦባቸዉ ነዉ አላህ ቀልብ ይሰጣቸዉ። እሰልምና የተከበረ ሀይማኖት ነዉ አላህ ያላቀዉን ዲን የማንም መሀይም ያለ እዉቀት ባደረገዉ ነገር አይገመትም።

  • @Rawida-dx1qw
    @Rawida-dx1qw หลายเดือนก่อน

    የብደኣ ቆንጆ የለውም አለህ መጨረሽን የሰምርልን

  • @radicheru2236
    @radicheru2236 หลายเดือนก่อน +1

    አልሃምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ ሰህ ኡዝተዘችን እድሜነ ጤነ ይስጥ

  • @TgD-q6y
    @TgD-q6y หลายเดือนก่อน +2

    የቢዳአ ቆጆ የለዉም

  • @HikemaWorkuden
    @HikemaWorkuden หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ለሰለምቴዎች❤❤❤❤❤

  • @sitrazeinu7414
    @sitrazeinu7414 หลายเดือนก่อน

    Jezakallha khar

  • @sufiyyaayyob7331
    @sufiyyaayyob7331 หลายเดือนก่อน +1

    ጀከላህ ክይር ወንዲም

    • @ሙናA
      @ሙናA หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚስወድሽ❤

  • @SaidNnnn-w9f
    @SaidNnnn-w9f หลายเดือนก่อน +1

    የቢደአ ቆጆየለም ።

  • @jamillajamilla-vc5xq
    @jamillajamilla-vc5xq หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩም ሠላም

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie หลายเดือนก่อน

    ወድሜ በርታ

  • @TeyibaumerDejen-dv8dm
    @TeyibaumerDejen-dv8dm หลายเดือนก่อน

    ትክክል ወንድሜ🎉

  • @umhibetulahbntsherefa5672
    @umhibetulahbntsherefa5672 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን አኑንሻዬ

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ ኸዘክ አለህ አኑኔ በር አለህ በጥፎ ነገርጨከመየት ከስመት ከማስረት ሁለቺንንም ይጠቢቀን❤❤❤❤🎉

  • @Kadiija-hs4gl
    @Kadiija-hs4gl หลายเดือนก่อน +1

    Mashaa Allah mashaa Allah

  • @sitrazeinu7414
    @sitrazeinu7414 หลายเดือนก่อน

    Walkumselam werahmtuallhi webrkatuh

  • @sifaansifan9145
    @sifaansifan9145 หลายเดือนก่อน

    allah yetbkn wellahi kebad new

  • @feyzaShifa
    @feyzaShifa หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢይ ምናይነት ባል ነው የጥበቅኝ

  • @TgD-q6y
    @TgD-q6y หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጨምርልህ

  • @feyzaShifa
    @feyzaShifa หลายเดือนก่อน +2

    ሙስሊም እህቶች የሙስሊም ሚዲያ አብረታቱው በዝሙት ካብል ቤት አትጃጃሉው አራያችን ሙስሊም ነው 😢😢😢

  • @حليمهعبدالحميد-ك4ص
    @حليمهعبدالحميد-ك4ص หลายเดือนก่อน

    صلى الله عليه وسلم جزاكم الله خيرن

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ግን ወንዶቹን ብቻ ጥፋተኛ ማረግ ተገቢ አይደለም እኛ ሤቶች ለወንድ ሣንባን ለድመት ብናቀርብላት ትወዋለች? ሥለዚህ እኛ ደግሞ እራሣችንን እንደሣንባ ለድመት ካቀረብን ቡሗላ መጥቶ ማላዘን ተገቢ ነው ብየ አላምንም ሢቀጥል ዋነኛው ነገር ከአላህ ይልቅ ለሥሜታችን ተገዢ ሁነን አላህን ካመፅን ቡሓላ እራሣችንን ካረከሥን በሗላ ሌላ ሠው እንዲያከብሩን መጠበቅ ቂልነት ነው ከዛ አላህ መኖሩ ትዝ ይለንና ወንዶች አላህን ፍሩ አምኘህ ምናምን እያላችሁ እየመጣችሁ አታላዝኑብን በሀራም የተጀመረ ነገር መጨረሻውም በህመም ነው ኦኬ። እሰቡበት ሤቶች

  • @AHLAM-m3j
    @AHLAM-m3j หลายเดือนก่อน +4

    ጉድ ያለዉ ገንፎ አድሮ ይፋጃል አሉ 😂😂

    • @woyay2095
      @woyay2095 หลายเดือนก่อน

      ኤ ወላህ

  • @እሙ.ካሊድ
    @እሙ.ካሊድ หลายเดือนก่อน

    አላህ ሆይ መጨርሻቸነንአሳምርልን ያረብ

    • @ሙናA
      @ሙናA หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚውደ❤

  • @Kadiija-hs4gl
    @Kadiija-hs4gl หลายเดือนก่อน +1

    Sah😢😢😢

  • @Haaanaan45
    @Haaanaan45 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

    • @ሙናA
      @ሙናA หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚ❤

  • @ZahraAdem
    @ZahraAdem หลายเดือนก่อน +1

    የሙስሊም ሴቶች እንዴት ሀያ ታጣለች አኡዙቢሏሂ

  • @AbuAbdusalmeMohammed
    @AbuAbdusalmeMohammed หลายเดือนก่อน +1

    ሙስሊም የለለበትን ባህሪ እያየን ማፍ አይጠበቅብንም ሴት ልጆች አሉን ወደፊት ለልጆቻችን እምናስረክባቸው አሁን እየፈራሁ ነው ሴት ልጅ ላለን ዘመናዊ ማለት የሳሀባዎችን መንገድ የሚከተሉ ናቸው

  • @sdzgs6262
    @sdzgs6262 หลายเดือนก่อน

    እህህህ እንዴት እንዳፈርኩ አላህ ሆይ አንተ ዴብቀን

  • @SagalaSagala1234
    @SagalaSagala1234 หลายเดือนก่อน

    ውአለይኩም አሰለም ውረመቱለህ ውበረከቱ

  • @HikemaWorkuden
    @HikemaWorkuden หลายเดือนก่อน

    ፕራክ ወጣቱን አበላሽቶአል

  • @lubabajeddah1533
    @lubabajeddah1533 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉

  • @AmenhMuhamd
    @AmenhMuhamd หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወድማችን ሶፊያ አባትየው ሰጥቼአለሁ ካለ እኮ እሄ ኒካሀነ እሱ ተቀብዬአለሁ ካለ

  • @maryamjmal4901
    @maryamjmal4901 หลายเดือนก่อน

    👌👌🕌🤲👌🕌🤲🤲🤲🤲

  • @yoyoo987
    @yoyoo987 หลายเดือนก่อน

    እሙሰብሪን❤❤❤❤ሴቶቹሠቢሪአሩጉ😮😮😮😮

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i หลายเดือนก่อน

    ሥለዱኒያ ብቻ የሚያሥብ ናቸው

  • @AHLAM-m3j
    @AHLAM-m3j หลายเดือนก่อน +1

    ሴቶች ልብ ግዙ

  • @halimo1255
    @halimo1255 หลายเดือนก่อน

    አራ ሙሴልሞች ዲናችንን እንወቅ ሀራምንና ሀላልን እንለይ ለዱንያ ቢለን አክራችንን አንእጥ

  • @EnayMohammed
    @EnayMohammed หลายเดือนก่อน

    ክብር የሌለት ሴት ማንም አያከብራትም ድሮም የሚዲያ ሴት ክብረብስ ነት እኔ በወንዶች አልፈርድም እኛ ሴቶች ሀያእ አተነል አላሀን ራስተነል እኛ ሴትናተችንን ከከበርነው ሁሉም የከብራነል ሀያእ የጠነው እኛው ሴቶች ነን ወላሂ በጣም የአላሀን ድንበር የለፍን ነውወንዶች ምን የድርጉ ተወጠጥራው ተቀበብተው ሽቶ ነስንሰው ከሀጅ ነብይ እንደፈለጉ የዘለሉ የተሸሹ የተቀቀፉ ምን ጠብቀው ነበር ቆሻሻ ሴቶች አሉ ሴትነቴን እስክጠለ የሚያደርስ ነገር ነው የምመለከተው ወላሂ እኛ ሴቶች ሀያእ አተነል

  • @userh765
    @userh765 หลายเดือนก่อน

    የቢዳአ ቆንጆ የለውም

  • @TgD-q6y
    @TgD-q6y หลายเดือนก่อน

    አዉቀዉ ነው

  • @HayatMusema-e5i
    @HayatMusema-e5i หลายเดือนก่อน

    የ bida ቆንጆ የለም

  • @lubabaqtr
    @lubabaqtr หลายเดือนก่อน

    ኤጭ ሴት ቱባ😢

  • @alhameduliella
    @alhameduliella หลายเดือนก่อน

    ሴቶች አላህን እንፍራ ወንድ ሊያታለን ይችላል ሴት ስለሆን ልንሸነፍእንችላል ግን እንጠንክር እራሳችንን እንጠብቅ

  • @الحَمدُالِلَّهِ-ر3ط4خ
    @الحَمدُالِلَّهِ-ر3ط4خ หลายเดือนก่อน

    አህለን

  • @seada-g3e
    @seada-g3e หลายเดือนก่อน

    yebidea konjo yelew

  • @MensurSefa-m9l
    @MensurSefa-m9l หลายเดือนก่อน +2

    ye bidea qonjo yelewm

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i หลายเดือนก่อน

    የቢዳአ ቆጆ የለውም

  • @AminaAbrar-xn4ih
    @AminaAbrar-xn4ih หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @روضة-س9غ
    @روضة-س9غ 24 วันที่ผ่านมา

    የብደአ:ቆንጆ:የለም

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 หลายเดือนก่อน

    ተውፊቅ የሚባል ልጅ ግን አላህን አይፈራም እሞታለሆ አይልም ምንድነው ግን አረሙስሊሞች አላህን ፍሩ ሞት አያማክርም

  • @AnwarShemse1
    @AnwarShemse1 หลายเดือนก่อน

    ንገሪልኝ

  • @SaadaSada-sg4yl
    @SaadaSada-sg4yl หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @RoziShime
    @RoziShime หลายเดือนก่อน

    gin lemen eslimanan tasedebalachihu enate balegewochi

  • @ALj-b3y
    @ALj-b3y หลายเดือนก่อน

    ሴቶቼዬ.አበዳቹወይ.አሪ.ቀልብ.ግዙ.

  • @FatimaBub
    @FatimaBub หลายเดือนก่อน

    አወ የቢዲአ ቆጆ የለውም

    • @ሙናA
      @ሙናA หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኚውደ🎉

  • @NORSANA-c6j
    @NORSANA-c6j หลายเดือนก่อน

    መሸሀለይ፣ወንዲመቺን፣ለይክ፣አድርጉት፣❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ኢሥላምን እያጠፉነው

  • @userh765
    @userh765 หลายเดือนก่อน +1

    የቢዳአ ቆንጆ የለውም