ለህፃናት አስተዳደግ ወሳኝ የሆኑ 10 መርሆችህ | 10 principles that are crucial for the upbringing of children

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 317

  • @ብሩህkids
    @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน +30

    👨‍⚕️የህፃናት ሕክምና ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ማማከር ከፍለጉ ☎️ 0964686464 ወይም 9394 ይደውሉ

    • @እሙአፊፍ
      @እሙአፊፍ 7 หลายเดือนก่อน +2

      ሰላም ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ወንድ ልጅ በስንት አመቱ ነው አፍ የሚፈታው ከቻልክ መልስልኝ

    • @yusuffamily1454
      @yusuffamily1454 7 หลายเดือนก่อน

      የኔ ጥያቄ ነዉ

    • @MerimaMehamed45
      @MerimaMehamed45 7 หลายเดือนก่อน

      በርታ ወንድሜ እየጠቀምከን ነው

  • @JfuheHdgh
    @JfuheHdgh 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እነመሰግናለን ዶ/ር

  • @Rahel2022-ut8sk
    @Rahel2022-ut8sk 7 หลายเดือนก่อน +4

    Dr የምታቀርባቸው መረጃዎችና ሀሳቦች እጅግ በጣም መሰረታዊና ጠቃሚ ናቸው።እናመሰግናለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @blengetachwe6474
    @blengetachwe6474 7 หลายเดือนก่อน +23

    ደክተር ሁሌም የምታነሳቸው ሀሳቦች በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน +2

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @HirutDamese
    @HirutDamese 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ መልእክት ነው እናመሰግናለን ዶክተር

  • @bortokanhoweidy9881
    @bortokanhoweidy9881 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናማሰግነሌ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ማኅተበአበራ
    @ማኅተበአበራ 7 หลายเดือนก่อน +19

    ዶ/ር ልጆቼ ወንጆች ናቸው እና ሲያናድዱኝ እጮሀለሁ እንዴት ማቆሞ እችላለሁ አመሰግናለሁ

    • @Medumdeu
      @Medumdeu 7 หลายเดือนก่อน +1

      የሚጮኽበት ልጅ የእውነት ፈሪ ነዉ የሚሆነው ምንም ቢያናድዱሽ በትግስት እራስሽን አረጋጊው

    • @ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
      @ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ 7 หลายเดือนก่อน

      አላህ ልጆቻችንን የስተከክልልን ያኔም ልጆች ወንዶች ነቸው አንደንዴ እየለቀስ እለምናችዋለው አንደንዴ እየበባልኩ እለምናችዋለው ብቻ ከበድ ነው አላህ ይርደን

  • @gettyalabasho2709
    @gettyalabasho2709 7 หลายเดือนก่อน +3

    የእውነት በጣም ጎበዝ ነህ ተባረክ

  • @Hirut-y5j
    @Hirut-y5j 7 หลายเดือนก่อน

    ተባረክልን ዶክተር

  • @hao90
    @hao90 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ
    ዶክተር👍👍🌾🙏🙏

  • @Medumdeu
    @Medumdeu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እውነት ነው የወላጆች ድርጊትን ነዉ የሚከተሉት አጠገባቸው ማንበብ አለብን

  • @Edom-cr4ck
    @Edom-cr4ck 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጣም እናመሰግናል

  • @fikaduamaremekuria1794
    @fikaduamaremekuria1794 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ! እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ!!!

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን በርታልን ዶክተርየ

  • @sadia_menglstu
    @sadia_menglstu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ነገር ተምሬብሀለሁ ወዴፊት ወፍቆን ምናሳድግ ምርጥ እናቶች ያርገን ለግዜው የአረብ ልጅ ጋር ልምድ ላይነን

  • @mahidani9915
    @mahidani9915 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በዚህ ዘመን ትልቁ ስራ ልጅ ማሳደግ ነዉ የ9እና የ12 ዓመት ልጆች አሉኝ ይህዉ ሁሉን ትቼ ኘሮጀክት አድርጊያቸዋለሁ ምክንያቱም በስነምግባር ካላደጉ ለወላጅም ለሀገርም ስለማይጁ

  • @yohanamama4838
    @yohanamama4838 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተርዬ ተባረክ የኔ አባት እግዚአብሄር ይመስገን የ4 ህፃናት እናት ነኝ ጥሩ ትምህርት አጊቼበታለው አመሰግናለው

  • @mercy2243
    @mercy2243 7 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen dr. Bewechi Hager lejoch lemenasadeg . Be hulet bahel mekakel astarko menore endit endemnchel eski please video seralen . Egnam Gera gebtoch lejochachenenem Gera eyagaban new

  • @salwanaji6749
    @salwanaji6749 7 หลายเดือนก่อน +3

    Mashaallah enamesegnalen doctor

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ለማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @YaynuGaddissa
    @YaynuGaddissa 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ገና ዛሬ ነው የማይህ ግን የተለያዩ የአንተ የሆኑትን በጣም ነው ደስ ያለኝ አመሰግናለሁ በጣም ደስ የሚልና ግልፅ የሆነ ትምህርት ነው እውቀት ይዳብር ተባረክ ወንድሜ።

  • @TheHappy4all
    @TheHappy4all 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr we truly appreciate you

  • @hayatseidhassen3070
    @hayatseidhassen3070 7 หลายเดือนก่อน +3

    Every parents should watch this video. ❤❤❤❤❤

  • @mohhassen7142
    @mohhassen7142 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን። ለአገራችን ለወላጆች አስፈላጊ ትምህርት እንደሆነ አምናለሁ። 🙏💯

  • @RanuZekeria
    @RanuZekeria 7 หลายเดือนก่อน

    It is very very good idea and good explanation

  • @alemteklaab5878
    @alemteklaab5878 7 หลายเดือนก่อน

    you are amazing Dr
    thank so much.

  • @all0cell750
    @all0cell750 7 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ዶክተር 😢

  • @BiruktawitGebreWolde
    @BiruktawitGebreWolde 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏😇

  • @LiLy-uj8vk
    @LiLy-uj8vk 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ብዙ ተሜሬብካለው ውጭ ለምንኖር የምክር አገልግሎት ማግኝት ለምንፈልግ አገልግሎት ትሰጣለክ?

  • @ErahmetAhmed
    @ErahmetAhmed 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለ. ዶክተር 🎉

  • @ssamrissisay9721
    @ssamrissisay9721 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ዶክተርዬ በጣም እናመሰግናለን

  • @BiniyamDargie
    @BiniyamDargie 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።የተረጋጋ፣የሚስብና ጥሩ አቀራረብ ነው። የልጆቻችንን የአሰተዳደግ ዘይቤ እንደገና እንድንፈትሽ የሚያደርግ ነው።በተለይ ሊሰመርበት የሚገባው በልጆች አስተዳደግ ላይ ወላጆችም ሆኑ አሳዳጊዎች አንድ አይነት መግባባት ወይም ስምምነት ላይ መድረስ አለባቸው። ልጆች በአንድ ጉዳይ ላይ የወላጆቻቸውን አንድ አይነት አቋም ሲረዱ በዛ መስመር ውስጥ ይጓዛሉ እንጂ አባቴ ይሻለኛል ወይም እናቴ ትሻለኛለች ንጽጽር ውስጥ አይገቡም።

  • @addisfikru5123
    @addisfikru5123 7 หลายเดือนก่อน +4

    ደስ ስትል እኮ ሚስትህ እና ልጆችህ ታድለው።

  • @tizutizu4474
    @tizutizu4474 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @dagmawitteketel799
    @dagmawitteketel799 7 หลายเดือนก่อน +1

    Mareyam Dr tbark fetrai yetbkh.

  • @meazayetayew3248
    @meazayetayew3248 7 หลายเดือนก่อน +7

    ዘመንህ ይለምልም ተባረክ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 🙏🙏

  • @EyerusalemTesfu-lu6fg
    @EyerusalemTesfu-lu6fg 7 หลายเดือนก่อน

    Betam enamesegnalen tebarek nurln Dr edma ketena gar

  • @sewunetyohanes7385
    @sewunetyohanes7385 7 หลายเดือนก่อน

    ደክተር ተባረከ እናመሰግናን

  • @HanamulatuHane
    @HanamulatuHane 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አብዝቶ እግዚያብሄር ይባርክህ በጣም አመሰግናለሁ

  • @metsihettariku401
    @metsihettariku401 7 หลายเดือนก่อน

    I am a nurse, but I have difficulty on how to feed my children when they need complimentary food. So thanks a lot .I will follow you.

  • @Umubilalul-
    @Umubilalul- 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ወሳኝ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን አመሰግናለሁ ❤

  • @EmentuFikadu
    @EmentuFikadu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምን እንደምልህ አላቅም ብቻ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ

  • @tigisttigist3735
    @tigisttigist3735 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @blenTube
    @blenTube 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጠቃሚ መረጃ ነዉ ያካፈልከን ዶክተር 🎉 አመሰግናለሁ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @natnaelyonashaile9051
    @natnaelyonashaile9051 7 หลายเดือนก่อน

    thanks Dr

  • @hanamahri2694
    @hanamahri2694 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @meaza2149
    @meaza2149 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @ምህረትየሳሚእህት
    @ምህረትየሳሚእህት 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏ክብር ይሰጥልን

  • @bezawitmekonen5713
    @bezawitmekonen5713 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር

  • @ሀናማርያምልጅሀናማርያምል
    @ሀናማርያምልጅሀናማርያምል 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 7 หลายเดือนก่อน

    May God bless you

  • @tadeseteshale6055
    @tadeseteshale6055 7 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @RehanAreb
    @RehanAreb 7 หลายเดือนก่อน

    Thankyou👍

  • @AbebechBulto
    @AbebechBulto 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dr. I wish long life 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Marsilase
    @Marsilase 7 หลายเดือนก่อน

    እናምስግናለን ዶክተር በጣም ጠቃሚ ሀሳብ

  • @rahelbeyene9815
    @rahelbeyene9815 7 หลายเดือนก่อน +1

    የምታቀርባቸው ዝግጅቶች ላይክ አለማድረግ ምግብ በልቶ አለማመስገን ነው ።

  • @netsanetkassahun
    @netsanetkassahun 7 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yebarkhe

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @ZezooZezee
    @ZezooZezee 7 หลายเดือนก่อน

    Tabarek doketareya

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh5858 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤enamesegnalen doctor

  • @habtamuaworku5788
    @habtamuaworku5788 7 หลายเดือนก่อน +2

    I don't know what i am saying but you are so brave and a good Doctor thank you so much and go head.

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @abiyg.kahsay1194
    @abiyg.kahsay1194 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much appreciated.however,You wrote the summary of 10 point in English but why not in Amharic ? Please ?

  • @gaithessa7981
    @gaithessa7981 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you d.t❤

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct 7 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ዶ/ር ነህ በጣም ትክክል ነህ ታለንታቸውነ. ለማወቅ እድሜአቸው? ምን ያህል ነው

  • @BireFanta-s4p
    @BireFanta-s4p 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ተባረክልኝ ብዙ ትምህርት እየሰጠኸን ነው ። ሌላው አንድ የተቸገርኩበት ነገር ህፃናት ለምንድነው አፈርን የሚበሉት? መፍትሄስ?

  • @YeznaYezna-k2p
    @YeznaYezna-k2p 7 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @selamyohannes3959
    @selamyohannes3959 7 หลายเดือนก่อน

    Docter betam inamesegnaln hule mitsetachew tmihirtoch ejg betam tekami ina wosagn nachew bertalin

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 3 หลายเดือนก่อน

    ኮሜንቱ ላይኩ ሳብስክራይቡ ይገባሃል ከእግዚአብሄር በታች ለልጆቻችን በጥሩ አስተዳደግ እንድያድጉ እያገዝከን ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @hindmekonen6216
    @hindmekonen6216 7 หลายเดือนก่อน

    Betam enamesgnalen Allah ewqatun chemro chemamro yistek bro

  • @Noor-n6p9q
    @Noor-n6p9q 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በርታ

  • @freteklefre8424
    @freteklefre8424 7 หลายเดือนก่อน +16

    በጣም ኢናመሰግናለን ክቡር ዶክተራችን በሲደት ሆነን ልጅ ኢያሳደግን ያለነው ብዙ ነገር ኢየተማርን ነው ኢግዚአብሔር ርጅም ኢድመ ና ጤና ይሰጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ለማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @YassoCell-ph5my
    @YassoCell-ph5my 7 หลายเดือนก่อน

    Betam enamesegenalen

  • @AwekeGerma
    @AwekeGerma 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ዶክተር ተባረክ እውነት ጥሩ መረጃ ነው እኔ ልጄን አንደኛ ካልወጣሽ ብዬ እቆጣለው

  • @meseretraga3847
    @meseretraga3847 7 หลายเดือนก่อน +1

    doc thank you very much you are doing a great job in creating useful children for the country keep it up

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @NegstGerabu
    @NegstGerabu 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ተባረክ ትምህርቱ ጠቃሚ ነው በርታ።

  • @abenimel5152
    @abenimel5152 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr God bless you

  • @elsa-sy4td
    @elsa-sy4td 7 หลายเดือนก่อน +1

    Betamm enamesginalen dokter tebarek

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @rahelyibra8904
    @rahelyibra8904 7 หลายเดือนก่อน +1

    thanks docter

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @YirgalemWendimu
    @YirgalemWendimu 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ

  • @FevanTafesse
    @FevanTafesse 7 หลายเดือนก่อน

    Bless you 🎉🎉

  • @EsiNat303
    @EsiNat303 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tack doktor.

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @MekdesLemma-o2t
    @MekdesLemma-o2t 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር 🙏❤

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @tsionabera469
    @tsionabera469 7 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you Dr.

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ለማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!

  • @ohdnbbvcip1928
    @ohdnbbvcip1928 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባረክህ❤❤

  • @AfnanAbdi-ye3ts
    @AfnanAbdi-ye3ts 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you doctor

  • @askualh2360
    @askualh2360 7 หลายเดือนก่อน

    Lije 1ametke 2 weri nechi yawu besewu ageri Beshifet newu teminiserawu kebalega ena abizagnawun seat ke abatua gari newu yemitasalifewu. Sitatefa betam newu yemishohibat andandem ejan sabi arigo yimetatal liji bemetene meketat alebet gin .snagar andanide engachalen Nuku neberichi ahun eyekenesechi matachi sikotat kena sacheris bedinigate kemekemechawa biding yemalet Betam mefirat kesu wuchi lela sewu Manignawum sewu kale be fifitsum kesuga meon atifeligim bezihi zuriya timihirt bitiseten .

  • @sebli3315
    @sebli3315 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @tizitahussein2383
    @tizitahussein2383 7 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesgenaln Doctar

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @barachealkaleb
    @barachealkaleb 7 หลายเดือนก่อน +1

    bless u Doc

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @FevanTafesse
    @FevanTafesse 7 หลายเดือนก่อน

    Can you please make a video on how to raise confident kids?

  • @danielychuchutito2340
    @danielychuchutito2340 5 หลายเดือนก่อน

    Enamesegenalen

  • @merontekalab
    @merontekalab 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤thank you so much Dr❤🙏

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @BezawitAbraham
    @BezawitAbraham 7 หลายเดือนก่อน

    thanks Doctor!!!!

  • @LiyuSami
    @LiyuSami 7 หลายเดือนก่อน

    Doc please ke 6 wer eske 1 amet Yalu htsanat ye mgeb program beken sente manlat endalbegen ena mn aynet megnoch meblat albachew please atlfegen

  • @leeao5947
    @leeao5947 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr. 🙏🏽

  • @YOURWAYTRAVELAGENT
    @YOURWAYTRAVELAGENT 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @seranatube1366
    @seranatube1366 4 หลายเดือนก่อน

    Pls dr yehestanat pampers lemastew ena direct shent bet lemaslemed felge alchalkum

  • @amanuelzelalemyordi5351
    @amanuelzelalemyordi5351 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይሰጥህ

  • @fikerfilgot
    @fikerfilgot 7 หลายเดือนก่อน

    እናመስገናለን 🙏

  • @rahelkidanei8116
    @rahelkidanei8116 7 หลายเดือนก่อน

    Very good tip thank you doctor 👍🏼

  • @dananaty669
    @dananaty669 7 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ Do