In America most vaccination combine ኣድርገው ነው የሚከትቡት እኔ ግን ስለ ምፈራ 3 combined and 2 single total 5 vaccines ከሆነ ያለው ብዙ ግዜ እየተመላለስኩ ነው ልጆቼን ማስካትበው. One vaccination for each visit ማለት ነው.
Dr. I really appreciate your help. Thank you so much. My first son is Autistic 😢 I personally believe the MMR vaccine makes my son become autism 💔 I'm really scared for my second child. He is one year old.
@@genetdejene4577it could be the vaccine we don’t know in my opinion don’t give him for your second son before 3 years or give him slowly one vaccine one at a time, the vaccine might contribute at some point
I really admire what you are doing but there are lots of research going in area of microbiom ..like gut blood barrier and brain blood barrier issues. MMR is not a cause definitely but contribute alot in changing gut microbiom.partially digested protiens and pathogen pass through the barrier and cause inflammation and affect mitochondria efficiency. Another big area of study is FRAT . Folate receptor blocking and binding ....which affect formation of neuron synthesis. May be you can elaborate this issues too.
Me and my family are living in America, I have two kids 4 years and 9 years, they are not vaccinated at all. But every time when they have doctors appointments, I always get coments saying that "you do not care about your children's health " But I don't care about their opinion, b/c i heard a lot from other parents how they regret for vaccinated their kids.
Same here.. I regret getting my first born vaccinated… my last one is so healthy and active… No vaccine is the way to go. I home school my kids as well… the school didn’t ask for vaccine records.
My relative regret vaccinating her first two kids. When she has the third one, she decided not vaccinating and the kid is fine. The first two barely speak.
Thank you, Doc!!! But are you sure that MMR is not given in our country? To my knowledge, it's been given at the age of 1 year and 3 months at private hospitals.
With all do respect, your explanation confirms my thoughts why my two kids who got vaccinated MMR at age two diagnosed and my other kid who I refused to have vaccinated didn't. Coincidence? Is really an insult to the parents who's dealing with it day by day.
I'm also in London. The private vaccinations are not regulated so there is no way to tell if they are safe or effective. Where did your doctor friends recommend you to go?
I live Germany 🇩🇪 i have one boys his 2 years 8 months he takes all the vacations but his good thanks for God but we can't say no every month for health ministers send letters about his cheek up until 7 years they controls
👏🏽👏🏽 it was very helpful doctorye, my daughter will take 15 month vaccine after few days but she still didn’t take Vitamin A.. is that harmful doc . God bless you ❤😊
Dr yeny teyaky ketbat eske mechy masktb alben eske sent amtachew betam asflagiw eske sent edmiyachw new yemilwen be video astmrbet betam yebzu sew teyaky yemslgnal❤
Thank you for ur explanation, here in UK some of our community partners are confused. They compare their kids with others, instead supporting them, it happens for those who didn’t took the vaccine too. I work closely with mothers and they feel it’s different or shameful to have on their kids, for sure if they support them they can change as I know many are changed. Recently I hear one mother asked her doctor how she can prevent not to have on her child and she claimed she understood or have a knowledge about autism. Please I would be happy if you advise them if it happened to support them as much as they can, it’s extra work but there’s a solution with ❤❤❤ & support them.
በአካል ሆስፒታል ላይ መተው ልጅዎን ማሳከም ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ደውለው ይምጡ! ለማማከር ከፈለጉ
☎️ 0964686464 ይደውሉ እና ይጠይቁ
እድሜ ይስጥህ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ዘር ይውጣልህ። ራስህን ጠብቅ ኢትዮጵያ መልካም ሰዎች የሚበረክቱባት ምድር አልሆነችምና ከክፉ በደሙ ይሸፍንህ።
When everyone injecting children with POISON $w!ngs, debate over.
ለምታስተምረን ትምህርት በሙሉ ከልብ አመሰግናለሁ እባክህ ዶክተር ኦቲዝም ያለባቸው ልጆች መመገብ የሌለባቸውን ምግቦች ቪዲዮ ስራልን
@@emmandahailusherar2623አሜን 🙏
@@TigistTakele-ef5phበቅርቡ ፖስት እናረጋለን ቪዲዮ እንዲደርስዎ subscribe ያድርጉ
እናመሰግናለን ዶክተር ለምትሰጠን እውቀት በሙሉ የኔ ልጅ ከእርግዝና ጀምሮ ሙሉ ጤነኛ ነበረች በክትትሌ በዶክተር በሚሰጠኝ ማስረጃ ስትወለድም ጤነኛ የሚገርምህ ማሚ ለማለት ሚሚ ማለት የጀመረችው በ6 ወሮ ነው በጣም አክቲፍ ነበረች ሰው ከቤት ሲወጣ ባይ ትል ነበር በአፍዋም በእጅዋም ምግብ በደንብ ትበላ ነበር ጆኒ ጆኒ የስ ፓፓ ኢቲንግ ሹገር ስንላት ኖ ፓፓ ትል ነበር ግን የ9 ወር ክትባት ከወሰደች በዋላ ስንጠራት ዝም ማማ ሚሚ ባይ ባጠቃላይ ስትናገር የነበረውን ሁሉ አቆመች ምግብ እምቢ አለች ደረቅ ክራከር ብቻ ነበር የምትበላው እና ጡት ትጠባለች በቃ ነገር ሁሉ ተገለበጠ እና አው ክትባት ችግር አለው እኔ ልጄን እግዚአብሔር ምሮኝ በፀሎት ውዳሴ ማርያም በየቀኑ እየፀለይኩኝ በውሀ ላይ ትንፍሼን እፍ እያልኩበት እሱን እያጠጣው እያቆረብኩኝ ወደ እግዚአብሔር ፍቴን ሳዞር እግዚአብሔር ማረኝና ልጄ መብላት ማውራት ወደ ቀድሞ እይወትዋ ተመለሰች አሁን 7 አመትዋ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ግን እኔ የእግዚአብሔርን ቸርነት ስለረዳው ቅዱስ ቁርባን እሁድ አቁሜ አላውቅም እና እናቶች የሁሉም ፍጣሪ እግዚአብሔር ነው ስህተትም ካለ የሚያርመው እሱ ፍጣሪ ነው።
እህቴ የስንት ጊዜውን አስወግተሻት ነው ....እህቴ አትለፊኝ የ9 ወሩን ልጄን ላስከትበው ብዬ ፈራው
በየቤታችን ችግሩ የደረሰብን ብቻ እናውቃለን ! ለልጆቹ በክትባት የዘላለም ዘላቂ ችግር ሰጥተው! ከዚያ በህዋላ ቴራፒ እየተባለ ንግዱ እየተስፋፋ ነው እንጂ ዘላቂ መፍትሔ አይሰጡም በሳይንስ ስም የሚያታልሉን:: ጥንት ያለክትባት እኮ ነበር በሰላም ሕዝብና ትውልድ እዚህ ዘመን ድረስ የደረሰው ! መታመምም መሞትም እኮ ያለ ነው ይኼ ግን ለልጆቹ የዕድሜ ልክ በቁም መሞት ነው ለወላጅም ደግሞ የልብ ስብራት ሳይንስ እያላችሁ ትውልዱና በዚህ የተጠቁ ልጆቻችን የቁም ሞት እየሞቱ የቴራፒ ድርጅት ቃሚ መነገጃ ሆኑ እንጂ መፍትሔ እኮ አይሰጡአቸውም! ያሳዝናል! በሌላው በኩል ደግሞ ክትባቱ እንደሆነ ችግሩን የሚያመጣው የሚጮሁ ሳይንቲስቶችና ዶክተሮች ደግሞ ድምፃቸው እንዳይሰማ እየሆነ ነው! ብቻ ጌታ ሕዝቡን ይርዳ!!
Koye eshi mnm ayenet ketebat anaseketeb weyes yetun ketebat anaseketeb
Ene gena alaseketebekum ye 9 weru nw cheger yalew pls endatelefugne melesulegne
እኔ ከዶክተርጋር እስማማለው ምኖረው እግሊዝ ነው 3 ልጆች አሉኝ ሶስቱም የተወለዱት እዚነው የመጀመሪያዋና ተከትባለች ጤነኛ ናት 2ተኛዋ ተከትባለች ግን ኦቲዝም ነች ከዛ ክትባቱ ነው ብየ 3ተኛዋን አላስከተብኩም ግን እሷም እደ ሁለተኛዋ ባይሆንም መጠኑ የቀነሰ ኦቲዝም ነች ስለዚ ክትባት አያመጣም በራሴ አየሁት
እባካቹ እባካቹ ወላጇች ለጅቻችንን ከ2 አመት በፊት እስክሪን አናሳያቸው በተለይ 0-6 ወር ባለው ግዜ እባካቹ🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
የኔ ልጅ በጣም ምባይል ታበዛ ነበር አሁን 9አመቷ ነው ንግግር ላይ ዘግይታለች አሁን ምን ያህል የቆጨኛል ነገሩ ባለማወቄ ነበር እንደዛ ሳደርግ ነበር ።አሁን ብዙ አትናገርም በመጠቆም ነው እንጂ ንግግር ብዙ አይደለችም
ሰላም እህቴ ልጄ 8 ወሮ ነው በጣም ስልክና ቲቪ ታይለች ስልኬን እንኮን ስከለክላት በጣም ታለቅሳለች እና እንደት ላስተዋት
በፊቱ ተሎፎን አትነካኪ እብረሽው ተጫወች out door activities አብዝ. Children center ይዘሽው ሂጅ ከሌሎች ልጆች እንዲጫወት
@@inebahmed8712 Take her to a park and let her do activities.
ምን ችግር አለዉ
በዚህ በመጨተሻ ዘመን ክትባትን ለሕፃናት ማስከተባ እጅግ በጣም አደገኘ ነው ይህ ማለት ክትባትን በመቃወም ሳይሆን ክትባቱ ውስጥ የተጨመረበትን የተሰራበትን ነገር ማወቅ አስፈላጊ ነው ዶክተር ባለሞያ ስለሆንክ ካነበብከውና ከተማርከው በመነሳት ክትባት ከምንና እንዲት እንደሚሰራ ለላውቀው ህዝብ ግንዛቤ ብታስጨብጠው መልካም ነው በተጨማሪ ክትባቱን እና ማን ናቸው የሚሰሩት የሚለውንም ብትጨምርበት መልካም ነው ምክንያቱም ብዙ ሰው ማለት እችላለሁ ክትባት ከምን እና ማን የት እንደሚሰራ አያውቅም በጀመርከው ሀሳብ እዚህም መረጃወች ብታቀርብ ብዬ ነው ሀሳቤን በትንሹ ያስቀመጥኩት
ስታወራ ሙዚቃው ቢቀር ዶክተር በጣም ይረብሻል።
ሰላም ዶክተር! እኔ የ3ልጆች እናት ነኝ ሁሉም የተወለዱት ኢትዮጲያ ነው ሁለቱ ልጆቼ ሁሉንም ክትባት በኢትዮጲያ ተከትበው ነው ወደ ኤሮፓ የሄድነው እናም ከኦቲዝም ነጻ ናቸው አምላክ ይመስገን።ሶስተኛውን ልጄን ይዤ ኤሮፓ ስገባ የሁለት ወር ልጅ ነበር ሁሉንም ክትባት የወሰደው እዚህ ነው። ልጄ አንድ አመት እስኪሆነው ድረስ በጣም ተጨዋችና ደስተኛ ነበር ልክ እንደ ሌሎቹ ወንድሞቹ ነበር ባርያቱ ስንጠራው ይዞራል ስናጫውተው ይስቃል እኛ የምንጠራውን የእንሰሳትን ድምጽ ሳይቀር ለማለት ይሞክራል ሁሉ ነገሩ እንደ ኖርማል ልጅ ነበር እኛ አሁን ስነየው የህጻንነቱን ቪዲዮ ሁሌ ይገርመናል።ልክ የአንድ አመቱን ክትባት ሲከተብ ልጄ ፈዘዘ።እኛ እንደ በፊቱ ስናዋራው ስናጫውተው ትኩረት መስጠት ተወ አሁን አምስት አመቱ ነው ማውራት አልጀመረም።አንዳንድ የኦታዝም ምልክቶች አሉት። አሁን ተራው ደርሷል ዶክተሮች ምን ውሳኔ ይሰጡታል ብዬ ፈርቻለው። ከብዙ ወላጆች ጋር ተገናኝተናል ልጆቻችንን እንዴት ማገዝ እንዳለብን በሚሰጠው ኮርስ ለይ የገረመን ነገር ሁላችንም የሌላ ሃገር ሰዎች ነበርን ስለዚህ ክትባቱ ላይ ችግር ይኖረው ይሆናል ብለን ተነጋገርን።ለጆቻችንን ለማስከተብም ላለማስከተብም ችግር ነው ስለዚህ ከባድ ነው ለመወሰን ብቻ ጌታ ይርዳን።
በጣም በጣም ጠቃሚ ጽሑፍ ነው ። ዶክቶሮች ከሚመክሩት በላይ። በልጆች ስም፣ በባልና ሚስት/ በትዳር ስም በመብት ስም እየተባለ እየተደረገ ያለም እኮ ቡዙ ነገር እየሆነ ነው የሚመስለው። መጠንቀቅ አለብን እንዳንል ደግሞ በዛ የሚተዳደሩ ድርጅቶች ጣልቃ መግባት ይኖራል ፦ በጤና ስም በትምህርት ስም በመብት እየተባለ ።
እዚህ አገር አከባቢ የምንኖርበት በቅርብ የምናውቃቸው ሶስት የተለያዩ ቤተሰቦች አሉ ልጆቻቸው የዛ ዓይነት ችግር ያለባቸው ሁሉም ሀበሾች ናቸው።
I love in UK and I can guarantee you that you can decline any vaccination for your children
Ename hula yekuchgnle alemaweka keketebatu behala new leja yetekeyerchwe ketbate teru new beya almekerme
@@mieronasefa9544 ye 9 weru cheger alew weye baseketeb pls atelefigne
Ye 9 weru cheger alew malet nw
እስካሁን አላስከተብኩም 2 አመት ከ 5 ወር ሆኖታል እዚህ ሀገር ምናቸውንም ስለማላምነው ትምህርት ሲጀምር ይከተባል
You are right. Do not give for your kids. They all don’t know what is gone happen Good job
Great job, I did the same thing my last 2 kids they good 👍
please don’t do it
Well done
Ye 9 werunem alaseketebeshem malet nw
ድንቅ ዶ/ር ነህ አመሰግናለሁ
ሁሌም ልጠይቅ የማስበውን መልስ አግቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
በመጀመርያው ስለ ያቀረብከው ከና መስረጃው ደስ ይላል። ብዙ ኣማርኛ ኣላውቅም ግን እየ ሞኩኩ ነኝ እና ራስን ኣግዘኝ። ጥናቱ ማንርው ያቅርረበው ከበስተ ጀባ የጥናቱ ቡድን ማን ነበ? ለምንስ ጥናት እንደማስ ፈልግ ኣስብዋል፧ በዚሁ ጥናት የተጠናቀቁ ልጆች ክስንት ኣገሮች ኣና በሀረ ሰቦች ነበሩ፧ የሁሉ ሰው ጀነቲክ ኣንድነው ከበሽታ ጋር ብለህ ታምናለህ፧
Thank you Doctor, እኔ ግን እሄን እድል በመጠቀም አንድ መልእክት ላስተላልፍ ፍቀድልኝ እዚህ የምኖርበት ሃገር ከወሊድ በፊት የሚደረገግ የህክምና ክትትል ላይ የሌላውን ዜጋ ባላውቅም ያነጋገርኩዋቸው አብዛኛዎቹ ሃበሾች በዶክተሮች ልጆቹ ላይ እንዲ አይተናል በማለት እህቶቻችን ላይ ጭንንቀት ይለቃሉ፣ ለምሳሌ የእኔ ልጅ ዳውን ሲንድሮም ነው ብለውኝ ባለቤቴ ግን ከእኔ በላይ ጠንካራ ሆና በመገኘት እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ሰጥቶናል ፣ በተለይ አንድ ሌላ ዜጋ ከአፍሪካ አራት ልጆቼን ዳውን ሲንድሮም ብለውኝ ሁሉም ጤነኞች ሆነው ተወልደዋል ብላ የነገረቻት ትልቅ ጥንካሬ ፈጥሮብናል ፣ እና ለማጠቃለል ያህል እህቶቻችን ከቻላቹ አስጊ ነገር አየን ካሏቹ ሃገር ቤት ያለን ዶክተር ማማከር መልካም ይመስለኛል፣ እነሱ ባሉት ጭንቀት ውስጥ በመግባት ልጆቻችንን እንዳንጎዳ
አደራ፣ የMMR ጥሩ ትምህርት ስለሰጠህን እናመሰግናለን፣ አደራ ግን ዶክተር እቺን መልእክት አስተላልፍልኝ እህቶቻችንን እንርዳቸው ፣ ብዙህ እህቶቻችን ከላይ በጠቀስኩት ጭንቀት ምክንያት miscarriage እያጋጠማቸው ይገኛል
እናመሰግናለን ❤ኢትዮጵያ ሰው አላት እኮ thanks 🙏🏽
😂😂😂😂
Thanks for the info with evidence based research Dr. You have answered a lot of people's question
የሚገርም ነው ዶ/ር. ክትባት ማስከተብ ጥሩ እንደሆነ አምኜ. ጨርሻለሁ
You will regret it. I see the impact vaccination has in my family.
ሰላም ዶክ እናመሰግናለን ስለ ኦቲዝም ብዙ ቤተሰው እየተጨነቀነው ልብ የሚደርስ መልስ አላየንም ብዙ ቦታ አሁን ምንድነው በዝ ለተጠቁ ልጆች መፍትሄ ሳይንሱ የደረሰበት ነገር ተስፋ የለም ? ህክምና ምናምን ምንድነው መፍትሄው
አባክህ አየተከታተልክ ለተጨነቀ ወላጅ አሰረዳን
ዶ/ር አውርተህ እስክትጨርስ እንዴት እንደተጨነኩ ልጄን ካስከተብኩ 1ሳምንት ሆነኝ ሃበሻው በጣም ያወራል እየተወዛገብኩ እግዚያብሔርን ተስፋ በማድረግ ጨክኜ አስከተብኩት 1አመት ከ1ወሩ ነው ኡፍፍፍ ከጭንቀት ገላገልከኝ እግዜር ይስጥልን ዶ/ር
koye ye 9 werun maseketeb cheger yametale malet nw
እናመሰግናለን ዳክተር እድሜክ ያርዘም
አሜን 🙏
እግዚአብሔር ያበርታህ Dr እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳኸው ።
እኔም ልጄን አላስከተብኩትም ፈርቼ ቀጠሮ ቀን ሲደርስ እቀራለሁ ምክንያትም ዶክተር ፈርቼ❤
Yes! It does! You can’t defeat me on ! I can discredit all your point ! KItBAT y beshita mench new!
In America most vaccination combine ኣድርገው ነው የሚከትቡት እኔ ግን ስለ ምፈራ 3 combined and 2 single total 5 vaccines ከሆነ ያለው ብዙ ግዜ እየተመላለስኩ ነው ልጆቼን ማስካትበው. One vaccination for each visit ማለት ነው.
ዶ/ር ላቀረብከው እናመሰግናለን ። ይህ ነገር የኔም ስነጋት ነው። ለምን መሰለህ ሳይንስ እረቋል ። TRT ቻናል ላይ የዩኒሴፍ እና በግል የሚሰሩ ዶ/ሮች በስካይቤ በዚህ ጉዳይ ሲከራከሩ ነበር።ኦቲዝም በዛ በሚለው ምክንያቱም ክትባት ነው በማለት። ይህ አሳብ የማይደግፉት በግል የቀረቡት ዶ/ሮች ነበር። ዶ/ር ከአንተ ጋር ባወራ ደስ ይለኝ ነበር።
ማማከር ፈልገው ከሆነ 9394 ይደውሉ
Dr. I really appreciate your help. Thank you so much. My first son is Autistic 😢 I personally believe the MMR vaccine makes my son become autism 💔 I'm really scared for my second child. He is one year old.
እግዚአብሔር ይባርክህ
@@genetdejene4577it could be the vaccine we don’t know in my opinion don’t give him for your second son before 3 years or give him slowly one vaccine one at a time, the vaccine might contribute at some point
Thanks a lot Dr.u can't imagine the weight u took off my shoulder.Tebarek
አመሰግናለሁ ዶ/ር ልጄን እስኪጨርስ አስከትቤዋለው አክቲቪቲው ቆንጆ ነው ግን በደንብ አያወራም የምትመክረኝ ነገር ካለ
የት ነው የሚኖሩት?
እግዛብሔር ይመስገን ሐገራችን ላይ ይሕ ችግር ዬለም አስከትበነዋል
ዶክተር ስለምታቀርብልን ነገር እናመስግናለን ግን አድ አስተያየት አለኝ በጣም አተን መስማት እፈልግና ክላስካሎ ግን በጣም ይረብሻል ባይኖረው ብየእላለው መልክቴን ካነበብከው
I really admire what you are doing but there are lots of research going in area of microbiom ..like gut blood barrier and brain blood barrier issues. MMR is not a cause definitely but contribute alot in changing gut microbiom.partially digested protiens and pathogen pass through the barrier and cause inflammation and affect mitochondria efficiency. Another big area of study is FRAT . Folate receptor blocking and binding ....which affect formation of neuron synthesis. May be you can elaborate this issues too.
thanks that what am about to say
Thats true I agree
Betam enamesginalen lemitiseten temirt geta zemenihen yebarkew tebark
Thanks Dr can you share what we need to now detail information what is MMR to be more alert .
ዶ/ር የትኛው አይነት ክትባት እንደሆን ማስረዳት ባልችልም ክትባት ላይ ችግር እንዳለ የህይወት ተሞክሮ አስተምሮናል። የችግሩ መንስዔ ነው ብየ የማስበው ከክትባቱ በኋላ የሚከሰተው ከፍተኛ ትኩሳት ይመስለኛል። ትኩሳቱ ሁሉም ህፃናት ላይ ይከሰታል ማለት ግን አይደለም። መቸም ሳይንስና የህይዎት ተሞክሮ ሁሌ አንድ መሆን አይጠብቅባቸውም። ስለማብራሪያው እናመስግናለን።
አመሰግናለሁ ። በምኖርበት አገር ከሕፃናት ዶክተሩ ጋር በዚህ ጉዳይ ትንሽ ተከራክረን ነበር። በተለይ የሚዝልስ ክትባትን በተመለከተ።
ምን ወሰናችሁ??
@@ብሩህkids ኦቲዝም እና የሚዝልስ ክትባት የሚያገናኘው ነገር እንደሌለ አሥረዳኝ። አብዛኞቹ የክትባት ተቃዋሚዎች መላምት ላይ የተመሠረተ እውቀት ነው ያላቸው እንዲሁም ኦቲሥቲክ የሆኑ ሕፃናት ከክትባቱ በፊት ሁሉ የሚታወቅበት አጋጣሚ እንዳለ አሥረድቶኛል (ለመራመድ መዘግዬት ፣ የእጅ ማርገብገብ ወዘተ ) በዚህ ምክንያት ልጄን አንድ ዓመት ላይ MMR ክትባት ወስዳለች። የገረመኝ ነገር ግን ጀርመን አገር ሚዝልስ ለብቻው አለመሠጠቱ ነው። ከ6 ወር በኋላ ልጄ ይከተባል። ሶስቱን አንድ ላይ ይከተብ ካሉኝ ምን እንደማደርግ አላውቅም።
When you have a time Please do a video about lyme disease . በመዥገር የሚመጣ በሽታ አለ እና በጋ ላይ ሻይረሱን የያዙ መዥገሮች ይበዛሉ። እዚህ TBE and Lyme disease ይሉታል. ክትባቱ በራሱ እንኳን ለልጅ ለትልቅ ሰው ከባድ ነው። የሶስት ዓመት ላለማሥከተብ እየታገልኩ ነው😊።
ጥያቄ:- በአብዛኛው ካሥተዋልኩት እና በግሌ መረጃ ከሰበሰብኩት ውስጥ 99% ኦቲዚም ያለባቸው የመጀመሪያ ልጆች ናቸው። አጋጣሚ ነው ወይሥ ሌላ ሣይንሳዊ ትንታኔ አለው?
ልጃችን 10 ዓመቱ ነው። Docter እያልክ ያለው ልክ ክትባቱን ከውሰደ በኋላ በልጃችን ተከሰቷል።
ጥሩ መረጃ ነው።
እናመሰግናለን።
ይቅርታ እህቴ ከ ክትባት ነው የመጣበት ኦቲዝም
በመጀመርያ እናመሰግናለን
ሙዚቃው ቢጠፋ ለወደፊቱ ጥሩ ነበር:
በጣም ይረብሻል::
የምኖረው አሜሪካ ነው ይሄን ፈረቼ ልጄ ከተወለደ አንድ አመቱ ነው ክትባት ነክቶት አያቅም ወድያውኑ ሲወለድ ብቻ የሰጡት አለ ከዛ ቡሃላ አላስወጋም ብየ እስካሁን ምንም ሳይሆን በጤንነት አለ ጡት ብቻ ነው የማጠባው
እኔም ኣላስከተብኩም የምኖረው Canada ነው. እንድትከተብ ሜል ኣርገውልኝ ነበር መልስ ኣልሠጠሁም.
Good job 😊
Azohe emnates kaxle continuuuu good
እኔም እንደዛው እዛው ገና ሲወለዱ የከተቡት ብቻ ከዛ በሀላ በክትባት አላስከተብኩም
ያው የምፈራው ትምህርትቤት ሲገቡ የክትባት card ይጠይቃሉ
You really need to consult with Dr, if u can find him. Alemasketeb betam betam betam gudat alew
እናመሰግናለን ዶር በጣም ወሳኝ ጥያቄ ነበር እኔ ግራ የገባኝ አሜሪካ ውስጥ በጣም ብዙ ነው ያለው ምኑ ነው ታድያ እንደዚህ ያበዛው
Thank you so much for more info.
Me and my family are living in America, I have two kids 4 years and 9 years, they are not vaccinated at all. But every time when they have doctors appointments, I always get coments saying that "you do not care about your children's health "
But I don't care about their opinion, b/c i heard a lot from other parents how they regret for vaccinated their kids.
Same here.. I regret getting my first born vaccinated… my last one is so healthy and active… No vaccine is the way to go. I home school my kids as well… the school didn’t ask for vaccine records.
My relative regret vaccinating her first two kids. When she has the third one, she decided not vaccinating and the kid is fine. The first two barely speak.
ክትባአት ተከትበው ማያውቁልጆች ምንድነው ጉዳአቱ ያልተከተቡልጆች ስለ ማቅ ነገረኝ ችግሩን
ማስከተብ አለብሽ እባክሽ
Interesting topic thank you
ዶክተር ለምትሰጠን ምክር እጅ አድርጌ አመሰግንሃለው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያድልክ። የኔም ልጅ እስከ 1 አመት በጣም ፈጣና ደህና ነበር ከዛ በኃላ ግን ምን እንደሆነ ባላውቅም ነገሮች ቀስ እያሉ ተቀያየሩ አሁን 5 አለፈው እስካሁን አያወራም አንተ ያልካቸው ምንክቶች ሁሉም አሉበት
Enye ga yederese anchim ga derese aye edlachin
የኔም እንዳንቺ ነው እህቴ ከክትባት በሃላ ነው
የኔም ልጅ እስከ ሁለት አመቱ ብዙ ቃላት ያወጣ ነበር ከዛ ቦሀላ ምን እንዳገኘሁ ግራ ገባኝ አሁን 7 አመቱ ነው አንዳንድ ቃላት ያወጣል 😢
@@mayaabdela2909
አስከትባቹ ነው እንደዛ የሆነው ...እኔ ላስከትብ ነበር ነ 9 ወሩን ምን ቱሉኛላቹ
Koye 9 weru ketebat cheger yametale malet nw
Hi Dr selesetehn hasab thanku tebarek gin 1 xiyake alegn bezhi leteteku lijoch hikmnaw mulu lemulu yemdan tesfa alew or ?
Thank you, Doc!!! But are you sure that MMR is not given in our country? To my knowledge, it's been given at the age of 1 year and 3 months at private hospitals.
በጣም እናመሰግናለን Dr.
With all do respect, your explanation confirms my thoughts why my two kids who got vaccinated MMR at age two diagnosed and my other kid who I refused to have vaccinated didn't.
Coincidence? Is really an insult to the parents who's dealing with it day by day.
You are telling the truth. I believe you because it happened to my friend child and I refuse to get my child to get vaccinated MMR.
Very informative. Thank you
Glad it was helpful!🙏
ዶ/ር እንዴት ሰነበትክ በቅርብ ነው የተቀላቀልኩሕ ችግር ምንመሰለሕ ልጀ የተወለደችው 33 ሳምንት ነው የወለድኩትየንሽርት ውሃው ቀድሞ ፈሶ ከዛ ደግሞ ስኳር ተከስቶ እና አሑንልጄ መቀመጥ አትችልም ጀሮዋም ድምፅ አትለይም እናችግሩ ምንይሃን እባክሕንእርዳኝ ገጠር ውስጥ ነውያለሑት
በጣም አመሠግናለው ዶክተር ጥያቄዬ ተመልሶልኛል;;
Dr MMR eko tejemirual American medical center lay eyeteset new.
Dr fasil can you please do video about the vaccine that they give after delivery??? Which vaccines are good for the new born baby…….????
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ይህን ነገር የሰማሁት የዛሬ 10 አመት ገደማ ነበረ በወቅቱ ክትባቱ የነጭ ልጆች እንደማይወስዱት እና እንዲሁም ከነጭ ልጆች ውጪ ያሉትን ልጆች ደግሞ ወንዶቹን ብቻ እያጠቃ እንደሆነ ሰምቼ ነበር በምክንያትነት ያስቀምጡትም ከነጮቹ ውጪ ያሉ ልጆች ሀገራቸውን ይቆጣጠሩታል ከሚል ስጋት የመጣ እንደሆነና ክትባቱን በመስጠት ወንዶች ልጆችን የኦቲዝም ተጠቂ እንዲሆኑ እንደሚያደርጉ ሰምቼ ነበር ይህ ነገር ምን ያህል እውነት ነው ምታውቀው ነገር ካለ እውነት ክትባቱ ለነጭ ልጆች አይሰጥም? ሌሎቹንስ በብዛት ወንድ ልጆችን ነው እያጠቃ ይለው?
Tack doktor för den information .
ዶክተር አይ ባይከተቡ ይሻላል እኔ እንግሊዝ ሀገር ነኝ በግል ማዉቃቸዉ ደክተሮች መንታ ልጆቼን ክትባቱን የግል ሀኪም ቤት ወስጄ ለየብቻ እንዳስከትብ ሪኮመንድ አርገዉኛል የሆነ ነገር ቢኖር ነዉ ሲያስረዱኝ ሶስት ክትባቶች በአንድ ስለሚከተቡ ለዛ እንደሆነ ተጠርጥሩዋል እና ደግሞ ዶክተር በኛ ሀበሻ ኮሚኒቲ ከክትባቱ ቡሀላ ነዉ ይህ ነገር እየተፈጠረ ያለወ
Chegeru school ayekebelunem kalteketebu sisterye
I'm also in London. The private vaccinations are not regulated so there is no way to tell if they are safe or effective. Where did your doctor friends recommend you to go?
የግል አለ እንዴ ክትባት ኦቲዝም የሚታይበት የእድሜ ክልልና ምልክቱ የሚታይበት እድሜ አንድ አይነት ስለሆነ ሰው ከክትባቱ ጋር አገናኘው እንጂ ሳይንስ አይልም እያለን ነው ሳይንስ በዝምድና ይሰራል እንዴ የአንድ በሽታ የአንድ ጤና እንዲኖረው ነው እንዴ ክትባት መስጠት የተፈለገው ጤነኛ ያልሆነ ማህበረሰብ እየተፈጠረ እንዴት አለም ዘም ይላል ሌላው ቢቀር ፈጣሪ አለ ለሁሉም እሱ ይጠብቅልን
ዩኬ ላይ መቶ ብር ለየአንዳዱ ክትባት ተከፍሎ ማስከተብ ይቻላል ብለዉኛል እኔ የልጆቼንም ዶክተር ከሁለት ወር በፊት አናግሬዉና በጣምም እንደተጨነቅኩ አስረድቼዉ ነበር እንዲሁም እንደማላስከትባቸዉ ጭምረ የአንድ አመቱን ዶክተራቸዉም ጥሩ ዜና ነግሮኛል ከሴፕቴምበር ጀምሮ ክትባቶቹ በኤኔቼስ ለየብቻ ይሰጣሉ ብሎኛል ይህም ሊሆን የቻለበት ምክንያት ሊኖረዉ ይችላል
@@TitaEthiopiaEldukonjo ena ye 9 werun benaseketeb cheger yelewem malet nw
Thank you Dr I'm proud of you ❤️
🙏🙏
ዶር እግዚአብሄር ያክብርልኝ እንደ አንተ አይነቱን ቅን ያብዛልን
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር ከ45ቀን-6ወር ያሉት ክትባቶች የምን የምን ናቸው ጠቀሜታው እንዴት ነው እኔ ሀገር ውስጥ ነኝ ሌላ ደግሞ ከ6 ወር በኃላ ቫይታሚን ነው ሚውስዱት ከ9 ወር በፊት እባክህ ንገረን
በቅርቡ ፖስት እናረጋለን
@@ብሩህkids እንጠብቃለን
@@ብሩህkidsእባክህ ዶክርዬ የ2 ወር ልጅ Pentacl, PCVIS, RolaviNS, HepB ይሄ ሁሉ በአንዴ መዉሰድ ችግር ያመጣል ወይስ አያመጣም እባክህ በጭንቀት መሞቴ ነዉ
በጣም ነዉ የምነመሠግነዉ ዶክተር
Selam Dr Lije sittena Afwa layi mirak yimolal mikinyatu mind new??Thanks
ሰላም ዶ/ር እንደምን አለህ በቅድሚያ ስለምታደርገዉ ነገር እግዚአብሔርያክብርህ
አንድ ጥያቄ ነበረኝ እባክህ መልስልኝ ልጆቸ eczema አለባቸዉ እናምየቆዳ ድርቀት በጣም ያስቸግራቸዋን ያልሞከርሁት ነገር የለም ምንም ሊስማማቸዉ አልቻለም ለጸጉራቸዉ ምንልጠቀምላቸዉ እባክህ
meski tube ብለሽ ተመልከቻት የሷም ልጆች አለባቸው ጠቃሚ ምክር ታስተላልፋለች
የትነሽ ያለሽው በውስጥ አውሪኝ እኔ የጓደኛዬ ልጅ አለበት እና ያፍሪካ ሾፕ ውስጥ አለ ስሙን እነግርሻለሁ ጠይቄያት እሺ
አሜሪካ ነው ያለሁት እሽ የኔእናት እጠብቅሻለሁ አመሰግናለሁ
እየጠበቅሁሽ ነበር የኔ ቆንጆ@@samrimengsta449
Eczema cream alew, yet endemitnori balawkim gin ene Eczema cream pharmacy wist endemishet awkalehu
የምኖረው ከሀገር ውጭ ነው
እባክህ ዶክተር በስልክ ባገኝህ ደስ ይለኛል
0984650912 whatsup ላይ ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ
Thank you Dr fasil
Thank you so much doctor ❤❤
አመሰግናለው ዶክተር
የኔም ሁለቱ ልጆቼ አላስከተብኩም ይህኑኑ ፈርቼ ግን አልቀረልኝም ሁለቱም የኦቲዝም ተጠቂ ናቸው አንተ እንዳልከው እስከ አንድ አመታቸው ድረስ ምንም ምልክት አያሳዩም ነበር በጣም በጥሩ ሁኔታ ነበሩ ከእርግዝናቸው ጀምሮ እስከ አመታቸው ከዛ በኃላ ግን ምልክቶችን ማሳየት ጀመሩ በተለይ ሁለተኛው ልጄ እስካሁን አላመንኩ በጣም ፈጣን ነበር እኔ እንደውም አንዳንዴ ምን አስባለው ባለመከተባቸው ይሆን እንዴ እድዚ የሆኑት ሁሉ ብዬ አስባለው ወደፊት ግን ማስከተቤ አይቀርም በደንብ አፋቸውን ሲፈቱ እንዲሁም ክትባቱ ሁሉንም አንድላይ ሳይሆን ለየብቻ እንዲወስዱ አደርጋለው
ክትባቱ ኣይደለም ማለት ነዉ እኔ ደግሞ ልጄ ኣስከትቤ ጉድ ኣደረኩት እያልኩን ሳስብ ነበር።
Thank You Doctor
Thank you so much!
Very informative video
thank you so much Dr.
ጠቃሚ
አመሰግናለሁ በጣም
እናመሰግናለን ዶክተር
I live Germany 🇩🇪 i have one boys his 2 years 8 months he takes all the vacations but his good thanks for God but we can't say no every month for health ministers send letters about his cheek up until 7 years they controls
Thanks more Dr🙏🙏🙏
welcome🙏
ሁለቱ ልጆቼ ኦቲዝም ናቸው፣ከተከተቡ በኋላ ክትባቶችን ከሰውነታቸው ማስወግድ እንዴት ይቻላል ?
እግዚአብሔር ይማርልሽ
Ethiopianew yemitnoriwe?
ስንት አመታቸው ነው ? ከላይ የፃፍኩትን አንብቢ።
👏🏽👏🏽 it was very helpful doctorye, my daughter will take 15 month vaccine after few days but she still didn’t take Vitamin A.. is that harmful doc . God bless you ❤😊
Vitamin A በምግብ ይገኛል ዱባ,ስኳር ድንች,አቦካዶ,እንቁላል,አሳ,ብሮኮሊ,ፓፓያ,ቺዝ ከመሳሰሉትን ይገኛል የሚጠሉትን በሚወዱት መርጠን መስጠት ነው
God Bless You.
አሜን 🙏
Dr yeny teyaky ketbat eske mechy masktb alben eske sent amtachew betam asflagiw eske sent edmiyachw new yemilwen be video astmrbet betam yebzu sew teyaky yemslgnal❤
Exellent analysis
Aye doctor Kitbat ema betam chigr eyameta newu slezi yalemeketeb emertalewu yemaysmamubet docterochm alu slezi welajoch batasketbu
selam doc Yihen ngr bemefirat bicha ye 15 wer lijen kitibat asalefkubet ahun 1 amet ke 6 wer honotal lasketibew?
እኔም ግራ ተጋብቻለሁ ምን እንደማደርግ ሰው ጥሩ አይደለም እያለ ነው የሚነግረኝ
Ene 16 wer lij alen beande atasoge eykafafel asoge ane adaza new yarkot bande 3 Kalushe 1 Bacha masogat techyalshe kes eyalsh techarshalesh
Tebarek Dr🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እናመሠግናለን
Thanks Dr F
ዶ/ር ሰላም ላንተ ይሆን ከዚህ ቀደም ሶሶት መንታ ልጆች አሉኝ ነገር ግን አንደኛው ቨርቹሀል ኦቲዝም የተጠቃ ይመስለኛል እባክ እርዳኝ ብዬ ነበር ከዛም ስልክ አስቀምጠህልኝ ስደውል አንተን ማግኘት አልቻልኩም ካርድ ክፍል ነው አሉኝ እባክህን ብታገኘኝ እና ብትረዳኝ ስል በእግዚአብሔር ስም እለምንሀለው 4ዓመት ሆኖት በሚቀጥለው አመት ትምህርት ቤት ስለ ሚገባ ጭንቀት ይዞኛል አመሰግናለሁ
እንደዝህ አይነት ምልክቶች በ ትክክል ለመለየት እና መፍትሄ ለመስጠት በአካል መጣችሁ መሆን አለበት
Thank you doctor
አስከቴቤቸዋለሁ ሶቱም ግን ወዶ ልጀ ባለማወቄ ይሄው ስምት አመቱ አያወራም ምን ማደርእዳለብኝም አላቅም አውሪው ይላሉ ምንም ለውጥ የለውም
5 years lay yemiketebut Mendenew gudatu ? Bezu sewoch metefo nw selalung nw?
ክትባቱ በጣም ያሰጋል ለምን 3 በአንዴ መስጠት ተፈለገ ለያይተው ይስጡ። እንደዚህ አከራካሪ ከሆነ አለማስከተብ ይመረጣል። ወይም ዘግይቶ እድሜ ሲጨምሩ ማስከተብ
Yanelije 2 amata new ena alskakume fariche mine timakruyalcheu yamnoru uk new
Thank you so much 🙏🙏🙏🙏
ሠላም ዶክተር በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው እኔ ምኖረው አሜሪካን ላይ ነው እዚህ በጣም በሚያስፈራ መልኩ እየተስፋፋ ነው አብዛኞቻችን ክትባቱን ነበር የምንጠረጥረው ጓደኛዬ ልጇ ኦቲስቲክ ሆነባትና ክትባቱ ነው ስትል ስለሰማው ሁለቱንም ልጆቼን አላስከትብም በተለይ MMR ብዬ ዶክተሮችን እንቢ ብዬ እስከ አራት አመታቸው ቆየሁ ግን ከኦቲዝም አላስመለጥኳቸውም😢 ሁለቱም ልጆቼ ኦቲዝም አለባቸው 😢ግን MMR ክትባት አልተከተቡም አሁን ገና ላስከትባቸው ነው ትምህርት ቤት መግባት አይችሉም ስላሉኝ። ኦቲዝም እንዳለባቸው ምልክት ያሳዩት ከ18 months በዋላ ስለነበረ በዛ ሰዐት የተከተቡት ደግሞ hepatitis A ነው እሱስ ችግር አለው እንዴ??
ሰላም ዶክተር ልጅን የ45 ቀን ክትባት ካስከተብኩት በዋላ የገራ እግሩ አበጠበት ሶስት ነበር የወጉት ሁለቱ እግሮቹንን አንድ እጁን ዛረ 5ቀኑ ነው እብጠቱ አልጠፋለትም ጎጉሎዋል ምን ላድርግ ዶክተር ችግርስ አለው
ውድ ቤተሰቦቼ እኔ 2 ልጆች አሉኝ ትንሷ 7 ወር ናት ላለማስከተብ እወስንና ደሞ ባለመከተቧ ሚፈጠር ነገር ቢኖር እያልኩ በጭንቀት ልሞት ነው እስቲ ምከሩኝ
Hi doc ebakih silenat tut yejemerkewn chersilin pls
Thank you dr
Thank You
Thank you for ur explanation, here in UK some of our community partners are confused. They compare their kids with others, instead supporting them, it happens for those who didn’t took the vaccine too. I work closely with mothers and they feel it’s different or shameful to have on their kids, for sure if they support them they can change as I know many are changed. Recently I hear one mother asked her doctor how she can prevent not to have on her child and she claimed she understood or have a knowledge about autism. Please I would be happy if you advise them if it happened to support them as much as they can, it’s extra work but there’s a solution with ❤❤❤ & support them.
እኔ የምኖረው አዲስ አበባ ነው ነገር ግን ሁሉንም ክትባት ወስዷል እንግዲህ አጋጣሚ ሆኖ ይሆን ወይም ክትባቱ ልጄ አንዳመት ሳይሞላው ይራመድ ነበር እማ አባ ይል ነበር ነገር ግን 1 አመት ከስድስት ሲሆነው መራመድም ሆነ መናገር ጭራሽ ሌላ ሰው ነው የሆነው የክትባቱ የጎንዬሽ ጉዳት ይሆን?
enamsgebalein gin eregetiga huin atngere bezu lejuchina batsbe tegodaleh mekro yshialal
ሰላም ዶክተር 15 ኛ ወሩን አልወሰደም ላስከተብ ስጠይቅ 5 አመት አልፎታል ምን ይሻለናል