ምስር ምድር ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል1 ቅብዓ ቅድስ የፈለቀበት ድንቅ ገዳም ምስር ምድር ደ/ገ ቅድስ ጊዬርጊስ ለደጁ ያብቃን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024
  • ✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
    ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    "ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
    Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
    Swift code : CBETETAA
    ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
    +49 1521 37 06 500
    +2519 44 274 294
    +966 5 37 02 86 64
    +966 54 007 9927
    +49 1766 68 68 741
    የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

ความคิดเห็น •

  • @redu1364
    @redu1364 3 ปีที่แล้ว +259

    በአለም ላይ እድለኛ ነኝ ብዬ የማመሰግንበት የመጀመሪያው እና ትልቁ ነገር ኦርቶዶክስ መሆኔ ነው ክብር ለመድኃኒዓለም 🙏🙏🙏

  • @menberegirma7222
    @menberegirma7222 3 ปีที่แล้ว +8

    የልዳው ሰማእቱ፡ቅዱስ፡ጊዮርጊስ፡አባታችን፡ከነቤተሰቦቼ፡ጨርሰህ፡ፈውሰን፡ለዚህ፡ቅዱስ፡ደጅህ፡አብቃን

  • @sisayteku6191
    @sisayteku6191 3 ปีที่แล้ว +68

    ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

    • @adeytube5297
      @adeytube5297 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን. ሰብስክራይብ አርጊኝ ውዴ

    • @زهراءزهر-ط6ب
      @زهراءزهر-ط6ب 3 ปีที่แล้ว

      ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር አሜን የቅዱስ ጊወርጊስ በረከት እረድኤት ፆለት ይድረሰን አሜን

    • @selamdebebe1597
      @selamdebebe1597 3 ปีที่แล้ว

      የት ነው?

  • @nigusfentie8454
    @nigusfentie8454 3 ปีที่แล้ว +103

    እምዬ ተዋሕዶ... ሁሌም አዲስ ሁሌ ሙሽራ ነሽ...እንኩዋን ደስስስ... ያላችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤እልልልልልልል....

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 3 ปีที่แล้ว +3

      እግዚኣብሔር ስሙየተመሰገነ ይሁን ቅዱስ ጊዮርግስ በረከቱ ይደርብን አሜን

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @askask6365
      @askask6365 3 ปีที่แล้ว +2

      💒💒💒🤲🤲

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 3 ปีที่แล้ว +9

    ኦ ፡ ፈጡነ ፡ ረድኤት ፡ ቅዱስ ፡ ጊዮርጊስ ፡ ቅረብ ፡ ለምህረት ፡ ወለተሳህሎ።

  • @tdtadesse547
    @tdtadesse547 3 ปีที่แล้ว +47

    ቅዱስ ጊዮርጊስዬ እንደ ድሮ አባቶችና እናቶች እምነት ባይኖረንም መሪዮቻችን ክርስቲያን ባይሆንም አንተ በምልጃህ የድሮ እምነታችን መልስልን 😭😭😭😭😭የኢትዮጵያ የውጭ ጠላቶች አንተ አዋርድልን ቅዱስ ጊዮርጊስ የአገራችን መመኪያ አለኝታ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 3 ปีที่แล้ว +28

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅ አብቃኝ ቅዱሱ ሰማዕት

    • @marthaseleshiwalelign7108
      @marthaseleshiwalelign7108 3 ปีที่แล้ว +2

      ቅድሰ ጊዮርጊሰ አባቴ ደጅህን እድረግጥ በፀሎትህ አሰበኝ

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 2 ปีที่แล้ว +1

    መታደልነዉ እንዴት ደስ ይላል

  • @MulatowKing
    @MulatowKing 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፕሮቴስታንት ወገኖቻችን ያሳዝኑኛል ይህን ሁሉ ታምር ሳያያዩ ቸሩ መድኃኒዓለም ለንስሀ ያብቃቸው

  • @vinetkuwait1272
    @vinetkuwait1272 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጂክ አብቃኝ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 ปีที่แล้ว +39

    ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለዘላአለም ትኑር አቤት ደስስ ሲል ልቤ በሀሴት ተሞላች 💞💞💞💞💞

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 3 ปีที่แล้ว

      ተዋህዶ የዘላለም ቤቴ
      እግዚአብሔር ይመስገን ።ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

    • @dgfxfx1468
      @dgfxfx1468 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሠማልን የሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይድረሰን ለጀጁ ያብቃን

  • @Finffineenkanoromootiitalaahad
    @Finffineenkanoromootiitalaahad 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏

  • @mahletkassahun6913
    @mahletkassahun6913 2 ปีที่แล้ว +9

    አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @stotatube3370
    @stotatube3370 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህን ለመርገጥ ያብቃኝ

  • @tadelemisgan3785
    @tadelemisgan3785 3 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ የውስጥ ችግሬን አይተህ ለደጂህ አብቃኝ

  • @fyuffudy4533
    @fyuffudy4533 3 ปีที่แล้ว +17

    አቤት መታደል 🙌🇨🇬ከኢትዮጵያዊነቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በረከታችሁ ይደርብን ሀገራችንን ጸሎታችሁ ይታደግልን

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
    @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እናቴ አደራ ሰታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ ከስደት በሰላም በጤና ለሀሬ አብቃኝ ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ !!!

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 3 ปีที่แล้ว

      ይጠብቅህ ይጠብቅሽ ፀልይ ለአገርሽ ያብቃሽ አገራችንንም አይማኖታችንን ይጠብቅልን ተባረኪ እህቴ

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li 3 หลายเดือนก่อน +1

    እልልል ክብር ምሰጋና ጠባቂ አባታችን

  • @sebleworkgelan9431
    @sebleworkgelan9431 3 ปีที่แล้ว +3

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 3 ปีที่แล้ว +4

    ግሩም ድቅስራነው ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥትነሽ የናትና አባቴ

  • @neguseneguse8335
    @neguseneguse8335 3 ปีที่แล้ว +3

    ሠመአቱ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @beiruttessema3652
    @beiruttessema3652 3 ปีที่แล้ว +12

    ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ችግራችንን በሽታን ያጥፋልን

  • @hjgh9390
    @hjgh9390 3 ปีที่แล้ว +23

    በያላችሁበት የእግዚያአቤር ሰላም ከእናንተ ጋ ይሆን የሰማህቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ እረድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተትንሳኤ-አ1ዠ
    @ወለተትንሳኤ-አ1ዠ 3 ปีที่แล้ว +7

    ዕፁብ ነው በእውነት ❤️❤️❤️❤️የአባቶቻችን ፀሎት ካለንበት ፈተና ያዉጣን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ዮስቲና-ጠ4ዐ
    @ዮስቲና-ጠ4ዐ 3 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሄር ሰማእት ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ሰይጣን የዘጋብኝን መክሊቴን አንተ ክፈትልኝ በንስሀ ጎዳና ምራኝ

  • @marymikel565
    @marymikel565 3 ปีที่แล้ว +3

    እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ሠራ ኦርቶዶክስ ላደረገኝ እግዚአብሔር ሥሙ የተመሠገነ ይውን

  • @zemaritseblewengielofficia5926
    @zemaritseblewengielofficia5926 3 ปีที่แล้ว +12

    ቅድስ ጊዮርጊስ እኛንም ከስደት በሰላም መልሶ ለደጁ ያብቃን

  • @abelayanaw9113
    @abelayanaw9113 2 ปีที่แล้ว

    እረ በጣም ይገርማል ደጁን ለመርገጥ ያብቃን

  • @እማዳጊ-ለ2ለ
    @እማዳጊ-ለ2ለ 3 ปีที่แล้ว +10

    የቀድሞ አባቶቻችን የረዳ ቅዱስ ገወርጊስ አሁንም ካለብን ችግር ያውጣን

  • @blenblen7026
    @blenblen7026 2 ปีที่แล้ว +2

    እፁብ ድንቅ ነው ይመዳኒአልም ስራ እኛንም ይብርክቱ ተካፋይ ያድርገን አሜን 🙏

  • @ሙራኤልየማርያምልጅነኝ
    @ሙራኤልየማርያምልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @nebatnebat5718
    @nebatnebat5718 3 ปีที่แล้ว +3

    ተመስገን ወይ የጌት ትአምር በጣም እጹብ ድንቅ ነው ጌታየ ሆይ ከስደት አለም ወጥቸ ለደጅህ ያብቃኝ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
    አሜን ♥♥♥አኔን ♥♥♥አሜን ♥♥♥

  • @wionshetmeliss3532
    @wionshetmeliss3532 3 ปีที่แล้ว +24

    አሜን አሜን አሜን የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ይህን የመሰለ የእግዚአብሔርን ድንቅ ሰራ እንድናይ እንድንሰማ ላረጋቹ ወንድሞቻችን አመላካች ቸሩ መድሀንያለም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹ እኛም የሰማህቱ የቅድስ ጊዮርጊስ ደጁን ለመርገጥ ሰማህቱ ይፍቀድልን አገራችን ሰላም ያርግል ከህናትን ይጠብቅልን

  • @aklile7691
    @aklile7691 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ አስደናቂ ቦታ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለ ምልልስ ስታደርጉ ግን፣ ጠያቂዎቹ እ እ እ አትበሉ፣ አድማጭን ስለሚረብሽ። እስከ ሚቀጥለው ጥያቄአችሁ ድረስ በዝምታ ብታደምጡ እጅግ ይረዳል አድማጭ ተመልካቾቻችሁን።

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይይይይ ተኣምራት እኔ እየሰማሁ ምሉእ ኣካላቴ ተቃጠልኩ ወይይይይይ ቅዱስ ግዮርጊስ ኣባቴ የልጅኔቴ ጠባቂየ

  • @kelemuategegn426
    @kelemuategegn426 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንለደጁያብቃኝቦታውየትአካባቢነውወድሜ

  • @አፆኪያመኮይ
    @አፆኪያመኮይ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪን እም ለም ነው ነገር በቤት በመቅደሱ በገዳሙ ቀሪው ዘመኔን አድርግልኝ ብዬ ነው

  • @serawitalemayehu9497
    @serawitalemayehu9497 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ። ፅጌ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @Asdffvghbbhjj
    @Asdffvghbbhjj 3 ปีที่แล้ว +18

    አሜን እኛንም ለደጁ ያብቃን ቃፅላ ማርያም ገና ብዙ ተዓምር ታሰማናለች

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meselualemu1276
    @meselualemu1276 2 ปีที่แล้ว

    የሰማ እቱ በረከት ይደርብን ለደጃቸው ያብቁኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሃና

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele937 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦትው ያብቃን ከበሽታችንም እንድንፈወስበት ፈቃዱ ይሁንል ምኞታችንን ይፈፅምልን::

  • @trengomasresha4457
    @trengomasresha4457 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ አባት ለደጅሆ ያብቃኝ ከነቤተሰቤ

  • @getelakew9990
    @getelakew9990 2 ปีที่แล้ว

    እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ አልኩ የእግዚያብሔር ተምር ድንቅ ነዉ።

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yosapictures1002
    @yosapictures1002 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰመዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ የኔ አባት ለደጅክ አብቃኝ

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 4 หลายเดือนก่อน

    ታላቁ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁንልን የሠሚዕተ እረዽኤት በረከት አይለየን አሜን እናንተንም በሞገሱ ይጠብቅልን የሥጋም የነብሥም ዋጋ ያድርጝልን የእመቤታችን ያማላጄችን በረከትዋ አይለየን አሜን የቅዱሳኅ መልዕክት የፃድቃን የሰማዕታት ጥበቃ አይለየን አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 3 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ የሀገሬን ሰላም መልስልኝ።

  • @meserettsega2338
    @meserettsega2338 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen egzabher yemsgen leala min yebalal tmesgn tmesgn tmesgn

  • @meroneshetu6959
    @meroneshetu6959 3 ปีที่แล้ว +1

    እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ 🙏💒💒💒

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 3 ปีที่แล้ว

    እዴት እንደኛ የታደለ አለ እንኳን ተዋህዶ ሆንኩኝ ባልሆ እጅግ አለመፈጠሬን አመኝ ነበር ያማረ ታሪክ ያመለጠኝ እሆን ነበር ግን አሁን የታደልኩኝ ነኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ነው ለድንግል ልጅ የጠፋሁትን በጉን ፈልጎ ወደቤቱ የጠራኝ ክብር ለመድን ቅዱስ ሰማህቱ የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን አሜን አሜን አሜን 💒➕💒🕯🕯

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 3 ปีที่แล้ว +3

    የእግዝአብሔር ይመሰገን የእግዝአብሔር ሰራ ደንቅ ግረም ነወ የቅዳሰ ገያውያረጊሰ ረደአት በረክት አምልጀነት ክህልችንም ግረ ይሆን

  • @jasika499
    @jasika499 3 ปีที่แล้ว +2

    ቅዲስ ጋዮርጋስ ሆይ ቤትህን ለመርገጦ በረከትህን ለመካፈል አብቃኝ

  • @trengomasresha4457
    @trengomasresha4457 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ተባረክ ፈጣሪ ምድርና ሠማይን ውሐና አዬርን ትልቁን ነገር የሚባለውን በነፃ ሠጥቶን ቅባቅዱስ በገንዘብ ለሚሸጡ ፈጣሪ ምህረት ይላክላቸው

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว +24

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማል በእውነት መባረክ ነው ኦርቶዷክስ መሆን 🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ታለቅም ነገር አደረገ ደስም አለን❤ በርቱ ወንድሞቼ ❤🕊

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አይኔን ያመኛል በጸሎታችሁ አስቡኝ 😭🙏አባቶቼ ጠርቼ የማልጠግብህ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ አድነኝ😭🙏

  • @genetteferi5379
    @genetteferi5379 2 ปีที่แล้ว

    ለደጅህ አብቃኝ እና እዛ መጥቼ ነው የምነግርህ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጆቼን እና ሁለቱም ኩላሊቱ ፌል አርገው ለሚሰቃየው የፍቅር አጋሬ ቢለዋ ሳይነካው በዳበሳና በምህረትህ ፈውሰኽልኝ ለምስጋና እና ለምስክርነት ተሰብስበን ደጅህ እንመጣለን በሙሉ ልቤ ስለማምንህ አታሳፍረኝም ለደጅህ አብቃኝ ።

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 3 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር ስም የተመ ሰገነ ይሆን ሰማይቶ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስ

  • @kasechtesfaye4731
    @kasechtesfaye4731 3 ปีที่แล้ว +4

    በእውነትም እድለኛ ነህ ሰማእቱ. ለደጅህ አብቃኝ በእለተ ቀንህ ዛሬ ህዳር ሀያ ሶስት ሁለት ሺ አስራ አራት ነው ሰማእቱ በማርያም እማፀንህ ሀለሁኝ ለደጅህ አብቃኝ አብቃን

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 3 ปีที่แล้ว +17

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏 ሰማዓታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ሁላችንንም ያብቃን 🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንና አገራችን ይትዮጲያን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ይመስገን

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ጎርጊስ ለደጅህ ስላበቃህኝ አመሰግንሀለው እደአጽያቴ ብዛት ይቅር በለኝ አሜን ❤❤❤

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ ቅዱስ ጊዬርጊስ ሆይ ሀገሬን ኢትዮጵያ ጠብቃት 💚💛❤💚💛❤💚💛💘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekuanetgetahun8504
    @mekuanetgetahun8504 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን የፈውስ ቦታዎች አንዱን ስላሳያችሁኝ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክልኝ።

  • @ሙሉይቱብ
    @ሙሉይቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀፁብ ነዉ ለናት አገሬ ቢአበቃኝ ፍቃዱ ይሁን አሜን፫

  • @sofiasofia7501
    @sofiasofia7501 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ሆይ ለደጁ ያብቃን በስደት ነው ያለሁ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @fatumaabate9980
    @fatumaabate9980 3 ปีที่แล้ว +2

    መደሀኒአለም አባቴ ይጠብቅልን ግን ውዶችየ ውስጡን ባትቀርጹ እላለሁ ለጠላት መመሪያ ይሆናቸዋል እኛን ለማጥፋት ለተነሱ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @hanamessele9300
    @hanamessele9300 3 ปีที่แล้ว +2

    ስማእቷ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ሀጢያተኛ ልጀህ ማርልኝ

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @hanatefara5751
    @hanatefara5751 3 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም የበረከቱ ተካፋይ ያድረገን አሜን➕➕➕

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን፣ አባቶቻችን፣ ቃለህደወትያሰማልን፣አሜን አሜን አሜን አሜን፣👏👏👏🙏🙏🙏

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይሄን ቦታ እንድንረግጥ ይፍቀድልን ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል መታደል ነው የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ድንቅ

  • @ShagaShaga-kn4fr
    @ShagaShaga-kn4fr 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫በረከታችሁ አያለየን

  • @genetasefagenetasefa339
    @genetasefagenetasefa339 3 ปีที่แล้ว +2

    እፁብ ድንቅ ስራ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አባቶቻችን ይጠብቅልን ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ

    • @عليراتا
      @عليراتا 3 ปีที่แล้ว

      አሜንንን አሜንንን

  • @umpuae3155
    @umpuae3155 3 ปีที่แล้ว +1

    በረከቱ የድረሠን የቅድሥ ገወረጊሥ ከዘመን ጪቅት ፈተና የብቃን ሠላም ላገራቺን ዪሁን ፈጣሪ የፈቀድ ለናተም እድሚና ጤና ለሁላቺሁ
    እኔንም ወለተ ፃድቅን ጪቄን የፍታው ።
    ለተፈናቀሉትም ወገኖቼን ወደቀያቸው እሚመለሠበትን ፈጣሪ የርዳን ቅደሥ ገወርጊሥ የፈቀድ ኣሚን

  • @wynwaweyni1228
    @wynwaweyni1228 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ታአምር ነው
    አኛንም ለዚህ በረከት ተካፋይ እንድንሆንቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳን 🙏🙏🙏

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 3 ปีที่แล้ว +2

    በረከታችሁ ይደርብን

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 3 ปีที่แล้ว +3

    የእግዚያብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው

  • @senatyoutube1845
    @senatyoutube1845 3 ปีที่แล้ว +10

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እኛ ኦርተዶክሶች እድለኞች ነን👏👏👏👏👏

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀገራችን በፈጣሪ የተባረከች ነች እኛ ነን ያልተጠቀምንበት አሁን የምህረት ወቅት በሀገራችን ነው እንጠቀም አዘጋጁ ተባረክ ሁሊም የምታቀርብልን አሪፍ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @yenunigatu8249
    @yenunigatu8249 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሔር ምስጋና ምን ቃል ይገልፀዋል

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሁሉ በጁ ነው

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    እግዚአብሔር ስራህ ብዙ ነው ግን እኛ ማየት የተሳን ሰዎች የሰውን ህወይወት እያመሰቃቀልን ለምንኖ ሰዎች የሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ልቦና ስጣቸው ስጠንም ሰማዕቱ አባቴ አገራችንን ኢትዮጵያን ህዝቦችህን አድን ለደጅህ አብቃኝ አባቴ 😢😢😢😢😢

  • @yordanos874
    @yordanos874 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ተዋህዶ እምዬ

  • @dinkeneshgebre4108
    @dinkeneshgebre4108 3 ปีที่แล้ว +3

    ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ከመጣባት መከራ
    አ ድናት ዝምታህ ይብቃ አንተ የሁሉ ፈጣሪ ነህና ኢትዮጵያ ማርልንንንንን

  • @ኤፍታህገብረስላሴ
    @ኤፍታህገብረስላሴ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ በጥበቃው አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @BireenamaBiree-wn7xb
    @BireenamaBiree-wn7xb 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በፀሎታችሁያሰቡን ሥጉተ ማረያም ብለለደጁ የብቃን አሜን 🙏🙏🙏

  • @አፀደማርያም-ቀ2ኘ
    @አፀደማርያም-ቀ2ኘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወደጅህ አብቃኝ ቅዱስጊወርጊስ

  • @talitali3761
    @talitali3761 3 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት እንደት ደስ እንደሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ብዙ ፈተናወችን አሳልፎኛል ለደጁ ያብቃኝ!!!

  • @ayenalembehaylu370
    @ayenalembehaylu370 3 ปีที่แล้ว +1

    Ebakachihu enenim ehenbota lemayet tebaberugni yetinew botaw

  • @yenefantatibebu5282
    @yenefantatibebu5282 3 ปีที่แล้ว +1

    በረከቱ ይደርብን።

  • @tatabirtukan4107
    @tatabirtukan4107 3 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይግባው ፈጣሪ የተዋህዶ ልጆች ከኦርዶቶስ በመወለዳችን መመረጥ መታደል ነው ሰመአቱ አባታችን ለሀገራችን ያብቃን ለደጁ ያብቃን የበረከት ስራም እንድሰራም የግዚአብሄር ፍቃድ ይሁንልን አሜን

  • @yomselam1455
    @yomselam1455 3 ปีที่แล้ว +7

    የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ዘወትር የተመሰገነ ይሁን እኛ የምንድንበት ብዙ አብያተክርስቲያናት ስለሰጠን🙏

  • @tinamekonnen3338
    @tinamekonnen3338 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዝአብሔር አምላክ ለሀገሬና ለሰመአቱ ደጅ አብቃኝ ፈቃድህም ይሁንልኝ እንደቸርነትህ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ ቅዱስ የተመስግን ይሁን በእውነት በዚ በአመጸኛ ዘመን ያውም በእኛው አምላክ እሄ ለእኔ አይግባኝም ነብር ግን ሁሉ ነገር አንተ የውን ልጅ ሰለመውደድ ነው ስም ለዘለዓለም ይክበር ይመስግን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊ እኔንም ጎስቋላዋ ልጅህን በምሕረትህ አስብኝ የያሳመጽንን የዘመኑን ጥንት ጠላታችን ከላያችን ስጽልን በጥንት ዘመን አባቶቻችን እንደ ተራዳሃቸው ቅድስት ሀገራችን እናት አባቶቻችን እህት ወንድሞቻችች ከዘመኑ መቅስፍት ሰውርልን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 ปีที่แล้ว +3

    የድንግል ማሪያም ልጆ ቦታውን ለመርገጥ አብቃን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰለናትህ ብለህ ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @meseretbegashaw7479
    @meseretbegashaw7479 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ለሑላችንም ድረስልን

  • @tewabechzike37
    @tewabechzike37 ปีที่แล้ว

    እኔን ለደጅሕ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሣማታት የልቤ መሻት ታውቅዋለህና ምልተህ ለደጅ። አብቃኝ አትርሣኝ አሜን አሜን አሜን

  • @firecherinet8675
    @firecherinet8675 3 ปีที่แล้ว +2

    አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ደጁን እንድንረግጥ ፈቃዱ ይሁንልን 🙏🙏🙏

  • @ይስሀቅአብርሃም
    @ይስሀቅአብርሃም 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን