የበረሀው ምስጢር ክፍል 3፡ ይሄ ሰው የገደለው እጄ መቆረጥ አለበት እውነተኛ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • 🔴እባክዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ 👉👉👉 / @emare_tube
    የበረሃው ምሥጢር እውነተኛ ታሪክ ክፍል አንድ👉👉 • የበረሃው ምስጢር፡ ክፍል 1 : መ...
    ወጎችን ለመስማት 👉👉 • ወግ/ ትረካ/Tireka
    የሶቅራጥስ ምሥጢር 👉👉 • ደል ካርኒጌ ጠብታ ማር ከሚለው መጽ...

ความคิดเห็น • 67

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 ปีที่แล้ว +13

    መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ላይ የበርሀው ሚስጥር አብቡ ብሎ ነግሮኝ መጣው ላዳምጥ የአባቶቻችን የእናቶቻችን በርከታቸው ይደርብን❤

  • @abinetzedo9022
    @abinetzedo9022 ปีที่แล้ว +51

    ተራኪው ይሄን የመሰለ ትልቅ መፃፍ ስለ ተረክልን እግዚሐብሔር ይስጥልን እማሆይ ፀጋውን ያብዛልን ሌላም3 4 5 6 መፅሐፍ ፅፈው የአባቶቻችንን ቡራኬ ለእርሶም ለኛም ይድረስ:: መፅሐፉ እንድናውቅ ለጠቆመን ለመምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና ይስጥልን::የበረሃ አባቶቼ እና እናቶቼ እኔ ቤተሰቤን በፀሎት አስቡን::

    • @user-jj1fy4op3t
      @user-jj1fy4op3t ปีที่แล้ว +3

      እየን ለተረከልን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እዲሁም መምህራችን ተስፋዬ አበራን እናመሰገነው ዘንድ የእግዚያብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ይሄን ላሰማኝ አምላክ እግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤❤

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e ปีที่แล้ว +3

    ይህንን የተባረከ የቅዱሳን አባቶቼ ታሪክ እንዳዳምጥ የፈቀደልኝ ህያው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በረከታቸው እጥፍ ድርብ ሁኖ ይደርብን አሜን❤

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 ปีที่แล้ว +9

    በየጫካውና በየዱር ገደሉ ሆነው የሚፀልዩ አባቶቺና እናቶቺ በረከታችው ይደርብን

  • @biftuhundesa6078
    @biftuhundesa6078 ปีที่แล้ว +1

    ደብር ወጎግ እጽብ ነው አስቦት ቅድስተ ስላሴ አድነት ግእዳም አባቶች በርክታቹ ይደርብንኝ በእዉነት :: አባሳሞኦል እደቸርቶ ለደጅህ አብቃ :: እኔስበግዳሚ ኩራው ይብልጥ እዳቅው ስላርጋቹችንኝ አመስግነለው ሐይማኖቴ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏🙏 ❤❤💚💛❤️

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +1

    ብውነት ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ግሩም እሄን ነገር ስስማ መሰደዴ ለበጎ ነው እሄን እንድስማ ያረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ባርያህ እሆን ዘንድ ፈቃድህ ይሁን 😭😭😭😭😊

  • @SaraS-dm4jc
    @SaraS-dm4jc ปีที่แล้ว +2

    እኔ ምንም ቃላት የለኝም 😢 እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ለተራኪውም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ😢😢

  • @user-bo7xq6ow4j
    @user-bo7xq6ow4j ปีที่แล้ว +5

    ወድማችን እናመሰግናለን እማ ሆይ በረከታቸው ይደረብን በእውነት እደት ደስ ይላሉ መቼ ነዉ እኔ ፈጣረይ ከልቤ መማስግነው 😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😢😢

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns5053 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት የቅዱሳን አባቶቻችን በርከታቸው ምልጃቸው አይለየን አሜን፫ስለእነሱ ሲል ይማርን😢😢😢 ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @weinishatadane
    @weinishatadane ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ቢፈቅደልኝ እኔ እንደ እናንተ መሆን እፈልጋለው 😢😢😢😢ነገ ለሚጠፋው ሰጋዬ ሳይሆን ለነፍሴ መኖር እፈልጋለው የእግዚአብሔር ፍቃድ የድንግል ማርያም ምልጃ ጋር ታደላቹህ በፀሎታቹህ አሰቡኝ

  • @user-gw3sq7ge3l
    @user-gw3sq7ge3l ปีที่แล้ว +2

    በረከታቸው ትደርብን እንዴት መታደል ነው እፍፍፍፍፎፎ😢😢😢😢

  • @halyluya4023
    @halyluya4023 ปีที่แล้ว +2

    የቅዱሳንበረከታቸው ይደርብን

  • @azebhabtezghi3092
    @azebhabtezghi3092 ปีที่แล้ว +12

    ውድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን በረከት ይዳርብን

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት እናንተ ቅዱሳን እኔን የምታዪኝ እኔ በሐጢአቴ የማላያችሁ ቅዱሳን አባቶቼ እናቶቼ ወለተሐናን ከነ ቤተሰቦቼ አስቡኝ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልኝ

  • @demeweztasfaee3496
    @demeweztasfaee3496 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በርከታቸው ይደርብን

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c ปีที่แล้ว +5

    ያንተ ስራ ያንተ ስራ ለአለም ይወራ እፁብ ድንቅ ነው የመድሀኒ አለም ግሩም ነው ለተራኪው በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን የኣባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f ปีที่แล้ว +2

    የቅዱሳን ረድኤት በረከት ይደርብን ቃል ሂወት ያስማልን 👏

  • @fadltube724
    @fadltube724 ปีที่แล้ว +2

    የቅዱሳኑ በረከት ይደርበን።ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v ปีที่แล้ว +4

    ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት
    ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው።
    (ምሳሌ 22:4)
    #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ውብ ናት!!💒✝️💒🙏🤲💚💛❤kale hiwot yesemalen wodemachen enatachn ehite mariyam berketachew yiderbin AMEN tslotewo ayleyen yene enat🤲🤲🤲

  • @user-ef2ko2xd9r
    @user-ef2ko2xd9r ปีที่แล้ว +2

    አሜን የቅዱሳት አባቶች እናቶች በረከት ይደርብን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገነ ወንድማችን ቃለ ሕይትን ያሰማልን የአበው ቅዱሳን እናት አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @user-cy1xw9qr5n
    @user-cy1xw9qr5n ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይስጥን ወንድማችን ግሩ ድንቅ ነው ለኛም ሰምተን የምናፈራበት ያድርግልን ያባቶቼ የእናቶቼ እረደኤት በረከት ይደርብን

  • @user-yn7qw2ew7z
    @user-yn7qw2ew7z ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የአባቶችበረከትይደርብን

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እፁብ ድንቅ ነዉ ቃል የለኝም ብቻ ያባቶቻችን የእናቶቻችን እረድኤት በረከታቸዉ ፀሎታቸዉ ይደርብን ፅጌ ማርያምን ከነቤተሰቦቼ ፀሎታቸዉ ይድረሰን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @TGMTG
    @TGMTG 7 หลายเดือนก่อน

    ወድማችን እናመሰግናለን❤
    ያባቶቻችን በረከት ይድረሰን❤
    እግዚአብሄር እናቱን እንደሰጠን መንግስቱንም እንወርስ ዘድ ይርዳን❤😢

  • @frehiwet4437
    @frehiwet4437 ปีที่แล้ว +4

    ተራኪው ወንድማችን ድምጽህን ኣቀራረቡ የእንቶችን እና ኣባቶችን ለይተህ ለኛ በሚገባን መንገድ በጣም የሚገርም ትረካ ።ብነገራንችን ላይ ለሁለተኛ ግዜ እያዳመጽኩት ኖው

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ከቅዱሳኑ በርክት ይደርብን ይክፈለን አሜን፫በእውነቱ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እኛንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🕯🕯🕯
    ያክስቷን ቆብ ተደብቃ ያደርገችው😅

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን በርከት ፀሎታቸው አይለየን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወትያሠማልን

  • @tewahdotube9387
    @tewahdotube9387 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ትረካ ነው፡ እግዚ አብሔር ይስጥልን ወንድማችን። ግን ወደፊት የሚጠቅም አስተያየት ልስጥህ፡ ባክግራውንድ ድምጽ ከምታነበው መብለጥና መረበሽ የለበትም፡ በኢርፎን የምንሰማ ሰዎች ጆሮአችን ታሙኣል፡ ስለዚህ ብትችል ድምጽህን ብቻ ካልሆነ ደግሞ ባክግራውን ድምጽ የሚደረገው ኮንሲስታንት የሆነ ድምጽ በጣም ቀስ ተደርጎ ነው። እናመሰግናለን ስለ ተረክልን።

  • @batualemu8370
    @batualemu8370 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወንድሜ መፅሐፍ ለታሰበለት አላማ እንዲሁል የበኩልህን አስተዋፅኦ ብታደርግ ሕጉን ብንከተል ያሳታሚውን ፈቃድ በመጠየቅ።

  • @user-yn6gi7nr5f
    @user-yn6gi7nr5f ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይዉት ያሰማልኝ በእውነት ደስ የሚል ትረካ ትንሽ ድምፂ ኣለው እንጂ የኣባታችን እናቻችን በረከት ይደርበን ኣሜን፫❤❤❤

  • @Geesad
    @Geesad ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን

  • @SaraS-dm4jc
    @SaraS-dm4jc ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢በጣም ልብ የሚነካ ትምርት

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w ปีที่แล้ว +5

    በመሀል የሚመጣው ድምፅ ይረብሻል ብታስተካክለው ሌላው ቀጣይ ክፍል ላይ

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ድምፁ ይረብሻል

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 7 หลายเดือนก่อน

    የቅዱሳን፣አባቶች፣በረከት፣ይድረሰን

  • @user-kp3nk4sv8q
    @user-kp3nk4sv8q 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ የአንተ ፍቅር ይደርብን

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን 😢
    Sagale jirenya sin haa dhagesisu ebbi Abbota kenya nuu walin ha ta, uuu ⛪️🥲🥲🥲🎉🎉🎉

  • @user-fw5sq9fd3h
    @user-fw5sq9fd3h 8 หลายเดือนก่อน

    የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @zawdiza-ps1ln
    @zawdiza-ps1ln 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @ethiopiamaleda-ማለዳ
    @ethiopiamaleda-ማለዳ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን !!!! በረከታቸው ይደርብን!!!

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h 11 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን😢😢😢😢

  • @saraT22
    @saraT22 ปีที่แล้ว +2

    🥺🥺🥺በረከት ረድኤታቸው ይደርብን 🙏

  • @user-ke9ku7bw6x
    @user-ke9ku7bw6x ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ነው😢

  • @user-os8xx7hk7n
    @user-os8xx7hk7n ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @saamerysaamery1890
    @saamerysaamery1890 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-vu7vy5mi4g
    @user-vu7vy5mi4g 3 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yimesgen legnam bereketachew yiderlin amen amen amen

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @nigstihenos4451
    @nigstihenos4451 ปีที่แล้ว +3

    በረከትኩም ይሕደረኒ ኣባታች

  • @user-ur3wd3cr4d
    @user-ur3wd3cr4d ปีที่แล้ว +3

    በስላሴ በጣም ነው ምናመሰግነው እዴት ተመስጬ እደምሰማ ግን ይቅርታ ወድሜ በየበካል ሚገባው ድምፅ ይረብሻል ትንሽ

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 ปีที่แล้ว +2

    egzabher ymsgn kalhywetn yasmaln berktachew aylyn amen

  • @user-gm4lk5pm8o
    @user-gm4lk5pm8o ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 10 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis3274 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo ปีที่แล้ว +1

    ዕርዕስ ፦ የበርሃዉ ሚስጢር
    አዘጋጅ እማሆይ
    እኅተ ማርያም ይፍሩ ዘደብረ ወገግ
    እዉነተኛ ታሪክ
    ክፍል ሰባት
    አቅራቢ ወንድማችን ገብረ ሥላሴ
    የበርሃዉ ሚስጢር ተፈጸመ።
    ወንድማችንን ገብረ ሥላሴን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ መጤና ይጠብቅልን አሜን
    ዘወትር በጸሎታችሁ ገብረ ሥላሴ እያላችሁ አስቡት ተዎዳጆች (ቤተ ንባብ) በሚለው የቴሌ ግራ አቅርበውት አንዴት ልብ እንደሚሰውር አልቅሽ አልቅሼ እስከ ክፈል ሰባት ድረስ ሠመቼ በጣም ነው የሚመስጠው ተራኪው ልዩው ነው የዚ ግን ስተረክ ብዝም አየመስጥም ድምፁው ከቻላቹው ስሙውት ተራኪውከቻልክ ቀይረው አተራረክህን

    • @AsAs-zd2gh
      @AsAs-zd2gh ปีที่แล้ว

      ልንኩን ብታስቀምጥልን ከየቅሪታ ጋር

    • @Todaly__NiNo
      @Todaly__NiNo ปีที่แล้ว

      ቤተ ንባብ
      ነው የሚባለው በቴሌ ግራም ነው ያገኛዋቸው ቤተ ንባብ ብለህ በቴሌ ግራም ፈለገው ፈለጉውት

  • @helenabraha1345
    @helenabraha1345 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet ysemaln wendme bereketachew yderbn

  • @HaissAm-rq2lo
    @HaissAm-rq2lo 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @user-xt6jo2lw8x
    @user-xt6jo2lw8x ปีที่แล้ว

    😢😢❤❤