🔴የበረሀው ምስጢር ክፍል 13 እማሆይ አርምሞ ፡እውነተኛ ታሪክ|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • 🔴እባክዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ 👉👉👉 / @emare_tube
    የበረሃው ምሥጢር እውነተኛ ታሪክ ክፍል አንድ👉👉 • የበረሃው ምስጢር፡ ክፍል 1 : መ...
    ወጎችን ለመስማት 👉👉 • ወግ/ ትረካ/Tireka
    የሶቅራጥስ ምሥጢር 👉👉 • ደል ካርኒጌ ጠብታ ማር ከሚለው መጽ...

ความคิดเห็น • 57

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የናታችን እረድኤት በረከታቸዉ ይደርብን

  • @demozmasresha2412
    @demozmasresha2412 ปีที่แล้ว +3

    የማሆይ በረከታቸው የደርብን

  • @saraT22
    @saraT22 ปีที่แล้ว +24

    ➥ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ያድርግ 🥺 በረከቶ ይደርብን እናቴ🥺🙏
    እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ❤

  • @Hafiferncher
    @Hafiferncher ปีที่แล้ว +2

    ስለ ሁሉም ነገር ፍጣር ይመስገን

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 ปีที่แล้ว +2

    ልብ ያለው ልብ ይበልን ጀሮ ያለው ይስማ እናቴ በረክትዎት ይደርብኝ ።

  • @አሜንባርኮት
    @አሜንባርኮት 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን እነሱ ወደአሉበት እግዚአብሔር ይምራኝ ይፍቀድልኝ!!!!

  • @kassashume6144
    @kassashume6144 ปีที่แล้ว +24

    መፅሐፉ ከጠበቅኩት በላይ ነው።የቅዱሳንን በረከት ያሳድርብን ሥለትረካው ከልብ አመሠግናለሁ

  • @demozmasresha2412
    @demozmasresha2412 ปีที่แล้ว +3

    በረከታችሁ አይለየ

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በወነት ወንደማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል በረከታቸው ይደርብን የእማሆይ😢❤❤❤

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት በረከታቸው ይድረሰን አተም እግዚአብሔር ይሰጥክ ❤❤❤❤❤

  • @Yemehelwerk
    @Yemehelwerk 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከታቸዉ ይደርብን😢😢😢😢

  • @hdjgggfyyg8174
    @hdjgggfyyg8174 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u ปีที่แล้ว +14

    ለኔ ለሀጢያተኛይቱ ለወለተ ተክለ ሀይማኖት በረከተወት ይደርብኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @sabihu7550
    @sabihu7550 ปีที่แล้ว +1

    Bereketachu Yedaribgn ye Akerabachut Kale Hiwot Yasemalin

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤💙💙💙❤❤❤ Weyo lene letegnahut!!! nefse hoy ebakishin tigi!!!

  • @mdhhhh455
    @mdhhhh455 ปีที่แล้ว +1

    በኔ በሀጢያተኛዋ በአስካለ ማረያም በረከታቸው ይደርብኝ 🥰🥰🥰

  • @ImranHossain-wi3wm
    @ImranHossain-wi3wm ปีที่แล้ว +4

    የቅዱራን እናቶች በረከት ይደርብን በእውነት ወድማችን ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @user-uv4kp4ps4l
    @user-uv4kp4ps4l ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @tizitaadmasu7067
    @tizitaadmasu7067 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ አይለየ ❤❤❤❤

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም፡ በዕውኑት፡ ይገርማል። ያሳዝንማል። እግዚአብሔር፡ የሚሳነው፡ አንዳችም፡ነገር፡ የለም። ይሁንእንጅ፡ ሰው፡ ደካማ፡ ነው። ምንም፡ ማለትና፡ ማድረግ፡ ባንችልም፡ አቡነዘበሰማያትና፡ ይቅር፡ በለን፡ እያልን፡መኖር፡ ግድ፡ ነው። ሌላ፡ ምን፡ ይባላል። ተራኪው፡ እግዚአብሔር፡ አምላክ፡ እድሜና፡ ጤና፡ ሰላም፡ ያድልህ። ስለ፡ እሙሀይ፡ ቃል፡ የለኝም። አመሰግናለሁ።

  • @user-my4bi2ze6w
    @user-my4bi2ze6w ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ኣስተማሪ ነው መነኮሳት ቢያዳምጡት ጥሩ ነበር::ብዙ ጥሩ መነኮሳት እንዳሉት ሁሉ ኣንዳንዶቹ ደግሞ ሴቶችን በመተት ኣፍዝዘው እየደፈሩ የስንቱን ትዳር እንደበተኑና ህፃናትን ያለእናትና ኣባት እንዳስቀሩኣቸው እግዚአብሔር ይቁጠረው:: ከመነኮሳት መተትና ሰይጣናዊ ተልኮ ተጠንቀቁ

  • @heranieden1757
    @heranieden1757 ปีที่แล้ว

    ተራኪው ወድሜ ከልብ እናመሰግናለን ይህን የመሰለ መጸሀፍ ተርከክ ስላቀረብክልን

  • @user-qb6ro6sj8x
    @user-qb6ro6sj8x ปีที่แล้ว

    ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል በእውነት እነታችን ፆለትወት አይለዬኝዕፍቅርተ ማሪያም ብለው እኔን ሀጢያተኛ ልጅሽን እነቴ 😭😭😭😭 መምህርዬ በክከትህ ይደርብኝበእውነት 🤲🌻🤲

  • @seyfefikadu6084
    @seyfefikadu6084 2 หลายเดือนก่อน

    በረከታቸው የደርብን

  • @esayastekle6071
    @esayastekle6071 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችው በረከቱን አብዝቶ ይስጣችው

  • @user-kt3yw7je9k
    @user-kt3yw7je9k ปีที่แล้ว +5

    ለኔ ኃጠአተኛ ወለተ ህይወት በረከታቸው ይደርብኝ 😭😭😭😭😭

  • @fytexggvhtdgg7916
    @fytexggvhtdgg7916 ปีที่แล้ว +7

    በእዉነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ይሰማልን የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን በማርያም መፀሀፉን የሚገኝበት ጠቁሙኝ😢

    • @amamaamm7728
      @amamaamm7728 ปีที่แล้ว

      የት ነው እሚገኘው

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
    @MemhirGirmabaleTseganachew2121 ปีที่แล้ว +3

    ለተራኪውም ለፀሀፊውም ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ የፍቅር አምላክ ጌታ እግዚአብሔር ስሙ አፅናፈ አለም እስከ አፅናፈ አለም የተመሰገነ ይሁን አሜን።

  • @biftuhundesa6078
    @biftuhundesa6078 ปีที่แล้ว +1

    Amen 😢😢💔

  • @samarsamar5837
    @samarsamar5837 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለተራኪው እማሆይ በረከቶ ይደርብኝ ወለተ እየሱስ

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 ปีที่แล้ว +1

    በረከቶ ይደርብን እማሆይ❤😂😂

  • @Ethiopia-m4m
    @Ethiopia-m4m 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-qj2nd7mp8k
    @user-qj2nd7mp8k ปีที่แล้ว +2

    በጣም ግሩም ነው የእግዚያብሔር ስራ በረከታቸው ይደርብን ክብር ላአምላካችን ይሁን

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ የእናቶቻችን የአባቶቻችን በርከታቸው ይደርብን ❤❤❤

  • @heranieden1757
    @heranieden1757 ปีที่แล้ว +1

    ለኔ ለሀጢያተኛዋ ለሒሩተ ስላሴ በረከትዎይደርብኝ

  • @ydenektube1468
    @ydenektube1468 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 9 หลายเดือนก่อน

    ምናለ እኔምነም ሀጢያተኛዋን ድንገት አግኝተዉኝ በገሰፁኝ እና የፃዲቅን ድምፅ ሰምታ በተፈወሰች ሰዉነቴ በፀሎታቹ አስቡኝ ከኔ የበረታቹ እህተ ማርያም😢😢😢

  • @user-vj1ij1kt9o
    @user-vj1ij1kt9o ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳኑ በረከት አይለየን ቃለ ህይወት ያስማልን❤

  • @nigstihenos4451
    @nigstihenos4451 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ሕይወት የስማዓልና በረከትክን ይሕደረና እማሆይ

  • @user-wm7fz9rx9x
    @user-wm7fz9rx9x ปีที่แล้ว +2

    ለኔ ሓጥያተኛ ወለተ ማሪያም በረከታችው ረደኤታችው የደረበኝ 😭😭😭

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እንዲህ በጣፈጠ አንደበት እደተረክልን ቀሪውን ዘመንህን ሁሉ የአባቶቻችን በረከት ያጣፍጥልህ በቤትህ በረከት ያውርድልህ

  • @meneberefikru1247
    @meneberefikru1247 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @haimanotabraham6186
    @haimanotabraham6186 ปีที่แล้ว

    Leterakiwm letsehafiwm qai hywet yasemaln

  • @workieTegen
    @workieTegen 6 หลายเดือนก่อน

    Kalhiwot Yasemagn

  • @marthahagos1762
    @marthahagos1762 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏

  • @makimahari4958
    @makimahari4958 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭እኔስ ምንኛ ሃጥያተኛ ነኝ

  • @samrawitaregawi6227
    @samrawitaregawi6227 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤🎉

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077 ปีที่แล้ว +3

    እናመስግናለን በውነት እግዛብሄር ይስጥልን ❤ስላሳወከን ❤

  • @muhammadhusain7171
    @muhammadhusain7171 ปีที่แล้ว +1

    wawe

  • @hanakhanhanakhan6903
    @hanakhanhanakhan6903 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 ปีที่แล้ว

      ቃላህዉትን ያስማልን በረከታችወ የደረበን እሞሁየ እግዚአብሔር የመስግን በኔ እደሜ እንደዚ አያንት መስመት መታደል ነዉ ልበ የስጠን ❤❤❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 ปีที่แล้ว

      ጆሮ ያለወ የስማ ልበ ያልወ ልበ የበል

  • @selamkibret6317
    @selamkibret6317 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን