በስግደት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @ሄመን-ጸ4ፀ
    @ሄመን-ጸ4ፀ 4 ปีที่แล้ว +366

    ቀሲስ ሔኖክ; መምህር ተስፉዬን መምህር ግርማን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ!

    • @titifantu2162
      @titifantu2162 4 ปีที่แล้ว +4

      Amen kesis tesfay yet machw ehte?

    • @ሄመን-ጸ4ፀ
      @ሄመን-ጸ4ፀ 4 ปีที่แล้ว +12

      @@titifantu2162 መምህር ተስፈዬ በዩተዩብ ትምህርቶች አሉት ስልኩም በትምህርቶች ለይ ታገኛለሽ የት እደሚገኙ ማወቅ ይቻላል

    • @ኦርቶዶክስነኝ-ጘ7ዐ
      @ኦርቶዶክስነኝ-ጘ7ዐ 3 ปีที่แล้ว +2

      amen amen

    • @gsidbhrueh6661
      @gsidbhrueh6661 3 ปีที่แล้ว +3

      አሜን

    • @brkeyemaryamljiyoutube9823
      @brkeyemaryamljiyoutube9823 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @Amen-pate
    @Amen-pate ปีที่แล้ว +23

    በስመአብ በወልድ ትምህርቱ ከማር የጣፈጠ ከወተት የነጣ ነው በልቦናችን ያሳድርብን, እድሜና ጤናንይስጥልን አባታችን.

  • @customermanagement5918
    @customermanagement5918 4 ปีที่แล้ว +90

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ ቃል ህይወትን ያሰማልን ሰለ እወነት የአጋንት ስልቱን በfb ላይ ከአሰተማሩን ጀምሮ በእረሱ ነው ህይወቴን ይቅይረኩት ፀሎት መፀለይ እንኳን በእረሱ ትምህርት ነው ይጀመረኩት እናቴ አባቴ ያዋረሱኝን ሰይጣን በእረሱ ትምህርት እየተዋጋውት ነው እግዚአብሔር በፈቀደለኝ መጠን የምችለውን ያህል ጠዋት እና ማታ እሰገዳለው አባ በጣም ለወጥ አገኘቻለሁ እግዚአብሔር ወለታውትን ይከፈሎት በእወነት አሁን በቀረብ እራሱ ስሰግድ ወገቤን በጣም ያመኝ ጀመር እና የእሩሱን ትምህርት ሰለተማረኩት አዲስ አልሁነብኝም ጠንከር አድረጊ ስሰግድ በእውነት የወገቤ በሽታ ጠፋልኝ አባቴ ወላዲት አምላክ አሁንም በአሉበት ፀጋ ትጨመሩሎት አባቴ በፀሎቱ ያሰብኝ

    • @hami1628
      @hami1628 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ደግሞ ጉልበቴን ጀመረኝ whatever I won’t stop

    • @customermanagement5918
      @customermanagement5918 4 ปีที่แล้ว +3

      @@hami1628 እማ ከምትስግጀው ስግድት ቀጥር በላይ ጨመረሽ ለ ሱስት ቀን ስገጂ ብን ብሎ ይጠፋል አይዞሽ ማሪያምን ጥሬያት እሽ

    • @hami1628
      @hami1628 4 ปีที่แล้ว +1

      @Customer Management
      እሺ እናት አለም እግዛብሄር ያክብርልኝ thank you

  • @hahucomedyofficial
    @hahucomedyofficial 11 หลายเดือนก่อน +6

    በእውነት ይሄ ቪደኦ ላኔ ተብሎ የተሰራ ነዉ ሚመስለኝ በጣም ነዉ ማመሰግነው ትልቅ ትምህርት ነዉ ስለ ስግደት ያወኩት ከዚህ በፊት ብዙዎቹን ህጎች አልተገብርም ነበረ ቃለ-ህይወትን ያሰማልን Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ዩርዲየድንግልልጅሙና
    @ዩርዲየድንግልልጅሙና 4 ปีที่แล้ว +398

    እርሶን ያወኩበት ቀን ምን ያህል የተባረከች ቀን ናት

    • @ሰብለየተዋህዶልጅ1619
      @ሰብለየተዋህዶልጅ1619 4 ปีที่แล้ว +6

      እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ዛሬ ገና ነው ያየዋቸው

    • @genetbiru4275
      @genetbiru4275 4 ปีที่แล้ว +2

      kebru yesfa lamadanyleme!

    • @makksdialk4074
      @makksdialk4074 4 ปีที่แล้ว +3

      Please sister give me his phone number

    • @ዩርዲየድንግልልጅሙና
      @ዩርዲየድንግልልጅሙና 4 ปีที่แล้ว +2

      @@makksdialk4074 በfb አካውንታቸው ቴክስት አድርጊ ቶሎ ይመልሳሉ

    • @makksdialk4074
      @makksdialk4074 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ዩርዲየድንግልልጅሙና fb I don't have give me phone number sister

  • @PeaceofMind-o2l
    @PeaceofMind-o2l 2 หลายเดือนก่อน +3

    የት ነበርኩኝ ማለት ጀመርኩ።ስለ ስግደትና ጠቀሜታው። እንደ ዛሬ ተረድቶኝ ኣያውቅም።
    መስገድ መድከም ሳይሆን መበርታት ነው።
    እግዚኣብሄር ጤና ይስጥዎት።

  • @customermanagement5918
    @customermanagement5918 4 ปีที่แล้ว +165

    እህቶቼ ወንድሞቼ ስግደት ይከብደኛል የምትሉ ወገኖቼ ወላዲት አምላክን ቅድስት ደንግል ማሪያምን እንዲህ ብላቹሁ ለምኗት ስግድትን እንደ ምበላው እንደ ምጠጣው ወሃ አድረጊልኝ ብላት ማለትም ምግብ በፍቅር እንደ ምንበላ የለ ስግደትን እንዳይሰለችን እና ፍቅር እንድንስግድ ነው

  • @martamarta799
    @martamarta799 4 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ለማናገረ እኝህ መህምረ በውነቱ ብዙ እምቅ ጥበብ እውቀት አላቸው ደሞ ቨድዬ ሲለቁ እጥረ ምጥን አድረገው እነው የሚያሰተምሩት እግዚአብሔር ይበረከወት እወደወታለሁ

  • @azalechadera2026
    @azalechadera2026 4 ปีที่แล้ว +149

    እውነት ነው ስግደት ከጀመርኩ ግዜ አንስቶ በጣም ለውጥ አግኝቻለሁ ሳልሰግድ ከቀረሁ ይጨንቀኛል ወገቤን ያመኛል ብዙም ባይሆን እንደ አቅሜ ስለምሰግድ በጣም ለውጥ አለው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

    • @zemedalemu3980
      @zemedalemu3980 4 ปีที่แล้ว

      My LORD GOD ALMIGHTY with 26 string HARP I WORSHIP and in dust and ASHES as the day is EVIL.KIRALYSON /// FHMEFE.A&AOzamtruth.ALFA/OMEGA.My HERO OF GOLGOTHA/CALVARY also the uphill street of DOLOROSA recall the suffering of our SAVIOR CHRISTOS THE SON OF THE HIGHEST.AMENzamtears.

    • @tube-bq3jp
      @tube-bq3jp 4 ปีที่แล้ว +1

      ስንሰግድ ምን ብለን ነው የምንፀልየው

    • @titifantu2162
      @titifantu2162 4 ปีที่แล้ว

      Lik nesh berchilign

    • @fikrtegesite9726
      @fikrtegesite9726 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዳቺው በርቺልኝ እህቴ ❤🙏

  • @የመዳኃኔአለምልጅነኝ
    @የመዳኃኔአለምልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +13

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ደከመን ሰለቸን ሳትሉ ለኛ ለመለዉ ቀን ከለሊት የምትቱጉ ወጋቹ እግዚአብሔር አምላክ ይክፈላቹ መምህር አባ ግርማ መምህር ተሰፋይ መምህር ሄኖክ መምህር ድያቆን ሄኖክ እንድህም ለሎችም ምርጥ ወንድሞችና አባቶች አሉ ህይወት ያገኘሁት መጀመርያ ግን እነዝ ናቸዉ መድኃንአለም ይጠብቃቹ አሜን 🤲❤️💐ወለተ ማርያም ነኝ በጸሎታቹ አሰቡኝ 👏

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 4 ปีที่แล้ว +37

    ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር. ወላዲተ አምላክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ትስጥዎት መምህር.

    • @የሮዛሸጋእናት
      @የሮዛሸጋእናት 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ወላዲተ አምላክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ትሰጥዎት መምህር

  • @ዘገኛውነኝ
    @ዘገኛውነኝ 4 ปีที่แล้ว +17

    እርሶን ከሰማሁ ጀምሮ በጣም ተጠቅሜአለሁ ብዙ ስልቹ ነገር ቢኖርብኝም አሁን ግን ተመሰግን ክብርና ምስጋና ለወለላይቱ እመቤቴ ይመስገን እየበረታሁ ነው።

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ኈ5በ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ኈ5በ 4 ปีที่แล้ว +76

    በጣም ደስ የሚል እና ጠቃሚ ትምህርት ነው ሁሌም የርስዎ ትምህርት ይከታተላሎህ፡ ቃለሂወት ያሰማለን ፈጣሪ ጸጋዎን ያብዛሎት አባታችን፡፡

  • @Hh-to8od
    @Hh-to8od 4 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ይህን ትምህርት እንድናዳምጥ ልቦና ስለሰጠህን ሉዑል እግዚያብሔር ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫

  • @senait9364
    @senait9364 4 ปีที่แล้ว +39

    እግዚአብሔር ይስጥልን መቼም እንደ እኛ የሚወደው የለም እንዳንጠፋበት እንዲህ በአባቶች ይንከባከበናል።አባቶችንና መምህራንን ስለሰጠኸን እናመሰግንለን አባታችን። በእዚህ በሽታ ምክንያት አባቶችን እንድንጠይቅ እንድንሰማ ስላደረከን ተመስገን እናንተን አያሳጣን አሜን🙏

  • @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ
    @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
    አባታችን ፀጋውን ያብዛልን
    እኔም ሰግጀ አላቅም
    ውዳሴ ማርያምን ብቻ አንብቢ ነበር ዝም የምለው ይህንም ሳነብ ልቤ ይበታተናል ያፋሽገኛል እንባዬ ይወርዳል
    ከዛሬ ጀምሬ እሰግዳለሁ ልቤ ከፀሎቴ ጋ እንድሆንልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
    አባታችን

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
    @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ አባት ፀጋውን ያብዛለወት የኛ እንቂ እርሰዎን ያወኩበት ቀን እንዴት የተባረከ የተቀደሰች ቀን ናት በስመ አብ

  • @ትጂየተዋህዶልጅ
    @ትጂየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +6

    በጣም የምፈልገው የነበረ ትምህርት ነው ቃለ ህወት መምህራች ክበሪልን ፀጋውን ያብዛልህ👏😍😍😍

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 4 ปีที่แล้ว +16

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @ንግስቲምፅላለማርያም
    @ንግስቲምፅላለማርያም 9 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ ኣባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የኣገልግሎት ዘመንዎትን ያስረዝምልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ከሚድኑት ያድርገን ኣሜን😢

  • @astertefera151
    @astertefera151 4 ปีที่แล้ว +9

    እድሜ ይስጥልን መምህር ትክክል ስግደት ትልቁ መዋጋያ መሆኑን እኔም እመሰክራለሁ ተጠቅሜበታለሁ ብዙ ባይሆንም ከልጆቼ ጋር የ 14 & 10 አመት ልጆች አሉኝ ከነሱጋር እንሰግዳለን ታድያ ያ የሚበጠብጠኝን አጋንንት ተቋቁሚዋለሁ ክብሩ ይስፋ ለመዳኃኒያለም በፊት ስሰግድ ሰውነቴን ይወረኝ ነበር ልክ እንደ ብርድ ብርድ ውርር ያረገኝ ነበር ትልቁም ልጄ እግሬላይ ይሄድብኛል ይለኝ ነበር መቼ ስለው መጥቼ ፀሎት ስጀምር ይለኝ ነበር ሌላውማ ስንት ጉድ አለ መምህር እንደው አለም ሰላም ይሁንና ወደፊት መጥቼ አጫውቶታለሁ አሁን ሁሉ ሰላም ሆነ ስንት ገድ አሳልፊ ከእመቤቴ ጋር ለናንተ ላባቶቻችን እድሜውን ያድልልን ስግደት ትልቅ ቦታ አለው በፀሎት ግዜ አስቴር ነኝ ከ Liverpool

    • @ህይወት-ቨ7ጀ
      @ህይወት-ቨ7ጀ 4 ปีที่แล้ว

      እኔም አባን ካገኘው 3 ቀኔ ከጀመርኩ እና ሰውነቴን እንደ ብርድ ውርር ያደርገኛል ፈራው

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 4 ปีที่แล้ว +23

    አሺ በጣም አናሰመሰግናለን
    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
    አይቼዎት አንዴት ደስ አንዳለኝ
    አመቤታችን ከልጅዋ ጋር ትጠብቅልን።

  • @materwzmo2580
    @materwzmo2580 4 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እድሜና ጤና ይሰጦት እኔ ሁሌ እፀልያለሁ ግን አልሰግድም እናም በምተኛ ሰአት መንፈሴ ሰላም የለዉም እና ዛሬ የገረመኝን ነገር እኔ እማምላክ ልትረዳኝ እደሆነ የተረዳሁትን ልንገሮት አባ የምኖረዉ ቤሩት ነው እናም አደተለመደዉ ፀሎቴን አርጊ ገደም ብይ ሰለ መንፈሳዊ ትምህርት በመምህር ምህረት አብ የማንቂያ ደዉል እየተከታተልኩ እንቅልፉ ይዞኝ ይሂዳል ከዛ እደተኛሁ ከዉጪ ሆኖ በር የሚያንካኳ ይመሰለኛል ከዛ አፌን ሰዉነቴን ያሳሰረኛል ከዛ አቀደምንም ቡዬ በድግል ማርያም ሰም ስል ለቀቀ አረገኝ ከዛ ሰአት ሳይ ገና 7.30 ነው ከዛ ይቱፖ ገባ እዳልኩ ሰለሰግደት ዙርያ የሚለዉ የርሶ ትምህርት መጣልኝ እሰከመጨረሻዉም ተከታተልኩህ እናም ድንግል ልትረዳኝ ሰለፈለገችን ይህንን ትምህርት አሳየችኝ አሰማችኝ ሰለማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመሰገን እናም በፀልይም አልሰግድም ነበረ አሁን ግን በረሶ አማካኝነት ሰለተረዳሁት እደ አምላክ ፉቃድ ለመሰገድ ወሰኛለሁ አባ ፀሎቶት አይለየን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን

    • @bezaabebe6689
      @bezaabebe6689 4 ปีที่แล้ว

      በርቺ እሺ እመቤቴ ትርዳሽ

  • @tigsitengida1283
    @tigsitengida1283 4 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ሒወት ያሠማልን መምህራችን
    ፀጋዉን ያብዛልዎት
    ያሥተማሩን ሁሉ ትክክል ነዉ
    እኔም አጋንንት በጣም ነዉ እሚፈትነኝ
    ስሰግድ ቡዙ ነገር ቅልል ይልልኛል

  • @misrakalemu9592
    @misrakalemu9592 4 ปีที่แล้ว +11

    ድንቅ ትምህርት ነው ብዙዎቻችን ይህንን አናውቅም ነበር ቀሲስ እናመሰግናለን አገልግሎትህን ይባርክ::

  • @amsaluasefa7497
    @amsaluasefa7497 4 ปีที่แล้ว +5

    መምህር የኔ አስተማሪ ቃለ ህይወት ያሰማልን አቢት በተለይ ለኔ ስንቶን የማላቀው ነበር እመ ብርሀን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ትስጣኝ

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ ትምህርቶት፣ ምክሮት ተሰምቶ አይጠገብም በእድሜ በጤኔ ይጠብቅልን ክፉ አይንካብን ❤🙏

  • @ascalaacal2481
    @ascalaacal2481 4 ปีที่แล้ว +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት በጣም ደስስስ በሚል ኣገላለፅ ስለኣስተማሩን እጅግ እናመሰግናለን

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k ปีที่แล้ว

    አባታችን በፀሎት አስቡኝ ለስጋወደሙ እድሜ ጤና ይስጥልኝ አባ ሁለተ ሁለተ እየሱስ❤❤❤❤

  • @kalkidannadew713
    @kalkidannadew713 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እንደእርስዎ ለበጎቹ የሚራሩትን አባቶች ያብዛልን !!! ይፍቱን ይባርኩን አባታችን 💕🙏💕

  • @lemlemkifle9792
    @lemlemkifle9792 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ! እንደርሶ አይነቱን ያብዛልን። 🙏🙏🙏

  • @abemar3653
    @abemar3653 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜዎትን ይባርክልን ፀጋውን ትህትናውን ያብዛሎት ለአባ ኤፍሬም ለአባ ሕርያቆስ ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ምስጢርን የገለፀች እመቤታችን ለርሶም ምስጢሩን ትግለፅሎት።💚💚💚

  • @እርዳቴጊዮርጊስነዉ
    @እርዳቴጊዮርጊስነዉ 4 ปีที่แล้ว +2

    የአባቱቻችን አምለክ የተመሰገነ ይሁን በእውነት መምህር ግርማ ወንደሙ አስተምረዋል ልክ እንደ እርሰዎ አይነት ትምህርት ግን ማስተዋል የለንም ለዛ ነው😥ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 4 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት በቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያብዛሎት
    ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @lisasabla561
      @lisasabla561 2 ปีที่แล้ว +1

      ቃለህይዉት ያስማልን በእድሜ በጤናይጠብቅልን

  • @noor-u5g7t
    @noor-u5g7t 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በእውነት ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንዎ ይርዘም ግን አባታችን

  • @aleema9071
    @aleema9071 4 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን እናመሰግናለን መምህራችን 💚💛💓

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ሰላድረገልኝ አምላኬ ተመስገን አምላኪ እርጅም እድሜና ጢና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏 መምህር ሄኖክ 🙏🙏🙏

  • @unitedafrica6788
    @unitedafrica6788 4 ปีที่แล้ว +43

    የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ገድልን ቢያብራሩልን በተለይ የአርብን።

  • @mussiebegatsion2167
    @mussiebegatsion2167 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኣብሂር ጸጋኩም የብዝሓልኩም። ኣነ ቅድሚ ሕጂ ዝፈልጦ ነገር ወላሓንቲ ኣይነበረንን። ኣብዚ ሕጂ ግዝየ ግና ናይ ኣባታችን መምህር ሂኖክ መምህር ግርማ ትምህርቲ ብምምክትታል ጾሎትን ስግደትን ከመይ ከምዝኮነ ፈሊጠ ኣብ ሂወተይ ውን ቡዙሕ ለውጢ ረኪበሉ ኣለኩ። ብድጋሚ ኣምላክ ጸጋኩም የብዝሓዮ ኣቦታትና።

  • @ዓለምየቅዱስገብርኤልልጅ
    @ዓለምየቅዱስገብርኤልልጅ 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማን በአሁን ሰዓት ጸሎት ከስግደት ጋራ ያነብስ ምግብ የሴይጣን እሳት ይሆንበታል

  • @yeshihergelshaday5581
    @yeshihergelshaday5581 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በ እውነት ጠቃሚ እና ማወቅ ከ ሚገባን አንዱ ክፍል ይሄ ነው እና እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት መምህር

  • @ሀፂያተኛነኝለንሰሀአብቃኝ
    @ሀፂያተኛነኝለንሰሀአብቃኝ 4 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራንች ፀጋውን ያብዛሎዎት
    በጣም ምፈልገው ትምህርት ነበር

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ ያሚል እንድገባን ተደርጎ ነው ያተማርነው እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ያቆይልን ደሰ ብሎኝ ነው ያማዳምተው አዳምተን እንደንተገብረው ይርዳን እግዛብሔር

  • @hananadanech581
    @hananadanech581 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ፣ሕይወትን፣ያሰማልን፣በእውነት፣ለነብስ፣የሚሆን፣ምግብ፣ነው፣የሰማውት፣ለመተግበርና፣ለመፈፀም፣ዝግጁ፣ነው፣በሰኔም፣ዝግጅት፣የእርሱ፣ፍቃድ፣ይጨመርበት፣አሜን፣አሜን፣አሜን

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህር ሄኖክ እድሜና ጤናሁን ያብዛልን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @birukdamtew285
    @birukdamtew285 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! ዕድሜ እና ፀጋን ጨምሮ ይስጥልን!

  • @almazhailu7178
    @almazhailu7178 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንደዚህ አይነት ትምህርት አሰጣጥ አይቼ አላውቅም እና በጣም ደስ ብሎኛል እግዝአብሄር ይባርኮት

  • @zih3420
    @zih3420 4 ปีที่แล้ว +9

    እኛን ለመርዳት በምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን, ከትምህርት በላይ የሆነ ትምህርት ነው, እናመስግናለን ከማለት ዉጭ ምን ኣቅም ኣለን

  • @MesereyEshetie
    @MesereyEshetie หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @saratadesse74
    @saratadesse74 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚያብሔር ያክብርልን

  • @አድናወለተማርያም
    @አድናወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ የተግባር ሰው ያድርገን

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 4 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Bነኝየድንግልማርያምል-j1y
    @Bነኝየድንግልማርያምል-j1y 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 4 ปีที่แล้ว +4

    ብእውነት ቃለህይወትን ያሱማልን ይአገልግሎት ዘመኖትን ያስፋልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን!

  • @abrhamawoke121
    @abrhamawoke121 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ! የዝሙት ኃጢያት ፈተና ሁኖብኝ መፍትሔ አጥቼ ነበር እንግዲህ ሁሌም እሰግዳለሁ!

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር በዉነት ጥሩ ትምርትነዉ ቃለሔወት ያሰማልን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ቀሲስ ሄኖክ ለሁሉም የመድሀኒያለም ረራዳይበት ፣የቅዱስ ን ተራዳየወነት አይለየን አሜን (፪) ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማል አመሰግናለሁ🙏🙏❤

  • @የምክርየማርያምልጆየምክር
    @የምክርየማርያምልጆየምክር 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት። አባታችን። ላስተማሩን ለመከሩን ለገስፁን ቃለ ህይውት ያስማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን። እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን። እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 4 ปีที่แล้ว +11

    እኔጉልበቴን ያመኝ ነበር አሁን ግን ተሻለኝ እግዛአብሄር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርምሀል መምሬ እኔ በገና ጾም ሙሉውን በሚባል ደረጃበስግደት ነው ያሳለፍኩት አሁንም በአብይ ጀምሬአለሁ ማንም አልመራኝም ፈጣሪ ነው እንድሰግድ ያደረገኝ ጌታ ይመስገን

  • @ልጅሽልሁንድንግልከስርሽአ
    @ልጅሽልሁንድንግልከስርሽአ 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማይ ዋጋን ይስጥልን

  • @hollhooll1713
    @hollhooll1713 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ቃል ህይውት ያስማልን አባታችን

  • @hiwottube675
    @hiwottube675 4 ปีที่แล้ว +25

    እዴ አባ አወ እኔ እራሱ ስሰግድ ከላየላይ ውልቅ ሲል ይሰማኛል ወገቤን ጨምዶ የያዘኝ እልም ይላል ሰገጀ ስጨርስ ከትንሽ ጊዜ ብኋላ መልሶ ይይዘኛል እና ስግደት ወሳኝ ነገር ነው እህት ወንድሞቸ ስገዱ በመናቤ እራሱ ሲፍለመኝ ያድራል እናም የዛን ግዜ እንዳታቋርጡ

    • @አርሴማቅድስት-ከ4ገ
      @አርሴማቅድስት-ከ4ገ 4 ปีที่แล้ว

      Ere ywgb neger lmot new

    • @saara5070
      @saara5070 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ለስገደ ስለ ይጠልኛል

    • @አርሴማቅድስት-ከ4ገ
      @አርሴማቅድስት-ከ4ገ 4 ปีที่แล้ว

      @@saara5070 erkus menfes new

    • @Kibrekidusan...888
      @Kibrekidusan...888 4 ปีที่แล้ว

      በርቺ እህቴ

    • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
      @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ 4 ปีที่แล้ว

      ፳ኜ፳ኘኜ፳ኘኜኜ፳ኘኜ፳ኘ፳ኘረኜ፳ኘኜ፳ኘኜ፳ኘ፳፳፳ኘኜ፳ኘኜ፸፳ኘኘ፳ረኜ፳ኘ፸፳፳፳ኘኘኘ፳ኘ፳ኘ፳ኘ፳ኘረ፳ኜ፸፳ኘ፳ኘ፸፳ኘ፳ረ፳ኜኜ፳ኘ፳ኘኜ፳ኘ፸፳ኘኜኘ፳፳ኘ፳ኘኜ፳ኘ፳ኜኜ፳ኜ፳ኜ፳ኘ፳፳ኘኘኜኜ፳ኘኜ፳ኘኜ፳ኘ፳፳ኘኘ፳ኘ፸ኜ፳ኘ፳ኜ፳ኘኘ፳ኘ፳ኘኜ፳ኜ፳፸፳ኘኜ፳ኜ፳ኘ፸፳ኘኜ፳ኘ፳ኘ፳ኘ፳ኘ፳ኘ፳ኘ፳፳ኘ ፸፸፳፳ኜ፳፳፸፳ኜ፸፳ኜ፳፳፸፳ኜ፳ኜ፳ኜ፳፳፳ኜ፳ኘ፳ኘ፳ኘ፳ኘኜ፹፸፳ኘ፳፳ኘኘ፹፸፸፳ኜ፳ኘ፳ኘ፳ኘረ፳፳ኘ፳ረ፳፳፳ኘ፳ኜ፳ኘ፳ኘ፳ኘ

  • @yimertadesse-j1y
    @yimertadesse-j1y 4 หลายเดือนก่อน +1

    የአጋንንት ራስ ምታት የተዋህዶ አርበኛ
    እንቁ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @shushaygrmay7361
    @shushaygrmay7361 4 ปีที่แล้ว +7

    I Really want to say Thanks you Aba .

  • @Eyomanman1471
    @Eyomanman1471 ปีที่แล้ว

    ለህይወት ዘመን የሚጠቅም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ቤተክርስቲያንን በስልኬ እንዳገኛት ስለረዱኝ አመሰግናለሁ፤ ማን እንዲህ አስረዳኝ፤የእርሶ ልዩ ነው የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @tegistkebede2917
    @tegistkebede2917 4 ปีที่แล้ว +3

    አባን በጣም ነው የማመሰግነው ስለ ስግደት ስለ አስተማሩን።

  • @aberashfeye9977
    @aberashfeye9977 2 ปีที่แล้ว

    ቃላ ህይውት ያሰማልን እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ያስጥልን መምህረችን ቡዙግዜ ያጫቄንኝል የነቴን ትምርት ማስመት ከጀማርኩት ጭንቃቴ ሁሉ ለቄኛል እግዚአቤሔር ያማስገን

  • @yetmyetwahdolji5404
    @yetmyetwahdolji5404 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እናመሰግናለን እኔ አሁኑኑ ልጀምር ነው

  • @አፀደማሪያም-ፈ7ሐ
    @አፀደማሪያም-ፈ7ሐ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ቀሲስ ሄኖክ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ትልቅ ትምህርት በዕርጋታና በሚገባ መልኩ ግልፅ አርገህ ነው ያስተማርከን 🙏🙏🙏

    • @ewatewat7756
      @ewatewat7756 ปีที่แล้ว

      በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን
      እኔ በጣም ተቸግሬአለሁ ጸሎት በማደርግበት ስአት ወገቤን ያቃጥለኛል ያቀጠቅጠኛል አይኔም ይጨልምብኛል ያጠራራኛል በተለይ ማታማታ ነው እንደዚህ የሚያደርገኝ ጸሎትም አያስደርሰኝ አለ ምን ላድርግ አባታችን

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
    @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለህይወትን ያሰማልን። እኔ ጀርባዬን በጣም ያመኛል ግን ስሰግድበት እንዳለ ይተወኛል ይሻለኛል በደንብ እሰግዳለሁ ።

  • @እታየሁ
    @እታየሁ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወትያሰማልን መምህር አሜን።ከመጀመሪያው አስከመጨረሻው በጣም ያስተምራል በጣም።በድርጊቱም በትምርቱም እምጠይቀው ስውማነውአያልኩ ይጭንቅ ነበርእንዳልጠይቅ እየፈራሁበጣም አመሰግናለሁ ከፍያድርግልኝ አሜን።

  • @ኤልሻዳሄ
    @ኤልሻዳሄ 4 ปีที่แล้ว +28

    ፈጣሬ የሠማይ ዋጋ ያርግልክ ፀጋ በረከቱን ያልብሥክ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንን የጻድቃን አባቶች በረከታችው ምልጃቾው ይደርብን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የኣገልግሎት ዘመናቹ ባርኮ ጸጋ በጸጋ ላይ ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen god bless you 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @elsa7399
      @elsa7399 4 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ይቅርታ አድርጊልኝ ለምን አረምሽኝ እንዳትይኝ ሳታይው ቀርቶም ይሆናል የእግዚአብሔርን ስም ስትጽፊ ምንም ጊዜ የመጀመሪያዋን ፊደል G አድርጊው ምክንያቱም የራሱ የሆነ ሚስጥር አለው ሰውን ጠይቂ ተሳስቼ ከሆነም God! ይቅርታ እሺ እኔ ምንም እማውቅ አይደለሁም ግን የእግዚአብሔር ስም ስለሆነብኝ ነው.

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን

  • @እማፍቅርዋሴ
    @እማፍቅርዋሴ 4 ปีที่แล้ว +11

    ወንድም ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ፡ እኔ ብግል ባገኛቸው ብዙ ትምርት እንደማገኝ ኣማናለው የሆነ ተኣምር በህወቴ ላይ ኣይቼ ኣለው ፡ እንድያው በዚ ኣንድ ቀን ብህይወቴ ኣይቼ ኣለው እና ፡ እንደ እግዚኣብሄር ፍቃድ ይሁልኝ ላገኛቸው ፈልጋለው ፡እኔ በኣካል ሳይሆን ብግል ስልክ ላውራቸው ነው ምፍልገው ፡ምነሮው ኣብረብ ሃገር ነው ፡ ስለዚ ምልክት ይስጡኝ ና ወንድም ቀሲስ ከዛ ብዙ እንደ ምትረዱኝ ውስጤን ተምኜ ኣለው ኣምላኬ እንደ እምነቴ ይርግልኝ ኣሜን(3)፡ ኣመሰግናለው እግዚኣብሄር ያክብርልኝ

    • @እማፍቅርዋሴ
      @እማፍቅርዋሴ 4 ปีที่แล้ว

      ኣረ እባካቹ ስልኩን ስጡኝ እኔ እርዳታ ነውምፈልገው ፡የቀሲስ ሄኖክ ኣድረስ ምታቁት ስጡኝ በግል ማገኘት ስለምፈልገው እባካቹ

    • @abtesfaglobal150
      @abtesfaglobal150 4 ปีที่แล้ว +1

      @@እማፍቅርዋሴ Memehir Henok Weldemariam weym degmo Kesis Henok Weldemariam bleh messenger add bemadreg ltd agegnot tchilaleh.

    • @እማፍቅርዋሴ
      @እማፍቅርዋሴ 4 ปีที่แล้ว

      @@abtesfaglobal150 እግዚኣብሄር ይክብርልልኝ ፡ኣመሰግናለው ተበረክልኝ ወይም ተባረኪ ፡ እሺ ኣሁንም add ኣርጋቸው ኣለው፡ (ተስፋ ግሎባል )thank you so much

    • @abtesfaglobal150
      @abtesfaglobal150 4 ปีที่แล้ว

      @@እማፍቅርዋሴ Egziabiher yibarkeh/yibarkish. Yehulachinm chigr yiqrefln.

    • @እማፍቅርዋሴ
      @እማፍቅርዋሴ 4 ปีที่แล้ว

      @@abtesfaglobal150 ይቅርታ ወንድ ወይ እህት ያንቺን ምሉ ኣድረስ ልትሰጭኝ ትችዪ ኣለሽ ኣባ ኮ መልስ ኣልሰጡኝም ኮ😔

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት በጣም የምፈልገው ርዕስ ነው።ቃለ ህይወት ያሠማልን። ምንም ነገር ወይም አስደንጋጭ ድምጽ ሣይኖር ልቤ ዝምብሎ መደንገጥና ልቤ ላይ ጫን አድርጎ የሚይዘኝ ነገር ነበር ይሄው ትንሽ በመስገዴ ሠላማዊ ህይወት እየኖርኩ ነው።

    • @hiwethailu2609
      @hiwethailu2609 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እህቴ ዝም ብሎ ፍርሃት ፍርሃት ይለኛል ድንግጥ እላሎህ መተኛት ያቅተኛል

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 4 ปีที่แล้ว +4

    1000 like Abatachen Aseyyyy Slam lantwo ke Sweden Hager!

  • @mmmmmmmm3293
    @mmmmmmmm3293 4 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ያለሕወት ያሰማልኝ የእግዛብሔር እረደኤት እና በረከተ አይለዮት አመስግናለው ጥሩ ትምህርት አግኝቼ አለው ክብረት ይስጥልኝ

  • @weinshetandarge4153
    @weinshetandarge4153 4 ปีที่แล้ว +5

    ፀጋውን ያብዛልክ

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን ፫ 🤲

  • @tigistgebertsadik9224
    @tigistgebertsadik9224 4 ปีที่แล้ว +3

    ቀሲስ እንዴት ምንያህል የአይማኖት ስረዓት እንዳስያዙን እንደአስተመሩን ቃላት ያጥረኛል ለመግለፅ ለኔ በተለይ ምናለ ይህን ቢያስተምሩን እያልኩ ጉባዬ ሲሆን የማስበውንና ጥያቄ የሜሆንብኝን እየመልሱልኝ እግዝያባኤር ይክፈሎት መጥቼ እንዳገኞትም ይርዳኝ

  • @semereyeman8298
    @semereyeman8298 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን እናመሰግናለን እግዛብሄር እድሜና ጢና ይስጣቺ ኣሜን።

  • @sewiteesayas3906
    @sewiteesayas3906 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ :: የነበረኝን የስግደት ጥያቄዎቼን በሙሉ መልሰውልኛል::

    • @yeshibh7426
      @yeshibh7426 3 ปีที่แล้ว

      hunte Naawu Mile Narguwu Abbatebeti Sarabenye

  • @beshahlegesse8359
    @beshahlegesse8359 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን !!!
    አይቼዎት አንዴት ደስ አንዳለኝ
    አመቤታችን ከልጅዋ ጋር ትጠብቅልን።

  • @ሄለንየድግልልጅማረኝፈጣሪ
    @ሄለንየድግልልጅማረኝፈጣሪ 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ይስማልን ቄስስ

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @weinshetandarge4153
    @weinshetandarge4153 4 ปีที่แล้ว +7

    አባዬ ቡፀሎተዋ እርድኝ ዛሬ እጀምራለሁ

  • @የእመብርሀንልጅኪዩ
    @የእመብርሀንልጅኪዩ ปีที่แล้ว

    አቤት እመቤቴ ማርያም ብታድለኝ ከእርሶ እግር ስር ቁጭ ብዬ ብማር ምነኛ በታደልኩ ነበር
    እመብርሀን እድሜና ጤና ትስጦት ታቆይልን

  • @Hopeisvisson
    @Hopeisvisson 4 ปีที่แล้ว +12

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወንድሞቸ እህቶቸ እባካቹ ወንድማቹ ሳብስክራይብ በመስጠት ተባበሩኝ th-cam.com/video/mYMETBfgYHM/w-d-xo.html

    • @Hopeisvisson
      @Hopeisvisson 4 ปีที่แล้ว +1

      ላይክ ያልክ ሳብስክራይብ ኣንርሳ

  • @brhanewelegebriel5959
    @brhanewelegebriel5959 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሄር የኣገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ፣ በፀሎትዎ ይስቡን ኣባታችን "ሃይለ ኢየሱስ"

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይስጠወት አገልግሎት ዘመኖት ይርዘም እናተን የሰጠን አምላክ ይመስገን

  • @mulualemnegash856
    @mulualemnegash856 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ለርስዎም ጤና እድሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @mesayanteneh3559
    @mesayanteneh3559 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ያየነውን ለመተግበር ያብቃን

  • @asrisalemu9174
    @asrisalemu9174 4 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛለወት መምህር በጣም ደሥ የሜል አገላለፅ ነው ያሥተማሩን በሩቱልን አባታችን

  • @habiraya6325
    @habiraya6325 4 ปีที่แล้ว +1

    አባ እንደምን ሰነበቱ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል በአል በሰላም አደረሶት እያልኩኝ አንዲት ጥያቄ ነበረችኝ እና እንደ ጌታችን መልካም ፍቃድ እንደ እናታችን ምልጃ ቢመለሱልኝ መጀመሪያ የአገልግሎቶ ቀንና ስአት ቢያብራሩልኝ ሌላውን የውስጥ ችግሬን እናቴ ድንግል ማርያም ታውቀዋለች እና ለንስሀ እና ለመፈወስ እዘጋጅ ዘንድ በፀሎቶ ያስቡኝ

  • @negatmillion1574
    @negatmillion1574 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በጣም ወሳኝ ትምርት ነው