ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ሙስሊም ነኝ ደጋግሜ ብሰማው የማይሠለችኝ መዝሙር የሁላችንም ህይወት ይቀይረው የማይሆን ህይወት ውስጥ ነው ያለሁት እባካችሁ ይህን የምታነብ ሁላችሁም ፀሎት አርጉልኝ
አይዞን
አይዞሽ እህት አለም ፈጣሪ የልብሽን መሸት ይሙላልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ እህቴ
Egziabher yidrselish yene wud ❤❤❤
አይዞሽ❤ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ❤❤
ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ፣ጤና ፣ፍቅር እና ደስታ ያብዘላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ!!
Amen Amen Amen 🙏
ላንተም
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏 ላንተም ያገሬ ልጅ!!
አሜን አሜን አሜን
ውድ እህት መድሞቸ በጾለታችሁ አስብኝ በስደት ነው የምኖረው 🙏🥺 ወለተ ሰንበት በጾለታችሁ እስቡኝ🙏🙏🙏😢
።😎🙏🙏🙏🙏🙏ተመስገን
እግዚአብሔር ያስብሽ
igzhaber yirdash hitsan bensiya
እመቤታችን ትስበሽ❤
ዮሴፍን በስደት ሀገር ያነገሰ አምላክ ያስብሽ😢
ከ ዓመት አመታት በፊት በነበረኝ ሂወት ሱሰኛ ሴሰኛ ነበርኩ ገንዘብ ሚባል ነገር የለለኝ ሁሌም ምሬት ብቻ ነበር ህወቴ ሚያልፍ ሁላ አይመስልም ነበር... ሲጨንቀኝ ይሄን ልብ ሚያለመልም መዝሙር እየዘመርኩ አለቅስ ነበር.. ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏🙏ዛሬ ላይ france አገር ዉስጥ እኖራለው.... ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው 🙏🙏🙏🙏ተመስገን አምላኬ... ስምህ ይባረክ 🙏🙏🙏
እንኳን እግዚአብሔር🎉❤ ረዳዎት እኔም ችግር አለኝ ታሪኬን ለውጠው እያልኩ ነው እኔንም አምላክ ሰምቶኝ ለምስክርነት ያብቃኝ
አሜን አሜን አሜን😢
@@muluneshyeheyis9776Amen yabekanal
አሜን አሁንም ታሪክህን ይቀይርልህ መድሃኒአለም❤
Egziabehern teyeko lemeno yafere yelem e/r yemsegen ahunem yetebekeh
ታርክ ቀያር እንባን አባሽ እሱ ብቻ ነው ምስጋና ለእሱ ብቻ ይሁን!!!!
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ተአላ ወበረካትሁ ለሙስሊሙም ለክርስቲያኑም ሰላምታየ ባላችሁበት ይድረስእኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱ ሊላህ የነቢ ወዳጅ (ሰ አ ወ) ሰሉ አለነቢይወላሂ በጣም ብዙ ግዜ አዝናለሁ ግን ይሄ መዝሙር ልቤን ያረጋጋልኛል በጣም በተደጋጋሚ ነው የምሰማው ታሪኬን ለውጠው ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመውአሁን ያለሁት ስደት ነው ወላሂ ብዙ ሀጃ አለብኝ እሱ ብቻ የሚያውቀው ታሪኬ ተለውጦ ሰው አርጎኝ ሰው ይግረመው ከኔ የሚጠበቀው ሰበቡን ማድረስ እና ዱአ ማድረግ ብቻ ነው እስኪ በዱአ አግዙኝ ፈጣሪ ያግዛችሁ እናአምላኬ ታሪኬን ለውጠው ታሪኬን ለውጠው ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው❤
❤❤
ayzoh wendime fetari yawkal ❤
እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ አምላክ ነው በማያልቅ በርከት ሁሌም በደስታ ይሙላልህ ሁሉን ቻይ ጌታ ነው ይቀይሻል/ሐል
Orthodox hun heyweteh yekeyeral❤
ይሄ ሰይጣን የነገሰበት ዘመን😢እንድናልፍበት እንጅ ተገዠ እንዳንሆን ፆሙን የበረከት አድርግልን አምላኬ ሆይ አሜን
አሜን😭😭😭😭😭
ኣሜን 🙏🙏🙏🙏😢😢😢
Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ኦርቶዶክስ ላረከኝ ጌታ ክብር እና ምስጋና አምልኮ እና ስግደት ላንተ ብቻ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን ❤❤❤❤❤
❤❤❤ኣሜን❤❤❤ኣሜን❤❤❤ኣሜን
Xx.1😅😅😅😅😅😅 1:49 😅
😢😢😢😢😂😂😂
@@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህmar
እዉነት ነዉ አሜን አሜን አሜን
*_ታሪክ ቀያሪ ታሪክ ለዋጭ እግዚአብሔር ሁሌም ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ይሄ መዝሙር አጽናኝ ደስ የሚል የብዙዎችን ሂዎት የሚዳስስ መዝሙር ነው በመንገላታት በስደት ላሉት በሙሉ የሚሆን ነው ሁላችንንም ሰው ያርገንና ሰይጣንን ያሳፍርልን ሰውም ይገረመው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል ወርኃዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ_*
እንኳን አብሮ አደርስን ለመላእኩ ቅዱስ ገብረኤል ወር አዊ በአል
@@kokobewerku9269 አሜን ኮከቤ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን አብሮ አደረሰን አደረሰህ ውድ ወንድማችን
እንኳን አብሮ አደረሰን 💚💛♥️ 🥺♥️
Amen
ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ሁሌም አዳምጠዋለሁ ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልል ❤❤
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
እኔ ግርም የሚለኝ ነገር ቢኖር ለአለማዊ ነገር ተመልካቹና ላይክ ሰጭው በጣም ብዙ ነው መዝሙርና ስብከት ላይ ደግሞ ሳይ ልዩነቱ የትየ ለኔ ነው ግን ለምን ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለን 🥺🥺🥺🥺
በተለይ እኛ ኦርቶዶክሶች ጋር ነው የሚታየው መንፈሳዊ ፊልም እራሩ የሚያይ ያለም በእውነት ፈጣሪ ማሴተዋልን ያድለን
❤
አሜን
አሜን፫
Amen 🙏🙏🙏
ይህ መዝሙር ብቻ ሳይሆን ጸሎትም ነው።
"አምላኬ ታሪኬን ለውጠው" ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏☦️
በጣም ከፍቶኛል 😥😥😥አምላኬ ታርቄን ቀይረው እና እንባየ ይታበስ በአንተ 😥😥🙏🙏
*_አምላኬ ታሪኬን ለውጠው (፪) ጌታዬ ታሪኬን ለውጠው (፪) ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን_*
የወንድሜ አምሳያ አሜን አሜን አሜን አዎ አምላኪ ካለ የማየለወጥ የለም ሰላም ፍቅር ለሀገራችን 🙏🙏🙏
@@nadayashaneh4485 😊🤗 አሜን
@@nadayashaneh4485 አሜንእህቴ
Amen Amen Amen zameri maleketn yasemalen 🤲🤲🙏💜💜
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ጌታ ታሪኬን ለውጠው ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን አምላካችን አቤቱ ምህረትን ላክል ለአገራችን በቃ በለን
አምላኬ ታረኬን ለውጠው ሰው አረገኛ እና ሰው ይገረመው አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክት ይሰማልን
አሜንአሜንአሜን
አምላኬ የእኔንም የጎስቋላይቱንም ታሪኬን ቀይረህ ሴጣንን አሳፍርልኝ
@@fikretabirhanufikretabirha9429😂😂
አሜን ❤
እረ እህት ወንድሞቼ ፅሎታቹ ዘክሩኝ ስደተኛ ነኝ ኣምላኬ ይቅር በለኝ
Er yirdash hitsan bensiya💔TO❤
እንደዚህ መዝሙር የምወደዉ የለም እግዚያብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አሜን
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ጌታዬ ታሪኬን ለውጠው ሰው አድርገኝ እና ሰው ይግረመው እግዚያቤር ይመስገን ዝማሬ መላፅክ ያሠማልን
አንተ ብቻ አይደለም፣በሁሉም ሀይማኖተኞች ሲወደድ ቆይቶዋል
አሜንአሜን አሜንአምላኬ ታሪኬን ቀይረው አምላኬታሪኬን ለውጠው ሰውአርገኝእና ሰውይግርመው❤❤
ዝማሬ መላእይት ያሰማልን ወንድማችን
ይሄ መዝሙር ለኔ ምገልጽ ነው ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይህንን መዝሙር ሰወደው አሁንም ድረስ በውስጤ አለ ከተለቀቀ የዛ4 አመት ነው የሰማሀት የምር በእንባነው የማዳምጠው አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
VP🎉???
ቅድስ ገብርኤል አባቴ የልቤን አንተ ታውቃለህ አንተ ደግፈኝ እያቃተኝ ነው ታሪኬን ቀይሪልኝ አባቴ መረረኝ ሰው አድርገኝ እና ሰው ይግረመው ❤ቅድስ ገብርኤል አባቴ ሊጥሉኝ ከሚመኑት አንተ ጠብቀኝ❤ አግዘኝ
✞ አምላኬ_ታሪኬን_ለውጠው አምላኬ ታርኬን ለውጠው/2/ጌታዬ ታርኬን ለውጠው/2/ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው(2)እስከ መቸ በበደል እስከ መቸ በሀጥያት አስመሳይ ማንነቴን ነፍሴን እያስጨነቃትመሸከም ስላአቃተኝ የበዛው እዳዬን በጽድቅ ልመላለስ ለውጠው መዓዛዬን /2/አዝ___________ቃልህን ልኑረው በእድሜ በዘመኔታስባለህና ከኔ በላይ ለኔየፍቅር ሰው ልሁን ደግሞም የይቅርታ የሚሳንህ የለም ታስችላለህ ጌታ/2/አዝ___________በፍምህ የዳሰስ የሀጥያት ለምፄበቃልህ መዶሻ ይስተካከል ቅርፄቀራጩን ለክብርህ ታንበረክካለህሰው ታደርገውና ሰው ታስገርማለህ/2/አዝ___________ፍሬ እንዳላፈራ በእሾህ መታነቄን አጥብቀህ ስጠራኝ አብዝቼ ምራቄን ይብቃ በለኝ ጌታ ልቤን አነሳሳውበመንፈስህ ቃኘኝ ሃጥአተን ድል ልንሳው(2) አዝ___________የኋላዬን ትቼ ወደ ፊት ልዘርጋዋጋ እንዳላሳጣው የደምህን ዋጋእንዳሸንፍ እርዳኝ ስምህን ታጥቄዳግም ባርያ እንዳሆን ልጅነትን ንቄ(2) መዝሙር ሊቀ-መዘምራን ቴድሮስ ዮሴፍ😭😭😭😭😭ፀጋ ይብዛልህ የኛ ጀግና😭😭😭😭
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ 🌺🌼🌹🙏🙏🙏💚💛❤
amen amen amen ❤❤❤❤
ከጣእሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን
ሚገርም መዝሙር እግዚአብሔር የሁላችንን ህይወት ይለውጥልን አሜን! ድንግል ማርያም ትርዳን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የፍጥረታት ሁሉ ጌታ፤የአለም መድሀኒት ፤ሰው መሆን ተስኖኛልና እኔንም ሰው አርገኝ፤ቸር፥የማታንቀላፋው እረኛዬ ሆይ መባዘኔ ይብቃኝ...ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!
አሜን ፫
አሜን🙏🏽 አሜን🙏🏽 አሜን🙏🏽 🙏🏽ለኛም ይሁንልን ይደረግልን🙏🏽
አሜን ! ታሪካችን እሱ አምላክ ይለውጥልን!
እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ ነው እና የሁላችንንም ታሪክ ይለውጥልን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን😍🙏
ፈቨዠቨቨ፣፣፣፤፣ቯቮቭቬከኀዐኍ
አምን አምን አሜን🙏🙏🙏
አሜን😢😢😢😢
የፍቅር አምላክ ነህና መድኃኒተአለም በምህረትህ አስበን!
ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
የተዋህዶ ልጆች ለንስሐ ህይወት ፈጣሪ የበቃን ያድርገን ፈጣሪ የሁላችንን ታሪክ ፈጣሪ ይቀይርልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ⛪ እግዚአብሔር ዝማሬመላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
አሜን አሜን አሜን ዝማራ መላኩቴን ያሰማልን 🤲🤲🤲👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤
በጣም ልብ የምናከናው መዝሙር ነው እኔ ግን pherotestent ነኛ ሁሌም ስሰማ ልቤን የምበርክ መዝሙር ነው ተበረክልኝ ከዚህ የበጠለ ፀጋ ጌታ ኢየሱስ ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አምላኬ ተሪኬን ለውጠው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው
ኹሉ ንጽቡቕኩም እዩ፡ ምኽንያቱ ብዙሕ ጸጋ ኣብ ብዙሓት ሰባት ክብርክት ከሎ እቲ ንኽብሪ ኣምላክ ዝዓርግ ምስጋና ክዓዝዝ እዩ፡ መምህራን ፈተነ ኣሎ ንፈተነ ዝሕልፍ ግን እግዚኣብሔር እዩ እሞ እግዚኣብሔር ይደግፍኩም ጸጋ ኣብ ልዕሊጸጋ ይወስክኩም ❤❤❤❤❤❤
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው፪😥ጌታየ ታርኬን ለውጠው፪ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው፪በጣም አምወደው መዝሙር ቴድዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝምሮችሁ ሁሌም ያጸናኙኛል🥰
አምላኬ ታሪኬን ቀይረው ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አምላኬ ሆይ ያገሬን ታሪክ ለውጥልን ሰላሙን አምጣልን ላንተ ምንም የምሳንክ ነገር የለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ትክክል❤❤አሜን
መዳህናለም አባቴይ አቲይ ታወቃለክና አሁንም ታርኬን ለዉጠዉ ሰዉ አርገኝ እና ሰዉ ይግርመዉ ሰዉ ይግርመዉ😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን የሁላችንንም ታሪክ ይቀይርልን ዝሜሬ መላአክት ያሰማልን
ዝማሪ፡ሙላይክት፡ያሰማልን፡እውነት፡ነው፡አይተኛም፡እኛ፡ነን፡እቅልፍም፡እስካሁንግአለን፡በቸርነቱ፡ሀጥያታችንማ፡እና ተገልጦ፡አያበቃም፡በሱ፡ቸርነት፡እየጠበቀን፡እጂ፡አቤቱ፡ይቅር፡በለኝ፡❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታየታሪኬን ለውጠው ሠው አርገኝና ሠው ይግረመው ውጤ ተሠብሮ አዝኘ ነው ያለውት እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ሁሉ በፀሎታችሁ አሥብኝ ብቸኝነት ተሠማኝ😭😭😭😭😭
አሜንንን ፡፡በሀገራችን አየተካሄደ ያለው የእርስ በረስ ሽኩቻ እሱ እንደ አምላክቱ በጥበቡ ያስወግድልን፡፡
ሰው አርገኝ 😥ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ንሰሐ እንግባ ።
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የሰላም አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትህ በምህረትህ እዚህ ስለአደረስከኝ አመሠግንሀለሁኝ አምላኬ አምላኬ ሆይ ስለ ቅዱስ ገብርኤል ብለህ ታሪኬን ቀይረውና ሰው ይግረመው በናቁኝ በአቋሸሹኝ ይገረሙ ታሪኬን ለውጠው ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው እኔ ሀጻተኛ ልጅህን ስለ ሰላም አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ብለህ ታሪኬን ለውጠው አባቴ😢😢😢😢
😢😢😢😢
የሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ነውው።ኣስደናቂ እውነተኛ መልእክት የያዘ ልዩ የተቀባ መዝሙር ከውድ ወንድሜ። ተባረክሊኝ በስሙ ሃይል። ሰማያዊና ምድራዊ በረከቶች የንጀርብብ ህይወትህ! በእሳት መንፈስ ቅዱስ ቀጠርኩህ።ሰላም ኣምላክ በሁሉ ይብዛልህ።የልብህን መሻት ጌታችንና ኣዳንያችን፡ በሙላት ይስጥህ። ብሩክ ቅቡ ነህ!!!
እየሱስ ክርስቶስ በሚል ይስተካከል
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው እግዚአብሔር ይጠበቅ ❤❤❤
አሜን ታሪኬን ለወጠው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማርየ መላእክት ያስመዐልና እዛ ሓፊተይ ፀጋኡ ያብዘሐልክ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው😢❤
በእውነት ቴዲዬ ላንተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤ታሪኬን ለውጠውይላል አንደበቴበዘባነ ኪሩብእኔ አንተ ቤትገብረ መንፈስ ወቅዱስ የአለም የብርሀን ናቸውየራሴን ፀጉርሞገድ ሲመታኝእናቴ እመቤቴእኛ ቤት እግዚአብሄር በጣሙም ምስጉን ነውበእደ ዮሀንስ ተጠምቀማርያም ማርያምአይናችን ነሽሀያል ነህ አንተብዙ ልጆች አሉትይበራል በክንፉ
I 100% believe that this Mezmur is not earthly but heavenly 🔥
Okay
አምላኬ ታርኬን ለውጠው ሰው አረገኛና ሰው ይግረመው😌 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️✝️✝️
አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን በውነት ይህን መዝሙር ስሰማ ነፍሴ ትፅናናለች የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏
😢😢እኔም ❤❤
ሙስሊም ነኝ ግን ይሄ መዝሙር❤
እኮንደስያለህእኛተዋህዶችየተባረክነንእግዛቤራይመስገን
🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ታሪኬን ለውጠውጌታዬ ታሪኬን ለውጠውታሪኬን ለውጠውሰው እርገኝና ሰው ይግረመው(፪) አሜን፫ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ ያኮራኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም❤
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ታሪኬን ለውጠውጌታዬ ታሪኬን ለውጠው ታሪኬን ለውጠውሰው እርገኝና ሰው ይግረመው(፪አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ኣሜን❤❤❤ኣሜን❤❤❤ኣሜን❤❤❤
አምላኬ ታሪኬን ቀይረው አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የሁላችንንም ታሪክ ለዋጭ ስሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን አሜን❤❤❤❤
✝️አሜን አሜን አሜን🙏✝️ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏ፀጋውን ያብዛልህ አሜን🙏
"እስከመቼ በበደል፤ እስከ መቼ በኃጢያትአስመሳይ ማንነቴ፣ ነፍሴን እያስጨነቃትቃልህን ልኑረው በእድሜ በዘመኔታስባለህ እና ከእኔ በላይ ለኔ!!!" ዝማሬ ያሰማልን ሊ/መ ቴዲ
አምላኬ ታሪኬን ለዉጠው/2ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው/2አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክቲ የስመዓልናኦ ጎይታይ መዓረይ ናይዚ ዘመን ክፉእ ኩሉ ብምሕረትካ ለዉጠልና!!!
ኣምላኬ ታሪኬን ለውጠው ኣደራህን ኣሜን ኣሜን ኣሜን።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን !!
ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው አምላኬ ታሪኬን ቀይረው ያለሁት በስደት ነው እህት ወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጊወርጊስ ነው ስሜ
አመላኬ ታርኬን ለዉጠዉ ዘማሪ መልክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😊
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ሰው አድርገኝና ሠው ይግረመው 🤲 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🎤🕊👏👏👏👏👏👏💚 💒💛⛪️❤️☦️🍃🍃🍃
😢አምላኬ ሆይ ታርኬን ለዉጠዉ ሠዉ አርገኘ እና ሠዉ ይግረመዉ❤❤❤❤❤
ጌታየ ታሪኬን ለውጠው ሰው እርገኝ እና ሰው ይግረመው ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማራ መላእክት ያስማልን
በጣም መጥፎ ሁኔለታ ላይ ነኝ እባክህ የኔ ጌታ ታሪኬን ለውጠው❤
ይለውጠዋል!
አምላኬ ታሪኬን ለዉጣዉ የመዝሙሩ በለቤት የሆነው ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን💚❤💚🙏🙏🙏
#ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው# ታሪካችን የሚለውጥልን ሁሉን አድራጊ ፈጣሪ እሱ እድፋችን ሀፅያታችን በደላችነን በይቅርታ፣በፅድቅናበንፅህና ይለውጥልን ለሊቀ መዘመር ግን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን#ሰው ታደርገውና ሰው ታስርገማለህ#
እህት ወድሞቸ እኳን ለ2017 አድስ አመት አደረሳችሁ2016 ለእኔ በጣም አስጨናቂ ዘመን አመቱን ሙሉ ሳለቅስ ነው የከረምኩ በጾሎት አስቡኝ በሰው ሀገር 11አመቴ ሀገሬ መግባት እየፈለኩ ግን በየት ተሳክቶልኝ😢😢😢 ወደ ሀገር መመለስ በጣም ከባድ ነው እህት ወድሞቸ በጾለት አስቡኝ ፈጣሪ ታሪኬን ቀይሮት ለምስክር እድበቃ በጣም ጭቅ ውስጥ ነኝ😥😥😥😥😥
እናቴ ኪዳነ ምህረት እናቴ ሚስጥረኛዬ ጓዳዬ የጎደለኚን ታውቂያለሽ ካፌ ሳይወጣ ሳልነግርሺ ጭንቀቴን የምታቀሊልኚ እናቴ ክብር ምስጋና ይድረስሺ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አጥንት ,የሚ,ያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ቴድሮስ እግዚአቢሄር አምላክ ይባርክልን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘንህን ሳብ ረዘም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤️✝️
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያስማልን እግዚያብሔር አምላክ በሞገስ በጥበብ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን !!! ጥዑም ያሬዳዊ ዝማሬ በእውነት ወንድማችን እንዲህ ግዕዝ መዝሙራትን በይበልጥ እንዳይረሱ ስለምታግዘን ድካምህን የቅዱሳን ድካም ያርግልህ አሜን !!!!!🙏❤⛪🙏⛪❤🙏
ዝማሬ መላክ ያሰማልን እውነት ነው አምላኪ ታሪኪን ለውጠው
አምላኬ ታረኬን ቀይርው ሰው አርገኝና ሰው ይግርመው ❤
እልልልልልልልልልልልልልል።ዝማሬ።መላእክት።ያሠማልን።ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤ፀጋዉን።ያብዛልህ።ጤና።እዴሜ።ይስጥልን
ዝመሬ መላዕክት ያሰማልን እናቴ ቅድስት አርሴማ ትጠብቀን
ቃልህን ልኑረው በእድሜ ዘመኔታስባለህና ከኔ በላይ ለእኔየፍቅር ሰው ልሁን ደግሞም የይቅርታየሚሳንህ የለም ታስችላለህ ጌታ።
አምላኬ ታርኬን ለወጠው ጌታዬ ታርኬን ለወጠውሠው አረገኝ እና ሠው ይገረመው(2)❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝመሬ መላእክትን ያሠማልን
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር❤❤❤❤❤
ሁሌም እንደ አዲስ ማደምጠው መዝሙር ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
አምላኬ ሆይ የኔንም ህይወት ለውጠው ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው መቼ ይሆን ፈጣሪ ሆይ ሂወቴ የምታስተካክልልኝ ወይኩን ፈቃድከ
ይህን መዝሙር ስሰማ ባለ ሙሉ ተስፋ እሆናለዉ አንድ ቀን ታሪኬ እንደሚለወጥ አምላኬ ታሪኬን ለዉጠዉና እኔም ልመስክር ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው አሜን ማስቻልን ስጠኘ
ቃላት የለኝም አብዝቶ ይባርክህ በጤና በእድሜ ያቆይልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን♥️🙏
ዝማረ መላይክት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እግዛብሄር ይስጥልን 🙏🙏🙏
እግዚእብሔር ሆይ ታሪክቀያሪ ነህእና ጌታሆይ በሾህወጥመድ ተይዣለሁእና ታሪኬንቀይረው አሁንስ በጣምከፍቶኛል
አምላኬ ታሪኬን ለዉጠዉ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ጌታዬ ታሪኬን ለውጠው ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው😢😢😢😢 ፈጣሪ ሆይ ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው ለምስክርነትህ አብቃኝ ቅዱስ ገብርኤል አደራህን😢😢😢😢
እኔ ሙስሊም ነኝ ደጋግሜ ብሰማው የማይሠለችኝ መዝሙር የሁላችንም ህይወት ይቀይረው የማይሆን ህይወት ውስጥ ነው ያለሁት እባካችሁ ይህን የምታነብ ሁላችሁም ፀሎት አርጉልኝ
አይዞን
አይዞሽ እህት አለም ፈጣሪ የልብሽን መሸት ይሙላልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ እህቴ
Egziabher yidrselish yene wud ❤❤❤
አይዞሽ❤ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ❤❤
ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ፣ጤና ፣ፍቅር እና ደስታ ያብዘላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ!!
Amen Amen Amen 🙏
ላንተም
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏 ላንተም ያገሬ ልጅ!!
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ውድ እህት መድሞቸ በጾለታችሁ አስብኝ በስደት ነው የምኖረው 🙏🥺 ወለተ ሰንበት በጾለታችሁ እስቡኝ🙏🙏🙏😢
።😎🙏🙏🙏🙏🙏ተመስገን
እግዚአብሔር ያስብሽ
igzhaber yirdash hitsan bensiya
እመቤታችን ትስበሽ❤
ዮሴፍን በስደት ሀገር ያነገሰ አምላክ ያስብሽ😢
ከ ዓመት አመታት በፊት በነበረኝ ሂወት ሱሰኛ ሴሰኛ ነበርኩ ገንዘብ ሚባል ነገር የለለኝ ሁሌም ምሬት ብቻ ነበር ህወቴ ሚያልፍ ሁላ አይመስልም ነበር... ሲጨንቀኝ ይሄን ልብ ሚያለመልም መዝሙር እየዘመርኩ አለቅስ ነበር.. ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏🙏ዛሬ ላይ france አገር ዉስጥ እኖራለው....
ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው 🙏🙏🙏🙏ተመስገን አምላኬ... ስምህ ይባረክ 🙏🙏🙏
እንኳን እግዚአብሔር🎉❤ ረዳዎት እኔም ችግር አለኝ ታሪኬን ለውጠው እያልኩ ነው እኔንም አምላክ ሰምቶኝ ለምስክርነት ያብቃኝ
አሜን አሜን አሜን😢
@@muluneshyeheyis9776Amen yabekanal
አሜን አሁንም ታሪክህን ይቀይርልህ መድሃኒአለም❤
Egziabehern teyeko lemeno yafere yelem e/r yemsegen ahunem yetebekeh
ታርክ ቀያር እንባን አባሽ እሱ ብቻ ነው ምስጋና ለእሱ ብቻ ይሁን!!!!
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ተአላ ወበረካትሁ
ለሙስሊሙም ለክርስቲያኑም ሰላምታየ ባላችሁበት ይድረስ
እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱ ሊላህ
የነቢ ወዳጅ (ሰ አ ወ) ሰሉ አለነቢይ
ወላሂ በጣም ብዙ ግዜ አዝናለሁ ግን ይሄ መዝሙር ልቤን ያረጋጋልኛል በጣም በተደጋጋሚ ነው የምሰማው
ታሪኬን ለውጠው ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው
አሁን ያለሁት ስደት ነው ወላሂ ብዙ ሀጃ አለብኝ እሱ ብቻ የሚያውቀው ታሪኬ ተለውጦ ሰው አርጎኝ ሰው ይግረመው ከኔ የሚጠበቀው ሰበቡን ማድረስ እና ዱአ ማድረግ ብቻ ነው እስኪ በዱአ አግዙኝ ፈጣሪ ያግዛችሁ እና
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ታሪኬን ለውጠው ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው❤
❤❤
ayzoh wendime fetari yawkal ❤
እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ አምላክ ነው በማያልቅ በርከት ሁሌም በደስታ ይሙላልህ ሁሉን ቻይ ጌታ ነው ይቀይሻል/ሐል
Orthodox hun heyweteh yekeyeral❤
ይሄ ሰይጣን የነገሰበት ዘመን😢እንድናልፍበት እንጅ ተገዠ እንዳንሆን ፆሙን የበረከት አድርግልን አምላኬ ሆይ አሜን
አሜን😭😭😭😭😭
ኣሜን 🙏🙏🙏🙏😢😢😢
Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ኦርቶዶክስ ላረከኝ ጌታ ክብር እና ምስጋና አምልኮ እና ስግደት ላንተ ብቻ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን ❤❤❤❤❤
❤❤❤ኣሜን
❤❤❤ኣሜን
❤❤❤ኣሜን
Xx.1😅😅😅😅😅😅 1:49 😅
😢😢😢😢😂😂😂
@@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህmar
እዉነት ነዉ አሜን አሜን አሜን
*_ታሪክ ቀያሪ ታሪክ ለዋጭ እግዚአብሔር ሁሌም ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ይሄ መዝሙር አጽናኝ ደስ የሚል የብዙዎችን ሂዎት የሚዳስስ መዝሙር ነው በመንገላታት በስደት ላሉት በሙሉ የሚሆን ነው ሁላችንንም ሰው ያርገንና ሰይጣንን ያሳፍርልን ሰውም ይገረመው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል ወርኃዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ_*
እንኳን አብሮ አደርስን ለመላእኩ ቅዱስ ገብረኤል ወር አዊ በአል
@@kokobewerku9269 አሜን ኮከቤ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን አብሮ አደረሰን አደረሰህ ውድ ወንድማችን
እንኳን አብሮ አደረሰን 💚💛♥️ 🥺♥️
Amen
ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ሁሌም አዳምጠዋለሁ ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልል ❤❤
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
እኔ ግርም የሚለኝ ነገር ቢኖር ለአለማዊ ነገር ተመልካቹና ላይክ ሰጭው በጣም ብዙ ነው መዝሙርና ስብከት ላይ ደግሞ ሳይ ልዩነቱ የትየ ለኔ ነው ግን ለምን ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለን 🥺🥺🥺🥺
በተለይ እኛ ኦርቶዶክሶች ጋር ነው የሚታየው መንፈሳዊ ፊልም እራሩ የሚያይ ያለም በእውነት ፈጣሪ ማሴተዋልን ያድለን
❤
አሜን
አሜን፫
Amen 🙏🙏🙏
ይህ መዝሙር ብቻ ሳይሆን ጸሎትም ነው።
"አምላኬ ታሪኬን ለውጠው" ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏☦️
በጣም ከፍቶኛል 😥😥😥
አምላኬ ታርቄን ቀይረው እና እንባየ ይታበስ በአንተ 😥😥🙏🙏
*_አምላኬ ታሪኬን ለውጠው (፪) ጌታዬ ታሪኬን ለውጠው (፪) ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን_*
የወንድሜ አምሳያ አሜን አሜን አሜን አዎ አምላኪ ካለ የማየለወጥ የለም ሰላም ፍቅር ለሀገራችን 🙏🙏🙏
@@nadayashaneh4485 😊🤗 አሜን
@@nadayashaneh4485 አሜንእህቴ
Amen Amen Amen zameri maleketn yasemalen 🤲🤲🙏💜💜
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ጌታ ታሪኬን ለውጠው ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን አምላካችን አቤቱ ምህረትን ላክል ለአገራችን በቃ በለን
አምላኬ ታረኬን ለውጠው ሰው አረገኛ እና ሰው ይገረመው አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክት ይሰማልን
አሜንአሜንአሜን
አምላኬ የእኔንም የጎስቋላይቱንም ታሪኬን ቀይረህ ሴጣንን አሳፍርልኝ
@@fikretabirhanufikretabirha9429😂😂
አሜን ❤
እረ እህት ወንድሞቼ ፅሎታቹ ዘክሩኝ ስደተኛ ነኝ ኣምላኬ ይቅር በለኝ
Er yirdash hitsan bensiya💔TO❤
እንደዚህ መዝሙር የምወደዉ የለም እግዚያብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አሜን
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ጌታዬ ታሪኬን ለውጠው ሰው አድርገኝ እና ሰው ይግረመው እግዚያቤር ይመስገን ዝማሬ መላፅክ ያሠማልን
አንተ ብቻ አይደለም፣በሁሉም ሀይማኖተኞች ሲወደድ ቆይቶዋል
አሜንአሜን አሜንአምላኬ ታሪኬን ቀይረው አምላኬታሪኬን ለውጠው ሰውአርገኝእና ሰውይግርመው❤❤
ዝማሬ መላእይት ያሰማልን ወንድማችን
ይሄ መዝሙር ለኔ ምገልጽ ነው ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይህንን መዝሙር ሰወደው አሁንም ድረስ በውስጤ አለ ከተለቀቀ የዛ4 አመት ነው የሰማሀት የምር በእንባነው የማዳምጠው አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
VP🎉???
ቅድስ ገብርኤል አባቴ የልቤን አንተ ታውቃለህ አንተ ደግፈኝ እያቃተኝ ነው ታሪኬን ቀይሪልኝ አባቴ መረረኝ ሰው አድርገኝ እና ሰው ይግረመው ❤ቅድስ ገብርኤል አባቴ ሊጥሉኝ ከሚመኑት አንተ ጠብቀኝ❤ አግዘኝ
✞ አምላኬ_ታሪኬን_ለውጠው
አምላኬ ታርኬን ለውጠው/2/
ጌታዬ ታርኬን ለውጠው/2/
ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው(2)
እስከ መቸ በበደል እስከ መቸ በሀጥያት
አስመሳይ ማንነቴን ነፍሴን እያስጨነቃት
መሸከም ስላአቃተኝ የበዛው እዳዬን
በጽድቅ ልመላለስ ለውጠው መዓዛዬን /2/
አዝ___________
ቃልህን ልኑረው በእድሜ በዘመኔ
ታስባለህና ከኔ በላይ ለኔ
የፍቅር ሰው ልሁን ደግሞም የይቅርታ
የሚሳንህ የለም ታስችላለህ ጌታ/2/
አዝ___________
በፍምህ የዳሰስ የሀጥያት ለምፄ
በቃልህ መዶሻ ይስተካከል ቅርፄ
ቀራጩን ለክብርህ ታንበረክካለህ
ሰው ታደርገውና ሰው ታስገርማለህ/2/
አዝ___________
ፍሬ እንዳላፈራ በእሾህ መታነቄን
አጥብቀህ ስጠራኝ አብዝቼ ምራቄን
ይብቃ በለኝ ጌታ ልቤን አነሳሳው
በመንፈስህ ቃኘኝ ሃጥአተን ድል ልንሳው(2)
አዝ___________
የኋላዬን ትቼ ወደ ፊት ልዘርጋ
ዋጋ እንዳላሳጣው የደምህን ዋጋ
እንዳሸንፍ እርዳኝ ስምህን ታጥቄ
ዳግም ባርያ እንዳሆን ልጅነትን ንቄ(2)
መዝሙር
ሊቀ-መዘምራን ቴድሮስ ዮሴፍ😭😭😭😭😭ፀጋ ይብዛልህ የኛ ጀግና😭😭😭😭
Amen
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ 🌺🌼🌹🙏🙏🙏💚💛❤
amen amen amen ❤❤❤❤
ከጣእሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን
ሚገርም መዝሙር እግዚአብሔር የሁላችንን ህይወት ይለውጥልን አሜን! ድንግል ማርያም ትርዳን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የፍጥረታት ሁሉ ጌታ፤የአለም መድሀኒት ፤ሰው መሆን ተስኖኛልና እኔንም ሰው አርገኝ፤ቸር፥የማታንቀላፋው እረኛዬ ሆይ መባዘኔ ይብቃኝ...ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!
አሜን ፫
Amen
አሜን🙏🏽 አሜን🙏🏽 አሜን🙏🏽
🙏🏽ለኛም ይሁንልን ይደረግልን🙏🏽
አሜን ! ታሪካችን እሱ አምላክ ይለውጥልን!
እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ ነው እና የሁላችንንም ታሪክ ይለውጥልን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን😍🙏
ፈቨዠቨቨ፣፣፣፤፣ቯቮቭቬከኀዐኍ
አምን አምን አሜን🙏🙏🙏
አሜን😢😢😢😢
የፍቅር አምላክ ነህና መድኃኒተአለም በምህረትህ አስበን!
ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
የተዋህዶ ልጆች ለንስሐ ህይወት ፈጣሪ የበቃን ያድርገን ፈጣሪ የሁላችንን ታሪክ ፈጣሪ ይቀይርልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ⛪ እግዚአብሔር ዝማሬመላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
አሜን አሜን አሜን ዝማራ መላኩቴን ያሰማልን 🤲🤲🤲👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤
በጣም ልብ የምናከናው መዝሙር ነው እኔ ግን pherotestent ነኛ ሁሌም ስሰማ ልቤን የምበርክ መዝሙር ነው ተበረክልኝ ከዚህ የበጠለ ፀጋ ጌታ ኢየሱስ ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አምላኬ ተሪኬን ለውጠው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው
ኹሉ ንጽቡቕኩም እዩ፡ ምኽንያቱ ብዙሕ ጸጋ ኣብ ብዙሓት ሰባት ክብርክት ከሎ እቲ ንኽብሪ ኣምላክ ዝዓርግ ምስጋና ክዓዝዝ እዩ፡ መምህራን ፈተነ ኣሎ ንፈተነ ዝሕልፍ ግን እግዚኣብሔር እዩ እሞ እግዚኣብሔር ይደግፍኩም ጸጋ ኣብ ልዕሊጸጋ ይወስክኩም ❤❤❤❤❤❤
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው፪😥
ጌታየ ታርኬን ለውጠው፪
ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው፪
በጣም አምወደው መዝሙር ቴድዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝምሮችሁ ሁሌም ያጸናኙኛል🥰
አምላኬ ታሪኬን ቀይረው ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው አሜን አሜን አሜን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አምላኬ ሆይ ያገሬን ታሪክ ለውጥልን ሰላሙን አምጣልን ላንተ ምንም የምሳንክ ነገር የለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ትክክል❤❤አሜን
መዳህናለም አባቴይ አቲይ ታወቃለክና አሁንም ታርኬን ለዉጠዉ ሰዉ አርገኝ እና ሰዉ ይግርመዉ ሰዉ ይግርመዉ😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን የሁላችንንም ታሪክ ይቀይርልን ዝሜሬ መላአክት ያሰማልን
ዝማሪ፡ሙላይክት፡ያሰማልን፡እውነት፡ነው፡አይተኛም፡እኛ፡ነን፡እቅልፍም፡እስካሁንግአለን፡በቸርነቱ፡ሀጥያታችንማ፡እና ተገልጦ፡አያበቃም፡በሱ፡ቸርነት፡እየጠበቀን፡እጂ፡አቤቱ፡ይቅር፡በለኝ፡❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታየታሪኬን ለውጠው ሠው አርገኝና ሠው ይግረመው ውጤ ተሠብሮ አዝኘ ነው ያለውት እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ሁሉ በፀሎታችሁ አሥብኝ ብቸኝነት ተሠማኝ😭😭😭😭😭
አሜንንን ፡፡በሀገራችን አየተካሄደ ያለው የእርስ በረስ ሽኩቻ እሱ እንደ አምላክቱ በጥበቡ ያስወግድልን፡፡
ሰው አርገኝ 😥
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ንሰሐ እንግባ ።
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የሰላም አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትህ በምህረትህ እዚህ ስለአደረስከኝ አመሠግንሀለሁኝ አምላኬ
አምላኬ ሆይ ስለ ቅዱስ ገብርኤል ብለህ ታሪኬን ቀይረውና ሰው ይግረመው በናቁኝ በአቋሸሹኝ ይገረሙ ታሪኬን ለውጠው ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው እኔ ሀጻተኛ ልጅህን ስለ ሰላም አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ብለህ ታሪኬን ለውጠው አባቴ😢😢😢😢
😢😢😢😢
የሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ነውው።
ኣስደናቂ እውነተኛ መልእክት የያዘ ልዩ የተቀባ መዝሙር ከውድ ወንድሜ። ተባረክሊኝ በስሙ ሃይል። ሰማያዊና ምድራዊ በረከቶች የንጀርብብ ህይወትህ! በእሳት መንፈስ ቅዱስ ቀጠርኩህ።
ሰላም ኣምላክ በሁሉ ይብዛልህ።
የልብህን መሻት ጌታችንና ኣዳንያችን፡ በሙላት ይስጥህ። ብሩክ ቅቡ ነህ!!!
እየሱስ ክርስቶስ በሚል ይስተካከል
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው እግዚአብሔር ይጠበቅ ❤❤❤
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
አሜን ታሪኬን ለወጠው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማርየ መላእክት ያስመዐልና እዛ ሓፊተይ ፀጋኡ ያብዘሐልክ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው😢❤
በእውነት ቴዲዬ ላንተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤
ታሪኬን ለውጠው
ይላል አንደበቴ
በዘባነ ኪሩብ
እኔ አንተ ቤት
ገብረ መንፈስ ወቅዱስ የአለም የብርሀን ናቸው
የራሴን ፀጉር
ሞገድ ሲመታኝ
እናቴ እመቤቴ
እኛ ቤት እግዚአብሄር በጣሙም ምስጉን ነው
በእደ ዮሀንስ ተጠምቀ
ማርያም ማርያም
አይናችን ነሽ
ሀያል ነህ አንተ
ብዙ ልጆች አሉት
ይበራል በክንፉ
I 100% believe that this Mezmur is not earthly but heavenly 🔥
Okay
አምላኬ ታርኬን ለውጠው ሰው አረገኛና ሰው ይግረመው😌 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️✝️✝️
አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን በውነት ይህን መዝሙር ስሰማ ነፍሴ ትፅናናለች የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏
😢😢እኔም ❤❤
ሙስሊም ነኝ ግን ይሄ መዝሙር❤
እኮንደስያለህእኛተዋህዶችየተባረክነንእግዛቤራይመስገን
🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው
ታሪኬን ለውጠው
ጌታዬ ታሪኬን ለውጠው
ታሪኬን ለውጠው
ሰው እርገኝና ሰው ይግረመው(፪) አሜን፫ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Amen Amen Amen
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ ያኮራኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም❤
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ታሪኬን ለውጠው
ጌታዬ ታሪኬን ለውጠው ታሪኬን ለውጠው
ሰው እርገኝና ሰው ይግረመው(፪
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ኣሜን❤❤❤
ኣሜን❤❤❤
ኣሜን❤❤❤
አምላኬ ታሪኬን ቀይረው አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የሁላችንንም ታሪክ ለዋጭ ስሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን አሜን❤❤❤❤
✝️አሜን አሜን አሜን🙏✝️
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏ፀጋውን ያብዛልህ አሜን🙏
"እስከመቼ በበደል፤ እስከ መቼ በኃጢያት
አስመሳይ ማንነቴ፣ ነፍሴን እያስጨነቃት
ቃልህን ልኑረው በእድሜ በዘመኔ
ታስባለህ እና ከእኔ በላይ ለኔ!!!" ዝማሬ ያሰማልን ሊ/መ ቴዲ
አምላኬ ታሪኬን ለዉጠው/2
ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው/2
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክቲ የስመዓልና
ኦ ጎይታይ መዓረይ ናይዚ ዘመን ክፉእ ኩሉ ብምሕረትካ ለዉጠልና!!!
Amen Amen Amen
ኣምላኬ ታሪኬን ለውጠው ኣደራህን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን !!
ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው አምላኬ ታሪኬን ቀይረው ያለሁት በስደት ነው እህት ወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጊወርጊስ ነው ስሜ
አመላኬ ታርኬን ለዉጠዉ ዘማሪ መልክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😊
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ሰው አድርገኝና ሠው ይግረመው 🤲 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🎤🕊👏👏👏👏👏👏💚 💒💛⛪️❤️☦️🍃🍃🍃
😢አምላኬ ሆይ ታርኬን ለዉጠዉ ሠዉ አርገኘ እና ሠዉ ይግረመዉ❤❤❤❤❤
ጌታየ ታሪኬን ለውጠው ሰው እርገኝ እና ሰው ይግረመው ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማራ መላእክት ያስማልን
በጣም መጥፎ ሁኔለታ ላይ ነኝ እባክህ የኔ ጌታ ታሪኬን ለውጠው❤
ይለውጠዋል!
አምላኬ ታሪኬን ለዉጣዉ የመዝሙሩ በለቤት የሆነው ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን💚❤💚🙏🙏🙏
#ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው# ታሪካችን የሚለውጥልን ሁሉን አድራጊ ፈጣሪ እሱ እድፋችን ሀፅያታችን በደላችነን በይቅርታ፣በፅድቅናበንፅህና ይለውጥልን ለሊቀ መዘመር ግን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
#ሰው ታደርገውና ሰው ታስርገማለህ#
እህት ወድሞቸ እኳን ለ2017 አድስ አመት አደረሳችሁ
2016 ለእኔ በጣም አስጨናቂ ዘመን አመቱን ሙሉ ሳለቅስ ነው የከረምኩ በጾሎት አስቡኝ
በሰው ሀገር 11አመቴ ሀገሬ መግባት እየፈለኩ ግን በየት ተሳክቶልኝ😢😢😢 ወደ ሀገር መመለስ በጣም ከባድ ነው
እህት ወድሞቸ በጾለት አስቡኝ ፈጣሪ ታሪኬን ቀይሮት ለምስክር እድበቃ በጣም ጭቅ ውስጥ ነኝ😥😥😥😥😥
እናቴ ኪዳነ ምህረት እናቴ ሚስጥረኛዬ ጓዳዬ የጎደለኚን ታውቂያለሽ ካፌ ሳይወጣ ሳልነግርሺ ጭንቀቴን የምታቀሊልኚ እናቴ ክብር ምስጋና ይድረስሺ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አጥንት ,የሚ,ያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ቴድሮስ እግዚአቢሄር አምላክ ይባርክልን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘንህን ሳብ ረዘም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤️✝️
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያስማልን እግዚያብሔር አምላክ በሞገስ በጥበብ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን !!! ጥዑም ያሬዳዊ ዝማሬ በእውነት ወንድማችን እንዲህ ግዕዝ መዝሙራትን በይበልጥ እንዳይረሱ ስለምታግዘን ድካምህን የቅዱሳን ድካም ያርግልህ አሜን !!!!!🙏❤⛪🙏⛪❤🙏
ዝማሬ መላክ ያሰማልን እውነት ነው አምላኪ ታሪኪን ለውጠው
አምላኬ ታረኬን ቀይርው ሰው አርገኝና ሰው ይግርመው ❤
እልልልልልልልልልልልልልል።ዝማሬ።መላእክት።ያሠማልን።ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤ፀጋዉን።ያብዛልህ።ጤና።እዴሜ።ይስጥልን
ዝመሬ መላዕክት ያሰማልን እናቴ ቅድስት አርሴማ ትጠብቀን
ቃልህን ልኑረው በእድሜ ዘመኔ
ታስባለህና ከኔ በላይ ለእኔ
የፍቅር ሰው ልሁን ደግሞም የይቅርታ
የሚሳንህ የለም ታስችላለህ ጌታ።
አምላኬ ታርኬን ለወጠው
ጌታዬ ታርኬን ለወጠው
ሠው አረገኝ እና ሠው ይገረመው(2)❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝመሬ መላእክትን ያሠማልን
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር❤❤❤❤❤
ሁሌም እንደ አዲስ ማደምጠው መዝሙር ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
አምላኬ ሆይ የኔንም ህይወት ለውጠው ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው መቼ ይሆን ፈጣሪ ሆይ ሂወቴ የምታስተካክልልኝ ወይኩን ፈቃድከ
ይህን መዝሙር ስሰማ ባለ ሙሉ ተስፋ እሆናለዉ አንድ ቀን ታሪኬ እንደሚለወጥ አምላኬ ታሪኬን ለዉጠዉና እኔም ልመስክር ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው አሜን ማስቻልን ስጠኘ
ቃላት የለኝም አብዝቶ ይባርክህ በጤና በእድሜ ያቆይልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን♥️🙏
ዝማረ መላይክት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እግዛብሄር ይስጥልን 🙏🙏🙏
እግዚእብሔር ሆይ ታሪክቀያሪ ነህእና ጌታሆይ በሾህወጥመድ ተይዣለሁእና ታሪኬንቀይረው አሁንስ በጣምከፍቶኛል
አምላኬ ታሪኬን ለዉጠዉ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው
ጌታዬ ታሪኬን ለውጠው ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው😢😢😢😢 ፈጣሪ ሆይ ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው ለምስክርነትህ አብቃኝ ቅዱስ ገብርኤል አደራህን😢😢😢😢