አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 4.3K

  • @tadewos23
    @tadewos23 3 ปีที่แล้ว +719

    ልብህ ለምስጋና ከእመቤቴ ጋር በጽኑ የደም ስር ተሳስሯልና ዛሬም በሚያምር ዝማሬ መጣህልን:: ሊቀ መዘምራን ኑርልን:: እንወድሃለን::

    • @proudorthodoxchristian6351
      @proudorthodoxchristian6351 3 ปีที่แล้ว +8

    • @yohannesbirhanu3911
      @yohannesbirhanu3911 3 ปีที่แล้ว +6

      @@proudorthodoxchristian6351
      ኀዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዘዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠኀዠዠኀዐዠኀኀኍዠኀዠዠዠዠቨኍዐዠዐኀዐኀ

    • @yohannesbirhanu3911
      @yohannesbirhanu3911 3 ปีที่แล้ว +4

      ዠኍዠ

    • @yohannesbirhanu3911
      @yohannesbirhanu3911 3 ปีที่แล้ว +3

      @@proudorthodoxchristian6351 ዠዠዠዠኀ
      ኀዠዠዠዠዠዠኀዠዠቨዠዠ

    • @yohannesbirhanu3911
      @yohannesbirhanu3911 3 ปีที่แล้ว +1

      @@proudorthodoxchristian6351 ዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠቨዠዠዠቨኀቨዠዠዠዠዠዠኀዠኀቨዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠቨዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠኀቨኀዠኀዠዠኀዠዠዠኀዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዐዠዠቨዠቨዠዠዠዠኀቨዠዠቨዠዠ

  • @አፀደማርያም-መ3ኸ
    @አፀደማርያም-መ3ኸ 2 ปีที่แล้ว +515

    ልቦናዬ ያውጣ
    ልቦናዬ ያውጣ ውዳሴ ለክብርሽ
    ሰላም ለኪ ድንግል ፀጋን የሞላብሽ
    የእግዚአብሔር ከተማ የመለኮት ሃገር
    ስላንቺ የሚነገር አለን ድንቅ ነገር/2/
    አዝ-----
    የነቢያት ድንግል የአበው ምሳሌ
    እናቴ እልሻለሁ ቢበዛም በደሌ
    ከቅዱሳን ሁሉ ያንቺ ክብር ይበልጣል
    አምላክን ልጄ ነው ማንስ ብሎት ያውቃል
    አዝ-----
    ሄዋን ባትታዘዝ ለእግዚአብሔር ቃል
    ሞትና መርገሙ ወደ ዓለም ገብቷል
    የመላኩን ብስራት በእምነት ብትሰሚ
    ሞገስን ተቀበልሽ በቀኙ እንድትቆሚ
    አዝ-----
    ፍቅርሽ ጉልበት አለው ባህሩን ያሻግራል
    ልመናሽ ፅኑ ነው ግዳጅ ይፈፅማል
    ስለዚህ ድንግል ሆይ እንወድሻለን
    ስምሽን ለልጅ ልጅ እንዘክራለን
    አዝ-----
    ቀድሞም አልነበረም ወደፊትም አይኖር
    ከፍጥረታት ሁሉ በሰማይ በምድር
    ከእግዚአብሔር በታች ዛሬም ተሞሽራ
    ድንግል ትታያለች ከከበሩት ከብራ
    ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
    •➢ ሼር // SHARE//
    ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
    ️ •✥• @Z_TEWODROS •✥•
    ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

  • @DeaconSamsonNegash
    @DeaconSamsonNegash 3 ปีที่แล้ว +879

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ውዱ ዘማሪያችን እድሜህን ያርዝመው ምልጃና በረከቷ በዘመንህ ይደግፍህ

    • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
      @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 3 ปีที่แล้ว +33

      አሜን አሜን አሜን
      ሁላችሁንም ድንግል ምርያም ትጠብውልን የኛ መልካሞች ♥

    • @አዳናችወለተስላሴዘኦርቶዶ
      @አዳናችወለተስላሴዘኦርቶዶ 3 ปีที่แล้ว +21

      የተዋሕዶ እንቆችህ የእኛ ኩራቶችህ ድንግል ከና ልጇ ትጠብቀችሁ የመላእክት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አንደበታችሁ ይለምልም

    • @addisweltetnsae3513
      @addisweltetnsae3513 3 ปีที่แล้ว +8

      Amen

    • @mulehaleluya5915
      @mulehaleluya5915 3 ปีที่แล้ว +2

      In

    • @mekdasmamar3261
      @mekdasmamar3261 3 ปีที่แล้ว +5

      ሰላም የሊቀ መዘምራን ቴወድሮስ ሥልክ ካለዎት በውስጥ ይላኩልኝ

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
    @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 4 หลายเดือนก่อน +27

    በጣም የምወደው መዝሙር ዲያቆን ቲወድሮስ ዩሴፍ ረጅም እድሜ ይስጥልን እንዲሁም ዘማሪያን በሙሉ ከበሩልን 🙏🥰🥰🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @hailemariamgebreegziabher9591
    @hailemariamgebreegziabher9591 3 ปีที่แล้ว +86

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እመብርሀን ከነልጁዋ ትጠብቅህ!!!!!!!!!!!!!!!

    • @atronestube663
      @atronestube663 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @tigistfele4740
      @tigistfele4740 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @YetmworkGirma
      @YetmworkGirma 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን❤❤❤❤❤

    • @AbiyotAbyne
      @AbiyotAbyne 16 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fikertkediere2703
    @fikertkediere2703 3 ปีที่แล้ว +121

    እልልልልልልልልልልልልልልል ሁሌም የምታወድሳት እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልህ ወንድማችን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሞቻችን ያገልግሎት ዘመናቹን ያርዝምልን

  • @mehretmehret6661
    @mehretmehret6661 3 ปีที่แล้ว +94

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    የተዋህዶ ብርቅዬ ልጆች
    እግዚአብሔር ሰላማችሁን
    ያብዛው ምን ልበላችሁ
    ቃላት የለኝም
    በጣም ታምራላችሁ

    • @engudayyemichaellj5202
      @engudayyemichaellj5202 3 ปีที่แล้ว

      አዎ በጣም በጣም እመቤቴ ትጠብቃችሁ 🙏🙏

    • @ቤተሊሄም
      @ቤተሊሄም 3 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላአክት ያማልን

  • @jafetgrace
    @jafetgrace 5 หลายเดือนก่อน +150

    ፕሮቴስታንት ነኝ ነገር ግን እንደዚህ ያሉት መዝሙሮች መንፈስን ያረሰርሳሉ ቴዲ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።

    • @BlessmestMerry
      @BlessmestMerry 4 หลายเดือนก่อน +16

      Emente mariyam wede ewnetgaw betua temlsesh/temlesek

    • @tsedalebirhanaemiro8526
      @tsedalebirhanaemiro8526 3 หลายเดือนก่อน +8

      ወደእውነተኛዋ ወደኦርቶዶክስ ተመለሺ

    • @surafelfikadu4331
      @surafelfikadu4331 3 หลายเดือนก่อน +7

      ፕሮቴስታንት አትመስለኝም ...
      ከሆንግ ግን ይገርማል ...

    • @ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ
      @ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ 3 หลายเดือนก่อน

      ለምን ይገርማል?​@@surafelfikadu4331

    • @AlAin-sz1od
      @AlAin-sz1od 3 หลายเดือนก่อน

      ምን ይገርማል እዉነቱን ያቁታል እኮ
      ትዉልድ ሁሉ ብፅዕት ይላታል ጥላቻ ስላለባቸዉ ነዉ እጂ​@@surafelfikadu4331

  • @yonasdeferesu3901
    @yonasdeferesu3901 3 ปีที่แล้ว +78

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴዴዬ በአሳቧችህ ሁሉ ድንግል ቀድማ ትገኝልህ

    • @atronestube663
      @atronestube663 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @telahunbelay239
      @telahunbelay239 3 ปีที่แล้ว

      @@atronestube663 በአቨ

    • @tsehaybesat2365
      @tsehaybesat2365 2 หลายเดือนก่อน

      ዝማሪይ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @edenasaminew9037
    @edenasaminew9037 3 ปีที่แล้ว +227

    እንደ ሁልጊዜው በጥዑም ዝማሬዬው ላረሰረሰን ለወንድማችን ሊቀመዘምራን ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላክ ሆይ ለሀገራችን ሰላምን ለህዝባችን ፍቅርን ስጥልን

  • @tigist19
    @tigist19 3 ปีที่แล้ว +48

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏💒👏💒👏💒እልልልልልልልልልልልል

    • @Mesi03
      @Mesi03 3 ปีที่แล้ว +2

      ዉዴ ደምሪኝ ስወድሽሽሽሽ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 ปีที่แล้ว +636

    ወይኔ ስታምሩ የተዋህዶ ብርቅዬዎች እውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ እግዚአብሔር ከስው አይን ያውጣችሁ ዝማሪ መላእክት ያስማልን አባታችን ቴዲ💕👏

    • @Mesi03
      @Mesi03 3 ปีที่แล้ว +28

      ዉዴ ደምሪኝ ስወድሽሽሽሽሽ

    • @petternasvall1456
      @petternasvall1456 3 ปีที่แล้ว +6

      🎁🎁🎁

    • @atronestube663
      @atronestube663 3 ปีที่แล้ว +12

      አሜን

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +9

      Amenn Amen Amenn Amenn

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +8

      Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn

  • @saraestifanos5044
    @saraestifanos5044 3 ปีที่แล้ว +174

    ዝማረ መላእኽት ይስማዓና
    🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 6 หลายเดือนก่อน +15

    እልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ክብርና ምስጋና ለቅድስት ስላሴ እናቴ ለድንግልማረያም ከሞት ወደህይወት መሻገራዬ ❤❤❤❤

    • @AZebTAMR-o2n
      @AZebTAMR-o2n หลายเดือนก่อน +1

      ኣሜን
      ኣሜን
      ኣሜን

  • @ggtt2112
    @ggtt2112 2 ปีที่แล้ว +131

    ፍቅርሽ ጉልበት አለው ባህሩን ያሻግራል
    ልመናሽ ፅኑ ነው ግዳጅ ይፈፅማል
    ስለዚህ ድንግል ሆይ እንወድሻለን
    ስምሽን ለልጅ ልጅ እንዘክራለን😍 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    • @almazchane394
      @almazchane394 2 ปีที่แล้ว +5

      እሜን እሜን እግዛብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህእ እመቤቴ በፀጋ ትጠብቅህ

    • @GenetWodaje
      @GenetWodaje 9 หลายเดือนก่อน

      £ ​@@almazchane394ሼጴጦከክኮኮኮኮ኶፣

  • @haymanuthaymanut9537
    @haymanuthaymanut9537 3 ปีที่แล้ว +49

    በጣም ደስ ትላላችሁ የተዋህዶእንቁ ዎች ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 4 หลายเดือนก่อน +19

    በእውነቱ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ , ምስጋና እና ውዳሴ ነው:: ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ።

  • @mule12
    @mule12 3 ปีที่แล้ว +263

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እመብርሀን ከነልጁዋ ትጠብቅህ ዘመንህን ሁሉ እመብርሀን ትባርክልህ ያገልግሎት እድሜህንም አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ያርዝምልን ዉድ 😘 የኦርቶዶክስ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ

    • @mekdyfikru8741
      @mekdyfikru8741 3 ปีที่แล้ว +4

      አሜን

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว +3

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛላችው

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว +3

      አሜን በቅንነት ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ በቅንነት 😍

    • @atronestube663
      @atronestube663 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @alemgetanehassefa1956
      @alemgetanehassefa1956 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @tametube5398
    @tametube5398 3 ปีที่แล้ว +105

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንደት ደስላል።። ❤❤❤😘🙏🙏🙏🙏🙏

  • @youtebu4521
    @youtebu4521 3 ปีที่แล้ว +125

    ቃል ህይወት ያሠማልን ሁሌ ታሠደምመኝ አለህ የምታወጣው መዝሙር ግጥም ዜማ የተሟላ ነው ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ

    • @fishagaro4079
      @fishagaro4079 2 ปีที่แล้ว

      kllllllmmklkkkkllkkklophjklppii

  • @Abrahamtesfamichael-f4j
    @Abrahamtesfamichael-f4j 3 หลายเดือนก่อน +17

    ዝማሬ መላእክት ይስማዓና እግዛኣብሄር የሓልኹም ኦርተዶክስ ተዋህዶ እንኳዕ ኸንኩ አነስ ኣሕዋተይ ባኣኹም ሑጉስ እዩ ⛪❖❖❖🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @topmathstutorial
    @topmathstutorial 3 ปีที่แล้ว +106

    እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤”
    - ሉቃስ 1፥48
    የኦርቶዶክስ ጌጦቿ ፈጣሪ ይባርካችሁ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኛም ትውልድ ነንና ብፅዕት እንላታለን።

    • @adad3103
      @adad3103 2 ปีที่แล้ว +7

      Yes

    • @teketelnigussietadesse8452
      @teketelnigussietadesse8452 ปีที่แล้ว +1

      ❤a

    • @jjjhh4655
      @jjjhh4655 ปีที่แล้ว +1

      ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
      በእድሜ በጤ ይጠብቅልን

  • @addisalme4150
    @addisalme4150 3 ปีที่แล้ว +193

    ሁሌም ታስደምመኛለህ ልቤን ሰርስሮ የልቤን የሚናገር መዝሙር ነ
    ው የምትዘምርልንተባረክልን አቦ ምን አይነት ጥበብ ነው

    • @genetmoges3026
      @genetmoges3026 2 ปีที่แล้ว

      E tbtb

    • @Nahi21_Tube
      @Nahi21_Tube 2 ปีที่แล้ว +2

      ጠፉ ስንባል ገና እንበዛለን

    • @lovelynature3871
      @lovelynature3871 2 ปีที่แล้ว

      @@genetmoges3026 ኘኘገገ.

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 ปีที่แล้ว +49

    እልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋችሁ ይብዛ የድንግል ማርያም ልጆች ትውልድ ናችሁ ትወልድ ነንና ገና እንዘምራለን

  • @selams9244
    @selams9244 5 หลายเดือนก่อน +6

    23M ዋው ደስ ሲል አምላከ ቅዱሳን ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ 🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 2 ปีที่แล้ว +23

    አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ጸጋዎን ያብዛልን

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว +330

    ልልልልልል የኛ ምርጦች የድንግል የአስራት ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ስታምሩ አሁንም ፀጋዉን ያብዛልችሁ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว +21

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በቅንነት እንደማመር 🥰

    • @amanawettsion5847
      @amanawettsion5847 3 ปีที่แล้ว +10

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ

    • @mebratseifelddin7710
      @mebratseifelddin7710 3 ปีที่แล้ว +6

      Tadiya tebarek Regim edmana tana yistln Zmara melaekt yasemaln wendmachen 😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻

    • @tegegnechmuluneh8613
      @tegegnechmuluneh8613 3 ปีที่แล้ว +4

      እልልልልልል ቃልህውት

    • @atronestube663
      @atronestube663 3 ปีที่แล้ว +6

      አሜን

  • @Akotet1
    @Akotet1 3 ปีที่แล้ว +122

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ ወንድም እህቶቼ:: ህብረታችሁ እጅግ ደስ ያሰኛል::

    • @ritaa5059
      @ritaa5059 3 ปีที่แล้ว +2

      ዝማሬ መላክን ያሰማልን የእድሜ ዘመንክን ይባርክልን

    • @wondiyemengistu774
      @wondiyemengistu774 2 ปีที่แล้ว

      Yjktup

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 2 ปีที่แล้ว +1

      Really

    • @wmariambilatenaw9707
      @wmariambilatenaw9707 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ብለሻል እህታችን በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 3 ปีที่แล้ว +143

    ከጣሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም የመላሕክት ዝማሬ ያሰማልን። በጣም ነው የምታምሩት ከዚህ ም በላይ ታብዛልን ፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍቅር ናት እንኳን ለእመ ዓዶናይ ~ማርያም እናታችን ❤️🙏❤️ ኪዳነ ምሕረት በዓል አደረሳችሁ ~አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @kidygetie6866
    @kidygetie6866 3 ปีที่แล้ว +38

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💒💕
    ልቦናየ ያውጣ ውዳሴ ለክብርሽ
    ሰላም ለኪ ድንግል ፀጋ የሞላብሽ
    የእግዚአብሔር ከተማ የመለኮት ሀገር
    ስላንች የሚነገር አለን ድንቅ ነገር
    የነቢያት ድንግል የአበው ምሳሌ
    እናቴ እልሻለሁ ቢበዛም በደሌ
    ከቅዱሳን ሁሉ ያንች ክብር ይበልጣል
    አምላክን ልጀ ነው ማንስ ብሎት ያውቃል 🙏😍

  • @wegtube-7949
    @wegtube-7949 2 ปีที่แล้ว +220

    "...ስላንቺ የሚነገር አለን ድንቅ ነገር" ❤❤ አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴዲያችን
    ውድ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ።

    • @cccc9415
      @cccc9415 2 ปีที่แล้ว +2

      ወ፣ሰ፣

    • @malibongwemasondo743
      @malibongwemasondo743 2 ปีที่แล้ว +3

      Ameni

    • @emebet1782
      @emebet1782 2 ปีที่แล้ว +2

      AMEN AMEN AMEN 💚 💛 ♥️

    • @fretaema5181
      @fretaema5181 2 ปีที่แล้ว

      Hjnb nnmnnn
      Bmmmyyyuii8kkkko

    • @amenshimelis9830
      @amenshimelis9830 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን የሁላችንም ሠላም ይብዛ

  • @yemebeteyemaryamlegnegn
    @yemebeteyemaryamlegnegn ปีที่แล้ว +23

    ዝማሬ መላዓክት ያሰማልን /ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን /በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!🙏🙏🙏

  • @merawitbati1956
    @merawitbati1956 3 ปีที่แล้ว +54

    እመቤቴ ማርያም የአስራት ሀገርሽን መከራው😭 ይብቃሽ በያት ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏

  • @GenetFekadu-o1f
    @GenetFekadu-o1f ปีที่แล้ว +81

    የእዉነት ይለያል ኦርቶዶክስነቴን ወደድኩት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

    • @hannagebre7637
      @hannagebre7637 6 หลายเดือนก่อน +2

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏q

    • @segmail7690
      @segmail7690 6 หลายเดือนก่อน

    • @MuezeSrmu-fh7dk
      @MuezeSrmu-fh7dk 6 หลายเดือนก่อน +1

      ዝዝማሬ መላኢክት ያሰመማልን

    • @zemenkase6241
      @zemenkase6241 4 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪህን እንጂ ሀይማኖቱን አይደለም የወደድከው አው መዝሙሩ ልብን ይነካል ግን አንተ አይንህን ግለፅ

  • @gezshtube7254
    @gezshtube7254 3 ปีที่แล้ว +78

    የኦርቶዶክስ ፍሬዎች ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ተስፋይቱን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @nardosiyemariyemliji8575
    @nardosiyemariyemliji8575 3 ปีที่แล้ว +23

    አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በቅንነት ደምሪኝ እህቴ መልካምነት ለራስ ነው 🥰

  • @BeletuBekele
    @BeletuBekele 4 หลายเดือนก่อน +3

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ቃልዬትን ያሰማልን

  • @eftahtesfasilase4230
    @eftahtesfasilase4230 7 หลายเดือนก่อน +264

    ከ20 M ውስጥ አንዱ አድማጭ ስለሆንኩ ደስ ብሎኛል

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 6 หลายเดือนก่อน +11

      የእኛ ውድ መምህር❤

    • @Ayelech-zf2qu
      @Ayelech-zf2qu 5 หลายเดือนก่อน +9

      ቃለሕወትን የሰመል ለሁለችውምእዲሜና ጤናየስጢልን እግዚአብሔር

    • @defarutube9953
      @defarutube9953 5 หลายเดือนก่อน +3

      Memihirachin❤ issin jaalana!

    • @haddishberhane2026
      @haddishberhane2026 4 หลายเดือนก่อน +2

      Me too

    • @bitanya2094
      @bitanya2094 4 หลายเดือนก่อน +1

      የኛ ውድ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zufanethiotube1210
    @zufanethiotube1210 3 ปีที่แล้ว +59

    አሜን በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ እንቁ የተዋህዶ ልጆች

  • @fekedeaman9870
    @fekedeaman9870 3 ปีที่แล้ว +23

    💒💒💒💚💛❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር💚💛❤💒💒💒

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 ปีที่แล้ว +70

    ሊቀ መዘምራን ቴዲያችን ዝማሪ መላይክት ያሰማል አሜን አሜን አሜን እልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔

    • @atronestube663
      @atronestube663 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @etalemlebase3563
      @etalemlebase3563 3 ปีที่แล้ว +1

      እህታችን ሊቀ መዘምራን የሚለዉን አትርሺያ

    • @jaja-ln1hl
      @jaja-ln1hl 3 ปีที่แล้ว

      @@etalemlebase3563 እሽ ማማየ

    • @jaja-ln1hl
      @jaja-ln1hl 3 ปีที่แล้ว +1

      @@etalemlebase3563 ስላስታወሽይ አመሰግናለው

    • @jaja-ln1hl
      @jaja-ln1hl 2 ปีที่แล้ว

      @@etalemlebase3563 😍😍

  • @MeskeremDogiso-lt1pc
    @MeskeremDogiso-lt1pc 7 หลายเดือนก่อน +12

    ለመዝሙር የተፈጠረ ሰው ስወድክ ፀጋውን ያብዛልክ እመብርሀን ትጠብቅክ

  • @Yibekal
    @Yibekal 3 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ነፍስ የሚያጠግብ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!

  • @mntesnotabebe-xr4eo
    @mntesnotabebe-xr4eo 2 หลายเดือนก่อน +2

    .ስላንቺ የሚነገር አለን ድንቅ ነገር ፡፡
    የእመቤታችን ነገር ተናግረን አንጨርሰውም በቃ ቃል የማይገልፀት፡፡
    የእመቤታችን ልመናዋ የልጅዋ ቸርነት አይለየን፡፡
    ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ እግዚአብሄር ከዚ በላይ የምታገለግልበት አቅሙ ይስጥህ፡፡

  • @tsedikonjo3508
    @tsedikonjo3508 3 ปีที่แล้ว +46

    የተዋህዶ እንቁ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን😍😍🙏🙏🙏👏👏

  • @hermela7703
    @hermela7703 3 ปีที่แล้ว +31

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰😍😍🥰❤❤❤ልዑል እግዚኣብሔር ጸጋኡን ያብዛላቹ 🥰😍😍

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 ปีที่แล้ว +60

    አቤት ስታምሩ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ሁላችሁም ተባረኩልኝ ( ልቦናዬ ያውጣ ) እእእእእእእእእእልልልልልልልል

  • @FeraolKebed-z8s
    @FeraolKebed-z8s หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ዝማሬ እህቴ ተባረኪ በቤቱ ያፅናሽ

  • @Yad11
    @Yad11 3 ปีที่แล้ว +80

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @Mesi03
      @Mesi03 3 ปีที่แล้ว +3

      ደምሪኝ ዉዴስወድድድድ

    • @atronestube663
      @atronestube663 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @MakiDegu
      @MakiDegu 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @HabosiHabosi-ds1pl
      @HabosiHabosi-ds1pl 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤!!!

  • @ellu456
    @ellu456 3 ปีที่แล้ว +38

    ልብህ ከድንግል ማርያም ጋር በፍቅር ተገምዷልና ዝማሬወችህ ሁሉ እጂግ ይጥማሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ

    • @yafetaddis3307
      @yafetaddis3307 2 ปีที่แล้ว +3

      Ye denegel mareyam meleja hulachenenem yeredan 😍😍 amen🙏

    • @eg3549
      @eg3549 2 ปีที่แล้ว +2

      @@yafetaddis3307 Amen Amen Amen

  • @ናታኒምፍቅርያሸንፋል
    @ናታኒምፍቅርያሸንፋል 3 ปีที่แล้ว +25

    ልቦናዬ ያውጣ ውዳሴ ለክብርሽ
    ሰላም ለኪ ድንግል ፀጋን የሞላብሽ
    የእግዚአብሔር ከተማ የመለኮት ሀገር
    ስላንቺ የሚነገር አለን ድንቅ ነገር
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    • @alemgetanehassefa1956
      @alemgetanehassefa1956 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen

    • @frtunazergabr9141
      @frtunazergabr9141 3 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ሙሉ ኣርገሽ ብትጺፍው ጥሩ ነበር ዉድ እህቴ

  • @SelamMitku-p4q
    @SelamMitku-p4q หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ሆይ ካለሁበት የጭንቅ ህይወት አውጣኝ እባክህ በምህረት እጅህ ዳሰኝ በምህረት አይንህ እየኝ አምላኬ አሜን🙏🙏🙏

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ
    @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ 3 ปีที่แล้ว +28

    💚💛❤😍😍የኔ ልዬ አዴበተ ንፁህ ቴድያችን ትለያለህኮ የድንግል ማርያም ስጦታችን 💒💒💒ፀጋውን ያብዛላችሁ💚💛❤

  • @abrahamendale2721
    @abrahamendale2721 2 ปีที่แล้ว +81

    ኦርቶዶክሳውያን ደስ ይበለን ለዘላለም፣ ህብረታችን ከአብ፣ከወልድ፣ከመንፈስ ቅዱስ ፣ከድንግል ማርያም ፣ከመላእክት ፣በእግዚአብሔር መንግሥት (በገነት) ካሉ ሁሉ ጋር ነውና ።እኔ ሁልጊዜም ደስ ይለኛል።

  • @fekaduhedego9667
    @fekaduhedego9667 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን ቀንህ ይባረክ ወንድም ቴዲ

  • @mahletzemikaelbitanya9949
    @mahletzemikaelbitanya9949 3 ปีที่แล้ว +32

    በእዉነት መንፈስን የሚያድስ ግሩም ዝማሬ ነው ከግሩም ድምፅ ጋር ሁሌም የምታወድሳት እመብርሃን ፀጋውን ታብዛልህ ዉድ የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ!🤲🙏🙏

  • @weletezerabruk7093
    @weletezerabruk7093 ปีที่แล้ว +225

    17million ዋው 🥰🥰🥰🥰
    እግዚአብሔር ኦርቶዶክስን እና የኢትዮጵያን ሕዝብ ይጠብቅልን 🙏🙏

    • @ketmaMulatu
      @ketmaMulatu 10 หลายเดือนก่อน +10

      ከሀገርም በላይ ነች ታድለናል በእውነት።

    • @hailegebreltefera8114
      @hailegebreltefera8114 7 หลายเดือนก่อน +10

      currently, it is 21 million🥰

    • @sileziabitewulign8891
      @sileziabitewulign8891 6 หลายเดือนก่อน

      0​@@hailegebreltefera8114

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu 5 หลายเดือนก่อน +5

      Amen

    • @samrawitb5192
      @samrawitb5192 5 หลายเดือนก่อน +1

      Oj?oo9jqpqjqk

  • @harega2006
    @harega2006 3 ปีที่แล้ว +22

    እልልልልልል የተዋህዶ እንቁዎች ዘመናችህ ሁሉ የደስታ ይሁን❤️
    እመቤቴ የአስራት ሀገርሽን |ኢትዮጵያን አደራ🙏

  • @AkeliluMuse
    @AkeliluMuse 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዙፋን ቃለ ህይወት ያሰማል እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 2 ปีที่แล้ว +26

    ሳልሰ ማ የማልውለው መዝሙር አቤቱ መታደል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴደዬ የማቱሳላ እድሜ ትስጠልኝ የመሄድ ትወዳት እመብረሀን

    • @Seyonefekadu
      @Seyonefekadu ปีที่แล้ว

      🇪🇹💚💛❤️😊

    • @Seyonefekadu
      @Seyonefekadu ปีที่แล้ว

      ዘማሪቴዲአመሰግናለሁ

  • @tfrwhiwlt1
    @tfrwhiwlt1 3 ปีที่แล้ว +24

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን !! ልብ የሚነካ መዝሙር ነው። እናመሠግናለን

  • @tsegayeqar7440
    @tsegayeqar7440 2 ปีที่แล้ว +12

    ኣሜን ኣሜን አሜን ዝማሬ መላኢክት የስምዓልና እልልልልል እልልልልል እልልልልል

  • @qojtiQojti-i1i
    @qojtiQojti-i1i 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለውድ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marshetnedaw2178
    @marshetnedaw2178 3 ปีที่แล้ว +25

    የመላእክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን ያገልግሎትህን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @serkalemtemuary5579
    @serkalemtemuary5579 3 ปีที่แล้ว +112

    "የእግዚአብሔር ከተማ የመለኮት ሀገር
    ስለ አንቺ ሚነገር አለን ድንቅ ነገር"
    በቤቱ ያፅናችሁ ሰብሰብ ብላችሁ ስታምሩ❤❤❤

  • @TsehaybeleteTamene
    @TsehaybeleteTamene 2 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነቱ ደግሜ ደግሜ ስሰማው አድስ ሰው እንደሆንኩ ነውእሚሰማኝ🙏🙏

  • @Qinezetopiamidya
    @Qinezetopiamidya 2 ปีที่แล้ว +33

    የምር ይህን መዝሙር ስሰማው ልቦናየ እንዴት ደስ እንደሚለው።

  • @KidoKing21
    @KidoKing21 9 หลายเดือนก่อน +70

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ በደጁ ያቆይልን....

    • @AyinalemiAyinu
      @AyinalemiAyinu 2 หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏🙏 5:10

    • @AyinalemiAyinu
      @AyinalemiAyinu 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @alamalam9254
    @alamalam9254 3 ปีที่แล้ว +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ልቦናዬ ያውጣ ውዳሴ ለክብርክ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @TegMasha
    @TegMasha 4 หลายเดือนก่อน +2

    እፍፍፍፍ በጠም ነዉ የምወደዉ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እልልልልልል

  • @ፅሐይየተዋህዶልጅነኝ
    @ፅሐይየተዋህዶልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +15

    እልልልልልልልልልልል
    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እንደዚህ ድምቅ ብላችሁ ሳያችሁ ልቤ ሀሴት አደረገ ምርቶችዋ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 3 ปีที่แล้ว +277

    እመቤቴ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አደራ።🙏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ😍❤❤❤

  • @እማማኢትዮጵያ-አ8ኰ
    @እማማኢትዮጵያ-አ8ኰ 3 ปีที่แล้ว +17

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እንቁው የተዋህዶ ልጅ

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx 4 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልል👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale5310 2 ปีที่แล้ว +26

    አቤት ቴወድሮስ ስወደው በሰላም በጤና በደስታ ያኑራችው ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @የስላሴባሪያ-ዀ5የ
    @የስላሴባሪያ-ዀ5የ 3 ปีที่แล้ว +21

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    የቅዱሳን አማላክ ቅዱስ አማኑኤል ሀገራችንን
    ሰላም ያድርግልን በስደት የምንገኘውንም
    የጥምቀት ልጆች በሰላም ለሀገራችንና ለቤተሰቦቻችን መገናኘት ያብቃን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ደምሪኝ እማ

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    🙏🙏🙏👏👏👏👏👏😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jdygsr871
    @jdygsr871 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ጀሪት ዘይኮነስ ፈፃሚት ይግበርኪ ኢ🤲💐

  • @romamcdo1513
    @romamcdo1513 3 ปีที่แล้ว +23

    ወይ ስታምሩ የተዋህዳ እንቁወች እልልልል አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፃጋውን ያዛላች

  • @yyyy3582
    @yyyy3582 2 ปีที่แล้ว +12

    Bezu zemariyan yakatete mezememur eme amlak ke lijwa ga tetebikachu ye tewahido unkoch

  • @-lamedtube136
    @-lamedtube136 3 ปีที่แล้ว +31

    አሁንም ጸጋውን ያብዛልኽ ወንድማችን!! እናቱን እንዳከበርክ ክርስቶስ ደሞ መልሶ አንተን ያክብርህ😍😍😍

  • @BbbLove-z7t
    @BbbLove-z7t 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልል ፍፁም ሰላም ይሰማኛል ይህንን ዝማሬ ስሰማ❤❤❤❤

  • @amiderufael107
    @amiderufael107 2 ปีที่แล้ว +45

    ከበሮ የምትመታው እህታችን ስሟ ጠፍቶኝ ነው የምር ድሮ የመዝሙር ክሊፕ ላይ ነው የማውቃት እጅግ ደስ ትለኛለች የእውነት.......ስለመዝሙሩ ግን ቃላት የለኝም ዜማው ልብን ደስ የሚያሰኝ የሚማርክ በዚህ ዜማ የእናታችንን ምስጋና መስማት መታደል ነው!!!!!

    • @certifiedhabesha
      @certifiedhabesha 7 หลายเดือนก่อน +7

      Zemarit Yetmwerk Mulat

    • @naniaimero
      @naniaimero 25 วันที่ผ่านมา

      ዘማሪት የትም ወርቅ ሙላት ትባላለች

  • @Kalkidanlove-o4x
    @Kalkidanlove-o4x ปีที่แล้ว +17

    ልቦናዬ ያውጣ ውዳሴ ለክብርሽ ሰላም ለኪ ድንግል ፀጋን የሞላብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @عجاجالعجاج-ض4ش
    @عجاجالعجاج-ض4ش 3 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ปีที่แล้ว +19

    ዝማሬ መላእት ያሰማልን ደስ የሚል ዝማሬ የእመቤታችን ፍቅር በልባችን ይደርብን አሜን

  • @sdetegewa3080
    @sdetegewa3080 2 ปีที่แล้ว +18

    እግዛብሔር በቤቱ ያፀናችሁ የኛ እቁዋች ዝማሪመላእክት ያሠማልን♥♥♥🙏🙏🙏🙏

  • @MerobTube
    @MerobTube 3 ปีที่แล้ว +127

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 😍😍😍

    • @mekdyfikru8741
      @mekdyfikru8741 3 ปีที่แล้ว +5

      አሜን

    • @meretabwustenew3074
      @meretabwustenew3074 3 ปีที่แล้ว +3

      yesegdklat maryam tetebkeh tediye tebarek edmek yirzem Amennnn amennn elllleeee elllee..

    • @ኤፍሬኤምአለሙ
      @ኤፍሬኤምአለሙ 3 ปีที่แล้ว +4

      ቃለህይወትያሰማልን መገሰማያትን ያውርስልን

    • @ኤፍሬኤምአለሙ
      @ኤፍሬኤምአለሙ 3 ปีที่แล้ว +4

      አሜን አሜንአሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @letifajumaa5289
      @letifajumaa5289 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

  • @AlemAlemtsehay
    @AlemAlemtsehay หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም የምወደው መዝሙር በቀን በቀን ብሰማው የማይሰለቸኝ

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 2 ปีที่แล้ว +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ ወገናተይ ልቢ ዘረስርስ መዝሙር።

  • @ሠማእቷ
    @ሠማእቷ 2 ปีที่แล้ว +10

    የተዋህዶ እንቁ ዘማሪ ፈታሪ እድሜህን ያርዝምልክ እመ አምላክ ትደግፍህ 💖አሜን

  • @web4924
    @web4924 2 ปีที่แล้ว +52

    ወላአድት አምላክ ድንግል ማሪያም በዛዋት ዓለም፣ የኢየሱስ ክርስቶስ እናቱ እማ አምላክ ዘኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ➕💒⛪💚💛❤🦁

  • @AbnetAb-r3s
    @AbnetAb-r3s 3 หลายเดือนก่อน +5

    መዝሙር በሰመማሁ ጊዜ አለቅሳለሁ 😢😢 ተመስገን ኦርቶዶክስ ላደረከኝ አምላክ

  • @genetkonjo
    @genetkonjo ปีที่แล้ว +21

    እልልልልልልልልልልል .አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @sam_in8736
    @sam_in8736 2 ปีที่แล้ว +43

    "አምላክን ፦ ልጄ ነው ማንስ ብሎት ያውቃል ?!" ...ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @TrhasTeklay-v7l
    @TrhasTeklay-v7l 4 หลายเดือนก่อน

    አዎ ይለያል ቅዱስ ሚካኤል በረከቱ አይለየን, ለኛም ተአምራቱ አንድንመሰክር ያብቃን!

  • @መቅዲ-ጘ9ቈ
    @መቅዲ-ጘ9ቈ 3 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ እንቁውች ፀጋውን ያብዛላችህ እም ብርሀን ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን በምልጃዋ 💚💛❤👏👏👏👏

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb ปีที่แล้ว +7

    ግሩም ድንቅ መዝሙር ሰምቸ አልጠግበውም ቃለህይወትያሰማልን

  • @selamawitabebe9813
    @selamawitabebe9813 2 ปีที่แล้ว +16

    ስላንቺ የሚነገር አለኝ ድንቅ ነገር ክብር ለ አምላካችን እናት ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Getwedidesu-23
    @Getwedidesu-23 7 วันที่ผ่านมา +1

    😥😭እንደታዘዝኩህ በልጅነቴ😢 ክበር ባለኝ ነገር የለም ከእኔ ምለዉ ሁሉ ካንተ ነው🙏🙏🙏🙏🙏❤❤