No words to express this spiritual song it is simply perfect which describes how the intercession of Saint virgin Mary works on orthodox Christians .May our Almighty God jesus christ bless you and his mother saint Mary be with you
music like like electricty has no definatipn.it is a power that moves u to elation again that moves to depression. Geize is the mother languagre of Ethiopia!
Luke 1:47-48 47 and my spirit rejoices in God my Savior, 48 for he has been mindful of the humble state of his servant. From now on all generations will call me blessed, ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤
The Assumption of the Blessed Virgin Mary. This significant feast day recalls the spiritual and physical departure of the mother of Jesus Christ from the earth, when both her soul and her body were taken into the presence of God.
One day I was in debrezeit and I was going to buy milk near a church and everyday i pass by that road behind the church i was listening to this song playing still now i didn't forget it i don't understand tha language but it's deep what this song lake me feel
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ይኸ መዝሙር እንዴት እንደምወደው ከክፍለ አገር ከተማ ገብቼ ሰው ቤት ገብቸ የምሰራባቸው ሰወች ቤጤ ነበሩ እና መዝሙር ምን እንደሆነም አላውቅም ነበር እና ከኛ ግቢ አድ ኦክቶዶክስ ነበረች እና ሰወቹ ሳይኖሩ እዬጠራች ይህን መዝሙር ትከፍትልኝ ነበር ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ከዛ ጨለማ ሒዎት አውቶ በስደት ላይ ነገሮችን አስተካክሎ አይማኖቴን በደብ እዳውቅ አረገኝ ተመስገን አምላኬ አሁንም ባይማኖቴ እንድበረታ አተ እርዳኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
Egzabiher yerdash
@@footballman5580 አሜን አሜን አሜንንንንን
@@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ amen
@@footballman5580 kidanmerttedfa
@@senalema8103 mn arku
ይህን መዝሙር ስሰማ እነጠቃለሁ
ከምድር ከፍ ወደላይ የተጠጋሁ ይመስለኛል
ምድራዊ ቋንቋ አንደበት አይገልጸውም
ይሀ ከሰማይ የሆነ ነው።
ወንድማችን ስለዝማሬህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
እስኪ ማነው እንደ እኔ የኪዳነምህረት ስም ሲጠራ እረፍት እና ሰላም የሚያገኝ❤❤❤
😊ዘዠቀ
🙏🙏🙏💜
❤❤❤
እኔ
እማማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናቴ
ይሄ መዝሙር እህቴ ታማ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት ጸበል ገብታ ዳነች እና ከዛ ጭንቀታችን በመቤቴ ጸበል ተፈወሰ በጣም የምወደው መዝሙር ነው ዝማሬ መልእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
X m
Betam des ylal ehte
L
Stenrtretf
3:43
ክዳነ ምህረት እናቴ ባለ ውለታየ በዛ በጭንቀቴ ቀን የደረስሽልኝ በዕዳ ተውጬ ኩሊቴን ለመሸጥ በወሰንኩበት ሰዓት የረዳሽን ጥላ ከለላየ ሙርኩዜ እኮ ነሽ💒💒💒⛪⛪👏👏👏👏❤❤❤💖💖💖💖
ከአሥራ አምስት ዓመት በፊት የተዘመረ ዝማሬ ይሄው በ2016 ጣፍጦኝ እየሰማሁት ነው❤❤ማነው 2016 ላይ ሆኖ የሚያደምጥ ሌላ??
አለን❤ ቆየት ያሉ መዝሙሮች አይጠገቡም❤❤❤❤
አለን በጣም እምወደው መዝሙር
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️👏👏👏👏
Amen Amen
Me🎉
❤❤❤❤❤ ስደት ላይ ነኝ በእመቤቴ ብዙ መከራ አልፋለዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍 ስሰማዉ ሰላም ይሰማኛል ሁል ቀን ጥዋት የማዳምጠዉ
❤❤🙏🙏💞
"እናቴ ስምሽን ስጠራ
አለፈ ያ ሁሉ መከራ"
በእመብርሃን ብዙ መከራ አልፊያለሁ !!!
Abraham K. Desta nn
ምስጋና ንጎይታ መድኃኔ ኣለም፡
ምስ ወላዲቱ ቅድስት ድንግል ማርያም፡
እንቋዕ ከተመስግን ኣብቕዓካ ዝሓወይ፡
@@nahomweldetnsai9347 qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq%
Hahaha
@@nahomweldetnsai9347 bg jķ9udkpn
በጣም እምወደው መዝሙር ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን! ይህንን መዝሙር እናቴ በጣም የምትወደውና ዕለት ዕለት የምታዳምጠው ነበር፤ እናቴን በድንገት በመኪና አደጋ ሳጣትና አለም ሲጨልምብኝ እኔን ያፅናናኝ ይህ መዝሙር ነው። ድንግል ማርያም እኔን እንደረዳችኝ ለሁላችሁም ትድረስላችሁ!
በጣም የምወደው መዝሙር
ዝማሪመልእክት ያሰማልን
ያንተን ልቦና ያበራች እናታችን ከኛጋራ ትሁን የኛንም ምገድ ትምራን
ደጅ ጠናሁ ቆይቼ ኪዳንምህርትን ተፀናናሁ ርሳሁው አዘንን የአምላክ እናት እማቤታችን ሞክስ ሁኝኝ ቀር ዘመኔን አሜን
ክርስትና ሃይሌ photo
@@gana274 inttaduadata@@:♡💔💔💔💔💔💔💔💔💔👍👍👍
@@gana274 asdeqw
@@gana274 adisbba😭
💚 ደጅ ጠናሁ ቆይቸ ኪደነ ምህረትን💓🌿
ደጅ ጠናሁ ቆይቼ ኪዳነምህረትን
ተፅናናሁኝ ረሳሁ ሃዘኔን
የአምላክ እናት እመቤታችን
ሞገስ ሁኚኝ ቀሪው ዘመኔን (2)
የመከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ
አንቺን ተጠግቼ የዓለሟን ቤዛ
የልጅሽ ቸርነት የአንቺም ደግነት
ባሪያሽን ሰወረኝ ከአስጨናቂ ሞት
እናቴ ሥምሽን ስጠራ
አለፈ ያ ሁሉ መከራ
እንባዬ በፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ በአንቺ እየታበሰ ሠላም እለኪ
አዝ 🌿❤️🌹💚 =========
ልቤ በአንቺ ፀና ከፍ ከፍም አለ
በጠላቶቼም ላይ አፌ ተናገረ
በማዳንሽ ሥራ ባሪያሽ ደስ ብሎኛል
የኃያሉን ቀስት ልጅሽ ሰብሮልኛል
እናቴ ሥምሽን ስጠራ
አለፈ ያ ሁሉ መከራ
እንባዬ በፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ በአንቺ እየታበሰ ሠላም እለኪ
አዝ 🌿❤️🌹💚 ========
እጄ ባዶ ሲሆን ወዳጆቼም ሸሹ
በመርገም ምክራቸው ሊለይልዩን ሲሹ
እርሱ የሰጠኝን እርሱ ወሰደ አልኳቸው
እመቤቴ አለችኝ ብዬ አሳፈርኳቸው
እናቴ ሥምሽን ስጠራ
አለፈ ያ ሁሉ መከራ
እንባዬ በፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ በአንቺ እየታበሰ ሠላም እለኪ
አዝ 🌿❤️🌹💚 ===========
ከዓውደ ምህረቱ ሆኜ ስጠራት
ዘንበል ብላ አየችኝ ኪዳነምህረት
ሐሳብሽን ምንም የለም የሚመስለው
እረፍት ያገኘሁት እናቴ በአንቺ ነው
እናቴ ሥምሽን ስጠራ
አለፈ ያ ሁሉ መከራ
እንባዬ በፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ በአንቺ እየታበሰ ሠላም እለኪ
"ከመረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ።"
መዝ ፦ 88 ፥ 3
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN 🙏🙏😭😭😭😭😭⛪⛪⛪⛪🥰🥰
ሀሀሀ
1:01
❤😍
ይሄን መዝሙር ስሰማ አለቅሳለሁ ችግሮቼን ይሄን መዝሙር በመስማት አሳልፊያለሁ እና ❤️🙏🏼
❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭🙏🙏
ከ15 አመት በፊት የተዘመረ ይከው 2017 ትም አለ ተዋህዶ ለዘላለም በልባችን ትኑር❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@
.7SanaaGalaxy
ወር እስከ ወር ይሄን መዝሙር ሳልሰማ ኪዳንዬን መዋል አልችልም ❤️❤️❤️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሠማልን
ውለታ አለብኝ ኪዳነምረት ከሞት ያነሳሽኝ!
አሁንም ትርዳህ ወድሜ
@@mekbibyemichaellij9978 ameneeleleeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
th-cam.com/video/xcU7AJhb8CA/w-d-xo.html
I'm from Sudan but I have many friends from artists and Ethiopia because we are African together
this a christian hymn. it's not secular music
You have the wrong idea but good intentions 😢 this is a holy hymn dedicated to the Mother Mary
It is 2016 in Ethiopia! Who is still here after 15 years! ❤️☦️🇪🇹
ME
Me
I got question though why did 5.5k people disliked it
Bruh it's 2017 🤣🤣😆
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አሜንአሜንአሜን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤🎉
እሷ እመቤቴ ማርያም ሞገስ ካልሆነችን ሁሉ የከንቱ ከንቱ ነው አሁንም እመቤቴ ማርያም በምልጃዋ አትለየን ዝማሬ መላእክtት ያሰማልን አሜን
Iokklk ljkkkkkmm2nd loop on people we kwlo to q1 ki ki polo
እውነት በትክክል። እመቤታች ከኛጋር ትሁን
ለዘላለሙ አሜን
@@masraqmalat8317 amen
ሳይንቲስቶች ለምን የኦርቶዶክስ ጾም ያስደምማቸዋል??
th-cam.com/video/wMcJn5y7huE/w-d-xo.html
🌹💚 ደጅ ጠናሁ ቆይቸ ኪደነ ምህረትን💓🌿
ደጅ ጠናሁ ቆይቼ ኪዳነምህረትን
ተፅናናሁኝ ረሳሁ ሃዘኔን
የአምላክ እናት እመቤታችን
ሞገስ ሁኚኝ ቀሪው ዘመኔን (2)
የመከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ
አንቺን ተጠግቼ የዓለሟን ቤዛ
የልጅሽ ቸርነት የአንቺም ደግነት
ባሪያሽን ሰወረኝ ከአስጨናቂ ሞት
እናቴ ሥምሽን ስጠራ
አለፈ ያ ሁሉ መከራ
እንባዬ በፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ በአንቺ እየታበሰ ሠላም እለኪ
አዝ 🌿❤️🌹💚 =========
ልቤ በአንቺ ፀና ከፍ ከፍም አለ
በጠላቶቼም ላይ አፌ ተናገረ
በማዳንሽ ሥራ ባሪያሽ ደስ ብሎኛል
የኃያሉን ቀስት ልጅሽ ሰብሮልኛል
እናቴ ሥምሽን ስጠራ
አለፈ ያ ሁሉ መከራ
እንባዬ በፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ በአንቺ እየታበሰ ሠላም እለኪ
አዝ 🌿❤️🌹💚 ========
እጄ ባዶ ሲሆን ወዳጆቼም ሸሹ
በመርገም ምክራቸው ሊለይልዩን ሲሹ
እርሱ የሰጠኝን እርሱ ወሰደ አልኳቸው
እመቤቴ አለችኝ ብዬ አሳፈርኳቸው
እናቴ ሥምሽን ስጠራ
አለፈ ያ ሁሉ መከራ
እንባዬ በፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ በአንቺ እየታበሰ ሠላም እለኪ
አዝ 🌿❤️🌹💚 ===========
ከዓውደ ምህረቱ ሆኜ ስጠራት
ዘንበል ብላ አየችኝ ኪዳነምህረት
ሐሳብሽን ምንም የለም የሚመስለው
እረፍት ያገኘሁት እናቴ በአንቺ ነው
እናቴ ሥምሽን ስጠራ
አለፈ ያ ሁሉ መከራ
እንባዬ በፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ በአንቺ እየታበሰ ሠላም እለኪ
"ከመረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ።"
መዝ ፦ 88 ፥ 3
እልልልልልልልልልልል
ኤቨን ኤዘር እዮብ I'm having correct
ኤቨን ኤዘር እዮብ ልልልልልልልልልልል። ልልልልል
Thank you so much
አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ኪዳነ ምህረት በምልጃዋ ሁሌም ከእኔ ያለች ከጌታ የተሰጠች ድንቅ ስጦታዬ!!!
እልልልልልልልልልልልልል
"ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች። ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤ በማዳንህ ደስ ብሎኛል።" (መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕራፍ 2:1)
y
@@tilegete yih le egeziabher yetebale qal new. zemariw tesastual
@@pureintensity3965 መናፍቅ መሆን አለብህ
ዋሸው እንዴ??
መዝሙርህን ስሰማ አለማዊ ህይወቴን እጠላዋለሁ በጣም የምወደው ዘማሪ ያገልግሎት ዘምንህ ይባረክልህ!!!
በቀን ሺይ ጊዜ ብሰማው የማይሰለቸኝ መዝሙር ዝምሬ መላክት ያሰማልን
A!/!!!!!!AP
UuUuio hbmuu. Nnk
@@bisratbelay992 ZzZx
Amen
Elliiieeee elilllee
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን !!
zain kwt
Amen Amen Amen Zemri Melaktin yasemaln
ተመስገን እግዚአብሄር
ተመስገን እግዚአብሄር አሜን
አሜንን
ዕልልልልልልልል ኣደይ ማዓረይ ።
ፍጽም የማይረሳው ውላት ኣለኝ የኪደነ ምህረት
2011/09/16 ብሊበያ ዘመን ስማን ስጠረ ከነብሰ በላዎች ኣመለጥኩ ልገለኝ ስመጡ ።
😭😭😭😭😭 ኣሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ብህይወት ኣለሁ።
No words to express this spiritual song it is simply perfect which describes how the intercession of Saint virgin Mary works on orthodox Christians .May our Almighty God jesus christ bless you and his mother saint Mary be with you
Brhane Tekle ajuwvizkmqbcuy
Exactly!
amen
አልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላይክ ያስማልን አሜን!!! በስደት ያለነውን ልጆችሺን ጠብቂን ደግል ማርያም በሰላም ለሀገራችን አብቂን
ማሚ love አሜን አሜን አሜን
ማሚ love
Amen 💓.amen.💘 Amen.mar
ማሚ love Amen Amen Amen
አሜን ለሐገራቹ ያብቃቹ ።
ማሚ love amenn
እምቤቴ ኪዳነ ምህረትን ደጅ ጠንቶ ምኞቱ ያልተሳካለት ድልም ያልነሳ የልም አመቤቴ አታሳፍርም
አሡ የሠጠኝን አሡ ሥላልቋጨዉ እመቤቴ አለችኝ ብየ አሣፈርኳቸዉ ቃለ ህይወት ያሠማልን
ማሥተዋል ህይወቴ ነሽ ድንግል
እሜንእሜንልልልልልልልልልልእሜን
ማሥተዋል ህይወቴ ነሽ ድንግል
kiuda
Elllllllllllllllllll Amen zamre melikte yasmilne
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Thank you for sharing these wonderful Mezmurs by one of my favorite zemari, Qesis Engidawerk!
Kest edemena Eritera&Ethio are one people Reilgion
yes this qesis Engidawerk
Amen
Amen
Amen zimare melakitin yasemalin mingiste semayatin yawurslin
amennn
❤❤❤
ያምላክ እናት አመቤታችን .
ሞገስ ሁኝኝ ቀሪው ዘመኔንንንን
የመከራው ዘመን አለፈ እደዋዛ
አችን ተጠግቼ .
እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እመቤቴ ብርታቴ ባንች ነው ምልጃነው የስደት ኑሮን የለመድሁት እመቤቴ ቀሪው ዘመኔን ባርኪልኝ
እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እመቤቴ ብርታቴ ባንች ነው ምልጃነው የስደት ኑሮን የለመድሁት እመቤቴ ቀሪው ዘመኔን ባርኪልኝ
አሜን ዝማሬ መላእት ያሰማልን ዛሬ ማለትም 2016 ንሃሴ 16እያዳመጥኩት ነዉ ስወደዉ መዝሙሩ ማነዉ አንደኛ
እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህርት በያለንበት ትጠብቀን ምልጃዋ በረከቷ ይደርብን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
እናቴ ስምሺን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ..........
አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
ቃለህይወት ያሰማልን። የሚያፅናናኝ መዝሙር ነው ። በ1997 አለማያ ዩኒቨርስቲ ስማር በዶርም በተደጋጋሚ ሳዳምጠው ነበር።
ሀወቀ
ያባቴን ሀዘን ያስለፍኩበትና የተጽናናሁበት መዝሙር ነው ዝማሬ መላክ ያሰማልኝ!!!!!
M
I
ደጅጠናሁ ቆይች ኪዳነ ምህርትን
ተፅናናሁኚኝ እርሳሁ አሃዘኔን
ያምላክ እናት እመቤታችን
ሞከስ ሁኝኝ ቀሪው ዘነኔን (2)
እናቴ ኪዳነ ምህርት አንች ቀሪ ዘበኔን ባርኪልኝ አሜን(3)
ዝማሬ መላዕትን ያስማልን
ልልልልል ያዘነየተከዘመፅናኛ እናታችን ኪዳነምህረት ትባርክልን ዝማሬመላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያምላክ እናት እመቤታችን በስደት ያለነዉ በዉስጥ ሃገር ያሉም ሁሉም በዚ ዓለም ያለ ሰዉ ጠቢቅልን
ስምሽ ሲጠራ ኣለፈ ያሁሉ መከራ!!!
ዝማሬ መልኣክት የስምዓና 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Amen
Amen 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን
እልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Amen Amen Amen Zimare Meleakti Yesemealena Orthodokes Tewahedo Neselealem Tenber
ኡፍ ልብን እሚያረሰርስ ዝማሬ
❤❤❤❤ ድንግልን የከዳ የለውም ከለላ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ሀሣብሽን ማንም የለም የሚመሥለዉ
እረፍት ያገኘሁት እናቴ በአንቺ ነዉ
helen mafi khlj
Embeta alcheg bey Asaferahacheww.
ዝማሬ መላአክት ያሰማል እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ
I am from Eritrea and i always Hear Ethiopian orthodox tewahdo mezmur but I don't understand the language
🙏⛪️🇪🇷🇪🇹
I can teach you if you want. You got to have stable internet connection though
music like like electricty has no definatipn.it is a power that moves u to elation again that moves to depression.
Geize is the mother languagre of Ethiopia!
You went anderstand tray lernne ethopan langoge
mehari Gombolo በ
@@messayewossen3195 1
ዘመነት ቀናትነ ወራት የማይለውጠአት እመአምለክን በመወደውናበማከብረው ዘማሪዘወትር ደስይለኛል አጋፈከሆኑ ዘማርያትአደበት በመስማቴደስተኛነኝ ።
ደጅጠናው
እልልል
አሜንአሜንአሜን
የአምላክ እናት እመቤታችን ሞገስ ሁኝኝ ቀሪው ዘመኔን
ዜማሬ።መላእክትያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማን ወንድማችን ደጅ ጠናሁ ኪዳነ ምህረትን እመቤቴ ጸሎት ልመናየን ተቀንኝ እናቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልል እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያ ሁሉ መከራ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያዋርስልን
misrak fantsahun amennnnnm
Zamani Aq engdawork
misrak fantsahun amen
misrak fantsambfjdjhun
🌹👍👍😍😍😍
ክብር ለንተቺ እመብርሃን ወላድተ አምለክ ሆይ
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን
አሜን ❤️💙✝️አሜን
አሜን❤️❤️⛪አሜን
አሜን❤️❤️🙏አሜን
አሜን❤️❤️⛪አሜን
Love
ደጅጠናሁቆይቸክዳነምህረትንተጽናናሁኝእረሣሁሀዘኔንያምላክእናትእመቤታችንሞገስሁኚኝቀሪውዘመኔን
ኪዳነሞህረትለሀገሬአብወቂኝ
Luke 1:47-48
47 and my spirit rejoices in God my Savior, 48 for he has been mindful of the humble state of his servant. From now on all generations will call me blessed,
ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤
❤️❤️❤️ from Kenyan catholic 🙏🙏🙏 Christ is King
ክብርና ምስጋና ላንቺ ይሁን እናቴ ኪዳነ ምህረት ውለታሽ ብዙ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen 🙏
This is one of my favorite mezmur. My heart melts when i hear this song.
Amen
th-cam.com/video/xcU7AJhb8CA/w-d-xo.html
2000 አመተ ምህረት ታስሬ ነበር እና ከጓደኞቼ ጋር እንዘምረው ነበር በጣም ይገርማል አለፈ
Blessed Mezmur . እግዛብሄር ሰላሙ ያውርድልኝ
I love it so much i cant stop listening to it .God bless you 🙏 ♥ !!!!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
Zemaray Malak yasemn
Amen.
.እልልልልልልልልልልልልልልል
መአዛአዲስፊልም
@@eldanayetube8462 oulx48and 8hjjouýñookfullluyohehly6uk8y9ò00Getty
Rrghh Hsjdj gg man
በ 2025 እንደኔ ይህን የሚገርም መዝሙር እያዳመጠ ያለው ማነው ?
አጥንትን ያሚለማልም የማዕልክትን ዝማሬ ያሳማልን አሜን
Tekl
u Getu
Sou do Brasil, apesar de eu não entender, peço que permaneçam firme na fé cristã meus irmãos em Cristo da Etiópia 🙏🏼🙌🏼☦️✝️
How many times Ethiopia indicate(write) in the Bible and why ?
@@BrightVision-t5p Não entendi
አናታችን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ባለንበት ትጠብቀን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
The Assumption of the Blessed Virgin Mary. This significant feast day recalls the spiritual and physical departure of the mother of Jesus Christ from the earth, when both her soul and her body were taken into the presence of God.
አሜን ፫ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏❤️
God bless u my beloved brother how can i explain my feeling over what u singing about kidene mhret. Keep ahead u have rewards from emebrhan.
_
th-cam.com/video/xcU7AJhb8CA/w-d-xo.html
ዝማሪ መላይክ ያስማልን አሜን!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ይህን መዝሙር ስሰማው ጭንቀቴ ሁሉ ነው የሚለቀኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
አሜን አሜን አማን በእውነት
This mezmur is easy for 🇪🇹🇪🇷 I'm Eritrean 🇪🇷 I understan ❤❤❤❤
long life Ethiopian &Eriteran orthodox church we are one hopefully reunited .i remember this psalm when I was in teaviv Israel 2014/5
yes yes we are all family by god
Moknen Tsighe
Moknen Tsighe አሜን አሜን አሜን
which Psalm is it?
ብሰማህ ብሰማህ ማልጠግብህ ጥሩ ዝማሬ ዘምረሀል እግዚአብሔር ፀጋና በረከት ከነቤሰቦችህ ያድልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ
I can't stop listening this mezmur. What a beautiful. ❤️
Eden Robel ya me too
I like this one to
th-cam.com/video/xcU7AJhb8CA/w-d-xo.html
@@betemariyamstudio6635 ..
@@mollamersha1108 905dwarf Ghent xi
ደጅሽን ልመርገጥ አብቂኚ ኪዳነምረተ ከስደት ኑሮዬ እናቴ እለምንሻለውአሜን አሜን🙏🙏🙏
Elelelelelelelelelelelelelelelelelele Yene liyu Enate selame tebakiye Emebrhan Dengel selam yagegehut be anchi new yene Kidanemhert Enate 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Zimare Melakt Yasemaln Abatachen 🙏🙏🙏
Our beautiful orthodox neighbors god bless you from your brother Eritrea tewahdo forever 🙏❤️
😊😊
Ameen Ameen Ameen waqayyoo sagalee jirenyaa
👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒🎤🎤🤲🤲🤲👏👏Ameen Ameen Ameen
እንኳን አደረሳቹ ለኪዳነምህረት ዛሬ ሐምሌ16 .11.14 እስቲ እንደኔ ውለታዋ ያለበት የጌታዬ እናት !!❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ስንቴ አስቸገርኳት ግን አትሰራቸኝ ም ይህን መዝሙር ስሰማ 2004 ነበር በጣም ከፋቶኝ አሁንም ሁሌም የምሰማው ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
😊😅😅😅😊😅
😊😅😅😅😊😅😅😊😊😅 2:58 3:02 😅😅
😊😊😅😅
Hey
God bless eritrea and ethiopia we are one peopel by god and god bless all of around the world
Filmon Tesfamichael amnamnamnamnamnamna👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💔💔💔💔💔💞💕💞💓💔💞💕💔💓💞💕💔💓💞💕💔💓💞💕
Filmon Tesfamichael exactly there are one body they bilve orthodox
Filmon Tesfamichael
ኣሜን ኣሜን
Filmon Tesfamichael . you are absolutely right filmon one God one one world and one human race.
Filmon Tesfamichael አሜን አሜን አሜን
አጥትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልልልልል
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርህ
Tariken azemerechi kalehiwet yasemalign Amen Amen Amen Eliliiii
መዝሙር 40
1፤ ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ።
አሜን፣
ኪዳነ ምህረታችን የታረደልን እርሱ እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ነው። ስግደትና አምልኮ ለእርሱ ይገባዋል።
እልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን
Hadeyah Hadeyah y
Ameeeeeeeeennnnnnnnn
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜውን ጤናውን እናታችን ኪዳነ ምህረት ታድልልን
Am I the only Ethiopian who is listening to this while growing up in America?
Nope
It’s my daughter favorite mezmur and she is born and raised in America and she knows the whole song
One day I was in debrezeit and I was going to buy milk near a church and everyday i pass by that road behind the church i was listening to this song playing still now i didn't forget it i don't understand tha language but it's deep what this song lake me feel
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን !!
ይህ መዝሙር እንደኔ በፍቅር የሚያስለቅሰው ማነው❤❤❤
ዘለዓለም ክብርና ምስጋና ለ ሥሉስ ቅዱስ አሜን።
I can’t stop listening this music wow the best mezmur ever kale hiwet yesmealna yehwat hulachum
ማርያም እናታችን እንዎድሻለን
Not muzic its mezmur✅
❤❤❤አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉እናቴ ንፅህት ድንግል ማርያም
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ምወደወ መዘሙር ...እምበርሃነ ሀግራችነ ስላም ታርግለነ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
Enem ymr amen ❤🙏
የአምላክ እናት እመቤታችን
ሞገስ ሁኝኝ ቀሪው ዘመኔን🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልነ::
May GOD bless you...Pray for us to Praise the Lord..I am so weak ..
ታርኬን ለውጠው አሜን ዝሜሬ መላአክ ያሰማልን መንገስት ሰማይ ያውረስለን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልል ኦርቶዶክስ የአለም ብቸኛ በፅኑ አለት ላይ የተመሰረተች እምነት ነች!!!