Ethiopia - ሰበር አዳዲስ የውጊያ መረጃዎች | ደላንታ ኒኒበር መርሳ እስታይሽ ውጫሌ ቆቦ | ጌታቸው ረዳና እና ማርቲን | ጌታቸው በተጋሩ ተቃውሞ ገጠመው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 575

  • @asbsewnek9753
    @asbsewnek9753 2 ปีที่แล้ว +68

    በሰው ዘንድ የማይቻል 2 ነገር
    1ኛው ሰማይና ምድርን ማቀራረብ
    2ኛው ኢትዮጵያን ማሸነፍ !!!💚💛❤️💪💯

    • @kadeejaahmed8170
      @kadeejaahmed8170 2 ปีที่แล้ว +4

      ልክነሽ ☝️✔️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

    • @hadyaahmed2482
      @hadyaahmed2482 2 ปีที่แล้ว +4

      በትክክክክልልል

    • @Lubaba694
      @Lubaba694 2 ปีที่แล้ว +4

      በትክክል ደስ የሚል አገላለፅ ነው

    • @menenkitchen
      @menenkitchen 2 ปีที่แล้ว +2

      Exactly!🇪🇹

  • @saniahmed8162
    @saniahmed8162 2 ปีที่แล้ว +103

    ፍትህ በሣውዲ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ወንድምና እህቶች

  • @Amanfashion1
    @Amanfashion1 2 ปีที่แล้ว +65

    ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ሰዎች መገዳደል ያበዛሉ አሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ

    • @meryemwolloyewa7822
      @meryemwolloyewa7822 2 ปีที่แล้ว +1

      ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያርሱለሏህ

    • @user-ig9oz3yv5w
      @user-ig9oz3yv5w 2 ปีที่แล้ว +1

      صلى ءالله عليه وسلم
      አሜን ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @user-gy2em9yc4k
      @user-gy2em9yc4k 2 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @user-oh7ug7kk5i
      @user-oh7ug7kk5i 2 ปีที่แล้ว

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @saedi788
      @saedi788 2 ปีที่แล้ว +1

      صلى الله عليه وسلم امين يارب

  • @shaikhusman4754
    @shaikhusman4754 2 ปีที่แล้ว +2

    ከበር ለጀግናው ፋኖ
    ከበር ለመከላከያ
    ከበር ለአማራ ልዩሀይሎች
    ከበር ለአማራ ሚንሻ
    ከበር ለአማራ ህዝቡ በሙሉ
    ድል ለአማራ ድል ለአፋር

  • @senaytalemu5018
    @senaytalemu5018 2 ปีที่แล้ว +38

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሚስኪኑ ለራያ ቆቦ ህዝብ ጦረነት ከተጀመረ ጀምሮ ሰሚ ያጣ ህዝብ በግፍ እየተጨፈጨፈ ለሚገኘዉ ወገኔ😢😢😢😢

    • @rafraf4804
      @rafraf4804 2 ปีที่แล้ว

      Ewuney nwunet newu ehite fthhhhhhh lesemin wollo lewldiya ena kobo

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 ปีที่แล้ว +2

      እናተየ እኛ ራያ ረሱነ እዴ ሲጀመር እስክጨረስ አድም ድጋፍ አላየሁም ለራያ እኔ ተጨንቄ ሞትኩ ዘመዶቻችን ምን ላይ ይሆኑ

  • @melakeyohannes8659
    @melakeyohannes8659 2 ปีที่แล้ว +9

    Eritrea 🇪🇷 Eritrea 🇪🇷 Eritrea 🇪🇷
    Ethiopia 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹
    Always tougher
    We are working hard Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹

  • @ስአዳነኝየመርሳዋ
    @ስአዳነኝየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว +36

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወንድሞቻችን ድል ለኢትዮጵያ

    • @brehanemeskelifa366
      @brehanemeskelifa366 2 ปีที่แล้ว

      ቆሻሻ ወያኔ መሆንህን ደርሼበታለው።

  • @zebnayoutube9214
    @zebnayoutube9214 2 ปีที่แล้ว +16

    ፍትህ ለራያ ቆቦ እና አካባቢዋ ብቻቸውን ተጨፈጨፉ አሁንም ድጋሚ እፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ እባክህ በደምህ የገዛኸው ህዝብህን አስበው

  • @hawawollotube7200
    @hawawollotube7200 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌች እኮ ባለውለታችን ነው
    ድል ለፋኖ
    ድል ለአማራ ልዩ ሀይል
    ድል ለመከላከያ ሰራዊት
    ድል ለአፋር ልዩ ሀይል
    ድል ለመላው ኢትዮጲያዊያን

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p 2 ปีที่แล้ว +46

    ፍትህ ለሳኡዲ ወግኖቻችን ተፍነው ለተረሱት😭

  • @መኪወሎየዋ-ኀ2ፀ
    @መኪወሎየዋ-ኀ2ፀ 2 ปีที่แล้ว +28

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወንድም እህቶቻችን

  • @solitube3395
    @solitube3395 2 ปีที่แล้ว +12

    ፍትህ ለ ራያ ቆቦ እና አካባቢዋ ብዙ ንፁሀን ያለ ጥፋታቸው እያለቀ ነው 😭😭😭😭😭😭😭 ሰላም እና ፍቅር ድል እና አሸናፊነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @azmiyerayawa7835
      @azmiyerayawa7835 2 ปีที่แล้ว

      ምን አዲስ ነገር አለሽ ስለቆቦ የሰማሽው አለሽ

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 2 ปีที่แล้ว +18

    #ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 😭😭😭😭
    ሠላም ለአገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤️🇪🇷

  • @user-lz9ep1ms9l
    @user-lz9ep1ms9l 2 ปีที่แล้ว +17

    ፍትህ በሳዉዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻቺን😥😥😥😥😥😥

  • @habiba100
    @habiba100 2 ปีที่แล้ว +22

    ያረቢ የሀገራችንን ሰላም መልስልን ድል አጎናጽፍልን በውጭሀገር የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን ለህገራቸው በሰላም አበቃልን ፍትህ ለሳውድ እስረኞች

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +70

    *ፍትህ በሳዉዲእስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢 ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷*

  • @user-hr9xp6ev1n
    @user-hr9xp6ev1n 2 ปีที่แล้ว +6

    ምን ይሆናል በሳውዲ እስር ቤት ጀግና የወሎ ልጆች አለቁብን ተው ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች

  • @user-gd6tc6vw7z
    @user-gd6tc6vw7z 2 ปีที่แล้ว +19

    ፍትህ ፍትህ ፍትህህህህህ በሳኡድ ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያውያን😥😢😢😢😢😢😢😥😥😥😥

  • @meyimunahassen6600
    @meyimunahassen6600 2 ปีที่แล้ว +1

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ያዝ እንግድህ አማራዬ ነይ ዞማ 💪💪💪

  • @zedbintbaba2881
    @zedbintbaba2881 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን እምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ታሸንፋለች ኢንሻ አላህ

  • @user-ij1uh1hm6v
    @user-ij1uh1hm6v 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግኖች ፍኖ
    መከላከያ ሁሉም ጀግና ናችሁ አብሺሩ ዴሉ የናተነወ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @jerusalemsousa4263
    @jerusalemsousa4263 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያውያችን ለዘላለም ኑሪልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nahiyanahiyan1482
    @nahiyanahiyan1482 2 ปีที่แล้ว +11

    ያአላህ🇪🇹🇪🇹 በቃበለኝ🇪🇹🇪🇹 ያኢላሂ መቸ🇪🇹🇪🇹 ነው🇪🇹 ሀገራችን🇪🇹🇪🇹 ሰላም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የምኩኔው🇪🇹🇪🇹 😭😭ፍተህ ለጊራና🇪🇹🇪🇹 ፋትህ ለፋጁ😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Harunharun-cx8en
    @Harunharun-cx8en 2 ปีที่แล้ว +61

    ፍትህ በሳውድ አረቢያ እስር ቤት ለምሰቃዮና በመንግስት ችላ በይነት ለምንከራተቱ ኢትዮጵያኖች!!

    • @brehanemeskelifa366
      @brehanemeskelifa366 2 ปีที่แล้ว

      ኧ ወያኔው። እናንተን ካጠፋን በኋላ እንደርስላቸዋለን

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍትሕ ለራያ ቆቦና ለወልደያ ፍትሕሕሕሕሕ
    ለራያ ቆቦና ላካባቢያዋ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕሕሕሕሕ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 2 ปีที่แล้ว +18

    ኢትዮጲያን ለማሸነፍ🇪🇹
    ትናትም አልተቻለም
    ዛሬም አይሆንም
    ነገም አይቻልም❗
    🇪🇹🔐💪✊

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +1

      *ትክክል ዉዴ😘😘*

  • @user-uj3fl5ub4w
    @user-uj3fl5ub4w 2 ปีที่แล้ว +5

    ድል ለእናት ሃገሬ ኢትዮጵያ
    ድል ለጭቁኑ አማራ ህዝብ

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለኢትዮጵያ ከፍ በይ ሀገሬ🇪🇹

  • @addisgeze59
    @addisgeze59 2 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን፣
    ድል ለአምሐራ ልዩ ሀይል፡ሚሊሻ፡ፋኖ
    ኢትዮጵያ በጀግናው መሪዋ እና በቁርጥ ቀን ልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኑር።

  • @user-ju5ub7qs2n
    @user-ju5ub7qs2n 2 ปีที่แล้ว +62

    ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ህፃናት እህት ወድሞች ኢትዮ ታሸንፋለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @user-fe4fy1os5i
      @user-fe4fy1os5i 2 ปีที่แล้ว

      ታስቁኛላችሁ እደተከንኩለማነው እምታወሩት ድሀ በ ቤቱ አልሞተ😵😵😵😵😵☝

  • @user-rn5wi5dy7t
    @user-rn5wi5dy7t 2 ปีที่แล้ว +8

    ለሳውዲ እስር ቤት የምትሉት ከሀገር ያሉት እደ እሰሳት እየርገፉ አገር ሰላም ሲሆን ነውኮ ፍትህ የሚባለው

  • @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ
    @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ 2 ปีที่แล้ว +61

    ፍትህ በሳኡዲ እሰር ቤት ለሚሰቃዩ ንፁህ ኢትዮጵያዉያን😭ፍትህ ፍትህ

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 2 ปีที่แล้ว +1

      ማን ፍትህ እንዲሠጣቸው ትጠብቂያለሽ ሳውዲ ፈጣሪን ካልፈራች ኢትዮጵያ ምን እንድታደርግ ነው ፍትህ የምትጠይቂያት እናስብ አንዳንዴ ሳውዲ ማለት የውሸት ፈርሃ ፈጣሪ የሌለባት የረከሠች ሃገር ሆናለች።

    • @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ
      @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@asnakeshewaseyasib2284 ሳኡዲ ሳይሆን ችግሩ የራሳችን መንግሰት ነዉ በሩን የዘጋብን🙄

    • @user-lz9ep1ms9l
      @user-lz9ep1ms9l 2 ปีที่แล้ว +1

      @@asnakeshewaseyasib2284 በል አፍህን ዝጋ😠🤫🤫

    • @امموازانشاالله
      @امموازانشاالله 2 ปีที่แล้ว +1

      @@asnakeshewaseyasib2284 ይሄ የዘቀጠ አስተሳሰብነው አላህ ባሮቹን ይፈትናል እሻአላህ ይወጣሉ ሰዎችኮ የሚረዷቸው አላህ ስለቀደረነው

    • @امموازانشاالله
      @امموازانشاالله 2 ปีที่แล้ว +2

      እኛም ድምፅ እንሁናቸው ኢሻአላህ አላህ ከቀደረ ሰበብ አርጎ ይወጣሉ

  • @user-yu6lo5ry4z
    @user-yu6lo5ry4z 2 ปีที่แล้ว +2

    ያርቢ መቸ ነው የሚልቀው
    ፍትህ በሳውድ ለሚኖሩ ወገኞቻችን

  • @Mወሎየዋ-r9t
    @Mወሎየዋ-r9t 2 ปีที่แล้ว +6

    ከ 3 በፊት መርሳ ነፃ ወጣ ተብሎ ነበር ደግም ገናነው ያ አላህ መችይሆን የ ሰላም ዜና የምንሰማው

  • @feviethiopia9223
    @feviethiopia9223 2 ปีที่แล้ว +41

    ሰላማችን እስኪረጋገጥ ትግላችን ይቀጥላል። ኢትዮጵያ ታሸንፍለች 💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad 2 ปีที่แล้ว +6

    ክብር ለጀግኖቻችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-dv4jj7ld5g
    @user-dv4jj7ld5g 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ከርታቶች የሰሜንወሎ ህዝብ ተሰቃየ አላህ በቃበለን

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 2 ปีที่แล้ว +4

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለመላው የኢትዮጵያ ሀይሎች ሰላምና መረጋጋት ለህዝባችን ይሁን ያረብ አንተ አዛኝ ነህና ለተጨነቀች ነፍስ ሁሉ ፈርጅልን ያረብ በውስጥም በውጭም ሰላምን ስጠን☝️💔🇪🇹💪💪🤲🤲🤲🤲

  • @mohammed-yx3vi
    @mohammed-yx3vi 2 ปีที่แล้ว +3

    አቺ 👉🇪🇹ውድ አርማዬ ምንኛ ታደልሽ
    ላቺ የሚሰዋ ብዙ ልጆች አሉሽ
    አቶ እሸቴ ሞገስ እና ይታገስ እሸቴ
    አባትና ልጂ

  • @zinetyimam8373
    @zinetyimam8373 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ በሳዑድ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን የአላህ በጣም ተሰቃዩብን ወላሂ

  • @tewodroshunachew5671
    @tewodroshunachew5671 2 ปีที่แล้ว

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ💪💪💪

  • @tube-og2df
    @tube-og2df 2 ปีที่แล้ว +14

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የወሎ ፋኖ ትለያላችሁ ባለሺርጡ ድልን ተጎናፀፉ ።

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h 2 ปีที่แล้ว +6

    ክብር ለቅዱስ እግዚአብሔር ይሁን ይህ ክፉ ቀን ያልፋል ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ክብር ለአማራ እና ለአፋር ልዩሀይልና ጀግና ገበሬ ክብር ለዲያስፖራ ጀግኖች ናችሁ 💚💛❤️

  • @ፋፊነኝወሎየዋ-ቨ3ፐ
    @ፋፊነኝወሎየዋ-ቨ3ፐ 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ በስደት ለሚሰቃዪት ወገኖቻችን
    ድል ለኢትዮጵያውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ፈጣሪ በቃ ይበለን ያረብ ስቃያችን በዛ

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hayuyefafenati4713
    @hayuyefafenati4713 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈታ በሳውዲ የሚሰቃዩት ወገኖቻችነ አይመለከቱህም ዱምፅ ሁን በአላህ በምታምንበት ፈጣሪህ በብርድ በረሀብ በጭንቀት አለቁቁቁቁ ፍትህህህህህ

  • @Alhamlilah971
    @Alhamlilah971 2 ปีที่แล้ว +1

    አብሽር ዱሉ የኢትዮጵያ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ps7lp2eu2u
    @user-ps7lp2eu2u 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🙏👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-xm2yr8xl1t
    @user-xm2yr8xl1t 2 ปีที่แล้ว +62

    ፍትህ ድምጽ ሁኑ ፍትህ ሳኡድ እስርቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን እነሱ ከሌሎች
    በአለም ላይ ከሚኖሩት ኢትዮጵያ
    በምን ይለያሉ ሀቅ ዲያስቦራ
    ለሀገሩ የሚያደርገውን በበለጠ
    እኛ አርብ ሀገር ያለነው
    ለቤተስብና ለአገር ነው
    እሚንኖርው ይኽን
    መናገር አይጠበቅብኝም ሁሉም
    ኢትዮጵያ ስለ አርብ ሀገር
    ልጆች እማያቅ አይኖርም
    እባካችሁ ፉትህ

    • @user-xm2yr8xl1t
      @user-xm2yr8xl1t 2 ปีที่แล้ว +1

      @@addisreview2659 አገር ውስጥም ያለው እሚሞቱት እሚጋደሉት የእኛ ቤተስቦች

    • @user-xm2yr8xl1t
      @user-xm2yr8xl1t 2 ปีที่แล้ว +1

      @@addisreview2659ለአገራቸው እሚዋጉት መስዋት እሚከፉሉት የእኛ ቤተስቦች ናቸው የስውልጂ ስበአዊነት
      ሊስማው ይገባል እኔ እዚህ እስርቤት ካሉት
      ወገኖቻችን ዘመድ ኖሮኝ አይደለም
      አገራችላይ ያለው ጦርነት ግን አባቶቻችንም
      ወንድሞቻችንን ወታደር ሁነው አንድ ህይወታቸውን ቃብድ አሲዘው መስዋት እየከፈሉ ያሉት ጦርነት ከተጀመር ጀምሮ
      ድምጻቸውን ያልስማን ግን ይኽ ሁሉ
      ጭንቀትም ቢኖርብኝ በቤተስቦቸ ናበአገሪ
      የሚደርስውን ግፉ እያስጨነቀኝ
      እናንተ ብቻአይደላችሁ ለመርዳት
      ሁላችንም የሚመለከተን ትልቅ ሀላፉትና
      አለብን ግን ያም ሆኖ
      ግፉ በደል ሳይ ዝም መለት አልችልም

    • @brehanemeskelifa366
      @brehanemeskelifa366 2 ปีที่แล้ว

      @@user-xm2yr8xl1t መጀመሪያ አገር ሲኖራቸው ነው ልናድናቸው ምንችለው ሴትዮ። አገር ሳናቆምላቸው ምን እንዲሆኑ ነው? ነው ወያኔ ነሽ? ወያኔ አፈር ሲበላ እየጠበቅሽ ፍትህ ፍትህ ምትይው?

  • @sofebelay4024
    @sofebelay4024 2 ปีที่แล้ว +30

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች😢😢😢

  • @بنتعلي-ف2ط
    @بنتعلي-ف2ط 2 ปีที่แล้ว

    እነጌታቸው እና መሠሎቹን መረሸን ብቻ ነው ሥቱን ጀግኖቻችንን በልተውናል ጌታቸው እረዳንን እና ጌታቸው አሠፋን መንም እሚለያቸው የለም እነኝህ የታሠሩ ሠወች ከተለቀቁ ሐገር ሠላምማገኘት ቀርቶ ቀውሥነት እሚበረታበትን ማገዝ ነውና

  • @user-ju5ub7qs2n
    @user-ju5ub7qs2n 2 ปีที่แล้ว +6

    ድል ለእናት ለገሬ ኢትዮጽያ ታሸንፋለች ክብር ለመከላከያ ለፋኖ ለባለሽርጡ በድል ተመለሱልን ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ትለቶቿ ይውደሙ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-sb9lu1bk3f
    @user-sb9lu1bk3f 2 ปีที่แล้ว

    ሰማእቱ ቅዲስ ጊዮርጊስ ጠብቅልኝ ህዝባችነን

  • @user-mc1nt9zm2m
    @user-mc1nt9zm2m 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ትኩረት ወልጌጤና ደላታ ድረሱላቸዉ ድረሱልን እያሉነዉ የምግስት ያለህ ድረሱላቸዉ

  • @user-qy4sr9ny8v
    @user-qy4sr9ny8v 2 ปีที่แล้ว

    ጌታቸዉ ምላሶ ተይዞ ቂሊጦ የማይብህን ቀን ያቅርብልን

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 ปีที่แล้ว +14

    እኛ ለአሸባሪው ህውሀት መንገዱን ክፍት! የምናደርገው ወደ አድስ አበባ ለፍርድ ቤት! ቀጠሮ ከወጡ ብቻ ነው! የአፋር ጀግኖቺ!!🇪🇹🇪🇹

  • @duaasaleh1330
    @duaasaleh1330 2 ปีที่แล้ว +7

    ፍታ እባክህ ለሳኡድ ወገኑቻችንን ድምፅ ሁን እባካቹ እነሱም ፍትህ ያሻሉ. ተሰቃዪ ብርዶ እራቡ. ስቃያቸው በዛ ፍትህህህህህህህ

  • @mehararame8886
    @mehararame8886 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋትህ በሳውዲ እሰር ቤት ለሚሰቃዩ ወንድም ና እህቶች ና ህፃናት በሚያውቁት ነገር እየተሰቃዩ ነው

  • @hayatali7158
    @hayatali7158 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህለሳውድአርቢያስርቤትላሉ ድልለኢቶቢያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @taibahali7857
    @taibahali7857 2 ปีที่แล้ว +7

    የኛ ጀግኖች አላህ ከናተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ታሰንፋለች 💚💚💛💛❤❤ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖች ድምፅ ሁኑ ሁላችሁም ዩቲበሮች😭😭

  • @loveandunity901
    @loveandunity901 2 ปีที่แล้ว +6

    የኢትዮጵያ አምላክ ለእነዚህ አርዮሶች እንደ ስራቸው ፍዳቸውን ክፈላቸው። አሜን! ክብር ለአገራችን መስዋትነት ለሚከፍሉ ይሁን አሜን!

  • @om_Ryane
    @om_Ryane 2 ปีที่แล้ว +7

    :ኢነላሀ ማእና አብሽሩ አላህ ጥሎ አይጥለንም የነፈደው ሁሉ ያንገዳግደናል እንጂ ቆርጦ አይጥለን ሰሜን ወሎ መርሳየ አየዞን Ethiopian 🇪🇹💚💛❤

  • @user-yf8lw4ln3b
    @user-yf8lw4ln3b 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ እስር ቤት ላሉት እህት ወንድሞቻችን😢

  • @fafi450
    @fafi450 2 ปีที่แล้ว +4

    ያረብ የሀገራችንን ሰላም አሰማን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 💚💛❤

  • @danielevaccari537
    @danielevaccari537 2 ปีที่แล้ว +7

    Vittoria all'Etiopia e all'Eritrea
    ✌🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌

  • @duaasaleh1330
    @duaasaleh1330 2 ปีที่แล้ว +9

    ወገኖች ሰው በሚችለው ነው በየ ቤጁ እየገባን ፍትህ እጠይቅ የሳኡድ ወገኑቻችን. ስቃይ ስቃያችን ነው ፍትህ እጠይቅ

  • @user-li2ro9jn1j
    @user-li2ro9jn1j 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለምዬ ኢትዮጲያችንንን👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏✅አይጌቾ😂👏

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለእራያ ቆቦና አካባቢዋ ብቻቸዉን እየተፋለሙ አለቁብን

  • @user-sk4zn1ed8z
    @user-sk4zn1ed8z 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትትትትትህ ለሳውዲ ወገኖቻችን በርሀብ ለሚሰቃዩት 😭😭

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 ปีที่แล้ว +4

    ድል ለጀግኖቻቺን ውድቀትና ሺፈት ለጁንታውና ለባንዳዎቹ

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ለራያ ቆቦ ዞብል ኡፍፍፍፍፍፍ ቤተሰቦቻችን አለቁ😭😭😭😭😭 መንግስት ለምን በአፋር አድርጎ ሀይል አይልክለቸዉም 6ወር ሙሉ ብቻቸዉ እየተዋደቁ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያ እማማ የኩሩ ህዝብ የጀግኖች መገኛ አይዞሽ ክብርሽ ቅርብ ነው ልጆችሽ በአገርም በውጭም እልፍ ጀግኖችሽ ተነስተውልሻል ❤❤❤

  • @sebleseble7844
    @sebleseble7844 2 ปีที่แล้ว +3

    የአማራ ስቃይ እስከመቸ በቃ በለን ጌታ ሆይ ሀገሬ ሰላምሽ ኒፈቀኝ

  • @weynialex128
    @weynialex128 2 ปีที่แล้ว

    ከሀዲዎች ምድር ትክዳቹ መንኩራኩራቸው የታሰረ ይሁን ድል ለኢትዮጵያውያን ድል ይቅናቹ

  • @user-dn8pg1fb5i
    @user-dn8pg1fb5i 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ኮርተንባችኋል አሜሪካን የምትገኙ ኢትዮጵያውያን፡፡ አሁንም ለንፁህ ዜጋ ለሚሞተው ድምፅ ሁኑ ቀጥሉ በርቱ፡፡

  • @temesgentemu5184
    @temesgentemu5184 2 ปีที่แล้ว

    ደላንታ ላይ በጣም ትኩረት ይፈልጋል

  • @saudisaudi2250
    @saudisaudi2250 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈታ እናመሰግን አለን ድል ለሀገራችን እና ለመከላከያ እና ለፋኖ እና ለልዩሀይል እና ለአፋር እና ለሚንሻ እና ለሞላው ታጋይ ለሞላው ኢቶዮ ወዳጅ ድል ለኢቶዮጵያን ፍትህ ለሀገራችን

  • @njmj4091
    @njmj4091 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ፈታየ አላህ ይጠብቅህ ሠላም ለኢትዮጵያ

  • @rahayoutube432
    @rahayoutube432 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈትህ በሣኡዱ እስርቤት ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን ፍት ፈትት

  • @user-hv7cj9xj7u
    @user-hv7cj9xj7u 2 ปีที่แล้ว +4

    ትኩረት ለወሎ ህዝብ 😢😢😢

  • @firyeza6536
    @firyeza6536 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን እርዳታ 🤲❤️💚❤️

  • @abdosar6667
    @abdosar6667 2 ปีที่แล้ว

    ድል.ለኢትዮጵያ

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም ኢትዮጵያ

  • @sherifmustafa875
    @sherifmustafa875 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much FETA DAILY for real news 🙏

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ ኢትዮጵያዬ አግዚአብሔር ካች ጋር ነው ዉድ ኢትዮጵያዊ ኤርትራያዊ ዘላለማዊ ክብር ይሁን በርቱልኝ ክብር ዉድ ህይወት ለስጡኝ የኢትዮጵያ ሰራዊት ልዩ ሚሊሻ ፋኖ የአፋር ልዩ ሚሊሻው ክብር ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይህ ሁሉ በድል ያልፋል 💚💛💛❤️❤️❤️🙏

  • @janomuhammed5181
    @janomuhammed5181 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ፍትህ ብቅ ፍትህ ልብን
    ፍትህለዞብልፍትህለራያ

  • @AliAli-eu4ix
    @AliAli-eu4ix 2 ปีที่แล้ว +15

    ፍትህ ለሳኡዲ እስርቤት ለሚገኙ ወንዲሞቻችን

  • @hayutube5076
    @hayutube5076 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁናቸው ነገ በኔ ብለን እናስብ ህፃናት እየሞቱ ነዉ

  • @user-xv7ng5ty3r
    @user-xv7ng5ty3r 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳዑዲ እስረኞች

  • @user-lp8fc9vz7v
    @user-lp8fc9vz7v 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለራያ ቆቦ ህዝብ

  • @ummabdlla9535
    @ummabdlla9535 2 ปีที่แล้ว +7

    Abiy Ahmed should be called world's leader not Ethiopia lead only. Proud of him. 🇬🇳🇬🇭🇬🇭💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @shaikhusman4754
    @shaikhusman4754 2 ปีที่แล้ว

    ወገኖች ለራያ ድምፅ ሁኑ ራያላይ በጣም ትኩረት ያሻል

  • @soo555sho4
    @soo555sho4 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለራያ ቆቦ ኑፁሀን

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 2 ปีที่แล้ว +4

    ድል ለእናት ሀገራችን 💚💛❤️🙏

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 2 ปีที่แล้ว +6

    Great job! We thank you the Ethiopian diaspora who live in the US. Great! Fano and defence forces.

  • @hasnamohammed3998
    @hasnamohammed3998 2 ปีที่แล้ว +4

    We support u brother great job🇪🇹🇪🇹🙏🙏🤲🤲🌷🌹🌹

  • @lubabasaed1817
    @lubabasaed1817 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ. ፍትህ በሱኡዲቤት ለሚሰቃዩት እባከወ አብይ አህመድ እባከወ ፍትህ. ፍትህ ለወዲሞቸ ለእህቶቸ ፍትህ. ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-bb9zj5oz2e
    @user-bb9zj5oz2e 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢቶቢያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ያረብሰላምሺይመለስ

  • @starsta4091
    @starsta4091 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ፡ለሰሜንወሎ