Ethiopia - ሰበር መረጃዎች ከግንባር ከሚሴ ኮምቦልቻ ወረባቦ ጊራና መርሳ የምስራቹ እየተጠበቀ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 777

  • @መዲወሎየዋመዲወሎየዋ
    @መዲወሎየዋመዲወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +21

    ማነው ይሄንን ሚዲያ በጉጉት የሚጠብቀው በርታልን ወዲማችን

  • @gf5289
    @gf5289 3 ปีที่แล้ว +29

    ጀግና አይሞትም ሁል ጊዜ በልባችን ትኖራለህ ወድማችን አፈሩን ቀላል ያርግልህ

  • @kalkidankalkidanwoloyewa137
    @kalkidankalkidanwoloyewa137 3 ปีที่แล้ว +37

    ድል ለጀግናው ለራያ ፋኖ ፍትህ ለራያ ቆቦ ዞብል እባካችሁ ድረሱላቸው ማውራቱ ብቻ ትርጉም የለውም ፍትህ ለዞብል💪ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @football_shorts64
    @football_shorts64 3 ปีที่แล้ว

    የንጌታነብሲህንበገነትየሠኖረልን፣፣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 ปีที่แล้ว +75

    *ነብስ ይማር ለመላዉ ቤተሰቦችህ ለወዳጆችህ መፅናናትን እንመኛለን ታሪክ ሰርቶ የሞተ መቼም አይረሳም ክብር ለናንተ ይሁን ሀገሬን ህዝቤን ብላችሁ ሂወታቹን አሳልፋቹ ለሰጣቹ ጀግኖች😭😭*

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 3 ปีที่แล้ว +2

      ሁሌም ክብር ይገባቸዋል ነብሳቸውን ይማር አሜን

    • @hamzafatoumaimam6901
      @hamzafatoumaimam6901 3 ปีที่แล้ว

      ፈታየጠፋህ

  • @haleemaadem4153
    @haleemaadem4153 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናው ፋኖማንደፍሮ አድማሱ ነብስህን በገነት ያኑርልን ወዳጅ ዘመዶችህንም መፅናናቱን ተመኘንልህ 💪💪💪❤❤❤🙏🙏🌹🌹🌹

  • @እማእወድሻለሁ0055
    @እማእወድሻለሁ0055 3 ปีที่แล้ว +30

    ድል ለሰፊው ህዝብ🇪🇹❤🤲

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 ปีที่แล้ว +6

    ክብር ለጀግና ወንድማችን ፋኖ ነፍስህን በገነት ያኑርልህ ለዘመድ ለወዳጆችህም መፅናናት ይስጣቸው💚💛❤👃እነዚህ ምርኮኞች ግን አንድ ይባሉ አስቀምጦ መቀለብ ሳይሆ አሰርቶ ማብላት ይሻላል ኢትዮጵያን ያደቀቅዋት እነሱ ናቸው💚💛❤👃ይታሰብበት

  • @ፉፊየደሴዋ
    @ፉፊየደሴዋ 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭ጀግና አማራእሱእየሞተየሚቆያት ኢትዮጵያዊ ነዉ አላህ ጀነትይበለዉ ለቤተሰቦቹሶብር ይስጣቸዉ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 3 ปีที่แล้ว +2

    ያረቢ ነጃ ይበለን ያረቢ አላህ ሀገራችንን ነፃ ያውጣልን ጀግናችን ፋኖ ማን ደፍሮ ለሀገርክ ክብር ለህዝብ ነፃነት ራስክን ሠዋክ ሁሌም በኢትዮጲያዊያን ልብ ውስጥ ትኖራለክ አንተ ሞትክ እንጅ ስራዎችክ ህያው ሆነው ሲወሡ ይኖራሉ ጀግናችን ምድር ትቅለልቅ ጀግና መቼም አይሞትም🇪🇹

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ዐ4ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ዐ4ሰ 3 ปีที่แล้ว +38

    ጀግናዉ ጋዜጠኛ እንኳን ሰላም መጣህ
    ለሀገር ብለዉ ለሚሰዉቱ ወንድሞቻችን ነፍስ ይማር 😥እንወድሀለን

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ነፍስን ይማረው ወድሜ ጄግናው አመሣው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @الحمداللهلبنة
    @الحمداللهلبنة 3 ปีที่แล้ว

    ክብርርር ለፍኖ ለመከላከያ ለሚኒሻ ድልልልል ለሀገሬ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @bxbzjzbznzzj6211
    @bxbzjzbznzzj6211 3 ปีที่แล้ว

    ያረብ ጀግኖቻችንን አንተ ጠብቅልን አይሙቱብን ያስፈልጉናል ድለረ ለጀግኖች በቃ በለን ያረብ ጋዜጠኛችን ፈታ እናመሰግናለን ወንድም ጠንክርልን

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 3 ปีที่แล้ว

    ትኩረት ለራያ ዞብል ሐይል ያስፈልጋቸዋን ትኩረት ለራያ ዞብል ፍትሕ ለራያ ቆቦና ላካባቢያዋ በድጋሜ ፍትሕ ለራያ

  • @HA-qp4mg
    @HA-qp4mg 3 ปีที่แล้ว

    ለኢትዮጵያ የተሰዋክ ጀግና ነክ ነብስክን በገነት ያኑራት ጌታ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 3 ปีที่แล้ว +8

    ጀግናው ነብስ ይማር ለቤተሰቦችህ መፅናናትን እማኛለሁ😭 ተሰዋ ለህዝቡ ጀግናው 💚💛❤ እግዚአብሔር እነዚህን አረመኔ ጨካኞች ስራቸውን ንቀለው

  • @butterflyhanan5339
    @butterflyhanan5339 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናው ፋኖ ማንደፍሮ አድማሱ ነፍስን በገንት ያኑርልን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ድል ለኢትዮጵያ

  • @1212-t2s
    @1212-t2s 3 ปีที่แล้ว

    ያአሏህ ጀግናው ፋኖ ለቤተሰቦችህ አሏህ መፅናናትን ይስጣቸው ያረቢ

  • @tigisetmelashu894
    @tigisetmelashu894 3 ปีที่แล้ว +34

    የተማረኩት ለምድነው የማይገደሉት የኛወቹ ያለምንም ጥፋታቸው ሲረሸኑ ሲገደሉ ሲታረዱ በግ ናቸውደ እነሱ ግን ጭራሽ በክብካቤ ኦኦኦኦኦኦ አምላኬ አተ የማታዳላው አምላክ አተው ፍረድ😭😭😭💔💔💔

    • @ghghh3547
      @ghghh3547 3 ปีที่แล้ว +5

      ትክክል እኔ ብሆን እደዚህ ሰብስቤ ነበር የምረሽናቸዉ ሊገድል የመጣን ለምን አይገደሉም ወይኔ ተቃጠልኩ የስንቱን እንባ አፍሰዋል

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ሳያቸው ደሜ ይፈላል

    • @ኩንፊየኩን-ደ3ዠ
      @ኩንፊየኩን-ደ3ዠ 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔም ለምን ይርከባሉ አይረሸኑም ለምንይርከባ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @sammerhalssmerh8991
      @sammerhalssmerh8991 3 ปีที่แล้ว +2

      በጦር ህግ የተማረከ አይረሸንም

    • @Tube-wz2ph
      @Tube-wz2ph 3 ปีที่แล้ว +2

      ምርኮኛ አይገደልም ስሜታዊ አትሁኑ

  • @mahubaali4109
    @mahubaali4109 3 ปีที่แล้ว +33

    አላህ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹 ድሉ የምየ ኢትዮጵያ ነው 💪💪💪🇪🇹🇪🇹 ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @ድንግልአማላጄናት-ቨ2ኸ
    @ድንግልአማላጄናት-ቨ2ኸ 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማች ነፍሥ ይማር ኢትዮጵያ ሠላምሽ ናፈቀን😭😭

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 3 ปีที่แล้ว +49

    ጀግናው ፋኖ ማንደፍሮ አድማሱ ፈጣሪ ነብስህን ይማርልን ወንድማችን ለኢትዮጵያ መሰዋት ክብር ነው።

  • @mimidaalma2274
    @mimidaalma2274 3 ปีที่แล้ว

    የኛ ጅግና ፋኖ🇪🇹👈💔😭😭ፋኖ💪💔😭😭ነፍስ ይማር😭😭😭💔😭😭💔💔😭💔😭😭😭💪😭😭😭😭😭😭

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 ปีที่แล้ว +15

    እውነት ያሸንፋል!! እውነት ደግሞ ከኢትዮጵያኖቺ ጋር ነው እንሻአላህ እናሸንፋለን!! ከኛ የሚጠበቀው ዱዓ ወደ አላህ መጠጋት ብቻ ነው አብሺሩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @neima1916
    @neima1916 3 ปีที่แล้ว +12

    ክብር ለሀገራቸው ለሚዋደቁ ጀግኖች ነፍስህ ይማር

  • @haleemaadem4153
    @haleemaadem4153 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alihamdulelahforeverything8839
    @alihamdulelahforeverything8839 3 ปีที่แล้ว

    ፈታ ደይ እናመሠግናለን ትክክለኛ መረጃ ነው የምታቀርበው በርታ

  • @ያረቢመጨረሻየንአሳም-ዸ9ኘ
    @ያረቢመጨረሻየንአሳም-ዸ9ኘ 3 ปีที่แล้ว

    ውድቷ ሀገሬ ሳቅሽን ያሳየኝ ያረብብ ወንድማችንም እናመሠግናለን

  • @ዙዙየጎረጇ
    @ዙዙየጎረጇ 3 ปีที่แล้ว +17

    ህስቢ አላህ 🤲ያረብ አነዚህን ነቀርሳወች🤲አሳልን🤲😭🥺

  • @asd566nfj5
    @asd566nfj5 3 ปีที่แล้ว

    ለእኔ ብለህ ስለተሰዋህ የእውነት ነፍስህን እግዚብሔር ይማርህ ወንድሜ

  • @Joseph-vt9fr
    @Joseph-vt9fr 3 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጵያውያን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fhgryt4545
    @fhgryt4545 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናው ፋኖ ማደፍሮ ነፍስ ይማር ሁልየም እናስብሀለን

  • @የአሏህባራያየረሱልወዳጅ
    @የአሏህባራያየረሱልወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +23

    አላህ ይረሀመዉ ጀግናችን መችም አንረሣው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
      @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 3 ปีที่แล้ว +11

      አላህ ይረሀመው አይባልም ክረስቴያን ነው 😢😢😢😢😢ለሀገሩ መሞት መታደል ነው. ለቤተስቦቹ ፁናቱን ይስጣቸው 😢

    • @እኔምለወገኔድምፅነኝ
      @እኔምለወገኔድምፅነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

      አይባልም ለቤተሠቦቹ መፅናናትን ይወፍቃቸው

    • @የአሏህባራያየረሱልወዳጅ
      @የአሏህባራያየረሱልወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@እኔምለወገኔድምፅነኝ ሙስሊም መስሎኝ ነወ ማር። ለምክርሽ አመሰግናለሁ

    • @beautifulethiopia1125
      @beautifulethiopia1125 3 ปีที่แล้ว

      @@የአሏህባራያየረሱልወዳጅ ማነው የሞተው

    • @rakrak4060
      @rakrak4060 3 ปีที่แล้ว

      @@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ ውዴ ታዳ አማኝ ካልሆነ ለሀገር መሞት ምን መታደል ነው

  • @እራያይቱብ
    @እራያይቱብ 3 ปีที่แล้ว +9

    ነፍሰይማር የኔጀግና አተ አትሞትም ዘላለም ስምህ ከኛ ጋር ይኖራል😭😭😭😭😭

  • @egeziabhireregnanewethiopi2027
    @egeziabhireregnanewethiopi2027 3 ปีที่แล้ว

    ነፍሰህን በአፀደገነት ያኑረልን ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይሰጣቸው😥😥

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 3 ปีที่แล้ว

    እህህህህይ አይይይይ አባታችንን ነፍሱን ይማረው ለኛ ሲል ነው የሞተው

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 ปีที่แล้ว +5

    ዉድ ህይወታችሁ ለሰጣችሁ ጀግኖቻ ክብር ለእናተ ይሁን ጀግና አሞትም ሁሉግዜም እዘክራችሁ አለሁ ጀግኖች😭 💚💛❤️🙏 ዉድ ኢትዮጵያ እበርታ ይህ ሁሉ ያልፋል 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @fentahun606
    @fentahun606 3 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር ጀግናው ፋኖ ማንደፍሮ ! ሁሌም በህዝብ ልብ ነግሰህ ለዘላለም ትኖራለህ። !

  • @setera4280
    @setera4280 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና አይሞትም ሁልጌዜም በልባችን ወስጥ አለህ

  • @እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ
    @እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ 3 ปีที่แล้ว +11

    ጌታ ሆይ የቤተሰቦቼን ክፉ ነገር እዳታሰማኝ 🙏

  • @ሶፍያሰይድሁሴን
    @ሶፍያሰይድሁሴን 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ።ነብስህን።በስላም።ትረፍ።ጀግናዬ።

  • @ኢማን-ነ6ጀ
    @ኢማን-ነ6ጀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግኖቻችንን ወገኖቻችንን አላህጠብቅልን ሞት ለጥላት

  • @talitali3761
    @talitali3761 3 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር ለጀግናው ወንድማችን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @ፍቅረነኝከወሎ
    @ፍቅረነኝከወሎ 3 ปีที่แล้ว

    ኡኡኡኡኡ ትኩረት ለሠሜን ወሎ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ethiopia6230
    @ethiopia6230 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ኢስላም ሀይማኖቴ☪️✝️

  • @myethiopiamydam5226
    @myethiopiamydam5226 3 ปีที่แล้ว

    ምነዉ ዛሬ ጠፋህ ሰበር ዜና የለንም ሁሉም ሰላም ነዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @የዳዊትልጅሆይማረን
    @የዳዊትልጅሆይማረን 3 ปีที่แล้ว

    እኔን እኔን ወንድሜ ማንደፍሮ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን አንተ ተሰዉተህ እኛን አኖርከን

  • @bossenaadena6023
    @bossenaadena6023 3 ปีที่แล้ว +1

    እመሰግናለሁ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @k2910
    @k2910 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናአይሞትዉንድሜዋ
    ለኢትያጽዪ ነብስህንስለስጠህ
    ኢትዮጵያ ስትዉደድስታክብር ስምህንስጥር ዩኑረል 😭ጥንቴንለዉድቤተስብህይስጠልህእንጅ አንተየጅግናሞትነውየሞትክዉ
    ለኢትያጽዪ

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 3 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭እግዚአብሔር ነብሱን ያሳረፍልን ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ድል ለፍኖ ድል ለአፍር ልዩ ሀይል ድል የአማራ ምንሽ

  • @azmiyerayawa7835
    @azmiyerayawa7835 3 ปีที่แล้ว +1

    ትኩረት ለራያ ቆቦ

  • @Robloxgirl-390
    @Robloxgirl-390 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና አይሞትም! በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ሁሌም ትኖራለህ ውድ ወንድሜ!

  • @አሚራቱዩብ-ለ2ኘ
    @አሚራቱዩብ-ለ2ኘ 3 ปีที่แล้ว +25

    የኢትዮቢያ ጀግኖች ስማቸው ሲጠራ
    በሩቅ ያስፈራሉ እደ ዱር አበሳ
    ድል ለእምዬ ኢትቢያ ያረብ የሀገራችንን ሰላም መልስልን ያረብ

  • @ፋፊነኝከወደወሎ
    @ፋፊነኝከወደወሎ 3 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ወድሜ ምላይትሆን ፍትህ ለሰሜወሎ ለጊራና ያረቢ

  • @mohammadahmed5315
    @mohammadahmed5315 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ሀገራቺንን ሰላም ያርግልን በቃ ይበላት ሰቆቃን ለቅሶዋን ያረቢቢቢ

  • @madeenamadeena6009
    @madeenamadeena6009 3 ปีที่แล้ว

    ፈታዲሊ የምር በጣም ጀግና ነህ አንተም በርታ በጥሩ አቀራረብ በጥሩ ሁኔታ ነው የምታቀርበው እስራኤል በጣም እናመሰግናለን በዚህ ቀን ከጎናችን ስለሆናችሁ የሀገራችን ወዳጆች ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን

  • @selamselamymaryamlij111
    @selamselamymaryamlij111 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና አይሞትም ስምህ ከመቃብር በላይ ነው ጀግናችን ፍኖ ማንደፍሮ 💚💛❤ ለአማራ ተሰውተሀል አንበሳየ 😭😭😭😭

  • @asbsewnek9753
    @asbsewnek9753 3 ปีที่แล้ว +22

    ኢትዮጲያን ኢትዮጲያዊ እያለ ማሸነፍ አይቻልም።እውነት ነው ለተሰውት ጀግኖቻችን ነፍስ ይማር።።።💛💚❤️💪💯

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናዉ አልሞተም ለሀገሩ ተሰዋ እንጅ Ethiopia proud of you our Hero 🙏❤️

  • @ethiopiatattoo6471
    @ethiopiatattoo6471 3 ปีที่แล้ว +24

    ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝባችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 3 ปีที่แล้ว +2

    ፋኖ ማንደፍሮ ጀግናናህና በጀግነት አልፋሀልና ነብስህ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦችህ ለወዳጆችህ ለኛ ለኢትዮጵያ ውያን መፅናናት ይስጠን

  • @semira1209
    @semira1209 3 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር ወዲሜ ክብር ለፋኖ ህይወቱን እየሰጠ ፋኖ ለዛውም ያሳዲዱታል ካዲሮወቹ ሆዳሞች

  • @አብዱኢክሩይቱብ
    @አብዱኢክሩይቱብ 3 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ ቤተሠቦቸ ወገኖቸ እር ድረሡላቸው አባሠል ውጫሌና ጊራና ነው ያላችሁት እህህህህ😭😭😭😭

  • @alemalehenig7350
    @alemalehenig7350 3 ปีที่แล้ว

    ነብሥህን በአጸደገነት ያሣርፍልን የኛ ጀግና ጀግና አይሞትም ሥምህ ከመቃብር በላይ ሢወሣይኖራል አተ ህያዉ ነህ አልሞትክም ሁሌም እናሥብሀለን🙏🙏🙏

  • @ኤምነኝያባየናፋቂ
    @ኤምነኝያባየናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +39

    መቸነው የወገናችን ከስቃይ ነፃ የሚወጣው ያረብ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን😭😭😭😭

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fatumayousif9309
    @fatumayousif9309 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍ የፋኖውሞት ልቤንአደማው ንፁሀንያረብ አንተጠብቃቸው 😭😭😭😭😭😭

  • @ሂዊየአሳምነውልጅ
    @ሂዊየአሳምነውልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖ ማን ደፍሮ ነብስህን ይማርልን ወንድምየ ለሀገር መሞት ክብር ነው ስው በጉንፋን ይሞት የለዴ ጀግና ነህ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ😢

  • @kingnatty132
    @kingnatty132 3 ปีที่แล้ว +10

    እመቤቴን ምቀኞች ናቸው ለዘር እራሱ መትረፍ የለባቸውም ኤርፖርቱ ምን አደረገ የተሰዋው ወንድማችንን ህይወት ነብስ ይማርልን ጀግና ስጋው እንጂ ስሙ አይሞትም ኢትዮጵያ ዘላለም ስታወሳው ትኖራለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 3 ปีที่แล้ว +1

    ከጀግናው መከላከያ ኃይላች እናከብራችዋልን ኢትዮጵያ ትቅደም 👊👊👊🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️💪💪💪💯👍‼️‼️‼️‼️

  • @እኛውለእኛ-ጠ7ገ
    @እኛውለእኛ-ጠ7ገ 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ፋኖ ማንደፍሮ ነብስህ ትረፍ የኔ ጀግና

  • @Lየልጇናፋቂ
    @Lየልጇናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ሚሥኪንንን
    ለቤተሠቦቹያፅናቸው

  • @አልማዝጎጃሜዋ
    @አልማዝጎጃሜዋ 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት 😭😭😭😭😭

  • @jakichanget8569
    @jakichanget8569 3 ปีที่แล้ว

    ድል ለአማራ ፋኖ ሚሊሻና ልዩ አይል። ከዚህ በኋላ አማራን ማንም አይል ቢነካ ይቃጠላል። ጀግንነት ፈጣሪ አድላቸዋል።

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +18

    ክብር ለሀገሩ ለሚሰዋዉ
    ለአማራ ሚኒሻ እና ፊኖ
    እንዱሁም ለኢትዩጵያ መከላከያ ሰራዉይት።
    ክብር ለዶ/ር አብይ አህመድ

  • @fafi450
    @fafi450 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና አይሞትም አፈሩን ያቅልልህ ወንድማችን ኢትዮጲያ ታሸንፋለች💚💛❤

  • @wondimumaskalo5974
    @wondimumaskalo5974 3 ปีที่แล้ว

    Egzahber amlaki woye salamihen maleselen le Ethiopia 🇪🇹♥👌😍

  • @احمدحسن-ذ4ص
    @احمدحسن-ذ4ص 3 ปีที่แล้ว

    የኔጀግናለሀገረሞትመታደልነውመቸምአንረሳህም

  • @tewdrosmalkamu7582
    @tewdrosmalkamu7582 3 ปีที่แล้ว +1

    ነብሥህን በአጸደ ገነት ያኑራት ፈጣሪ ደግሞም ገነት ተገባለሽ ምክኛቱም ሠው ሁኖ ሠው የበላን ቡዳ ሥላደህ ነው

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 3 ปีที่แล้ว +9

    ፈታየየ በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ ኸይር አሰማኝኝኝ ዉይይይ ወድማችን እፍፍፍጄግና አይሞትም 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ነፍስህን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭

  • @እሙአህላምአልሀምዱሊህ
    @እሙአህላምአልሀምዱሊህ 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ኸይር ያሰማን እስኪ ወገኖቻችንን በሰላም ይግቡ ስደት በቃን አላህ ወኪል እራሳቹህን ጠብቁ አላህ ሰላሙን ያሰማን እስኪ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻🕊🕊🕊🕊🕊⏰⏰⏰⏰⏰⏰👈🏻

  • @ሪምነኝቲማቲሟ
    @ሪምነኝቲማቲሟ 3 ปีที่แล้ว

    ድል ለእማማ ኢትይጵያ
    ድል ነፍሳቸወን ለሰወት ሁሉ ወይኔ ሰወነቴን ወረረኝ ያረብ 😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናዉ ማንደፍሮ ነፍስህን ይማርልን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ጀግናችን😥

  • @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ
    @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ 3 ปีที่แล้ว

    በየቦታው ሰበር ዜና በመሥማት ጀሮየ ደነቆረ ☝️☝️

  • @husasoprvtemptagency9324
    @husasoprvtemptagency9324 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ ያረብ ተዳጋት ከመፍረስ አገራችንን ታዴጋት እውነት አረግልን የተሰውትጀግኖችጀ

  • @matiaddis7782
    @matiaddis7782 3 ปีที่แล้ว

    ክብር ለጀግናው ወንድሜ ፋኖ ማንደፍሮ ክብር አንተን ለወለዱህ በተሰቦችህና ማህፀነ ለምለሟ ኢትዮጵያ አንተ ህያው ነህ የዉርደት ሞት ለባንዳ ።።።።ለሀገር መሞት እኮ ድርብ ፅድቅ ነዉ እናትህ ሀገርህ በስስት ትወድሀለች አንተ ለፍቅሯ እንደሞትክላት ሁሉ !

  • @Eromance
    @Eromance 3 ปีที่แล้ว +1

    ዜናው በምስል ቢደገፍ ይበልጥ ጥሩ ነው። 👍👍👍

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
    @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም 3 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ዪማር ለቤተሰቦች ለዘመዳ ጎደኞች መጥናናትንዪስጥልን ጀግናዉ ወድማችን ባጸዴገነት ያኑርልን ያላችሁትንም እግዚአቢሄር ዪጸብቅልን

  • @hailumelaku2639
    @hailumelaku2639 3 ปีที่แล้ว +1

    ለኔ ስትል የተስዋህ ወንድሜ ነብስህን በአፀደገነት ትረፍ አማራ ሲያስብህ ይኖራል መፅናናትን ለቤተስቡ እመኛለሁ

  • @Amirubereatsdriverfromshorts
    @Amirubereatsdriverfromshorts 3 ปีที่แล้ว

    ችግር የለም እነሱ ተጠራርገው ይወጡ እንጅ እኛ ኢትዮጵያውያን መልሰን በትብብር እናሰገነባዋለን

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q 3 ปีที่แล้ว

    የአሏህ ያረብብ የምንሰማው ሁሉ ከባድ ነው

  • @sadaa5771
    @sadaa5771 3 ปีที่แล้ว

    ያረብ በቃ በለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናው ማንደፍሮ ጀግና የጀግና ልጅ አንበሳ:: ስምህ በወርቅ ቀለም ተፅፍል::

  • @jemillatube2160
    @jemillatube2160 3 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዩጲያ ለተሠዋው ጀግናችን መቸም አንረሳህም ታሪክ ሲዘክረው ይኖራል

  • @mekidesebabu2051
    @mekidesebabu2051 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና ላገር ነው የተሠዋው ነብሡን በአፀደገነት ያኑርልን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tayegirma5542
    @tayegirma5542 3 ปีที่แล้ว

    ነፍስህ በገነት ያርግልን ጀግና ቢሞት ሀሌ በታሬክ ይታወሳል

  • @ታየወርቅደለለኝ
    @ታየወርቅደለለኝ 3 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር ጀግናው ፋኖ

  • @asma-r2b
    @asma-r2b 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔም እየጠበኩ ነው
    ያ አላህ ክፋ አታሰማን ኢትዮጵያ ነጃ የምንወጣበት ቀን አቅርብልን🇪🇹

  • @azmiandseadi3380
    @azmiandseadi3380 3 ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ ለራያ ቆቦ ዞብል ፍትህ ለምጬፈጨፉ እናቶች 😭😭😭