Ethiopia - ሰበር “ህወሀት ከሞት አይተርፍም” ኢሳያስ አፈወርቂ | ከጋሸና የተሰማው ጉድ | ሀይላቸው ተበትኖ ወደ ህዝብ መቀላቀላቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 499

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 ปีที่แล้ว +202

    እዉነት መቼም እዉነት ነው እዉነትን ስለያዝን እናሸንፋለን ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ለዘላለም ይኑሩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @ኩራዕኤርትራዊ
      @ኩራዕኤርትራዊ 3 ปีที่แล้ว +13

      Yes Sister,, together we will Destroy TPLF terrorist🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

    • @sisuhabesha9733
      @sisuhabesha9733 3 ปีที่แล้ว +8

      ቆይ ይሄ ቻናል ለምንድነው የ ህዋዐት ኃይሎች የሚለው ⁉️⁉️⁉️ ለምንድነው አሸባሪው ህዋዐት የማይለው ⁉️⁉️⁉️ ወይስ አሸባሪው ህዋዐት ማለት ስለማይፈልግ ነው ⁉️⁉️ አንድም ዜናው ላይ አሸባሪው ህዋዐት ብሎ ሲዘግብ ሰምቸው አላውቅም ⁉️ ደሞ ከሁሉም በላይ.... ጁንታው መግለጫ ባወጣ ቁጥር የነሱን መግለጫ አጣፍቶ አና አሳምሮ ሙሉ መግለጫቻቸውን የሚዘግበው⁉️⁉️⁉️ የጁንታውን መግለጫ አና ፕሮፓጋናዳ አትስሙ የሙባለው አኮ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ስለሚበልጥ መስሎኝ ⁉️⁉️⁉️ ይሄኔ ያሁሉ የሀገሬ ህዝብ በፕሮፓጋናዳ ተንዶ ሀገር ለቆ ስወጣ የነበረው በ አንደዚ አይነት ሚዲያዎች ነው❗️❗️❗️ ኢትዮጵያዊ ወገኔ አንደዚህ አይነት በማር የተለበጡ መርዛማ ወሬዎቺን አና ዜናዎቺን ስትሰማ አያስተዋልክ ⁉️⁉️⁉️⁉️አጉል ሚዛናዊ ለመሆን ነው ⁉️⁉️⁉️, አይዞሽ ኢትዮጵያዬ ድልሽ ቅርብ ነው❗️ ✊️🇪🇹✊️🇪🇹.

    • @eldhebro
      @eldhebro 3 ปีที่แล้ว +1

      @@sisuhabesha9733 th-cam.com/video/eUn4_iMrIEo/w-d-xo.html ጀግናው ሃይልሽ ግንባር ድረስ ሂዶ የተናገረው ድንቅ ንግግር

    • @GRACEAddis-hl6uj
      @GRACEAddis-hl6uj 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @samsonteklu9893
      @samsonteklu9893 3 ปีที่แล้ว +1

      @@sisuhabesha9733 he is 50/50 don't you know that.?
      89 percent of Ethiopian midea affiliated with tigre people,
      just like Ethiopian air lines.!!
      don't worry.!!
      when the war ends.!!we will deal with all of them.
      at this moment let just concentrate to eliminate all the parscite and cancer of 🇪🇹 Ethiopia.!!

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዮጵያ እና ኤርትራያ በድል ለዘላለም ይኑር ሀገሬ ኢትዮጵያ ከፍ ለሽ ኑሪ 🇪🇷🇪🇹🇪🇷💚💛❤️🙏

  • @fantishzegiorgis
    @fantishzegiorgis 3 ปีที่แล้ว +71

    አብቹ ጀግናችን፤ እንኳንም ወደድከህ፥ ፈጣሪ ይጠብቅህ፡ ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

  • @Artmediahouse
    @Artmediahouse 3 ปีที่แล้ว +41

    እንደዚህ ልጅ እውነተኛ ዜና ያለው የለም ምርጥ ልጅ 👍

    • @sisuhabesha9733
      @sisuhabesha9733 3 ปีที่แล้ว

      ቆይ ይሄ ቻናል ለምንድነው የ ህዋዐት ኃይሎች የሚለው ⁉️⁉️⁉️ ለምንድነው አሸባሪው ህዋዐት የማይለው ⁉️⁉️⁉️ ወይስ አሸባሪው ህዋዐት ማለት ስለማይፈልግ ነው ⁉️⁉️ አንድም ዜናው ላይ አሸባሪው ህዋዐት ብሎ ሲዘግብ ሰምቸው አላውቅም ⁉️ ደሞ ከሁሉም በላይ.... ጁንታው መግለጫ ባወጣ ቁጥር የነሱን መግለጫ አጣፍቶ አና አሳምሮ ሙሉ መግለጫቻቸውን የሚዘግበው⁉️⁉️⁉️ የጁንታውን መግለጫ አና ፕሮፓጋናዳ አትስሙ የሙባለው አኮ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ስለሚበልጥ መስሎኝ ⁉️⁉️⁉️ ይሄኔ ያሁሉ የሀገሬ ህዝብ በፕሮፓጋናዳ ተንዶ ሀገር ለቆ ስወጣ የነበረው በ አንደዚ አይነት ሚዲያዎች ነው❗️❗️❗️ ኢትዮጵያዊ ወገኔ አንደዚህ አይነት በማር የተለበጡ መርዛማ ወሬዎቺን አና ዜናዎቺን ስትሰማ አያስተዋልክ ⁉️⁉️⁉️⁉️አጉል ሚዛናዊ ለመሆን ነው ⁉️⁉️⁉️, አይዞሽ ኢትዮጵያዬ ድልሽ ቅርብ ነው❗️ ✊️🇪🇹✊️🇪🇹.

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 3 ปีที่แล้ว

      👍👍🙏

    • @ፋፊወሎየዋ-አ2ኰ
      @ፋፊወሎየዋ-አ2ኰ 3 ปีที่แล้ว

      @@sisuhabesha9733 ትክክክክክክል

    • @zaharatube2967
      @zaharatube2967 3 ปีที่แล้ว

      እረ አለ ከውሰርቱዩብ አለ ሀቀኛ ሙሃጅሩ ወላሂ ሌዊየ

    • @አስማሙሀመድ
      @አስማሙሀመድ 3 ปีที่แล้ว +1

      ይህ ምችግር አለው ሰው አለመሰዳብ ጥርጣሬ አታጭ:::::

  • @ረሂማሙሀመድ-ፐ9ኈ
    @ረሂማሙሀመድ-ፐ9ኈ 3 ปีที่แล้ว +28

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @BujuStar
    @BujuStar 3 ปีที่แล้ว +60

    ሰላም ለናፈቀው ደጉ ኢትዮጵያዊ ወገኔ ሰላሙን መልስልን ፈጣሪያችን 🙏🙏🙏🔥🇪🇹

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 3 ปีที่แล้ว +1

      Weyana aganit new bsmam eyalchu krstanoch aizubillah eyalachhu muslmoch kebr asew lejoch hoy wekut betfiii belachuu akofrw gurgwad west asgbutiiii belwetiiiiii agantiiiii

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 3 ปีที่แล้ว

      Weyana aganitiiii new belwetiiiiii aganit kesw lejochiiii kebr kesw lejoch ethopiawniii gar menor aychlmi beka yhanew chgeru sewch aganitniiii anewdmiiiiii aneflgimiiiiiii aganit aftary kuta yftnibachw

    • @sisuhabesha9733
      @sisuhabesha9733 3 ปีที่แล้ว

      ቆይ ይሄ ቻናል ለምንድነው የ ህዋዐት ኃይሎች የሚለው ⁉️⁉️⁉️ ለምንድነው አሸባሪው ህዋዐት የማይለው ⁉️⁉️⁉️ ወይስ አሸባሪው ህዋዐት ማለት ስለማይፈልግ ነው ⁉️⁉️ አንድም ዜናው ላይ አሸባሪው ህዋዐት ብሎ ሲዘግብ ሰምቸው አላውቅም ⁉️ ደሞ ከሁሉም በላይ.... ጁንታው መግለጫ ባወጣ ቁጥር የነሱን መግለጫ አጣፍቶ አና አሳምሮ ሙሉ መግለጫቻቸውን የሚዘግበው⁉️⁉️⁉️ የጁንታውን መግለጫ አና ፕሮፓጋናዳ አትስሙ የሙባለው አኮ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ስለሚበልጥ መስሎኝ ⁉️⁉️⁉️ ይሄኔ ያሁሉ የሀገሬ ህዝብ በፕሮፓጋናዳ ተንዶ ሀገር ለቆ ስወጣ የነበረው በ አንደዚ አይነት ሚዲያዎች ነው❗️❗️❗️ ኢትዮጵያዊ ወገኔ አንደዚህ አይነት በማር የተለበጡ መርዛማ ወሬዎቺን አና ዜናዎቺን ስትሰማ አያስተዋልክ ⁉️⁉️⁉️⁉️አጉል ሚዛናዊ ለመሆን ነው ⁉️⁉️⁉️, አይዞሽ ኢትዮጵያዬ ድልሽ ቅርብ ነው❗️ ✊️🇪🇹✊️🇪🇹.

    • @eldhebro
      @eldhebro 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/eUn4_iMrIEo/w-d-xo.html ጀግናው ሃይልሽ ግንባር ድረስ ሂዶ የተናገረው ድንቅ ንግግር

    • @eldhebro
      @eldhebro 3 ปีที่แล้ว

      @@zeezazeeza4167 th-cam.com/video/eUn4_iMrIEo/w-d-xo.html ጀግናው ሃይልሽ ግንባር ድረስ ሂዶ የተናገረው ድንቅ ንግግር

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 ปีที่แล้ว +37

    *እዉነት የያዘ መቼም አያፍርም ኢትዮጲያ* *ታሸንፋለች💪💪💚💛❤🇪🇹🇪🇹🕊*

  • @seadiyoutube812
    @seadiyoutube812 3 ปีที่แล้ว +27

    አብቾ ጀግና
    አብቾ ታማኘ
    አብቾ ፊቅረ
    አብቾ ቃሉን
    አክባሪ የኛ መሪ🆎💝🆎💝🆎💝🆎💝አሏህ ሆይ አብቾን አተ ጠብቅልን!!🆎💝🆎🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤ሀገሪ ታሸንፊለቺ!!

    • @nuradinnuradin3813
      @nuradinnuradin3813 3 ปีที่แล้ว

      ጎቦዝ ያኔ ቆንጅት ሞራንሽ አስኮርቶኛል ውድድድድድ I Love You Sadya

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld 3 ปีที่แล้ว +81

    ኢትዮጵያን አናስደፍርም ብላችሁ ህይወታችሁን የሰጣችሁ በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🇪🇹💪💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ድል ለጀግናዉ መሪያችን 💪እንደ አብይ ጀግና መሪ አይገኝም አላህ ይጠብቀዉ🤲

    • @sisuhabesha9733
      @sisuhabesha9733 3 ปีที่แล้ว +1

      ቆይ ይሄ ቻናል ለምንድነው የ ህዋዐት ኃይሎች የሚለው ⁉️⁉️⁉️ ለምንድነው አሸባሪው ህዋዐት የማይለው ⁉️⁉️⁉️ ወይስ አሸባሪው ህዋዐት ማለት ስለማይፈልግ ነው ⁉️⁉️ አንድም ዜናው ላይ አሸባሪው ህዋዐት ብሎ ሲዘግብ ሰምቸው አላውቅም ⁉️ ደሞ ከሁሉም በላይ.... ጁንታው መግለጫ ባወጣ ቁጥር የነሱን መግለጫ አጣፍቶ አና አሳምሮ ሙሉ መግለጫቻቸውን የሚዘግበው⁉️⁉️⁉️ የጁንታውን መግለጫ አና ፕሮፓጋናዳ አትስሙ የሙባለው አኮ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ስለሚበልጥ መስሎኝ ⁉️⁉️⁉️ ይሄኔ ያሁሉ የሀገሬ ህዝብ በፕሮፓጋናዳ ተንዶ ሀገር ለቆ ስወጣ የነበረው በ አንደዚ አይነት ሚዲያዎች ነው❗️❗️❗️ ኢትዮጵያዊ ወገኔ አንደዚህ አይነት በማር የተለበጡ መርዛማ ወሬዎቺን አና ዜናዎቺን ስትሰማ አያስተዋልክ ⁉️⁉️⁉️⁉️አጉል ሚዛናዊ ለመሆን ነው ⁉️⁉️⁉️, አይዞሽ ኢትዮጵያዬ ድልሽ ቅርብ ነው❗️ ✊️🇪🇹✊️🇪🇹.

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 3 ปีที่แล้ว +28

    ኢትዮጵያ እድለኛ ናት እድሜ ፆታ ሳይለይ የሚዋደቁላት ብዙ ጀግኖች ልጆች አሏት። ።እናሸንፋለን። የእውነት አምላክ ከኢትዮጵያ ጋር ነው።

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 ปีที่แล้ว +32

    ክብር ለጀግናው መከላከያና አየር ሃይላችን
    ክብር ለጀግናው የአፋር ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎቻችን
    ክብር ለጀግናው የአማራው ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎቻችን
    ክብር በየደረሰበት ሁሉ ድልን አብሳሪው የአማራው አለኝታ ጀግናው ፋኖዎቻችን
    ድል ለጀግናው መሪያችን
    ድል ለኢትዮጵያ።

    • @amanuelwagnew420
      @amanuelwagnew420 3 ปีที่แล้ว

      ህዝብ አታወናብ ማለት ይህ ነው ባይደዋ ያልኸ ነገር ሀሰት ነው ከዛው ነው ያለሁት

    • @nuradinnuradin3813
      @nuradinnuradin3813 3 ปีที่แล้ว

      አሚን አምን ህሸ አለሀ እትዩጲያ ተሸንፈለች

  • @ሚጣነኝየናቴናፍቂ
    @ሚጣነኝየናቴናፍቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ኢትዮጵያነና ልጆቻን ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲

  • @asresdameneas5709
    @asresdameneas5709 3 ปีที่แล้ว +98

    ወደ ግንባር የሚሄደው ምግብ ጥብቅ ምርመራ ይደረግበት በተለይ ጠ/ሚ ያሉበት ግንባር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @alhamdulilahaa7000
      @alhamdulilahaa7000 3 ปีที่แล้ว +7

      በጣም ትክክል

    • @gy8086
      @gy8086 3 ปีที่แล้ว +1

      Be tikekle!!

    • @tizitagirma2447
      @tizitagirma2447 3 ปีที่แล้ว +6

      አታስቢ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነው ቢችሉማ ያኔ ድሮ ባጠፉት ነበር

    • @ttek9180
      @ttek9180 3 ปีที่แล้ว

      ገና አስመሳይ ትያትረኛ አብይ በግንባር ነው ያለው ብለህ ታምናለህ!! አየ መስኪኑ የዋህ ህዝብ ሲሸወድ!! እባክህ አይንህን ክፈት!

    • @tizitagirma2447
      @tizitagirma2447 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ttek9180 abiy kezi blay mn yhunlachu qoy ho yhene ant bethon hagerhn xlh tesded nber

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 3 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 ปีที่แล้ว +20

    ተከብረሽ የኖርሽው
    ባባቶቻችን ደምም
    እናት ኢትዮጵያ
    የደፈረሽ ይውደም💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷💚💚💛💛❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @asbsewnek9753
    @asbsewnek9753 3 ปีที่แล้ว +15

    ኢትዮጵያዊነት የሚፈተንበት ግዜ ላይ እንገኛለን ሀገሬን እወዳለሁ የምትል ሁሉ አሁን ልይህ አሁን ልጣህና ኋላ እንዳንተዛዘብ

  • @zainebemamu1659
    @zainebemamu1659 3 ปีที่แล้ว +14

    #nomore👉🇱🇷 ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
    @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 3 ปีที่แล้ว +214

    ኤርትራውያን ለኢትዮጵያ በምታደርጉት ድጋፋ እናመሰግናለን 🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤

    • @sisuhabesha9733
      @sisuhabesha9733 3 ปีที่แล้ว +2

      ቆይ ይሄ ቻናል ለምንድነው የ ህዋዐት ኃይሎች የሚለው ⁉️⁉️⁉️ ለምንድነው አሸባሪው ህዋዐት የማይለው ⁉️⁉️⁉️ ወይስ አሸባሪው ህዋዐት ማለት ስለማይፈልግ ነው ⁉️⁉️ አጉል ሚዛናዊ ለመሆን ነው ⁉️⁉️⁉️

    • @ኩራዕኤርትራዊ
      @ኩራዕኤርትራዊ 3 ปีที่แล้ว +6

      YABU ETHIO,, we eritreans are with you until this evil TPLF will Be Destroyed🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹👌

    • @sisuhabesha9733
      @sisuhabesha9733 3 ปีที่แล้ว +1

      ቆይ ይሄ ቻናል ለምንድነው የ ህዋዐት ኃይሎች የሚለው ⁉️⁉️⁉️ ለምንድነው አሸባሪው ህዋዐት የማይለው ⁉️⁉️⁉️ ወይስ አሸባሪው ህዋዐት ማለት ስለማይፈልግ ነው ⁉️⁉️ አንድም ዜናው ላይ አሸባሪው ህዋዐት ብሎ ሲዘግብ ሰምቸው አላውቅም ⁉️ ደሞ ከሁሉም በላይ.... ጁንታው መግለጫ ባወጣ ቁጥር የነሱን መግለጫ አጣፍቶ አና አሳምሮ ሙሉ መግለጫቻቸውን የሚዘግበው⁉️⁉️⁉️ የጁንታውን መግለጫ አና ፕሮፓጋናዳ አትስሙ የሙባለው አኮ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ስለሚበልጥ መስሎኝ ⁉️⁉️⁉️ ይሄኔ ያሁሉ የሀገሬ ህዝብ በፕሮፓጋናዳ ተንዶ ሀገር ለቆ ስወጣ የነበረው በ አንደዚ አይነት ሚዲያዎች ነው❗️❗️❗️ ኢትዮጵያዊ ወገኔ አንደዚህ አይነት በማር የተለበጡ መርዛማ ወሬዎቺን አና ዜናዎቺን ስትሰማ አያስተዋልክ ⁉️⁉️⁉️⁉️አጉል ሚዛናዊ ለመሆን ነው ⁉️⁉️⁉️, አይዞሽ ኢትዮጵያዬ ድልሽ ቅርብ ነው❗️ ✊️🇪🇹✊️🇪🇹.

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 3 ปีที่แล้ว

      @@sisuhabesha9733 aganit malt yalbachuuuu kesw lejochiii gar bekulinit menor amychlw esw aganit new beka weyana aganit new belut aneti aganit asewch lejochni lematefat yhan yakilll medkmiii yhe aganit

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 3 ปีที่แล้ว +1

      Etopianiii lemdgefiii s sew mehoni becha bekiniw mekineyatunimaserdat aytbikmi ethopian mallet meni malet edhoniii beka yhaniw

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 ปีที่แล้ว +11

    ጀግናችን ፈታ ዴሊ። መረጃችን💚💛❤💪💪💪

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ እደኛ ሀፂት ሳይሆን እደተ ቸርነት ማረን ይቅር በለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aamm8248
    @aamm8248 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህ በጣም ደሥ ይላል ድሉ የጀግኖች አማራ ብቻ ነው ኤርትራ በሞገሥ ለኢትዮጵያ ግዳረ ማድረግህ ከልብ ኢትዮጵያ ማመሥገን አለብን ኤረትራዊያን አንለያይም አድ ነን love you so much 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @selamawittube3766
    @selamawittube3766 3 ปีที่แล้ว +33

    🇪🇹 & 🇪🇷 one love 😍😍 🥰🥰💚💛❤

    • @srakgere1579
      @srakgere1579 3 ปีที่แล้ว +1

      🇪🇷❤️🇪🇹

    • @sisuhabesha9733
      @sisuhabesha9733 3 ปีที่แล้ว

      ቆይ ይሄ ቻናል ለምንድነው የ ህዋዐት ኃይሎች የሚለው ⁉️⁉️⁉️ ለምንድነው አሸባሪው ህዋዐት የማይለው ⁉️⁉️⁉️ ወይስ አሸባሪው ህዋዐት ማለት ስለማይፈልግ ነው ⁉️⁉️ አንድም ዜናው ላይ አሸባሪው ህዋዐት ብሎ ሲዘግብ ሰምቸው አላውቅም ⁉️ ደሞ ከሁሉም በላይ.... ጁንታው መግለጫ ባወጣ ቁጥር የነሱን መግለጫ አጣፍቶ አና አሳምሮ ሙሉ መግለጫቻቸውን የሚዘግበው⁉️⁉️⁉️ የጁንታውን መግለጫ አና ፕሮፓጋናዳ አትስሙ የሙባለው አኮ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ስለሚበልጥ መስሎኝ ⁉️⁉️⁉️ ይሄኔ ያሁሉ የሀገሬ ህዝብ በፕሮፓጋናዳ ተንዶ ሀገር ለቆ ስወጣ የነበረው በ አንደዚ አይነት ሚዲያዎች ነው❗️❗️❗️ ኢትዮጵያዊ ወገኔ አንደዚህ አይነት በማር የተለበጡ መርዛማ ወሬዎቺን አና ዜናዎቺን ስትሰማ አያስተዋልክ ⁉️⁉️⁉️⁉️አጉል ሚዛናዊ ለመሆን ነው ⁉️⁉️⁉️, አይዞሽ ኢትዮጵያዬ ድልሽ ቅርብ ነው❗️ ✊️🇪🇹✊️🇪🇹.

    • @ኩራዕኤርትራዊ
      @ኩራዕኤርትራዊ 3 ปีที่แล้ว +1

      Yes One love✔🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

    • @tsagshiertiro9473
      @tsagshiertiro9473 3 ปีที่แล้ว +1

      Ethiopia

  • @fatumdoha1875
    @fatumdoha1875 3 ปีที่แล้ว +13

    አቀራረብህ አንደኛ ነው ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @hasnahasna7365
    @hasnahasna7365 3 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያ ትልቅ አገር ናት የቁርጥ ቀን ልጆችም አሏት!!
    💚
    💛

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 ปีที่แล้ว +32

    ሠላምን ለሐገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @ሊዲያሀበሻ
    @ሊዲያሀበሻ 3 ปีที่แล้ว +4

    የልብ ትርታዬ ምድረ ገነቴ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ ❤️🇪🇹❤️🙏🏽

  • @zabydamaseumaajman4383
    @zabydamaseumaajman4383 3 ปีที่แล้ว +7

    ወላሂ ያተ መረጃ በናፍቆት ነው ምጠቡቅህ

  • @sofianegash5866
    @sofianegash5866 3 ปีที่แล้ว +24

    ትንቢተ ኢሳይያስ በመሬት አይወድቅም 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹 ጌታ ይጠብቅልን አሜን❤ ❤ ❤

    • @lucy_love4113
      @lucy_love4113 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen!🙏

    • @marthabirhanu696
      @marthabirhanu696 3 ปีที่แล้ว

      ምን ይላል እስኪ ለእኛም አካፋሉን

    • @lucy_love4113
      @lucy_love4113 3 ปีที่แล้ว

      @@marthabirhanu696 read the whole chapter Isaiah 60. Tenbite Esayas meraf 60

    • @marthabirhanu696
      @marthabirhanu696 3 ปีที่แล้ว +1

      @@lucy_love4113 እሺ

  • @angelicprotection304
    @angelicprotection304 3 ปีที่แล้ว +5

    🌍የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከኢትዮጵያዊያን፡ ጋር፡ ይሁን።

  • @ፉፊየደሴዋ
    @ፉፊየደሴዋ 3 ปีที่แล้ว +28

    ፋታደሌ ምርጥ ዘጋቢነህድል ለኢትዮጵያውያን 💛💚❤

  • @mowel576
    @mowel576 3 ปีที่แล้ว +15

    We support u from Eritrea 🇪🇷

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 3 ปีที่แล้ว +14

    አቤቱ በቃችሑ በለን ማረን ይቅር በለን ማረን ይቅር በለን ሐይሉ ያተነው ቤተሰቦቻችንን ጠብቅልን ድምፃቸውን አሰማን አሜን አሜን አሜን

  • @saremyadanech7609
    @saremyadanech7609 3 ปีที่แล้ว +14

    በርታልን አንተ የኢትዮጵያ ድምፅ።

  • @nuradinnuradin3813
    @nuradinnuradin3813 3 ปีที่แล้ว +4

    ያኤሬትራ ፕሬዝደትና ህዝቦቹ እንመሰግናለን

  • @ሂዊየአሳምነውልጅ
    @ሂዊየአሳምነውልጅ 3 ปีที่แล้ว +7

    አንተ ልጅ ድምፅህ መረዋ ዜናህ አጥጋቢ ዋውው በጣም ደስ ይላል ትክክለኛ መረጃ❗

  • @MF-jy6rf
    @MF-jy6rf 3 ปีที่แล้ว +12

    ፈታዬ አለሀ እዲሜነ ጤነ ይስጥህ

    • @sisuhabesha9733
      @sisuhabesha9733 3 ปีที่แล้ว

      ቆይ ይሄ ቻናል ለምንድነው የ ህዋዐት ኃይሎች የሚለው ⁉️⁉️⁉️ ለምንድነው አሸባሪው ህዋዐት የማይለው ⁉️⁉️⁉️ ወይስ አሸባሪው ህዋዐት ማለት ስለማይፈልግ ነው ⁉️⁉️ አንድም ዜናው ላይ አሸባሪው ህዋዐት ብሎ ሲዘግብ ሰምቸው አላውቅም ⁉️ ደሞ ከሁሉም በላይ.... ጁንታው መግለጫ ባወጣ ቁጥር የነሱን መግለጫ አጣፍቶ አና አሳምሮ ሙሉ መግለጫቻቸውን የሚዘግበው⁉️⁉️⁉️ የጁንታውን መግለጫ አና ፕሮፓጋናዳ አትስሙ የሙባለው አኮ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ስለሚበልጥ መስሎኝ ⁉️⁉️⁉️ ይሄኔ ያሁሉ የሀገሬ ህዝብ በፕሮፓጋናዳ ተንዶ ሀገር ለቆ ስወጣ የነበረው በ አንደዚ አይነት ሚዲያዎች ነው❗️❗️❗️ ኢትዮጵያዊ ወገኔ አንደዚህ አይነት በማር የተለበጡ መርዛማ ወሬዎቺን አና ዜናዎቺን ስትሰማ አያስተዋልክ ⁉️⁉️⁉️⁉️አጉል ሚዛናዊ ለመሆን ነው ⁉️⁉️⁉️, አይዞሽ ኢትዮጵያዬ ድልሽ ቅርብ ነው❗️ ✊️🇪🇹✊️🇪🇹.

    • @MF-jy6rf
      @MF-jy6rf 3 ปีที่แล้ว +1

      @@sisuhabesha9733 ወለህ ምሪጥ ጋዜጠኝ ነው አለሀ ይጠብቃው እንዳው ዩቱቡን አዘግቶውባት ነበር አድስ ነው የከፈታው ባጠም የጠለቶች የልቢ ድከማቻው ነው የሱን ማስማት አይፈልጉም ምክንየቱም ጫውነ ጥባባኝ ጋዜጣኝ ነው ልነበረታታው ይጋባል እንዳዝህ አይነት ምሪጥ ጋዜጣኝ ለእነቴ የስፈልጋታል አለሀ ከጠለት ሴሪ ከነ መሪውነ ከና እትዮ ህዝብ ይጠብቃው።

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว

      @@sisuhabesha9733 እሸ ሌላስ

  • @hi-vj7jl
    @hi-vj7jl 3 ปีที่แล้ว +5

    እናመሠግናለንድምፅመረዋዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሪምነኝቲማቲሟ
    @ሪምነኝቲማቲሟ 3 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለእማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @aishaaisha6153
    @aishaaisha6153 3 ปีที่แล้ว +7

    በውነተኛ መረጃህ እናመሰግናለን ፈታ በርታ

  • @እሩቅያሁሴን-ቈ3ኸ
    @እሩቅያሁሴን-ቈ3ኸ 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህየ ሀገሬን በቃሽበላት ልጆቿንም ጠብቅላት

  • @teklesaba3285
    @teklesaba3285 3 ปีที่แล้ว +12

    Yes he is right he knows very well ❤️🇪🇹❤️🇪🇷❤️

  • @theblacklion2634
    @theblacklion2634 3 ปีที่แล้ว +12

    The one who fights for Ethiopia is not of this world!!!! God Bless Ethiopia 🇪🇹. Ethiopia will prevail!

  • @زينبعبدالرحمن-ج1ك
    @زينبعبدالرحمن-ج1ك 3 ปีที่แล้ว +7

    ክብር ለጅግናዉ መከላከያ
    ክብር ለጅግናዉ አብይ አህመድ
    ድል ለጅግናዉ ኢትዮጵያ ህዝብ
    ድል ለጅግናዉ ኢትዮጵያ ህዝብ
    ክብር ለሀጉሬ ኢትዮጵያ ህዝብ
    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ
    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
    @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 3 ปีที่แล้ว +20

    ኢሳያስ አፈ ወረቅ እጅግ እናመሰግናለን

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 3 ปีที่แล้ว +8

    🇪🇷❤🇪🇹💪Ethiopiawiyan Yashenfalu 🇪🇷💪

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 3 ปีที่แล้ว

    አሊሸባብ በሆነ የኢትዮጵያ ጠላቶች እና ሃያላኖች ይደገፋል ብለን እናምናለን። የተሻለውን ያምጣልን
    አምላክ የኢትዮጵያን ጠላቶች ከውስጥም ከውጭም ያጥፋልን ።

  • @ኪዳነምህረትደጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትደጓእናቴ 3 ปีที่แล้ว +15

    ኧረ ፍትህ በወለጋ ለሚሰቃዩ አማራዎች 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @lucy_love4113
      @lucy_love4113 3 ปีที่แล้ว +1

      They are going to get it soon like there leader weyane!!🙏🙏😭😭

  • @የደንበሉYouTube
    @የደንበሉYouTube 3 ปีที่แล้ว +13

    ፈታ እንወድሀለን እስከመጨረሻው በዚሁ ቀጥል የምታቀርበው መረጃህ አሪፍ ነው !!!!

    • @sisuhabesha9733
      @sisuhabesha9733 3 ปีที่แล้ว

      ቆይ ይሄ ቻናል ለምንድነው የ ህዋዐት ኃይሎች የሚለው ⁉️⁉️⁉️ ለምንድነው አሸባሪው ህዋዐት የማይለው ⁉️⁉️⁉️ ወይስ አሸባሪው ህዋዐት ማለት ስለማይፈልግ ነው ⁉️⁉️ አንድም ዜናው ላይ አሸባሪው ህዋዐት ብሎ ሲዘግብ ሰምቸው አላውቅም ⁉️ ደሞ ከሁሉም በላይ.... ጁንታው መግለጫ ባወጣ ቁጥር የነሱን መግለጫ አጣፍቶ አና አሳምሮ ሙሉ መግለጫቻቸውን የሚዘግበው⁉️⁉️⁉️ የጁንታውን መግለጫ አና ፕሮፓጋናዳ አትስሙ የሙባለው አኮ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ስለሚበልጥ መስሎኝ ⁉️⁉️⁉️ ይሄኔ ያሁሉ የሀገሬ ህዝብ በፕሮፓጋናዳ ተንዶ ሀገር ለቆ ስወጣ የነበረው በ አንደዚ አይነት ሚዲያዎች ነው❗️❗️❗️ ኢትዮጵያዊ ወገኔ አንደዚህ አይነት በማር የተለበጡ መርዛማ ወሬዎቺን አና ዜናዎቺን ስትሰማ አያስተዋልክ ⁉️⁉️⁉️⁉️አጉል ሚዛናዊ ለመሆን ነው ⁉️⁉️⁉️, አይዞሽ ኢትዮጵያዬ ድልሽ ቅርብ ነው❗️ ✊️🇪🇹✊️🇪🇹.

  • @lemberihun4507
    @lemberihun4507 3 ปีที่แล้ว +15

    ይህንን ክፉ ጊዜ አልፈን ጸያፍ አካሎችን አሸንፈን ኢትዮጽያና ኤርትራ እንደእህትና ወንድም ሆነን ሁለቱንም አገሮቻችን ወደ ሰላምና ብልጽግና እናሳድጋለን። ሁላችንም እንበርታ። ፍቅርንም እንታተቅ። ተዋደዱ ፣ ሰላምንም እሹ።

  • @fafi5170
    @fafi5170 3 ปีที่แล้ว +4

    እምየ ኢትዮጲያ ሰላምሽ እንደ ምድር አሸዋ ብዝት ይበል

  • @ረቢአረቢአ-ፐ8ኰ
    @ረቢአረቢአ-ፐ8ኰ 3 ปีที่แล้ว +6

    የአላህ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ካንተ ነዉና ይብቃ ብለህ ሰላም አዉርድልን

  • @ሀዩቲወሎየዋ-ተ5ዐ
    @ሀዩቲወሎየዋ-ተ5ዐ 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ashumulu5948
    @ashumulu5948 3 ปีที่แล้ว +12

    Ethiopia💪💪💪

  • @ቲጂነኝሽቅርቅሩዋ
    @ቲጂነኝሽቅርቅሩዋ 3 ปีที่แล้ว +10

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች እግዚአብሔር ሆይ ሃገሬን ኣደራህን አብቹ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደል ላማራ ልዩ ሃይልና ለፋኖ ሚሊሻ ለልዩ ሃይላችን

  • @ታዴራያቆቦ
    @ታዴራያቆቦ 3 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለኢትዮጵያ 💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹

  • @inspired5054
    @inspired5054 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀግናች ሽአመት ኑሩልኝ ኢትዮጵያ ታሸን ፍለች ድል ለናት ሀገሬ ለኢትዮጵያ💪🇪🇹❤💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌ኢትዮጵያ ን የነካ የለውም በረካ ሀገሬ ሁልያም ትኖራለች አሸብርቃ ጠላትን አሳፍራ ሠላም ፍቅር ለሀገሬ ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ማንነቴ

  • @أدريسآدم-ك7ز
    @أدريسآدم-ك7ز 3 ปีที่แล้ว +13

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ በወለጋ ያሉት አማራወች ፍትህ ፍትህ

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 3 ปีที่แล้ว

      ይህ ወለጋ ምነው አድቀን መግስት አያስተውሰው አለ ስት ንፁሃን እያለቁ ዝም ስት አመቱ

  • @nbintahmed4590
    @nbintahmed4590 3 ปีที่แล้ว +3

    ድል ለጀግኖቻችን💪🇪🇹

  • @አቡነቢል
    @አቡነቢል 3 ปีที่แล้ว

    አለሀምዱሊላህ እደዛሬዉ ደስታ ተሰምቶኝ አያቅም ገና ይቀጥላል እምየ ኢቶቢያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሠላምሺ ይመለስ

  • @abrihameayele7157
    @abrihameayele7157 3 ปีที่แล้ว +1

    We are the people of Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇷🇪🇷

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 3 ปีที่แล้ว +2

    እልል በይ አገሬ ጠላቶችሽ እየተመቱ ነው💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @ኡስማኢል
    @ኡስማኢል 3 ปีที่แล้ว +3

    አብሽሩ የኢትዮጵያ ልጆች ድል ተኛጋ ነው🇪🇹💪

  • @bezuyehumengsite8597
    @bezuyehumengsite8597 3 ปีที่แล้ว +3

    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @bvu1803
    @bvu1803 3 ปีที่แล้ว +1

    እማማ ፊሺካ ዘመተች የኔጀግና በድልትመለ ለዝይ ለማስተዋል ቆረቆዳ ንገራት ለማስተዋል ባልየለየበትሰርግአርጋነበር ይችድጋይ ባለሀብቱ ሁለተኛ ይድፈራት ይችአስመስይ ቀጣፊ ሰላምስትመለስ የኔሀብት ህዝቤነው እዳትል

  • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
    @ራያራዩማ-ለ4ኈ 3 ปีที่แล้ว +5

    ድል ለእትዮጵያ እና ለእትዮጵያውያን ክብር በእሳት ለምፈተኑ ጀግኖች

  • @zerituamanual2274
    @zerituamanual2274 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ የተስፋ ቃል ያላት ሀገር ስለሆነች ምንጊዜም በምንም ሁኔታ ዉስጥ ብታልፍም ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ን ሰለማይተዋት ታሸንፋለች ከሀገር ወዳዱ መሪአች እና ከሀገር ወዳዱ መከላከያ ሠራዊት እና ደጀን ከሆነው መላው የኢትዮጵያ ሀዝብ ጋር በመሆን ከፍታዋንም በቅርብ እናያለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @asahseid689
    @asahseid689 3 ปีที่แล้ว

    👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ድል ለኢትዮጵያ
    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @teferiwoldeyesus883
    @teferiwoldeyesus883 3 ปีที่แล้ว +4

    አቢቹ አንተ ሰራዊታችን ይዘህ ነጻ አውጣ እኛ ዲያስፖራ ቀለብ እና ስንቅን እናምጣ

  • @ማህሌትራያናጎደሬዋ
    @ማህሌትራያናጎደሬዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪየ ሆይ 💚💛❤ ሀገሬን ስላሟን መልስልኝ 🙏

  • @rahmaali9429
    @rahmaali9429 3 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለኢትዮጽያችን 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selfreliance8999
    @selfreliance8999 3 ปีที่แล้ว +10

    ጀግናው ፕረሳዳንት ኢሰያስ የአጋሜ ሊጥ ዘራፊ ጁንታዎች መርዝ ነው 🇪🇷💪🇪🇹💪

  • @mesghenatekie3341
    @mesghenatekie3341 3 ปีที่แล้ว

    Welcome.deki.Era.good.worke.

  • @weiniteikest4631
    @weiniteikest4631 3 ปีที่แล้ว +1

    Game over !! 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇹 ።

    • @encsport3337
      @encsport3337 3 ปีที่แล้ว

      ድሬሩቃ ደሴ ሸዋ መቀሌ እጅን በአፍ የሚያስጭ ነው
      የ ድሮን ድብደባው ህውሀትን ትንፋሽ አሳጥቶታል መከላከያ ሰራዊት ተጨማሪ ሀይል አገኘ 👇
      th-cam.com/video/7Jk1bioAsLY/w-d-xo.html

  • @EriCoralo
    @EriCoralo 3 ปีที่แล้ว +3

    Chaw chaw ጭፍራ ወያኔ🇪🇷❤️🇪🇹

  • @longliveeritrean.5634
    @longliveeritrean.5634 3 ปีที่แล้ว +4

    Keep up the good work Feta daily.

  • @ውዴልበልሺሀገሬ
    @ውዴልበልሺሀገሬ 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔውዲ መርይ ሁለየም ከፍ በልልን አምላክሆይ ኢትዮጲያን ጠብቅልን

  • @zeynebyoutube2170
    @zeynebyoutube2170 3 ปีที่แล้ว

    ያረብ ኢትዮን ጠብቃት ከነ ህዝቦቿ

  • @medinaahmed3134
    @medinaahmed3134 3 ปีที่แล้ว +3

    ወረባቦ ፍትህ ይሻል ቢስቲማ በጣም ሰፍረዋል አሉ ጁታወቹ 😢😢😭😭😭አላህ ቤተሠቦቻችንን ይጠብቅልን ያረብ ዲል ለሀገራችን ሞት ለጠላት🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️

    • @ኢትዩጵያዊት
      @ኢትዩጵያዊት 3 ปีที่แล้ว

      አወ ጉቢሳ ጎሀ በብዛት ሰፍረዋል ከጭፍራ ሲያባሯቸው ወረባቦን ወረዋል እነዚህ ነቀርሳወች

    • @medinaahmed3134
      @medinaahmed3134 3 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዩጵያዊት እህህህህህ አላህ ይርዳን ማማየ ቤተሠቦቻችንን ይጠብቅልን ምናልባት ደህና እደሆኑ 4 ወሬ የቤተሠብ ዲምፅ ከሠማሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ኢትዩጵያዊት
      @ኢትዩጵያዊት 3 ปีที่แล้ว

      @@medinaahmed3134 አብሽሪ ዛሬ እኔ ሰምቻለሁ ሳምንት ለታም ደውለውልኝ ነበር ከበኮክሳበታች ሂደው ዛሬ ደግሞ ከቢስቲማ ወጣ ብለው ወደ ፊቶ ሂደው ደውለውልኝ ነበር ያላቸውን ሀይል አሰባስበው ጉቢሳ ላይ ናቸው ብለዋል ቢስቲማም አሉ. አላህ ይጠብቅልን ቤተሰቦቻችንንን ያረብ

  • @akmalsurur3308
    @akmalsurur3308 3 ปีที่แล้ว +1

    You are one of the best journalists may Allah protect you

  • @humeidhumeid7718
    @humeidhumeid7718 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ያገር ልጅ

  • @fxgvtcggd341
    @fxgvtcggd341 3 ปีที่แล้ว +4

    ድል ለኢቶቢያ

  • @elsakalab5561
    @elsakalab5561 3 ปีที่แล้ว +8

    God bless ethiopan 💚💛❤💪👍👏👌

  • @zd820
    @zd820 3 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ሀገራችን ድል ለጀግናወቻችን

    • @yairgosh4527
      @yairgosh4527 3 ปีที่แล้ว

      አይዟችሁ ኢትዮጵያ ትቅደም ጀግናው ሰራዊት ጠንከር

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 3 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለገሬ ኢትዮጵያ የጠሉሺ ይጠሉ የከዱሺ ይከዱ።ሳቅሺ ይቅረብልን

  • @assefakebede3899
    @assefakebede3899 3 ปีที่แล้ว +12

    ጌታቸው ትልቁ ሙያው ቅጥፈት ነው

  • @kemalmohammed2893
    @kemalmohammed2893 3 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ለማለት በጠቅለይ ሚነስተራችን ተግባር የተነሳ ኢትዮጵያዊ መሆኔን በእጅጉ ወደድኩት!

  • @ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ
    @ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ትሰለስላለች እጂ አትበጠስም ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ለዘላለም ፀንተው ዬኑሩ

  • @emuamira6706
    @emuamira6706 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ በቃ ይበለን ድል ለሀገራችን ኢትዩጵያ ሞትና ሽንፈት ለጠላት

  • @kuwaitkw6742
    @kuwaitkw6742 3 ปีที่แล้ว +3

    ድል ለኢትዮጲያ ቤተሰቦቻችን ይኑሩ ይሙቱ አናቅምና ያኢላሂ ባሉበት አንተጠብቃቸዉ ክፉ እዳታሰማን

    • @encsport3337
      @encsport3337 3 ปีที่แล้ว

      ድሬሩቃ ደሴ ሸዋ መቀሌ እጅን በአፍ የሚያስጭ ነው
      የ ድሮን ድብደባው ህውሀትን ትንፋሽ አሳጥቶታል መከላከያ ሰራዊት ተጨማሪ ሀይል አገኘ 👇
      th-cam.com/video/7Jk1bioAsLY/w-d-xo.html

  • @abumeryem4026
    @abumeryem4026 3 ปีที่แล้ว

    አላሕ ሰላም ያውርድልን ለእናት ሐገራችን

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 3 ปีที่แล้ว

    ኢሲ እንወድህ አለን አባቴ

  • @blatob8799
    @blatob8799 3 ปีที่แล้ว +7

    ፈታ እጥር ምጥን ጥርት ያለ መረጃ ስወድህ

  • @tsehaynetsereab5314
    @tsehaynetsereab5314 3 ปีที่แล้ว +3

    Selam azachu enesuma ytefalu gn betam tinqaqe yasfelgal ahunm belela neger ymokuralu (wgya sayhon wshet yjemralu hulachn and hunen nketatel ❤️🇪🇷🇪🇹

  • @nuradinnuradin3813
    @nuradinnuradin3813 3 ปีที่แล้ว +1

    እናት እትዩጲያችን ተሸንፈለች

    • @encsport3337
      @encsport3337 3 ปีที่แล้ว

      ድሬሩቃ ደሴ ሸዋ መቀሌ እጅን በአፍ የሚያስጭ ነው
      የ ድሮን ድብደባው ህውሀትን ትንፋሽ አሳጥቶታል መከላከያ ሰራዊት ተጨማሪ ሀይል አገኘ 👇
      th-cam.com/video/7Jk1bioAsLY/w-d-xo.html

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ ማሠን ይቅር በለን በወለጋም ባራት ምአዘን የመጣብንን መአት ጌታ ሆይ አድንን😔😔😔😔🤲🤲🤲

  • @zaharaendris783
    @zaharaendris783 3 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለእማማዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @reem-r8659
    @reem-r8659 3 ปีที่แล้ว +6

    💚💛❤💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @bettyfeleke7265
    @bettyfeleke7265 3 ปีที่แล้ว +1

    አብቾ ጀግናችን

  • @ራህመትአህመድዩቱብ
    @ራህመትአህመድዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ድልልልልልልልል በድልልልሆነናልልል
    አልሃምዱሊላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ኢቶጲያ-የ6ቨ
    @ኢቶጲያ-የ6ቨ 3 ปีที่แล้ว

    አናመሠግናለን