Sheger FM Sinksar ከታላቁ የአድዋ ድል በኃላ የኢትዮጵያውያን ህብረት እና እድገት ማሳያ/ የሶማሊያ ጦርነት - በመኮንን ወ/አረጋይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 6

  • @Sportplus8
    @Sportplus8 2 ปีที่แล้ว

    የሀገር ፍቅር በጣም አርፍ ነው 👍👍👍👍👌👌

  • @habtamutegegne1316
    @habtamutegegne1316 2 ปีที่แล้ว +1

    የሀገር ፍቅር

  • @eyoelekubemariam597
    @eyoelekubemariam597 2 ปีที่แล้ว

    የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ

  • @bilenasfawasfawbilen9965
    @bilenasfawasfawbilen9965 2 ปีที่แล้ว +1

    ስልክ ሳርእናመሰግናለን ሸገር ትውልድ ቅረጽ

  • @Abel0528
    @Abel0528 2 ปีที่แล้ว

    It stops in the middle. You should edit it well

  • @nakurayagheli1846
    @nakurayagheli1846 7 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ያለ ክህደት ምን ኣላቹሁ
    የ1956(1964) ዓም ጦርነት የመራውም ኤርትራዉው ጀነራል ኣማን ሚኪኤል ኣንዶም ነበር የመራው። ዶክተር ውሃ ግን፥ የመነሊክ፥ ጣይቱ ብጡል፥ ልጅ ኢያሱ፥ ሃይለስላሴ፥ መንግስቱ ሃይለማርያም፥ መለስ ዜናዊና ሃይለማርያም ደሳአኝ የማስተዋሻ ሀወልት ሲሰራላቸው የኣማን ሚኪኤል ኣንዶም ሃወልት ግን ኣልሰራላቸውም። ለኛ ምንም ነገር ኣደለም ክህደታቹ በጀነራል ኣማን ቢቻ ሳይሆን ቅድሞ የኣድዋ ጦርነት የመሩት እነ ራስ ወልደሚካኤል ሰሎሞን(የቀድሞ የሀማሴን ኣገር መሪ የነበሩት) ደጃዝማች ኣበራ ሃይሉ፥ ብላታ ገብረእግዝኣብሔር ጉላይ (የኣድዋ ጦርነት ዋናው ሰላይ) እና ባሻ ኣዋሎም ሀረጎት የመሳሰሉት ኣርበኞችም ለኣንድ ኣፍታም እንኳን ኣላስታወሳቹም።
    ኣሉላ ኣባነጋ፥ ከኣጼ ዮሃንስ ሞት በሃላ የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት ይገባኛል በማለት ከነመሊክ ቢጨቃጨቅም ሳይሳካላቸው በመቅረቱ፥ በሃላም የትግራይ ግዢ እንኳን ሳይሆን በመቅረቱ፥ ስራ ላይ ኣልነበረም።
    እና መነሊክ ድሞ ከኣድዋ ጦርነት በፊት ምንም የውግያ ችሎታ ኣልነበራቸውምና በዚህ ምክንያት ጦርነቱ እንዲመሩልት የጠየቅቸው ታዋቂ መሪ ራስ ወልደሚካኤል ኤርትራዊው ነበር። እናንተ 128 ዓመታት ኣሉላ መነሊክ ብላችሁ ስትፎክሩት ራስ ወልደሚካኤል ግን ኣስታውሳቹ ኣታውቁትም።
    ውሸት ነው ምግባቹና እምነታቹማ።
    የ1969(1977) ጦርነት መሪም ጀነራል መስፍን ገብረቃል ነበር። ጀነራል መስፍን በኩላሊት እና ልብ ሀማም ኣልጋ ላይ ክተኙት ከ20 ዓመታት በላይ ኣልፎዋል። ይቺ ካሃዲት ኣገር ግን፥ ታሪኩም ሳይሆን የትና ምን ኣይነት ኡኔታ እንዳሉትም ሚያስታውሳቸው ሰው የለም።
    1929-1934 (1935-1940) ጦርንትም ኤርትራውያኖች እና ኢትዮጵያውያንን እየመራ ለኣምስት አመታት በመረብ እና ተከዘ ወንዝ ሲታገል ቆይቶ መጨረሻ በኣቀበ-ወርቅ ጦርነት ሚያዝያ 17, 1934 የተሰዉት ኣርበኛ ኤርትራዊውም ጀነራል አንዶም ተስፋጽዮን ነበር።
    እናንተ በላይ ዘለቀ፥ ኣበበ ኣረጋይ ወዘተ ወዘተ ስታስታውሱት እነኚ ጀግኖች ኢትዮጵያን እንደ ኣገር ያቆሙት የምን ግዜ ጀግኖች ግን እንድስታውሳቾው ኣትፈልጉም።
    እኛ እኛ እኛ ብቻ ስለ ምታውቁት።
    ካሁን በሃላ ግን መዋሸት የለም።
    እንታያያለን።