ስንክሳር - ኢሉ አባቦራ ጎሬ Gore - ክፍል 1 በመኮንን ወ/አረጋይ Sinksar Radio Documentary

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 13

  • @onlyoscarwinner2527
    @onlyoscarwinner2527 2 ปีที่แล้ว +2

    Shegar FM tnx k Gore lijoch💗

  • @belacheww.gebremariam4440
    @belacheww.gebremariam4440 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎሬ የፊውዳል ከተሞች ተብለው ከሚጠሩ የሀገራችን ከተሞች አንዷ ናት እኔ የተወለድኩባት መቱ ከተማ አካባቢ ሣርዶ ቀበሌ ባላባት አቶ ክፍሌና ልጆቻቸው የሚኖሩት ጎሬ ነበር። እኒህ ባላባት አካባቢው ገጠር ቢሆንም በነዳጅ የሚሠራ የእህል ወፍጮ ለአካባቢው ማህበረሰብ በማስገባት ታላቅ አገልግሎ አበርክተዋል። እስካሁን የቀበሌ ጽ/ቤትና የእርሻ ግብአት መጋዘን በመሆን የሚያገለግለው በደርግ የተወረሰው የእሳቸው መኖሪያ ቤት ነወ።

  • @girmayit
    @girmayit 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን።

  • @omerta8529
    @omerta8529 2 ปีที่แล้ว +1

    " አባ ፀጋ .. መቱ ማሪያም ቤተክርስቲያን ሲያገለግሉ የነበሩ በደጉ ዘመን ከ ኤርትራ የመጡ ናቸው ... ምናልባት የመቱ ልጆች ታስታዉሱ ይሆናል::

  • @meseretbelayneh3279
    @meseretbelayneh3279 2 ปีที่แล้ว

    Mazi

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 2 ปีที่แล้ว

      ስሙ አልተቀየረም ኢሉአባቦር ነበር የሚባለው አዘባ ቦራ ከሚባል ሰው የተወሰደ ስም ነው የሚባለው።ጎሬ በጣም ግሩም አገር ነበረች የእገሌ ዘር የእገሌ ወገን አልነበረም ሕዝቡ ፍቅር ነበረ ቋንቋ ሰው ሁሉ ኦሮምኛም አማርኛም ይናገራል የመንደሬ የትምህርት ቤተ ልጅ እንጂ አንዳች ክፍት አልነበረም በጣም ጎበዝ ልጆች ነበሩ እውነትም ከአ.አ ልጆች ካልበለጡ አያንሱም ነበረ አገሬ የፍቅር ሀገር ነበረች ሱዳኖች አረቦች ግሪኮች በሰላም ከሁሉም ጋር አንድ ሆነው ይኖሩ ነበር አሁን ረጂም ጊዜ ስለሆነኝ አላውቅም እግዚአብር አሁንም ሰላምና ደስታ ይስጣቸው።በጣም የሚያሳዝን ነገር ስንቱን አሳድጋ አፍርታ ተመልካች አጥታ ወደ ኃላ መቅረቷ ነው ሲያስተዳድሯት የነበሩ አብቷን መዝብረው አ.አ ሄደው ራሳቸውን ማቋቋም እንጂ ምንም አልፈየዷትም ብዙ አንበሶች ልጆቿም ሞተውባታል።ወይ ጓሬ

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 2 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ኢሉአባቦራ ከሚባለው ሰው ለማለት ነው

  • @rwithk4735
    @rwithk4735 2 ปีที่แล้ว

    Gorekko yene fkr hager nurlgn

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 2 ปีที่แล้ว

    Ke 1-5 ጎሬ ነው የተማርኩ። pls don't forget Gore🎊

  • @omerta8529
    @omerta8529 2 ปีที่แล้ว +1

    " ኢሉ ኣባ ቦር or Ilu Abba Bor " not 'Ilu abba bora " .... በታሪክ መዛግብት በፁህፍም ሆነ በ አፈታሪክ ያልተደገፈ ... ይስተካከል ... እዉነትን እና ሀቅን የሳቱ ጥራዝ ነጠቅ ታሪኮችን ብቻ እንደ መረጃ not ማስረጃ በመጠቀም የተፃፈ ነዉና።

  • @addis1395
    @addis1395 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ደግሞ ኤሉባቦር ስሙን ቀየረ?

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 2 ปีที่แล้ว

      መቼም እሱም የነእንትና ርስት ነቀር ከከተማው ርስቶስ ልደት በፊት እንዳይሉ እነ አበበ በለው

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 ปีที่แล้ว

    ለምን ነባር ህዝቦችን አታከብሩም? በህይወት አሉ እኮ ልክ የኦሮሞ አገር የነበረ ይመስል ትሸልላላችሁ ነውር ነው። 😡