ደመኛነት ያልቀጠፈው የፍቅር ፅጌሬዳ! ክፍል 2 Sheger Mekoya - Eshete Assefa

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 72

  • @FikaduEshetu-hc5dq
    @FikaduEshetu-hc5dq 17 วันที่ผ่านมา +11

    የጋዜጠኝነት ውሀ ልክ ጋሽ እሸቴ ክብር ይስጥልን

  • @home-cf2jj
    @home-cf2jj 16 วันที่ผ่านมา +27

    ክቡር ጋዜጠኛ እሸቴ ከአቤኒዘር ትምህርት ቤት ከደብረዘይት ሲሆን ህብረተሰብ አስተማሪ የአንተን ፕሮግራም እንድንጽፍ ስለሚፈልግ ቶሎ ቶሎ ቢለቀቅ ባይ ነኝ

    • @tsigetesfaye4116
      @tsigetesfaye4116 16 วันที่ผ่านมา

      👍👍👌

    • @Honeybkc-v1d
      @Honeybkc-v1d 16 วันที่ผ่านมา

      👍👌👍

    • @TayeworkNesibu
      @TayeworkNesibu 15 วันที่ผ่านมา

      Assignment new ?
      Slememden new gn

    • @home-cf2jj
      @home-cf2jj 14 วันที่ผ่านมา

      ቅዳሜ ቅዳሜ በሬድዮ የሚተላለፈዉ ካላገኘን youtube ላይ ከተለቀቀ እሱን በመፃፍ ሰኞ ሰኞ ለአስተማሪያችን በመስጠት ስለምንወያይበት ነዉ።

    • @YordanosAlemayehu-wv6qo
      @YordanosAlemayehu-wv6qo 14 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@home-cf2jjmesgana le astemariyachehu ❤❤ teleq sew new malet new enantem maweqachehu betam yeteqmachehual bertu ❤❤❤😊

  • @mihretmolla6551
    @mihretmolla6551 3 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ከቆንጆና ማራኪ አቀራረብ ጋር!!!❤❤❤

  • @sammyabraham6645
    @sammyabraham6645 16 วันที่ผ่านมา +6

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 እሸቴ ግሩም ተራኪ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 👍 ከአስመራ ኤርትራ

  • @godknow931
    @godknow931 13 วันที่ผ่านมา +2

    ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው 😭😭😭😭❤️

  • @tesfayedemissie7847
    @tesfayedemissie7847 11 วันที่ผ่านมา

    every single day I listen my legendary Asefa Eshet so as to get my soul relief - This is my only way out of
    this world ups and down .I owe you lots .

  • @FidelBooks
    @FidelBooks 10 วันที่ผ่านมา +2

    ቢጋቡ ደስ ይል ነበር 🥰

  • @MiniMages
    @MiniMages 16 วันที่ผ่านมา +4

    እናመሰግናለን ጋሽ እሸቴ

  • @hiwotabinet9700
    @hiwotabinet9700 16 วันที่ผ่านมา +7

    Send this video to those who always deny love, betray others and kill for hate. Tell them love is stronger than death. Tell them love is everything.

  • @MknayKulunmray
    @MknayKulunmray 16 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም እጅግ በጣም መሳጭ ታሪክ ነው። ኑርልን ወንድም እሹ ።❤❤❤

  • @californa6827
    @californa6827 8 วันที่ผ่านมา

    አንተ የወለደች እናት ትባረክ እሽቴ ትችላለህ ይህን ሰሰማ ጮንቀት ላይ ነበራኩ የልጆቼ ናፍቆት ለካሰ ከኔም የበለጠ ታሪክ አለ ብዬ ተፆናናው ተባረኩ

  • @berhanuaberha
    @berhanuaberha 11 วันที่ผ่านมา

    የሚደንቅ ና እውነተኛ ታሪክ በሚስብ የትረካ ለዛ ክቡር እሽቴ አድናቆቴ ዎደር የለውም ይህን አስገራሚ ታሪክ በጄርመንኛ ባነበውም በአንተ ትረካ ድንቅ ነው እስኪ በነካ እጅህ ስለ ኦስካር ሼንደር አስደናቂው የጄርመን ናዚ ኦፉስር መልካም ስው ተርክልን ብዙዎች ሊማሩበት ይችላል ዘ ሼንደር ሊስት ይባላል መፅሃፉ ለሁሉም መልካም እድሜን እመኝልሃለሁ።

  • @FrezerHusen
    @FrezerHusen 16 วันที่ผ่านมา +1

    እድሜ ይስጥልኝ።ሁሌ በጉጉት ምጠብቀው ፕሮግራም ነው።

  • @JovaniShiferaw
    @JovaniShiferaw 17 วันที่ผ่านมา +7

    ፍቅር መልክ ቢኖረው

    • @NinoCell-d5s
      @NinoCell-d5s 16 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም 😢😢😢😢❤

    • @biumein6638
      @biumein6638 12 วันที่ผ่านมา

      እሱ ነው እንጂ ሚያፈቅራት እሷ አታፈቅረውም እሱ ለ እሷ ብሎ ህይወቱን አደጋ ላይ ጣለ እሷ ግን ሌላ ለመደች አገባች

  • @mekonnegebemariam2026
    @mekonnegebemariam2026 15 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ተባረክ

  • @BityeKidane137
    @BityeKidane137 11 วันที่ผ่านมา

    wow the reporters voice 😘

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 16 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅር ሀያል ነው የፀቦች ሁሉ መቋጫ ፍቅር ነው ❤❤❤❤

  • @mikot4439
    @mikot4439 16 วันที่ผ่านมา

    Humanity still exists in the cruelest of entities, amazing story !

  • @EyualGashaw
    @EyualGashaw 17 วันที่ผ่านมา +1

    በዉነት እደፍቅር የጸና ምንም ነገር የለም❤

  • @markonhede745
    @markonhede745 11 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ እሸቴ አስፍ እንወድሀለን long live ❤

  • @RobelKiya-m7n
    @RobelKiya-m7n 15 วันที่ผ่านมา

    Tolo lolo yleqeq ke bishoftu tmro bet ❤❤❤❤❤❤

  • @Rute-t4u
    @Rute-t4u 16 วันที่ผ่านมา

    ቶሎቶሎ ይለቀቅልን❤❤❤ ጥሩነው

  • @lioulewnetu4243
    @lioulewnetu4243 16 วันที่ผ่านมา

    Wow ❤

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 2 วันที่ผ่านมา

    ኣለቀስኩ 😥😥😥

  • @misganagetachew4088
    @misganagetachew4088 16 วันที่ผ่านมา

    በጣም በጣም ጎበዝ

  • @KingSeso-25
    @KingSeso-25 16 วันที่ผ่านมา

    Des yemil aqerareb ena tarik new.
    Thanks.

  • @danidhabesha
    @danidhabesha 13 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር ሃያሉ ❤❤❤😢

  • @LareboSule
    @LareboSule 17 วันที่ผ่านมา

    Gash Eshetie Amesegnalew❤

  • @GemechisEjeta
    @GemechisEjeta 14 วันที่ผ่านมา

    Fiker Yashenifal ❤

  • @muhamedfenta7764
    @muhamedfenta7764 16 วันที่ผ่านมา

    eshete asefa❤❤❤❤❤❤

  • @eliyassrewmtku7524
    @eliyassrewmtku7524 14 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር እዲሕ ነው ❤

  • @woldishkid
    @woldishkid 17 วันที่ผ่านมา +6

    Please watch the movie the boy in the stripped pajamas😢😢😢this show main expression of it.

    • @EnderasMerejatube
      @EnderasMerejatube 16 วันที่ผ่านมา

      A very powerful movie to tell about what happened in the concentration camps

  • @NinoCell-d5s
    @NinoCell-d5s 16 วันที่ผ่านมา

    ውይ ፍቅር ..💔💔💔 ያማል

  • @TassewMesfin
    @TassewMesfin 7 วันที่ผ่านมา +1

    ከተራኪዎች እጅግ በጣም አደንቀው የነበረው ወጋየሁ ንጋቱ ነበር ። እርሱ ቢያልፍም "እሸቴ አሰፋ" በአዲስ የድምጽ ቅላጼ ልቤን በሙያህ ፍቅር እየገዛህ የፕሮግራምህ ቋሚ ታዳሚ አድርገኸኛልና ከልቤ አመሰግንሀለሁ!!!!!! ወጋየሁም ነፍሱ በሰላም ትረፍና ለእኔ አንተን ትክቶልኛልና አመሰግነዋለሁ። ግን እሸቴ የስንት ዓመት ሰው ትሆን?

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 16 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን እሼ

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu 17 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጡ ጋሽ እሼቴ ❤❤❤

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 16 วันที่ผ่านมา

    ጋሽ እሸቴ ለምታቀርብልን ምርጥ Story እናመሰግናለን 🙏
    ወይ ፍቅር .....💔

  • @IbnabasAbas
    @IbnabasAbas 17 วันที่ผ่านมา +1

    እንከን ደና መጡ ገሽ እሸቴ

  • @Seble7
    @Seble7 16 วันที่ผ่านมา

    እሸቴ ሞገስ እሸቴ አሰፋ❤

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 16 วันที่ผ่านมา

    ጅም ስሰራ ኃይልና ብርታት የሚሰጠኝ የጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ድምፅ ነው ክበርሎን ሺህ ዓመትም በፍቅርና በጤና ኑርልን አንተ ልዩ ሰው🙏

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo 16 วันที่ผ่านมา +2

    መልሼ መላልሼ ብሰማው የማልጠግበው የማይሰለቸኝ ድምፅ የትረካ ለዛ👍

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i 16 วันที่ผ่านมา

  • @surafelhabtemariam2179
    @surafelhabtemariam2179 10 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @IsaacAl-kemis
    @IsaacAl-kemis 15 วันที่ผ่านมา +1

    እሸትዬ እንደው ካላስቸገርንህ ስለ ሀንጋሪው ጠቅላይ ሚንስተር ቪክቶር ኦርባን የሆነ ነገር ብትለን ብዬ ነበር እስቲ የሚስማማ ካለ ሰዎችዬ።❤

  • @kedirahmed435
    @kedirahmed435 16 วันที่ผ่านมา

    Please please selkhin ebakhin endet laggnew??

  • @seifblater2511
    @seifblater2511 17 วันที่ผ่านมา +1

    Eshe sele mike tyson seralen
    Eshe pls

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 16 วันที่ผ่านมา +2

    "ኦሽዊትዝ" ብለህ ብታነበው ትረካው ውበት ይኖረው ነበር?

  • @AbduAbrar-i8r
    @AbduAbrar-i8r 16 วันที่ผ่านมา

    Behiwete kesemahut yefkr tarik endi aynet getmogn ayakim eshete kelbe amesegnalew

  • @abelgirma4944
    @abelgirma4944 4 วันที่ผ่านมา

    ክፍል 1ን ላገኘው አልቻልኩም ???😭

  • @hilinaKase
    @hilinaKase 9 วันที่ผ่านมา

    እሸቴ እባክህ ስለ ሞሳድ እሚዳስስ ዝግጅት አቅርብ

  • @deresejimma8192
    @deresejimma8192 16 วันที่ผ่านมา

    መቆያን ሳይሆን እሸቴ አሰፋ የሚለው ስም አድናቂ ሆኛለሁ።

  • @enate261
    @enate261 16 วันที่ผ่านมา

    እሼ ትለያለክ ምንም ማረግ አይቻልም ስጦታው ከላይ ነው

  • @arsemareta5187
    @arsemareta5187 2 วันที่ผ่านมา

    ፊልም ቢኖረዉ

  • @sisayalemayehu8205
    @sisayalemayehu8205 16 วันที่ผ่านมา

    ምስር ክክ

  • @isayas150
    @isayas150 16 วันที่ผ่านมา +2

    መቼ ነው ስለ ደም መጣጩ አብይ አህመድ ምትሰራልን???

    • @MuhyiidinAman
      @MuhyiidinAman 16 วันที่ผ่านมา

      Ahun gizew aydelem k nazii balay hono naw miyakarblen .😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱😱😱😱😱😱😭😱😭😱😭😭😱😭😱😱😱

    • @MousyHonzalez
      @MousyHonzalez 15 วันที่ผ่านมา

      እሱማ ወዳጃቸው ነው እንዴት ሰለሱ ሊያወሩ ሸገሮች

    • @selammeshesha878
      @selammeshesha878 15 วันที่ผ่านมา

      ወዳጃቸው አድልም ጊ ዜ እይጠበቁ ነው
      አንደ ቦካሳ ይወራለታል አይቀርም

    • @AbenezerAdmassu
      @AbenezerAdmassu 2 วันที่ผ่านมา

      ባለጌ ምንም ቢሆን የሀገር መሪ ነው ባንተ ውስጥ አስተዳደግህ ይታያል

  • @amnontegegne6282
    @amnontegegne6282 16 วันที่ผ่านมา

    እውነተ እሸቴ እናመሰግናለን

  • @6killochannel620
    @6killochannel620 16 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ባካችሁ ስለ ኤሊ ኮኼን ታሪክ አቅርቡልን

  • @berhanuumer988
    @berhanuumer988 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BesufekadMeseret
    @BesufekadMeseret 15 วันที่ผ่านมา