ዘጋቢ ፊልም- ካራማራ Etv | Ethiopia | News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 96

  • @mojigsa8018
    @mojigsa8018 ปีที่แล้ว +38

    አያቴ, አባቴ, አጎቴ በእዚህ ጦርነት ተሰውተዋል ኩራት ይሰማኛል ::
    መልካም የድል ቀን

    • @tigistzeray9666
      @tigistzeray9666 ปีที่แล้ว +4

      እኛም በእነሱ እንኮራለን ህያው መሰዋትነት ለክብርት ሀገራቸው ነው የከፈሉት በነሱ መስዋት ሀገር ተከብራለች🙏🇪🇹

    • @queencrown1674
      @queencrown1674 ปีที่แล้ว +1

      They're My hero 💚💛♥️

    • @mohammedjuhar8007
      @mohammedjuhar8007 4 หลายเดือนก่อน

      You've to proud I'm son of wetader

  • @MesfinKidan-pd6tr
    @MesfinKidan-pd6tr 4 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ አጎቴ (ተስፋዬ) በኦጋዴን በረሀ ደምህን የአፈሰስከው ሁልጊዜ ክብር ይገባችኋል ።ክብር ለአብዮታዊ ሰራዊታችን

  • @Yassenaliahmed-j4u
    @Yassenaliahmed-j4u 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሁንም እን ዋጋለን አይዞን ኢቶዮጵያ የወጣቶች ሀገር ናት

  • @tigistzeray9666
    @tigistzeray9666 ปีที่แล้ว +6

    ኢቲቪ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ዛሬ ገና ጥሩ ሁሉን እሚያስታውስ የኢትዮጵያን ታሪክ አቀረባችሁልን ኢትዮጵያ ታፍራ እና ተከብራ በልጆቿ ለዘላለም ትኖር እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቧቿን ይባርክ🙏 እንወድሻለን እማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹+🇪🇷

  • @chuchuono3361
    @chuchuono3361 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ ነገር ነው የቀረበው።በጣም በሚገርም ብዙዎች በተለይ ከ83 ወዲህ የተወለድ ይህንን የወቅቱ የሀገራችን ወጣቶች እና ጎልማሶች በጎድ ሊቀመንበር መንግስቱ ኃይለማሪያም የደርግ ሊቀመንበር እና የሀገሪቱ መሪ መሪነት የተሰራውን አኩሪ ታሪክ በወጉ አያውቁትም።የሀገራችንን ዳር ድንበር ላለማስደፈርየተሰው፣የቆሰሉ እና በየደረጃው አስተዋፃኦ ያደረጉ ክብርና ሞገስ ይገባቸዋል።ይህ ሁሉ የተሳካው በዘር እና በኃይማኖት ያልተከፋፈለ ህዝብ ስለነበር ነው።

  • @al-aha
    @al-aha ปีที่แล้ว +9

    እነዚህ ጀግኖች በደማቸዉ ያቆዪትን ሀገር አንተ ዉጣ እያላችሁ ተጨማለቅችሁ ቆይእናንት እከካሞች የዚያድባሪ እድል ይጠብቃችኋል

  • @josexsamuelx2550
    @josexsamuelx2550 4 หลายเดือนก่อน +3

    This is why Derg will always be remebered no mater what they did at the last moment they saved our country.

  • @seblewengalereta3978
    @seblewengalereta3978 ปีที่แล้ว +4

    መንጌ ጀግና ነዉ የአገር ባለዉለታ ።

  • @softlife5208
    @softlife5208 ปีที่แล้ว +14

    (ትዝታ)አባቴ ነርስ ነበር ጅጅጋ ላይ ትዝታ አመጣችሁብኝ አባቴም ሁለት ወንድሞቼ እና እህቶቼ ሁለት ሴቶች አጎቶቼ አክስቶቼ መሳራ ኢዘው ተዋግተዋል እኔ ደሞ ህፃን ነበርኩ እና አባቴ ትንንሾቹን ልጆች እኔም ታዝዬ በትራክተር ወደ ሀርር እንሸሽ ተደረግ ግን ሌላ ታሪክ እህቴ ለሽት ስትወርድ እኔም ምድር ላይ ነበርኩ እና ታሪክ ሲነግሮኝ እህቴን ተከትዬ ወጫካው ጠፍቼባቸው ሲፈልጉኝ ነበር የአንዳመት ከምናምን ወር ልጅ እሆናለው እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ኢትዮጵያን ህዝብን አድ ያድርግልን

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 ปีที่แล้ว +20

    ደርግ የሁላችንም ባለውለታ ነው 95 %የኢትዬጲያን ህዝብ ከፊውዳሉ ስርአት የገላገለን መንጌ ነው መሬት ከንልጆቻችን አርሰን እራታቸውን ኩራዝ አብርተን ቆመን እራት እናበላቸው ነበር በተለይ ሙስሊሙ ብሄራዊ በአሉን ማክበር እንኩዋን የተፈቀደለት በደርግ ስርአት ነው መንጌ እድሜው የረዘመውም ጥሩ ስራው ከመጥፎ ስራው ስለሚያመዝን ነው

    • @ThePanEthiopian
      @ThePanEthiopian ปีที่แล้ว

      True

    • @loveGodforever1998
      @loveGodforever1998 10 หลายเดือนก่อน +1

      yebariya lej yehayemanot telat sew kemechefchef wechi yeseray sera yelem

    • @tegegnhaile-d4y
      @tegegnhaile-d4y 4 หลายเดือนก่อน

      ከዘረኝነት የነፃ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ
      የደርግ መንግስት ነው።

    • @jemahm2000
      @jemahm2000 4 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው

    • @zerubabelkebede1315
      @zerubabelkebede1315 4 หลายเดือนก่อน

      መንግሥቱ ፡ የሚባል ፡ ዶማ ፣ ነው፣ ለዚህ ፡ ሁሉ ፡ያበቃን ። እርሱን ፡ የምትደግፍ ፡ ከሆነ፡ሰው፡ሳትሆን ፡ አውሬ ፡ ነህ ።

  • @tigisttigi5811
    @tigisttigi5811 ปีที่แล้ว +2

    💪💪💪💪ፈጣሪ አሁንም ይጠብቅልን ሀገራችንን🙏🙏

  • @samsong6746
    @samsong6746 ปีที่แล้ว +6

    Tplf never permitted this Glorious Victory to be remembered.. Karamara is the 21century Adwa.

    • @nahomlemi6394
      @nahomlemi6394 9 หลายเดือนก่อน

      20th Century.

  • @asgedomlemessa7282
    @asgedomlemessa7282 ปีที่แล้ว +6

    የኔም አባት በዚህ ጦርት ተሳትፏል ኩራት ይሰማኛል

  • @queencrown1674
    @queencrown1674 ปีที่แล้ว +2

    My people are my hero 💚💛♥️💪

  • @sxvda3011
    @sxvda3011 ปีที่แล้ว +6

    ከዘጋቢው የተረዳሁት ለየመን ክብር ጨመርኩ

  • @josexsamuelx2550
    @josexsamuelx2550 4 หลายเดือนก่อน +2

    My father abebe belayneh fought in this war. He was wounded twice but fought all the war until victory. When i asked him why he did not quite. He answered me that my grandfather fought the italians too. So he was not going back home to face his father as cowered.

  • @ethiominilik8824
    @ethiominilik8824 ปีที่แล้ว +3

    የእናቴ ወንድም በዚህ ጦርነት ተሳትፎ ነው ነብሱ ያረፈው. ካሳዬ 💚💛 ❤️‍🩹

  • @abumahiy1114
    @abumahiy1114 ปีที่แล้ว +2

    የመንጌ የማይካድ ውለታው ሃገር ወዳድነቱ ነው !!!
    ምንም እንኳን አምባገነን ስርአትን ቢመራም ስልጣኑን ሊቀሙ ብረት ያነሱ ታጣቂዎች በተኮለኮሉበት ሁኔታ ቅድሚያ ለሃገሩ ስለሰጠ አላህም ሁሌ ከተበዳይ ጎን ስለሆነ ድልን በእጁ አደረገለት !!

  • @familytablepodcast76
    @familytablepodcast76 ปีที่แล้ว +1

    ገና ለልጅ ልጆቻችንም ሊነገር የሚገባው የኢትዮጵያ ጀግኖች ገድልና መሰዋዕትነት👊🙏👊🙏
    ይሄ ሁሉ ለሉዓላዊነትና አንድነት የተከፈለው ደምና አጥንት ጠበል ሆኖ የዛሬይቱን ኢትዮጵያ ከመፈንጫነት ይጠባት ያንጻት ይታደጋትም😩😡😭
    አቤቱ አስባት እናት ሐገሬን🙏😭🙏😭🙏😭

  • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
    @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ ปีที่แล้ว +5

    ምእራባዊያንግንታሪካዊጠላታችንናቸው

  • @AbshirMohamudmaxamed
    @AbshirMohamudmaxamed 4 หลายเดือนก่อน

    There will come a day when Ogadenia will be free from the enemy whether it is far or near

  • @aragiesisay908
    @aragiesisay908 ปีที่แล้ว

    ከካራማራ ጦርነት የተገነዘብኩት በዛን ቀይሽብርበተፋፋመበት ዘመንና ከ ሲያድብባሪ የጦር ዝግጁነት አንጻር ሲታይ ብዙ የጦር መሳሪያ የሌላት ኢትዮጵያ ለሀገር ፍቅር ባለው ህብረተሰብ ሙሉ የወኔ ዝግጅትነት ሀገሩን ከጠላት ማዳኑን ነው::

  • @AbdulkadirFarah-cz6yw
    @AbdulkadirFarah-cz6yw 9 หลายเดือนก่อน

    Nice to see you guys really

  • @yooniscumarsalimyoonis2375
    @yooniscumarsalimyoonis2375 7 หลายเดือนก่อน +2

    Soomaaliya ogaaden insha allaah somali🦁

  • @DanielDagaga
    @DanielDagaga 4 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያዊያን ጦርነትንማ ይችላሉ! ፈጣሪ ከኢትዮጵያና ህዝቦቿ ጎን ነዉ። ኢትዮጵያ ለዘለዓም ታፍራና ተከበራ ትኑሩ።

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 5 หลายเดือนก่อน

    Golary to ethiopian Defense force 🇪🇹 💪 💪 💪 Moti le Ethiopia telatoche Gibtse Ena Somalia

  • @eyosiyasalemayehu3574
    @eyosiyasalemayehu3574 4 หลายเดือนก่อน

    አረ ተዉ ተዉ፤ ምነው ጌታ ሆይ ዝም አልከን በ ጦረኝነት በ ርሀብ ስናልቅ ። እባክህ ማረን እግዚአብሔር ሆይ ማረን። 😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰

  • @Hello_Ethiopia
    @Hello_Ethiopia 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ

  • @freetafreeta
    @freetafreeta ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️👍

  • @angosomsium7575
    @angosomsium7575 ปีที่แล้ว +6

    Viva Somalia Hero.

  • @abdirahmanmohamed5430
    @abdirahmanmohamed5430 ปีที่แล้ว +2

    Karamarda is not for Ethiopians, it's for Somali people and ready to teach another lesson if Amhara doesn't keep quick

  • @RealmeRealme-cx2xo
    @RealmeRealme-cx2xo 4 หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪✊✊✊✊

  • @HiymanoteChewaka
    @HiymanoteChewaka 9 หลายเดือนก่อน +2

    የወታደር ልጅ አባቴ የተሳተፈበት ጦርነት ነው ኩራት ይሰማኛል ይህች ሸርጣም ሱማሌ ይሉ ነበር

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 4 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ሰሞን ጃንሜዳ አካባቢ ከሚኒልክ ሆስፒታል እስከ ስድስት ኪሎ የአገገሙ ቁስለኞች በብዛት ነበሩ ።

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 ปีที่แล้ว

    በጀግናውና ቆራጡ የአንድነት መሪያችን ጓድ መንግሥቱ ሀይለማርያም የኢህድሪ ፕረዚዳንት የኢሰፓ ማእከላዊ ኮሚቴ ዋና ፀሐፊ የአብዮታዊው ጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ወደር በሌለው ጀግንነት በተሞላው ቆራጥ አመራር የኢትዮጵያን ህዝብ ከዳር እስከ ዳር በማስተባበር የካራማራ ድል በማስመዝገብ ወራሪውን የሱማልያ ሰራዊት እንደ ጉምና ዱቄት በመበተንና ጠራርጎ በማስወጣት ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት አስጠብቆ ታለቅ ጀብድ በመፈጸም ታሪክ ሲያስታውሰው የሚኖር ታሪክ ፈጽሞ ኢትዮጵያችንን ከውርደት አድኖ የጀግኖች አባቶቹን ታሪክ ደግሞታል አንድነት ሀይላችን ነው ፣ከዘላለም ባርነት የአንዲት ቀን ነጻነት የሚሉ መፈክሮች የዘወትር የጀግንነት ጸሎቱ ነበሩ ።ኢቢሲ እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 ปีที่แล้ว

    Kibir le Ethiopia lijoch and mengistu!!!

  • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ

    እሰይደግሞተ

  • @BayuelGizaw
    @BayuelGizaw 4 หลายเดือนก่อน

    Menge

  • @tesfayeaseged4958
    @tesfayeaseged4958 5 หลายเดือนก่อน

    Betameeee yasdestal ...yenatoch dekame yermalll

  • @sirajosman2317
    @sirajosman2317 ปีที่แล้ว

    ዘጋቢው ግን አቅለልህነው የዘገብከው ሰው አታቹህነው አይ ኢቢሲ😅

  • @AbduAbdu-lj5oo
    @AbduAbdu-lj5oo 4 หลายเดือนก่อน

    ይህ ምግስት ካልወረደ የአማራ ህዝብ የህንምግስትእጅ ሌላእሚዋጋበት ምንም የለ ሱማሌብመጣም ከአብይ በላይ አይገሉንም

  • @adis7211
    @adis7211 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍❤️❤️❤️❤️🌷

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ውሸት መበቀላቀል ታሪክ አታዜቡ፣ በወቅቱ የነበሩና ዛሬም በሕወት ኖረው አየሰሙና እያዳመጡ ያሉ የታሪኩ ባለቤቶች መኖራቸውን አትርሱ።

  • @YosifTekelemariyam
    @YosifTekelemariyam 4 หลายเดือนก่อน

    ኣነጋዉያን ከኋላ የኢትዮጽያን ሰራዉይት ሲወጉ ነበር ይባላል

  • @kelelewgetahun6237
    @kelelewgetahun6237 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ትቅደም!!!

  • @ahmedcade1534
    @ahmedcade1534 6 หลายเดือนก่อน +1

    Where is Amhar today Somalis are in their own landis in her own region of Ethiopia, every man is in his own land Federal ethiopia somali is behind Eritrea and Tigre supported it And it reached us today Who won today Ethiopia and Somalia😂😂😂😂

    • @JamboJoke
      @JamboJoke 5 หลายเดือนก่อน

      ? 😂😂

  • @Yassenaliahmed-j4u
    @Yassenaliahmed-j4u 4 หลายเดือนก่อน

    አሁንም ሱማሊያ ብልፅግና ሥለተ ወጠር ነው የምት ፍከርው

  • @BayuelGizaw
    @BayuelGizaw 4 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia tikdem tegentay wenbede yewdem

  • @dawitdesdes5963
    @dawitdesdes5963 10 หลายเดือนก่อน

    Wera becha edema le Cuba no one remember their help unbelievable

  • @yooniscumarsalimyoonis2375
    @yooniscumarsalimyoonis2375 7 หลายเดือนก่อน

    Soomaaliya 1

  • @hello3623
    @hello3623 ปีที่แล้ว

    Ena ye Telahun huleta mnw teresa beahun zemen

  • @al-aha
    @al-aha ปีที่แล้ว

    እነዚህ ጀግኖች በደማቸዉ ያቆዪትን ሀገር አንተ ዉጣ እያላችሁ ተጨማለቅችሁ ቆይእናንት እከካሞች

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 ปีที่แล้ว

    Yih eko ke Adwa dil yemayansina letiwlid metelalef yalebet new,,,,

  • @Alemkere-po2qs
    @Alemkere-po2qs 3 หลายเดือนก่อน

    የመንግስቱ ሀይለማርያም ውለታ

  • @nakurayagheli1846
    @nakurayagheli1846 10 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ያለ ክህደት ምን ኣላቹሁ
    የ1956(1964) ዓም ጦርነት የመራውም ኤርትራዉው ጀነራል ኣማን ሚኪኤል ኣንዶም ነበር የመራው። ዶክተር ውሃ ግን፥ የመነሊክ፥ ጣይቱ ብጡል፥ ልጅ ኢያሱ፥ ሃይለስላሴ፥ መንግስቱ ሃይለማርያም፥ መለስ ዜናዊና ሃይለማርያም ደሳአኝ የማስተዋሻ ሀወልት ሲሰራላቸው የኣማን ሚኪኤል ኣንዶም ሃወልት ግን ኣልሰራላቸውም። ለኛ ምንም ነገር ኣደለም ክህደታቹ በጀነራል ኣማን ቢቻ ሳይሆን ቅድሞ የኣድዋ ጦርነት የመሩት እነ ራስ ወልደሚካኤል ሰሎሞን(የቀድሞ የሀማሴን ኣገር መሪ የነበሩት) ደጃዝማች ኣበራ ሃይሉ፥ ብላታ ገብረእግዝኣብሔር ጉላይ (የኣድዋ ጦርነት ዋናው ሰላይ) እና ባሻ ኣዋሎም ሀረጎት የመሳሰሉት ኣርበኞችም ለኣንድ ኣፍታም እንኳን ኣላስታወሳቹም።
    ኣሉላ ኣባነጋ፥ ከኣጼ ዮሃንስ ሞት በሃላ የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት ይገባኛል በማለት ከነመሊክ ቢጨቃጨቅም ሳይሳካላቸው በመቅረቱ፥ በሃላም የትግራይ ግዢ እንኳን ሳይሆን በመቅረቱ፥ ስራ ላይ ኣልነበረም።
    እና መነሊክ ድሞ ከኣድዋ ጦርነት በፊት ምንም የውግያ ችሎታ ኣልነበራቸውምና በዚህ ምክንያት ጦርነቱ እንዲመሩልት የጠየቅቸው ታዋቂ መሪ ራስ ወልደሚካኤል ኤርትራዊው ነበር። እናንተ 128 ዓመታት ኣሉላ መነሊክ ብላችሁ ስትፎክሩት ራስ ወልደሚካኤል ግን ኣስታውሳቹ ኣታውቁትም።
    ውሸት ነው ምግባቹና እምነታቹማ።
    የ1969(1977) ጦርነት መሪም ጀነራል መስፍን ገብረቃል ነበር። ጀነራል መስፍን በኩላሊት እና ልብ ሀማም ኣልጋ ላይ ክተኙት ከ20 ዓመታት በላይ ኣልፎዋል። ይቺ ካሃዲት ኣገር ግን፥ ታሪኩም ሳይሆን የትና ምን ኣይነት ኡኔታ እንዳሉትም ሚያስታውሳቸው ሰው የለም።
    1929-1934 (1935-1940) ጦርንትም ኤርትራውያኖች እና ኢትዮጵያውያንን እየመራ ለኣምስት አመታት በመረብ እና ተከዘ ወንዝ ሲታገል ቆይቶ መጨረሻ በኣቀበ-ወርቅ ጦርነት ሚያዝያ 17, 1934 የተሰዉት ኣርበኛ ኤርትራዊው ነበር።
    እናንተ በላይ ዘለቀ፥ ኣበበ ኣረጋይ ወዘተ ወዘተ ስታስታውሱት እነኚ ጀግኖች ኢትዮጵያን እንደ ኣገር ያቆሙት የምን ግዜ ጀግኖች ግን እንድስታውሳቾው ኣትፈልጉም።
    እኛ እኛ እኛ ብቻ ስለ ምታውቁት።
    ካሁን በሃላ ግን መዋሸት የለም።
    እንታያያለን።

  • @eritr
    @eritr 4 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia a country of lairs. This Oromo Prime Minster has proven that OROMO can not lead a country. There is no Ethiopian army anymore, it is the Prime Minster and UAE army.

  • @yooniscumarsalimyoonis2375
    @yooniscumarsalimyoonis2375 7 หลายเดือนก่อน

    1977🐈❌️africa 😂😂😂😂

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 ปีที่แล้ว

    Yih letiwlid endayizeker yaderegew weyane new,,,,yehager cancer!!!

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 ปีที่แล้ว

    ታዲያ አባቶቻችን ደማቸውን አፍስሰው ያስረከቡንን እምዬ ኢትዮጵያን የኦሮሞ ወራሪ ሀይል ተስፋፍቶ ዛሬ ሀገራችንን ለመንጠቅ ደፋ ቀና እያለ ነው. አሁንም ሀገሬ በልጆቹዋ ከወራሪው ኦሮሞ እጅ ያወጡዋታል!!

    • @mohammedabagissa1405
      @mohammedabagissa1405 ปีที่แล้ว

      ተወራሪው ወራሪ ሆነ ወይ ታሪክ ማወቅ

    • @ethiominilik8824
      @ethiominilik8824 ปีที่แล้ว +1

      አይባልም

    • @ethiominilik8824
      @ethiominilik8824 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ኢትዮጵያዊው ኦሮሞ ያኔ ኤርትራዊያንም በካራማራ ተዋድቀዋል

    • @seblewengalereta3978
      @seblewengalereta3978 ปีที่แล้ว

      መአይም ስትሆን የምትናገረዉ የመንደር ወሬ😒

    • @sufyanbatihaji3190
      @sufyanbatihaji3190 ปีที่แล้ว

      ጅል

  • @yooniscumarsalimyoonis2375
    @yooniscumarsalimyoonis2375 7 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia 🐈👎❌️israa iil africa 2024

  • @Lemishe
    @Lemishe ปีที่แล้ว +1

    የካራማራው ጥርነት የአማራ ጦርነት አልነበረም የሰሜን ህዝብ ጦርነት አልነበረም የካራማራው ጦርነት የኦሮሞ
    ጦርነት ነበር ተሸወድን እንጂ
    የኦሮሞን ህዝብ ለማፈራረስ ቀላሉ መንገድ ከመቃድሾች ጋር መስራት ነው የመቃድሾ ሱማሌዎች ቦርናን ባሌን ተነጥቂያለሁ የሚል ህዝብ ነው አልሸባብም የተቋቋመው
    ይህንን መሬት ለማስመለስ ነው ይህንን የሠሜን ህዝብ
    ሊጠቀምበት ይገባል

    • @davehm1825
      @davehm1825 ปีที่แล้ว

      አጭበርባሪ ሌባ! ጥፋ ከዚህ! ይህንን እንቶ ፈንቶህን ለላኩህ አለቆችህ ንገራቸው! እኛ ኢትዮጵያውያን ጠላታችንን እናውቃለን የማንምውርጋጥ ኦሮሞ አማራ ምናምን እያለ የሚከፋፍለን ትላንት የተፈጠርን ህዝብ አይደለንም! ቀሽም ካድሬ!

    • @mengistu1112
      @mengistu1112 ปีที่แล้ว

      እብድ

    • @kebirhussen6416
      @kebirhussen6416 ปีที่แล้ว +1

      እናንተ አማራዎች ባንዳ እንደነበራቹህ ይሄ ንግግርህ ምስክር ነው ለዚህም ነው እናንተ(አማራዎች) የኢትዮጵያ ጠላት ናቹህ የምንለው

    • @samsong6746
      @samsong6746 ปีที่แล้ว

      Junta

    • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
      @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ ปีที่แล้ว +2

      ​@@kebirhussen6416 እሷአማራአይደለችም
      እኛአማራወችእየተገደልንእንኳንኢትዮጵያትቅደምነውየምንለው
      ልጅቷየባንዳውየወያኔልጅናት

  • @al-aha
    @al-aha ปีที่แล้ว

    እነዚህ ጀግኖች በደማቸዉ ያቆዪትን ሀገር አንተ ዉጣ እያላችሁ ተጨማለቅችሁ ቆይእናንት እከካሞች