ስንክሳር - የካራማራ መያዝ ታሪክ ! Karamara በመኮንን ወ/አረጋይ Part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @melegnawtube
    @melegnawtube 9 หลายเดือนก่อน

    ታሪክ እንዲህ ለምትዘክሩት ክብር ይገባችኋል።

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 10 หลายเดือนก่อน +3

    አንደ ካራማራ አንደጭናክሰን.... ተነሳ ተራመድ ክንድህን አበርታ ለሀገር ብልፅግና ለወገን መከታ

  • @idirissidiriss8357
    @idirissidiriss8357 9 หลายเดือนก่อน

    አይ የሀገሬ ነገር በአንድ በኩል ሲያስደስተኝ ሲኮራኝ በአንድ በኩል ያሳዝነኛል ይቺ ባለታሪክ ሀገር ክብሯ ሳይነካ ለዘላለም ትኑር

  • @manderasbiyadegelegn
    @manderasbiyadegelegn 10 หลายเดือนก่อน +2

    This victory is a very remarkable but these generation don't know these sacrifice for our beloved Country ETHIOPIA I do have maximum respect to those who sacrifice there life for KARMARA victory

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 หลายเดือนก่อน

    Thanks 😊🙏😊🙏

  • @TewahdoHaymanote-u3t
    @TewahdoHaymanote-u3t 9 หลายเดือนก่อน

    እኛ የቀድሞ ሠራዊቶች የህዝባችንን እና የአቢወታዊ መሪያችንን የእናት ሀገር ክብር ሥናሥከብር ትልቁ ትጥቃችን የነበረው ለመሪዎቻችን ክብር መሥጠታችን እና ድስፕሊናችን ነበር

  • @Bintebrahim-qg8kp
    @Bintebrahim-qg8kp 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢ይህ ተከፍሎ በቆመች ሀገር ምናለ አሁን ሰላማችን በተመለሰ

  • @Mengst420
    @Mengst420 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለተኛው አድዋ ነበር አይ ሀገሬ መከራሺ መቸ ነው የሚያልቀው ምንግዜም አንድ ባልሆነ ህዝብ ላይ ጠላቶች ይገኑበታል

  • @tsehayshiferaw3395
    @tsehayshiferaw3395 9 หลายเดือนก่อน

    ድምፅህን እና እርጋታህን ስወደው

  • @eskinderaschenaki9145
    @eskinderaschenaki9145 5 หลายเดือนก่อน

    ሱማሊያ የኢትዬጲያ ታሪካዊ ጠላት

  • @tsehayshiferaw3395
    @tsehayshiferaw3395 9 หลายเดือนก่อน

    💪💪💪🇪🇹

  • @zinabuassefa4520
    @zinabuassefa4520 9 หลายเดือนก่อน

    Werawi Yekatit 1970 amete meheret Karamara korebtawa tesera alu dagmawi adwa!
    Memher Seleshi(was a Teacher in Dire Dawa) RIP

  • @emk48
    @emk48 9 หลายเดือนก่อน

    I think it is the same audio to nbc ethiopia documentary ....what is wrong with you shger fm ???,

  • @TewahdoHaymanote-u3t
    @TewahdoHaymanote-u3t 9 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ የቀድሞ ጦር አይዞን ታሪክ ሠርተን አልፈናል ግን የማይገባቸው የዘመን ፖለቲከኞች ታሪካችን እዳይዘከር እያደረጉት ነው ታሪኩ የኢትዮጵያዎያን ነበር እኛን ወታደሮችን የተበቀሉ እየመሠላቸው ደግመው የታሪክ ሥህተት እየፈፀሙ ናቸው

  • @samrawitgetachew2578
    @samrawitgetachew2578 9 หลายเดือนก่อน

    ሱማሌዎቹ ማለት የኛዎቹንም ስለሚጨምር ባንጠቀመው ጥሩ ነው እና ሱማሊያ በሚለው የአገሪቷ ስም ተክቶ መጠቀም የተሻለ ነው

    • @idirissidiriss8357
      @idirissidiriss8357 9 หลายเดือนก่อน

      ባክህ ብዙ የኢትዮጵያ ሶማሊዎች ነገሩ ቢቸግራቸዉ እንጂ ኢትዮጵያዊ ነኝ ከማለት ሶማሊያ ነኝ ማለትን ይመርጣሉ እያየን ነዉ

  • @tarikudesalegn4402
    @tarikudesalegn4402 9 หลายเดือนก่อน

    Zelalemawi kibir be jegninet lewedwku ye Ethiopia Lijoch, Le Kuba Ena Yemen Lijoch !!!!!