ጨለማው ከብርሀኔ በላይ አይደለም!! ህመሜ ከመድሀንቴ በላይ አይደልም!! እግዚአብሔር ነው ብርሀኔ እግዚአብሔር ነው መድሀንቴ ሀለሉያያያያያ አሜንንንንን አሜንንንንን Their is noting bigger then my God. God bigger then my problems. God bless you pastoreyee and beloved brother's and sisters.. More blessings to you all.
The song was a message for me and my family during the most difficult situation I was in. The story is :two months a go, my sister in law was really sick and been hospitalized, her sickness was unknown and we were advice just to pray. her two kids (my niece and nephew was with me) the oldest was listening this song day and night.... and we prayed for miracles and God heard our prayer ... and this song tells everything we have been.. more grace to you brother!
what a blessing Country Ethiopia is regardless of what we see now? I am so thrilled by my people seeing them day to day with an anointed new songs and worships! The power of darkness is about to leave my Country soon and Ethiopia and Ethiopians will enjoy the heavenly blessing of the living GOD. Much grace to all of you! it is really a blessing.
I love this singer. I usually go to the church he serves, he is a blessed person. Anyone who sees his service can easily understand how much he loves God. His passion to see God fearing generation is awesome. I also love his songs. God bless this man❤
My 8 year old daughter (Swedish Eritrean) who do not know any Amharic loves and even sings this and Embi Azebs song. Very anointed song. I pray that it keeps touching, restoring and turning souls to Christ. Amen!!!
የተወደዳችሁ ያባቴ ብሩካን ከመንፈሳዊ ድንዛዜና አዚም በመላቀቅ ዘመናችንን በበራልን እውነት የምንጨርስበት ኃይል ከጌታ ለመቀበል አብልጠን ወደ ጌታ እንቅረብ ..ወደ ሮሜ 13
11፤ ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና።
Agree brother!!!
Bless
Amen. Ewenet new!
ተባረክ ዘመንህ ብሩክ ይሁን ከነ ቤተሰብህ ለጌታ የቆረጥክ የጨከንክ እንዱዬ😘🙌🙌🙏
amennn
Ameeeen eshii iwunet nw
ብርሃንም በጨለማ ይበራል
ጨለማም አላሸነፈውም ዮሐ/ወ1:5
ተብሎ እንደተፃፈው በዘመናችን ጨለማ የማያሸንፈው ጌታ በርቶልናልና ወገኖቼ በርቱ ልባችሁ ይጠበቅ አሜን::
amen blessed u
AMEN,AMEN
Amen Amen God bless you and your family 🙏🙏🙏
አሜን አሜን
Amen amen 📖🔥🙏
ዘመንህ ይለምልምል ተባረክልኝ 🙏🙏
ከባድ ሀዘን ላይ በነበርኩት ጊዜ ጌታ በዚህ መዝሙር ነው ያፅናናኝ ተባረክ
th-cam.com/video/3yJL5Wf0waU/w-d-xo.html
እውነት ነው
አራት ዓመት የሆናት ልጄ ዛሬ የህክምና ቀጠሮ ነበራትና ሀኪሟ ጋር ሂደን ነበር። ሀኪሙ መዝሙር እንድትዘምር ሲጠይቃት የዘመረችዉ መዝሙር ፍጽም ድህነቷን ያወጀችበት ነበር፦
ጭለማዉ ከብርሃኔ በላይ አይደለም
ህመሜ ከመዳኒቴ በላይ አይደለም (፪)
እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ
እግዚአብሔር ነው መድሃኒቴ (፪)
እንዳልደናገር እንዳይገባይ ግራ
አለ ብርሃኔ ፊቴን የሚያበራ
እሕህ ስል ሳቃስት ፈዉስን ፈልጌ
ጤና የሚያደርገኝ ሚሆን መድሃኒቴ
እግዚአብሔር ነዋ ብርሃኔ
እግዚአብሔር ነዋ መድሃኒቴ (፪)
እኔም ልመርቅሽ አምላኬ እግዚአብሔር እንደዘመርሽዉ በዘመንሽ ሁሉ ለመንገድሽ ብርሃን፣ ለነብስና ስጋሽ መድሃኒት ነዉ።
@Pastor Endale Woldegiorgis Ministries
Waw praise the Lord !
amen it's amazing jesus work
Awo GETA EYESUS BIRHANE HONO CHELEMAYE TEGEFEFE, TILEK SERA GETA SETEGNE! AMESEGENULUGNE GETA EYESUSEN! BE DEMU HULU YECHALAL!
እንዱዬ የተባረክ ጌታ ኢየሱስ አብቶ ይባርክህ "ጨለማው ከብርሀኔ በላይ አይደለም ..."አሜንንንንን ...ኡኡኡኡኡኡ ተባረኩልኝ 🙏💎🙌🎹🥁🎬🎤🎻🎸🎼🎺🎷💎💎
Evn God bless you
You are our blessing!
Ante Biruk sew, you are always encourage your brothers and sisters in Christ. Love you Suraye
Pastr endy ytbaryh nhy
😭😭😭😭ስንቴ እንዳሰማው ይሁን መዝሙሩ
Suraye you are also blessed 🥰🥰
ብርሃን የሆነን ጌታ ከጨለማው በላይ መድኃኒት የሆነን ጌታ ከህመም ከስብርራታችን በላይ ነውና መታመናችን በእርሱና እርሱ ብቻ ይሁን አሜን::
አሜንንን🙏
Amen amen God bless you✝️📚📖🙏
አሜሪካና አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜንንንን
Amen.eduya.geya.yebark.nafesa.rarasrchin.geta.yebark
ይገርማል እግዚአብሔር ሲናገር ። ህመሜ ከመድኃኒቴ በላይ አይደለም። ጌታ ይፈውሰኛል። እንዱዬ ጌታ ይጨምርልህ።
Ewnet new sis
Amen yemnamelkew fewashe new
አሜን ጨለማው ከብርሃኔ በላይ አይደለም
ተባረኩ
ጨለማው ከብርሀኔ በላይ አይደለም!!
ህመሜ ከመድሀንቴ በላይ አይደልም!!
እግዚአብሔር ነው ብርሀኔ
እግዚአብሔር ነው መድሀንቴ ሀለሉያያያያያ አሜንንንንን አሜንንንንን Their is noting bigger then my God. God bigger then my problems.
God bless you pastoreyee and beloved brother's and sisters.. More blessings to you all.
Amen 🙏
“ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።”
“ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።”
ኢየሱስ ጌታ ነው።
th-cam.com/video/3yJL5Wf0waU/w-d-xo.html
አሜን
@@temesgenmulatu7440UUID’s I’m nk you
🎉👾😃😄😊😘😊😄😄😂😂😄😁🤣🤣
6 6 6 6.6 and
“እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?”
- መዝሙር 27፥1
ፀጋውንያብዛልጌታይባርክ
ጨለማው ከብርሀኔ በላይ አደለም አሜንንንንን
ኣሜን ተባረኩ!
ጨለማ የለም አላልንም መጽሐፉም አላለም ነገር ግን ብርሀናችን ከጨለማው በላይ ነው።
የገባው like
❤❤
ቻላማ ክብራነ ባልየ አይደላም ሕማም ከምዳንተ በላዬ አይደላም አግዛብሔር ኖ ማዳንትዬ አሜን አሜን 😢😢.አግዛብሔር ኖ . ብራህነ አሜን አሜን
ተባረክልኝ እንድዬ
ህመሜ ከመድኃኒቴ በላይ ሆኖ አያውቅም ሁሌም ለመድኃኒቴ እንደተገዛለት ተመስጌን አምላኬ ምን እላለሁ ። ከማመስገን ውጪ
Lezalalem geta yebrkiii ❤❤❤
ይገርመኛል ሁልጊዜ ስጨነቅ ጌታ ባንተ ዝማሬ ይመጣልኝና ነፍሴን ያለመልማታል። ተባረክልኝ ዘመንህ ይለምልም!
th-cam.com/video/iJL0Sr59QJM/w-d-xo.html
አሜን
አሜን
@@dukamezmur ⅕¹¹
Aygrmrm enm yehn mezmur kemsmate beft be chnket west nberkuu ena yehon moring lay lela you tub lay semahut keza yehew almost everyday degageme Eysmahut tefweskuu omg Egzabher newa berhane Amennnnnnn
What a blessing song! Stay blessed!
“እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?”
- መዝሙር 27፥1
th-cam.com/video/iJL0Sr59QJM/w-d-xo.html
Ameen ❤
እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ እያለፈ የሚልክልን ዝማሬዎች ዝም ብሎ "መዝሙር" ነው ብለን እንዳናልፍ ዝማሬዎቹ ወይ "ስንቅ" ወይ "መንቂያ" አልያም "መበረታቻ" ሆነውልናል። "መንፈስ ቅዱስ እጃቸውን ይዞ የሚያጽፋቸው ዘማሪዎች ናቸው" ከምንላቸው ነህ ብንል እያጋነን አይደለም። ይሄ ዝማሬ ደግሞ እንደ ግለሰብ፣ እንደ ቤተሰብ እና እንደ አገር እያለፍንበት ላለንበት ሁኔታ ሁሉ ፍቱን ሆኖልናል። ጨላማችንን እንዳንፍራው፣ በሽታችንን እንድንደፍረው በዚህ ዝማሬ ጌታ አበረታቶናል። በዚህ ሥራ አብረውህ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚ ይባርካቸው አንተም ቤተሰብህም አገልግሎትህም ይባረክ ይስፋ።
እናንተ ብሩካን ጌትሽና ብሩክታዊት አምላኬ እግዚአብሔር የዘመናችሁን ቁጥር ይባርክ በእናንተ ህይወትና አገልግሎት እስከዛሬ ነፍሴ እየረሰረሰች ነውና ከመልካምነቱ ቤታችሁ ይሙላ::
@@pastorendalewoldegiorgismi8191 አሜን
ይህችን ሁለት መስመር እንደዚህ የገዘፈ ጨለማን በሽታንና ሌሎችንም ችግሮች ሰብስቦ አፋቸውን ያዘጋ ድንቅ በሆነ መገለጥ የተፃፈ እና በመንፈስ የተዘመረ ከፍ ብሎ ከፍ የሚያደርጎ ዝማሬ ነው ቢያንስ በቀን አንድ ወይም ሁለት ግዜ መደመጥ ያለበት እንደታብሌት የሚወሰድ ማንኛውም ችግር ጉልበት የሚመታ ድንቅ ዝማሬ ነው ወንድሜ እንዳለ አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን መባረክን ይባርክህ
❤❤❤❤❤❤❤❤ bless you love you all 😍😍😍😍😍😍😍
Ewnet new Geta yibarkew
berihane bechelema lay Yebira Yalew erasu Geta new!! HAL LUYA!!
አሜን❤እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኒቴ ነው የሚያስፈራኝ ማነው ❤
Manem yelme
ጨለማው ከብርሃኔ በላይ አይደለም ! 🙏🙌 🙌 አሜን አሜን !! በዚህ መዝሙር እንዴት እንደተፅናናሁና እንደበረታሁ ብታይ ! ስላንተ ጌታ የተባረከ ይሁን እንዱ ኑርልን
th-cam.com/video/iJL0Sr59QJM/w-d-xo.html
th-cam.com/video/wu1rZA0RnIM/w-d-xo.html
በጣም የሚወዱት ቻናል ነው ቤተኛ ይሁኑ
Amen Amen God bless u
Ameeeen
ተባረኪ ያባቴ ልጅ ሳብ ሸልሜሻለሁ አንችስ ?
የ እግዚአብሔር ብሩካን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጭለማ ላይ ሆኜ ይህ መዝሙር በ እምነት ብርሃን ሆነኝ አቤት ቸር ጌታ አንተ እኮ ድንቅ ነህ ❤❤❤❤
ሰላም ፀጋ ይቢዛ እንዛመድ በቅነት
ጫላማዉ ኬብሪኣኔ በላይ አይዳላም ሂመሜም ከማደኣንቴ ባላይ አይዳላም እግዛብሔር ነዉ ብረሃኔ 🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞👍👍❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💕💕💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞💞 አሜን❤❤
ጡዑማት ድምጺ ንበረኸት ኩኑ ኣገልግለትኩም ይባረኽ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ እግዚአብሔር ነው መድሃኔቴ ❤
የተወደድክ ወንድሜ ፓ/ር እንዳለ ይህም ዝማሬ እንደሁልጊዜውም አስደናቂ መልዕክትና በመንፈስቅዱስ ኃይል የተሞላ ነው። ሁሌም በጌታ መልዕክትና ዝማሬ እንድትሞላ ምኞቴና ጸሎቴ ነው።
th-cam.com/video/wu1rZA0RnIM/w-d-xo.html
በጣም የሚወዱት ቻናል ነው ቤተኛ ይሁኑ
Amen 🙏 Amen geta yebarekachu eindale wendime betam einwedalen tebarek
🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
“Naaf jajamii Michuko Iyyesuus! “ Faarfannaa galataa kanaaf Waaqayyoo dachaa si haa eebbisuu, jaallatamaa farfataa, Phaa’ulos🙏🏾
ግን ጌታ ምን አይነት ፅጋ ነው ይሰጠክ መታደል ነው ፓስተር ጌታ አሁንም ፀጋውን ይበዛልህ ስውድህ በጌታ ስላ አንተ ጌታ ይባረክ ❤❤
አሜን አሜን እግዚአብሔር ነው መድሀኒት
ጠላት ጉድ ፈላበት በዚህ ዝማሬ ተስፈ ቆረጠ ጥቃቅን የህይወት ፈተናዎች ወደቁ ክብሩ ተነገረ ያገኘሁት ጌታ ከሁሉ በላይ ነው ይገርማል. ....ሸሽገኝ በሚለው ዝማሬ የፈተና ጊዜዬን እየጸለይኩበት አለፍኩ አሁን ደሞ የትኛውም ነገር የተቀበልኩትን ብርሀን እንደማያሸንፍ ተረድቼ ዲክሌር አረኩበት ምን ይባላል ዘመናችሁ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ በላይ አብረን እንድናመልክ ጸጋውን ያብዛልን የዝማሬው መንፈስ አጊንቶኛል ተባረኩ እወዳችሁዋለው
th-cam.com/video/wu1rZA0RnIM/w-d-xo.html
በጣም የሚወዱት ቻናል ነው ቤተኛ ይሁኑ
ጨለማዉ ከብርሃኔ በላይ አይደለም!!!!!!
አሜን
አሜን
አሜን።።።።
ጨለማውከቡርሃኔበላይአይደለምአሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍💞💞💞
ፓስተር አንተ የትውልድ በረከት ነህ ተባረክልኝ 🙏🙏🙏
#Enduye Tebarekilign
እስካመጨኘሸ ዬየስኮ አምለኪ እሱ ዘመንህን ይጨርስ❤❤❤❤❤❤❤❤
አዎ በትክክል! ያለፍኩበት እና እያለፍኩ ያለሁበት ችግር ከአምላኬ ከእግዚአብሔር በታች ነው። ሰለሆነም አምላኬ እግዚአብሔር ሁሉን የሚገዛ ሁሉ የተገዛለት ሁሉ በቁጥጥሩ ሥር የሆነ ብርሃኔና መድኃኒቴ እግዚአብሔር የሁሉ የበላይ ነው።
አሜን!!!
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ!!!
🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏☝️♥️☝️♥️☝️♥️☝️♥️☝️♥️🥰😍💕🥰💕🥰💕😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💙💙💙💙💙💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓💓💓💓☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😘😘😘😘😘😘😘😘😘💚💚💚💚💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕
እግዚአብሔር ነው መድሀኒቴ እውነት ነው እግዚአብሔር ነው ፈዋሼ
ድንቅ ዝማሬ ተባረክ ፓስተር
ጨለማው ከብርሃኔ በላይ አይደለም!! እግዚአብሔር ነዋ ብርሃኔ 🌞 may God bless you Enduye 😇😇😇🙏🙏
አንቺ ባለ ውብ ድምፅ:: የውብ ድምፅ ባለቤት መሆን ምን አይነት ስሜት ይሰጣል እስኪ ንገሪን😃😨
Hi I kid ip k
ተባረኪ ያባቴ ልጅ ሳብ ሸልሜሻለሁ አንችስ ?
Wowwwwwwww kibare lageta yune nabaseme alkarelaneme
በላይ አይደለም አሜን ተባረክ።
የታምራቶች እና የሀያላን ሁሉ አምላከ እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤ ለጌታ ቢዘመር ቢነገር ቢተረክ ቢፃፍ ቢያንስ እንጂ አይበዛም ጌታ ይባርካችሁ ወዳጆች❤❤❤
ከአንተ ጋር ጌታን የማመልክበት ቀን ቅርብ ነው! እዱዬ አንተንም ቤትህንም ጌታ ከዚህ በበለጠ ያጥለቀልቅ ብሩካን ናችሁ ።
🙄🙄🙄🙄🙄
እዉነት ናው ቸለማ ከብረሃነ በላይ አይደለም አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤🤲🤲🤲❤
Amargn
ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክህ
ተባረኩ ዘመናቸሁ ይባረክ
አሜን አሜን እግዚአብሔር ነው ብርሓኔ እግዚአብሔር ነው መድሃኒቴ👏👏
እግዚአብሔር ይባርክ
ufffffffff አረፍኩ ።ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው እንዳሌ
The song was a message for me and my family during the most difficult situation I was in. The story is :two months a go, my sister in law was really sick and been hospitalized, her sickness was unknown and we were advice just to pray. her two kids (my niece and nephew was with me) the oldest was listening this song day and night.... and we prayed for miracles and God heard our prayer ... and this song tells everything we have been.. more grace to you brother!
Waw
Amen 🙏
🎉🎉
እንድሽ ተባረክ❤️❤️. ይብዛልህ
Ohhhhhh🔥🔥My God ጥልዬ blessed ተበርክ በጌታ ስም ❤❤❤
ጨለማ ከ ብርሀኔ በላይ አይደለም
ህመሜ ከመድሀኒቴ በላይ አይደለም
ምክንያቱም የእኛ ብርሃን እግዛብሔር ነው።
ጌታ ይባርካችሁ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን።🙌🙌🙌🙌 ደስ የሚል መዝሙር ነው።👏👏👏👏
አሜንንንን. አሜንንንን አሜንንንን እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ እግዚአብሔር ነው መዳኒቴ አሜንንን አሜንንን ዘመናቹ ይለምልም ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹ
ጨለማው ከብርሀኔ በላይ አይደለም
ህመሜ ከመድሀኔቴ በላይ አይደለም ።አንዱዬ ተባረክ በቀረው ዘመንህ እጂግ ይብዛልህ የሚባርክ የቃሉ ጉልበት ያለበት ጣፋጭ ዜማ ተባረክ።
Wow God bless you Best very mezmur🙏
TEBEREKU.AMENE
“ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።”
- ዮሐንስ 1፥5
አሜን ኢየሱስ ያድናል
ጨለማው ከብርሀኔ በላይ እይደለም !!!
እግዚአብሔር ይመስገን እልልል እልልል እልልል እየሱስ ስምህ ይባረክ እልል እልል መንፈስ ቅዱስ ተባረክ እልል እልል እልል
th-cam.com/video/wu1rZA0RnIM/w-d-xo.html
በጣም የሚወዱት ቻናል ነው ቤተኛ ይሁኑ
ጨለማው ከብርሀኔ በላይ አይደለም!!
ህመሜ ከመድሀንቴ በላይ አይደልም!!
እግዚአብሔር ነው ብርሀኔ
እግዚአብሔር ነው መድሀንቴ ሀለሉያያያያያ አሜንንንንን አሜንንንንን..............
ስለ አገልግሎት ጌታ ይባራክ
ጌታ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርከው !🥰🥰🥰
ጨለማው ከብርሀኔ በላይ አይደለም
ህመሜ ከመድሃኒቴ በላይ አይደለም
እግዚአብሔር ነው ብርሀኔ
እግዚአብሔር ነው መድሀኒቴ
🙌🏼🙏⛅️🙏🙏🏮💡❤️❤️lእልልልልልልልልልልል ልልልል.....,,
Ameeeen ameeeen ameeen siyyyyyaaaaa ililililililililililililili haleluya ameeeen ameeeen tebarekilini geta abizito yibarikachu yegeta sawu enid tebareki eniwodi haleni gana kante buzu negeri xebiqaleni yegeta tesga yibizalihi
ጨለማው ከብርሀኔ በላይ አይደለም
ህመሜ ከመድሃኒቴ በላይ አይደለም
እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ
እግዚአብሔር ነው መድኃኒቴ
እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ
እግዚአብሔር ነው መድኃኒቴ
አሜን እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኒቴ🙏
የኔማሮች ልጆችህን እኮ ስወዳቸው😍
what a blessing Country Ethiopia is regardless of what we see now? I am so thrilled by my people seeing them day to day with an anointed new songs and worships! The power of darkness is about to leave my Country soon and Ethiopia and Ethiopians will enjoy the heavenly blessing of the living GOD. Much grace to all of you! it is really a blessing.
amen
ASHEXC DEVE
Lecelema bebirhanu hayli yelem. Ameen
በጣም የምወድህ
እግዚአብሔር ለማምለክ
ነው የምትታየው
በሁሉም ነገር ዝም ያልክ ሰው
ነክ የስነስርአትን ጥግ አይቼብሃለው
ኢየሱስን እንደሰደቃላማ
በከፍታ ስለምታሳይ እግዚአብሔር
ከዚ በላይ ፀጋውን ይጨምርልህ.....
ቤተሰብ የመጀመሪያ የአገልግሎት ሀላፊነት መሆኑ እየገባችሁ ስለመጣ ጌታ ይክበር ደስ ይላል 🙌🙌🙌🙌
ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው
እንዳለ ወልደጊዮርጊስ
የተቀባ,በቅድስና የምኖር
ውድ ,የተከበርክ
ለብዙዎች ምሳሌ የሆነ አገልጋይ ነው
እንወድሃለን 🥰❤
amen amen amen amen amen
X
Sdamkl
Mezumr no
Tebarekuuuuuuuu
ተባረክ ለምልም ብዛልን
ጨለማ ከብርሃኔ በላይ አይደለም
ህሜሜ ከመዲኃኒቴ በላይ አይደለም
እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ
ኢየሱስ ስናገር እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ ወደ እኔ የመጣ በጨለማ አይመላለስም አለ እልልልልልልል
ተባረኪልም የአባቴ ድንቅ ዝማሬ ነው ሃሌ ሉያ
የሚያሰፈራ እግዛብሄር ብቻ.... የሚያስደነግጥ እግዛቢሄር ብቻ....... ኣሜን ተባረክ ወንድሜ ፓስተር እንዳልክ ሁላችሁንም እየሱስ ኣብዝቶ ይባርካችሁ!!!!
ትናንት ጀምሮ ይሄ መዝሙር በውስጤ ይጮሃል ቢቸግረኝ ዛሬ TH-cam ላይ ለመፈለግ ተገደድኩኝ። የሚገርም መልእክት ነው🔥❤ ላለሁበት ጭንቀት መልስ ነዉ። ጌታ ይክበር👑🕊⚖️👑❤
❤❤❤❤❤❤2
❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉
ተባረክልን❤
አሜን አሜን አሜን ተበረኩልኝ
አሜን ጨለመ ከብርሀኔ በለይ አይዶለም
አሜን ህመሜ ከመድሀንቴ በለይ አይዶለም
እድዬ ጌታ ኢየሱስ ይበርክህ ❤❤❤❤
th-cam.com/video/wu1rZA0RnIM/w-d-xo.html
በጣም የሚወዱት ቻናል ነው ቤተኛ ይሁኑ
ጨለማው ከብርሀኔ በላይ እይደለም !!!
እግዚአብሔር ይመስገን እልልል እልልል እልልል እየሱስ ስምህ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ
ችግሬ ከእግዚአብሔርዬ በላይ አይደለም ፤ እግዚአብሔር ነው የኔ ትምክህቴ !
Amen!! Tebareku!!
እልልልልል
እግዚአብሔር ነው ብርሃነ
ልክ እንደ ደዊት ጠጠር ሃይል የተሞላ መዝሙር በረከታችን ነህ እንዱዬ ጌታ ይባርክህ❤❤ ኢየሱስ ይመጣል
ኣሜንንንንንንን ኣሜንንንንንንን እግዚኣብሄር ነዉ ብርሃኔ ሃለሉያ ሃለሉያ ተባረኩልኝ ዘመናቹ ይባረክ እንዳለ ጌታ ይባርክህ ከነ ቤተሶቡችህ
እኔንደስ እንዳሰኝህኝ እግዚኣብሔር አንተንም ደስ ያሰኝህ!!! እ/ር ነው ብርሃኔ!!!!
th-cam.com/video/iJL0Sr59QJM/w-d-xo.html
ተባሪክ ❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😮😮😮😅😅😊😊😅😮😢😢😢😢🎉🎉🎉😂😂😂❤😂🎉🎉😢😢😮😮😮😅😅
❤❤❤❤ Amen!!! Egzabiher new brehane Egzhabir new medhanite❤
የምፈራው ሚያስደነግጥ እግዚአብሔር ብቻ ነው።
እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ
እግዚአብሔር ነው መድሃኒቴ
የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ላንተና ለዘርህ እስከመጨረሻው በብርሃንና በመዳኒቱ ውስጥ መኖር ይሁንልህ! እየዘመርኩት ካለሁበት መውጣት ሆኖልኛል ጌታ ይመስገን!!!
እስይ ሃሌ ሉያ አሜሜን📖🔥🙏
ኢየሱስዬ ክብር ምስጋና ለአንተ ብቻ ይህን
🎹🥁🎸🎤👏👏ተባረኩልኝ በብዙ ፀጋ🙏
th-cam.com/video/wu1rZA0RnIM/w-d-xo.html
በጣም የሚወዱት ቻናል ነው ቤተኛ ይሁኑ
Wow endet endemiwedlk zmarewochkn tebarekulgn
ተባረክ
እዳንተ ንፁህ ወንጌል የሚሰብኩ አገልጋዮች ይብዙልን እንዳየ
አሜን እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ!!!
ጨለማው ከብርሃንኔ በላይ አይደለም 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭❤❤❤
ድንቅ አጽናኝ መልዕክት! እንዱ ጌታን ምን ያህል ለአገልግሎትህ እና ለቤትህ እንደምትታመን አውቃለሁ። ከዛ በጌታ የሚታመን አልፎም ጌታ ብቻ መታመኛው ከሆነ ቤተሰብ የወጣ ዝማሬ ምን ያህል ሃይል እንደሚኖረውና ያዘኑትን እንደሚያጽናና አስባለሁ። እኔ እና ቤቴ ተጽናንተንበታል ደግሞም እምነታችን ነው። የትኛውም ጨለማ ከብርሃናችን እግዚአብሔር በላይ አይደለም! ተባረክልኝ ወንድሜ🙏🙏🔥🔥💝💝
th-cam.com/video/wu1rZA0RnIM/w-d-xo.html
በጣም የሚወዱት ቻናል ነው ቤተኛ ይሁኑ
የሚያስፈራ እግዚአብሔር ብቻ ❤ ይኼ ዝማሬ ከውስጤ ሊወጣ አልቻለም! My favorite song in all time! የሙዚቃው ቅንብር..የዜማው ጥኡም..የግጥሙ መሰላሰል..የመልክእክቱ ክብደት ልዪ ነው
Zemenh yibareki Endesh
I love this singer. I usually go to the church he serves, he is a blessed person. Anyone who sees his service can easily understand how much he loves God. His passion to see God fearing generation is awesome.
I also love his songs. God bless this man❤
My 8 year old daughter (Swedish Eritrean) who do not know any Amharic loves and even sings this and Embi Azebs song. Very anointed song. I pray that it keeps touching, restoring and turning souls to Christ. Amen!!!