ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሆኖም ግን አንዳንዶቾ እንደሚሉት መዝሙሩ ለዳንስ ሳይሆን አምላኬን እንዳዉቅና እንድወድ ስለረዱኝ መዝሙሮችህ አመሰግናለሁ እንዳለዬ ቤትህ በክርስቶስ መገኘት ይሙላ። becouse i believe Christ is beyond religion or anything ❤ #አልደርቅም አልደርቅም ህያዉ ምንጭ አንተ አለኸኝ ኢየሱስ# ሁፍፍፍፍፍ
" አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤"(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:5)ከሃይማኖት በላይ ነው ጌታ የምትባል ፈሊጥ ይገባናል ለምን እንደምትነገር ጌታን ከሆነ ነገር ጋር ማወዳደር በራሱ ትልቅ ሀጢአት ነው እሱ አቻ አምሳያ የለውም። ስለመዝሙሩ መዝሙር ሲደረስ የሀይማኖቱን አስተምህሮ መሰረት አድርጎ ነው ስለዚህ አግባብ አደለም ለማመሳሰል መሞከር ዘፈን ነው ለሚሉት ግን ዘፈን ለመሆኑ ማስረጃ ከመዝሙሩ ውስጥ አውጡ ቢባሉ ምንም የላቸውም ሃይማኖታዊ ስርአታቸውን መሰረት አድርገው ስለሆነ የሚያወጡት በእርግጥ አቀራራባረባቸው ትልቅ ችግር አለበት በከፊል የወላይትኛ አገውኛ የወሎ የሰላሌ ..ዘፈን ነው የሚመስለው ጭፈራቸው ሲታይ የመዝሙሩን ግጥም ካልታየ። እኛ ዛሬ ላይ በክቡር ዙፋኑ የው ያለው አንደ በመስቀል ላይ ከራሱ ጋር የማማለድ ስራውን ፈጽሟል። ቤዛ ሆኖን አርጓል መገ ሊፈርድ እንጂ የሚመጣው ቆሞ ማራቸው እያለ እንደሰው ሊያማልድ አይመጣም እንላለን። ያንን ቤዛነት በሀጢአታችን እንዳናጣው ጠብቀን መኖር አለብን እንላለን ምክንያቱም " እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።"(የዮሐንስ ራእይ 22:12)"" ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።(የያዕቆብ መልእክት 2:26) ለመፅደቅ እኛ ፈፅሙ የተባልነውን መፈፀም አለብን ስራ ያፀድቃል ስለምንል የነሱ ደግሞ እምነት ብቻ ይላሉ መዳንን ቅፅበታዊ ያደርጉታል መፅሀፍ ግን እንደዚያ ብቻ ብሎ አላቆመም ስለዚህ እናከብራቸዋለን ግን አስተምህሯቸው ትክክል አደለም እንላለን በማስረጃ።❤❤
@@sahle7029 ከሜንትህ ክርስቶስን ሳይሆን ደረቅ ሀይማኖተኝነትህን ያሳያል anyways ሰዉ በገባዉ መጠን ነዉ የሚኖረዉ good for you
John 3 አማ - ዮሐንስ16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።19: ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።20: ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤21: እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።”
Protestant Ende felage yemihon kemeseleh betem tesasitehal kelegebahe legarih Egna yetsadekenaw ba sirachin sayihon eyesus keristos ba meskale bafesasew demi new yih kire kaleh minem merge ayechalim ewunatu yih new sewu ba hayilu ayeberetam eyesus yelakelin mefesi kidus meberichachin new eyesus yewudihal yewodenal❤
እምነት ብቻ ነው የሚያድነው የሚል አሳየኝ እስቲ በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ(ወንጌል) ላይ ወንድሜ?❤" በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራትን እመልሳለሁ ያለውን እናውቃለንና፤ ደግሞም። ጌታ በሕዝቡ ይፈርዳል።"(ወደ ዕብራውያን 10:30) ይህስ ምን እያለን ነው?
ጥሩ ሚስት ነሽ ጥሩ ባል ነህ ባጠቃላይ እግዚአብሔርን ትወዳላችው እግዚአብሔርን ትፈራላችው እግዚአብሔር በቤታችው ከበረ እግዚአብሔር ይክበር
እንዱ በጣም የሚገርም በተሰብ እግዚአብሔር ሰጥቶሀል ከአንተ ቤተሰብ ብዙ ተምሬአለሁ ተባረክ አወድሀለሁኝ።
እኔ እንዳለዬን የመጀመሪያ መዝሙሩ ሲወጣ ድምፁን ሰምቼ ብቻ ነው ማለቴ መዝሙር ቤት ተከፍቶ ዝም ብዬ ሳላውቀው ነው ድንቅ ዘማሪ ነበር ጌታ ይባርከው
በዕውነት መታደል ነው እንዱዬ ዛሬም ፀጋው ይብዛላችሁ በፍቅሩ ኑሩ። በጣም እንወድሀለን ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እሁንም እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ መንገድህን ያቅናልህ!!🙏
ደስ ስትሉ በእግዚአብሔር ቃል የታነጸ ቤተሰብሚስትዬው ደግሞ በእውነት ዋው ነሽ ተባረኩ❤❤❤❤
ትውልድህ ሁሉ ጌታን የሚወድና የሚያገለግል ይሁን❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ሰብሊ ድምፀዋ አራሱ ሳቅዋ እራሱ ውብ ነው❤❤❤❤❤
እውነት ሲነገር የሚያመው አጋንንት ብቻ ነው:: ጌታ ዘመናችሁ ይባርክ🙏🙏
ዘማሪ እንዳለ ከነባለቤትህ ልጆችህ ጌታ ይባርክህ። መንፈሳዊ አቆምህ እና ፀባይህ ኳስተራነትህ ዉዱን ባለቤቴን ትመስለኛለህ። አለባበስ እንኳን ይሀዉ 11 ዐመት አሜሪካ ቁጭ ብለን እኔ ካልገዛሁ 😅😅 ብዙ ተምሬያለሁ ❤❤❤
ስብከቱም ዝማሬውም በጣም ነው የምባረክበት❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ ቀሪ ዘመናችሁ የባሰ ቅድስና ቤታችሁን እና አገልግሎታችን ይክበብ የጌታ ህልውና ሁሌ..... በመግባት በመውጣታችሁ አይለያችሁ አሜን ..
ውድ አባቴ ፓስተር እንዱዬ ባጣም ነዉ የምወድህ በትምህርቶችህ እናም በመዝሙሮችህ ባጣም የተበረኩ መንፈሳዊ ልጅህ ነኝ አንተን ሳይህ ሁሌም ትዝ የሚለኝ ሆሳዕና ቤተ ምህራት የነበራኝ ጊዜዬ አሁን ይነፊቁኛል በሁሉም ነገር ትመቸኛለህ እንዱዬ እወድሀለሁ❤❤
መዝሙር በጣም ነው የምወደው ግን በጣም የጥቂት ሰዋች ዝማሬ እና መዝሙሮች ናቸው የምነካባቸው ከነዛም መሀል አንዱ የእንዳለ ዝማሬዋች ናቸው። እቤት ውስጥ ካለሁ የእንዳለን መዝሙር ስሰማ ሁሌም ወደፀሎት እና ወደአምልኮ እመራለሁ🙏 ወንድሜ የጌታ ፀጋ ሁሌም ይብዛልህ❤ በረከታችን ነህ❤🙏
ተባረኩ ሁላቹም,አንተና ደረጄ ሙላት የማትሸነግሉ ጌታን በእውነት የምታገለግሉ, ለሚማርባቹ ታስተምራላቹ ,ኑሩልን ጌታ ይባርካቹ
ልዩ ሰዉየተቀባየተወደደየወንጌል አርበኛየጽድቅ አገልጋይ ነዉ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ ያሉትን ጌታ የበዛልን
ሚስቱ ደስ የምትል ❤❤❤❤ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ መዝመርህን እና ስታገለግል ተግሳፀህን አደንቃለሁ በርታ ጎበዝ❤❤❤❤🎉🎉
እንዱዬ ዛሬ ላይ ሰኦች ሲያዩክ በምንም አይነት ውኔታ ያለፍክ ላይ ይመስላቸው ይችል ይሆናል በብዙ ችግር ውስጥ ሆነክ ያገለገልከው ጠዋትና ማታ በፊቱ የሆንክለት ጌታ ግን ታማኝ ስለሆነ እሱ አከበረክ ፡፡ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ ፑፒዬ ጀግና ሴት ነሽ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ♥♥♥♥፡፡
ጥሩ የእግዚአብሔር ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ዋው 😂❤እንባዬን ጨረስኩ😂❤ ተባረኩ😂❤ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤what an interview በጣም ተጠቅሜአለሁ❤!
የቀረውም ዘመናቹ እዲሁም ይለምልም❤
This is so amazing testimonial እግዚአብሔር ድንቅ ነው ያከበሩትን ያከብራል ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ቀጥ ያለ ወደ ክርስቶስ ሙላት ይሁንላችሁ
የምሳሌ ሠላሳ አንዷን ጥበበኛ ሴት ነው ያየሁት ባንቺ እህቴ ሰብለ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
❤❤ ለባልሽ ፀልይ አንች ጀግና የተባረክሽ ሴት ሁለም ስወጣም ስገባም ፀልይለት ዘመናችዉ ይባረክ እድመና ጠና እረጅም እድመ ይስጣችዉ ተባረኩ💕❣️💞💋💋👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
እንደ ከአንተ ብዙ መንፈሰዊነትን ተምሬአለሁ እውነትን እውነት ምትል ጀግነ ነህ
❤❤ አንች ልዩ የተባረክሽ ሴት ነሽ እኔ ከአንች ብዙ ተምራለሁ ስቀጥል ጋዘጠኛ እንድህ አይነት አስተማርዮችን ክርስትያኖችን አምጭልን አዳለ ጥሩ የወንጌል የተሰጠ ሰዉ ነዉ ተባረክ ዘምር ለኢየሱሲ ክብር ትውልድ ይስማሀል ዘመን ህ ይባረክ💞💞🙏🙏🙏🙏❣️❣️❣️
ከዚህ ቤት ታሪክ በጣም ብዙ ተማርኩ ተባረኩ ሚስትነትን
በሚስቱ የሚኮራ ድንቅ ባልም አገልጋይ ዘመንህ ይባረክ♥♥ love u!!!♥♥
ከነቤተሰብሕ ተባረክ አሁንም በጌታ ሐይል በርታ ጳውሎስ እንደፃፈው አታመቻምች ሚገሰፀውን ገስፅ ጌታን አሳይ ጌታ እስከፍፃሜ ያድርስሕ ተባረኩ
እዱዬ እርጋታህን ስወደው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ
ፓስተር እንዳለ የወንጌል ጀግና በርታልን ዝማሬዎችህን በሙሉ በጣም ነው የምወዳቸው ብሩክ ነህ ከመላው ቤተሰቦችህ 🙏🙏😍😍
እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይባርከው
ቆንጆ. ባል ነው. ያለሽ. ቆንጆ. ቁመና. ቆንጆ. ልቦና. ያለው. እድሜና. ጤና. ይሰጠው. ለበረከት. ያርገው
Yesw bal konjo gelmne metelu sewoch gin tinish eferu
እንዱ❤ በራከችን ነህ በእግዝአብሔርም በሰውም የተወደድክ ነህ!
ፓስተር እንዳለ ጌታ ዘመንክን ይባርክክ።እውነት ነው ስንት ደአ አለ ሺቶ ከተቀባው ጎን ለመቀመጥ የሚሳቀቅ።እሸተዋለው ወይስ አልሸተውም እያለ መኖሩን ሁሉ የሚጠላ
እዱዬ በጣም እኮ ነው የምንወድህ ባሌቤቱ ደግሞ የምትገርም ሴት በእውነት እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምሬባታለሁኝ እዱ ሲመሰክርላት ብዙ አስተሳሰቤን ነው እዳስተካክል ያደረገችኝ እዱዬ ፀጋው ይብዛልህ እደፈለክ ብትሆን ያምርብሀል እዱ የተባረክ ሰው ነህ
እንዱዬ የምወድህ ግን ሁለት አይነት ገፅታ ያለህ ሰወ ሰላም ሊልህ እንኳን ፈገግ ማትል ነህ ቁጡ ነው ምትመስለው ሲበዛ
“እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።” - ዕብራውያን 6፥10
እኔም ደንበል በመምሳ ሰአት ነበር እንዳለን የማውቀው 19 96 በዚህ አመተ ምህረት ነበር የማውቀው ልጆች ነበርን እሱም ልጅ ነበረ እንዳለዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
አነዴት አነደምወድህ በጣም ነው የማክብርህ
በእውነት ብልህ እናት ጌታ ይባርክሽ
ጌታ መልካም ነው
ዘምር አስተምር ይጨመርልክ ተባረኩ
I like pastor endale . True man of God. May God bless your family.❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የምትገርሙ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆኑ ባልና ሚስቶች! ጨምሮ አሁንም እየሱስ ይባርካችሁ!
ሠላም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሣን እህት ወንድሞች ።እንኳን አደረሣችሁ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሡስ ክርስቶስ ትንሣኤ መታሠቢያ በአል።
እንዱዬ በዘመኔ እንዳንተ አይነት ምርጥ አገልጋይ በማየቴ በጣም ነዉ ደስ የምለኝ ዘመንክ ይባረክ ለምልምልኝ የሰጠህን ፀጋ አይዉሰድብክ❤
ፓስተር ሆሳዕና ስማር ካተረፍኳቸው ቁምነገሮች መካከል ካንተጋር ጌታን ያመለኩባቸው ጊዜያት ነበሩ፤ በጣም የሚወድህና የማከብርህ ሀላፊነት ከተሞላበት ትምህርትህ በጣም ብዙ ተጠቅሜአለሁ። ደግሞም እንደ አንተ አይነት ቤተሰብ ጌታ እንዲሰጠኝ እመኛለሁ። ሁሉ ነገራችሁን ኢየሱስ ይባርክላችሁ!!
❤❤❤❤❤❤❤ የተባረከ ህይወት ድንቅ ምስክርነት
የእንዳሌ ወልደጊዮርጊስ ከቁጥር 1-6መዝምሮቹ የእግዚአብሔር ቃልየእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ነዉሕይወቱ የጽድቅ የቅድስናቆራጥ ነዉ❤❤❤❤
የምትገርም ሚስት🙏
እውነት ነው እኔም ሰዎች ጎድቶውኝ ከፍቶኝ ያውቃል: ጌታ ግን ታማኝ ነው🙏🙏
እንደው እንደ አንተ ጥቂት ሰዎች በምድር ላይ ቢኖሩ: ምድሪቱ ትፈወስ ነበር:: እግዚአብሔር አንተና ቤተሰቦችህን ይባርክ 🙏🙏
የፓስተር ዘማር እዳለ ተባረኩልኝ❤❤❤ሰኒዬ ተባረክልኝ ❤❤❤
በጌታ ይህን አገልጋይ ማለት ያቅተኛል ዘመንህን ይባርክ ከነቤተሰቦቻቸው እየሱስ ይድመቅ 🙏🙏💞💞
እግዚአብሔር ቤታችሁንኑሮችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክላችው
ቃል የለኝም ስለእናንተ ልምልም በሉ ❤❤❤❤
ውይ የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ❤
1996 ደንበል የሰራተኞች ህብረት የምሳ ሰዓት ፕሮግራም ላይ በጣም ወጣት ልጅ ሆኖ ስዘምር ቅባት ያለበት ልብ የምነካ ነበር አገልግሎቱ ተባርካችሁ ቅሩ
ደስ የምል ፍቅር የምሰጥ ባል ነውታድላ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ ቤተሰብ ትንሳኤ የሆነልን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ለስሙ ይሁን ወንድማችን እንዳለ ጌታ ይባርክህ በመዝሙሮችህ እጅግ ተባርኬሃለሁ ፀጋውን ያብዛልህ
God bless you and your family
የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ የአባቴ ብሩክ በሙሉ ውድ የተውደዳክ ፓስተር የእንዳ ቤተሰብ ዘመኖቻችሁ ይለምልም ለበረከት ሆናችውል ብርክ ባሉ ስብልዬ ውድ አንችም ብሩክ ነሽ ብርክ ባይ ቀጠይ አስፈው መለስ ከና ቤተስብ አቅረብለን ❤❤❤⛪⛪⛪⛪❤❤❤
Endu your song is a sermon not only a song and your wife truly is a gem 💎 so blessed in her work and speech be blessed
ፓስተር እዳለ ጌታ ይባርክህ ከነቤተሰብህ "አገልግሎቴን አስብልኛ የሚለውን ዝማሬ አንተ ገብቶህ ዘመርከው እኛ ስለሰማነው ዘመርነው መንገዱን ሳንሄደው።
You have a beautiful family inside and outside! God Bless you and your family. Have a wonderful time.
በጣም የምወደው አገልጋይ ነዉ እንዳልክ ዘመናችሁ❤❤❤❤❤❤❤💜💜💜ይባረከ 🙏🙏🙏አሜን
ዋዉ ድንቅ ግዜ ነበር ፓስተርዬ ጌታ ትዳርህ ልጆችህን ይባርክ እየተዝናናው የተማርኩበት ግዜ😂😂🥰🥰🥰🥰
Tebarekio❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ መልካም እና አስተማሪ ደስ የሚል ቆይታ ነበር❤❤❤❤😂😂😂
Blessed family, wishing your kid have a fruitful life as you cared to them in Jesus' name
ተባረክ አንች ልባም የተመረጣሽ ሴት ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤
ሚስቱ ፈታ ያለች ድንቅ ሴት ናት❤እንዳል እንወድሀለን
Egziabher yebarkachu tebareku
I don't know his single song,but his speech is invaluable,God bless you brother
I recommend you to search his song here it is not just a song but a sermon
እንድያ ኤልሳ ከኤልያስ እጥፍ መንፈስ ክብር እንደተቀበለ እንዲሁ ባንተ ላይ ያለው መንፈስ በእጥፍ ቢወርሰኝ በታደልኩ በፈረሰው ቅጥር ላይ የምቆም ለትውልድ እውነተኛ አገልጋይ ነህ ተባረክልኝ🙏
ተባረክከነቤተሰቦችህ ❤❤❤ምርጥዘማሪምርጥሰባኪዘመንህይባረክ
ዋዉ እንዴት ደስ ይላል ጨፍኖ መኖር ሰብልየ እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት ነው እንድየ ጨፍኖ የሚኖር ሰው ነው በቀረውስ በጌታና በሀይሉ ችሎት የበረታችው ሁኑ
በጌታ እኔ ብቻ ቃል የለኝም ተባረኩ
I've known this family very well, specially Aster (astuye)she is a very wise and humble women pupiy it's so great to see you, this family is a very good example for this generation love you all ❤❤❤❤
ጌታ ዘመንህ አብዝቶ ይባርክ የተባረከ ቤተሰብ ጌታ በሰጠክ ፀጋ ከአንተ በጣም ብዙ ተምራለሁ አሁንም ያብዛልህ።
Wow blessing family endesheye kalut agelgayoche betam modek ena makebrek neh korraat, jegna ye wengel arbegna berek bel ahunem lemlem🤚🙏 ❤❤😍😍
የወንጌል አርበኛ የኢየሱሲ ጀግና
You are amazing mother Blessed family
Pastor Endale may the almighty God continues to bless you and your family too❤️!Tamagne agelegaye !!
😂😂😂😂ዘመናችሁ ይባረክ ልጆቻችሁ ይባረኩ ይህን መከባበራችሁን እግዚአብሄር እስከሽበት ሽምግልናሁ ያፅናላችሁ
በጣም ደስ የምትሉ የተባረካቹ ቤተሰብ ናቹ ❤❤ አስተዋይ ሚስት ነሽ ብዙ ተጠቅሜባቹሀለው ገጠመኞችክ 😂😂😂 እወዳችሀለው ። ቤታችን ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥሉ
Beautiful Family 💕 May The Son Of David continue To Bless abundantly watches over you and keep you safe forever. Amen.
እስቲ. ያ. የሚባርከውን. መዝሙርህን. ዘምርልን. እባክህ
🎉🎉ዋዉ ጌታ ኢየሱሲ ጌታ ነዉ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችዉ ክርስቶስ ፍቅር ነዉ ፍቅር የተግባር ነዉ ግን እኔም በመኖሩ ነዉ በመናገር አይደለም ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርካችዉ አሁንም ውለዱ ልጆቻችዉን በጥበብ ያሳድግላችዉ ተባረኩ ዋዉ ደስ ብሎኝ ብዙ ተምራለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ሁላችውንም በሰላም ጌታ ለክህ ድንቅ ቀን በሰላም አደረሰን መጋብ እንዳለና ቤተሰቦቹ ጌታ ዘመናችውን ይባርክ ለበረከት ሁኑ ብዙ ጥሩ ነገር አትሪፌ አለው. ፕሮግራሙን ያቀረብሽልን እህት ዘመንሽ ይባረክ
May God bless you and your family, Pr Endale Woldegiorgis
You are blessed Family. Keep up the good work. Happy Resurrection Sunday! Jesus is coming soon!
His wife voice is super❤
ምን አይነት ድንቅቆራጥ ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤
መጋቢ እንዳለ ከመላ ቤተሰብህ ጋር እንኳን አደረሳችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ
እንዱ የተባረክ ዘመናቹ ይባረክ
ዋዉ አሜንንን አሜንንን አሜንንን ከብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ጸጋውን ያብዛለች ከእናንተ ብዙ ተምርነል ተባርኩ በብዙ ጸጋ❤🥰🙏🏻
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሆኖም ግን አንዳንዶቾ እንደሚሉት መዝሙሩ ለዳንስ ሳይሆን አምላኬን እንዳዉቅና እንድወድ ስለረዱኝ መዝሙሮችህ አመሰግናለሁ እንዳለዬ ቤትህ በክርስቶስ መገኘት ይሙላ። becouse i believe Christ is beyond religion or anything ❤ #አልደርቅም አልደርቅም ህያዉ ምንጭ አንተ አለኸኝ ኢየሱስ# ሁፍፍፍፍፍ
" አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤"
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:5)
ከሃይማኖት በላይ ነው ጌታ የምትባል ፈሊጥ ይገባናል ለምን እንደምትነገር
ጌታን ከሆነ ነገር ጋር ማወዳደር በራሱ ትልቅ ሀጢአት ነው እሱ አቻ አምሳያ የለውም።
ስለመዝሙሩ መዝሙር ሲደረስ የሀይማኖቱን አስተምህሮ መሰረት አድርጎ ነው ስለዚህ አግባብ አደለም ለማመሳሰል መሞከር ዘፈን ነው ለሚሉት ግን ዘፈን ለመሆኑ ማስረጃ ከመዝሙሩ ውስጥ አውጡ ቢባሉ ምንም የላቸውም ሃይማኖታዊ ስርአታቸውን መሰረት አድርገው ስለሆነ የሚያወጡት በእርግጥ አቀራራባረባቸው ትልቅ ችግር አለበት በከፊል የወላይትኛ አገውኛ የወሎ የሰላሌ ..ዘፈን ነው የሚመስለው ጭፈራቸው ሲታይ የመዝሙሩን ግጥም ካልታየ።
እኛ ዛሬ ላይ በክቡር ዙፋኑ የው ያለው አንደ በመስቀል ላይ ከራሱ ጋር የማማለድ ስራውን ፈጽሟል። ቤዛ ሆኖን አርጓል መገ ሊፈርድ እንጂ የሚመጣው ቆሞ ማራቸው እያለ እንደሰው ሊያማልድ አይመጣም እንላለን። ያንን ቤዛነት በሀጢአታችን እንዳናጣው ጠብቀን መኖር አለብን እንላለን ምክንያቱም " እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።"
(የዮሐንስ ራእይ 22:12)
"" ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።
(የያዕቆብ መልእክት 2:26) ለመፅደቅ እኛ ፈፅሙ የተባልነውን መፈፀም አለብን ስራ ያፀድቃል ስለምንል የነሱ ደግሞ እምነት ብቻ ይላሉ መዳንን ቅፅበታዊ ያደርጉታል መፅሀፍ ግን እንደዚያ ብቻ ብሎ አላቆመም ስለዚህ እናከብራቸዋለን ግን አስተምህሯቸው ትክክል አደለም እንላለን በማስረጃ።❤❤
@@sahle7029 ከሜንትህ ክርስቶስን ሳይሆን ደረቅ ሀይማኖተኝነትህን ያሳያል anyways ሰዉ በገባዉ መጠን ነዉ የሚኖረዉ good for you
John 3 አማ - ዮሐንስ
16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
19: ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።
20: ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤
21: እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።”
Protestant Ende felage yemihon kemeseleh betem tesasitehal kelegebahe legarih Egna yetsadekenaw ba sirachin sayihon eyesus keristos ba meskale bafesasew demi new yih kire kaleh minem merge ayechalim ewunatu yih new sewu ba hayilu ayeberetam eyesus yelakelin mefesi kidus meberichachin new eyesus yewudihal yewodenal❤
እምነት ብቻ ነው የሚያድነው የሚል አሳየኝ እስቲ በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ(ወንጌል) ላይ ወንድሜ?
❤
" በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራትን እመልሳለሁ ያለውን እናውቃለንና፤ ደግሞም። ጌታ በሕዝቡ ይፈርዳል።"
(ወደ ዕብራውያን 10:30) ይህስ ምን እያለን ነው?
ጥሩ ሚስት ነሽ ጥሩ ባል ነህ ባጠቃላይ እግዚአብሔርን ትወዳላችው እግዚአብሔርን ትፈራላችው እግዚአብሔር በቤታችው ከበረ እግዚአብሔር ይክበር
እንዱ በጣም የሚገርም በተሰብ እግዚአብሔር ሰጥቶሀል
ከአንተ ቤተሰብ ብዙ ተምሬአለሁ ተባረክ አወድሀለሁኝ።
እኔ እንዳለዬን የመጀመሪያ መዝሙሩ ሲወጣ ድምፁን ሰምቼ ብቻ ነው ማለቴ መዝሙር ቤት ተከፍቶ ዝም ብዬ ሳላውቀው ነው ድንቅ ዘማሪ ነበር ጌታ ይባርከው
በዕውነት መታደል ነው እንዱዬ ዛሬም ፀጋው ይብዛላችሁ በፍቅሩ ኑሩ። በጣም እንወድሀለን ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እሁንም እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ መንገድህን ያቅናልህ!!🙏
ደስ ስትሉ በእግዚአብሔር ቃል የታነጸ ቤተሰብ
ሚስትዬው ደግሞ በእውነት ዋው ነሽ ተባረኩ❤❤❤❤
ትውልድህ ሁሉ ጌታን የሚወድና የሚያገለግል ይሁን❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ሰብሊ ድምፀዋ አራሱ ሳቅዋ እራሱ ውብ ነው❤❤❤❤❤
እውነት ሲነገር የሚያመው አጋንንት ብቻ ነው:: ጌታ ዘመናችሁ ይባርክ🙏🙏
ዘማሪ እንዳለ ከነባለቤትህ ልጆችህ ጌታ ይባርክህ። መንፈሳዊ አቆምህ እና ፀባይህ ኳስተራነትህ ዉዱን ባለቤቴን ትመስለኛለህ። አለባበስ እንኳን ይሀዉ 11 ዐመት አሜሪካ ቁጭ ብለን እኔ ካልገዛሁ 😅😅 ብዙ ተምሬያለሁ ❤❤❤
ስብከቱም ዝማሬውም በጣም ነው የምባረክበት❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ ቀሪ ዘመናችሁ የባሰ ቅድስና ቤታችሁን እና አገልግሎታችን ይክበብ የጌታ ህልውና ሁሌ..... በመግባት በመውጣታችሁ አይለያችሁ አሜን ..
ውድ አባቴ ፓስተር እንዱዬ ባጣም ነዉ የምወድህ በትምህርቶችህ እናም በመዝሙሮችህ ባጣም የተበረኩ መንፈሳዊ ልጅህ ነኝ አንተን ሳይህ ሁሌም ትዝ የሚለኝ ሆሳዕና ቤተ ምህራት የነበራኝ ጊዜዬ አሁን ይነፊቁኛል በሁሉም ነገር ትመቸኛለህ እንዱዬ እወድሀለሁ❤❤
መዝሙር በጣም ነው የምወደው ግን በጣም የጥቂት ሰዋች ዝማሬ እና መዝሙሮች ናቸው የምነካባቸው ከነዛም መሀል አንዱ የእንዳለ ዝማሬዋች ናቸው። እቤት ውስጥ ካለሁ የእንዳለን መዝሙር ስሰማ ሁሌም ወደፀሎት እና ወደአምልኮ እመራለሁ🙏 ወንድሜ የጌታ ፀጋ ሁሌም ይብዛልህ❤ በረከታችን ነህ❤🙏
ተባረኩ ሁላቹም,አንተና ደረጄ ሙላት የማትሸነግሉ ጌታን በእውነት የምታገለግሉ, ለሚማርባቹ ታስተምራላቹ ,ኑሩልን ጌታ ይባርካቹ
ልዩ ሰዉ
የተቀባ
የተወደደ
የወንጌል አርበኛ
የጽድቅ አገልጋይ ነዉ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ ያሉትን ጌታ የበዛልን
ሚስቱ ደስ የምትል ❤❤❤❤ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ መዝመርህን እና ስታገለግል ተግሳፀህን አደንቃለሁ በርታ ጎበዝ❤❤❤❤🎉🎉
እንዱዬ ዛሬ ላይ ሰኦች ሲያዩክ በምንም አይነት ውኔታ ያለፍክ ላይ ይመስላቸው ይችል ይሆናል በብዙ ችግር ውስጥ ሆነክ ያገለገልከው ጠዋትና ማታ በፊቱ የሆንክለት ጌታ ግን ታማኝ ስለሆነ እሱ አከበረክ ፡፡ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ ፑፒዬ ጀግና ሴት ነሽ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ♥♥♥♥፡፡
ጥሩ የእግዚአብሔር ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ዋው 😂❤እንባዬን ጨረስኩ😂❤ ተባረኩ😂❤ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤what an interview በጣም ተጠቅሜአለሁ❤!
የቀረውም ዘመናቹ እዲሁም ይለምልም❤
This is so amazing testimonial እግዚአብሔር ድንቅ ነው ያከበሩትን ያከብራል ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ቀጥ ያለ ወደ ክርስቶስ ሙላት ይሁንላችሁ
የምሳሌ ሠላሳ አንዷን ጥበበኛ ሴት ነው ያየሁት ባንቺ እህቴ ሰብለ
ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
❤❤ ለባልሽ ፀልይ አንች ጀግና የተባረክሽ ሴት ሁለም ስወጣም ስገባም ፀልይለት ዘመናችዉ ይባረክ እድመና ጠና እረጅም እድመ ይስጣችዉ ተባረኩ💕❣️💞💋💋👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
እንደ ከአንተ ብዙ መንፈሰዊነትን ተምሬአለሁ እውነትን እውነት ምትል ጀግነ ነህ
❤❤ አንች ልዩ የተባረክሽ ሴት ነሽ እኔ ከአንች ብዙ ተምራለሁ ስቀጥል ጋዘጠኛ እንድህ አይነት አስተማርዮችን ክርስትያኖችን አምጭልን አዳለ ጥሩ የወንጌል የተሰጠ ሰዉ ነዉ ተባረክ ዘምር ለኢየሱሲ ክብር ትውልድ ይስማሀል ዘመን ህ ይባረክ💞💞🙏🙏🙏🙏❣️❣️❣️
ከዚህ ቤት ታሪክ በጣም ብዙ ተማርኩ ተባረኩ ሚስትነትን
በሚስቱ የሚኮራ ድንቅ ባልም አገልጋይ ዘመንህ ይባረክ♥♥ love u!!!♥♥
ከነቤተሰብሕ ተባረክ አሁንም በጌታ ሐይል በርታ ጳውሎስ እንደፃፈው አታመቻምች ሚገሰፀውን ገስፅ ጌታን አሳይ ጌታ እስከፍፃሜ ያድርስሕ ተባረኩ
እዱዬ እርጋታህን ስወደው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ
ፓስተር እንዳለ የወንጌል ጀግና በርታልን ዝማሬዎችህን በሙሉ በጣም ነው የምወዳቸው ብሩክ ነህ ከመላው ቤተሰቦችህ 🙏🙏😍😍
እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይባርከው
ቆንጆ. ባል ነው. ያለሽ. ቆንጆ. ቁመና. ቆንጆ. ልቦና. ያለው. እድሜና. ጤና. ይሰጠው. ለበረከት. ያርገው
Yesw bal konjo gelmne metelu sewoch gin tinish eferu
እንዱ❤ በራከችን ነህ በእግዝአብሔርም በሰውም የተወደድክ ነህ!
ፓስተር እንዳለ ጌታ ዘመንክን ይባርክክ።እውነት ነው ስንት ደአ አለ ሺቶ ከተቀባው ጎን ለመቀመጥ የሚሳቀቅ።እሸተዋለው ወይስ አልሸተውም እያለ መኖሩን ሁሉ የሚጠላ
እዱዬ በጣም እኮ ነው የምንወድህ ባሌቤቱ ደግሞ የምትገርም ሴት በእውነት እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምሬባታለሁኝ እዱ ሲመሰክርላት ብዙ አስተሳሰቤን ነው እዳስተካክል ያደረገችኝ እዱዬ ፀጋው ይብዛልህ እደፈለክ ብትሆን ያምርብሀል እዱ የተባረክ ሰው ነህ
እንዱዬ የምወድህ ግን ሁለት አይነት ገፅታ ያለህ ሰወ ሰላም ሊልህ እንኳን ፈገግ ማትል ነህ ቁጡ ነው ምትመስለው ሲበዛ
“እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።”
- ዕብራውያን 6፥10
እኔም ደንበል በመምሳ ሰአት ነበር እንዳለን የማውቀው 19 96 በዚህ አመተ ምህረት ነበር የማውቀው ልጆች ነበርን እሱም ልጅ ነበረ እንዳለዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
አነዴት አነደምወድህ በጣም ነው የማክብርህ
በእውነት ብልህ እናት ጌታ ይባርክሽ
ጌታ መልካም ነው
ዘምር አስተምር ይጨመርልክ ተባረኩ
I like pastor endale . True man of God. May God bless your family.❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የምትገርሙ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆኑ ባልና ሚስቶች! ጨምሮ አሁንም እየሱስ ይባርካችሁ!
ሠላም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሣን እህት ወንድሞች ።እንኳን አደረሣችሁ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሡስ ክርስቶስ ትንሣኤ መታሠቢያ በአል።
እንዱዬ በዘመኔ እንዳንተ አይነት ምርጥ አገልጋይ በማየቴ በጣም ነዉ ደስ የምለኝ ዘመንክ ይባረክ ለምልምልኝ የሰጠህን ፀጋ አይዉሰድብክ❤
ፓስተር ሆሳዕና ስማር ካተረፍኳቸው ቁምነገሮች መካከል ካንተጋር ጌታን ያመለኩባቸው ጊዜያት ነበሩ፤ በጣም የሚወድህና የማከብርህ ሀላፊነት ከተሞላበት ትምህርትህ በጣም ብዙ ተጠቅሜአለሁ። ደግሞም እንደ አንተ አይነት ቤተሰብ ጌታ እንዲሰጠኝ እመኛለሁ። ሁሉ ነገራችሁን ኢየሱስ ይባርክላችሁ!!
❤❤❤❤❤❤❤ የተባረከ ህይወት ድንቅ ምስክርነት
የእንዳሌ ወልደጊዮርጊስ
ከቁጥር 1-6
መዝምሮቹ የእግዚአብሔር ቃል
የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ነዉ
ሕይወቱ የጽድቅ የቅድስና
ቆራጥ ነዉ❤❤❤❤
የምትገርም ሚስት🙏
እውነት ነው እኔም ሰዎች ጎድቶውኝ ከፍቶኝ ያውቃል: ጌታ ግን ታማኝ ነው🙏🙏
እንደው እንደ አንተ ጥቂት ሰዎች በምድር ላይ ቢኖሩ: ምድሪቱ ትፈወስ ነበር:: እግዚአብሔር አንተና ቤተሰቦችህን ይባርክ 🙏🙏
የፓስተር ዘማር እዳለ ተባረኩልኝ❤❤❤
ሰኒዬ ተባረክልኝ ❤❤❤
በጌታ ይህን አገልጋይ ማለት ያቅተኛል ዘመንህን ይባርክ ከነቤተሰቦቻቸው እየሱስ ይድመቅ 🙏🙏💞💞
እግዚአብሔር ቤታችሁንኑሮችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክላችው
ቃል የለኝም ስለእናንተ ልምልም በሉ ❤❤❤❤
ውይ የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ❤
1996 ደንበል የሰራተኞች ህብረት የምሳ ሰዓት ፕሮግራም ላይ በጣም ወጣት ልጅ ሆኖ ስዘምር ቅባት ያለበት ልብ የምነካ ነበር አገልግሎቱ ተባርካችሁ ቅሩ
ደስ የምል ፍቅር
የምሰጥ ባል ነው
ታድላ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ ቤተሰብ ትንሳኤ የሆነልን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ለስሙ ይሁን ወንድማችን እንዳለ ጌታ ይባርክህ በመዝሙሮችህ እጅግ ተባርኬሃለሁ ፀጋውን ያብዛልህ
God bless you and your family
የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ የአባቴ ብሩክ በሙሉ ውድ የተውደዳክ ፓስተር የእንዳ ቤተሰብ ዘመኖቻችሁ ይለምልም ለበረከት ሆናችውል ብርክ ባሉ ስብልዬ ውድ አንችም ብሩክ ነሽ ብርክ ባይ ቀጠይ አስፈው መለስ ከና ቤተስብ አቅረብለን ❤❤❤⛪⛪⛪⛪❤❤❤
Endu your song is a sermon not only a song and your wife truly is a gem 💎 so blessed in her work and speech be blessed
ፓስተር እዳለ ጌታ ይባርክህ ከነቤተሰብህ "አገልግሎቴን አስብልኛ የሚለውን ዝማሬ አንተ ገብቶህ ዘመርከው እኛ ስለሰማነው ዘመርነው መንገዱን ሳንሄደው።
You have a beautiful family inside and outside! God Bless you and your family. Have a wonderful time.
በጣም የምወደው አገልጋይ ነዉ እንዳልክ ዘመናችሁ❤❤❤❤❤❤❤💜💜💜ይባረከ 🙏🙏🙏አሜን
ዋዉ ድንቅ ግዜ ነበር ፓስተርዬ ጌታ ትዳርህ ልጆችህን ይባርክ እየተዝናናው የተማርኩበት ግዜ😂😂🥰🥰🥰🥰
Tebarekio❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ መልካም እና አስተማሪ ደስ የሚል ቆይታ ነበር❤❤❤❤😂😂😂
Blessed family, wishing your kid have a fruitful life as you cared to them in Jesus' name
ተባረክ አንች ልባም የተመረጣሽ ሴት ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤
ሚስቱ ፈታ ያለች ድንቅ ሴት ናት❤እንዳል እንወድሀለን
Egziabher yebarkachu tebareku
I don't know his single song,but his speech is invaluable,God bless you brother
I recommend you to search his song here it is not just a song but a sermon
እንድያ ኤልሳ ከኤልያስ እጥፍ መንፈስ ክብር እንደተቀበለ እንዲሁ ባንተ ላይ ያለው መንፈስ በእጥፍ ቢወርሰኝ በታደልኩ በፈረሰው ቅጥር ላይ የምቆም ለትውልድ እውነተኛ አገልጋይ ነህ ተባረክልኝ🙏
ተባረክከነቤተሰቦችህ ❤❤❤ምርጥዘማሪምርጥሰባኪዘመንህይባረክ
ዋዉ እንዴት ደስ ይላል ጨፍኖ መኖር ሰብልየ እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት ነው እንድየ ጨፍኖ የሚኖር ሰው ነው በቀረውስ በጌታና በሀይሉ ችሎት የበረታችው ሁኑ
በጌታ እኔ ብቻ ቃል የለኝም ተባረኩ
I've known this family very well, specially Aster (astuye)she is a very wise and humble women pupiy it's so great to see you, this family is a very good example for this generation love you all ❤❤❤❤
ጌታ ዘመንህ አብዝቶ ይባርክ የተባረከ ቤተሰብ ጌታ በሰጠክ ፀጋ ከአንተ በጣም ብዙ ተምራለሁ አሁንም ያብዛልህ።
Wow blessing family endesheye kalut agelgayoche betam modek ena makebrek neh korraat, jegna ye wengel arbegna berek bel ahunem lemlem🤚🙏 ❤❤😍😍
የወንጌል አርበኛ የኢየሱሲ ጀግና
You are amazing mother
Blessed family
Pastor Endale may the almighty God continues to bless you and your family too❤️!
Tamagne agelegaye !!
😂😂😂😂ዘመናችሁ ይባረክ ልጆቻችሁ ይባረኩ ይህን መከባበራችሁን እግዚአብሄር እስከሽበት ሽምግልናሁ ያፅናላችሁ
በጣም ደስ የምትሉ የተባረካቹ ቤተሰብ ናቹ ❤❤ አስተዋይ ሚስት ነሽ ብዙ ተጠቅሜባቹሀለው ገጠመኞችክ 😂😂😂 እወዳችሀለው ። ቤታችን ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥሉ
Beautiful Family 💕 May The Son Of David continue To Bless abundantly watches over you and keep you safe forever. Amen.
እስቲ. ያ. የሚባርከውን. መዝሙርህን. ዘምርልን. እባክህ
🎉🎉ዋዉ ጌታ ኢየሱሲ ጌታ ነዉ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችዉ ክርስቶስ ፍቅር ነዉ ፍቅር የተግባር ነዉ ግን እኔም በመኖሩ ነዉ በመናገር አይደለም ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርካችዉ አሁንም ውለዱ ልጆቻችዉን በጥበብ ያሳድግላችዉ ተባረኩ ዋዉ ደስ ብሎኝ ብዙ ተምራለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ሁላችውንም በሰላም ጌታ ለክህ ድንቅ ቀን በሰላም አደረሰን መጋብ እንዳለና ቤተሰቦቹ ጌታ ዘመናችውን ይባርክ ለበረከት ሁኑ ብዙ ጥሩ ነገር አትሪፌ አለው. ፕሮግራሙን ያቀረብሽልን እህት ዘመንሽ ይባረክ
May God bless you and your family, Pr Endale Woldegiorgis
You are blessed Family. Keep up the good work. Happy Resurrection Sunday! Jesus is coming soon!
His wife voice is super❤
ምን አይነት ድንቅ
ቆራጥ ሰዉ
❤❤❤❤❤❤❤