@@azebatesfation1950 ayizon kanu kirbe now bezu ertirawiyan wondochim setochm nebiyat hono tenstowal eyesus geta now midertuwa bmulu ye eyesus tehonalech tsalotachin b kentu ayikrem
Hallelujah Yesus elelelelelelele God Bless You Awtaru and your worsip and mezmur.You were one of the first ones that I listened to before I knew Christ,the more I listened to it I felt what it meant,Praise God
Behiwete andi ken endezii yegeta fikr kegablachew gar bamelki endeti dess balegne awte zemnki yibareki @@@kehulm neger dess yemlegn yemdrekii ayeyazikk yemchengnal abo tebarekelgn
የዚህን መዝሙር ሙሉ አልበም እንድትጭንልኝ በጌታ ፍቅር እጠይቅሃለሁ! ተባረክ!
ተባርከናል ኤርትራዊያን ኣውታሩ ብመዝሙርህ ጸጋህ በኣለም ይስፋ ዘርህ በትሰብህ ያውርስህ
For sure God will help the land of Eritrea for the gospel of Jesus christ .
የአምልኮው ድባብ የመንፈስ ቅዱስን መገኘት በልብ ውስጥ ያረጋግጣል!!ምነው እኔም በዛ ቀን እዛ ታዳሜ በሆንኩ!!
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድም አውታሩ🙏🏾
th-cam.com/channels/2C_74wWEe2LN7tkgjuBkqQ.html
ማምለክ ጥሩ ነው እግዚአብሔር እዚህ አለ እዛ አለ የሚባል ታሪክ የለም ባለህበት አለ
0:36 yene wodej neh
6:40 temechegn
7:33 Lante yihun kiber
9:14 mehtamel fetawu
11:53 kiber bicha
13:34 mefataten awujalewu
14:53 salwed eyewodedikagn
One day we will worship God by freedom in my country Eritrea
Azeba Tesfation yes sele hulu e/r mlekam now bezgeyim yihonale enworsalen kanu kireb now
@@tinajesus17 amen I believe my daddy Jesus Christ could do right now thanks when you praying please don't forget to pray to my country Eritrea 🙏🇪🇷
Why we can't do it now?
@@azebatesfation1950 i can't sapk engilesh lettll i understand
@@azebatesfation1950 ayizon kanu kirbe now bezu ertirawiyan wondochim setochm nebiyat hono tenstowal eyesus geta now midertuwa bmulu ye eyesus tehonalech tsalotachin b kentu ayikrem
ሳልወድህ የወደድከኝ ሳልመርጥህ የመረጥከኝ እየሱስ ዘመኔን አንተ ክበርበት አውታሩ ወንድሜ ብሩክ ነህ ጸጋው ይብዛልህ በቤቱ ለምልም
ወንድሜ አውታሩ ዝማሬዎችህ ድንቅ ናችው በክር ካሴት ከነበረበት ግዜ ጀምሮ ዝማሬዎችህን ስምቼ አልጠግባችውም ከዚህ በበለጠ ለትውልድ በረከት ሁን ተባረክልን እንወድሃለን
Am Orthodox but my favorite worshiper
ስለ ጌታ ስናገር እራሴን መቆጣጠር አልችልም። ለምን እንዳሆነ አለውቅም ሁለ ያስላቅሰኛል። እቬን የሚትጻፉትን ጽሑፋችሁን ሳይ እራሱ ያስላቅሰኛል። ስለ ጌታ ስወራ እራሴን መቆጣጠር አልችልም። ምክንያቱም ብዙ የጌታ ውላታ ያለብኝ ሴት ነኝ። አባዬ ተባረክልኝ። እወዳለሁ የኔ ጌታ አሜንን....!! እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአባቴ ቡሩካን።
የጌ ፀጋ በአንተ ላይ በእጥፍ ይጨመር ጌታ አብዝቶ ይባርክ በመዝሙሮችህ ተባርኪያለሁ
Hallelujah.... From Nepal.... I love ithiyopiya in Christ
We love you too brother!!!
Greatest singer of my generation!!
አውታሩ መዝሙር ከዬትኛውም በዚህ ዘመን ከተነሱ ዘማሪዎች እጅግ ጥልቅ ሚስጥር የያዘ ነው::
th-cam.com/video/Xs8URs0pmWs/w-d-xo.html
አሜን አሜን ሁነታዎች ስለዋወጡ አንተ ብቻ ነህ ጌታ የማትለዋወጥ ስምህ ይባረክ
ዘመንሽ ይለምልም ሰንዬ ድንቅ መዝሙር ደግሞም ብዙ ጉርፎች ተነስተው የሚለው መዝሙርሽ በእንዲህ እይነት ዘምሪው የግዜው መዝሙር እና እያንዳንዳችን ከብዙ ወጀብ ያመለጥንበት ዘመን ነው!! እግዝያብሄር እድሜና ጤናን ይስጥሽ🙌🙌
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡ ኧረ የማዳሜ ኩሽና ጠበበኝ 😢😢😢😢
ክበር አንተ ብቻ
ንገስ አንተ ብቻ ሃሌ ሉያ
Ameen
እኔም እንደ አንቺ ውስጤ ይቀጣለል በመንፈስ ቅድስ
yene konjo behasabe salekushena betam dess alegn geta berasesh bet Yemetamlekibeten gize yeseteshal tebarekilegn ehete ewenet lebe tenek zemenesh yelemele
Anim ad achiw yamiri 😢😢😢😢😢😢😢😢
ገታ ይባርክህ ኣውታሮ ቡሩክ የእግዛብሄር ሰው ዘመንህ ይባረክ በመዝሙርህ ቡዙ እስራት ተፈታ ቅባትህ ይጨመር በየሱስ ስም we Love you so much
Ye abatot lije hulachum geta ybarkkkk!!🇪🇷awataruye betammmm newdalow ❤❤❤God bless u family of God!! ❤❤
ጌታን ያውቁት በአንተ መዝሙር መስማት ነዉ እውነት ምን እላለሁ ኢየሱስ እድሜ ጤና ፍቅር ሰላም ለምላ ቤተሰቦችን እመኝላችኋለሁ አውታር እግዚአብሔር ፀጋው አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ እወድሀለሁ የእኔ ተወዳጅ ነፍ አመት ኑርልኝ የእኔ ውድ መምህር
አሜን ህ
አሜንንንንንን
እልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንንንን ያሹሹሹሹሹ እስስስይይይይ ጌታ እኮ ነው ሃሉያሌ አሜንንንን ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካቹ አሜን ተመስገን አሜላኬ ሆይ ክብር ምስጋና። ላንተ ብቻ ይሁን አሜን ክብር ክብር ክብር ለጌታ አሜን
Amen tebareki esey
Amen
Ameeeeeeen.amen.tabraku
th-cam.com/channels/2C_74wWEe2LN7tkgjuBkqQ.html
Awtaru is the best, annointed singer of the most high God whom I love the best.May God keep blessing him and his family.Lord Jesus saves for ever.
Well said!
of course!
th-cam.com/channels/2C_74wWEe2LN7tkgjuBkqQ.html
I almost listened to this song more than 20 times This is the most amazing worshipping which goes all the way to heaven
Girl, I listened to this song so much too. Praise God !
አውታሩ እግዚአብሄር ይባርክህ አገልግሎትህን ቤተሰብህን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ!!
😮g😮😮😅t😮😮g😮😮g😮😮y😅😮😮hhhh😮😅😅 19:03
Awtaru,my dear brother you are born to praise Yahweh with a song.please keep singing for Yahweh.most high bless you
Elelelelelelelelelelele . Thank you jesus. I am on duty today at work. I am worshiping jesus like never befor. Hallelujah
ዘመናችሁ በጌታ ዬተባረከ ይሁን ይህን ዝማሬ ስሰማ ውስቴ ይቀልጣል ክብር ሁሉ ለጌታ ለእዬሱስ ይሁን እንኳንም ያቴ ሆንኩ
እሰይ እልልልልልልል ለታረደው በግ ክብር ይሁን!!!!! ደስ የሚል አምልኮ ነው ተባረኩ
ለኔ ከዘማሪዎች ሁሉ አንደኛ አውቴ ና ሳሚ ናቸው። ዘመን የማይሽረውን ፀጋ ነው ጌታ የሰጣቸው። ሁሌም እ/ር አብዝቶ ይባርካችሁ።♥♥♥
ሁሉም ዘማሪዎች በረከቶቻችን ናቸው ። ይባረኩ ።
ሁሉም ዘማሪዎች በረከቶቻችን ናቸው ። ይባረኩ ።
Hallelujah Yesus elelelelelelele God Bless You Awtaru and your worsip and mezmur.You were one of the first ones that I listened to before I knew Christ,the more I listened to it I felt what it meant,Praise God
Iam so blessed n my almighty saviour God be wth you wth all my beloved brothers from an Ethiopia
Wow I loved those two keyboardists... I loved this song since I was young at the time of the album published
Yes there talented
This is to me is heavenly worship.
I declare that the anointing power of God will follow you the rest of your life.
Thank you so much my brother.
የጌታ ሰለም ይድሪስ ዘማሪ አውተሩ ፀጋ ይጨመር በጣም ተባሪኬውለው ቤተሳቦችክ በሙሉ ይበርኩ
Awtye abatachin wud yefikir sew tebarekilign
አዊቴ
እረዥም ዘመን ካየውህ ዋው
ከ15 ዓመት በላይ ቀበና ገነት ቸርች
አቤት ያ የጌታ መንፈስ እሳት ነበር የሚወርደው
አንተ እና ዮሲ አያሌው የጌታን መድረክ ስትመሩ
አብሶ በሊሊ መዝሙር
እናም በወቅቱ.
አውቴ ፣ዮሲ አያሌው ፣ያሬድ ማሩ ነበሩ እየዘለሉ ማሸብሸብ የጀሩት እና ትችት ሲሰጣቸው
ማን ለሴጣን ሰጠው ሁሉ ነበር የጌታ ነው ይሉ ነበር
አዲሱ ትውልድ እየዘለለ ሲያመልክ ሳይ በጌታ ዘር የተዘራ ዘር ፈጽሞ ለካ እንደማይጠፋ ተረዳው ።
ጆኒ የድሮ ጓደኛቹ ቀበና
Yohannes Kassa tebark wondem
Amen amen amen zamaneki yebareki
ጥቅሱኒ ከዎቃቹ ቦተዉኒ ፃፉልኝ
ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ኑሮህን ይባርከው ብሩክ ነህ
አሜን አሜን አሜን እኔ አለሁ ቡዙ የተደረገልኝ እግዚአብሔር ተመስገን ሀሌሉያ አሜን
የእግዚያብሔር ፍቅር ሂወቱን ኑሮውን ያለመለመለት
ባንደበቱ ያመስግነው አሜን ከዚህም በላይ ጌታ ሆይ ተመስገን
God bless all how is wonderful heaven is open with song ,glory to God !!!!thanks all
ጌታ ይባርክህ !! ዝማሬዎችህ እጅግ ድንቅ ናቸው ሁልጊዜ የአተን መዝሙሮች ነዉ የማዳምጠዉ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ!!
Your song is very powerful for generation...tebarek my brother.
Yassss.
He has all the best songs.
በጣም የምወደው ዘማሪ የ አገልግሎት ዘመንክ ይባረክ አውታሩ ....አሜን አሜን አሜን በንተ መዝሙሮች ተባርኬያለው
ተባረክ ፀጋውን እግዚአብሔር ይጨመርልህ ተባርካለሁ በዚህ መዝሙር
ተባረክ ወንድሜ አውታሩ ባንተ መዝሙር ሁሌም እንደተባርኩኝ ነው:: እንወድሀለን
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹሁ አሜን የሚገርምም በመንፈስ የተሞላ አምልኮ ነዉ።
Abate yegzabhr barkoti Awtee !! Miiloo Yelgnmi Baa Hulu Tabraki gidbi balela Barkat Katiwuldi Eskaa shii tiwuldii100%~~~
am shaking my office, while I listening. amen !!
Blessd
ጌታ ይባርክህ አውታሩ
ሳልወድህ የወደድከኝ.....
What what what what a fabulous worship? Wow may the almighty Lord bless you forever our lovely singer!!!!!
አሜን ኢሱስ ያድናል፤ ተመቸቶኛል ክብር ይሁን ለ ንጉሱ አሜን ፡፤
Awtaru anointed by the holy spirit all your songs has oil...May God use you more n more for his glory
Hashuuu እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንንንንንን ክብር ምስጋና ውደሴ አምልኮ ለሰማይ ልዑል ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን። በውድ ልጁ ደም የገዛን የዋጀን የመረጠን አባታችን ይባረኪ። እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይባርኪህ የእግዚአብሔን ሰው አውትዬ።
WOOW
አሜንን
አሜንን። እልልልልል
ክብር ለእየሱስ ይሁን
ተበርክ ዘማሪ አዊታሩ እግዚአብሔር አምላክ ፈፂሞ ይበርክ ተበርክ
The best Gospel song this year. Thank you Atwaru Kebede.
አለከኝ የምለው የኔነክ የምለው አንተኑ አንተኑ ነው አሜን የዘላለም ጌታዬ መታመኛዬ
የማትለዋወጥ አንተ ብቻ ጌታ
አሜን ብርክ በል አውታሩ
አልመለስም ወደ ኋላ ተመችቶኛል
ይገባዋልና እልልልልልልልልልልልልልልልታ
አሜንንንንንንንን ተባረክ አገልግሎትህ ይባረክ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ኦፍፍፍፍፍ
Amen amen
amen
አለኸኝ የምለው
የእኔው ነህ የምለዉ
አንተኑ አንተኑ ነዉ
Amennnnnn 🙏😇😍❤️💖
አለኸኝ የምለው የእኔው ነህ የምለዉ አንተኑ አንተኑ ነዉ AMEN AMEN
Ameeeeen እንደዚህ ነው አመልኮ ማለት እግ/ር ይመስገን ደስ ብሎኛል ተፈውሻለሁ
እውነት ነው 🙏
በሰማይ በምድር ምስጋና እሱ አምላካችን ነውና እልልልልልልል 🙏👏👏👏👏🙏🙏
Amen Amen Amen Amen Amen
Awute Geta Kariyw Yeaglgilot Zemenikin Yibarikh
Behiwete andi ken endezii yegeta fikr kegablachew gar bamelki endeti dess balegne awte zemnki yibareki @@@kehulm neger dess yemlegn yemdrekii ayeyazikk yemchengnal abo tebarekelgn
My beloved singer am so blessed by your songs glory to jesus our lord and king for ever and ever amen
I am so blessed to have you Dear brother Awtaru. Wonderful worship. God bless you more.
Amen Amen May God Brings Peace & Unity To The People Of Ethiopia.
Awte siwediki eko ❤️ mezmurochi hulu Yene Hiwot yemneku nachew gin man negerh ? yenen Hiwot endtizemir ! Ke lijinet jemiro yanten mezimur sisema new yadekut be ebba 😭 new yemsemaw yembarekibet .....🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንን🇪🇹 🙏
AmennnAmenam enAmennn🏃💃ክብሪሁሉለጌታይሁንእሰይይአሜን👏👏👏እሰይይእልልል🔥🔥🔥መንቴእየሱስነው
ጌታእየሱስይበርከቹ🔥🔥👏👏☝☝🙏
0:36 yene wodej neh ❤
6:40 temechegn ❤
7:33 lante yihun kiber❤
9:14 mahtemen ferawu❤
11:53 kiber bicha ❤
13:54 mefetaten awujalehu ❤
14:53 salwed eyewededikegn ❤️
❤
I love Ethiopian worship there's nothing that could of EVER happen to me this is the best thing ever happened in my life praise God
Era 5f
አሜሜሜንንን አሜሜሜንንን
ተባረክልኝ አዉትዬ መዝሙሮችህን ሰምቼዉ ሰምቼው አልሰለችም ስወድህ እኮ ኡፍፍፍፍ
Awtaru .K God bless you !! you start the good way to serves people with Gospel continue Blessed!!
Wooooowwwwwwwww!! "endet des yemel ameleko new" Yezelalem amilak yibarikachu
God bless you
Amen Amen my sis. God bless you too!!
Wow wowok wwwwwww ❤️❤️❤️🙋♀️
እልልልልልልልል አሜን የነገስታት ንጉስ ምናቀርብልህ ሌላ ምን አለንንና እሰይ ያመረ ዜማ ቅኔ መዝሙል ይገበሀል እልልልልልልልልል ለዘላለም የምትመለክ አተብቻ እልልልልልልልልልልል ጌታ ይባርክህ ወንድማችን
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ሃሌሉያ
Awtaru fatari yibareki chamiro saga yabizalek batam new minodeki🙏🙏🙏❤️❤️🥰🥰🥰🥰
ጭፈራ የሌላ ደስ የ የሚል አምልኮ ልቤ እርፍ አለ 😍😍
የተወደድክ በጌታ ይብዛልህ ልቤ ነህ!
Amen!! Egziabher yebarkeh Awtaru!!
Amen amen amen yematiqayayar yematilawawoxi anite bicha neh haleluyaaaaaaa eyesusi LA anite yihun misigana la anite yihun amiliko elelelelelelelelel awutu gets zemanikin yibarikaw tabarki
አሜንንን አሜንንን እልልልልልል ጌታ ይባረክ ዛማን ይባረክ የማይቃያያር ኢየሱስ ሃሌሉያ እልልልልልል
Waw tabarakii
አሜን አውታሩ መዝሙርህን የሰማ ነው ያደኩት
አለኸልኝ የምለው
የነህነው የምለው
አንተነው አንተነው
የምለው አመሰገናለው ሀለ ሎያ
gad bless you
ጌታ ዘመንህን የመዝሙር ሚንጭ አድርጎ ስለቀበህ ጌታን እጅግ አመሰግናለሁ ።
Wawwwe you are blessed awtaru. l love you so much tebarekkkk
Uffffffffff yezelalem Amlake ybarek Awtaro kebede kulu mezmurh kesemay yewrede konowww teberek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏📯🎶🎶🎶🎶🎶
Good job awtaru
እንዲህ አስመልከህ ሌላ ነገር ሳትቀባጥር መውረድህ
ያስመሰግንሀል
Good job brother
እኔስ እንደለመድከው ቃሉ የማይለውን ልትል ነው ብዬ ነበር
ግን አንበህ በትክክለኛው ተርጉመህ ጨረስክ
ተባረክ ..ጉሽ
Tebareku
እሰይ ጌታ ይባረክ ተባረኩ ቅዱሳን እወዳቹዋለሁ
ወንድሜ የተባረክ ነህ ።አሁንም ይጨምርልህ
ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን በሰማሁትሁልግዜ የምባረክበት መዝሙር ተባረክ አገልግሎትህን ቤተሰብህን በሔድክበት የነካህው ሁሉ ይባረክ ለኛ ማፅናናት እና በረከት እንደሆንከው እግዚአብሔር የአንተንም ሄወት ያረስርሰው ምን ልበልህ እግዚአብሔር በነገርህ ሁሉ ይቁምልህ ተባረክ።
SPIRITUAL WORSHIP NEVER EVER SEEN, THANKS GOD YOU BLESSED US
Deneke
Ameeeen!!! Man of God!! Woooow God Bless u & family!!! Haleluya!!! Gelory Jesus!!! Haleluya
Amennn amennnnn geta yibarak elelelelelelelelele amennnnnnn haleluyyy tabrakuuuu
Z/awtaruy geta zamanikin yibarakw batamnw miwodik
Amen ameen teberiku
አውታርየ ተባረክልኝ ዘመንህ ህሉ ለበረከት ሁን።
My Favorite Worshiper of all time ♥️
I'm still listing what a blessing worship !!!awutar you're own blessing singer forever we love you More and More
Amen Amen Awitaru Zamani Yibareki Tsaga Yibizal
ጌታ ከብሮ ከማየት ውጪ ደስ የሚያሰኝ ነገር ምን አለ? ብርክ በል!!
Awte my all time best. Yeleb yeleben one of my best track
አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን ጌታ ይባረክህ ወንደሜ
amazing worshiper, God bless you Awutaru!!!!
Badamitaw Badamitaw. Malitegibaw mazimur new zelalemik yitebarek yhun