ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ደስ የሚል መረጃ።አቤል ተባረክ።
በጣም ይገርማል ። አቤሎ እናመሰግናለን
ትመቸኛለህ ኣቤል ጨምርልን ቀጥልበት ጎበዝ በርታ
ይህ በጣም ትልቅ በሽታ ነው በዛ ላይ ጣፋጭ እየተጨመረበት ምን ዓይነት ነገር ነው። በሽታ አለመሆኑ ደስ ይላል በጣም ጥሩ ነገሩ ደግሞ አመጋገቡን መቀየሩ ይህ ለኛ ጥሩ ትምህርት ነው እንኳን የሱን ያህል ውፍረት ይቅርና መጠነኛ ውፍረት አሁን የስኳር ህመምተኛ እያደረግን ነው። ውዶቼ ሁላችሁም ይህን ቪዲዮ ያያችሁ ሁሉ ራሳችሁን ጠብቁ የስኳር ህመምተኛ ነኝ እና ማንም ሰው እንዲታመም አልፈልግም አመጋገባችሁን አስተካክሉ። አቤልዬ ተባረክ ቆንጆ ፕሮግራም ነው።
አቀራረብህ በጣም በጣም ደስ ይላል😍😍😍
ድንቅ ታሪክ እውነት ነው ለሁሉ ነገር ትእግስት ያስፈልጋል እናመሰግናለን ወንድሜ በታሪኩ ወስጥ በዙ የምንማረው ነገር አለ በጣም እናመሰግናለን ኑርልን ::
ሁሉም የቻለል ለካ ለኔ ትልቅ ትምህርት ሰቶኛል እናመሰግነላን ኣቤሎ
አቤሉ የማናውቀዉን እንድናውቅ ስለምታደርገን በጣም እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል
ማሻአላ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
መልካም ሰው ነህ ተባረክድምፅህን በጣም ወደዋለው ዜና እንኳን ያተን ብቻ ነው ማዳምጠው
Hi
ተመስገን እናት ሁሌም ፈገግ ትበል
ተመስገን 😍😍😍😍
ውይ አምላኬ ምን ይሳንሀል ትግስት ጥንካሬ ካለ ሁሉም ያልፋል
እናመሰግናለን ❤️❤️❤️🙏
አቤል በእውነት በጣም የሚደንቅ የሚገርም ነገር ነው የምታቀርበው በእውነት በጣም ምርጥ ቻናል
ዋው በጣም ይደንቃል ዋናው እንኳን እግዚአብሄር ረዳው በመቀጠል እናቱን መድሃኒያለም ረድቷት እዚህ አደረሳት እና አብሮ የነበረው አሰልጣኙን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል የማይችለውን እንዲችል ማድረጉ ያስመሰግናቸዋል ።
እኳን ለዚ አበቃው ደስ ሲል
ዋውውውው!!!!!!
ሰላም አቤሎ እንኩዋን ደናመጣክ😍
ሚገርም ነዉ ።
ሱባህን አላህ
አላማ እና ፅናት እንዲህ ውጤት ያስገኛል ከዚህ የልጅ ትልቅ ምን እን ማር ይሆን እኔ ውፍረቴን ለመቀነስ ስንቴ ጀምሪ ተውኩት ወይ ፅኑ መሆን ይገርማል thank you አቤሎ እኔ ግርም የሚለኝ ነገርህ አቤሎ የምታቀርበው ነገር እኮ ነው እንከን አይወጣለትም ይህ ፕሮግራም ለኔ ምርጡና ተወዳጅ ነው ዮቱብ ላይከምከታተላቸው ዘና እያደረገኝ አንዳንዴም እንዲህም አለ እንዴ እያስባለኝ አቦ ይመችህ በርታ ከልቤ ነው❤
ስወድህ እኮ 😍😍
የማይቻል ነገር እንደሌለ ያስተምረናል, ሁሉም ነገር ይቻላል።
የሚገርም ነዉ
ዋው ደስ ይላል 👏
Tebarek Abelye 🙏❤️Hulem asdemami
ምርጥ እውነተኛ ታሪክ❤❤❤❤
ኡፍፍፍ 😰💔በጣም ነበር ያዘንኩት !እግዝኣብሔር ይመስገን መጨረሻው ደስ ኣለኝ እንኳን ፈጣሪ ረዳው 🙏🙏🙏
አንደበተ ርቱህ፣ ጥልቅ የመረጃ ሰው! አዲስ እና ትክክለኛ መረጃ ለአድማጭ ተመልካቾችህ ለማቅረብ ሁሌም ተጨነቅ። በዚሁ ቀጥል። ጎበዝ-የወይኗ ልጅ!
ይገርማል እንግዲህ የዘመናችን እውቅናን ለማግኜት ብለው ብዙውችን ሊመግብ የሚችል ምግብ ብቻቸውን ጭጭ እያረጉ ይገኛሉ የወደፊት እጣቸው ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አይከብድም ይህን ልጅ አይተው ቢማሩ ጥሩ ነበር
በጣም ደስ ይላል አቤላ
አቤሎ ትለያለክ አንተ ድንቅ ነገር ድንቅ አቀራረብ
በፌስቡክ ወይም በምን በውስጥ መስመር ላናግርክ
ወይ አቤሎ ዛሬ ደግሞ ምን ጉድ ነው ምታሳየን!!ለማንኛውም እናመሰግናለን የዓለማችንን የህይወት ትግል ነው በዕለቱ ምታሳየን!!🙏🙏
Thanks bro God bless you .Very good job
Nice amazing program my brother thanks so much
God bless you and areaya permana !
ቪድየዉን ከዚህ በፊት አይቸው ነበር።አቀራረብህ አንደኛ ነው።
የኔ ማር እንደው መጨርሻ ምን ሊሆን ነው ብየ እፍፍፍ ተመስገን እንኳን ለዚህ በቃ አይ እናት ግን😘😘👌👌
እግዚአብሔር ይመስገን የሚገልም የሚያድንም እግዚአብሔር ነው
ዋው ትለያለህ አቤሎ በርታልን
አቤል ትመቸኛለህ
እኛም ቀጣዪዉን ለማየት እንዘጋጃለን ኢንሻላህ
እናመሰግናለን
Enamesegnalen abeloye❤️❤️❤️
በጣም እናመሰግናለን
ዌል አቤሉ😍
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ስምህ ይባረክ
Weye EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen 🙏 enkone teglaglewe.
ስላም ለሑላችሑ ይሑን አባሎ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ይገርማል
@ፀሀይ ዩቱብ ደምሬሻለው ውዴ አንቺም ጎራ በይ
አስደናቂ ነው አለም
የሚገርም ታሪክ ነው የጋበዝከን
አቤሎ ከሁሉም ትለያለህ
WOW betam yegermal mechreshawen yasamerelet thank you able 🙏 for sharing 😀
ደስ ይላል እንደ ሀኪሞች ኣባባል ኣልሞተም
ይገርማል
ሱበሀንአላህ👍👍👍👍👍👍😭😭
በርታ አቤል
አጀብ ነዉ የአካል ብቃት አሰልጣኝ መምህሩን አለማድነቅ አይቻልም ፐ ቤላዬ ክበርልን ሆዴ❤❤🙏
ክክክ
ህጻናት ሴት ልጆችን እየሰረቀ……ሙሉ ታሪኩ👇በኔ ቻነል ያገኙታል እውነተኛ ታሪኮች በማራኪ አቀራረብ
Abelo berta 👏👏 enamsegnalen
Tank you coach
Abel thanks tru tmhrt new
እንደኔ በቀን አንዴ ለመመገብ ጊዜ ያጣ 👍5 ጊዜ 😋😊
በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው
90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media
ምርጥ ነው
all አርጉ
አቤሎ ምርጥ ሰው
አ
ሰላም በጣም ነው ምወድክ ተከታታይክ ነኝ እኔ ምልክ ስለ እስፖርት ብታጠናልን ደስተኞች ይለኛል
Abela.....selamkin yabizalik bemejemeria........eskj sile #WAKANDA siralin
ድንቅ ሰው ይደንቃል💚💛❤
ይገርማል 💪💪
welcome. Selma. 🤔🤔👍👍🙏🏾🙏🏾
ሠላምሰላም ውድ እና የተከበራችሁ ውድየሀገሬ ልጆችበያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Shubhanalla ajib nwu
Wow amazing
በጣም አሪፍ
በጣም ነው የሚገርመው ዎው
Zarem ajab alku
ይሰውረን ከዚህ አይነት ውፍረት
Abela libis ligaza birr chagiroghal birr lakilighi
አድራሻ ቁጭ አድርግ ያለህበትን ሁኔታ በዝርዝር
Yeni bombolino iyaln lezi askefi hunieta yemnabechaw egna beteseboch nen,,fiker mstet bicha sayhon mkelkelna memkerim tilk fiker nwu,migb bicha sayhon genzebim iysetenachew hiwetachew indibelash alfom inditefu mknitoch (tewekashoch)mhonachinin mawek alebin!Dink Tesfegna ketilk Alama gar Yetewelede tenkara bruh fistamie yemiyasay tadagi nwu, Egziabheir zemenun ybark Amen 🙏
Oh my gash he is the best of the best i am proud of him
በጣም ግሩም ነው
Ketayun sira PLEASE
ኧረ ምርጥ ነህ በናትህ
ውይ ሲያሳዝን ሚስኪን♥
ጎበዝ ልጅ ነው🤔
Wow 😣😣😣 betam yigermal
Berta
እኔ አምስት ኬሎ መቀንስዳገትሆኖብኛል እሱይሂንንያህልመቀንስአጀብያስብላል ።ግንእከታተለውነበር ማሻአላህ
ለነቱምለሱምእንኳንደሰአላቸዉ
አቤላ አንተ ማለት አታጣ ማርያም ይመችህ ወንድሜ
berta abelaaaa
ኡፍፍ አልሀምዱሊላህ ለደቂቃ ለተመለከትኩት ጨነቀኝ😭
wowowowow🙏🙏🌹🌹🌹🌹
it is good bro
ህይወት ይቀትለል
betam ygermal Abelo
Fetena ayigeltsewem ayi echi meder senetun yizawalechi abela tnx 💕💕💕😘😘
ሠውነቴን ወረረኝ አቀራረብህ አንደኛነው!
ደስ የሚል መረጃ።አቤል ተባረክ።
በጣም ይገርማል ። አቤሎ እናመሰግናለን
ትመቸኛለህ ኣቤል ጨምርልን ቀጥልበት ጎበዝ በርታ
ይህ በጣም ትልቅ በሽታ ነው በዛ ላይ ጣፋጭ እየተጨመረበት ምን ዓይነት ነገር ነው። በሽታ አለመሆኑ ደስ ይላል በጣም ጥሩ ነገሩ ደግሞ አመጋገቡን መቀየሩ ይህ ለኛ ጥሩ ትምህርት ነው እንኳን የሱን ያህል ውፍረት ይቅርና መጠነኛ ውፍረት አሁን የስኳር ህመምተኛ እያደረግን ነው። ውዶቼ ሁላችሁም ይህን ቪዲዮ ያያችሁ ሁሉ ራሳችሁን ጠብቁ የስኳር ህመምተኛ ነኝ እና ማንም ሰው እንዲታመም አልፈልግም አመጋገባችሁን አስተካክሉ። አቤልዬ ተባረክ ቆንጆ ፕሮግራም ነው።
አቀራረብህ በጣም በጣም ደስ ይላል😍😍😍
ድንቅ ታሪክ እውነት ነው ለሁሉ ነገር ትእግስት ያስፈልጋል እናመሰግናለን ወንድሜ በታሪኩ ወስጥ በዙ የምንማረው ነገር አለ በጣም እናመሰግናለን ኑርልን ::
ሁሉም የቻለል ለካ ለኔ ትልቅ ትምህርት ሰቶኛል እናመሰግነላን ኣቤሎ
አቤሉ የማናውቀዉን እንድናውቅ ስለምታደርገን በጣም እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል
ማሻአላ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
መልካም ሰው ነህ ተባረክድምፅህን በጣም ወደዋለው ዜና እንኳን ያተን ብቻ ነው ማዳምጠው
Hi
ተመስገን እናት ሁሌም ፈገግ ትበል
ተመስገን 😍😍😍😍
ውይ አምላኬ ምን ይሳንሀል ትግስት ጥንካሬ ካለ ሁሉም ያልፋል
እናመሰግናለን ❤️❤️❤️🙏
አቤል በእውነት በጣም የሚደንቅ የሚገርም ነገር ነው የምታቀርበው በእውነት በጣም ምርጥ ቻናል
ዋው በጣም ይደንቃል ዋናው እንኳን እግዚአብሄር ረዳው በመቀጠል እናቱን መድሃኒያለም ረድቷት እዚህ አደረሳት እና አብሮ የነበረው አሰልጣኙን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል የማይችለውን እንዲችል ማድረጉ ያስመሰግናቸዋል ።
እኳን ለዚ አበቃው ደስ ሲል
ዋውውውው!!!!!!
ሰላም አቤሎ እንኩዋን ደናመጣክ😍
ሚገርም ነዉ ።
ሱባህን አላህ
አላማ እና ፅናት እንዲህ ውጤት ያስገኛል ከዚህ የልጅ ትልቅ ምን እን ማር ይሆን እኔ ውፍረቴን ለመቀነስ ስንቴ ጀምሪ ተውኩት ወይ ፅኑ መሆን ይገርማል thank you አቤሎ እኔ ግርም የሚለኝ ነገርህ አቤሎ የምታቀርበው ነገር እኮ ነው እንከን አይወጣለትም ይህ ፕሮግራም ለኔ ምርጡና ተወዳጅ ነው ዮቱብ ላይከምከታተላቸው ዘና እያደረገኝ አንዳንዴም እንዲህም አለ እንዴ እያስባለኝ አቦ ይመችህ በርታ ከልቤ ነው❤
ስወድህ እኮ 😍😍
የማይቻል ነገር እንደሌለ ያስተምረናል, ሁሉም ነገር ይቻላል።
የሚገርም ነዉ
ዋው ደስ ይላል 👏
Tebarek Abelye 🙏❤️
Hulem asdemami
ምርጥ እውነተኛ ታሪክ❤❤❤❤
ኡፍፍፍ 😰💔በጣም ነበር ያዘንኩት !እግዝኣብሔር ይመስገን መጨረሻው ደስ ኣለኝ እንኳን ፈጣሪ ረዳው 🙏🙏🙏
አንደበተ ርቱህ፣ ጥልቅ የመረጃ ሰው! አዲስ እና ትክክለኛ መረጃ ለአድማጭ ተመልካቾችህ ለማቅረብ ሁሌም ተጨነቅ። በዚሁ ቀጥል። ጎበዝ-የወይኗ ልጅ!
ይገርማል እንግዲህ የዘመናችን እውቅናን ለማግኜት ብለው ብዙውችን ሊመግብ የሚችል ምግብ ብቻቸውን ጭጭ እያረጉ ይገኛሉ የወደፊት እጣቸው ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አይከብድም ይህን ልጅ አይተው ቢማሩ ጥሩ ነበር
በጣም ደስ ይላል አቤላ
አቤሎ ትለያለክ አንተ ድንቅ ነገር ድንቅ አቀራረብ
በፌስቡክ ወይም በምን በውስጥ መስመር ላናግርክ
ወይ አቤሎ ዛሬ ደግሞ ምን ጉድ ነው ምታሳየን!!ለማንኛውም እናመሰግናለን የዓለማችንን የህይወት ትግል ነው በዕለቱ ምታሳየን!!🙏🙏
Thanks bro God bless you .Very good job
Nice amazing program my brother thanks so much
God bless you and areaya permana !
ቪድየዉን ከዚህ በፊት አይቸው ነበር።አቀራረብህ አንደኛ ነው።
የኔ ማር እንደው መጨርሻ ምን ሊሆን ነው ብየ እፍፍፍ ተመስገን እንኳን ለዚህ በቃ አይ እናት ግን😘😘👌👌
እግዚአብሔር ይመስገን የሚገልም የሚያድንም እግዚአብሔር ነው
ዋው ትለያለህ አቤሎ በርታልን
አቤል ትመቸኛለህ
እኛም ቀጣዪዉን ለማየት እንዘጋጃለን ኢንሻላህ
እናመሰግናለን
Enamesegnalen abeloye❤️❤️❤️
በጣም እናመሰግናለን
ዌል አቤሉ😍
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ስምህ ይባረክ
Weye EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen 🙏 enkone teglaglewe.
ስላም ለሑላችሑ ይሑን አባሎ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ይገርማል
@ፀሀይ ዩቱብ ደምሬሻለው ውዴ አንቺም ጎራ በይ
አስደናቂ ነው አለም
የሚገርም ታሪክ ነው የጋበዝከን
አቤሎ ከሁሉም ትለያለህ
WOW betam yegermal mechreshawen yasamerelet thank you able 🙏 for sharing 😀
ደስ ይላል
እንደ ሀኪሞች ኣባባል ኣልሞተም
ይገርማል
ሱበሀንአላህ👍👍👍👍👍👍😭😭
በርታ አቤል
አጀብ ነዉ የአካል ብቃት አሰልጣኝ መምህሩን አለማድነቅ አይቻልም ፐ ቤላዬ ክበርልን ሆዴ❤❤🙏
ክክክ
ህጻናት ሴት ልጆችን እየሰረቀ……ሙሉ ታሪኩ👇
በኔ ቻነል ያገኙታል እውነተኛ ታሪኮች በማራኪ አቀራረብ
Abelo berta 👏👏 enamsegnalen
Tank you coach
Abel thanks tru tmhrt new
እንደኔ በቀን አንዴ ለመመገብ ጊዜ ያጣ 👍5 ጊዜ 😋😊
በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው
90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media
ምርጥ ነው
all አርጉ
አቤሎ ምርጥ ሰው
አ
ሰላም በጣም ነው ምወድክ ተከታታይክ ነኝ
እኔ ምልክ ስለ እስፖርት ብታጠናልን ደስተኞች ይለኛል
Abela.....selamkin yabizalik bemejemeria........eskj sile #WAKANDA siralin
ድንቅ ሰው ይደንቃል💚💛❤
ይገርማል 💪💪
welcome. Selma. 🤔🤔👍👍🙏🏾🙏🏾
ሠላምሰላም ውድ እና የተከበራችሁ ውድየሀገሬ ልጆችበያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Shubhanalla ajib nwu
Wow amazing
በጣም አሪፍ
በጣም ነው የሚገርመው ዎው
Zarem ajab alku
ይሰውረን ከዚህ አይነት ውፍረት
Abela libis ligaza birr chagiroghal birr lakilighi
አድራሻ ቁጭ አድርግ ያለህበትን ሁኔታ በዝርዝር
Yeni bombolino iyaln lezi askefi hunieta yemnabechaw egna beteseboch nen,,fiker mstet bicha sayhon mkelkelna memkerim tilk fiker nwu,migb bicha sayhon genzebim iysetenachew hiwetachew indibelash alfom inditefu mknitoch (tewekashoch)mhonachinin mawek alebin!
Dink Tesfegna ketilk Alama gar Yetewelede tenkara bruh fistamie yemiyasay tadagi nwu, Egziabheir zemenun ybark Amen 🙏